ሐረግ ( ክፍል 42)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @ለዛኤፍራታ
    @ለዛኤፍራታ 3 часа назад +537

    ጨረቃዋ መቸም በያፌት እ ድጋሚ መዉደቅ የለባትም የምትሉ በላይክ አሳዩን❤❤❤❤😢😢

  • @BascalBas
    @BascalBas 3 часа назад +242

    ስሙኝማ እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ ክፉዋን አንስማ ጉሉ(3)አሜን ❤🙏

  • @AbebumeleKibret
    @AbebumeleKibret 3 часа назад +162

    እንኳን ለባታ ማርያም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መኪ-ጐ7ወ
    @መኪ-ጐ7ወ 3 часа назад +476

    እርመዳን እየመጣልን ነዉ ደስ ያለዉ❤

    • @SacdaIdiris-v1b
      @SacdaIdiris-v1b 3 часа назад +7

      በሠላምያድርሰን❤❤❤

    • @SmilingGo-Kart-ok4ib
      @SmilingGo-Kart-ok4ib 3 часа назад +4

      ስንት ወር ቀረዉ

    • @SonuDxb-qc5et
      @SonuDxb-qc5et 3 часа назад +4

      የኔ ውዶች አላህ በሰላም የምንደርስ ያድርገን

    • @Hayat-v2p
      @Hayat-v2p 3 часа назад

      በሠላም አላህ ይድርሠን​@@SacdaIdiris-v1b

    • @tube-dr6ur
      @tube-dr6ur 3 часа назад +4

      በሠላምደርሰን ፁመንየምንጠቀምያርገን

  • @MastewalBerhan
    @MastewalBerhan 3 часа назад +98

    ያጀመአ የምንሰማውን በአይናችን አያሳየን ወቶከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 3 часа назад +238

    እናታችን ባአታ ለማርያም 3⃣ከክፉ ነገር ትጠብቅን🙏🙏🙏🙏

  • @wswd5859
    @wswd5859 3 часа назад +181

    ቺርስ ፊልም እና ድራማ ከማየታችን የተነሳ እራሳችንን እንደ ተዋናይ ለምንቆጥር 😂❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 часа назад +95

    ኤፍራታን እና ናታን ይጋቡ የምትሉ
    ቶሎቶሎ ይለቃቅልን 👍🙏😂😂😌

    • @Sameer-oc7oe
      @Sameer-oc7oe 2 часа назад

      እኔ በነዚህ ሁለቱ ልጆች ጭንቅላቴ ሊፈናዳነው ጭራሽ ኤፍራታ ወጣች በጣም ዞረብኝ ምን ይሆን የሚለው አሁን ነው ሚጨንቀኝ ከበፊቱ

  • @Samira-ji1rg
    @Samira-ji1rg 56 минут назад +7

    እሄንኒ ድረማ ያምትከታተሉ ሁለ ወቶ ከማቅረት አለህ ❤❤❤ ይጠብቃቹ

  • @እያሙወዳጂ-ቨ6ፈ
    @እያሙወዳጂ-ቨ6ፈ Час назад +13

    ልመርቃቹሁ አሜን በሉ የእርፍት እጀራ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏

  • @tawodage
    @tawodage 3 часа назад +91

    እበካቹ ለኢትዮጵያ በዬ ሐይመኖታቹ ፀልዩ🙏

  • @BetelhemMoges-n7y
    @BetelhemMoges-n7y 3 часа назад +34

    Psalms 16 አማ - መዝሙር
    8: ሁልጊዜ እግዚአብሔርን በፊቴ አየዋለሁ፤
    በቀኜ ነውና አልታወክም።
    9: ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፡
    ምላሴም ሐሴት አደረገች፤
    ሥጋዬም ደግሞ በተስፋ ታድራለች፤

