በ4.4 ሚሊዮን ብር ሙሉ ክፍያ ብቻ ቅንጡ መኖሪያ ቤት በብድር አማራጭ|Bank Credit | Apartment price in Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @rasrif1978
    @rasrif1978 Месяц назад +4

    በርግጠኝነት የምናገረው DMC ቤት አልሸጥ ብሎታል። ምክንያቱም አንዴ 70ሺ፣50ሺ አሁን ደግሞ ብላችሁ ብላችሁ 25ሺ ገብታችዋል በካሬ። ስራችሁ ጥራት ካለው ሰዉ ይናገርላቸዋል እናንተ መለፍለፍ አይጠበቅባቹም።

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 29 дней назад +3

    መሬት ወይምያለቀ ቤት ግዙ ብዬ ነው ምመክረው።ሪል እስቴት ድርጅቶች በጊዜ አያስረክቡም።ህግም የለም።ገንዘባችሁን ጠብቁ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 29 дней назад +1

    የሚገርመው የቤት ማሻሻጥ ምንም አይነት ልምድ የሌላቸው ግለሰቦች አርቲስቶች የንግድ አምባሳደር በመሆን ህዝቡን ለማጭበርበር የሚሰሩት ጉዳይ ነው ምናለበት ወጥተሽ ሌላ ስራ ብትሰሪ ‼️ቤታችሁን ለመሸጥ እንደምትሮጡት ለቤት ገዥዎች ትክክለኛና በቂ መረጃ ብትሰጡት ጥሩ ነው

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 29 дней назад +1

    ዲያስፖራ ላሜ ቦራ በሉ እንግዲህ መለስ መሬቱን ስጧቸው ቤቱን ግን አይኖሩቡትም ሲሞቱ ሬሳቸው ይወጣል ነው ያለው 😂😂

  • @TsgirBetalo
    @TsgirBetalo Месяц назад +3

    በመንገድ ግንባታ ወቅት ጅማ ወላይታ አርባምንጭ ሰልፎች የህዝብ ስብሰባዎች አይረሱኝም ፍፁም ታማኝ እንደሆናችሁ አነበነብሽ እኔግንDMC ?????

  • @germabonso2069
    @germabonso2069 Месяц назад +1

    ወንድሜ ከየት አምጥተህ ነው 4.4ብለህ የለጠፍከው

  • @AberaTekalign
    @AberaTekalign Месяц назад +2

    ልዩነቱን ለምን እትናገሩም
    በዋጋ አንፃር full finishing እና
    70 finishing

    • @genetseyoum5225
      @genetseyoum5225 29 дней назад

      ይህ ድርጅት ባለጊዜ ነው ስራቸው ጥሩ ከሆነ ማስታወቂያ መስራት አይጠበቅባቸውም 😂😂

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 Месяц назад +8

    #ያላለቀ ቤት ባታስተዋውቅ ይሻላል
    #ላም አለኝ በሰማይ አሊቧንም አላይ ነው
    #by any means ጠቅላላ ክፍያ ለምሳሌ ባለ 2መኝታ= X? ቢሆን
    ያለፕሮግረስ አንድ ጊዜ ገዥው 50% ቢከፍል ቀሪውን ከባንክ ጋር በማያያዝ ለምን አትሸጡም?

    • @justme-il2nw
      @justme-il2nw Месяц назад +1

      Litebalune 😅😅😅😅

  • @Mariyaamii
    @Mariyaamii Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @daliyaberahi3654
    @daliyaberahi3654 Месяц назад +1

    4.4 Million le studio nw ? Kehonm studio bleh betsif teru

  • @user-EYOAB
    @user-EYOAB Месяц назад

    ዴያስፖራው ብቻነው ፀሀይ የሚያስፈልገው

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 29 дней назад

    ፌክክክክክክክ መረጃ ይህን ወሬ አምናችሁ ቤት የምትግዙ ነገ መጥታችሁ ስታለቅሱ እንዳንሰማ 😢😢😢

  • @berukhagos316
    @berukhagos316 Месяц назад

    Akerarebeke tru nbre gn terte yale ifo sewe mefelgewe esun betashashele arife newe

  • @eshetbelhu3296
    @eshetbelhu3296 Месяц назад +2

    Let's talk the reality, most relaset in ethiopian selling apartments before start foundation, please stop fake advertising,

  • @kukukht757
    @kukukht757 Месяц назад +1

    You liners..so not dull.ethiopians !!!!! REMOVE TGE TITLE AND DO NOT MISLED ..SHAME

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Месяц назад

    ባለ ሁለት መኝታ ክፍል ምድሪ ቤት መግዛት እፈልጋለሁ።

  • @zenbacehamen
    @zenbacehamen 29 дней назад

    ብድር ቢሰጡ በወር እንከፍላለን

  • @zenbacehamen
    @zenbacehamen 29 дней назад

    ብድር ከሰጡ እንገዛለን

  • @suzyhelen2809
    @suzyhelen2809 Месяц назад

    ዋጋው በየዕለቱ ይለያያል።

  • @Mariyaamii
    @Mariyaamii Месяц назад +1

    gatini meqaa walumanii qabatii

  • @betelsolomon1353
    @betelsolomon1353 Месяц назад

    አካውንቴ ውስጥ ያለው ነው

  • @yemesrachtesfaye9320
    @yemesrachtesfaye9320 Месяц назад

    yet akababi new

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Месяц назад +1

    ጢምህን አሹለህ ሪል እስቴት ለ ሪል እስቴት ምትርመጠመጠው ሚሰጥህ እየፈለክ ነው 😂 ማንም አይገዛም።።።።።

  • @AsrarAwol-e3m
    @AsrarAwol-e3m Месяц назад

    ልታስበላን

  • @justme-il2nw
    @justme-il2nw Месяц назад

    Wora becha ...😮

  • @atinaabebe4251
    @atinaabebe4251 24 дня назад

    Vila begun efelgalhu

  • @GililaAyele
    @GililaAyele Месяц назад

    Eda gena yalaleke bat new eda

  • @KKu-e9h
    @KKu-e9h Месяц назад

    ሴትዮዋ ግን ጤነኛ ነሽ መጉግ አሮጌት ሶ ሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ በለሽ ሞት በእወነት ወጭ ያለን እንኳን እደዚህ አናበዛም

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Месяц назад

    ያለነው ይሄለ ብላችው አትቀደዴ ማድረግም አለባችሁ እንደዘመኑ ወሬ