ወስጤ በሃዘን ተሞልቷል ፤ ምን ላድርግ???.....Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ| Laba | Dawit dreams

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 68

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 6 дней назад +3

    የሚገርም ንግግር ከዚህ ውስጥ እኔን በትክክል የሚገልፁ ተደጋጋሚ ቃላቶች አሉ በውጪ እየኖርኩ እንኳን የሚጎሉ አሉ እግዜር ብዙ ሰጥቶኛል ግን በትዳር በቤተሰብ የጎደለኝ አለኝ በትራሴ ላይ የማለቅስባቸው ብዙ ቀኖች አሉኝ ግን soon እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የተደበቀ ጥቁር ልብሴን የምቀድበት ጊዜ የተቃረበ ይመስለኛል thank you Dr ወዳጄነህ

  • @ariamdaneil6607
    @ariamdaneil6607 5 дней назад

    Thanku dr. ለብዙ ሰዎች መብራት ሆነሃል በ ጭለማው ግዜ ተባረኽ 🇪🇷

  • @FreLeg
    @FreLeg 22 дня назад +17

    የሚገርም ነው ዶክተር እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር መኖር የደከመኝ አመሰግናለሁ ስለንተ ተባረክ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 10 дней назад +3

    Nobody is happy in this world rich poor or government only the happiest is who believes and thankful of Almighty GOD 🙏

  • @LezinaZemdkun
    @LezinaZemdkun 6 дней назад

    ዶ/ር እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቃልህይወት ያሰማልን እንወድሀለን 🎉🎉🎉🎉

  • @sami4842
    @sami4842 12 дней назад +2

    ኣዎ ኤርትራውያን በጣም እንወዳሃለን ስለ ፈዋሽ ትምህርትህንም እናመሰግናሃለን ዶክተር እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 21 день назад +10

    ኡፍፍፍፍ ውድ ዶ/ር እኔ ብቻ እንደሆንኩ ይሰማኝ ነበር ባህር ውስጥ ጠልቆ አየር አጥቶ እየተፈራገጠ እንደሚቃትት ሰው ልቤ እስክትፈርጥና መተንፈስ እስኪያቅተኝ ጭንንንቅ ይለኛል በተለይ ሁለመናዬ የሆነችውን ውድ እናቴን ክፉ ሞት ከመነተፈኝ በኋላ መኖር ትክክክክት ብሎኛል ሞቴን እጅግ እየናፈቅኩ የምኖር ልጅ ነኝ መቼም ሱቅ ወይንም አንድ ገበያ ሄደህ አይገዛ ነገር አይኔም ❤ቤም እያነባ ነው። ቆሜ ልሂድ እንጂ ረጋግፌአለሁ በሰባራ ልቤ እያነከስኩ ኑሮን እየገፋሁት እየገፈተረኝም ነው። ስለሁሉም ነገር ተመስገን በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @eribkaoamannuel862
      @eribkaoamannuel862 20 дней назад +2

      Pray for your mum sttenfasekeretose.You feel relief.
      May God bless you and give you strength.

    • @marthatsedeke4301
      @marthatsedeke4301 19 дней назад +1

      ማቴዎስ 11 (Matthew)
      28፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።
      29፤ ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
      30፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና።

    • @marthatsedeke4301
      @marthatsedeke4301 19 дней назад +1

      ቹቹ ሀዘን ሊያውም የእናት ምን ዓይነት ከባድ ሀዘን እንደሆነ ማንም ይረዳል። ግን ቁጭ ብለህ/ሽ የማይቀየር እውነት ጨለማው ላይ ከማፍጠጥ ወደ ተበጋጀልህ/ሽ ብርሃን በሰማይም በምድርም ተስፋ ወደሚሆን ወደ ጌታ ኢየሱስ በመምጣት ከልብ በማመን ከዚህ የሀዘን ስብራት መውጣት ይቻላል! እረፍት ይሆናል! በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት ይሆናል! እኔም በአንድ ወር ሁለት የምሳሳላቸውን የቤተሰብ አባል አጥቼ ከፍ ያለ የሀዘን ስብራት ገጥሞኝ ድቅቅ ብዬ ነበር:: ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አክሞኝ ነው የዳንኩት:: እንደ እርሱ ያለ ድንቅ መካሪ አማካሪም የለም!!! ብቻ ወደ እርሱ መጠጋት ይሁን!!! ጌታ መጽናናቱን ይስጥህ/ሽ!🙏

  • @TesfayBoyka
    @TesfayBoyka 12 дней назад +1

    Ewnet enwedhalen Dr wedajeneh ❤❤❤❤🇦🇿🇦🇿🇦🇿🇦🇿

  • @momof284
    @momof284 6 дней назад

    Exactly my feelings. 😢Thank you Dr.

  • @frezeralemeneh3437
    @frezeralemeneh3437 13 дней назад

    Ever time I listen to you make me happy and you give hope to live again thank you

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 19 дней назад +1

    Wow Dr.GOD bless you.
    We r lucky to have you & proud of you.

  • @yordanosweldemichael5685
    @yordanosweldemichael5685 16 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህ ስለኤርትራውያን የተናገርከው በጣም ደስ ይላል ተባረክ እውነት ነው እንዋደዳለን ኤርትራውት ብሆንም አዲስ አበባ ነው ተወልጄ ያደኩት እኛን ልያለያይ የሚመጣ የክፉ ሀሳብና አሰራር ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ስራው ሀሳቡ የከሸፈ ይሁን🙏🏿

  • @BIRTUKAN-hb1ih
    @BIRTUKAN-hb1ih 5 дней назад +1

    Germegn yene tereke know doctor!

  • @DegisewEndeshew
    @DegisewEndeshew 21 день назад +6

    ዋው ዶክተር በቃ እኔ እንዲህ ነኝ ምን እንደማደርግ ሁሉ ግራ ገብቶኛል

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 22 дня назад +2

    Yhew demo nega ❤❤❤

  • @Merawi-2712
    @Merawi-2712 16 дней назад +8

    I am one of them. No one wants to listen my feelings though I tried a lot to explain

    • @liasol8518
      @liasol8518 9 дней назад +2

      Good or bad , everything will be changed. Pray day and night, God will listen to you. Forget about humans. Be strong, tell to yourself you are strong. Let God be with you!

  • @weynits571
    @weynits571 6 дней назад

    ❤🎉❤Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
    12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”❤🎉❤🎉❤🎉

  • @weynits571
    @weynits571 6 дней назад

    ❤❤❤John 14 አማ - ዮሐንስ
    1: ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።❤🎉❤🎉❤🎉

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 10 дней назад

    ሚገርም ነው ደኩተር ይገርማል እኔ በጣም እጨነቃለሁ እባክህ ላናግርህ ስራየ በጣም ያስጨንቀኛል እባክህ ርዳኝ አመሰግናለሁ

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 22 дня назад +1

    Ik indene dr yemwedew like dtegn❤❤❤

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 18 дней назад

    Agradecemos pela palavras ❤

  • @joelhabtetsion
    @joelhabtetsion 22 дня назад +1

    Inem ertrawit nein betam betam iwedhalehu wddddddddf❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sintayehuabebe1340
    @sintayehuabebe1340 15 дней назад

    የኔ ታሪክ ከአሜሪካ መከራሽን እንዳለፈ ውሀ ትረሽዋለሽ እየሱስ ጌታ ነው

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 18 дней назад

    Betam new yegeremegn ye Erasayan Tarik new yesemahutt Amesegnalew

  • @madotbelete4745
    @madotbelete4745 22 дня назад +15

    ሙዚቃው ቢቀር ወይም በጣም ቢቀነሰ? በጣም ይረብሻል መልእክቱ ላይ ለማተኮርም ያሰቸግራል:: ከይቅርታ እና ምሰጋና ጋር?

