"ፍቅር ውስጥ ያላችሁ ሰዎች፣ እውነተኛ እንደሆነ በነዚህ መንገዶች ልብ በሉ! | Dr. Wedajeneh Meharene | Ampol

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 92

  • @missemebaite1994
    @missemebaite1994 11 месяцев назад +13

    አሜን እውነት ነው የመልካም ነገሮች ሁሉ መሰረቱ ፍቅር ነው ❤❤❤❤❤

  • @hiwotassefa5352
    @hiwotassefa5352 10 месяцев назад +8

    ሕይወትን መተርጎም የቻለ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabamesfin6489
    @sabamesfin6489 11 месяцев назад +2

    እውነት ነው ቃሉም የሚለው ይህንን ነው ❤
    ብዙ ሰው ይጠየቃል ስለፍቅር ብሎ አያውቅም እውነት ነው ብንመለስ ጥሩ ነው በቀል ከምንወልድ አመሰግናለሁ እግዛብሔር ኢትዮፕያን ይባርካት።

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 11 месяцев назад +18

    ዶ/ር ወዳጄ ለረጅም ጊዜ ከሚዲያ በጣም ጠፍቶብናል አስተምህሮቶቹ በጣም ናፍቀዉናል ያለበትን ሁኔታ የሚያዉቅ ሰዉ ካለ ቢያሳዉቀን በትህትና እንጠይቃለን!!ተባረኩ❤

  • @fasikaabera5344
    @fasikaabera5344 7 месяцев назад +2

    በትክክል ተገልፆል እንዴኔ ይህ ነው እ/ሄር ይባርክህ እረጂም እድሜ ላንተ

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 2 месяца назад +2

    እኛ ከተጋባን 36 አመታችን ነዉ ይሄ ሁሉ ያልከዉ በኛ ቤት አለ እግዚአብሄር ይመስገን 3 ልጆች አፍርተናል አሳድ አስተምረን ማስተራቸዉን ወስደዉ እየሰሩ ነዉ እራሳቸዉን ችለዋል የሄ ሁሉ ያልከዉ ግን በኔ እና በባለቤተ መካከል አለ ተመስገን ለስጋ ደሙ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 10 месяцев назад +10

    የኔው ውድ ስጦታዬ የሚያሳየኝን ፍቅር አክብሮት አዛኝነት መሳሳቱን ውዴታውን ነው የገለፅክልኝ ወላሒ በአለም ላይ ካሉት ሴቶች በላይ ነሽ ለኔ ንግስቴ ነሽ ይለኛል የኔ ልዩ ስጦታዬ

  • @KalkidanTsegaye-r1g
    @KalkidanTsegaye-r1g 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥክ ወንድሜ ዶክተር ወዳጄነህ

  • @haymanottesfaye8019
    @haymanottesfaye8019 11 месяцев назад +4

    Yes yes you are right Good bells you Doctor ❤️ ♥️ 💕 💖 l I really like you comnt ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsinatTsin
    @TsinatTsin 10 месяцев назад +1

    ሁሌም ጠቢብ ይመሰገናል እግዚአብሔር ያስከብራል❤😊

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei 11 месяцев назад +2

    አሜን አሜን እውነት ነው አምሰግናለሁ 💓💓💓💓💓💗🙏

  • @ruthberhe2369
    @ruthberhe2369 11 месяцев назад +1

    The silence is beautiful and there is a silent understanding in true love..❤..please dont ever loose that gift. ..Thank you Dr

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 11 месяцев назад +4

    አሜን ቃለ ሕይወት የሰማለን ። ታላቅ ትምህርት ። ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 11 месяцев назад +2

    ዶክተር እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 9 месяцев назад +1

    ምርጥና ጀግኖቼ ናችሁ እወዳችሆለሁ ምክራችሁ ብርታቴ ነው❤❤❤❤

  • @Tiru110
    @Tiru110 10 месяцев назад +2

    መታደል ነው🙏
    T.Y

  • @zed8332
    @zed8332 10 месяцев назад +1

    ሕይወት መተረጎሙ የቸለከበት ሰዉ❤❤❤

  • @alemabera658
    @alemabera658 10 месяцев назад +2

    ትክክል ብለሀል

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 11 месяцев назад +2

    Amen amen amen

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 месяцев назад

    Wooooow Ejig Betam Mirt Timhirit New Enamesgenalen!🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 7 месяцев назад

