Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወድሜ አንተ ደከምክ ወንዱ እኮ 40 አመት ሆኖት ልጅ ነኝ ብሎ ጫት ቤት ነው የለው እንኩዋን ምክር ምግብ እራሱ አይበሉም የሚያዳምጡክ ሴቶች ናቸው ❤አንተ ግን ተባረክ❤
😁😁
ጤና ይስጥልኝ፡ እንደዛ ያልሽበት ምክንያት ሊኖርሽ ይችላል:: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከሱስ የፀዳን አባት ወንዶች እና እናት ሴቶች የወለዱንና ያሳደጉን "ወንዶች" አለን እሱን የምናዳምጠው በትርፍ ከስራ ውጭ በሆነው ግዚያችን፡ እሄን እንድታውቂ።አመሰግናለው 🙏🏽
ኪሩቤል ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ልጠይቅህ ትመልስልኛለህ?@@Ahadumedia
ትክክል እኛ ሴቶች የኛንም የወዶቹንም እየሠማን ወደ ተግባር ስገባ እነሡ ግን ወፍ የለም ጭራሽ ለነሡ የምንሆን አይገባቸውም አድ ጊዜ ችላ ስንል ደግሞ መቃጠል መድረቄ ይቀጥላል ኡፍ ሂወት እድህ ከሆነ ያስጠላል😢
ወይኔ በእውነት ቪዲዮህ ስሰማው አይጠገብም የአንተን አይነት ያብዛልን
🎉🎉ዋው ኪራዬ በጣም ጎበዝ ነህ የሰዎችን ሀሳቦች ትረዳለህ እያንዳንዱ እምትናገራቸው እውነት ነው እኔ ከሐገሬ ውጪ ነው ያለሁትኝ እያንዳንዱን ነገሮች አውቃለው🎉🎉
ይመችህ አንተ ልጅ ስወድህ እስከ ስለ እርቀት ፍቅር የሆነ ነገር ብትልልን❤
በትክክል ወንድሜ እኔ እየወደድኩት ትቼዋለው😍😍😍
በጣም አመሰግናለው በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የኔም ጥያቄ ኢሄ ነው መልስልኝ ውባክህ እኔ ባለትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን ባለቤቴ ምንም እኳን እራሱን አይችልም ልጆቼም ማሳደግ ስላልቼልኩ እናቴ ጋ ላኳቸው እኔም ያለሁት ስደት ነው እሱም እኔ ጋ የተረፈኝ ነገር ቢኖር የሰው እዳ ብቻ ነው ምንም ነገር አይሰራም ሙሮኛል ለራሴ ምንም ነገር የሰራሁት ነገር ዬለም እና አሁን ፍቺ ልጠይቀው አስቤ አለው ምንም ለውጥ ዬለውም 10 አመት ሙሉ ምንም አልሰራንም እኔ ለልጄቼ የሆነ ነገር ሰርቼ አገሬ መግባት እፈልጋለው እባክህ የሄነ ነገር በለኝ
እደው አተልይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን❤❤ሱሱ እየሆንህብኝ ነው ❤❤ከተ ብዙ ነገሮችን ተምሪለሁ ተባረክ ❤❤❤ኑልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጓደኛክ የሆነን ማለት የቅርብ ጓደኛክ የሆነ ሰውን ካፈቀርከው እሱ ደሞ እንደ እእቱ የሚያይክ ሰውን እንዴት አርገክ ነው ይህን ስሜት ማጥፋት ወይም መራቅ የምችለው
እህ ወንዶች ለምን እንደሆነ ባይገባኝ ጥሩ ሴት ሴታገኙ አታቁም ለምንድነዉ መልስ ያላገኛሁለት ጉዳይ ሚገርም አራት አመት በፍቅር ኖረን ታገልኩኝ እንረዳዳ አሉኩት ብዙ ነገሮች ለማስተካከል ሞከርኩኝ በጣም ያለኝ አቅም ተጠቀምኩኝ ጭራሽ መናቅ ጀመሰ ነዉ ብዬ ተዉኩት የምር ግን ሁሌም ከሱ ስጨማለቅ ምኖር ይመስለዋል ነበር ይቅናዉ አሁን በራሴ ላይ እየሰራሁ ነዉ አራት አመት እድሜዬ ጊዜዬ ገንዘቤ ቢባክንም በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ትት ተምራለሁ ተመስገን
