Ever since you started. I have never missed a post. i was in a relationship for 1 years but we were in our teenage years your advice helped me to avoid many gaps and strengthen me. i respect you bruh
waaw kiray betam new des yemtelign energyk waw new Adam semta bagignik des yelignal bedinbu new yemkitatilk sel relishin yemtenagirachew negerch betam astimari new ❤❤❤❤
learning way from early must be included this kind of personal development,emotional intelligence other short course what every body passion as needed so the out come will great
እንደዚህ አይነት ትምህርት በኦላይን ቢሰጥ በግሩብ ብቻ በግሩፕ ሰዉን ሰብስቦ ትምህርት ቢሰጥ ባይ ነኝ ለሰማው ሳይሆን ከልቡ ላዳመጠው በጣም ጥሩ ምክር ነው በተለይ ለኛ አረብ ሃገር ያለን ሴቶች አላህ ይጨምርልክ ሂዳያም ይለግስክ ምኞቴ ነው ለወደድከው ምትመኘው
ምርጥ መሪ
ምርጥ አባት
ምርጥ ነብይ ረሡል ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የምር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የምታሥተላልፈው በርታ ብሮ እኛንም ከሀግር ወጭ ላለነው የኦላይን ቢኖር ባይ ነኝ
ሦለላሕ አይሒ ወሰለም
🎉❤ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ትምህርት 10አመት ሆኖኛል ግን ተስፋ አልቆርጥም ያሰብኩትን ለማስተካከል ጀምሪያለሁ እስኪ ያሳካልሽ በሉኝ በላይክ
mee😢
ጥሩ ነገር የማይወድለት ህዝብ😢😅 ላይክ ብታደርጉትስ እናተ 😮 ኪራ ምርጡ መምህር🎉 thank you❤❤
ትክክል ኪራየ የነገዉ ተስፋችን ይለምልም ኢንሻአሏህ በዚሁ አጋጣሚ ኒቃቢስቷ ኮኮብ ታየች እዛጋ
እስይ የኛ ጎምላላ ከአይን ያውጣህ ወላሂ ደስ ብሎኛል አክባሪነትህ ሙስሊሞችን ሳያቸው እብሮ መከባበርን አየሁት አላህ ይጠብቅህ ወንድምነት ❤❤🎉🎉
ኩራየ ቀጥልበት ለኛ የመዳም ቆመምች እንማራለን ተስፋ እናድርጋልና❤❤❤ፈገግታህ, ደግሞ ያምሮባሃል የኔ ሳቅታ😀😊
ኪራ ትለያለህ መልካም ሰው ነህ ለሁለለም እኩል አመለካከት ያለህ እውቀትንም ይጨምርልህ እድሜ እና ጤና አላህ ይስጥህ አመሠግናለው
ይህ ልጅ ስወደዉ በተለይ ለሴቶች የሚታግዝበት መንገድ በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት
የዩቱብ ገፅህን ብዙ ጊዜ ስፈልግ ነበር አሁን ስላገሁት ደስ ብሎኛል ኪሮ ወንድማችን እውነት ለመናገር በስነ አእምሮ ዙሪያ የምሰራቸው ወቅታዊ ጉዳዮች እጄን አፌ ላይ ጭኜ ነው እማዳምጥህ ❤ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ውድ ወንድማችን
ወላሂ በጣምነዉ የምወደዉ ኪራየን❤ ምክኒያታዊና አስተዋይ ወጣት አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና!እኔም አቆማለሁ ኪራየ መኒ ኢዝ ፓወር
ኪራ በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት Video በነፃ ማግኘት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏
በነገርህ ላይ Thumbnail ላይ ያለችው ልጅ ❤️👌
ኪራ ቃል የለኝም ኮፊደሥ ባተ አየሁ ብዙ ሠወችን እደምታጠነክራች እርግጠኛነኝ እዉቀት ጨማምሮ ይሥጥህ ልዩ ሠዉ🙏🥰
እውነት ግን ጀግና ነህ ትግስትህ፣ ❤አስተዋይነትህ ፣❤ያለህ ጥበብና እውቀት እምነት ተስፋ ፍቅርን በተግባር ያስኬድህ እንቁ ወጣት በርታ ጠንክር በርታ እግዚአብሔር አምላክ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍፍፍ ኪራዬ የሰው ልክ አቦ ፈጣሪ በእውቀትህ ላይ እውቀት ይጨምርልህ አፌን ከፍቼ ነው ምሰማህ ገብርኤል ምስክሬ ነው ብዙ ለውጥ አምጥቻለሁ በራሴ ላይ ብዙ ተማርኩ ካንተ ተባረክልኝ የእውነት ልብ ጭንቅላት ውስጥ ነው ሚቀረው ንግግርህ 🙏🙏
🎉🎉ዋው ኪራ ትምህርትህ በጣም ደስ ይላል ትርጉም አለው በርታ🎉🎉