    • @Labamotivation
      @Labamotivation  22 дня назад +5

      እናስተካክላለን! ለአስተያየትሽም እናመሰግናለን🙏

  • @chansaschenaki635
    @chansaschenaki635 20 дней назад +2

    እውነት ነው በተለይ የሀበሻ ወንድ ! በሰለጠነ አለም እየኖረ የማይቀየር!!!

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 21 день назад

    Wow that is true

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 21 день назад

    ❤❤❤

  • @menberewubayehu8014
    @menberewubayehu8014 19 дней назад

    Yekebedeh bechahn atchlewm shekmeh Hulu legetayesus setew esu yakelelehal dr

  • @weynits571
    @weynits571 6 дней назад

    ሰላም ኣምላክ ከሁሉ የሚበልጥ ከነቤተሰቦቻችሁ ይብዛላችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉ጌታ የሱስኮ ዓለም ኑሮዋ ከባድ ስለሆነ ነው አናንተ ሸከም የከበዳችሁ ኑ ወደኔ አኔ ላሳርፋችሁ ያለ😂❤አራሳችን ስለማንችል ነውኮ ጌታ የሱስ ኣምላክ ሳለ አኔ ኣናንተ አንዳንጨነቅ ከሰማይ ወርዶ ከአናታችን ቅድስት ድንግልማርያም ተወልዶ በመስቀል ተስቃይቶ ሞቶ በክብር ያረገ ኣሁን ግን ሊፈርድ😂 በመላአክት ታጅቦ ሊመጣ በደጅ ነው!ወገኖች ከፍርድ ነጻ ነን ጌታ የሱስ ከመጣ ንስሓ ገብተናል በኛና በኣምላክ የነበረ ከልካይ ግድግዳ ያገናኘን የሱስ ክርስቶስ ተቀብለናል? ???

  • @mamegelila
    @mamegelila 22 дня назад +7

    የጀርባው ሙዚቃ ቡቀር ይረብሻል

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 3 дня назад

      ይሄ ሌላ ሰው ዳውን ሎድ ያደረገው ይመስለኛል

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 15 дней назад

    Awo enwedhalen ..

  • @fevengebrekidan2491
    @fevengebrekidan2491 7 дней назад

    How! I do my best everyday, i am one of those , it's easier said than done!

  • @weynits571
    @weynits571 6 дней назад

    ❤🎉❤John 14 አማ - ዮሐንስ
    1: ልባችሁ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፥ በእኔም ደግሞ እመኑ።
    2: በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤ እንዲህስ ባይሆን ባልኋችሁ ነበር፤ ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለሁና፤

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 18 дней назад

    ጠፍታችሁ ነበር አረ ሁሌም ኑልን ዶክተርና ፍቅር

    • @WebitEthiopia
      @WebitEthiopia 3 дня назад

      ኮፒ ተደርጎባቸው መሰለኝ የሚታየው ቪዲዮና ሙዚቃ district ያደርጋል

  • @weynits571
    @weynits571 6 дней назад

    ❤🎉❤ወገኖች ጌታ የሱስ በመላአክት ታጅቦ ሊፈርድ😂 ሊመጣ በደጅ ነው ተዘጋጅተናል? ? ?በህይወት ቀልድ የለም ወገኖች❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Diborah-zi2rp
    @Diborah-zi2rp 8 дней назад

    You are talking about me😢😢

  • @SabaAbraham-y5o
    @SabaAbraham-y5o 22 дня назад

  • @zewdinshretta2934
    @zewdinshretta2934 20 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @mareshetethiopiawit4136
    @mareshetethiopiawit4136 17 дней назад +3

    ዶክተር ወዳጄነህ ሰላም ላንተ ይሁን:: የምትገልፃት ሴት እኔ ነኝ:: መኖር ድክሞኛል እባክህ ላናግርህ ከካናዳ

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 21 день назад

    Ewunetinewu ene 🇬🇧miqemexewu gin desitena aydelehum ??

