እኔ ስለፀሀይ እሪል እሰቴት ማስታወቂየ ስመለከት ያመኛል😡እንደዚህ ተነግሮለት ጡሩነዉ ብየ ተከራይቼ the worst customer service I ever seen on the top of that nothing didn’t work micro didn’t work bedroom door knob didn’t work TV cable did not connect when you call rental office to fix this problem they have attitude overall not good. This is my experience.
ቦሌ ላይ ሆኖ 170,000 ብር ጥሩ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ?? I am filled with shame to speak of it, I understand Guest houses may charge high prices for a variety of reasons also The price depends on the area of the hotel but 170,000 birr too much!
Thank you for sharing the video and other videos about the prices of different products. It is an excellent idea to acquaint the viewer with the prices of the products, but I noticed that despite the presence of some information written on the video, the non-Ethiopian viewer cannot understand the dialogue that takes place between you and the owners of stores, hotels, etc., due to the lack of... Activate the automatic translation feature in the video. Therefore, I hope you activate the feature so that everyone can enjoy these dialogues. You can start by adding the English language and then other languages
I am in Tihaye restate $80000 +30000 maseyaza 8000 delalla 1500 garbage But BUT the COCORAGE is full of the house plz you need to keep the cleaning the COCORAGE the sanitation is disgusting
@@SM-zb3tsgreat I like post more information about the power cared always you have to have the card with you because what you used you can buy more some how my renter she trick everyone and she changed the money left over from customers I hope its helped you just get the card and you always check yourself from the main KOTARI location downstairs
Please think over the price!!!! It is unfair and unaffordable. Especially these days that turism is damned because of the failed security. Am an Ethiopian
☎ ቤቶቹን ለማግኘት በስልክ ቀጥር 09 64 20 25 29 / 09 19 13 41 54 ያፎም ማርኬቲንግ ብለው ይደውሉ!
እመኑኝ ማንም አይደውልም
10Q ye wana bota yelewm.(sweeming pool) alew?
Guest house የአማርኛ ቃል ኣይደለም ። እንግዳ መቀበያ ተብሎ ይተርጎም። አመሰግናለው።
😂😂😂
እኔ ባለ 2 መኝታ ፈልጌ ነበር
እኔ ስለፀሀይ እሪል እሰቴት ማስታወቂየ ስመለከት ያመኛል😡እንደዚህ ተነግሮለት ጡሩነዉ ብየ ተከራይቼ the worst customer service I ever seen on the top of that nothing didn’t work micro didn’t work bedroom door knob didn’t work TV cable did not connect when you call rental office to fix this problem they have attitude overall not good. This is my experience.
እኔም ችግሩን በቅርብ ጔደኛዬ ነግራኛለች በጣም ያሳፍራል
እንኳን ነገራችበሁን ኢንፎርሜሽን ጥሩ ነው ሚዲያ ላይ ታማኝ ይመስላሉ አጭቤ
Ohh really
እረ እንኳን ኢንፎርም አረግሽን🤔
አንድ ዘመዴ ገዝታ 8 ኛ ሊፍት አይሰራም ተሸክመው የሚያወርዷት ወንዶች ተከራይታ ነው ሆስፒታል ስትመላለስ የነበረው
ድፍረትሽ መቶ ሰባ ሺ ኣሪፍ ነው ኣላለችም ጉድ እኮ ነው የሀገራችን የኑሮ ደረጃ ኣጃኢብ ነው መቶ ሰባ ሺ ብርን ውድ ኣይባልም ኣለችና ኣረፈችው ወይ መሬት ያለ ሰው እናቱ ከቻልሽ ለነዋሪዎች ምቹ የሆነ ኣፓትመንቶች የት እና ምን ያህል ዋጋቸውን ጠይቀሽ ብታቀርቢልን ለተከራይ ያለምንም እቃ ለኑሮ ሚሆን ጉድ እኮ ነው ድሃ ኣትኑር የተባለበት ምድር ኣስመሰላቿት ሀይ
Betam
ምን ያርጉ ማን ይጠይቃቸው
ቀልድ በዛ አይደል?? ምንአለበት ሁሉንም ሰዉ ያማከለ ፕሮግራም ቢያቀርቡ
Please think over the price!!!!! It is unfair & unaffordable.
YANCHIW YBAS KKK EYASTEWAWEQECH WUD NEW TBELSH ATKERAY ESUWA !
ምን የመሰለ ሆቴል ከፍሪ ቁርስ ጋር አልገባም እንዴ ምንድነው እንዲህ ሊያስወድደው የቻለው??