Berchi yene konjo berashi lay sri❤❤
ጤና ይጥልኝ እህቴ፡ እውነትም እንዳልሹው ባጭሩ ለማስተካከል ብዙ ከሞከርሽ አንቺ ጀግኒቷ ሴት ነሽ፡ አድናቆቴን እገልጽልሽ አለው። ወንድማችን ደሞ እንግዲ "ውድ ሴት" አጣ በእውነት መጽናናቱንና እራሱን በደከመበት ነገሮችላይ እንዲስተካከል አቅም ይስጠው ልኡል እግዚአብሔር።
@@ermaboy5547 እረ አተዉ ሙድ አትያዝ ከልቤ ነዉ ያወራሁት እኮ ህመሙ ቢገባህ እኮ
ለ ጥያቄሽ ድሞ መልሱ እኮ ጥያቄሽ ላይ ነው ያለው...አብዛኞቻችሁ ሴቶች እህቶቻችን ጥሩዎቹን ወንዶች ምርጥ ጓደኞቻቹ "best friends" ወይ ደሞ "ወንድሜ ነህ" እያላቹ ስለ ምትመልሷቸው ነው እንጂ አሉ አልጠፉም፡ አሉ።አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
ምን መሰለሽ የተከበርሽ እህቴ፡ እኔ ለሙድ ምናምን ብዙም ግዜ የለኝም፡ ህመሙንም በሚገባ አውቀዋለው እንዲያውም በቅርብ ማለት ይቻላል፡ እና እኔም ከ ❤ቤ ነው እንደዛ ሁሉ ያልኩሽ፡ ሰለዚ አሁንም ጥሩ ወንዶች አሉ!!!
በዚህ ጊዜ በዚህ ዘመን እዲህአይነትወጣትመኖሩ. ደስይላል 🎉🎉🎉 ትችላለህ በቃ ትችላለህ የመናገርብቃት ኮፊደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉
ለ ጥያቄሽ ድሞ መልሱ እኮ ጥያቄሽ ላይ ነው ያለው...አብዛኞቻችሁ ሴቶች እህቶቻችን ጥሩዎቹን ወንዶች ምርጥ ጓደኞቻቹ "best friends" ወይ ደሞ "ወንድሜ ነህ" እያላቹ ስለ ምትመልሷቸው ነው እንጂ ጥሩ ወንዶች አሉ አልጠፉም፡ አሉ።አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
ኪሩቤል ወላሂ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታ ወንድሜ ❤
ትክክል በጣምም ብንወደዉ ግን አይተን አይተን የማያዛልቅ ከሆነ እተዋለን ደግሞ በጣም ለናተ የማያዩትን ጥቃቅን ነገር እያለን
ነጭ ነጩን ስትስቅ የምስቀው ነገር እኔም😂የስራከው ቅዱስ ያድርግልህ መውጫህ መግቢያህ ይጠብቅ መሄጃህን መድርሻህን ያስማረልን አምላክ 😊
Content ህን በጣም ነዉ የምወደዉ❤
ይሄ ነገር ማቹርድ ላደረጉትም ላገቡትም ጠቃሚ ትምህርት ነው😢😢
እድሜ እውነት ነዉ የምትለው ሁለሉ ትክክል ነው ተመቸህኝ ይባርክህ ሁሌ ነው እማዳምጥህ ተመቸሀኝ
እናመሰግናለን ኪሩቤል በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉
እግሊዘኛ አታብዛ ባማርኛችን እንኩራ እግዚዘኛ ማያቅ ሰዉ አለ
ማን ነገረሽ የውስጤን
Are wendma betam amesegnalw 🙏🙏🙏🙏🙏
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን ነዉ ግንምራቁን ዋጥ ያደርገ ወንድ ጥሩ ነዉ በእድሜ በሰል ያለነዉ ጥሩ❤
ወላሂ ነው እምልህ ሠሞኑውንነው ያየውህነ እየዞረኩው እያየሁነው ቢዱውችህን የትነበረኩው እሥተዛሪ እያልኩው ብቻ በረታ ከትዳረ በፈት ግንኙውነት ለሚሉው ወዶች ትንሸ በላቸው