ኪራ እኔ ከተ ብዙ ነገር ተምሪያለው በጣም አድናቂህነኝ የዛሪው ደሙ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር እረጅም እድሚ ጤናጋ ይስጥህ ኪራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ምክር ነው እናመሰግናለን መጀመር ቀላል ነው ለመጨረስ ከባድ የሚመስለውን ይቻላል መታስዋጋ አለው 🎉🎉
ለመጀመሪያ ግዜ ደስ እያለኝ ሙሉውን አየሁት በርታ ነገሮችን እምታስረዳበት መንገድ አሪፍ ነው
እርጥገኛ ነኝ ነገ የተሻለ ቀን ይመጣል ይህንን አምናለሁ ኪራ እናመሰግናለን ❤❤❤❤በርታ በጣም ጥሩ ነው ቀጥልበት
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው፤ ያንተን ቪዲዮ ካለሁ በኋላ That's the way it is የሚለውን የCeline Dion ሙዚቃ ተመለትኩት፤ የሀሳቦቹ መገጣጠም ደንቆኛል።
እናመሰግናለንኪራ የምትሰጣቸውትምህርቶች በጣምጠቃሚናቸው👍👍👍👍
አቤት በራስ መተማመን እርሱ ቆሞ አንተ ነህ 🥰
My dear brother, thank you for always changing my thinking for the better. May God protect you and increase your knowledge.
Ever since you started. I have never missed a post. i was in a relationship for 1 years but we were in our teenage years your advice helped me to avoid many gaps and strengthen me. i respect you bruh
ኪራየ ወድሜ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ሁላቹህም ከኪራጋ እምሰሩት❤❤❤
የኔ ባለማህቴብ ትለያለክ አንደኛ❤ኪራዬ❤
አመሰግናለሁ ኪራየ ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልህ ❤❤❤❤
ኪራኮ ክበርልን! ሁሌም እንዳስገረምከኝና እንዳስተማርከኝ ነው።
እንኳን ሰላም መጣክልን ኪራችን❤
እናመሰግናለን ወንድም ❤
ምርጥ ትምህርት❤
የእውነት በጣም አሰተዋይ ልጂነህ 🌺🌺ከአንተ ብዙነገር እየተማርንነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰው አክባር ደሰየሚል ትምህርትነው
ኪሩ ሁሌም መካሪየ ነህ አሁን እራሱ አሞኛል የወገብ ህመም ግን መስራት አለብኝ ስለዚህ እየሰራሁ ነው መቸም ታውቁታላችሁ የመዳም ቅመሞች
adiss negni ebakachu damerugni 🙏🙏🙏
አቦ ተባረክ እማምላክ ትጠብቅህ
ኪራይ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
ኩረዬ የኔ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ላእኔ በጣም ጠቀም ትምህርት ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏ባርታ ወንድሜ ♥️♥️♥️
*_ኪራየ MY bast ሲወድህ የፍቅር ኣዋቂ🎉❤_*
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይባርክክ በርታልን ኪራ እኔ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሪያው አመሰግናለሁ
Thanks በጣም ነው የረዳሀኝ 😘😘😘
በጣም አመሰግናለው እግዚሄር ይጠብቅህ ኪራየይ❤❤
ማሻ አላህ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤
ኪራችን ቆመህ ስላየንህ ደስ ብሎናል 🙏🙏🙏
waaw kiray betam new des yemtelign energyk waw new Adam semta bagignik des yelignal bedinbu new yemkitatilk sel relishin yemtenagirachew negerch betam astimari new ❤❤❤❤
ኩራ ማሻ አላህ👍👍👍
እናመሰግናለን በርታ❤
really I'm proud of you ማርያም 😊ለመጀመሪያ ግዜ እዲህ ሳይህ ወደዛ ወደዚ ጎረደድ ስትል 🤭😊በርታልኝ ♥️
thanks ትለያለህ ❤❤❤❤
ማሻአላ።ተማሪወችህ።ሲያምሩ🎉🎉🎉🎉
እናመሰግለን ኪራችን ❤️
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ኪራየ❤
እውነት ነው ኪራ አቅም ሳይሆን ምክንያት ነው
በእውነት ጎበዝ ልጅ ነው ላይክ እያረግንለት 🎉🎉🎉
ቆንጆ ትምህርት
Thanks!