ፀሀይ ሪል እስቴትን ትተሽ ማቅረብ ከፈለገሽ የወያኔ ንብረት ያልሆነውን አቅርቢልን። አቀራረብሽ በጣም ያስቃል ጠያቂ ከመሆን ይልቅ ጋይድ የምታደርጊያትና የምትመሪያት ገላጭ ነው የሆንሽው ታሽቃብጫለሽ። ግንኙነት እንዳለሽ በግልጽ ያሳያል።
ጠያቂዋ ዝም ብለሽ ጠይቂ .. አታሽቃብጪ .. ስለቤቱ የሚያውቀው ባለቤቱ ነው
ለሃብታም ምን አላት 170 ሺ እኮበዶላር $1 ሺ 300 ነው
😂😂😂
የሃገሬ ሰው ... ሰው በላ አረመኔ እየሆነ ነው:: ዋጋውን ሲጠሩት ትንሽ እንኳን ሼም አይዛቸውም:: ለትውልድ የሚራራ ባለሃብት መቼ ነው የሚመጣው?
ቦሌ ላይ ሆኖ 170,000 ብር ጥሩ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ?? I am filled with shame to speak of it, I understand Guest houses may charge high prices for a variety of reasons also The price depends on the area of the hotel but 170,000 birr too much!
Because that’s the lack of knowledge. These people are just RUclipsrs. They’re not even journalist. It’s so sad.
They don't know the value of money at all
የሆቴል አልጋ እንኳን ይሄን ያክል የሚወደድ አይመስለኝም። ምን መጣ ? ሐገር 'ሠላም' አይደለም? ምን ታደርጉ የዋጋ መጠን ትመና እና የቁጥጥር ህግ ስርዓት በሌለበት ሐገር ደስ ያላችሁን ቁጥር ብትጠሩ የሚገርም አይደለም።
$70, 000 per month?
ኢትዮጵያ ውስጥ ከለት ወደእለት የሚሰማው ሁሉ ተስፋ የሚያስቆርጥ ነው አይ ጊዜ እንደው ዝምብለን የምንለፋ ሁሉ ነው የሚመስለኝ
እንደው አነጋገር ማወቃችሁ ነው ሰው ሲበዛ ዋጋ እንጨምራለን ማለት ምን ማለት ነው ? እግዚአብሔ ር ሰው ያሳጣችሁ ሌላ ምንም አልል የሰው ያለህ ያስብላችሁ ያለአግባብ የሰው ገንዘብ መዝረፍ !!!
😂😂😂😂
ፀሀይ ሪልስቴስ ሌቦች ናቸው እዚህ ሚያሳይዋቹና ፈልጋቹ ስትሄዱ የሚሰጧቹ ቤቶች በፍፁም አይገናኝም ሌላው ኮሚሽን ትከፍላላቹ እራሳቹ አትዘንጉ
Thank you for sharing the video and other videos about the prices of different products. It is an excellent idea to acquaint the viewer with the prices of the products, but I noticed that despite the presence of some information written on the video, the non-Ethiopian viewer cannot understand the dialogue that takes place between you and the owners of stores, hotels, etc., due to the lack of... Activate the automatic translation feature in the video. Therefore, I hope you activate the feature so that everyone can enjoy these dialogues. You can start by adding the English language and then other languages
ማንም አይከራያችሁም 50 ሺ በጣም ውድ ነው። እቃውን ይዞ ባዶውን ይቀመጣል
በሩ ዘይት ይፈልጋል
ጠያቂዋ.... መቼም ጋዜጠኛ አልላትም... ትንሽ እንኳን confront እታደርግም እንዴ:: ዋጋችሁ አልተወደደም ወይ ተብሎ ይጠየቃል እኮ.... አይ ባለ ሚድያዎች🙈
Yemikeray ena yemigeza sileTefa new meselegn mastawekia betam yebeza
ጥሩ ነዉ እንኳን ገነባችዉልን ቤቱ የትም አይሔድም
ዋጋዉ ለሐገራችን ሕዝብ ይመጥናል ማለት ነዉ ?
ይሔ ገስት ሐዉስ የተሰራበት ገንዘብ ብሔራዊ ባንክ ያዉቀዋል ምንጩን?
የሚገርምሽ ነገር በ telegram ጽፌላቸው ነበር ግን አይተው አልመለሱልኝም መጨረሻው 154 ላይ
አንድ ዘመዴ ገዝታ 8 ኛ ሊፍት አይሰራም ተሸክመው የሚያወርዷት ወንዶች ተከራይታ ነው ሆስፒታል ስትመላለስ የነበረው
ምነው ሸዋ80ሺ ለወጪዬ አድርጌ ከነ ልጆቼ እናቴ ቤት😂
እኮ ቦታ ካለኝ እኮ 30 ዚንጎ ቆርቆሮ ገዝቸ አነጣጥፌና ገራርጀ እተኛለው ምን አለፋቸው😂
የአመቱን በወር 170 ሺህ ግፈኛ ሆቴል ይረክሳል ግን ተከራይ ያገኛሉ
ዝም ብለዉ ነዉ ተከራይ የላቸዉም
ውድ ነው በጣም 😮
ቀልደኛ ናችሁ 170000 ብሩ ቅጠል አደረጋችሁት
ጠያቂዋ እኮ የረሳችውን ሁሉ አያስታወሽ አጋነሽ ታወርያለሽ በደንብ ነው የከፈሉሽ?
