አሪፍ ግንኙነት እንዲሆን ይሄን አድርጉ ahadupodcast

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 170

  • @የማሜእህትየማሜእህት
    @የማሜእህትየማሜእህት 3 месяца назад +12

    ባለ ትዳር ነኝ. ከትዳር በፊት ፍቅር የሚባለውን መግማማት አልገድፈውም ሙስሊም እንስደመሆኔም ሀይማኖቴ ያውግዘዋል. ግን ንግግርን ትዳሬ ውስጥ እንድጠቅመኝ ነው የማዳምጠው. 100% ልክ ነህ በተለይ ሶስተኛ ሰው አለማስገባት ✅✅

  • @helenebelay9175
    @helenebelay9175 7 месяцев назад +41

    እንደው ምን አለበት የኔ የወደፊት አዳምዬ ይህን ልጅ ብትሰማ ጥሩ ህይወት ይኖረናል 😌 ኪሩዬ አንተ ብቻ ምክር ስጠን ውስጣችን ዘልቆ ነው የሚገባው እኮ❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @dhhhgfhu27
      @dhhhgfhu27 7 месяцев назад +1

      በርቺ አንቺ እንደቤትሽ የምሰሚውን ጥሩ ጥሩ ነገር ተግባራው አድርጊው።

    • @8hcugx6rxoj
      @8hcugx6rxoj 5 месяцев назад

      Yinorishall anchi rasishn nisu adrigi...zewtr tselot adrigi

    • @helenebelay9175
      @helenebelay9175 5 месяцев назад +1

      @MlM-yt6fz የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ እና ልባም ሴት ነሽ ስለዚህ በመጀመራያ ከሰው ይልቅ ሁሉን ነገር ለሚሰማን ፈጣራ ንገሪው ከዚህ ጊዜ አመቻችተሽ በእርጋታ ለማናገር ሞክሪ እንጂ ብዙ ጊዜ ለምን እንደሆነ ባላውቅም የኪራን ምክር ለመስማት ጆሮ ብቻ ሳይሆን ልቤ ያስፈልጋል መስማት በጆሮ ብቻ ሳይሆን ከልቤ ጋራ ካልተጣመረ በፍፁም አይረድም

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 7 месяцев назад +50

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ኪራ አቢኒና የኪራ ቤተሰቦች ። ኪራዬ የእውነት ተባረክ አብዛኛው ትክክል ነህ ግን የሚረዳ ሲኖር ነው ወንድሜ ብቻ ሁሉም ነገር ይደክማል በነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም አሜን ። ቤተሰቦቼ ላይክ ሼርና ሰብስክራይብ እናድርግ ።

    • @ሸዊት-zg8pr
      @ሸዊት-zg8pr 7 месяцев назад +2

      ድግል ማርያም ከነልጇ ለማለት ነው አደል

    • @AbebawTsega
      @AbebawTsega 7 месяцев назад

      @@ሸዊት-zg8pr አዎን

    • @AlemGebremedhin
      @AlemGebremedhin 6 месяцев назад

      Tkkl nat emeamlak kenelijwa yetemesegenech thun​@@ሸዊት-zg8pr

    • @AbebawTsega
      @AbebawTsega 6 месяцев назад

      አዎን

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 7 месяцев назад +13

    “ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ይቀበላል።”
    - ምሳሌ 18፥22
    ትልቁን ተቋም በፀና መሠረት እገባው ፍቅር ክርስቶስ ነው እና ፍቅራችንም እሱን አስቀድመን በእምነት እናፀናው
    እናመሰግናለን ኪራ !✍️

  • @Hulud95
    @Hulud95 7 месяцев назад +18

    አንተን ስሰማ እያነበብኩ ነው የሚመስለኝ
    በርታ ወንድማችን
    ሰውን ያላመሰገነ ፈጣሪውን አያመሰግንም ይባላል so
    በጣም ነው የማመሰግንክ ለምታካፍለን እውቀት