  • @fufutube2
    @fufutube2 3 часа назад +76

    አንደኛ ነኝ የመዳም ቅመሞቾ የማታ እንጀራ ይስጠን❤❤

    • @WubitTekeba
      @WubitTekeba 3 часа назад +1

      አሜንየኔውድ❤❤❤❤🎉🎉

    • @Tamreseid
      @Tamreseid 3 часа назад +1

      አሜን ውዴ❤❤

    • @TsehayAragaw-z8s
      @TsehayAragaw-z8s 2 часа назад +1

      አሜን ውዴ❤❤❤

  • @MekidesMekides-b8x
    @MekidesMekides-b8x 2 часа назад +29

    እናታችን ባእታ ማርያም ከመከራ ስጋ እና ከመከራ ነፍስ ትጠብቃችሁ

  • @ፍቅርከራያልጂ
    @ፍቅርከራያልጂ 3 часа назад +57

    የየፍራታ እና የናቱ ወዳጆች❤

  • @Abibush173
    @Abibush173 3 часа назад +37

    ቸሩመዳህንያለም ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን አገራችንን ሰላም ያርግልን ምረቱን ይላክልን አሜን❤❤❤❤

  • @HabeneyomSebsibe
    @HabeneyomSebsibe 2 часа назад +23

    በጣም ነው የምወዳችሁ ኤፍራታ ❤ናታን❤ገኒ❤ቢንያም❤ዳጊ❤ለዘላለም ኑሩልኝ

  • @F-z5s
    @F-z5s 3 часа назад +104

    አንድኛ ነኝ ❤
    የማታ እንጀራ ይስጥን አሜን በሉ❤

  • @አቢቲስደቷንወዳጂ
    @አቢቲስደቷንወዳጂ 3 часа назад +42

    ደስ የሚል አስገራሙሚ አስተማሪ ምርጥ ተከታታይ ፊልም ማለት ና እምርም ሀረግ ይሄ ፊልም ነው😢❤

  • @MakidesBalcha-b5f
    @MakidesBalcha-b5f 3 часа назад +49

    ስሙኝማ እናታችሁ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤

  • @YeberehawaErgb
    @YeberehawaErgb 3 часа назад +61

    ኤፉዬን❤ናታንን❤ፂን ❤ገኒን ❤ዳጊን❤ቢኒን ❤️ የምትወዷቸው በ 👍አሳዩኝ ❤❤️

  • @HaSh-f9b
    @HaSh-f9b 3 часа назад +38

    ስለተለቀቀ ደስ ያለው😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @SimeneshWorku-o3z
    @SimeneshWorku-o3z Час назад +6

    መቼም ይህን ድራማ የሚታይት የመደም ቅማሞች ናቸዉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 3 часа назад +33

    እረ የአገራችን ነገር እያሳሳበኝ ነው ችላ አንበል እንፀልይ እንፁም እንስገድ እጃችንን ወደ እግዚአብሔር እንዘርጋ

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 3 часа назад +31

    የተዘጉበሮች ተከፍተዉ የታሰሩ የታመሙ የተሰደዱ ነጃወጥተዉ የተራራቁ ተገናኝተዉ ሀገራችን ሰላምሆና የድሆች እንባ ታብሶ በደስታ በፍቅር በምስጋና እምንኖር አላህ ያድርገን ያረብ ረመዷን እየመጣነዉ እንኳን አደረሰን❤❤❤❤❤

    • @AminaAmina-f8t
      @AminaAmina-f8t Час назад

      አሜንንንንንን፡የረብብብብብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mesak-
    @Mesak- Час назад +4

    ከዮኣዳን ድራማ እሄ ያጓጓል ቶሎ ቶሎ ልቁልን እባካችሁ ከኔ ጋር ምትስማሙ ይለቀቅ በሚል ተደመሩ🎉😂❤

  • @zeynebtemam5657
    @zeynebtemam5657 3 часа назад +101

    ነጌ ሰርጌ ነው እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ❤❤❤

    • @TsehayneshAdebabay
      @TsehayneshAdebabay 3 часа назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 часа назад

      መልካም ጋብቻ ይሁንልሽ

    • @MilonBd-m2d
      @MilonBd-m2d 3 часа назад

      ታድለሽ አንከን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @سادهالشيخة
      @سادهالشيخة 3 часа назад

