10 የህይወት መርሆዎች በብዙ ሰው የተሻለ ለመሆን| 10 rules for life

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024
  • የዩቲዩብ ክላስ አዳማ ላይ ለመማር 0948486063
    በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ነጥቦች| Tips to improve confidence
    • በራስ መተማመን ለማሳደግ 4 ወሳኝ ...

Комментарии • 162

  • @mahletgaltigray
    @mahletgaltigray 4 месяца назад +35

    😂😂ኪራየ ሶወስተኛ የኔ ነገር ናት ስራ በታ ስሆን ነፃነት ይሰማኛል ጠንኻራ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል ቁጭ ካልኩኝ 1ቀን ግን ወይ ውይ ጭጭጭጭ ይለኛል ኣእምሮየ ይጨናነቃል የማልረባ ያህል ይሰማኛል ስራ በጣጣም ጥሩ ነው ክብር ነው ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @selimh7387
      @selimh7387 4 месяца назад +3

      እኔምነኝ😂 ያለስራአልረጋጋም

    • @gizachewworkineh7006
      @gizachewworkineh7006 3 месяца назад +1

      I just got you today on RUclips and I have already watched more 5 videos non stop. You're amazing, message, voice, gesture,background music, topics everything is wonderful. Thank you so much.God bless you!!

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 4 месяца назад +8

    ኪራዬ ጀግና ወጣት ነህ።
    አንተን በቃ ዝም ብሎ መዳመጥ እወዳለሁ
    እግዚአብሔር ያስፈጽምህ አይቀይርብህ
    ❝ነገር ሁሉ እግዚአብሔር መሰረት ከማድረግ ይጀምራል ሁሉም ባታወጣውም አንድ አንዴ ስለ ሃይማኖትህ ወይ በመጽሐፍ ቅዱስ ያሉ የተቀደሱ ጥቅሶት አልያም ታሪኮች ስትናገር በጣም ደስ ይላል ቀጥልበት❝ የልብህን በጎ መሻት ይፈጽምልህ አንተና አንተን የሚመስሉ ብልህና የበሰሉ ወጣቶች ያስፈልጉናል በርታ ወንድሜ❤😍

  • @LdyaMandefro
    @LdyaMandefro 4 месяца назад +10

    የልጅ አዋቂ እውነት ነው
    መጀመርያ ፅድቁን ፈልጉ ሌላው ይጨመረልአል ሚለው መፃፍ ቅዱስ
    የሁሉም መጀመርያ እግዚያብሔር ነው ለዚነው እማከብርክ እምከታተልክ ጀግና በርታ❤❤❤

  • @meseretyenew
    @meseretyenew 4 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ማስቀደም 100% መሰረታዊ ነው !!

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 4 месяца назад +5

    ሱሴ እኔ እኮ በቀን ያንተን ትምህርት ካልስማው ይጨቀኛ በጣም ከባድ ህይወት ላይ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት ስሠማ እፅናናለሁ የኔ ውድ ወንድም 😢😢

    • @DagimGoa
      @DagimGoa 4 месяца назад

      Hi selam

  • @tizitatsehay
    @tizitatsehay 4 месяца назад +13

    🎉 sk ሺ 30.000አስገቡት ሁላችሁም ሰብስክራይብ አድርጎ 🎉 ኪራዬ እናመሰግናለን እንወድሃለን የፍቅር ሰው 🎉🎉🎉 በርታ የኔ ዕንቁ

  • @ምርጥጎደኞቼ.zaHsNኑሩልይኝ
    @ምርጥጎደኞቼ.zaHsNኑሩልይኝ 2 месяца назад +3

    ኪራየየየየየየየ እኔ ሶስተኛዋነኝ የእውነት ስሰራ ሰአቱያጥርብኛል ምንምሳላቀውያጥርብኛል እቤትስውልግን አኡዙቢላህ ባለፍነገርላይ እራሴን ሳሳምምነውየምውለው በርታወድሜ❤❤❤❤❤