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 месяца назад +2

    🎉🎉ኪራዬ እኔ ከኢቲዮጲያ ውጭ ነው ያለሁት ፕሮግራሞችህን ባለኝ ጊዜ እከታተላለው ለፍቅረኛዬም ሼር አረገዋለው የኪራን ፕሮግራሞችህን እንዲከታተል ባለው ጊዜ ኪራዬ ይቅርታ እምትሰጠው ትምህርት ብዙ ሰው ይቀይራል ላዳመጠው ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 3 месяца назад +2

    🎉🎉ኪራዬ እስከዛሬ ስንጋጭ ሰው በማህላችን ገብቶ አያውቅም እኔ ኦፕን ነኝ ፍቅረኛዬ ኪራዬ እሚገርም ሰው ነው ስናገረው ምክንያቶቹን ስጠይቀው መልስ የለውም ሁሌም እሚያጣላን ይሄ ነው ኪራዬ ትምህርትህ ሁሌም ደስ ይላል በርታ🎉🎉

  • @KADIJAወሉየዋ
    @KADIJAወሉየዋ Месяц назад +1

    ማነው እደኔ ምስጥ ብሎ የሚሰማው እኔ ጉደኜነበርኝ ማለቴ ልንጋባ ቃል ተግባብትን አራት አመታችን ማውራት ተጀመሪን ብጣምነበር እማሰላስለው ይሆነኛል አይሆነኝም እያልኩ ከዛያ የዝህን ልጅ ትምህርት ስከታተል እደማይሆነኝ ተርዳሁ ምክኔያቱም አስመሳይ ነበር ከዘያ አልፈልግም አልኩት ምክኔያት ሳይጠይቀኝ በዛው ቀር ብቻ ታስመሳይ ውድ አላህ ይጠብቀን እኔም ጥካራነኝ ምንም አላዘኩ ምንም አልመሰለኝም የሱ መህድ አላህ የተሻለውን ሊሰጠኝነው ብየ አለፍኩት❤❤❤❤❤❤😢

  • @SumeyaAli-u9t
    @SumeyaAli-u9t 2 месяца назад +2

    ከንግግርህ እኮ ኪራዬ አንድ ጠብ የሚል ነገር የለውም ምንጠቀምበት ያርገን እንጂ የወደፊት ባሌ አንተን እየሰማ ቢተብቀኝ ስራ እኮ ነው ያቃለልክልን በረካ ሁን 🥰

  • @SenfikshGirma
    @SenfikshGirma 7 месяцев назад +10

    በጣም አመሠግናለው አንተን በሰማሁ ቁጥር ሁሌ እንደተለወጥኩ ነው መልካም ሰው ነህ ጥሩ አሳቢ አሪፍ መካሪ ነህ

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 7 месяцев назад +14

    ኤፌሶን 5 (Ephesians)
    25-26፤ ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳት ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤
    28፤ እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ሥጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል። የገዛ ሚስቱን የሚወድ ራሱን ይወዳል፤

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  7 месяцев назад +2

      Yesetn bihon post yaregishiw ke video gar yhed neber

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 7 месяцев назад +30

    አንተን መከታተል ከጀመርኩ ጊዜ ጀምሮ እየተለወጥኩ ነው❤

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 7 месяцев назад +7

    የምር ያላገባችሁ ሴቶች ሁሌ የኪራን ቪዲዮ ተከታተሉ ፈጣሪን እውነቴን ነው እውነተኛ ❤❤❤ሠዋዊ❤❤❤ መንፈሳዊ ❤❤❤አለማዊም ❤❤❤በቃ ሁሉንም ያካተተ ነው በተለይ እውነተኛነቱ በጣም ይጠቅማችኋል ኪራዬ እናመሠግናለን

  • @NigussiemulualemChane
    @NigussiemulualemChane 7 месяцев назад +1

    ኪራ በጣም አመሠግናለሁ በፈጣሪ እርዳታ እና ባንተ ምክር የምወደውን ሰው ከማጣት ተርፊያለሁ። በርታ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን!

