Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስከ ዛሬ ስለዚህ ነገር ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ እንደዚ ግልጽ ሆኖ ተብራርቶ ሰምቼው አላቅም በርታልን
Thank u
ሁሌም አዳምጣለሁ እና ጋደኛዬ እህን ልጁ ከጀመርሽ ማንንም አትሰምም ትለኛለች እና በጣም ልብ ብዬ ነው ማዳምጠው እርግጠኛ ነኝ ትልቅ ደረጃ ደርሼ ማመሰግንህ ቀን እንደ ሚመጣ!አመሰግናለሁ ለምክርህ
እመቤቴን ❤ እኔ የኔቁ ኣእምሮ እና የድቡቁ ኣእምሮ ትምርት ለቡዙ ኣመታት ኣዳምጣለው እንደ ዛሮ ግን ቀለል ባለ መልኩ ተረድቶኝ ኣያቅም በቃ ሰለ ኣንድ ሰው ፀባይ እየነገርከኝ ያለው ነው የመሰለኝ ኣመሰግናለው ወንድሜ ተባረክልን❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ኪራችን☺️!
ምርጥ አባባል ነው ካተብዙነገር ተምሬ አለሁ ክበርልኝ❤❤❤❤❤❤
በጣም ምርጥ አገለፅ
ኪራዬ" ትልቅ ህልም ኣለኝ" የሚለው የዳዊት ድሪምስ መፅሐፍም ስለንቁና ድቡቁና የኣእምሮ ክፍል ባጠቃላይ ስለኣእምሮችን ኣጠቃቀም በደምብ ይተነትናል ኣመሰግናለሁ🙏
የንቁና የድብቁን አእምሮዎች አሠራር መረዳት ሰው ሆኖ የመኖርና ያለመኖር ጥያቄ ነው! እናመሰግናለን ኪራ!
መረዳቴ ጥሩ እንዲሆን አድርገካል ተባረክ ወንድሜ
የእኔ ውድ አተን ላለማድነቅ አይቻልም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ትንሹ መምራችን ❤❤🎉
እባካችሁ ሼር አድርጉ ብዙ ሰዎችን ያነቃቃል ። በዚህ ላይ ለኪራ ሞራል ነው ። አስተያየትና ላይክ እያደረጋችሁ
I love the way you explain it Masha Allah thank you 👍
እባካቹ 6 ሺ አስገቡኝ?!
እሽ❤
እሽ አሁን እደምርሻለሁ መልሽልኝ
❤@@yutub-lh3tc1gg9h
❤@@fyyd9676
ተቆጥሬያለሁ
እውነት ከልብ አመሠግናለው እኔ በጣም ካንተ ብዙ ነገር ተምሬያለው።
መፍትሔውን በደንብ አልገለፅከውም። አገላለፅህ ግን በጣም ግልፅ ነው እናመሰግናለን
በእውነት ማስተዋል ነገሮችን በጥልቀት ማየት መታደል ነው
እንኳን ደህና መጣህ ኪራ
Asteremhotih kelalebale menged gn tekami ena yemireda hasab new. Ena tebarek efziyabher ewketu ychemrilih❤. Beziw aemroh Geta eyesus degmo begilih lemawek mokir
Amesegnalew keyraye bratheru❤❤❤❤
❤❤❤❤edat ads lemad madaber echilalehu jemro yemakon lemad alegn min ladrg kira
ኬራየ performance በጣም ደስ ይላል እኔ የዮኒቨርስቲ ተማሬ ነኝ እና በልጅነቴ መሆን የምፈልገው አይነት ስው ነክ
ዋው ትለያለህ ወዳጀ❤❤❤
ኪሩ ይመችህ ገብቷሃል
kiru wendeme sel subconscious conscience bezu video ayechalwe antegen bedenb aserdahegn Thank you bro 🙏🙏
Kira tisherteh demo siyamer including 🎤 am happy for u
ፊልም ላይ እንደምናየዉ እራሴን ሁለት ሰዉ አድርጌ ሳይ ነብር የምሬን ነዉ የማይገባኘ ሳይንስ ቢኖር ይሄ ነዉ ፡፡
የኛ እንቁ በርታ
tyake temesuwal Amesegnalehu 😊
Tru melkt new ene rasen betam mekeyer felgalehu class presentation sibal betam new mferaw temariwoch simereku defense siyakerbu rasu ene yehonku yahl betam new mferaw ena next year enem slemaykerlgn yhen frhat masweged efelgalehu 🙏🙏🙏
እኔም በዚህ አይነት ፍርሃት ተጠቂ ነኝ የሚገርምሽ በ University ብቻ 10 አመታትን በተለያዩ ፊልዴች ቆይቻለው እና presentations ሲኖር ምንያህል ስቃይ ውስጥ እንደምገባ እና ከራሴ ጋር የነበረው ፋይት እኔና ፈጣሪ ነን የምናውቀው እና እህት አለም አይዞሽ እኔ እንኳን ተወጥቼውለ 😂 አንቺም ትወጭዋለሽ።
@@hanisym7301 amesegnalehu ena defar lemehon emokralehu bergt bzu neger ley feri neberku bzu negeren ashashyalehu mnm confidence alneberegnm yekeregnn demo behidet ashashlalehu bedgami amesegnalehu
Gobez lege nek
❤❤❤እናመሰግናለን በርታልንእኔ በጣምነው እምከታተልህ እናም ለራሴ ተለውጨበታለሁ
0:01 0:01
እናመሰግናለን ወንድሜ እንወዳሀለን❤❤❤
Thanks kira bezu temralhu ketelbet❤❤
Kira bewunat ene bante mikir betam talawichalew idime ena Tena abzito yistki fetari ahunim tibabun yabizalih Barta Thank you 🙏
Kira please can u tell me how to make our goal true especially for girls in campus to get remarkable grades
ማሻ አላህ ተመቸኛለህ bro በርታልን
ተባረክ❤
Gebetognal amesegenakehu❤❤❤❤❤❤
ድንቅ አቀራረብ ነው። በርታ!