ወገኖቼ ተስፋ አትቁረጡ። ትውልዱ ሆዳምና ብር ብቻ ተብሎ በጠጦ ያደገ ጨካኝ ስለሆነ ነው። እመኑኝ ከአንድ አምት በኋላ ጥንቡን ይጥላል። አትቸኩሉ በእግዚአብሔር ታመኑ። የተጀመረና በውጭ ድርጅት ድጋፍ በቅርብ የሚሰራ ዋጋው እጅግ የቀነሰ ይደርሳል አይዞን። ከዛ ሌላው የሚገባበት ያጣል።🙏🙏🙏
ተስፋ. ሚሰጥ. ኮመንት. ተባረኪ
😂😂😂😂👍🏼👍🏼👍🏼
Negergin selam belelebat Addi Abeba tourist yelem, yagerusew ager eyegeba adelem lemanew yemitakerayut demo bezih widnet? yigermal
What about laundry?
I am in Tihaye restate $80000 +30000 maseyaza 8000 delalla 1500 garbage But BUT the COCORAGE is full of the house plz you need to keep the cleaning the COCORAGE the sanitation is disgusting
Thanks for this information 👍🏼
@@SM-zb3tsgreat I like post more information about the power cared always you have to have the card with you because what you used you can buy more some how my renter she trick everyone and she changed the money left over from customers I hope its helped you just get the card and you always check yourself from the main KOTARI location downstairs
የሚገርመኝ 5 ሺ ብር ደሞዝ እየተከፈላት 170 ሺ እርካሽ ነው ስትል ይገርማል ቁጥር እለማወቅ
What did you say really?? 175000 it's a jock!!
Paradiset hotel mn alenh. Kekurs gar . Ezam zebenha ale. Konjo view. Ntsuh Ansola .mn yfelegal leila. Yheinn le Ala mudde yakerayut
የት ነው?ስንት ነው ?
እረባክሸ ቦሌ ሰለሆነ መቶ ሰባ ሺህ ጉድ እኮ ነው። ብር በቃ ዋጋ አጣ ማለት ነው።
ይናገርማል ይገበኛል ይኼ ሁሉ የዲያሰፖራን ኪሰ ለማጠብ ነው። ደም ተፍቶ እቅልፍ አጥቶ ወጥቶ ወርዶ
ዘመድ ሀገር ናፍቆት ቢመጣ
እጥብ ማድረግ ምን የሚሉት
ዋጋ ነው። እሱ ገና ብዙ ወጭ ይጠብቀዋል። pls
አትገብገቡ።reasaneble ሁኑ።
ቅድስቴ አመሰግናለሁ ።❤
Please yee kasancse yalewen kee wagaw gare betasayene melkame new ennamesegnalen thank you 🙏🏾 🙏🏾🙏🏾
Nice video
ግንለምንየልብስ ማጠቢያማሺንየለም ሁሉምአለ ግን በጣም ውድነው
ስለ አልጋ ብቻ ነው የምታወሪው??
Is this place bole ?
170ሺ ...
የምትገርመው ጠያቂዋ አጥንታ ሸምድዳ እንደገባች ያስታውቃል ለማንኛውም ትገርማላችሁ
ሰባ ሺ በወር ነው ?
😅😅ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባ አሉ😢😢😢😢
እንጀራ መጋገሪያ ምጣድ አለው ወይ
☎ ቤቶቹን ለማግኘት በስልክ ቀጥር 09 64 20 25 29 / 09 19 13 41 54 ያፎም ማርኬቲንግ ብለው ይደውሉ!
😂😂
80000per day or per month?
Guest house የአማርኛ ቃል ኣይደለም ። እንግዳ መቀበያ ተብሎ ይተርጎም። አመሰግናለው።
Wana yelewm konjo❤
በወር ነው 70,,ሺ ?
እንዳው ልብ አውቃ ብዬሻለው በጣም እየፈለኩኝ ነበር የምጠይቀው ሰው ግራ ግብት ብሎኝ ነበር ተባረኪ
ገስት ሀውስ አከራዮች በጣም ባለጌ ጥፍራም ናቸው።ካከራዩ በኋላ ወጣህ ገባህ እያሉ ያስቸግራሉ
The women beutiful ,i am ethiopia in israel.