  • @saada7652
    @saada7652 5 месяцев назад +5

    ባተ ትምህርት ሁል ጊዜ ዘምን ወደኋላ በተመለሰ እላለሁ ሁልጊዜ በለቅሶ😢
    አልሀምዱሊላ ልጄ ብርታቴ ልጄ ውበቴ🎉

  • @በዛጌጥጌታቸው
    @በዛጌጥጌታቸው 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ንፁህ ፍቅርን ይሰጠን ኪራዬ ስለምክርህ እናመሰግናለን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ima3452
    @ima3452 6 месяцев назад

    ስለ relationship ከሚያስተምሩ you tuber i swear you are the best ምንም አይወጣልህም depend in truth and every one experience......... ቡዙ video ነዉ ያየሁት ሁሉም ጠቃሚ ነዉ ........Thanks bro

  • @uuff8284
    @uuff8284 5 месяцев назад +2

    በጣም አድናቂህ ነኝ የእዉነት ጀግና ነህ ቀጥልበት ብሮ በቲክቶክም በጣም ነዉ የምከታተልህ ❤❤❤❤❤

  • @DanielHagos-fq8wq
    @DanielHagos-fq8wq 6 месяцев назад +1

    ምርጥ የሂዎት ተምህረት ነዉ በርታ ኪራ ወንድማችን አመሰግናለሁ

  • @H-bp5ns
    @H-bp5ns 7 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ ያወራሀቸዉ ሁላ
    እምታስረዳበት መገድ ግልፅ ነዉ ደስ ይላል በርታ

  • @hawa406
    @hawa406 7 месяцев назад +3

    ኪራችን አሏህ ያቆይህ በረካ ሁን ብዙ እየተማርኩ ነው❤❤

  • @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ
    @ወይኩንፍቃድከ-ሰ5ጀ 6 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይጠበቅህ ካተ ብዙ ተምሪያለሁ 🥰በርታልን

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 7 месяцев назад

    በጣም ነው የማመሰግንህ የኔ ወንድም .... አንተ መስማት ከጀመሩኩ ጊዜ ጀምሮ በጣም ለውጥ አለኝ እናም ቀጥልበት❤🙏

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው ሁላችንም ሰምተን ብንተገብረው ይጠቅመናል💚💛❤🙏💕🌷🌺🌹

  • @Brukti-q8c
    @Brukti-q8c Месяц назад

    Betam lewtehgnal kiraye thank you very much

  • @filmawitzemedayzemeday
    @filmawitzemedayzemeday 4 месяца назад +2

    andegna bezi hasab esmamalew

  • @ChaltuAhmed-r5t
    @ChaltuAhmed-r5t 7 месяцев назад +1

    Beqa zim biye adamxalew lela minim alilim mikniyatum yemtsexen mikir beqa zeliko nw migebaw kiraye tebareki

  • @etu819
    @etu819 7 месяцев назад +3

    ኪራዬ በጣም እናመሠግናለን እኔ በጣም የተለወጥኩበት ነገር ቢኖር መናገር ያለብኝን ነገር በሥርዓት በተረጋጋ መንፈሥ መግለፅና ቅድሚያ ጊዜ መሥጠት ወይም ማሥቀደም ያለብንን ነገር ላይ በጣም በቃ ምኞት የሚሠጥ ምክር ነው ክበርልኝ ወንድም አለሜ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @gsjwjsgJShvebes
    @gsjwjsgJShvebes 6 месяцев назад +1

    እደው ምንኛውን እደምኮምተው እኳን ግራገባኝ ግን ምናለ አተ የምታስተምረውን ነገር በህወታችላይ ብተገብረው ግን ሞክሬ ነበር አልቻልኩም እራሤን ግን አግኝቻለሁ አልሀምዱሊላህ መድማችን ከልብ አመሠግናለን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔ ብዙ ነገር ተሚሬለሁ ካንተ ❤❤❤