L love you somaci my bro betam Thanks ❤
❤❤❤❤❤እኔ አንተን ስንተ እንዴ ማዳምጥ ታውቀው ይሁን የአኔ ቁምነገረኛ
እኔ ይሄው የዛሬ 20 አመት እንኳን አታገባም ብላኝ አንተን ስሰማህ ደግሞ ፈራሁ😢
በረታ ወንድሜ ደስ ይሚል መክር ነዉ 😍😍😍
yes
በጣም ትክክል ነው የእኔ ተራክ ነው
በጣም ትክክል👌👍❤️
every little thing you say is true I experienced in my life thanks big brother
Thanks for everything my bro
እውነት ነው እኔ ውሸታም ሆኖ ተው ተው ብለው መተው አልቻለም ስለዚህ ,,,መጨረሻው መለያየት ሆነ።ስለዚህ በደንብ ተረድተኸናል
የልቤ ሰው ግን ሰላም ብለኸን ብትጀምርስ መጀመርህን ራሱ ሳናውቅ ወደ ገደለው....
እዳው አተልጅ እናመሰግናለን ከምር እኔማ ያው ልቤ ተጎርቶ ተስፋ ተቆረጥኩ በሗላ ሆነጅ የነቃሁት
ይመችህ
ምክሮችህ ከዜሮ እስከ አሁን ያሳለፍከትን ሕይወት ያሳየኛል አመሰግናለሁ ነገር ግን በአማርኛ አስረዳን ዋና ዋና ነጥቦችን
Respect🎉🙏
እዉነት ነዉ ክበርልኝ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ
Yante video yishalal betam arif new berta bro
True
ግሩም አገላልፅ ይመችህ 🥰
You just like a teacher ma bro when you talking about the tings 😊 ተረድተኸኛል አደለ 😉
እኔስከወድ ተስፍቆርጫለሁብቻአልሀምዱሊላህ
Man keep going❤
ብዙ ግዜ አዳመጥኩት የሚለው አይገባም
ልክ ነህ የምር ብሮ
ወንዶች ወንዶች ወንዶች በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው የምግውርሙት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Hulum yalfal 😊
waw አቦ ይመችህ
ኧረ ለመቀበል ካባድነው ሴት አትችልም ካለቺኝ እታገላለው እንጂ ለመቀበል ከባድነው
I don't known What am say but it is my breakup reason 😢😢😢😢
16 አመቴ ፍቅግ ይዞኝ ግን እዳፈቀኩትም አላቅም ነበር እሱነው የነገረኝ እዳፈቀኩት ነበር.
😂😂😂😂አይ አንተልጂ 👌👌👌😘😘
ብትክክል መለሱ ትገቷል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Yemchki wademachn endate Aynatu yabeza len❤❤❤
በትክክል❤❤❤❤
Waw mnm malet alchlm you're so smart🥰
አባቴ አንተ ተረድተተኽናል እናመሠግናለን አይ የሴት ጭንቅላት እኛ እያንዳንዷ የእድሜያችን የቀን እርምጃ ያሳስበናል ይለወጡልን😂
Ene tleybgnalek... completely behiwete eyetemarku yalehuachewn ngroch nw mtawera
🙏🙏🙏
Kira gobez eko neh judge eyarek aydelem eko ewneta new
እድሜ ሄድ ሲል ወደራሱ ይመለሳል ከዚህ ውጪ መስሚያቸው --- ነው አይ የአገሬ ወንድ ገራሚ ነው😂😂😂
ቀላል ትሄዳለች ጥርግርግ ብላ ነዎ! ወንዶችዬ ጆሮ ካላቹ እራሳቹ ላይ ስሩ!