  • @TesfaWongel
    @TesfaWongel Месяц назад +3

    እ/ርን በጣም ትለያለህ በርታ

  • @rahamrahmaa6906
    @rahamrahmaa6906 4 месяца назад +8

    ያለሚሰማር ሻይ ከልጠጣም ሙቸ ሰወደው አንተም ሚሰማርነህ ሰንቱን አጉበዝክ ጠንክር ምረጥልጂ ምረጥ ባል ምረጥ አባትነህ የምትመኚውን ይሰጥህ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 18 дней назад

    የሚዲያ አጠቃቀም በጣም ብዙ ትምህርት ያስፈልጋል በርታ ልጃችን።

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 4 месяца назад +3

    ምርጥ ሰዉ እዉነት ነዉ የጥበብ መጀመሪያዉ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ
    ሁሉም ተመችቶኛል ኪራዬ ተባረክ ከሰዉ መጠበቅ የለብንም እግዚአብሔር መተማመን እጂ ❤🙏

  • @ሬች
    @ሬች 12 дней назад

    መሻአላህ ድቅነዉ በርታ የብዙወችን ሂወት እደምትቀይር አልጠራጠርም እዳተአይነቱንያብዛልን

  • @GelaneGelaneTadesse
    @GelaneGelaneTadesse Месяц назад +1

    ቃላት የለኝም ተባረክ ፀጋው ይጨመርልህ ወንድሜ ተባረክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 4 месяца назад +4

    ወንድሜ ጂም ባትል ጥሩ ነው?የወር ዝቅተኛ ክፍያ በከተማው 5000 ብር ሆኗል ስለዚህ የ3000ብር ደሞዝተኛ ጂም ማለት ስድብ ነው ባይሆን ስፓርት ስራ በለው በትንሽዬ ምንጣፍ ላይ ካለምንም ወጪ ስራ ብለህ ምክር ወንድምአለም

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y 24 дня назад

    በጠም በጣም በጣም ኣስተዋይና ጀግና ነህ እንደ ኣንተ ወጣህ ያብዛልን እመ ብርሃን የልብህ መሻት ትፈፅምልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @ZeharaYmam-lp2pq
    @ZeharaYmam-lp2pq 23 дня назад

    ኪሩ ምርጥ የዘመናችን ወጣት❤

  • @SurafelSolomon-j1w
    @SurafelSolomon-j1w 4 месяца назад +3

    ኪራ ከመጀመሪያው ጀምሮ ሂደቱን የጠበቀ እየጣፈጠኝ ያለቀው በመጀመሪያ እንዳልከው ጥበብን ከግዚያቤር ያልካት-- carctr despln ወሳኝ በተረፈ መፅሐፍ ቅድስ ሲናገር ምሳ 20:20 ምክር በሰው ልብ እንደ ጠሊቅ ውሀ ነው አይምሮ ያለው ሰው ግን ይቀዳዋል ይላል ሰማያዊ ያምራል🙏🙏👍

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 10 የህይወት መርሆችህ በታላቁ #በመፀሐፍ_ቅዱስ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ቢገለፀም በመፃሐፈ ሲራክ ውስጥ ግን 101% ተገልፃል።
    በእግዚአብሔር አንደበት በእግዚአብሔር ተግሳፀ ግልፀ በሆነ ማብራሪያነት ተፀፎ እናገኝዋለን በዚህ አለም ሳለን እንዳንሰንፍም እዳያሰጥመንም ምድርን ብቻ እርስቴ እንዳንል ምድርም ሰማይም እርስታቹህ ነው ሲል በማስተዋልና በጥበብ እንድንኖር ልጂ ሆይ እያለ በሚገባን ልክ ወርዶ አስተምሮናል ...... ነፃ ፍቅዳችን ሳይነፍገን thank you God🙏

  • @BirukTesema-d5f
    @BirukTesema-d5f 3 дня назад

    የእዉነት ትለያለህ

  • @Hayat_z
    @Hayat_z 19 дней назад

    በርታልን ኪራችን አላህ መስክሬ ነው አንተን መከታተል ከጀመርኩ 4 ወሬ ነው ግንን በራሴ ብዙ ለውጥ ለመምጣት ሰብብ ሁነክልኛል ክበርልን 🎉

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA Месяц назад

    ኦ ራይት በትክክል✏💚💙💚📝

  • @relaxsoundmusi
    @relaxsoundmusi Месяц назад +1

    How did u understood life this way man?damn ur blessed

  • @KalHyme
    @KalHyme 3 месяца назад +1

    ዉይ my love በእዉነት ኪራዬ መጨረሻህን እግዚአብሔር ያሳምርልክ

  • @naniyeture1417
    @naniyeture1417 4 месяца назад +2

    You are right!! God fear is the way wisdom!