learning way from early must be included this kind of personal development,emotional intelligence other short course what every body passion as needed so the out come will great
Obolleessaa ani Amrifa hin dhagyaa garuu baressuu hin bekkuu,,,,ishaallah fuluduraa ni baraadha baressuu, yeroo bayyee sii horodofaa keessii koo bayyee tasgabayyaa gafaa sii dhageefadhu jabaadhu,,,,wolay kanaa ollii gudaadhu❤
Thankyou man💪❤
አላህ ይጠብቅህ 💪❤️
Thank you
ኪራየ እኔ ካተ ብዙ ተምሬለሁ እድሜ ይሥጥህ😘
ምርጥ ወጣት❤
ጥፍጥ እያለኝ ያዳመጥኩት ❤
በርታልን ኪራ እናመሰግናለን
Wow you are like a body builder
Good job your jam is well done!!!!
Thank you kira❤
Kiraye bemejemeriya betam new makebr 🙏 mwedh ❤lemejemeriya gize new comment saderg nten meketatel yejemerkut bekrb gize new gn bemigerm huneta hiwete lay bzu lewtochn eyayew new kefetari gar mfelgatn set erase west endemagegnat ergtegna negn kiraye fetari ytebkh yagere lij bertalgn❤
Best teacher
ዋይ እንዳት ደስ እንዳሐኝ ኪራ ወንድሜ እንኳን ደና መጣህ❤❤
Kiraye ሀሳብዎን ሁሌም ወደዋለሁ.. ግን አደል? አደል? ሚለውን ቃል ትንሽ ለመቀነስ ብትሞክር.. tnk u❤
የኔ ጀግና ወንድሜ ኑራልኝ❤❤
ማሻአላህ
ዋዉዉ አፌን ከፍቼ ነዉ ሠምቼ የጨረሥሁት ተባረክ
ኪራዬ ኑርልን
እኔስ ምን ልበልሆ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
በርታ ኪራ❤❤❤
Woow! 😮
Thank you for your message ❤
Wow thank you gentleman
enamesegnalen ❤
ኪራ ዋው amzingm class ነበር ጀግና ነህ
38:47ክክክክክ የምር ፈታያደርጋል አመሰግናለሁ🎉🎉🎉
ሀሳቡ በጣም ጥሩ ነው። ቆም ብለህ ብታስተምር
👌👌👌
እንከታተላለን እንዳይቃረጥ 🥰
My best teachers ❤❤
አኳን ደህና መጣህ ኪሩ❤❤❤❤❤
ትመቸኛለህ ኪራ😍
Betam des mil tmert ❤bertalin kira❤
❤❤❤❤ትመቸኛህበርታ ምርጤ
we need longer videos like this kira
keep it up ❤
Betam astmari new ♥️thanku
ከአይንም ይጠብቅህ
ኪራዬ ምረጥ ኣስተማሪ ሲያምርብህ ደሞ እባክህ ኣዲስ ኣበባን ጀምርልን እኛም እንማራለን 😘😘😘
እኔ ይመኖሬ ሚስጥር እናቴ ናት ከፈጣሪ በታች እሳን መለወጥ አለብኝ ብዬ 7 ክፍል አቅዋርጨ ለውጣን ያሳየኝ እግዚአብሔር ይመስገን ኪራ እውነት በጣም አመሰግናለሁ
ኪራዬ❤