Riley tileyalek soo yimachii selami yibazalik
GENIUS
❤❤❤❤❤❤
በርታ ቀጥልበትግን የቴሌግም ልንክ አላገኘሁም እባክህ ወንድሜ አንድ ነገር ተባበረኝ በውስጥ መስመር ለማክርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝክ? 😢
Telegram @ahaduofficial
@@Ahadumedia❤
Kira tileyaleh
Thank you
Le wendoch enatm ytekmal bro🎉
😁 eshi 🙏🙏🙏
Be ewnet leljoche ytekmegnal 10q kkkk
@@Ahadumedia gobez neh demo bisil melktochin new yemtametaw
thank you@@yeshibiratu6484
I’m amazing by the quality of the video 🎉
Respect 🙏
ዛሬ ገና ዛሬ አገኘኸኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
😁🙏🙏
ኪራ አከብርሀለው ጀግና❤❤❤❤❤
💥
ሴቶች እንሰማኃለን ምን አለ ወንዶቹ ሚሰሙህ ቢሆን ምንኛ ደስ ባለኝ
ኸረ በደንብ እንሰማዋለኝ ችግሩ እናተ እንደ ሳሙና ሙልጭ እያላቹ አስቸገራችሁን 😁
@@mikiyasmicogirma አላላቹም ስሙ እስኪ ተለወጡ ትንሽ
@@emaema-qp1qs ሁሉም ወንድ አንድ አደለም ቆንጂት ሁሉም ሴት አንድ እንዳልሆነው ማለት ነው መጀመሪያ ታማኝ ሁኑ እናተ
😂❤😂😅ወንዶች. ይሠማል?
Lemejemeriya gize ayehuk subscribe aderekuh u'r great👏👏👏
Thank u 😁
tebarek
ተረድተኸኛል አደል ? ኪራ😂
yeahh
😅😅
Nice lm pouer girl 👧 😍
😊
🥰🥰🥰🥰
Ere yemcheke❤❤
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤😊😊😊
Wow
😘😘😘
እንዳንተ አገላለፅ ሴት ከሰላሳ በላይ ከሆነች ተፈላጊነቷ ስለሚቀንስ ከሰላሳ በፊት ያገኘችዉ ላይ ትዉደቅ እያልክ ነዋ?
Esu ante new yalkew
❤❤❤❤😂😂😂
Bro host a podcast with himself😂😂😂
Oh you thought podcast is only with guests
You change me bro keep it up I am struggle with female every day iam 22 but ngroch yabeku mnamn nw memeslegh be hulum huneta 🫤
thank u, Best age work on your self bro everything will align then,
❤❤
ወድሜ አንተ ደከምክ ወንዱ እኮ 40 አመት ሆኖት ልጅ ነኝ ብሎ ጫት ቤት ነው የለው እንኩዋን ምክር ምግብ እራሱ አይበሉም የሚያዳምጡክ ሴቶች ናቸው ❤አንተ ግን ተባረክ❤
😁😁
ጤና ይስጥልኝ፡ እንደዛ ያልሽበት ምክንያት ሊኖርሽ ይችላል:: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ከሱስ የፀዳን አባት ወንዶች እና እናት ሴቶች የወለዱንና ያሳደጉን "ወንዶች" አለን እሱን የምናዳምጠው በትርፍ ከስራ ውጭ በሆነው ግዚያችን፡ እሄን እንድታውቂ።