      እንኮን ደስ አልሺ

    • @MeduIbrahim
      @MeduIbrahim 3 часа назад

      ekun desse alesh🎉🎉🎉

  • @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ
    @የአላህባሪያነኝ-ዀ4ዠ 3 часа назад +46

    ሱብሀነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ወላኢሊኢለላህ
    ወላሁ አክበር❤❤❤

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n 2 часа назад +18

    ናታለ በፍፁም ቤዛን ማፍቀር የለበትም የምትሉ😢😢

  • @MariyamEnate-o9o
    @MariyamEnate-o9o 3 часа назад +29

    ሐረግ በመለቁ ደስ ያለው የታለ

  • @MeseretWorku-w9k
    @MeseretWorku-w9k 2 часа назад +38

    የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ረ1ዠ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ረ1ዠ 42 минуты назад +2

    ነገውኑ ከያፌት ላይ ቤዛ የያዘችውን ጠርሙስ ገስክሳበት ልቀቁልን😅😅ኤፉየ ከቤቷ ገብታ ናታን እና ጽዮንጋ ስትጫወት አድራ❤ ሳያዮት ትውጣ እና ዳጊ ያግኛት እና ትመለስ😊

  • @Zaan-r1h
    @Zaan-r1h 3 часа назад +34

    ሽማግሌዋ ሴትዮ ኤፍራታ ናት የምትሉ 😮😅😅

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 часа назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 3 часа назад +1

      እንዴት

    • @anmwal7621
      @anmwal7621 3 часа назад +1

      አወ ናትኮ የኔ ቅመም ኤፉየ

    • @HdhHr-ph3mu
      @HdhHr-ph3mu 3 часа назад +1

      አወናት😂😂😂😂😂😂😂

    • @Zaan-r1h
      @Zaan-r1h 2 часа назад

      @@SaidSaid-vp4kg ድምጿ ያስታውቃል ኤፉ ናት 😂😂

  • @Alem-p9g
    @Alem-p9g 3 часа назад +16

    ላሥጠላ ነዉ ይሄ ድራማ ናታንም መሥተፋቅሩ ሠራ መሠለኝ

    • @HiwiT-v6o
      @HiwiT-v6o 3 часа назад

      era enam gera gbtogiale

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 3 часа назад +37

    ይችን ለምታነቡ ፈጣሪ ያላሰባችውት እጀራ ይሰጣችሁ ወቶ ከመቅረት ዬጠብቃችሁ❤🎉

  • @SaAz-b6w
    @SaAz-b6w 3 часа назад +23

    እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 2 часа назад +9

    ኤፍራታ ምንም ነገር ሳታ ድርገ ድራማዉ አለቀ የ በዛ ፍጥነት ደስ ይላል ❤❤

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا 2 часа назад +12

    እኳን ለባታ ማሪያም አደረሳችሁ ክርሲቲኖች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 часа назад

      ደምሪኝ ማሬዋ❤🌸

  • @Etu4gm4qv4q
    @Etu4gm4qv4q 3 часа назад +25

    ስላም ለነዛ ለብዙ አመታት ከቤተስቦቻችው ተለይቶ በስው አገር የምኖርት❤

  • @BurtekanBurtekan-bq4hr
    @BurtekanBurtekan-bq4hr 2 часа назад +6

    አሜን

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 Час назад +4

    አላህያ ውጥቶ ክምቀረት አንተ ጥበቃን 😭😭😭😭

  • @ይህቀንያልፍይሆን-ቨ3ጨ
    @ይህቀንያልፍይሆን-ቨ3ጨ 20 минут назад

    ዛሬ ደብሮኛል ማሪያምን በድጋሜ እፉዬ እዳትያዝ

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 3 часа назад +15

    ማነው እንደኔ ፂሆንና ኤፉን የሚወድ👍😘

  • @GdfFdd-m8z
    @GdfFdd-m8z 3 часа назад +37

    አላህ ወቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🤲🥺

  • @addisaddis8469
    @addisaddis8469 2 часа назад +17

    ኤፉዬ ተመልሳ እነዛ አረመኔዎች እጅ እንዳትገባ እባክህ ደራሲው እሰካሁን ያሳለፈችው ሰቃይ ይበቃታል

  • @BugalchTube
    @BugalchTube 3 часа назад +14

    ጨረቃ የበርቺ ጨረቃዬን የምትወዱት ላይክ አድርጉት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😢😢😢

