ከረፈደ የሚገቡን ግን ወሳኝ ነገሮች | kirubel ahadu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 202

  • @sabayenesew7746
    @sabayenesew7746 9 месяцев назад +93

    ድሮ ድሮ ድራማ ነበር እንዲህ በጉጉት የምንጠብቀው አሁን አንተን ሆነ ኪራ 🥇👏❤

  • @አሱየእማዉዬልጅ
    @አሱየእማዉዬልጅ 9 месяцев назад +26

    አንተን ማዳመጥ ብዙ ትርፍ አለው 😊❤

  • @brye.goldesae
    @brye.goldesae 9 месяцев назад +25

    Kiraye 💝ምርጥ ወንድሜ thank you
    ✝️የኣርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ 🌿🌿ለሆሳዕና በአርያም 🌿🌿ተመስገን ዘወረደ ✝️ሆሳዕና ብለን እንድንጨርስ ለፈቀደልን ቸሩ መድሃኒአለም ክብር ምስገና ይግባው ለትንሳኤውም በሰላም ያድርሰን አሜን፫💝🙏

    • @Azalechi
      @Azalechi 9 месяцев назад +1

      Amen Amen Amen ☦️🌿🌿🌿🌿

    • @beliyuclient
      @beliyuclient 9 месяцев назад +1

      Amen (3)

  • @GelaneGelaneTadesse
    @GelaneGelaneTadesse 3 месяца назад +1

    አእምሮህ የተባረከ ይሁን የፈጠረህ ጌታ ይባረክ ።አይወሰድብህ በርታ ፀጋው ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewuduhayela
    @zewuduhayela 2 месяца назад

    ውንድሜ እመቤቴ ማርያም ከክፍ ነገር ትጠብቅህ እና በጣም አመሰግናለሁ አንተን ሳዳምጥ ነው ምበረታ በሂወቴ ተስፈኛ ነኝና ተስፍ እንዳደርግ ታበረታታኝ አለህ በርታ ጠንክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 9 месяцев назад +18

    1 ባለን መጀመር
    2 ዝቅ ብሎ መስራት
    3 ሰዎችን አለጠበቅ በራስ መታገል
    4 ውጤት ቶሎ መጠበቅ ማቆም ( success is process ) ለኔ
    5 ጀምሮ አለማቆም :: ባልተመቻቼ ሁኔታ የተመቻቸ ነገር መፍጠር 😍
    U are one of the best ማርያምን ኪሩ

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq 9 месяцев назад +19

    እንኳን በሰላም መጣህ ኪራዬ
    ለምንድነው ግን በነፃ ሳንከፍል ሳንደክም በፈለግንበት ጊዜ የምነሰማው ምርጥ ትምህርት እየሰጠን ሳብስክራይብ ማናደርገው ኧረ #50k እናስገባው ውዶችዬ 🙏❤

    • @WtipirerOitfdhhf
      @WtipirerOitfdhhf 9 месяцев назад +1

      እኔ ዛሬነው የገኛሁት ብዙግዜ በimo ቬር ውስጥነው ተቆራርጦ ምመጠውን ምሰመው .ደሲተኛነኝ አሁን ስላገኘው.

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 9 месяцев назад +7

    ድንቅና ግሩም ትምህርት ነው ልብ ያለው ልብ ይበልና እራሳችንን እንፈትሽ እኔ ድክመቴን ነው ያገኘሁበት በዚህ ትምህርት እሱም በሚታየው ፎቶና ብዙ አመት በሰው ሀገር ከመቆየቴ የተነሳ ክብር ወይም ማሽቃበጥ ሰወች ጋ ቤተሰብም ጋ አለ አምሮየ ተቀብሎታል ሀገር ገብቸ ትንሽ ስራ መስራትን ምንም አይቀበልም ሳይመቸኝ በስደት ቀረሁ ሰው የሚለኝንና ቤተሰብ የሚጠብቁብኝን ነገሮች ሳላደርግ እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን በአንድም በሌላም ኪራን እየተከታተልኩ ብዙ ነገሮችን ቀይሬ አለሁ ኪራ ከልብ ነው የማመሰግነው ማርያምን ቀይረኸኛል❤❤❤