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 4 месяца назад +1

    አቤኒ የአሀዱ የጀርባ አጥንት
    እኔማ በጣም ከመልመዴ የተነሳ አቤኒ ሳትል ስታወራ ቅር ይለኛል አርታ 💪💪

  • @tesfaneshtesfsh4551
    @tesfaneshtesfsh4551 4 месяца назад +1

    ሚገርም መልክት ነው እውነት በጣም ነው እማመሰግነው ኪራ እሺ በርታ እውነት ነው ሰው ውሎውን ነው ሚመስልው እና ደሞ በርታ እሺ ጀግና ነህ 💪💪💪💪💪💪

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 3 месяца назад +1

    ኪሩ 10ኛውን እኔም አሁን ነው የተረዳሁት በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ በስደት ላለ ሰው

  • @WazWibneh
    @WazWibneh 4 месяца назад +1

    ተባረክ ቅንነትህ አይወሰድብክ ዘመንህ ይባረክ

  • @ምርጥጎደኞቼ.zaHsNኑሩልይኝ
    @ምርጥጎደኞቼ.zaHsNኑሩልይኝ 2 месяца назад +2

    ግንኪራየየየ ስወድህ አንድጥያቄመልስልኝ ከቻልክ ስራበት ካልቻልክ በኮሜንትመልስልኝ መጀመሪያ የሚቀድመው ከስብእና ወይም አህላቅነው እና ከእውቀት ማንኛውይቀድማል ?? አንድሰውሁለቱንመላበስይችላልወይ

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l 3 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ወድሜ

  • @Nebity
    @Nebity 4 месяца назад +3

    Kiraye yene wud. Welcome back yene❤

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 4 месяца назад +1

    Thank u ከእንተ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት I have big respect fore u brother 🙏🏾

  • @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ
    @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ 3 месяца назад +1

    እግዛብሔር ይባርክህ

  • @IPhonetastic-bf6ro
    @IPhonetastic-bf6ro 4 месяца назад +1

    ኪራዬ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት❤❤❤❤

  • @سارهمحمد-ج2ف
    @سارهمحمد-ج2ف 4 месяца назад +1

    ተባረክ የኔ ችግር ፍላጎቴ ገደብ ማጣቱ ነዉ😢

  • @RobertoEphrem
    @RobertoEphrem 4 месяца назад +1

    ምንም አልልም ግን አመሰግናለው❤

  • @samrihagos4804
    @samrihagos4804 4 месяца назад +2

    ጡሩ ምክር ነው በርታ 👌🙏

  • @etayenatwa769
    @etayenatwa769 3 месяца назад +1

    ጎበዝ

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 4 месяца назад +1

    ኡፍ ኪራዬ በጣም የምወደው ከለር ለብሰክ አምሮብካል ዋው👍👍👍👍ምቺት ይበልክ ❤❤ምክሮቺክ ገንቢ ናቸው እግዚያብሄር ዘመንክን ይባርከው

    • @tewodrosyinges
      @tewodrosyinges 4 месяца назад

      enam edesu new yelebesikut alayeshignim enj

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад +1

    3የኔ ባህሪ ናው ቁጭ ካልኩ ሰላም አይሰማኛም በቃ ሰራ ሰራ ደሰሰየለኛል እናቃቀለው ሰለናገ አሰባለው አመሰግናለው አምላኬን የለለኛን ሳይሆን ያለኝን አይለው ተመሰገንንንን 🙏

  • @amirsied-z4f
    @amirsied-z4f 4 месяца назад +2

    amesegnalew

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs 4 месяца назад +1

    የኔ ቅመም በርታልን ኣገላለፅህን በጣም ችላለህ🎉🎉 እና ብርግጥ ብዙ ወጣት እየተማረ ነው ብየ ተስፋ ኣረግሃለው በርታ የኔ ወንድም ኣለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 4 месяца назад +1

