ዮአዳን (ክፍል 58)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @sadamu
    @sadamu 5 часов назад +833

    ሊድያ ተንኮሏ መጋለጥ አለበት የምትሉ በላይክ አሳዩኝ 😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +5

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤

    • @ፍቅርቢራቢሮ
      @ፍቅርቢራቢሮ 5 часов назад +17

      የሷ ተንኮል ስልችት ነው ያለኝ ወላሂ 😂😢

    • @nborenamekanselam4395
      @nborenamekanselam4395 4 часа назад +10

      እናቶን ተክታለች

    • @EninurBatnii
      @EninurBatnii 4 часа назад +1

      Unet asxelachiny

    • @HAFTAMTube-k6k
      @HAFTAMTube-k6k 4 часа назад +8

      ለሳሚ አደዛዠ እጥ በሻይ የሰጠችዉ እሱ ናት መጋለጡ አይቀርም ብዘገይም

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 4 часа назад +451

    ይህ ድራማ እጅ እጅ ያለው እጁን ያውጣ🙌🙌🙌🙌🙌

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 часов назад +850

    ችርስ 🥂 በሰው አገር ሆናቹ ከራሳቹ ደስታ ይልቅ ለሰው ደስታ የምትጨነቁ ደከመን ሰለቸን ሳትሉ አንገታቹን ደፍታቹ ለምትሰሩ ጀግናዎች 😢😢❤️❤️❤️

    • @MeklitTube26
      @MeklitTube26 5 часов назад +6

    • @HsbsvHdbd-eo1xw
      @HsbsvHdbd-eo1xw 5 часов назад +4

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yedichaliji
      @yedichaliji 4 часа назад +4

      ችርስ🥂

    • @zed9651
      @zed9651 4 часа назад +10

      ችርስ 🥂 ግን ለራሳችነ ድስታ መች ይሆን የምንጨነቀዉ

    • @Bezabeza45
      @Bezabeza45 4 часа назад +7

      ዎንድሜ thank 🤌🥹🥹

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 3 часа назад +124

    እደኔ ይህ ድራማ አጀማመሩ ተመችቶት አሁላይ በጣም ያስጠላዉ ብቻ 🤗🤗

  • @adeyabate-u5z
    @adeyabate-u5z 4 часа назад +339

    ይህ ድራማ ዝብርቅርቅ ያለባችው አላችው ነው ለኔ ብቻነው ወገን😢😢

    • @zaherazahera4243
      @zaherazahera4243 3 часа назад +2

      በጣም

    • @Hamdansafrani
      @Hamdansafrani 3 часа назад +5

      Betam enji edit seyaregu yehun ye zegejit guday yehun becha zebrekrek yale new

    • @Hamdansafrani
      @Hamdansafrani 3 часа назад +1

      Leza woch comment metanebu kehone zebrekrek belowal deramaw astekeklu ane ke mejamerayw kefel sekatatel nebr

    • @Habetetame
      @Habetetame 3 часа назад +1

      Awo baxam

    • @NardosAlqahtani-s8m
      @NardosAlqahtani-s8m 3 часа назад

      እኔ

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 4 часа назад +243

    የኡማት ሙሀማድ ሰሉ አላ ራሱል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ashuye-z9q
    @Ashuye-z9q 5 часов назад +317

    እንደ በፊት አይደለም ቀስግዟል ይ ይድራማ የምትሉት ግጭት😢😢😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +2

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl 5 часов назад +2

      ኧረ አሁን በጣም አስጠልቷል 😂😂😂😂

    • @AbebaneshiDife
      @AbebaneshiDife 4 часа назад +1

      እኔም አስጠላኝ

    • @MariamMaraim-p9o
      @MariamMaraim-p9o 4 часа назад +1

      በጣም ደብረ በዉነት ይከን ጨርሱልን ሀረግን ልቀቁልን

    • @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ
      @አሚናትአሰን-ፀ4ጠ 4 часа назад