  • @Toyba-mc9xz
    @Toyba-mc9xz 4 месяца назад +2

    ከስራ መልሴ አተን ማዳመጥ ሁኑዋል የድካሜ እረፍት❤❤

  • @rozaroza7147
    @rozaroza7147 6 месяцев назад +1

    ኪራዪ ሁሌም እከታተልሃለሁ በጣም አስተማሪ ትምህርት ትሰጣለህ የኔ ድክመት ግን መፍትሄ አጣሁበት ትልቅ ህልም አለኝ እዛ ለመድረስ እታገላለሁ ከአንድ ሚሊዮን በላይ እቃ አምጥቼ ገበያው 3አመቱ ፀጥ አለ እሚጣል ነገር አይደለም ተመስገን መፅሃፍ ቁዱስ እና ንዋየ ቁዱሳን ነው ግን ግራ የገባኝ ነገር አለመጨነቄነው ሁሉም የቅርብ ሰው ድሮም ብለንሽ ነበር አይጨንቅሽም ወይ ማሰብ አቁመሻል ወይ ይሉኛል እኔ ዶሞ ምን እንደሆኩ አልጨነቅም አለመጨነቄ አስጨነቀኝ😂 ማርያምን አባባሌ ልያስቃቹ ይችላል ግን ኮማንቶሮችም ምክራቹ ስጡኝ😢

  • @Zumra2000
    @Zumra2000 4 месяца назад +1

    ኪራየ በጣም አመሠግናለሁ ❤

  • @kalababu5757
    @kalababu5757 9 месяцев назад +3

    ኪራ አንተን ብዙ ግዜ እከታተልህ አለሁ በጣም ነዉ የምወድህ እምትለዉ ሁሉ እዉነት ነዉ የሰዉ ልጅ እራሱን መሆን አለበት ማስመሰ ትርፉ መጋጋጥ ነዉ ልክኸን ማወቅ ከህሊና እስርነፃ ያደርግሐል

  • @HayatSeid-e7l
    @HayatSeid-e7l 7 месяцев назад +1

    ኪሩ እናመሠግናለን❤❤❤

  • @yideglijalem404
    @yideglijalem404 2 месяца назад

    ለወጣቶች ስብዕና ግምባታ የምታደርገዉ ጥረት ሂደት ዉስጥ "ራሴን"አሣይተኸኛል።ፈጣሪ ይባርክህ!!

  • @foxtube12684
    @foxtube12684 9 месяцев назад +8

    በምንም አይነት ሁኔት ላይ ዝቅ ማለትን አለመፍራት ❤

  • @Tgs542
    @Tgs542 9 месяцев назад +2

    እንዳው ምን ብዬ ልመርቅህ እግዚአብሔር ይባርክህ ክራ አስሮ ያስቀመጠን እሄ ነው! ♥️♥️♥️

  • @ReemRim-iz3ok
    @ReemRim-iz3ok 9 месяцев назад +1

    ኪራ በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሰተማርከን ይሂን ነገር ግን ብትቀጥልበት ደሰ ይለናል እናመሰግናለን የኛ ጀግና

  • @Frank-1888
    @Frank-1888 9 месяцев назад +5

    ኪራ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን ከ ህይወት ልምድክ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ለወጣቶች እየስራክ ነው በርታልን 🙏🙏

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 5 месяцев назад +2

    እኛ አረብ አሀገር ያለነው መተን የራሳችንን ሰራ እጀምር ስንል ተዛ ተመሰለ ሀገር መታችሁ እዚ ልትለወጡ ይሉናል ተመችቶን ሂወታችንን ኑረን ይመስላቸዋል

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 9 месяцев назад +1

    Wandime kirubel tebark Ewunet Betam teru meker nwu Berta Egziahber Ahunem moges yehuneh Ewunet nwu hiwot Ersu teru temert bet nwu memer le chale swu Ena teru nwu hasebeh ❤️

  • @hanandawd5053
    @hanandawd5053 9 месяцев назад +17

    ኪራ እባክህ እንዳታልፈኝ ስልኬ ኖስፔስ እንኳን እያለ ቪዶወችህን አላጠፋም ምን ያህል ምክሮችህ አንጀት እንደሚገቡ ሶ ጥያቄየ ምንድነወ መሠለህ አንድ ንባብ አነብኩ 40 አመት ተቀጥሮ ከሠራ ሠው 40 ቀን በራሡ የሠራ ሠው ሀብታም የመሆኑ ቻንስ በጣም ፐርሠንቱ የበዛ ነው ተቀጥሮ የሚሠራው ሠው በገቢ እንኳን ቢበልጠዉ ይላል እና ብር ይዘን ግን የራሣችንን ስራ ለመሦራት ድፍረት የለለን ብዙ ያረብ ሀገር እህቶችህ አለን እድሜያችንን ተቀጥሮ በመስራት ብቻ የምናሳልፍ ሶ በዚ ጉዳይ አሥብበት እና የሆነነገር በለን