    ዶ/ር ወዳጄ ትምህርቱ ይመቻል👍👍👍

  • @felizhappy253
    @felizhappy253 5 месяцев назад +1

    ግን ምን ቃል ይገልፅሃል ዶክተርዬ 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽

  • @betelhemworku2976
    @betelhemworku2976 11 месяцев назад +2

    Exactly 😮

  • @QwertyQwerty-vp8bj
    @QwertyQwerty-vp8bj 11 месяцев назад +5

    ያአላህ ምንኛ መታደል ነው

  • @gernatfrayon7176
    @gernatfrayon7176 11 месяцев назад +2

    Ewunet new Betam astemirt new Ena mesgenlehne Dr

  • @SamiraSamira-w8c
    @SamiraSamira-w8c 11 месяцев назад +3

    ትክክክል የኔ ታሪክ ነው ፍቅር ግን ጨካይነው አይራራም መራራነው አይኔን ጨፍኘ ገደል ጊብ ብለኝ ሜዳ ነበር የሚመስለኝ ግን .....…ነው

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 10 месяцев назад

      መጨረሻው ምን ሆነ

    • @فيفيسعود
      @فيفيسعود 9 месяцев назад

      ግን አለችና መጨረሻው ያማረላት አይመስለኝም መቸም ወንዶች ዝቅ ስንልላቸው ተራምደውን ያልፋሉ እንጅ አይገባቸውም ብቻ ጠንካሮች ያድርገን ​@@firdoushabasha

  • @EmebetAsme
    @EmebetAsme 2 месяца назад

    እዉነትብለህአልወድሜ❤❤❤❤

  • @MariamawitAbera-lj9sv
    @MariamawitAbera-lj9sv 7 месяцев назад

    Amesegnalew Dr

  • @GamelhBb
    @GamelhBb 11 месяцев назад

    እውነተነው ባባዬ❤❤❤

  • @TigestFikadu-i3g
    @TigestFikadu-i3g 11 месяцев назад +2

    Ewinet new

  • @PowerGEz
    @PowerGEz 11 месяцев назад

    Go ON..

  • @TameneWelde-t2n
    @TameneWelde-t2n 6 месяцев назад

    betam gobez nehe fetari yibarkhe

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 11 месяцев назад +2

    Betekekle❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    አሜን 🤲❤❤❤❤❤

  • @denekewshibiru3282
    @denekewshibiru3282 11 месяцев назад

    D/r wedaga betame newe ymakebrh edimana tena yesethi

  • @hlimaamanyoutube6641
    @hlimaamanyoutube6641 5 месяцев назад

    እውነትነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyemazengeya403
    @mariyemazengeya403 11 месяцев назад +3

    ዶ/ር ወደ ፍቅር ተመለሱ ያልከው ወደ አገር ፍቅር ነው ወይስ አለማዊውን

  • @eduam2859
    @eduam2859 10 месяцев назад

    እኛ ይጎድለን understanding
    ነው
    የሳ በሽታ ንው ፍቅር አይደለም

  • @metenajbew2488
    @metenajbew2488 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @KeloKeli-e6f
    @KeloKeli-e6f 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebaBelay-o9n
    @AbebaBelay-o9n 15 дней назад

    Dr kalkachew netboch mehal amamalta yetgegnch set bamenchew wende ketsebrch hazenwane endt terswalche? yekirta beywahente yetsebrku selhonk new, yikrta Begziabher tetgne komye ehdku new, honom behasbhe esmamalhu kekifat degnte yeshale,

  • @ማራምእናቴ
    @ማራምእናቴ 11 месяцев назад

    👌👌

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 4 месяца назад

    wow wow

  • @AmeleworkShanka
    @AmeleworkShanka 4 месяца назад

    ዶክተር እባክህ ተሎ ተሎ አስተምረኝ ስትናገረው ቃል አይጠገብም ከልብ እወድሃለው ዶክተር

  • @mekdeshailu320
    @mekdeshailu320 11 месяцев назад

    1 sew fkr wst eyale ant yalkwn characterstics kalamuala metw yelbinim ,yihem sew megudat libal yichilall ??

  • @ggff4691
    @ggff4691 11 месяцев назад

    እባካችሁ የ ዶ/ር ወዳጄነህ ሰልክ ወይ አዱራሻ የሰራ ቦታዉ ብትጠቁሙኝ እባካችሁ🙏

  • @meseretabebe9197
    @meseretabebe9197 10 месяцев назад

    Are you back to previous love?

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 10 месяцев назад

    የማንኛችንም የፋቅር ህይወት ያለምንም ጥፉታችን ሊበላሸ ይችላል የግድ ዶ/ር ወዳጄነህ የእድል ጉዳይ ሆኖ ከትዳር አጋሩ ጋር አብሮ ሰላልኖረ ክፉ ሠው ሰለፋቅር ህይወት መምከር የማችል ነው ብለሸ ታሲቢያለሸ? አይይይይ ተሣሰተሻል!!!