My name jake.
ewnetim mengist yelem
የቢዝነስ ቦታዎች የቤት ኪራይ ዋጋ ጠይቂልን ? ለዉበት ሳሎን የሚሆኑ
Please think over the price!!!! It is unfair and unaffordable. Especially these days that turism is damned because of the failed security. Am an Ethiopian
ቅልድ ኣረጋችሁ ለነገሩ ስንት ደፋር ኣለ የሚከፍላቹ የድሃ ቤተሰቦቼ ቤት መች ኣነሰኝ ትዝታዬ
ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ❗ ስፔስ❗ አለ እንዴ መቶ ሰባ ሺ ድፍረቷ
አጠቃላይ የህዝቡን የኑሮ ሁኔታ ገቢና ወጪውን ያማከለ ስራ ካልሰራችሁ በሁሉም ዘርፍ!!!!!!ሰው ኢትዮጲያ ውስጥ የመኖር አቅሙ እጅግየከፋ ነው የምር ያሳዝናል አስቡበት።
ደሀ መኝታ ቤት ያበዛል
ባለ አንዱ የት አለ ?
አሯ ዝም በይ ሆቴል ምግበን እየበላዉ ያለፊራት በቀላል ዝንጥ ብዬ አልዝናናም. አላበዛሽም ለሽያጭ መሰለኝ ሳዳምጥ ።ይህ ሁሉ ለአንድ ወር big big no no sis
Oh my God are you serious በሀገረ ብር እንደት ረከሰ ጉድ ፈላ አልበዛም Wi-Fi ብርቅ ነዉ ጉድ
Waww more than USA 🇺🇸 hotels
What a sick price in a such poor counrtry even the top lawyers and doctors can not afford it. Sad to see the greed of some people!
በውነቱ በጣም ቆንጆ 7 ኛ ደቂቃ ላይግን ወንበሩ ተቀዶ አየው ካጠፋው ይቅርታ
1400$ is too much for the service that you guys are providing!! 50000 birr a month will make sense
Lemgezat sent naw
ተይ ይጂ መቶ ሰባ ቀላል ነዉ ቀልደኞች ናቹሁ
❤❤❤ Thanks
ምነው ሁቴል አልይዝም
እድራሻችሁ የት ነው
☎ ቤቶቹን ለማግኘት በስልክ ቀጥር 09 64 20 25 29 / 09 19 13 41 54 ያፎም ማርኬቲንግ ብለው ይደውሉ!
1 ውር
ምችም ይህን ቤት ቦሰቹ ናችው ይሚክራዩት አጀ 😅😅😅
What my gush
በሶስት ሺ የለም😊😊😊
Betam tegermalachue manem ayemetam enante ......
Never we are not comming 6 months what happened
Bale 1 megnta aleteyekeshem
Endet tekeledual 🙀
leboch
ለአንድ ቀን ነው እንዴ 80,000 እስከ 100,000?
75 በወር ወይ ቀን ግራ ገባን እኮ
በወር
ያልገባኝ ለወር ነው ለአመት 80 ሺ 😅
Tsehay real estate endet new
☎ ቤቶቹን ለማግኘት በስልክ ቀጥር 09 64 20 25 29 / 09 19 13 41 54 ያፎም ማርኬቲንግ ብለው ይደውሉ!
ኢትዮጵያማ ድሃ መሬር አይችልም
Ayeru fetari bayeseten ye ayeru taskeflu neber kkk
The Size it is not economical .
Damn the door need oil 🤔
የማኪና ወጋ ነው 😂😂😂
$700 monthly? insane bruhhh 3rd world eko new
Lemin hagerachehun zik taregalachehu, kalmetenachehu zim belu, ye airport hotel adisu eko $2000 New beken. Yihe mastawkiya yemimeleketew $ lalew sew new. Yelelachehu asteyayet kemestet tekotebu please ❤
$2000 for a day wow, who is renting?
እረ ባክሺ ተይጂ
To much
The toilet have stains with that price
You have to say room not class is for the school 😁
kkkk... በወር 70,000 ብር አሁንም kkkkkkk....
This is just rip-off 170 thousands Ethiopian bir.
ሰፊ open kitchen 😂 😂 😂
ቀልደኞች
I think you are mad
Ethiopian many it's trash
ይህ ጉብኝት መክፈል ለምንችለው የተዘጋጀ ነው። የማትችሉ ዝም ብላችሁ አታልቅሱ።
እዝያው ቅማላችሁን እየለቀማችሁ መኖር ትችላላችሁ!
Anite delala mehon albek
FULLY FURNISHED 2 BEDROOM APARTMENT WITH DIRT CHEAP UTILITY AND WIFI & 24 HRS SECURITY IN BOLE ADDIS ABABA. PRICE BLK MARKET EXCHANGE RATE $900 (90,000 BIRR) (WATER AVAILABILITY, electricity availability & CONSTRUCTION 🏗️ NOISE & OTHER NOISE pollution CAR’S,BAR MUSIC,KIDS,RUDE NEIGHBORS NOT KNOWN)