  • @WebNet-bg5hs
    @WebNet-bg5hs 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ልጅ በርታልን ከልብ እናመሠግናለን
    ኡፍ እደ ኖ የሚያስደስት ነገር አይቸ እማላቅ እስኪ መስለኝ ደስ ነው ያለኝ ላ ስል 😊😁

  • @Magi_Hebeshawit
    @Magi_Hebeshawit 9 месяцев назад +1

    ኪራዬ ብዙ ነገር አስተምረህናል በጣም እናመሰግናለን ክበርልን 🥰🥰❤❤

  • @TsedeyFekede
    @TsedeyFekede 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
    @በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 9 месяцев назад +1

    ኪራየ የኔ ወንድም አጅግ ኣርገን አናመሰግናለን😊😊😊

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 9 месяцев назад +1

    ምርጥ ሰዉ !!!! ተባረክ😍

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 9 месяцев назад +1

    በትክክል ብለሀል ወንድሜ እውነት በሁላችንም ያለውን ነገር ነው የተናገርከው።
    የተናገርከውን ከራሴ ጋር ሳገናኘው አሁን ላይ ሀገሬ እምገባው ሲሳካልኝ እላለሁ ግን እኮ ሀገሬም ላይ ጠንክሬ ከሰራሁ ስኬታማ እሆናለሁ።ምናልበት ከሀገር ውጭ እዳለሁ በጣም የምወዳቸውን ሰወች ሳላያቸው ላጣቸው እችላሉ ደግሞም አጥቻለሁ😢ካሉት ጋር ለመገናኘት ግን የግድ ሀገር መግባት አለብኝ ሀገሬ ላይ ሰርቸ ስኬታማ መሆን እችላለሁ።ብዙ ቻሌጅ ሊገጥመኝ ይችላል ግን ከአላህ ጋር ስኬታማ እንደምሆን ተስፋ አለኝ

  • @ሓማል
    @ሓማል 9 месяцев назад +3

    ደስ የምትል ልጂ❤ እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ካየሁህ 3 ቀኔ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነዉ😍
    😔 እኔ ግን ማርያምን በጣም የሚጎዳኝ ከልጂነት ጀምሮ አሁን22 አመቴ የሴት የመጀመሪያ ነኝ3 ታላቅ ወንድም አለኝ
    ትምርህት አቋርጨ በብሀር መጥቸ አሁን 6 አመቴ ለራሴ ሂወት የለኝም አንዱን ስራ ስራ እስኪይዝ በጣምነበር የማግዝ አንዱን ደሞ የሚያገባበትን ችየ ትዳር ያዘ አንዱን ደግሞ እን ወደ አለሁበት ከፍየ አመጣሁ 😢 ወድጀና ፈቅጀ አድርጌ ሳበቃ አሁን ግን በቃ ንደት ብስጭት ለራሴ ሆኘ በነበር ነዉ የሚሰማኝ💔 ቤተሰብጋም አሁን አልስማማ አልኩ ምን ላድርግ ማርያምን ደስታ ነዉ የራቀኝ💔

    • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
      @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 9 месяцев назад +3

      አንዳንድ ቤተስብ በቃኝ አይልም ወይ እንድትለወጪ አያደርጉ ወይ አይልም ወጡ ሁሌ ችግር ብቻ ለራስሽ አስቢ ገቢሽን አትንገሪያቸው አረብ አገር ካልተውሽው አይተውሽም በግዜሽ ተጠቀሚ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 9 месяцев назад +1

      የኔ ቢጤ ነሽ ኣላህ ከይሩን ኣመጣል ኣብሽሪ ዱኣ ኣድርጊ በሃማኖትሽ

  • @aster8918
    @aster8918 9 месяцев назад +1

    መልካምነትለራሰነውበርታወንድሜ❤

  • @MimiMimi-w5o
    @MimiMimi-w5o 9 месяцев назад +1

    Kire fetri yeberke kant bzu nger emarlhu enme amesgenhulehu❤

  • @NatnaelSamuel-h9z
    @NatnaelSamuel-h9z 6 месяцев назад +1

    Btm btm telayalhe ❤

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ ስላገኘው ደስ ብሎኛለ አቤት እንዴት ደስስስ ይላል .

  • @WionshetFikadu-qv7je
    @WionshetFikadu-qv7je 9 месяцев назад +1

    የኔን ህይወት ነው የነገርከኘ አመሰግናለው አግኘቼ ብነግርህ ደስ ይለኘ ነበር🎉

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 9 месяцев назад +1

    Enameseginalen🥰🙏

  • @yideglijalem404
    @yideglijalem404 2 месяца назад

    ❤❤❤ ትለያለህ

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 9 месяцев назад +4

    ኪራየ ስለቤተሰብ ስታነሳ ምን ትዝ አለኝ መሰለህ?ቤተሰብ በማዘንም ይሁን ባለማወቅ ልጆች ላይ ትልቅ ተፅኖ ያዴርሳሉ የሆነ ስራ ልትሞክር ስትል አርፈህ ተቀመጥ፣ጥፋት ስታጠፋ የከሌን ልጅ አታየውም፣የመሳሰሉት ቃላቶች እመነኝ አርባ አመት እንኳን ቢሆንህ ተፅኖ አላቸው በራስህ እንዳትተማመን ያደርጋል ብቻ ብዙ ነገር

  • @michaeltegegn1
    @michaeltegegn1 9 месяцев назад +1

    berta egziabhere kehulachinim gar yihun !!!!!!!

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 9 месяцев назад +1

    What a great powerful lesson stay blessed bro❤

  • @Zedsha-f2x
    @Zedsha-f2x 9 месяцев назад +1

    Kiruye yewnet betam tleyaleh yemtawerachew negeroch nefs alachew kalatoch yatsnanalu fetare kef yadergeh ..❤😊

  • @seidjemal179
    @seidjemal179 9 месяцев назад +1

    ምንም አልልህም ቃላት የለኝም ትለያለህ👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alfiyaseid6042
    @alfiyaseid6042 9 месяцев назад +1

    Kira amesgenalhu 😊👏🏾🙏🏼

  • @YohansGetachew-m7p
    @YohansGetachew-m7p 4 месяца назад +1

    በጣም ጥሩ ነው በርታ

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ኪራየ ማዳመጥ ከቻልን እምታስተምረው ሁሉ በጣም ጠቅቃሚ ሀስሳቦች ናቸው

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 9 месяцев назад +1

    Kiruiy seodeki enamsegn alen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @busyline2085
    @busyline2085 9 месяцев назад +1

    መልካምነት ለራሰ ነው በርታ ወንድሜ

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ❤❤❤❤

  • @Ninaslife252
    @Ninaslife252 9 месяцев назад +1

    Tnxs for your golden advice kira

  • @sarajamale5932
    @sarajamale5932 9 месяцев назад +1

    I respect ❤❤❤

  • @mezgebumolla1125
    @mezgebumolla1125 9 месяцев назад +2

    ወይኔ እሰከዛሬ አንተን አለማወቄ ❗️ ይመችህ ምርጥ

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 9 месяцев назад +2

    ኪራዪ ሰፍ ብየ እኮነው የምጠብቀው
    በራስ መፍጨረጨር ወሳኝ
    ስነ ሰረአት,ወሳኝነው
    በአለን መጀመር
    NOማለት ቀላል ወሳኝነው😂
    ኪራዪ እናመሰግናለን.ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @MesekeremZegeye
    @MesekeremZegeye 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤

  • @dirbe1474
    @dirbe1474 9 месяцев назад +1

    yene enku qikiraye nurilin❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @godislove1474
    @godislove1474 9 месяцев назад +1

    ታቃለህ ሁሉ እውነት ነው ❤የምትወድህ ቱቲ ማሚን ሰላም አልክልኝ በአማርኛ ለሁለተኛ ጊዜ ፃፍኩልህ ወንድሜ የማትማቲክስ ፕሮሴፈርነውና አስተሳሰብ ዜሮ ነው የትምርት ጥግ የደረሰ ሰው ይለኛልና አንዳንዴ እርሱም ጋር አየዋለው እና ደስ ይላል ውድ ታናሼ ወድሀለው ❤ቱቲ ፍሩቲ ታላቅህ 😂😂😂ምሳሌዎችህ ያስቁኛል