አመሰግናለው 🙏🏽
ኪሩቤል ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ልጠይቅህ ትመልስልኛለህ?@@Ahadumedia
ትክክል እኛ ሴቶች የኛንም የወዶቹንም እየሠማን ወደ ተግባር ስገባ እነሡ ግን ወፍ የለም ጭራሽ ለነሡ የምንሆን አይገባቸውም አድ ጊዜ ችላ ስንል ደግሞ መቃጠል መድረቄ ይቀጥላል ኡፍ ሂወት እድህ ከሆነ ያስጠላል😢
ወይኔ በእውነት ቪዲዮህ ስሰማው አይጠገብም የአንተን አይነት ያብዛልን
🎉🎉ዋው ኪራዬ በጣም ጎበዝ ነህ የሰዎችን ሀሳቦች ትረዳለህ እያንዳንዱ እምትናገራቸው እውነት ነው እኔ ከሐገሬ ውጪ ነው ያለሁትኝ እያንዳንዱን ነገሮች አውቃለው🎉🎉
ይመችህ አንተ ልጅ ስወድህ እስከ ስለ እርቀት ፍቅር የሆነ ነገር ብትልልን❤
በትክክል ወንድሜ እኔ እየወደድኩት ትቼዋለው😍😍😍
በጣም አመሰግናለው በጣም የሚጠቅም ትምህርት ነው የኔም ጥያቄ ኢሄ ነው መልስልኝ ውባክህ እኔ ባለትዳር ነኝ የሁለት ልጆች እናት ነኝ ግን ባለቤቴ ምንም እኳን እራሱን አይችልም ልጆቼም ማሳደግ ስላልቼልኩ እናቴ ጋ ላኳቸው እኔም ያለሁት ስደት ነው እሱም እኔ ጋ የተረፈኝ ነገር ቢኖር የሰው እዳ ብቻ ነው ምንም ነገር አይሰራም ሙሮኛል ለራሴ ምንም ነገር የሰራሁት ነገር ዬለም እና አሁን ፍቺ ልጠይቀው አስቤ አለው ምንም ለውጥ ዬለውም 10 አመት ሙሉ ምንም አልሰራንም እኔ ለልጄቼ የሆነ ነገር ሰርቼ አገሬ መግባት እፈልጋለው እባክህ የሄነ ነገር በለኝ
እደው አተልይ ቶሎቶሎ ልቀቅልን❤❤ሱሱ እየሆንህብኝ ነው ❤❤ከተ ብዙ ነገሮችን ተምሪለሁ ተባረክ ❤❤❤ኑልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ነው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጓደኛክ የሆነን ማለት የቅርብ ጓደኛክ የሆነ ሰውን ካፈቀርከው እሱ ደሞ እንደ እእቱ የሚያይክ ሰውን እንዴት አርገክ ነው ይህን ስሜት ማጥፋት ወይም መራቅ የምችለው
እህ ወንዶች ለምን እንደሆነ ባይገባኝ ጥሩ ሴት ሴታገኙ አታቁም ለምንድነዉ መልስ ያላገኛሁለት ጉዳይ ሚገርም አራት አመት በፍቅር ኖረን ታገልኩኝ እንረዳዳ አሉኩት ብዙ ነገሮች ለማስተካከል ሞከርኩኝ በጣም ያለኝ አቅም ተጠቀምኩኝ ጭራሽ መናቅ ጀመሰ ነዉ ብዬ ተዉኩት የምር ግን ሁሌም ከሱ ስጨማለቅ ምኖር ይመስለዋል ነበር ይቅናዉ አሁን በራሴ ላይ እየሰራሁ ነዉ አራት አመት እድሜዬ ጊዜዬ ገንዘቤ ቢባክንም በጣም ደስተኛ ነኝ ብዙ ትት ተምራለሁ ተመስገን
Berchi yene konjo berashi lay sri❤❤
ጤና ይጥልኝ እህቴ፡ እውነትም እንዳልሹው ባጭሩ ለማስተካከል ብዙ ከሞከርሽ አንቺ ጀግኒቷ ሴት ነሽ፡ አድናቆቴን እገልጽልሽ አለው። ወንድማችን ደሞ እንግዲ "ውድ ሴት" አጣ በእውነት መጽናናቱንና እራሱን በደከመበት ነገሮችላይ እንዲስተካከል አቅም ይስጠው ልኡል እግዚአብሔር።
@@ermaboy5547 እረ አተዉ ሙድ አትያዝ ከልቤ ነዉ ያወራሁት እኮ ህመሙ ቢገባህ እኮ
ለ ጥያቄሽ ድሞ መልሱ እኮ ጥያቄሽ ላይ ነው ያለው...