      ደምሪኝሰብውደ​@@Sofia-iq9gl

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 5 часов назад +253

    የሊዲያ ተንኮል ይጋለጥ ዮኣዳን ሳሚና ማህሌት ስቃይ ይብቃቸው የምትሉ ብቻ👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад +3

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @HayatHayat-zu6vk
      @HayatHayat-zu6vk 4 часа назад +2

      ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂አበጄሽ ሳሚን እያዴር ልታፈቅረውነው😅😅😅😅😅 አስቀዲማ ጠላችዎ

    • @SeniYallew
      @SeniYallew 3 часа назад

      አሁንማ ዘጋኝ ይሄ ድራማ ኤጭጭጭጭጭጭጭ እቃቃ እየመሠለኝ ነው😢​@@HayatHayat-zu6vk

    • @FesesuTadesse
      @FesesuTadesse Час назад +1

      Demrugni wudochi

  • @hayatoumer7966
    @hayatoumer7966 3 часа назад +64

    ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @samerahabd
    @samerahabd 4 часа назад +72

    ይሄ ድራማ ያስጠላው ላይክ

  • @FableTeller-r1c
    @FableTeller-r1c 4 часа назад +53

    በሊድያ ላይ የደረሰው ነገር ሲያንስባት ነው የምትሉ ብቻ👍👍👍👍አድርጉ

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 часа назад +35

    የነገው አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @LuLuSee-u6d
    @LuLuSee-u6d 4 часа назад +62

    ሱበሀን አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    አላሁ አክበር
    ላኢላሀኢል አንተ ሱበሀኒክ ኢኒ ኩቱ ሚንል ዟሊሚን 🥰🥰

    • @Sulamu-u7g
      @Sulamu-u7g 3 часа назад

      ❤❤❤❤😂

    • @FirdosYimam-x4y
      @FirdosYimam-x4y 2 часа назад

      ረታውለፊልምእነዚህንቃልአትጠቀም😠

  • @حسبياللهونعملوكل
    @حسبياللهونعملوكل 5 часов назад +196

    ይህ ድረመ እንደኔ እጅ እጅ የለው መነው

    • @FicChv-un6km
      @FicChv-un6km 5 часов назад +2

      አር ሌያስታውክኝነው

    • @SonySony-s4v
      @SonySony-s4v 4 часа назад

      እኔ ወላሂ😅😅

    • @ማሂ
      @ማሂ 4 часа назад +2

      እኔ ግማሹ ነው እማየው 😂😂😂😂😂

    • @KdejaAdem
      @KdejaAdem 4 часа назад +4

      አረ ከጅም አልፎ እግር እግር ብሎኛል😅😅

    • @FtimaMohammed
      @FtimaMohammed 4 часа назад

      እኔ አለሁ

  • @rewuda87
    @rewuda87 4 часа назад +48

    ሊድያ ልክ እደናቷ ተኮለኛ 🥺 የዋዳንን ለመጣል እናትና ልጅ የማይጠነስስት ተኮል የለም እንደኔ ተኮላቸው የሰለቸው በ👍አሳዩኝ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 часов назад +209

    ሂሩት የእብደቱን ትወና እንደ ዮአዳን ምንም አልቻለችበትም የምትቀለድ ነው የምትመስለው እስኪ እንደ እኔ የመሰላቹ 👍👍

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +2

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @SifanAlemayehu-s7z
      @SifanAlemayehu-s7z 4 часа назад +1

      Endene gin bedenb new yetechawetechiw 🤔

    • @GhGh-d3q6r
      @GhGh-d3q6r 4 часа назад +3

      እሷ የክፋት ነዉ የምችልበት

    • @RahimaRahima-is9od
      @RahimaRahima-is9od 4 часа назад +3

      ሲጀመረ ቀልድማነዉ ድራማ ማቸቀን እዉነትሆኖያቅና 3ሰታቸዉአላወቁም ማህሊት ኢዋዳን ሳሚ ሁነዉ ፈዘዋል 😢😢 ምርጥጫወታነበረ እጃቸዉላይያለ ታዳምንይደረጋል😂😂😂