    ዋው በጣም የሚገርም አደበት ነው ያለህ እግዚአብሔር ይመስገን አመሰግናለሁ

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 4 месяца назад +1

    ኧረ በአላህ 7 ቁጥርን 🙄 ኪራዬ I respect you

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 4 месяца назад +1

    ኪሩቤል
    እመስግናለው❤

  • @etu819
    @etu819 4 месяца назад +1

    ኮሜንት ልፅፍ እልና የምለው ይጠፋብኛል ማለቴ እንዴት ነው በዚህ ልክ ጎበዝ የሆንከው በምንም ነገር አልቀናም እላለሁ ግን ባንተ አሥተሣሠብ በደንብ ቀናሁ 😂 ካንተ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ግን ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ሁሌም ጤናህን ያድልልን እናመሠግናለን ወንድም አለም🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 4 месяца назад +1

    Wandime Egziahber moges yehunes wandime lezi tewuld teru memeher neh Ewunet ❤

  • @foziyaseid4331
    @foziyaseid4331 4 месяца назад +1

    ድንቅ ምክር አግቼበታለው አመሰግናለው

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun 4 месяца назад +1

    Damn Your body physic is getting 🔥🔥🔥

  • @chriszemekaele7535
    @chriszemekaele7535 3 месяца назад +1

    Egezyabhare first 🙏

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 4 месяца назад

    እዉነትህን ነው ኪራ !!የተሠደድኩበት ምክንያትም ነው,መንገድ ሥሥት እራሴን ቆነጥጣለሁ ❤❤❤ አላህ ይጠብቅህ ኪራ ! ምሥጋናዬ ❤ ጂም አሥፈላጊ ነው በርግጠኛነት ሙሉ ኢነርጂና በራሥ መተማመን ይሠጠናልና... yo say all so true!!! ❤❤❤❤❤❤ ቲቸር ኪራ አክባሪህ

  • @tigistgudu6190
    @tigistgudu6190 4 месяца назад

    Wow specially voluntary pain ያልከው ሁሌም ስፖርት ስንሰራ የሚሰማን ስሜት ይገርመኝ ነበር አሪፍ! በርታ

  • @GalTigray-v5x
    @GalTigray-v5x 2 месяца назад +1

    Yes 🥰

  • @getaendalewmetekiya
    @getaendalewmetekiya 4 месяца назад +1

    በጣም ነው ምወድህ የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ ልቤን ይገዛዋል በርታ❤

  • @mawerdielyas7532
    @mawerdielyas7532 2 месяца назад +1

    Ena meleh abine man new

  • @yetagesuable
    @yetagesuable 4 месяца назад +1

    The last one, i need it badly😊

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p 4 месяца назад +1

    😢😢😢yes 👍👍👍👍👍

  • @NatnaelNati-lb6ow
    @NatnaelNati-lb6ow 4 месяца назад +1

    ወይኔ kira ይመችክ የምር የመጨለረሻዋ ብር ብርን ነው ሚጠራው እውነትክነው አይቼዋለሁ ቀምሼዋለሁ የምር ይመችክ እውነት ነው!!!

  • @HasnHeif
    @HasnHeif 4 месяца назад +1

    አንታ ልጅ አህምሮዬን መልስ ሰርቃሃኛል 😂😂😂 ሁሌም ሁስጤ የለው ነው የምታወራው በርታልን እናመሰግናለን

    • @سعادهسعيد-ر6ح
      @سعادهسعيد-ر6ح 3 месяца назад

      እኔም ሁለተኛዋ ተሰራቂ ነኝ አላህ ይጠብቅ ቀጥተኛውን መንገድም ይምራህ

  • @MuluAbrha-f7i
    @MuluAbrha-f7i 3 месяца назад +1

    Kirayae tnushu memhrachn❤

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምርህት ነዉ❤

  • @MuluAbrha-f7i
    @MuluAbrha-f7i 3 месяца назад +1

    Kirayae tnushu memhrachn brtaln❤

  • @DagimGoa
    @DagimGoa 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤yezare yileyal

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 4 месяца назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ❤
    8 ከ 10 ነኝ
    2ቱን ደግሞ በቅርብ አሻሽላለው 7ኛ እና 9ኛ
    በርታ 👍