አብዛኞቻችሁ ሴቶች እህቶቻችን ጥሩዎቹን ወንዶች ምርጥ ጓደኞቻቹ "best friends" ወይ ደሞ "ወንድሜ ነህ" እያላቹ ስለ ምትመልሷቸው ነው እንጂ አሉ አልጠፉም፡ አሉ።
አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
ምን መሰለሽ የተከበርሽ እህቴ፡ እኔ ለሙድ ምናምን ብዙም ግዜ የለኝም፡ ህመሙንም በሚገባ አውቀዋለው እንዲያውም በቅርብ ማለት ይቻላል፡ እና እኔም ከ ❤ቤ ነው እንደዛ ሁሉ ያልኩሽ፡ ሰለዚ አሁንም ጥሩ ወንዶች አሉ!!!
በዚህ ጊዜ በዚህ ዘመን እዲህአይነትወጣትመኖሩ. ደስይላል 🎉🎉🎉 ትችላለህ በቃ ትችላለህ የመናገርብቃት ኮፊደስ አለህ 🎉🎉🎉🎉
ለ ጥያቄሽ ድሞ መልሱ እኮ ጥያቄሽ ላይ ነው ያለው...
አብዛኞቻችሁ ሴቶች እህቶቻችን ጥሩዎቹን ወንዶች ምርጥ ጓደኞቻቹ "best friends" ወይ ደሞ "ወንድሜ ነህ" እያላቹ ስለ ምትመልሷቸው ነው እንጂ ጥሩ ወንዶች አሉ አልጠፉም፡ አሉ።
አመሰግነዋለሁ 🙏🏽
ኪሩቤል ወላሂ በጣም ነው የምትመቸኝ በርታ ወንድሜ ❤
ትክክል በጣምም ብንወደዉ ግን አይተን አይተን የማያዛልቅ ከሆነ እተዋለን ደግሞ በጣም ለናተ የማያዩትን ጥቃቅን ነገር እያለን
ነጭ ነጩን ስትስቅ የምስቀው ነገር እኔም😂
የስራከው ቅዱስ ያድርግልህ መውጫህ መግቢያህ ይጠብቅ መሄጃህን መድርሻህን ያስማረልን አምላክ 😊
Content ህን በጣም ነዉ የምወደዉ❤
ይሄ ነገር ማቹርድ ላደረጉትም ላገቡትም ጠቃሚ ትምህርት ነው😢😢
እድሜ እውነት ነዉ የምትለው ሁለሉ ትክክል ነው ተመቸህኝ ይባርክህ ሁሌ ነው እማዳምጥህ ተመቸሀኝ
እናመሰግናለን ኪሩቤል በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉
እግሊዘኛ አታብዛ ባማርኛችን እንኩራ እግዚዘኛ ማያቅ ሰዉ አለ
ማን ነገረሽ የውስጤን
Are wendma betam amesegnalw 🙏🙏🙏🙏🙏
ትዳር ከፈጣሪ ሲሆን ነዉ ግን
ምራቁን ዋጥ ያደርገ ወንድ ጥሩ ነዉ በእድሜ በሰል ያለነዉ ጥሩ❤
ወላሂ ነው እምልህ ሠሞኑውንነው ያየውህነ እየዞረኩው እያየሁነው ቢዱውችህን የትነበረኩው እሥተዛሪ እያልኩው ብቻ በረታ ከትዳረ በፈት ግንኙውነት ለሚሉው ወዶች ትንሸ በላቸው
L love you somaci my bro betam Thanks ❤
❤❤❤❤❤እኔ አንተን ስንተ እንዴ ማዳምጥ ታውቀው ይሁን የአኔ ቁምነገረኛ
እኔ ይሄው የዛሬ 20 አመት እንኳን አታገባም ብላኝ አንተን ስሰማህ ደግሞ ፈራሁ😢
በረታ ወንድሜ ደስ ይሚል መክር ነዉ 😍😍😍
yes
በጣም ትክክል ነው የእኔ ተራክ ነው
በጣም ትክክል👌👍❤️
every little thing you say is true I experienced in my life thanks big brother
Thanks for everything my bro
እውነት ነው እኔ ውሸታም ሆኖ ተው ተው ብለው መተው አልቻለም ስለዚህ ,,,መጨረሻው መለያየት ሆነ።ስለዚህ በደንብ ተረድተኸናል
የልቤ ሰው ግን ሰላም ብለኸን ብትጀምርስ መጀመርህን ራሱ ሳናውቅ ወደ ገደለው....