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 4 часа назад +2

      እስኪ አንተ አብደህ አሳየን😂😂😂

  • @ggggggfg9183
    @ggggggfg9183 4 часа назад +51

    የነገው ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ በረከቱ ኣማላጅነቱ ኣይለየን👏❤❤

  • @mili-dn3ef
    @mili-dn3ef 5 часов назад +87

    ዛሬ ላይክ ኣምሮብኛል ቀሞሞቼ 🥹🫶❤️

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 5 часов назад +77

    እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @AlmazJeddah
      @AlmazJeddah 4 часа назад +1

      Amen amen amen ❤❤❤❤❤

    • @ZemenYibrah
      @ZemenYibrah 4 часа назад +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ6ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጸ6ፈ 4 часа назад +3

      አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ያደረሰን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን በእውነት

    • @alazaryonas2049
      @alazaryonas2049 22 минуты назад

      Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 egziabher yimesgen enkuwan abro aderesen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA 5 часов назад +63

    “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።”
    - 2ኛ ቆሮ 5፥21

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @HayatDemeke-p2d
    @HayatDemeke-p2d 3 часа назад +11

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀኝ አገራችንንም ሰላም ያርግልን ያረብ እህት ወንድሞች ጉሉ አሚንንንንን

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 часов назад +86

    ሳሚ እና ዮአዳን የምትዎዱ ላይክ 😂😂ሳታረጉ ብታልፉ ዋ 😂

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 4 часа назад +17

    ኢየሱስም እኔ መንገድ እውነት ሕይውትም ነኝ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ዮሐ14:6 በክርስቶስ ኢየሱስ የዘለለም ሕይውት አለ

    • @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
      @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 2 часа назад

      ታድያ ወደ አብ የሚመጣ የለም ካለ እየሱስ እንደት አምላክ ሊሆን ይችላል አብ ካለ እሱን የፈጠረ ጌታ አለ ማለት ነው ???

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i 2 часа назад

      ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስለ እኛ የምመልደው

    • @SaraLebanon-u1i
      @SaraLebanon-u1i 2 часа назад

      @Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ ማጠየቅ የምትፈልጊውን ጠይቅኝ

  • @user-pc9gm7or7c
    @user-pc9gm7or7c 3 часа назад +21

    ችርሥ ለ2 አመት ብለን 6 አመት ላሥቆጠርን ሥደተኞች😢ደከመኝ ወገኖቸ😢

    • @የእግዚአብሔርልጄነኝ
      @የእግዚአብሔርልጄነኝ 58 минут назад

      😢😢😢😢😢

    • @ነቢሀትሙሀመድ
      @ነቢሀትሙሀመድ 32 минуты назад

      ሀምሌ 26 ሥድሥተኛየን ጨርሸ ሰባተኛየን ልይዝነው🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢የመጣሁት ለሁለትአመት ነበር😢😢😢

  • @ልጂሀኒየእናቷ
    @ልጂሀኒየእናቷ Час назад +5

    እሲ ሙሥሊሞችም ክርሥትያኖችም በፀሎትና በዱአ አግዙኝ የሆነ የተውሠበሠበብኝ ነገር አለ 😢😢😢😢😢

  • @BetyLidya
    @BetyLidya 5 часов назад +45

    ችርስ 🍻🥂 በጣም ለደከመን ለማዳም ቅማሞች😢 ሊድያ ክፋት እየበዛ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад +4

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @destakeremela3591
      @destakeremela3591 50 минут назад