  • @zabebahmed7095
    @zabebahmed7095 7 месяцев назад +2

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @abc12452
    @abc12452 7 месяцев назад

    ኪራዬ ስታቀርብ በሁለታችንም ሳይድ ስለምታቀርብ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በወንዱም በሴትም በአንዴ ማቅረብክን እንዳታቆም ተመችቶኛል በርታልኝ😊

  • @melesueniyew1927
    @melesueniyew1927 7 месяцев назад +1

    Very Amazing Advice Thank you Kira.

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 7 месяцев назад +1

    የሚገርም ግንዛቤ አለህ እግዚአብሔር ይስጥህ አሪፍ የሆነ ትምህርት እየወሰድኩ ነው

  • @hayatkumlachew
    @hayatkumlachew 5 месяцев назад +1

    Betam k ❤❤❤❤❤ amsegnalehu. Bizu ngr awekeyalehu.Bertalen 1kn bagegneh des yilgnal.Atetefabn.

  • @LubYim-u9b
    @LubYim-u9b 7 месяцев назад +6

    እምትናገራቸው ሁሉ ትክክልኛቸው

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 7 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክህ በጉጉት ነዉ ትምርትህን የምጠብቀው ከሰራ ደክሞኝ እቤት ገብቼ ሳይክ ላልፍክ አልቻልኩም የምር ሱስ ነክ እድሜ ይሰጥክ ወንድሜ

  • @motishow7832
    @motishow7832 2 месяца назад

    Migerm naw!!! 😮😮😮wow minechign hasab naw! Tebarek bro

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 7 месяцев назад

    መሻአላህ ምክርክ¡¡ ፈጣሪ ሁላችንንም ጥሩ አለካከት ይስጠን

  • @ZertihunButu-x3x
    @ZertihunButu-x3x 7 месяцев назад +2

    ካራዬ ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብህም መልካም መልካም ምክሮችህ እንዴት እየቀየሩኝ ብታይ አመሰግናለሁ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 7 месяцев назад +1

    Kiruy enamsegn alen ❤️❤️❤️🙏

  • @meronkassa7077
    @meronkassa7077 5 месяцев назад +1

    You so right 🙏

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 7 месяцев назад

    ለወደፊት ጥሩ ትምህርት ናው እግዚአቢሔር ሲፍቅድ

  • @mahideralene1579
    @mahideralene1579 4 месяца назад +1

    Tebarek!!!

  • @azmeruaynalem5861
    @azmeruaynalem5861 5 месяцев назад

    እጁግ በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉

  • @EhiteEshetu-ey9io
    @EhiteEshetu-ey9io 7 месяцев назад

    Thank you much love respeçt for you too!!!❤❤❤❤❤❤

  • @ferahiwetayaliwu5
    @ferahiwetayaliwu5 4 месяца назад +1

    Ered edew menm qal yelgm fetari yebarkh wedfit balenakebari mist ehonalhu keny yemtebqewn hulu lemamwlat etralhu kiru nureln

  • @መህቡባቢንትባባ
    @መህቡባቢንትባባ 7 месяцев назад

    በጠም ደስ የምል ምክር ነዉ ኢናመሰግናለን

  • @godislove1474
    @godislove1474 6 месяцев назад

    You are my best I'm proud of you your sister❤❤❤Tuti 😮

  • @سميرهسميره-د8ج
    @سميرهسميره-د8ج 2 месяца назад

    የኔታሪክ እህህህህ አሡሲጠፋ ደቂቃ አላመነታም ይቅርታ ሲጠይቀኝ እሽ ነው የምለው አሡ ግን አንድ ነገር በህይወቴ ትንሽ ጥፋት ባጠፋ ይቅርታ አደረኩልሽ ብሎ ሁሌ እያነሣ ይሰብረኛል ግን አሁን መሮኛል ተይውተይው እያለኝነው አላህ ጥሩወን እድመርጥልኝ ዱአአድርጉልኝ