  • @fgtybkuy
    @fgtybkuy 2 часа назад +12

    ድራማው ያምር ነበር ግን መስተፋቅሩ ከሰራ አላይም😢😂😂😂😂😂

  • @HabeshaFunVibe
    @HabeshaFunVibe 3 часа назад +27

    እንኳን ለባእታ ማርያም በሰላም አደረሳችሁ🎉❤ እኛም ጋ ገባ ገባ ብላችሁ ፈታ በሉ❤🎉

  • @dinaamalcddddd
    @dinaamalcddddd 3 часа назад +29

    ኤፉየ ከተያዘች አላይም ይሂን ድራማ እጂ እጂ ሊለኝነዉ በቃ😮

  • @ethi9683
    @ethi9683 Час назад +11

    ደራሲው መተተኛ ነህ ማለት ነው በመተት ናታንን ለቤዛ አሳልፈህ ሰጠህ አይደል የማትረባ ደራሲ እመነኝ ይሄ ሁሉ ተመልካች ይረግምሃል ቶሎ በማፍረሻው አፍርሰው መተቱን አለበለዚያ ድራማው ያስጠላል

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 2 часа назад +14

    ወይኔ ኤፉዬ እማማ አሮጊቷ ሆና ድጋሜ መጣች😂😂😂😂😂

  • @عيدروسع
    @عيدروسع 3 часа назад +20

    እንኳን ለባታ ማርያም ኣደረሳቹህ ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች♥️🌹♥️🌹♥️🌹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️🌹🙏🙏🙏

  • @eyerus-k1b
    @eyerus-k1b 3 часа назад +20

    የዛሬዋ ባአታ ማሪያም ትጠብቃችሁ❤🙏

  • @kasawaragaw9120
    @kasawaragaw9120 34 минуты назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ

  • @user-fw6io5eb5u
    @user-fw6io5eb5u 3 часа назад +11

    ዛሬ አደኛ ነኝ ዉድ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @PZaii-c5m
    @PZaii-c5m Час назад +1

    እንኳን ለባታ ማርያም አደረሳቹሁ🙏🙏

  • @Mesimesi-s1t
    @Mesimesi-s1t 2 часа назад +35

    ኤፉዬ ድጋሜ እያፌት እጂ መግባት የለባትም የምትሉ👍👍👍♥♥♥

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 часа назад +25

    አልተቀደሞኩም ብዬ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር😂ኤፉዬን ዳጊን የሚወድ ፂዬ ❤❤🎉🎉🎉

    • @KedEndu-j6x
      @KedEndu-j6x 2 часа назад

      ክክክክክ

    • @TiTiSHu-z3w
      @TiTiSHu-z3w 2 часа назад

      ደምሪኝዉዴ

    • @GetahunAflew
      @GetahunAflew 2 часа назад

      ክክክክ ቀሥብለሽ እሩጭ እንዳትወድቂ

    • @AlmBU
      @AlmBU Час назад

      😃😃😃

  • @የቅዱስገብሪኤልልጅ
    @የቅዱስገብሪኤልልጅ 2 часа назад +5

    ወይ ሽምግልና ቢንያም ኤፍራታ😂😂😂😂😂

  • @MuhammedMuhammed-o5z
    @MuhammedMuhammed-o5z 44 минуты назад +1

    ፈጠሪ የለሰበቹትን ሪዝቅ ይስጠቹ አሚን በሉ❤❤

  • @DanAswbya
    @DanAswbya 3 часа назад +10

    ስለተለቀቀ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Sanya-f1c
    @Sanya-f1c 10 минут назад