እዳው አተልጅ እናመሰግናለን ከምር እኔማ ያው ልቤ ተጎርቶ ተስፋ ተቆረጥኩ በሗላ ሆነጅ የነቃሁት
ይመችህ
ምክሮችህ ከዜሮ እስከ አሁን ያሳለፍከትን ሕይወት ያሳየኛል አመሰግናለሁ ነገር ግን በአማርኛ አስረዳን ዋና ዋና ነጥቦችን
Respect🎉🙏
እዉነት ነዉ ክበርልኝ ደስ እሚል አገላለፅ ነዉ
Yante video yishalal betam arif new berta bro
True
ግሩም አገላልፅ ይመችህ 🥰
You just like a teacher ma bro when you talking about the tings 😊 ተረድተኸኛል አደለ 😉
እኔስከወድ ተስፍቆርጫለሁብቻአልሀምዱሊላህ
Man keep going❤
ብዙ ግዜ አዳመጥኩት የሚለው አይገባም
ልክ ነህ የምር ብሮ
ወንዶች ወንዶች ወንዶች በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም ነው ነው ነው ነው ነው ነው ነው የምግውርሙት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Hulum yalfal 😊
waw አቦ ይመችህ
ኧረ ለመቀበል ካባድነው ሴት አትችልም ካለቺኝ እታገላለው እንጂ ለመቀበል ከባድነው
I don't known What am say but it is my breakup reason 😢😢😢😢
16 አመቴ ፍቅግ ይዞኝ ግን እዳፈቀኩትም አላቅም ነበር እሱነው የነገረኝ እዳፈቀኩት ነበር.
😂😂😂😂አይ አንተልጂ 👌👌👌😘😘
ብትክክል መለሱ ትገቷል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Yemchki wademachn endate Aynatu yabeza len❤❤❤
በትክክል❤❤❤❤
Waw mnm malet alchlm you're so smart🥰
አባቴ አንተ ተረድተተኽናል እናመሠግናለን አይ የሴት ጭንቅላት እኛ እያንዳንዷ የእድሜያችን የቀን እርምጃ ያሳስበናል ይለወጡልን😂
Ene tleybgnalek... completely behiwete eyetemarku yalehuachewn ngroch nw mtawera
🙏🙏🙏
Kira gobez eko neh judge eyarek aydelem eko ewneta new
እድሜ ሄድ ሲል ወደራሱ ይመለሳል ከዚህ ውጪ መስሚያቸው --- ነው አይ የአገሬ ወንድ ገራሚ ነው😂😂😂
ቀላል ትሄዳለች ጥርግርግ ብላ ነዎ! ወንዶችዬ ጆሮ ካላቹ እራሳቹ ላይ ስሩ!
Riley tileyalek soo yimachii selami yibazalik
GENIUS
❤❤❤❤❤❤
በርታ ቀጥልበት
ግን የቴሌግም ልንክ አላገኘሁም እባክህ ወንድሜ አንድ ነገር ተባበረኝ በውስጥ መስመር ለማክርህ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝክ? 😢