  • @godislove1474
    @godislove1474 7 месяцев назад

    You know how I am proud of you 👏 I love you, my young brother, and happy day enjoying your lifetime.thank you for giving this opportunity for the generations it helps a lot❤❤❤ Tuti

    • @Ahadumedia
      @Ahadumedia  7 месяцев назад

      Thank you sis 🙏

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 7 месяцев назад +8

    ማነው በትዳሩ እደኔየገጠመው ወላሂ ጎጕደኛየለም. እኔ ባለማውቅ የሆነ ከባልተቤቴጋር ስንጋጪ ለጕድኛ አወራለሁ እሱ እደዚሁ ያግጪታችን እፍችደረስን እሱ እኔንመታረቅይፈልጋል. እባካችሁ አስታረቁን ሲላቸው. ለኔ አይነግሩኝም አሶ አልፈልገውም ብላናለችይሉታል ለኔኮአልኑገሩኝም. ጪራሽ ከአፊያልወጣውን ቃላት. እኔያልኩትአስመስለው ያወራሉ. ለኔም እሱዎእደዚህ አለሽብለውይነግሩኛል. ተለያየን እሱምሌላአገባ እኔምሌላአገባሁ. እስካሁንድረስ እኔምአረሳሁትም እሱምአረሳኝም. የምላችሁነገር ትጣሉ ለማንምአትናገሩ እዛውችግራችሁንፉቱ. እናከባለፈውታሪኪብዙተምራያለሁ አሁንምንም ጕደኛየለኝም አደራችሁን ውድየሀገሬልጆች

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 7 месяцев назад

      አሁን እኔ ያለሁ በት የሰዉ ወሬ ከባድ ነዉ ጓደኛዉ ለኔም ያመጣል ለሱም ያደርሳል እኔ ነቅቸበታለሁ ለሱ ለመንገር ፈራሁ እሱም እደኔ አንድ ቀን ይደርስበታል

    • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
      @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 7 месяцев назад

      @@SadiyaSadiya-vh3xb እህቴ ምንም ነገር ስለባልተቤትሽ እዳታወሪው ምቀኛተሆነ አችባታወሪውም ያላልሽውን ይሄንአለችኝ ብሎያወራል. እኔስለባልተቤቴ ምንም አላወራምነበር መጣላታችንንብቻነውየተናገርኩት ይሄን አለችኝብለውተናገሩ አንድቀንደውሎ ምንአደረኩሽ እደዚህእያልሽ ለሰውየምታወሪውአለኝ ወላሂ እኔምንም አላልኩም ስላተመጥፎነገር አልተናገርኩምአልኩት ሰው እድትራራቁነውእጂ እድትገናኙአይፈልጉም

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 7 месяцев назад

      @@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ልክ ነሽ ውዴ አሁን መደዋወሌን አቁሚያለሁ ከባሌ ዉጭ እኔም ተጣልተን በዛ ምክንያት አርጎ ነዉ የገባብኝ ነበር አሁንም ምን እደሚለዉ

  • @Susu-s12
    @Susu-s12 7 месяцев назад

    Yene wedim tleyaleh welahi yimechih allh yitebkh ❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 7 месяцев назад

    ኪራዪ ወንድማችን እናመሰግናለን ❤❤

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 7 месяцев назад

    ዋው አመሠግናለሁ ሚገርም ትምህርት ነበር ❤❤❤

  • @YordanosTafere
    @YordanosTafere 7 месяцев назад

    Ena mesgenalen egzabhere yakebetlign tnx

  • @ላታህዘንኢነላሁማአና-ተ5ጀ

    ትክክል👍👍👍

  • @KidistyetawahedoLig
    @KidistyetawahedoLig 7 месяцев назад

    ከራየ ለምክሮችህ በጣም አመሠግናለሁ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @sewihebite
    @sewihebite 4 месяца назад +1