    ኢፉየ እግድህ ይበቃታል ፈተና ኤፍራታ እደዛ ለሆነችው እኔጨነቀኝ እግድህ እፍራታ አትታገት እምትሉ👍👍🥺🥺🥺🥰🥰🥰♥️♥️

  • @ሂውይሂውይ
    @ሂውይሂውይ 2 часа назад +14

    ኮመቱ የተረበሸ ከተማ መስሏል😂😂😂😂😂

    • @Hdjhd-kf2kx
      @Hdjhd-kf2kx 22 минуты назад

      በጣም ደህናኮመት አገኛለሁ ብየ በፍለጋ እግሬ ቀጠነ😂😂😂😂😂

    • @GanatAfamar
      @GanatAfamar 11 минут назад

      ​@@Hdjhd-kf2kxአይዞሽ እህቴ

  • @rabiehMohammad
    @rabiehMohammad 33 минуты назад +1

    ወይ ጨረቃየ ስወድሽ እኮ

  • @AselefKassew
    @AselefKassew 2 часа назад +6

    ልብ አጠልጣይ ድራማ ለዛወች ቶሎ ብላቾሁ 43ልቀቁልን ስወዳችሁ

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Час назад +2

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @بلاكفون-ك3ط
    @بلاكفون-ك3ط 51 минуту назад +2

    ይፍራታመጥፍቷትክክልዕይደለም❤❤❤

  • @EynvcZbbcc
    @EynvcZbbcc 3 часа назад +10

    ማነው እደኔ ሲጠብቅ የዋለ😥😍

  • @NaseefaMohammed-i7r
    @NaseefaMohammed-i7r Час назад +2

    ሉሊትዬ የድራማው ድምቀት ነሽ በጣም ነው ደስ ያልሽኝ ከምር❤❤❤

  • @ሰብለወርቅፈጠነ
    @ሰብለወርቅፈጠነ 3 часа назад +13

    ወይኔ ኤፉ ጠፋች ከወንዱሟ ቤት ወጣች ያሣዝናን😢😢😢😢😢

  • @AhmedAlrashdi-wz1wx
    @AhmedAlrashdi-wz1wx Час назад +2

    እረፍዬ አባክሽን ተመለሽን አስደስሽን እንዳትያጅ ይፈራሁ እንደምትመለሺ የተስፋ አለን ቀጣይ ክፍል በተስፋ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤

  • @hanaseyfu3019
    @hanaseyfu3019 2 часа назад +11

    እውነት ንገሪ ካላቹ ናታን ቤዛን ከወደዳት ፊልሙን አላየውም እንደ ዪአዳ አቆማለሁ

  • @KadejhAli
    @KadejhAli 51 минуту назад +1

    ኤፉየበፈጣሪዋሰለምታምን،ድጋሜአትያዝም🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TigiKhair
    @TigiKhair 2 часа назад +6

    አራ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ የምትሉ 👍👍

  • @hayemfalet
    @hayemfalet 3 часа назад +22

    ድል ለፍኖ❤❤❤

    • @AsAs-r5t8f
      @AsAs-r5t8f 3 часа назад

      😂😂😂😂

    • @EbsbsvVabsbshs
      @EbsbsvVabsbshs 2 часа назад

      😅😅😅😂😂😂 ድልለፋኖ

    • @HayatUae-hs3rx
      @HayatUae-hs3rx Час назад

      ፋኖ እዚህም ተኩስ ጀመረእንደ😂😂😂😂

  • @assasassas-d6o
    @assasassas-d6o 2 часа назад +4

    ፈጣሪ ይመስገን በሉ❤❤🎉

  • @MasiBuzune
    @MasiBuzune Час назад +1

    ኤፉ ታማላሺ ዳአግም ግአ ❤❤❤❤❤❤

  • @ghgdfgu
    @ghgdfgu Час назад +4

    አሁስ አበዛችሁት ቶሎቶሎ ልቀቁልን የምል በላይክ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JdhHb-gw8te
    @JdhHb-gw8te 59 минут назад +2