Thank you bro betam des yemil astemro new ketlbet
Kira thanks
Thank you kiraye & Abani 🙏❤️
Thanks kira 🙏🙏🙏✅keep working
qashetu wellcome!💖🙏👍👍👍👍
Thank you a lot❤❤
እንኳን ደህናመጣህ የለውጤ ምክንያት አላህ ይጨምርልህ በርታ አደራ እዳታቋርጥ ወንድሜ
Thank you
በጣም እናመሰግናለን በርታ
ስለ ትእግስት ስራልን
አሪፍ ት/ ት ነው እናመሰግናለን በርታ
❤❤❤❤❤❤❤❤love ❤️ you big sister Tuti
Thank you boss
bro endet neh yesefere lij , betam des blognal bemitseraw sra .bertalen ambesaye ..
በጣም ጎበዝ ነክ በጣምም ኣደንቅሃለው በርታልን ወንድሜ❤❤❤❤❤
ልጅ ሆኜ እኛ ቤቴ አንድ አጉል አበበል አለ ልጅ ብር መያዝ ዬለበትም ብር መልመድ ዬለበትም ያ አበበል በኔ ህይወት ብዙ ተፅኖ አድርሶብኛል ሰዉ ቤት ዳወዜን ስንት እንደሆና ሰልጠይቅ ሰርቼ አዉቀለሁ 😅አራብ ሀጋር ሄጄም ሰርቼ ለቤተሰብ ነዉ ምልከዉ ትዳር ስይዝ ዳሞ ለበሌ ከዘ ሁሉም ምን ሰራሽልን ብሎ ነበር ምሰድበኝ እስከ 25 አመቴ ድራስ እንድህ ናዉ የኖርኩት 1ብር አይስ ኬርም ብዙ ብር ናበር ምመስለኝ ልብስመ ተወዉ ሰርቼ መጋኛዉ ብር ጥቅም የለዉ አይመስለኝም ናበር ከሀጋር የወጠሁት 2013 እስከ 2020 በቃ ብሬ ምንም አይናት ጥቅም የለዉ አይመስለኝም ነበር 😅ብዙ ችግሮች ስየለጉኝ ሰወች ስንቁኝ እየታጋዳጋድኩ ነቀሁ 😂አለሀምዱልለህ ከንተም ብዙ ተመርኩ ወንድሜ❤
❤❤❤
Thanks kira❤
Berta wendem
Enamsgenalen kiraa gen betam teftnaleh setaweraa
የዘመናችን ጀግና ኪሩየ🎉
yesss❤❤❤❤❤
የእኔ ግን የሚገርመዉ ጥሩን ከማስብ ይልቅ መጥፎ ላይ ግግም ይልብኛ ምን ይሻለኝል
❤ኪረየ ሰወድህ
በኦላይላይ ፍቅር ጀምርየ ውስጤ በጣም ተጎድቶብኛል ወድም ሁሉነገሬን ነግሬዋለሁ እኔ እየቀረብኩት እሰ እየራቀኚ ሄደ መደወል ቀነሰ ዝምይለኛል እደዚህ ከምታረገኝ ብሎክ አርገኝ ብለው እቢብሎ እየራቀ ከሊላውግዜ ይናፍቀኛል እጠብቀዋለሁ የሚሠማኝም ስነግረው እሺ እስተካከላለሁ ብሎ ግን እደዛውነው ወድሜ ምከረኝ እልክ ይሁን ፍቅር አልገባኝም ፀባየ😢😢
ይህ ውስንነት አለው ይህንን የሚሞግቱ ሀሳቦችን ትንሽ ብታየው ሚዛናዊ ትሆናላችሁ ።
Esti tell us lemsale
ውውውው Ewntan Baxam dasi Yamila Tamerate New Barta kuleba❤❤❤🎉🎉
Wow new wendme❤❤❤
ኪራ my brother this for me.