    እኔ ጀግሬ በጣም አፍቅራለሁ በቃ ሁሌም እንዳይለየኝ ነው ፈላጎቴ ደሞ የሚገጠመኝ ሁሌ የርቀት ፍቅር ነው በእርቀት ፈቅር አልችልም ግን እዉነት በአካል በጣም ደስተኛ ነኝ በእረቀት ፍቅር ከፈተት ይፈጠራል 😢😢ደከመኝ ለመርሳት የሞከረኩኝ ነው

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 6 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍ትክክል

  • @Rahma-z8p5i
    @Rahma-z8p5i 7 месяцев назад +3

    እስኪይ ከመዳም ኩሽና ከስደት እሚያወጣ ሀሳብ ምክር ንገሩኝ አልፎልኝ በራሴየ መገድ ከትናት የተሻለ ኑሮ ለመኖር የማረገውን ጥረት አላህ ቢያግዘኝ እጂይ በስደት ከመዳም ኩሽና ሽትቤት እያጠብኩ ስለፍቅር አላስብም ምኪኒያቱም ጊዜው አደለም አገሬየ ስገባ ሁሉም ይደርሳል ብየ ስለማስብ

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 7 месяцев назад

      የኔ ቅመም አሪፍ ሀሳብ ነው ❤

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Месяц назад

      ይስራልን ላይክ አድርጉ

  • @Mahder822
    @Mahder822 7 месяцев назад

    Lk nh kiraye gn be 1sew tret bcha endt yhonal ydekmal bezi agatami mteykh more relation endikoy fkr mulu energy bel bemisetew sew ena gdelesh tkuretu mulu erasu ena erasu lay bcha behone sew lay bendzi aynt hasab btseraln?
    Ena gn tnx

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 2 месяца назад

    Very nice meeting

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 7 месяцев назад

    Thank you always bro, keep it up🙏🙏🙏

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 4 месяца назад +1

    When your words are sweet❤

  • @BurtukanGemechu-i3k
    @BurtukanGemechu-i3k 3 месяца назад

    Of course ❤❤❤❤

  • @WorkaKetema
    @WorkaKetema 7 месяцев назад

    ትክክል ነው

  • @omygadweeee
    @omygadweeee 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወንድሜ

  • @BccgHcgc
    @BccgHcgc 24 дня назад

    በርታ

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 7 месяцев назад

    🎉🎉🎉 በርታልን ጎበዝ❤👏
    እዉነት ነው።

  • @fathimafa6444
    @fathimafa6444 7 месяцев назад

    አተ.እኮ.ትለያለህ.ኪራዬ.በጣም.እናመሠግናለን.❤

  • @YordanosTafere
    @YordanosTafere 7 месяцев назад

    Enkuwane be selame metahe

  • @hibaguzi
    @hibaguzi 4 месяца назад

    ጀግና

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 7 месяцев назад

    Thank u kiraye

  • @fadela920
    @fadela920 7 месяцев назад +1

    ቃጥልበት ምርጥ ምክር ነዉ ክበርልን😊

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 5 месяцев назад +1

    እውነት ነው ለመለያየት ነው ሰበብ ነው የሚፈልገው

  • @Nardos21-s6i
    @Nardos21-s6i 6 месяцев назад +1

    ኑርልን ኪሩዬ❤🥰

  • @amanialmtku
    @amanialmtku 7 месяцев назад

    welkame kiraye yene mrt sewu
    suse😍

  • @HiwotMoges-yr6sr
    @HiwotMoges-yr6sr 7 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ ነህ ኪራዬ በግል ላወራህ እፈልጋለሁ እንዴት ነው የማገኝህ

  • @mery-w4l
    @mery-w4l 7 месяцев назад +1

    ትክክል

  • @hjf1744
    @hjf1744 6 месяцев назад

    አይይይይይይይይይይ ምክርና ቦክስ ለሰጭው ቀላልነው😢 እኔ ግን እደዚህ ቀላል አልሆነልኝም ❤አንተግን በርታ ጥሩነው

  • @salamsalam9410
    @salamsalam9410 7 месяцев назад

    Thanxs !!!