  • @MobileHouse-x2k
    @MobileHouse-x2k 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @susifayisa1786
    @susifayisa1786 8 месяцев назад

    ዶ/ር ወዳጅነህ ጊል እና የፊቅር ሰዉ ነዉ። ከሶፊ ጋር ለምን እዳልግባቡ አልገባኝም?
    ረጋ ያለ ወንድም ነዉ።

  • @MekdesGete-d6m
    @MekdesGete-d6m 8 месяцев назад

    አሁን ያልከው ሁሉንም እኔ አደርጋለሁ እሱ ግን አዱንም አያደርገውም ዬምሆንለት ገብቶታል ግን ባልገባው ይሆናል ምን ላርግ??

  • @lol.com78
    @lol.com78 11 месяцев назад

    እኔ የምለው ኑረ አስተምር እሽ ።
    ተረተረቱ ተወው ።

  • @flower525af4
    @flower525af4 10 месяцев назад

    Koy gin endet new bakih fikir minamin tebilo baliyew eyemagete * fikir tough * new yemibalew. Yih iko zimut new

  • @TameneWelde-t2n
    @TameneWelde-t2n 6 месяцев назад

    Beten ymiyakomew fikere new

  • @AlmazTesfamariam-m9h
    @AlmazTesfamariam-m9h 11 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @esromtemuye4612
    @esromtemuye4612 11 месяцев назад +1

    ሰው ሲመክሬን መቀበል ጥቅሙ ለራስ ነው ከኖረው ስለሆነ ዝንብላችሁ አትንጫጩ

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 11 месяцев назад

    ብልግና ነው በዚህ ዘመን ትርኪምርኪ ማውራት 🤔አይ ጌታ ስንቶቻችንን ታገስከን😭

  • @pinielmekebo3049
    @pinielmekebo3049 10 месяцев назад

    ለራሱ ያልኖረውን ግን ማውራት አይከብድም?

  • @Learn_chinese8
    @Learn_chinese8 10 месяцев назад

    It was only him and him. He was the only one I loved and respected the most. What’s the point 💔

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 11 месяцев назад

    ፍቅር ሳየሆን አብደት ነው

  • @Beriabi
    @Beriabi 11 месяцев назад +1

    He doesn’t even know what love is .

  • @fes592
    @fes592 11 месяцев назад +4

    የምትናገረውን ትኖረዋለህ? የአብይ እና የአንተ ተረተረት ሰልችቶናል።

    • @nebiyumussa1494
      @nebiyumussa1494 11 месяцев назад +4

      Esu yemyawqewn new yenegeren meqebel alemeqebel yegha wesane new selesu hewot ayagebanem

    • @አባይ-አ4ፈ
      @አባይ-አ4ፈ 11 месяцев назад

      😂😂🎉🎉❤❤

    • @habtaron6897
      @habtaron6897 11 месяцев назад

      @nebiyu አንተ ወንዳ ገረድ feminist

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 11 месяцев назад +6

      ኖረው አልኖረው ገለፃው ተመችቶናል ❤ ለሕይወት ጥርጊያ መንገድ አለው።

    • @asterselassie3323
      @asterselassie3323 11 месяцев назад

      ዶክተርዪ እርሶ ሁለት ሚስት ሲፈቱ ያኔ ፍቅር አያዉቁም ነበር!
      ለትምህርቶት እናመሰግናለን !!'

  • @ሰሌንውሃራያ
    @ሰሌንውሃራያ 11 месяцев назад +1

    ምነው ታዲያ ለራስህ አልሆንክ ? ነው የሆንኩትን ሳይሆን የማወራውን ሁኑ እያልከን ዶ/ር ? ያንተ የፍቅር ና የትዳር ህይወት ያስተማርከንን አያመለክትም

    • @mekdeslemma2599
      @mekdeslemma2599 10 месяцев назад

      ከፈታ በሁዋላ ነው የገባዉ ሞኝ በራሱ ይማራል ብልህ በሌላ ሰዉ የተባለዉ ገጥሞት ይሆን 😄😄😄😄😄😄

    • @helengebreab1628
      @helengebreab1628 10 месяцев назад

      Tidar ye 2 sew mircha new tadya eswa kalfelgechi ?

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayMengesha-g6o
    @TsehayMengesha-g6o 10 месяцев назад +1

    የማንኛችንም የፋቅር ህይወት ያለምንም ጥፉታችን ሊበላሸ ይችላል የግድ ዶ/ር ወዳጄነህ የእድል ጉዳይ ሆኖ ከትዳር አጋሩ ጋር አብሮ ሰላልኖረ ክፉ ሠው ሰለፋቅር ህይወት መምከር የማችል ነው ብለሸ ታሲቢያለሸ? አይይይይ ተሣሰተሻል!!!

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 11 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @SalmaAll-sr9wh
    @SalmaAll-sr9wh 11 месяцев назад

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