  • @ChaltuAhmed-r5t
    @ChaltuAhmed-r5t 4 месяца назад +1

    Kal yelegnem ❤❤❤❤

  • @Keyklop
    @Keyklop 3 месяца назад +1

    Thanks❤

  • @SelamawitAssfaw-fn3jd
    @SelamawitAssfaw-fn3jd 4 месяца назад

    ሁልግዜ supper man ነህ።

  • @MekdesTeshome-q9t
    @MekdesTeshome-q9t 4 месяца назад +2

    Amesegnalewu

  • @kalababu5757
    @kalababu5757 4 месяца назад +1

    ኪራ ዉዴ አንተን በጣም ነዉ የማደቅህ ሂወቴን እንደት ልቀይር ገንዘቤን እየከፈልኩ ተማርኩ ግን ሂወቴን እንዴት ልቀይር እምኖረዉ ተመሳሳይ ሂወትነዉ አሁን እማ ድክም አለኝ ሁሉነገር አሰልችሆብኝ

  • @richgost
    @richgost 4 месяца назад +1

    thanks bro u doing good job keep it up

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 4 месяца назад +1

    ኪራ እስቲ ከኖሩኩት ሳሙኤልን እና ማንያዘዋልን ጋብዝልን

  • @AbduLove-uz5mp
    @AbduLove-uz5mp 4 месяца назад +1

    Thank you kira

  • @Financialfortitude100
    @Financialfortitude100 4 месяца назад +1

    በአካል የማላይክ እውነተኛ ታላቅ ወንድሜ❤❤

  • @Tube-tw5wl
    @Tube-tw5wl 4 месяца назад +1

    ያስገረመኝ ንግግር ወላጆቻችን ስንት መሬት ቆፍረው ምርት አምርተው እኛን ሲሳድጉ ህመማቸውን ይቆቆማሉ እኛ--?

  • @YordanosTafere
    @YordanosTafere 4 месяца назад +1

    Lamakerhe yasebkute zariy meleseklgn tnx betam kiray edemiy ena Tena yesethe zemenhe yebareke eziy Vedo temarekubete tnx yeniy eziy zebere

  • @SeideAhmed-wv4gu
    @SeideAhmed-wv4gu 23 дня назад

    yesss❤❤❤❤❤

  • @meronme300
    @meronme300 4 месяца назад +1

    Thank you so much bro🙏

  • @BezawitTesfaye-h5x
    @BezawitTesfaye-h5x 4 месяца назад +1

    Kira you are the best.... and your contents are very helpful. I like how you repeatedly stress about the concepts of pain and pleasure.and I would be happy if you do more videos about it

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 4 месяца назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን❤❤❤

  • @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
    @መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 4 месяца назад

    በጣም አሪፍ ነው ኪሩ ..... እንደ ሀሳብ አንዳንድ ጊዜም book review አርግልን❤❤❤

  • @hawletjemal-pz4ys
    @hawletjemal-pz4ys 4 месяца назад +2

    አ የኔ ቁሩንፉድ በርታልን

    • @hjf1744
      @hjf1744 4 месяца назад

      የኔ ሻይ ቅመም

    • @hjf1744
      @hjf1744 4 месяца назад

      😅😂

  • @Mimirham-l2t
    @Mimirham-l2t 4 месяца назад +1

    ❤❤

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 4 месяца назад

    Wooow Mesert Yalew timihirit New Beteley Sile EGIZABIHER WANA MADIREG Tebarek!Enamesginalen!🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nabihatmuusaa
    @Nabihatmuusaa 4 месяца назад +1

    Qoy amarefaan fubbane oromofa yoo dhagessef ammas dhamsa kootii maloo Ingiliffaa kessa hin makiin uttun si dhagefachu barbadun sababa afaan wal kessa laaqxuuf dhiisuf deema 😢

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 4 месяца назад +1

    Galatomii haadhookoo

  • @BezaMaki-w7v
    @BezaMaki-w7v 4 месяца назад +1

    kira my roal model🎉

  • @AbduZeyad-f9l
    @AbduZeyad-f9l Месяц назад

    ካላስቸገርኩህ ቁጥርህን ፈልጌው ነው ማግኘት እችላለሁ
    ከሳውዲ አረቢያ

  • @addisumintwab
    @addisumintwab 2 дня назад

    አመሰግናለሁ!!ጓድኛየ:-ለምን ጓድኛየ እንዳልኩህ ታቃለህ?