  • @muluastaxqe1133
    @muluastaxqe1133 7 месяцев назад +7

    ኑርልን ወድም ግን ኢጊሊዘኛ አታብዛ በደብ እዲገባን😁 ዛሬ ግን ምንም አትልም 😍😍😍

  • @MayeIove
    @MayeIove 7 месяцев назад +1

    ወንድማችን ኪሩቤል እናመሰግናለን ግን አንድቀን ከጓደኛዬ ሰርግ ሄጀ ያልከው በቅዱሱ መፅሐፋችን ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እደወደዳት አንተም ሚስትህን እንደዚሁ ውደዳት ይላን ምን ከነሱ ወሰደህ ትግስቱን ስጠኝ በስ

  • @selimh7387
    @selimh7387 7 месяцев назад

    ልክነው ✅

  • @ማህሌትአድሴ
    @ማህሌትአድሴ 7 месяцев назад

    ትክክል

  • @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
    @አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 7 месяцев назад +10

    እኔ ወላሂ በጣም የምወደዉ ልጅ ነበር ነገር ግን ተለያየን😢😢😢እድንታረቅ ዱአ አርጉልኝ አልቻልኩም

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 5 месяцев назад

      የኔማረ አላህ ያራራልሽ

    • @sewihebite
      @sewihebite 4 месяца назад +1

      እኔም ስጨቃቀቀዉ ግን በአንዴ ነገር በቃ ተለያየን 🥺🥺

  • @hewottesfaye8685
    @hewottesfaye8685 3 месяца назад

    kira Bewust bekul awuragn lawerah mifelgew ngr ale

  • @Roman883-o6f
    @Roman883-o6f 7 месяцев назад

    thank you ❤

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 7 месяцев назад

    Kiraye selam nw I have to say thank you 🙏

  • @Rahelethiopia489
    @Rahelethiopia489 5 месяцев назад +2

    ከምረ ትችላለህ ❤

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 7 месяцев назад

    ኪራዬ ካንተ ብዙ ተምሪያለው❤

  • @hayatsied5066
    @hayatsied5066 7 месяцев назад +1

    ስለ ርቀት ፍቅር አድ በለን በአካል የማላቀዉን ልጅ አፍቅሬ ተሳቀየሁ😢

    • @MrwmJdbis
      @MrwmJdbis 7 месяцев назад

      ክክክ ሳታውቂውውደታ ክክ

    • @seni194
      @seni194 7 месяцев назад +2

      ባለፈው ሰርቷል እኮ ግቢና እይው ቪድዮ አለልሽ

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 7 месяцев назад +1

    wow❤❤❤❤

  • @xtratoxic6130
    @xtratoxic6130 7 месяцев назад

    ሁለየም ስለፍቅ አውሩ ስለፍቅር ሲወራ ሁለየም ደስተኛነኝ

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 7 месяцев назад

    betam tikikil neh kira gn bezih seat abizagnocachin selfish nen more mekebelin new enji mestet lay focus anadergim! any way lehulachinm fetari masitewalun yisten! kiraye berta!

  • @RihuRihana
    @RihuRihana 7 месяцев назад +1

    ኪራ ሁሌ አተን ማዳመጥ ያስደስተራል ለውጠከናል

  • @حياتبرهانو
    @حياتبرهانو 3 месяца назад

    Wow

  • @Hasent-f1p
    @Hasent-f1p 7 месяцев назад

    esmert nek kiru❤

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 6 месяцев назад +1

    ከረፈደ መጥተህ በፀፀት ገደልከኝ😢