      አሁን ከመድከም ያለፈ ላብድ ነዉ 24 ሰአት ካልሰራችሁ ከምትል እዝነት ያልፈጠረባት አረመኔ ጋ ዝለናል 4 ሰራተኞች😢

  • @Yutinass3466
    @Yutinass3466 5 часов назад +31

    ተዛዛእሳ እውነት ሊዲያመጋለጥ አለባት የምትሉ👍😥😥😥😥😥

  • @LubabaDebesa
    @LubabaDebesa Час назад +2

    ላኢላሀ ኢለለላ ነቢ ሙሀመድ ረሱሉላህ
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Rcc-l2u
    @Rcc-l2u 5 часов назад +72

    ሱበሀን አላህ
    ወልሀምዱሊሏህ
    ወላኢላሀኢለላሁ
    አላሁአክበር🎉❤

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y 3 часа назад +4

    Psalms 17 አማ - መዝሙር
    13: አቤቱ፥ ተነሥ፤ ቀድመህ ወደ ታች ጣለው፤
    ነፍሴን ከኃጢአተኛ በሰይፍህ አድናት።
    14: አቤቱ፥ ከሰዎች፥
    እድል ፈንታቸው በሕይወታቸው ከሆነች፡
    ከዚህ ዓለም ሰዎች በእጅህ አድነኝ፤
    ከሰወርኸው መዝገብህ ሆዳቸውን አጠገብህ፤
    ልጆቻቸው ብዙ ናቸው፡
    የተረፋቸውንም ለሕፃናቶቻቸው ያተርፋሉ።
    15: እኔ ግን በጽድቅ ፊትህን አያለሁ፤
    ክብርህን ሳይ እጠግባለሁ።❤❤❤❤

  • @EmanJ-q2l
    @EmanJ-q2l 3 часа назад +12

    ማን እንደ ሀረግ የምር ሀረግ ድራማነው የበለጠዉ❤❤❤❤❤

  • @MeseretWorku-w9k
    @MeseretWorku-w9k 4 часа назад +7

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው❤🎉

  • @የዩትብዘበኛዋነኝዋፍሩኝ

    እነ ፅናት ቤት ከፋኝ ብየ ኮምቸ ሁላችሁም አይዞሽ አይዞሽ ያላችሁኝ ሁሉ አመሰግናለሁ❤❤❤ከጎኔ ያላችሁ ያክል ነዉ የተሰማኝ😢😢😢❤❤❤❤

  • @SabawiFilms
    @SabawiFilms 5 часов назад +36

    በስደት ያላችሁ ወገኖች ፈጣሪ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ❤❤አሜን❤❤ እስኪ ደምሩኝ🎉❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +1

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @SabawiFilms
      @SabawiFilms 4 часа назад

      @ ታድያ ለማን ብዬው❤️😂🥰

    • @MekdesTadese-i5i
      @MekdesTadese-i5i 4 часа назад

      አሜን አሜን

    • @AseWoru
      @AseWoru 4 часа назад

      አሜን❤❤❤

  • @Sweet-g9n
    @Sweet-g9n 5 часов назад +52

    ማነው እደኔ ኢሄ ፊልም ያስጠላው😢😢😂😂😂😂😂😂😂

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 часа назад +7

    ይህንን አቋርጡትና ሀረግን ብቻ አስተላልፉልን ይህ ቀዝቅዟል አንደኛ በየቀኑ መለቀቁን ስላቆማችሁ ዝብርቅርቅ ብሏል ማጓጓቱን ትቶ ወደ መሸላቸት ተቀይሯል

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 4 часа назад +13

    ይሄ ድራማ እጅ እጅ አለኝ የምር ስያሻቸው ቶሎ ቶሎ ይለቃሉ ስያሸቸው ያዘገዩታልቨ🙄

    • @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ
      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 4 часа назад