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 22 дня назад +3

    የልቤን እኮ ነዉ የምትናገረዉ :: እኔም ደክሞኛል

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 6 дней назад

    ዶክተር ስልክን ላክልኝ እኔ ካናዳ ነው የምኖረው

  • @weynits571
    @weynits571 6 дней назад +1

    John 14 አማ - ዮሐንስ
    6: ኢየሱስም አለው፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።

  • @aklile7691
    @aklile7691 11 дней назад +1

    ለህዝብ ሁሉ የሚተላለፍ መልእክት ስለሆነ፣ ፕሮግራም አቅራቢዋ፣ እእ አዎ .... የሚሉ ድምፆችን ሳታሰሚ፣ ከጥያቄ አቅራቦትሽ ባሻገር፣ ከእኛ ጋር፣ በፀጥታ የዶክተር ወዳጄነህን መልእክት ብታዳምጪ፣ ይመረጣል፣ የግል ውይይት ስላልሆነ።

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 дня назад

      I don’t know why most of abesha people full of negative , do focus on the point. There is nothing wrong in this conversation it’s not about you it’s between them, I see how she flowing and she is a good listener, So please don’t be rude just listen Or Leave😊

  • @TsegaNuru
    @TsegaNuru 14 дней назад

    የምክር አገልግሎት ሚስጥር ለሰው አይነገርም ፣ዶክተር

  • @TigisitBekele-p3r
    @TigisitBekele-p3r 16 дней назад

    ማሽላስ እያረረ አይደል የሚፈካው

  • @asterhaile4369
    @asterhaile4369 18 дней назад +1

    👍🙏🏾✨✨✨🫶💖💐

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 21 день назад +1

    Yelibenewuko yenegeri ken

  • @MulunaLewi
    @MulunaLewi 17 дней назад

    Doctor. Wodajeneh Maharani you are talking about me. I just lost my husband I feel empty. I feel alone I cried daye at night. I don't know where to turn.

    • @sarahaile-bx4up
      @sarahaile-bx4up 16 дней назад

      Sorry for your lost ehte

    • @JessonT
      @JessonT 4 дня назад

      Sorry for your lost prayers will help

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 21 день назад +2

    ተንታኝ መተንተን ይችላል ግን እራሱ ኗሮት ያውቃል?

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 20 дней назад +2

    እኔ ያዉም ሰበቤንም ሳላዉቅ ደክሞኛል

  • @etalemsolemon6413
    @etalemsolemon6413 21 день назад +2

    Muzikaw yerbshal tensh yekns ebakchew

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 14 дней назад

    እደኔ፡ሁልግዜ፡ፈገግታየ፡የልቤን፡ሀዘን፡ማንም፡አያውቅም፡

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 7 дней назад

    It’s very ignorant to speak to Ethiopian audiences and putting an European image. How do you expect them to relate to what you’re talking about?

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 14 дней назад

    እኔም፡አዳ፡ነኝ፡ንሮ፡በጣም፡ደክመኛል፡ብሰራ፡ልጅ፡ወልጄ፡እሳደኩ፡ትዳሬ፡ላይ፡ነኝ፡ደስታ፡የለኝም፡ብቸኝነትን፡እፈልገዋለሁ፡ትካዜ፡አለ፡እደኔ፡ጥቁር፡ልብስ፡በውስጤ፡ይዜ፡ናሬ፡ነኝ፡ይደቃል፡የምትለው፡

    • @mahelet9539
      @mahelet9539 11 дней назад

      ፀልይ አብዝተሽ ወደእግዚአብሔር ልብሽን ክፍት አድርገሽ ቅረቢው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንሽ እመብርሀንን ተማፀኛት ሰላምሽን ትሰጥሻለች። ሰው ከእግዚአብሔር ከራቀ ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው