Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሰውልጅ ሀብታም ቢሆንም ባይሆንም ፈጣሪውን ካልፈራ ሀብቱ የሲኦል መግቢያ ካርድ ነው ሴትም መልክ ኖሯት በመልኳ ብትመካ ጣኦት አምላኪ ናት ማለትነው ፍቅር ከሌለ መልክ ከንቱ ሀብት ከንቱ ቤት ከንቱ መኪና ከንቱ ማርያምን ከልቤ ነው ፍቅር ከሌለ በአለም ላይ ያሉ ውድ ነገሮች በሙሉ ከንቱ ናቸው ሁሉ ቢኖር ውስጥህ ሰላም ካልሆነ በትዳርህ ደስተኛ ካልሆንክ ባዶነህ።
ትክክል እህቴ
ትክክልነሽ
ብር ያለዉ ወንድ ይፈለጋል አራት ነጥብ።
ትክክል እማ😢❤😊
ሳህ❤
100%ትክክል ነህ ወንድሜ እጅግ በጣም ትልቅ ጉድ ውስጥ ገብቼ ነበር ።አንተ ባነሳኸው ሀሳብ ዙርያ ።አሁን አልፎ ሳየው እውነት እንዴት እንደዚህ ላረግ ቻልኩኝ እስክል ድረስ ይገርማሐል የመጀመርያው ስራአዋ እኔን ከጓደኞቼ ጋር ምንም ግዜ እዳይኖረኝ ማራራቅ ነበር ግን ለመልካም ነበር በቸለያዩ ዜዴዎች ከዛ ቀስ እኔ የምሰራው ስራ ውስጥ ሀሳብ መስጠት ምናምን ነበር የተለያዩ ገንዘቦች በሷ አኳውንት እዲገቡ ማረግ ነበር አብረን የተለያዩ ገዳማት መሔድ ብሮ ምን ልበልህ ጓደኞቼን የማገኝበት ግዜ አጣው የመጨረሻውን ቀን አንድ ጓደኛዬ አብሮ አደጊ ያገባል እና ሚዚዬ ነህ ብሎ ነገረኝ እኔም በጣም ደስ ብሎኝ ነገርኳት ለምን ትሆናለህ ብላ አበደች ምክንያቷ ወደዛ ወደዚህ ሲያረጉህ መዋል ከአንዷ ጋር ቀኑን ሙሉ መጓተት ብላ አበደች ትልቅ ፀብ ተነሳ አደረን ተኮራርፍ እኔ ስደሰትም ሲከፍኝም የምሔደው እንጦጦ ኬዳነምህረት ነው እና ለ4ስዓት ተቀመጥኩኝ እጅግ አልቅሺ ለመንኳት አህቶቼም ወንድሞቼም ከሷ ጋር ከተገናኘው እነሱ ካወቋት ቡሓላ ጥሩ ግንኝነት የለኝም ህይወቴ ምስቅልቅል እያለ እየነገሩኝ ተዋት ነበር የምለው ከኬዳነ ምህረት መልስ ስገባ ወደ ቤቴ በምን ያህል ፈጥነት እደሆነ ባላውቅም ሁሉንም እቃ ጥርግርግ አርጋ ከቤቴ ወጣች እውነት በጣም ነበር የደነገጥኩት ስልኳ አይሰራም እኔም በጣም ፈለኩኝ ቤተሰቦቻም ያው ተባባሪ ነበሩ እውነት በጣም ከባድ ነበር ስሜቱ በዚህ መልክ መደምደሙ ለጓደኛዬም ሚዚ መሆን አልቻልኩም ።እኔም ከሀገር ወጣው ግዴታ ነው ቤተሰብ መስርቼ ልጆች ወልጄ ቆንጆ ህይወት እየኖርኩኝ ነው እና ከአመታት ቡሓላ ወደ ሀገር ቤት ስመለስ ወልና ማስረጃ የሚባል ቢሮ የፁሑፍ አገልግሎት ፈልጊ እዚጋ ና እዚ የሚሉ ልጆች አንዱ ሱቅ ውስጥ ፊት ለፊት ያየሓት እሳን ነበር በስራ ላይ ሆና ማርያምን በጣም ደንግጬ ነበር የምፈልገውን አገልግሎት ከሌላኝዋ ባልደረባ ጨርሺ ስወጣ በር ላይ ጠብቃ ይቅር በለኝ እባክህ አለች እኔ አገብቼ 14አመት ልጅ አድርሻለሁ እኔ ይቅርታ ያረኩልሽ ፈልጊ ሳጣሽና ከሀገር የወጣው ለት ይቅርታ አርጊልሻለሁ ።የሚገርመው እንደዛ ትመካበት የነበረው መልክ እውነት የለም። ትዳር የለም ልጅ የለም እውነት ህይወቷ በጣም አሳዘነኝ እኔ ብቻ ሳልሆን በሰዋ ስራ የሱንቱን ወንድ ህይወት እደረበሸቸው እሷ ናት የምታውቀው ለምን ቆንጆ ስለነበረች ።ሴቶች መልክ ሲኖራቹ አትሸወዱ ሁሉም ያልፋል ግን እግዛብሔርን የሚፈራ ,,ጠንካራ ሰረተኛ ,አክባሪሽን,ካገኘሽ አውነት እድለኞች ናችሁ ።ገንዘብ ገንዘብ ስትይ መልኪ ብቻ ስትሉ ግዜው ያልፍል።ወንዶችም ገንዘብ ስላለኝ ምርጫ ውስጥ አትግባ ከትርፍ ሁሉ ትርፍ ሰው ሆና ሰው የምታረግህን ሴት ማግኘት ነው አንዴ ካስገባህ ያዛት ,ጠብቃት አትልከስከስ ,በመጨረሻ በአንቺ መሔድ ህይወቴን ሙሉለሙሉ እደ አዲስ እዲቀየር ስለደረግሽኝ አንቺ ባትገፊኝ ዛሪ አጠገቢ ያለችውን እንዴት አገኛት ነበር በሷ ስለካሽኝ አመሰግናለሁ ።ሁሉንም ክብር እግዚአብሔር ይወሰድ ።
ቅቤ ለምን አናት ላይ ወጣሽ ብትባል " ተገፍቼ " አለች ይባላል አንዳንዴ መገፋት ጥሩ ነው ወንድሜ መጨረሻህን ያሳምርልህ ለእርሷም መልካም ህይወት ትምህርት የሚሆን ነገር ይስጣት❤
@@TamesgenDagenሜን እኔም ስለተገፉሁኝ አቀዋለሁኝ
ወንድምየ ከፃፍከዉ ፅሁፍ ተፅናናሁኝ እኔም እንዳንተ ይመመሳሰላል በልጅነት እድሜ ነበር የተዋደድነዉ እሱ ታላቅ ነዉ ከንየ እና 12ስጨርስ እሱ ባለስራ ነበር እንጋባ ሲለኝ አይ ስደት ሊሂድ ና ትንሽ ሃወታችን እንዲለወጥ 3አመት ሰርቼ ልምጣና በእምነት ጠብቀኝ ልጠብቅህ የለን ስደት አመራሁኝ ስደት እንደምታስበዉ አይሆንልህም ስደት ችግር መከራ አየሁኝ 3አመት ምንም አልተለወጥኩም እና በቃ ሽምግልና ልላክ ና ልባችን እድያምን አለኝ እሽ አልኩት ታጨኝ ስንታጭ ደስ አለኝ የበለጠ አምነት አደረኝ እና እንደተጋባን አሰብኩት እየተማከርን መላክ ጀመርኩኝ ቤተሰብየ ተይይ ሳትጋቡ እንዲህ አታረጊ ሲሉኝ ግድየለም አታስቡ አምነዋለዉ ብየ ምንም ጣልቃ እንዳይገቡብኝ ነገርኳቸዉ ሳይወዱ ፀጥ አሉ እንደፈለግሽ ግን ይቆጭሻል አሉኝ እንዳሳጥረዉ እንጂ ታሪኩ ብዙ ነዉ በመሃል ብዙኅ ችግር እያጋጠመን መጣ የሱስ ችግር ማለለቅያ የለዉም አይዘረዘርም በስደት ሁኜ የሱሽግር ሽግሬ ነዉ እያልኩ ሁሉም ያለኝ አምነዋሎህ መጋፈጥ ነዉ አይዞህ ያልፍል እያለኩኝ ለከ እኔ ነዉ ማፅናናዉ አገር ገባሁኝ ተሞሸርን ተመልሽየ ወደ ስደት ተመለስኩኝ እንድሄድ ፈለገ ሄድኩኝ ሁሉም ነገር ነገር እሱያለኝ ነዉ ማደርገዉ እስልምናችን ምን ይላል የባልዋ ሃቅ አምር(ትእዛዝ) ምታሞላ ሴት ጀነት)ገነት) ትገባለች ይላል እና እሱ ይታየኛል ሌላ ባልሰራ እኳን በዚህ ገነት ባገኝ እያልኩኝ አንድቀን እምቢ ብየዉ አላቅም ሁሉም አልፎ ከ10አመት በኣላ ይበቃኛል ልወልድ ትዳሬን ብየ ስመጣ ሌላ ሰዉ ሁኖ ጠበቀኝ ማላቀዉ ሰዉ ሆነ ሁሉም ነገር ከዳኝ ሰማይና ምድር ጨለመብኝ ፈታኝ በ 2ሳምንቴ ሌላ አገባ ተመልሼ ወደ ስደት መጣሁኝ ምን አደርጋሎህ ገንዘቤን እድሜን ተበላሁኝ
❤❤❤❤❤❤
በትክክል ድሮ ገንዘብ ነበር የምወደው ሰርቼ ገንዘቡ ሲመጣ ደግሞ የሚያዳምጠኝ የሚረዳኝ ውስጤን የሚያነብ ነው የምፈልገው ገንዘብ ደስታን አይገዛም ገንዘብ ሸቀጥን ብቻ ነው የሚገዛው እውነተኛ ፍቅር በእውነተኛ ፍቅር ብቻ ነው የምናመጣው
💯💯
ግን ሁሉም ነገር ከረፈደ በዋላ ነው የሚገባን ☹️
😂😂😂😂😂😂 ኣቦ ይመችህ ወንድሜ ፈታ እያረክ እንቅጭ እንቅጩን ነው የተናገርከው ቀጥልበት 👍👍👍👍👏👏👏
እኔ ግን ብዙ ት/ት እየወደስኩ ነው ስለ ተሰበርኩበትም ነገር ለነገ ስለሚመጣውም life ምን ማድረግ እንዳለብኝ እያወቅሁ ያለሁ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳኝና አዛኝቷ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኛ ሀሳቤን እዳሳካ ከልጅሽ ዘንድ አማልጅኝ😢
ወንዶች ጥሎባቸው ጥሩ ልብ ያላት ማየት ተስኗቸዋል
😂😂😂😂😂😂😂😂እኮ
ሳህ
🥰🥰👍
😢😢😢በጣምምም
ትክክል
ማሪያምን አንተን ትልቅ ደረጃ ላይ እንደማይክ እርግጠኛ ነኝ ምክኒያቱም ትችላለክ ❤❤
🙏🙏🙏 tg
Min ydereg yezemenu wend wchin hngi wstsn ayaym berta wendmachn hnamesegnaln 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አቃጥላ ትደፋሃለች😂😂😂Man your correct just to reassure you..."ውበት ሐሰት ነው፥ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት ግን እርሷ ትመሰገናለች።"... Always እንደኢትዮጵያዊ ከውበት ከገንዘብ ከዝና በላይ የፈጣሪ ህዝብ መሆናችን በልብ ካለ then even if she 's beautiful አቃጥላ አደፋህም....I guess 🙏
😂ምትፈልጉት አቃጥላ ምትፈልገውን ነው ፍቅር ስትሰጡ ደስ አይላችሁም መሰል
ኪራዬ አንተ ብቻነክ ጥሩልብ የሚታይክ ሌሎቹን ተዋቸው በቃ❤❤
🎉🎉ዋው ኪራዬ እሚገርም ነው አመለካከትህ ምክርህ በርታ እኔ ማለት ምፈልገው ውጫዊ ቁንጅናዋ ሳይሆን ውስጣዊ ውበት ያላት ያለው ቢሆን ጥሩ ነው🎉🎉
በዚህ ዘመን በእዉነት የታደል መፈሳዊ የሆነ የሆነች ያገኛ ነዉ መቶ በመቶ የምር ዉበትም ሀብትም በዚህ ዘመን በጣም ቀላል መልክ ገንዘብ አስተሳሰብ ታማኚነት ፈጣሪ መፍራትን ምትረዳህ ሚስት ምትሆን ባል ሚሆን አባት እናት ሚሆኑ ነዉ እጅጉ የጠፍት ሚገርምህ ወንዶች ጥሩ ሴት መያዝ አትችሉም እኔ እደነቃለሁ የምር ተቃራኒዋ ሴት ሚያባሩት ከረፈደ ነዉ ሚገባቸዉ
🙏🙏🙏
ኪኪኪኪኪ አረተዉ ገዘብም መልክም ግዜአዋይነዉ እባካችሁ ዋናዉ መልካም አስተሳሰብ አላህን የምፈረየምትፈራ ስሆኑነዉ ሁሉምደስስየሚለዉዉዉ
እሽ አረፍ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏🙏❤❤❤ ግን ለምንድነው እኛ ሴቶችን በገንዘብ የምትገልፀን 😮😮😮
😂😂😂😂እኔምይገርመኛል
ኧረ ሴቶች ሠብስኩካ ይገባዋል🥰🥰🥰
bro your topic is amazing continue
🙏🙏
ትችላለህ በርታ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ላይ እንደምናይህ ተስፋ አለኝ እናመሰግናለን 🙏
Thanks means alot 🙏🙏🙏
ur background music teneshe yerebeshal..i wish yante more bisema
የምር የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው እናመሰግናለን አሁን ላይ ትክክለኛ የትዳር ሰው የምትፈልገው ሴት ናት ወንዶች ውበትንም ሆነ ገንዘብን የሚፈልጉት ድርሻቸውን ይዘው ለመለስ ነው የሚመስለኝ እንጅ አስበውበት ለትዳር ተዘጋጅተው የሚመጡ አይመስሉም ሲታዪ ከከከ ባይሆን እንደናንተ ያለን ጨዋ ጨዋነትን የምታስተምሩ ወንዶችን አልጨመርኩም መሰሎችህን ያብዛልን በርታ
በትክክል ምርጥ አገላለጽ
ምን እንደምል አላውቅም ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ በርታልን ።🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ❤
ወላሂ በሣቅ ጦሸ እሥተምልነው የሠማሁት ምክረብሎ ዝም ለዛ አለው የምሠጣቸውን ምክሮች በጤም ይመቹውኘል በረታልን
እኔ በመልክ እና በሀብት አላምንም።
በመጀመሪያ በጣም አስተማሪ የሆነ መልእክት ነው አመሰግናለሁ።ድሮ ሀብት ይለካ የነበረው በተይ በአገር ቤት ቤተሰብ ነው አጭቶ እሚያጋባው እና አራሽ አደፋራሽ ከሆነ መልካም ቤተሰብ ከሆነ ቤተሰብ ደስተኛ ሆኖ ትዳር እንዲመሰርቱ ይሆናል በከተሜው ደግሞ በምንም ስራ ላይ ይሰማራ እንዲሁ ነበር።አሁን ላይ የምናየው ግን አይን ያፈጠጠ ጥርስ ያገጠጠ ሆኗል ብቻ በሁለቱም ድሮ እና ዘንድሮን ማየት ነው።
ወላሂ ድሮማ አባቶቻችን ሳናውቃቸው የገበሬ ልጅ እያሉ ያለእድሜችን እያለቀስን ማገዱን አይይ ግን ከአሁኑ ዘመናችን ያይሻላል
አቦ ይመችህ እውነት እውነቱንተናገርክ
ልክ ነህ ኑርልን
እር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይስጥህ ወንድም እቅጭ እቅጫን ክበርልን በርታ
thankis kira amazing new tileyaleh eko
🙏🙏🙏 thanks bro
Egzihabhar yabertah wondmachin mkrochh betam Des ylalu enameseginalen... melkam bal melkam mist yetselot wutat new smaitachihun ashenfachihu hulachihum endeye haymanotachihu be tselot bertu
ሰላም ላተይሁን በጣም ከማከብራቸው ዩቱበሮች መሀል አድነህ በጣም ነው የምከታተልህ እባክ ዛሬላስቸግርህ
ጥያቄ ለጥያቄች በጣም የምታፊቅሮት የኔ ስው የምትሉት ወንድም አባትም የሚኑራችሁ ስው ጣት አወራችሁ በጣም ፍቅር የማረገሽ ተበበለው ከ7አመት በላይ ፍቅር ኑሪው ስደውል መሪዲው ያነገራትል በቃ አርፈ ተበላች በጣም ያማል አደል 😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Thank you ❤
አንተ እንዳልከው ከሆነ የአብታም ወንዶች ቆንጆዎች አይደሉም አልክ እኔ የአብታም ልጅ ነኝ ቤተሰቦቼ አብታም ብቻ ሳይሆኒ ባለፀጎችም ናቸው የኔ እናት ቆንጆ ናት አባቴ ብዙም ቆንጆ ባይሆንም ፉንጋ ነው
Never said that
መልክ ምን ይሠራል ፀባይ ካበላሸዉማን ፈሪ ይለኛል ፍቅርህን ብሸዉየነሡን ቁንጂና አጥቦና አለቅልቀዉ ይጠጡት ሰዉ ብቻ ይሥጠኚ ፈጣሪ አባቴ
Thanks! Betam tekami new berta
አይ አተ እምሠማው እኛ መስማት የሚገባቸው የሉ ይሁን እሺ ለበጎ ነው 😊👍👌👌
ትመቸኛለህ እኮ❤❤❤❤
ነገር በምሳሌ ጠጅ በብርሌ ይልሀል ስኖድህ በርታ ንግግርህኮ ጠብ አትልም
ወላሂ ትክክል ነው ወንድም አሁን የሚደረገው ነገር ነው የልከው
መልከ ጥፉ😂😂😂ወንድ ልጅ ከትን መለስ ካለ በቂ ነዉ😂😂😂😂😜😜😜🇪🇹💋❤🙏👆
actually most of your videos are not best for teenagers but I like your ideas
It's true my dearest brother ❤️
Anten bemsmat yemr tekyrilehu tnx bro🙏🙏🙏🙏
እስቲ በትዳር ያለን እኛም አንድ ቪ ስራልን
ወለሂክክለነዉ❤❤ያልከዉ፥አቦሠለምክን፥ያብዘልን
Endezih yemiyawora sew new yetefaw bezih seat betam des yilal asitesasebih ❤ endalikew kehulum mikedimew personality new abiro miyakoyih esu bicha new. Berta bro👍
ኪሩቤል ዛሬ funy በሆነ መልክ ነው ያስተማርከኝ👍👍
ትክክል፡ነእ
Wollahi yimechih ewunet ewuntun ❤❤❤❤❤
በነገራችን ላይ ሴትልጂ ካፍቅርች ከሱውጭማንምንም ወድ አታይ እኔ አሁን ቅርተባብለን ተዘጋግተናል ግን እኮን ወድ ላወራ ሴት ጎዶኞቸ እራሱ አስጠልተውኛል 😢
እውነት ለመናገር ገዘብጋ ችግር የለብኝም ጠሩ ልብ ካለው ይላሉ ግን እኔ ውበት የሌለው ብዙ ልቤ አይቀበልልኝም
አቦ ምርጥ ነው እናመሠግናለን
❤❤❤❤የምር ምችት ድልት ይበልህትለያለህ እንቅጭ እንቅጯን ነውየምታወራው አላህ ይጠብቅህ
Yene kmem sataschenk teru maker band dngay 2 wef kberlgn my bro❤
You are blessed ❤❤❤
Waw tikikili genizebi selami ayametami mikiri stegn esitiyi bala 8weri lijaga tilogn ede gini awin bebizu mekera 4 arata ameti weneg swi ageri sadi felivo yaweragn jemeri gini demo awini tikikili mwenu fikiru bemini liweki elija abati nwe
ወንዶች የመዳም ቅመሞችን ነው ማግባት ያለባቸው😂
አወ ከከከከ እኘኮ ሀዳ በነዚህ ወድሞቻችን ቀድመን ተማረልነቸው
ሁሉም አይደሉም ካገቡ በኃላ ማዳም ማዳም የሚሰራቸው አሉ መጨረሻቸው ፍቺ ሆኖ ተመልሰው ማዳን ኩሽና ያሉ ብዙ ናቸው ፈጣሪ ልብ ያላትን ይስጥ ነው
በጣም ምርጥ ሞክር ነው
በጣም ነው ደስ የሚለው ምክርሕ 😂 መኪና አስመጪ አልክ ክክክክ
ግን እኮ የሁሉም ሰው ባህሪ አንድ አይነት አደለም አንድ አንድ ወንዶች ግራ ገብቷቸው ሴትንም ግራ የሚያጋቡ አሉ አለ ስትለው የለም የለም ሰትለው ይመጣል ይህን ምን ታረገዋለህ
እፍፍፍ እኔማ በሽተኛ ሊረገኝነዉ😢😢
ለዚህ መድኃኒቱ ሲመለስ ቆሞ አለመጠበቅ ነዋ አንች የስልክ እንጨት አይደለሽ ሆሆሆሆ
@@felegeamin ኒካ አለኝ እደት ላርግፍታኝ ሥለዉ ማነዉ ወንድ እሚገባሽ ከኔሌላ ይላል
እኔም እንደዝህ በቃ ስለው አንች አይገባሺ ይለኛል ግዜን ማባከን
Birr ekan enji sewwun ayigezam yelemagn hilm birr yengus hilm fkr new bro!!!!
በጣም ደስይላል ብዙ ተምርያሌሁ
Ant lijema yehone telk sewye wutehal yemer thanks kira
Bro tnxs
Ewnet new wedme tebarek
ኧረየዚህልጂ ስልክ የምታቁ ፈልጌውነውነው ለጥያቄ😢😢😢😢
wow amazing your blessed ❤
ገንዘብም መልክም ከንቱ ነው ሁለቱም የሆነ ነገር ካልኩሌት አድረገው ከሆነ የተቀራረቡት ከሆነ ጊዜ በኃል ፍላጎታቸው ይጠፋል መሰለቻቸት
ሰወድህ አተልይ ከምር የውነት ነው የምት ናገረው❤❤❤
አንተ ወላሂ ከባዲ ሰዉ ነክ ወላሂ እኔጋ ፍቅር የጀመሩ ወንዶች እንዳለ ተቃጥለዉ ተቃጥለዉ ነዉ የሚሄዱት😂😂😂
ለምን❤😂 ደግ አረገሻል😂❤
asey
Bro atsasat ye habtam mistochima bezu gize konjo nachew
sewnt setele men maletek nw?🤔🤔🤔🤔🤔
እኔ ስፈጠር ለኔ የተፈጠረ ሰው አለ አለቀ❤
የኔውድ ሰበቡን አድርሽ እኔምእልነበር መቅሳቀስ ያስፈልጋል
እግዚአብሔር ያሥተምርልን❤❤❤❤
እኔም ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል ቁንጂና አይቼ ከቀረብኩ በኋላ ንግግር አስተሳሰባ ሰማይና ምድር ነው 😂😂
መልክ ስጠኝ ሞያ ከ ጎረቤት እማራለሁ ነዉ መጀመሪያ እማ የሚያስደነግጥ ነገር መኖር አለበት 😅
king kira 👑
መማር ምንችል ከሆነ እሄ ንግግር በቂ ነው
Thanks bro
አመሰግናለው ለምከርህ ወንድሜ
Ewunetshin wudua
ቆይ እኔ አሁን ገና ሳልሰማህ ነው የምኮምተው ለምን የታወቀ ነው ችሎታህ።
ወይኔ ገራሚ ነህ አፍንጫዬ ስር ስላለነገር ነውየምታወራው ቀ ጥልበት
ትክክል 👌
😂😂😂😂አቦይመችህ ዉነትስለምታወራ የሆንክቅመምነገር
Yegebah eko nh yewnet bzalen
Ara becha konjo tehunSiyayute yalamara newu bro
Mesloh new esu lemgb bcha new.
konjowoch endayagebu eyarek new.😢😢😢😢😢😢
You are jentle man ber bertaaaaa❤❤
Eski setoch endet mehon alebachew bewendm behiwotm besram bcha tekilel adrgeh sraln😊
👌👌👌
😂😂😂 እንደው ወንድ ልጅ
I love kunjinaaaaaaaa uuuuuuu ende wendoch bcha aydelum egnsm melk enayalennnnnnn are engbaba
ማትሰለች👌👍👍
አንደኛነህመሻአላህ
ልክ ነክ ለወደፊቱ እንድስተካከር ትረዳኛለህ
የኔ ወንድም ቆንጆ ታማኝ ቤቷን የምታከብር ሴት አግብትው ቅናታቸውስ እረረረ
Wowwwwww
Exactly

መልክ ምን ይሠራል ፀባይ ካበላሸዉ
ማን ፈሪ ይለኛል ፍቅርህን ብሸዉ
የነሡን ቁንጂና አጥቦና አለቅልቀዉ ይጠጡት ሰዉ ብቻ ይሥጠኚ ፈጣሪ አባቴ

መልክ ስጠኝ ሞያ ከ ጎረቤት እማራለሁ ነዉ
መጀመሪያ እማ የሚያስደነግጥ ነገር መኖር አለበት 😅
king kira 👑
መማር ምንችል ከሆነ እሄ ንግግር በቂ ነው
Thanks bro
አመሰግናለው ለምከርህ ወንድሜ
Ewunetshin wudua
ቆይ እኔ አሁን ገና ሳልሰማህ ነው የምኮምተው ለምን የታወቀ ነው ችሎታህ።
ወይኔ ገራሚ ነህ አፍንጫዬ ስር ስላለነገር ነውየምታወራው ቀ ጥልበት
🙏🙏🙏
ትክክል 👌
😂😂😂😂አቦይመችህ ዉነትስለምታወራ የሆንክቅመምነገር
Yegebah eko nh yewnet bzalen
Ara becha konjo tehun
Siyayute yalamara newu bro