      ውስጤ ነው አትኩብኝ እሄንን ድራመ

    • @MisraMisra-d8f
      @MisraMisra-d8f 4 часа назад

      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 😂😂🤣ቱ በኢሞ አልበቃ ብሎሽ ዩቱብ ድረስ እኔን ተከታትለሽኝ ትችይዋለሽ 🤣🤣አይ ሲስቱ

    • @MisraMisra-d8f
      @MisraMisra-d8f 4 часа назад

      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 😂😂🤣ቱ በኢሞ አልበቃ ብሎሽ ዩቱብ ድረስ እኔን ተከታትለሽኝ ትችይዋለሽ 🤣🤣አይ ሲስቱ

    • @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ
      @HayutiTubeሀዩቲቲዩብ 3 часа назад

      😂😂​@@MisraMisra-d8f

  • @hana_699ሃና
    @hana_699ሃና 4 часа назад +12

    እየሱስ ጌታ ነው አሜን 🤲 ሀለሉያ

  • @tigstemelkammelkam9583
    @tigstemelkammelkam9583 5 часов назад +12

    ይዘገያል እንጅ በእውነቱ አለም ቢሆንም ሁሉም የጁን ነው የሚያገኘው😢😢

  • @Sawuda-b1s
    @Sawuda-b1s 4 часа назад +17

    ጽናትን አይቶ የማጣ

  • @haymi8301
    @haymi8301 3 часа назад +5

    የኣዳን የሚወድ👍👍👍

  • @burteKueen
    @burteKueen 3 часа назад +5

    በጣም እያዛዛችሁት ነው እረ ቶሎ ፍቱት ቀዝቅዟል 😊

  • @Jesus_እየሱስ
    @Jesus_እየሱስ 3 часа назад +7

    Family በዚ ሰዓት እሄን ፊልም የሚታዩ ካላችሁበት ሁኔት እግዚአብሔር ያዉጠችሁ አሜን ባሉ. ደሞ ለ youtub አዲስ ነኝ ዳምሩኝ ደስ ይበለኝ. አመሳግናሎ

  • @rigvhfg275
    @rigvhfg275 4 часа назад +19

    ይሄ ድራማ እያስጠላ መጣ ቻው 🙌

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 4 часа назад +20

    አበጀሽ በሳቅ ገደለችኝ እኔና አንጎን ነን ስንወላከፍ ስንወላከፍ ሳናገባ ቆመን የቀረነዉ አላለችም😂😂😂😂እኔም በስደት ይሄዉ ስራ ስራ ስል ሳላገባ ቆሚያለሁ አይዞን አበጀሽዬ❤😂😂😂

    • @SemiraGetahun
      @SemiraGetahun 4 часа назад +1

      😂😂😅😅😅

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 3 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 3 часа назад

      @SemiraGetahun 😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 2 часа назад

      ልክብለሻል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Degnesh-km7kd
    @Degnesh-km7kd 3 часа назад +3

    ሳላም ላጋራቺን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @firemoges7985
    @firemoges7985 3 часа назад +3

    አዬ መግማት መግማማት ይሄ ድራማ እያስጠላ መጣ ያለምንም ነገር ተጀምሮ ያልቃል የህፃን ልጅ ጨዋታ ነው

  • @LalemhuluTesfaye-f2t
    @LalemhuluTesfaye-f2t 4 часа назад +8

    Zare betam were lebzu seat eyaweru new yemtlu eski

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 5 часов назад +4

    Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን
    8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    9: ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @TgMo-p7s
    @TgMo-p7s 4 часа назад +6

    ሀረግን ብቻ ይለቀቅ❤❤❤❤❤

  • @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ
    @ዜድየመቅደላዋ-ፀ1ዀ 5 часов назад +11

    የማዳም ቅመሞችየ ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @FableTeller-r1c
    @FableTeller-r1c 4 часа назад +7