    ይመቺሺቤዚ

  • @SALOMONASSEFA
    @SALOMONASSEFA 3 часа назад +6

    ሮሜ 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁹ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
    ¹⁰ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
    ¹¹ መጽሐፍ፦ በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።

  • @SualihaGetu
    @SualihaGetu 3 часа назад +11

    ኤፍራታ ከወንድሟ መራቅ አልነበረባትም ይይዟታል

  • @ዋርካውምሬወዳጆየዘመኔጀግ

    ኤጭ እያስጠላችሁኝ ነው የወደደኩትን ያክል ኤፍራታ እና ናታ ይገናኞ ናታን የበላው መዳኒት አይስራ

  • @Sara-j6t6c
    @Sara-j6t6c 2 часа назад +8

    ኡኡኡኡ መስተፋቅሩ ሰራ እንዴ😅😅😅😅

  • @MakaMhiya
    @MakaMhiya 3 часа назад +10

    ምነዉ ያለኛ ድራማ ሰሪ የለም አላችሁ በሳምት አደ😂😂 ቶቶሎ ልቀቁ

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 часа назад +1

      ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @tsehayadmase5215
    @tsehayadmase5215 33 минуты назад +1

    ይቺ ሴትዩ ግን ኤፉራታ ናት መሰለኝ የስልኩን አጣጣል ግን አንደኛ ነዉ😂😂

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe 3 часа назад +9

    እንደኔ በመልቀቁ ደስ ያለው👍👍👍

  • @salmaMohammed-i3f
    @salmaMohammed-i3f Час назад +2

    እፉዬ ዬኔ አሮግት❤❤❤❤❤❤

  • @MoloMamo
    @MoloMamo Час назад +6

    የጨረቅዋ አድናቂወቸ የትናችሁ😢❤

    • @Mese22-qi3ii
      @Mese22-qi3ii Час назад

      አለን ግን ከዚህም😂😂😂

  • @EngidafanoFano
    @EngidafanoFano 2 часа назад +5

    ኤፋ ተመችኝ ለሉሊት ፎቶዋን እንዳያሳይባት ስልኩን አስጣለችዉ 😂😂😂😂

  • @KalMedia-qc7ug
    @KalMedia-qc7ug 2 часа назад +5

    ኤፉ በነዛ አረመኔ እጅ መውደቅ የለባትም 💜👍ቤዛ ዛሬ አልተቻለችም ወገን😳

    • @SameraAmare
      @SameraAmare 2 часа назад

      መሥተፋቅሩ ስራዉን ሰራላት😂😂😂

  • @Ksa11-m6g
    @Ksa11-m6g Час назад +1

    ተመስገን ተለቀቀልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y 3 часа назад +8

    ቤዝ ዲፍትያርግሽ ደደም❤❤❤

  • @DhgVvxf
    @DhgVvxf 5 минут назад

    ኤፍየ የኔ ጀግና በርች❤❤

  • @GooklGooll-db3ew
    @GooklGooll-db3ew 3 часа назад +5

    ተጋሩዋይ ❤❤

  • @حياه-ر9د
    @حياه-ر9د 14 минут назад

    Betammm new dess yalegni

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ 3 часа назад +6

    የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አርጉኝ ደሞ ደስ ብሎኛል ላገባ ነው😂❤🥳🥳🥳

  • @ማሂAmtataw
    @ማሂAmtataw 3 часа назад +2

    እግዚአብሔር በሰላም ሀገራችን የመልስን

  • @በረንታ
    @በረንታ 3 часа назад +11

    እንኳን አደረሳቹህ ዛሬ በአታ ለማርያም ናት

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 21 минуту назад

      አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሰን

  • @Lemlem-p5i
    @Lemlem-p5i 30 минут назад +2

    የሉሊት እስታይል በጣምነው የሚያስቀኝ

  • @TeshagerGagado
    @TeshagerGagado 2 часа назад +5

    አራ ወገን ስለቀቅ የት ነበርኩኝ😂😂😂😂❤❤❤❤