Wow doctor wodajeneh fetar abizito yibariki betam yemidenik timihirt new yih hulu yenegerikew yerase behiry ina yerase bichagnawu megelechaye bayihon yini semiche indet ihon neber? Doctor betimihiert wust rasen silagegnahu betam yebeleta des bilognal zeme ih yibarek ❤❤
I have respect for you, but about marriage or woman, I could hear you because you aren't successful about those things. I strongly advise you, go and remarriage, your the most beautiful woman in the world!!!
Don't you know that experience make a man perfect By the way, no need to be perfect to give a perfect advice. It is your own life to take what you choose
ለብዙ ኢትዮጵያዊ ሴት እህቶቻችን ትምህርት የሚሰጥ ነው። እ/ር ይህን ጣፋጭ አንደበትህን ያብዛልህ
ነገሮችን ሁሌ በቅንነት ነው የምትረዳ የሚለው ሀሳብ ላያ እኔም እንደዚህ አይነት ባህር አለኝ ግን ብዙ ጊዜ ሰዎች እንዲጎዱኝ አድርጓኛል መቀየር ብቻል ብቀይረው ደስ ይለኝ ነበር።
Enem endachi gn Egziahber yekeseshal tebeki ehite
እቺ ምድር ለቅኖች አትሆንም ለተንኮለኞች እንጂ
ኡፍፍፍፍ እኔም 😢😢😢
እውነትሺ ናው 😢😢@@senaitabiy
Ename edanchi😢😢😢😢
Dr, wedajeneh❤❤❤
በጣም የምወድህ! የማከብርህ! ሠው ወዳጅ ሠው አክባሪ! የደግነት ጥግ የሆንክ ምርጥ የኢ/ያን ሁሉ ወንድም❤ እውቀትህን ሁሌም ባገኘኸው አጋጣሚዎችህ ሁሉ ሣትሠስት የምትለግሠን ወንድማችን ፈጣሪ የእውቀት አድማስህን ያብዛልህ❤ ሠላምና ጤናን ከነ ቤተሠቦችህ ያድልህ❤❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ወዳጄነህ ሁልጊዜ አደምጥሃለሁ ትለያለህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ዎው ዶክተር ወዳጄነኸ ሁሌም ት/ትኸን በጣም እወደዎለሑ ግን መልካም ሴትን የገለፅክበት መንገድ እውነትና ትክክል ተገቢም ነው ሰው ማለት ይኼን ያረገ ነው እና የደኸውን ጉልበት ብድር መመለሻ ባናረግ ካደረግ በመስጠት መደሰት ብንለምድ❤
ውድ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች ዶ/ር ወዳጄነህ እያስተላለፋቸው ያሉ መልእክቶች ትውልድ አናጭ ናቸው ተባረኩ። ሆኖሜ ቪድዮው ላይ ያሉ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ቢሆኑ ጥሩ ነው።
ተመስገን ደሀ ነው ብዬ ሳልቅ አግብቼው ብር ሲያገኝ ፈታኝ ግን እግዜአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው እግዜአብሔር አለልኝ
Ayzogn
❤
አሜን የእውነቱ እናመሰግናለን ይደሰታል የምል ምክር ነው ሴቶችየ እንጠቀምበት ❤
ውይይይይ ይች ሴት እኔ ነኝ እራሴን ማድነቅ አይሁንብኝና በጣም ትሁት ነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዶክተር ወዳጀ ዘመህ ይባረክ ሰው ሰውን ሲያከብር ነው ደሥ የሚለኝ
ጎበዝ ኢዶተር ነህ / ነሽ ❤
I love it, the inner beauty characters that you described. I wish If I could reverse the time.
እናመሰግናለን ማልካም ትምርት ነው
You are right my dear brother. Thank you so much 🙏
Ahy Drye Endzhi Ayneto Eko Keftry Kaletsetchi zem Bela Ategeghim hul Bersu Hone Yetbalew lezhi Eko New ❤❤❤
i am lucky enogh to hear this.
የዋህነት በጣም ያስንቃል
True thank u
Wow this Massage mein ❤Dc wedajanhe❤
Thank you!
Thanks ❤
Betam mehodek ke fateri kal katilo antenew mesamaw❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤enamesegnalen aba
ዋውውውውው አገላለፅ የምትገርም ሰው ተባረክ ከሶፊ ጋር ደግሞ ታረቁ
please, our sisters and brothers you have to listen to this video oh my goodness
I respect you doctor thank you so much 🙏
Ur blsd Dr. 🎯📌‼️ Keep preaching 🔥
Wow doctor wodajeneh fetar abizito yibariki betam yemidenik timihirt new yih hulu yenegerikew yerase behiry ina yerase bichagnawu megelechaye bayihon yini semiche indet ihon neber? Doctor betimihiert wust rasen silagegnahu betam yebeleta des bilognal zeme ih yibarek ❤❤
Dr DeJene we appreciate you and we Love you much from Eritrea keep going May Lord with you
Wow wonderful.thank you doc
Wow Such teacheble thought .
Thank you so much 💓 God bless you!