    ሂሩት በማበዷ ደስ ያላቹ ላይክ አድርጉ

  • @QwZx-ys1zj
    @QwZx-ys1zj 3 часа назад +6

    ይህ ድራማ የልጆች እቃቃ ጨዋታ መስሏል😩😩😂😂😂😂😂

  • @Hfgft-l3k
    @Hfgft-l3k 4 часа назад +26

    ሊዲያን በጣም እጠላታለሁ ዩአዳን ሳሚ ማሂ በጣም ወዳቹሀለሁ❤❤❤❤

  • @barkotTarekegn
    @barkotTarekegn 5 часов назад +8

    ዮአዳንና ሳሚ ፍቅረ ኛሞች ቢሆኑ ደስ ይለኛል

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад +1

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

  • @FatumaGama-s3j
    @FatumaGama-s3j 36 минут назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Jungkook-world97
    @Jungkook-world97 4 часа назад +10

    የ አበጀሽ አነጋገር 😂😂😂😂 ችሎታ አላት 😂😂😂

  • @NegashAbebe-z9w
    @NegashAbebe-z9w Час назад

    እንኳን አብሮ አደረሠን

  • @ዘቢባዩቲብ
    @ዘቢባዩቲብ 3 часа назад +4

    ፅናትንጨርሶየመጣበላይክ👍👍👍

  • @addisbirhanu6056
    @addisbirhanu6056 58 минут назад

    Ekaka mechawet ayeslechachum betam debarye dirama gematamochi

  • @seadaMussa-u2z
    @seadaMussa-u2z 5 часов назад +8

    ከምንም በላይ ያናደደኝ ነገር ለዚህ ፊልም የተቃጠለው ሰአት ወይኔ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

    • @friayemaryam
      @friayemaryam 4 часа назад +1

      እኔ ራሱ አንገበገበኝ😰

  • @user-uf3ql1gb2b
    @user-uf3ql1gb2b 2 часа назад +2

    ይሄን ድራማ እንደኔ ማየት የሰለቸው ከሆነ ፓርት በኋላ ዮአዳንን ሳይሆን ሌላ ድራማ የማይ አየመሰለኝ ነው

  • @Mekde35
    @Mekde35 3 часа назад +4

    Endena eyeselechew yemexa alew
    Lemn tolotolo alekulnm😢😢

  • @BascalBas
    @BascalBas 4 часа назад +6

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ያላሰባችሁትን. ደስታ ይስጣችሁ ጉሉ(3)❤🙏

  • @MaisyeGobeze
    @MaisyeGobeze 5 часов назад +33

    ማነውዴኔ ሀረግንበጉጉት እሚጠብቅ ዮዋዳንን እዴዲሮው አልጠብቅም

  • @WasKan-m2x
    @WasKan-m2x 5 часов назад +9

    ላኢላሀኢለላ

  • @ቲጂራያ-ጘ9ጐ
    @ቲጂራያ-ጘ9ጐ 5 часов назад +23

    የሊዲያ ተኮል በተጋለጠባት ብላችሁ የምትመኙ ብቻ ላይክ😢😢😡
    ዩአዳን ሳሚ ፍቅር ብቻ🎉🎉

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube 4 часа назад +6

    የሊዲያ ተንኮል በዚህ ችግር ዉስጥ ሁናም አታርፍም 😢

  • @MeronGosa
    @MeronGosa 2 часа назад +2

    Betam yastelala

  • @ኢትዮፖያ
    @ኢትዮፖያ 3 часа назад +4

    የሂሩት ሴራ ነበርደ ድራማውን ያሞቀው
    ምኑም ደስአይልም ቀዝቅዟል

  • @እናቴ-ጠ7ለ
    @እናቴ-ጠ7ለ 5 часов назад +20

    ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን ማነው ሽንት ቤት ወድቃ ህይ ወቷ ባለፈው እህታችን ልቡ የተሰበረ ስራው ሁሉ አስጠላኝ😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 5 часов назад +1

      ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉

    • @halimahuseen-z3k
      @halimahuseen-z3k 4 часа назад

      እኔስ ብትይ ዉዴ ኡፍፍፍ 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @Samera-rb3vp
      @Samera-rb3vp 4 часа назад

      እደት እደጨነቀኝ ሁላችንንም ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቀን

    • @SofyaMouhammad
      @SofyaMouhammad 4 часа назад

      በጣም ታሳዝናለች ወላሂ አላህ ይራህማት እኛንም አላህ ይሁነን ያረብ😢😢😢😢

  • @GdGd-x1e
    @GdGd-x1e 4 часа назад +1

    አሜን

  • @HaaadiOsman
    @HaaadiOsman 3 часа назад +2

    የሊዲያ,ሲራይጋለጥ❤❤❤

  • @meseretatnafu901
    @meseretatnafu901 5 часов назад +6

    የሰው ልጅ የሰራውን ማግኘት አለበት 👍👍🤙🤙

  • @gadnosha-tm2jb
    @gadnosha-tm2jb 3 часа назад +1

    ይህ ድራማ በጣም ተዛዛ ያስጠላል

  • @hayat-u4p
    @hayat-u4p 4 часа назад +9

    የተንዛዛ ድራማ ሁሌ አንድ አይነት ማኤ ወንድሟ አንድም ቀን ሲያጠና አታየውም ሊዲያ ሰይጣንዋ ለሳሚ በሻይ የሰጠችው እጽ ሁሉም ነገር መቼ ነዉ የሚታወቀው 😢😢

  • @SaudiSaudi-s9n
    @SaudiSaudi-s9n 2 часа назад +1

    ማነዉ እደኔ ይስጠላዉ ይህ ድርማ😢😢አፉፉ

  • @HanaTesf-m7l
    @HanaTesf-m7l 4 часа назад +4

    አሁንስ የአዳን ድራማ እንደኔ እጅ እጅ ያለዉ ማን ነው

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry Час назад

    አውቃ ነው ማሂ ሊድያ አዝና አታውቅም ሁሌም ክፉ ናት

  • @almazgegremaniam8928
    @almazgegremaniam8928 4 часа назад +3

    የሊዲያ የሰራችው ሁሉ ይጋለጥና እባካችሁ ከዚሕ ውሃ ቅዳ ውሃ መልስ ድራማ ሌላ የተሻለ ነገር ስሩ የምትሉ

  • @AbduMerecho
    @AbduMerecho 16 минут назад

    ይሄ ድራማ በጣም ነው የስጠላኝ

  • @AbdoMesala
    @AbdoMesala 5 часов назад +7

    Jabadha hojii Addunyaa irratti Fakkeenyummaa qabu hojjadha

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 Час назад +1

    ጭንቅ የሆነ ድራማ ኧረ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @EdenErmiyas-v5o
    @EdenErmiyas-v5o 4 часа назад +13

    አረ እንደኔ ግራ የገባው ምንድነው ነገሩ ሂሩት ፖሊስ እየፈለጋት ነው አልተባለም እንዴ ሳሚም ሊደፍረኝ ነው ብላ ነበር እኮ ኬት ወዴት እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም የገባው ወይ እንደኔ ግራ የገባው like 👍

    • @UtdvhHgcx
      @UtdvhHgcx 4 часа назад

      ግራየገባዉ አለን

    • @FoziaFOZia-h9b
      @FoziaFOZia-h9b 3 часа назад

      ወላሂ እዉነትሽነዉ

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 3 часа назад

      ህልምነው😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @yeneneshbirhanemeskel8414
      @yeneneshbirhanemeskel8414 2 часа назад

      ማህሌት ከዳጊ ጋር ስለ አበጀሽ ቀድማ አውርታ በኋላ ደሞ ከሳሚ እንደ አዲስ ስትሰማስ?