  • @yigletsbishawassefa7972
    @yigletsbishawassefa7972 Месяц назад

    Wondemealm Zemenzh yibark selene chiger negerh nber ene yenen nger new eko emtaworaw , ke 1 amet behuala ene lela sew negn I swear in God

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 4 месяца назад

    ኪራየ ትመቸኛለህ ✅😘

  • @maeregalemayehu1720
    @maeregalemayehu1720 4 месяца назад

    Black and white ...❤

  • @AbdulSaklou
    @AbdulSaklou 4 месяца назад

    Enem buzu iyetemarku naw wallahii

  • @mitikuelsabet7953
    @mitikuelsabet7953 4 месяца назад +1

    Thank you

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ኪራ በጣም በጣም በጣም እያስተማርከን ነው

  • @SenaAdis
    @SenaAdis Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ respect ❤❤❤❤❤God bless u

  • @henokmulugeta4307
    @henokmulugeta4307 4 месяца назад

    በጣም ነው ማከብርህ ብዙ ጊዜ ውስጤ ላይ ማስባቸውን ነገሮች ነው ፍንትው ምታደርግልኝ

    • @kirubelahadu
      @kirubelahadu  4 месяца назад

      Thank you

    • @AyeshyeeGetinish
      @AyeshyeeGetinish 4 месяца назад

      betm new meketatlh metlkache temhrtoch betm temrt sechi nechew

    • @KedanemaryamEl
      @KedanemaryamEl 4 месяца назад

      ወንድሜ ምክርህ በጣም አሪፍ ነው እንያንዳንድ እምትናገረው ነገር ጠቃሚ ነው እኔ የውሳኔ ሰው አይደለሁም እስኪ ምከረኝ አሁን እምሰራው እሰው ቤት ነው ለምን መሰላችሁ ቤተሰቦቼ እኔን ማሳደግና ማስተማር አቅቷቸው ሳይሆን በልጅነቴ አጎቴ ከገጠር እኔ ላስተምራት ብሎ አመጣኝ ግን ልጅ የዥ ነው ያረገኝ እንጂ አላስተምረኝም ከዛ እያደኩ ስመጣ አልተስማንምንም ጥያቸው ወጣሁ እና እሰው ቤት ገብቼ መማር ጀመርኩ አሁን አስራአንደኛ ክፍል ነኝ የማታ ትምህርት ቶሎ አያልቅም እና ብዙ ነገር ይሰለቻል ቁጭት ስላለብኝ ጥርሴን ነክሼ እዚህ ደረስኩ ግን እድሜ እና እኔ ያለሁበት ተራራቀብኝ ታናናሾቼ ከኔ በልጠው ማትሪክ ሊፈተኑ ነው አሁን እኔ መዎሰን አቃተኝ ቤተሰብ አግቢ ወይም አረብ ሀገር ሄዴሽ ስሪ ትምህርት እያልሽ እድሜሽ ሄደ ይሉኛል እኔ ደሞ መማር እዎዳለሁ ግን አሁን መዎሰን አቃተኝ ተምሬ መሆን እምፈልጋት አይነት ሴት አለች ግን ብዙ ሀሳብ በዛብኝ አረብ ሀገር ብሄድ ብዙ አመት ካልሰራሁ ያው ራሴን መቀየር አልችልም ደምሞ እዚህ የመረረኝ አንሶ እዛ ሄጄ እንዴት እችላለሁ ብዬ አስባለሁ እስኪ ሁላችሁም ምከሩኝ ከኪራም ጭምር

  • @beza9040
    @beza9040 4 месяца назад

    እንኳን ደሕና መጣሕ ወንድሜ

  • @Tsfesech
    @Tsfesech Месяц назад

    Good gn eni betam new yemsrewu gn ayemruy bez ayedlm mn laderg

  • @ThomasOchutho
    @ThomasOchutho 4 месяца назад

    From gambella comment before watching 🎉

  • @kidisttsion
    @kidisttsion 4 месяца назад

    our bes teacher🎉🎉❤❤🎉🎉