Mande must be the inspiration I'm sure😂
Kira jegna
9 dekikaw lay seders harif meftihi agegnew agegnshgn yarada lj
ሰላምያብዛልኩሩበላ ❤❤🎉🎉
ኪራዬ❤❤❤❤
ዋው
ገራሚ ነውው
Selam kira
ባርታልን
እኔም ጥያቄየን ካልመለስክ ኮመንት መፃፌን አላቆምም እኔ ህፃን እያለሁ በጣም በጭካኔ ወላጆቸ ይመቱኝ ነበር አሁንም አድጌ ያ ፍርሀት ና ጭንቀት ስሜት በውስጤ አለ ሰው ጮክ ብሎ ከተናገርኝ ሰውነቴ ሁሉ ይንቀጠቀጣል ይህን ስሜት እንደት ላፀዳ ልክ ስሜቱ ሲመጣ ምን ላርግ ? ኪሩ መልስልኝ ካልሆነ ስኮምት ልኖር ነው
የኔ እናት የኔ ቢጤ ነሽ እየተቀጠቀጥኩ ከማደጌ የተነሳ አሁን መዳም በጮኸች ቁጥር ሰዉነቴ ይንቀጠቀጣል ሰዉነቴም አለቀ በሰቀቀን 😢
@@zemenaybaye7457 አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችው እመዳም ቤት ነኝ ፈጣሪ ይርዳን ያኔ ከሆነብን በላይ የዛሬው እየጎዳን ነው
እናመሰግናለን እኔ አእሙሮየን ከነቀሁበት ስወስት አመት ሁኖብኛል ከዛ በፊት ግን ዝም ብየ ነው ያገኘሁት የሚሞላው የነበርኩት ለካ መን የመስለ ወርቅ ነው ብእጂ ኣስቀምጨ የስው ህይወት ስቦጭቅ የምውለው የነበርኩት 😂😂😂 ኣሁን እማ እድመ ለእናንተ ነቅተናል በጣም ብዙ ነገር መስራት የጠብቀኛል ግዜ ኣሁን ነው ያለፈው ኣልፈዋል የመዳም ቅሞሞች ንቁ የማንም ብራንክ ማየት ኣቅሙ እኔ RUclips ብቻ ነው የሚጠቀመው እሱም ለትምህርት ብቻ በግዜ ገደብ ኣድርጊ ምን አለበት ድሮ በነቃው so l don't how to thank you
እኔራሱ እንደዛነኝ ውዴ እምኖረው ሳኡዲነው እንዲህ አይነት ትምህርቶች ካልሆኑ በቀር ሌላውን ምንም አያስደስተኝም ፈጣሪ ረድቶን ፍፁም ለመቀየር ያብቃን
@@የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ በርቺ ማማየ በቃ ኣሁን ማቆም የሚባል ነገር የለም እንኳን ነቃን እንጂ እኔም ሳኡዲ ነው የሚኖረው የምንችለው እተጋገዝ መጽሐፈ ከፋለግሽም ምንም ችግር የለውም እህቴ
@@sarahwelcome2560 እሺ እህቴ ይጠቅማል ብለሽ እምታስቢውን መፀፍ ጠቁሚኝ ውይም እንቺ የረዳሽን
የሚሸጥ መፅሀፍ አለሽ ሳኡዲ ?@@sarahwelcome2560
My food❤
Antte liyu neh yemir
የሚለውን እዲገባቹ የ ጄሚስ ክሊር መፃፍ ኣብቡ (ኣቶማዊ የሚል ባማርኛ ❤
Ok thanks
ኪሩ እና አቤኔ ክበሩልኝ
❤ batikikil
አረ ወንድሜ ወላሂ ትለያለክ እንዴት አድርጌ ልግለፅህ የሚለው ቃል ነው ምገልፅህ አንተን
ባለማህተቡ ወንድልጅ ሀይማኖተኛ ሲሆን ደሰሰሰየለኛል ላይከሰብሰከራይብ አድርጉት እሰኪ ቤተሰብ
Ishi
ኬራየ ከአመት በላይ ለፍቸ ቻናሌ ሞኒ ተነሳብኘ ተውኩት ከቻልክ አሥተካክልልኘሲ😢ልሥራ ሀገር ልገባ ነው
Kira
100%👍
Anchi kokeb kotari
👍😍
teleyaleh
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Kira ቴራፕህስት ነህ ለኔ የ ምር አስታያየት ልስጥህ የ ማስተማር ችሎታህ(ፍላጎትህ ) ከ ልብ ናው ስትገባ ብታይ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ኪሩቤል ግን የምትሰራውን ታቃለህ
👍👍👍👍❤❤❤❤
አቢኒን አቅርብልን😊