  • @mahirkedir6917
    @mahirkedir6917 8 минут назад

    Ye hirst ebdet wede hayat endayzor ferahuna endalisik

  • @WasKan-m2x
    @WasKan-m2x 5 часов назад +5

    አልሀምዱሊላ

  • @Ranisweet-wf9zl
    @Ranisweet-wf9zl 2 часа назад +1

    አረ በቃ ቋጩት ይሄን ድራማ በጣም ደበረበት ሁል ግዜ ተንኮል አንድም ቀን እንኳን ተጋልጦ አያዉቅም አሁንስ ዘጋኝ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ይሄ ድራማ እጂ እጂ ብሎኛል እና ሀረግን ልቀቁልኝ😂😂😂ወንጀል ይሰራል ወይንም አይጋለጥ ምን እንማር እሺ😊😊😊

  • @LaylaYasin-g8j
    @LaylaYasin-g8j 30 минут назад +1

    ❤❤

  • @SabawiFilms
    @SabawiFilms 5 часов назад +9

    በሳምንት 5 ግዜ ይለቀቅልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤❤ ደግሞም ደምሩኝ😂😂🎉

    • @saratube7323
      @saratube7323 3 часа назад +1

      ሳሚ የዋዳን ነዉ እሚወድ😂😂😂

  • @Sedai-k2f
    @Sedai-k2f 4 часа назад +1

    Yihe film zegagi 😂😂😂😂😂edewu samin lemayet newu yemmetawu ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TrigoWorku
    @TrigoWorku 3 часа назад +3

    ክክክክክ.ሊድያ.ማልቀስ.ፈልጌነው.አላለቺም.እርጉም.አንቺ.ሲያንስሺነው.ባባትሺመሞት.አዝኛለሁ.በሂሩት.ማበድግን.ደስነውያለኝ.የስራዋንነውያገኘቺው.

  • @ሱለይመን
    @ሱለይመን 3 часа назад +1

    ሰሚ ወዮልህ አበጁዋን ስተያት አይቸለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 4 часа назад +3

    የሊዲያ ትወና 100% ሌሎች ግን እንደው በተለይ ዩአዳን ያለፈው ክፍል ሳቋን እየታገለች ነው የሰራችው በደንብ ያስነቃል እጅግ

  • @TestPhone-qu3hv
    @TestPhone-qu3hv Час назад

    ፊልሙ እቃቃ ጨዋታ መሥሎ ነበር ዛሬግን አበጀሺ ዘና አረገችኝ አነጋገሯ❤❤❤❤❤

  • @muna-u5i
    @muna-u5i 4 часа назад +3

    የፈሪሀን እና የኢምርን ፊልም ካየሁ በኋላ ይሄ ምንም አይመስለኝም 😢😢

  • @AmenahHasan-y1v
    @AmenahHasan-y1v 4 часа назад +2

    አሚንሁላችንምላገራችንያብቃን

  • @barkotTarekegn
    @barkotTarekegn 5 часов назад +6

    የሊዲሰ ሰራ ሁሌም ተንኮል ነው😅😅
    ሳሚ አሳዘነኝ 😢

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 4 часа назад

      ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉

  • @HgFy-u1c
    @HgFy-u1c 3 часа назад +1

    እንደኔ ዮአዳን ድራማ ሰልችቶ ወደ ሀረግ የዞረ የተንዘላዘለ ድራማ እንደኔ የሰለቸው ሰው አለ የዘመኑ ኑሮን የመሰለ ጉድ😢😢😢😢

  • @NigistMengstu-h8g
    @NigistMengstu-h8g 4 часа назад +8

    ብዙ እንጨት እንጨት ሚል ድራማ አውቃለሁ የዚህ ግን ከፋ😏

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs 3 часа назад +3

      በጣም ከምር እጅ እጅ ብሎኛን 😤😤😤🤑🤑

    • @ashleyalemu8454
      @ashleyalemu8454 Час назад

      😂😂😂😂😂