As war to Good I’m so tayard my life😢
Good education
Wow thank u ❤🙏
እራሴን ያለማጋነን አይሆንብኝ እንጂ እኔ ለሰው በጣም ደግ ነኝ በጣም ሰው ከመጎዳ ይልቅ እኔ ብጎዳ እመረጣለሁ ግን ይህ ነገረ እኔን በጣም እየጎደኝ ነው ምን ማድረግ አለብኝ
እኔም እንዳቺ ነኝ ግን ምን አለ መሰለሽ ለራስሽ መሰመር አብጂ ከምንም በላይ ግን ፈጣሪ በፍፅም አየተውሸም
እህቴ ተባረኪ ሁሉም ለእግዚአብሔር እና ለራስሽ ነውና በደግነትሽ መደሰት ነው ደግ ሰው ፈጣሪ ይወደዋል ሌላ ሰው እንደራሱ ይሁን::
እኔ ደግ ሴት መሆኔን በጣም ያስደስተኛል አንዳንዴ ቢጎዳም መቀየር አልፈልግም
stay blessed
🙏🏾👏🏽True Thank you 👍✨
I love your words
Ameeeeen enameseginalen
እወነት ነወ እደሜ አለህ ይሰጥህ
ዋው ዛሬ ስሜን ይበልጥ ወደድኩት❤
Amen my GOD bless you
dr god bless you!
Teru temehert naw tabarak
I love is vdioe wow thank you
Exactly
ዋው❤
wow wow 👌 Leke endny tank you doctor ❤❤🎉
Tebarkulge ❤❤❤❤
@@lemlemelias7058🙏🙏🥰🥰
😊😮😮😮😮
እኔ ሁሉም የጠቀስካቸው አሉኝ ደስስስስ አለኝ ወላሂ😂😂😂
Betekekel Dr Ante Eko Masetwlun Adelohal tebrk ❤❤❤
Tnx ❤🙏
በፍቅርነዉ ሰብስክራብ ያረኩት 😢
እኔ ያውራኝ ሁሉ በ ቅንነት እያስብኩ ብዙ ግዜ ጎድተውኛል አሁን ተጠራጣሪ ሴት ሆኛለው እና ምን ተሻለኝ
ነገሩ ምን መሰላችሁ ገራምነታችን ይህችን ሴት ቢመሳሰልም እኛ ባደረግነውልክ የደረሱብን ቀን የሰራነውን እናፈርሰዋል ለምን እኛ አድርገንላቸው ከነሱ ምላሽ ስራጣ ግን ቢሆንም በመቻል ማሳለፍ ነበረብን
Wow wow
በጌታ በእየሱስ ስም ይስሀቅ ካለህበት ና ከናትህ ሞት አጽናናህ ዘንድ
ለምንድነው ግን ይሄን ዶክተር ስሰማ አባቴ አባቴ ሚመስለኝ
Love ❤
Wowwww.sò.cute
የወንድ ተፈልጎ የሚገኝ ባህሪ ንገረኝ?
የወንድ ባህርይ የውሀ ከለር ነው ይህ ማለት የወንዶች ልብ አይገኝም አብዛኛውን
I have no ldea for your advis thank you for nowing awer self
What are you trying to say? Your English comment above has spelling and grammar errors.
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ተፈላጊ ሴት መሆን አልፈልግም እኔ ምፈልገው ጠንካራ እና ታታሪ መራሴ የምተማመን እና ራሴን የምወድ የማከብር ፈጣሬየን የምፈራ ብርቱና ቆራጥ ሴት ነው አንተ ያልካትን ሴት ነበርኩ በደል መናቅ ነው ያተረፍኩት
እሱ የሚገልጻት ሴት እኮ ደካማ አይደለችም ደግ ሴት ብልህ ጠንካራ አስተዋይ ታዛዥ ሰውና ራስዋን የምታከብር ሴት ነች የራስ መተባመንዋ በጣም ከፍ ያለ ነው ይች የቲክቶክና የሶሻል ሚድያ እዩኝ የምትል ሴት አይደለችም
stay blessed
Wow
ርብካ
Ene nagne
🙏🙏🙏
❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴቶቹ ቢዶ ባይገባ ጥሩ ነበር ድምፁ ብቻ ቢሆን
❤❤❤❤❤❤❤
ሰውዪው ሚስቱን ከፈታ በኋላ ነው በፊት ይህ ምክር ?? አወይ የሰው ንቀት
wandochis min enadrig doc?
Next video👍
የዛሬ ወዶች እና እሴቶች የአራዳ እሴት ና ወንድ ነው የሚፈልጉት
ከጀርባ ምታስገቢው የፈረንጅ ፊልም አይመስጥም
❤❤❤❤👍👍👍👍
ብዙ ጊዜ ሳድምትህ ሀሳብህ ኢትዮጲያዊ ነው ። እጅግ መጢቅ ሀሳብ የተሸከምክ ልው ሰው ነህ ። እና ለምን ለሀገር አንድነት ስለ ኢትዮጲያ ፅናት አትሰራም ።
ወንደቹስ ዲሃ ለምን ይናቁን
Psl🎉😂❤❤😂🎉
I have respect for you, but about marriage or woman, I could hear you because you aren't successful about those things.
I strongly advise you, go and remarriage, your the most beautiful woman in the world!!!
Don't you know that experience make a man perfect
By the way, no need to be perfect to give a perfect advice. It is your own life to take what you choose
❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