  • @Masi654
    @Masi654 9 месяцев назад +2

    አበረታጡት ፕልስ 👍👍👍

  • @HayatHayat-ne6iz
    @HayatHayat-ne6iz 9 месяцев назад +1

    አንደበተረቱ ኪራየ እናመሰግናለን ❤️❤️🙏

  • @djgdurhgd948
    @djgdurhgd948 9 месяцев назад +2

    እዴኔ ኪሩ ሱስ የሆነበት ማነው ከረፈደም ቢሆን
    በጣም እናመሰግንሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @godislove1474
    @godislove1474 9 месяцев назад +1

    My beloved brother love you your sister❤ you know you are wonderful I'm proud of you❤❤Tuti

  • @ቤዚታ
    @ቤዚታ 9 месяцев назад +1

    ያንተን ትምህርት የቱም አይጣልም ኪራ በርታልን bro

  • @EdlawitMare
    @EdlawitMare 8 месяцев назад +1

    I respect you bro🥰🤗

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 9 месяцев назад +1

    ልክ እንደፊልም በጉጉትትትት ነው እምንጠብቅቅቅህህህህ❤❤❤❤

    • @Fjskdj111
      @Fjskdj111 9 месяцев назад

      እኔም እደዝህ ልጅ. የምጠብቀው የለም

  • @Rediet25
    @Rediet25 9 месяцев назад +1

    ይበልጥ አምስተኛውን በጣም ወጅጄዋለው እናመሰግናለን kira!።🙏

  • @HabeshAdes
    @HabeshAdes 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደና በጣሕልን❤

  • @mitikshagire3963
    @mitikshagire3963 9 месяцев назад +1

    ተባረክልኝ ወንድማችን ❤

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 9 месяцев назад +1

    የኔ እቁ መምህር ቴኪው በጣም

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 9 месяцев назад +1

    Thank u kiraye konjo tekami tips new yesetehin tegbar lay enawulachew .

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 9 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @martimarti688
    @martimarti688 9 месяцев назад

    እደተለመደው በጣም አሰተማሬ ነዉ እኔ በተለይ አምስተኛው በጣም አለብኝ በርታ በጣም አመሰግናለሁ

  • @Akira-sl7jb
    @Akira-sl7jb 9 месяцев назад +1

    Kira, videown betam nw yewedednew. You never tell us a lie to get any views. Discipline is better than Skill yemilew concept is new insight for me, ena could you talk something about building discipline.
    Thank you brother.

  • @hiwothailay1521
    @hiwothailay1521 4 месяца назад

    thanks Kiraye , go ahead.

  • @nardosyohanes9867
    @nardosyohanes9867 9 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለው👏

  • @TigisCondor
    @TigisCondor 9 месяцев назад +1

    Leyland sawu ❤❤❤❤ baunati bizu lawutu amatawu❤❤❤❤❤ god bless you. ❤❤

  • @adebabaydessie6932
    @adebabaydessie6932 9 месяцев назад +1

    kira, thanks for giving this best information. since I saw your video seriously , my life changed a bit!!!!

  • @የድንግልባረያለምለምመቻል
    @የድንግልባረያለምለምመቻል 9 месяцев назад +1

    የልቤን ተናገርክ በእውነት!!!

  • @Tigstshewafera
    @Tigstshewafera 9 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ወዳጄ❤

  • @sehmsyasaid4255
    @sehmsyasaid4255 9 месяцев назад +1

    ወለይ ትክክል የልካው

  • @Awex-qk6nr
    @Awex-qk6nr 9 месяцев назад +1

    The best man!!! I admire you

  • @zelalemgenet
    @zelalemgenet 9 месяцев назад +2

    Thanks kirub just you have raised good points to us

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ኪሩ😍❤🙏

  • @SifenZahraAKLilu
    @SifenZahraAKLilu 9 месяцев назад +1

    Kiraye betam arif negar nw yemtakerbaw demo anten madamet kejemarku bohala betinsh kenatuste rase ley lawetim ayichale

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
    @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @zeni185
    @zeni185 9 месяцев назад +1

    Big respect bro.kira❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merry-2121
    @merry-2121 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኪራ❤🙏

  • @tinas-lo3ji
    @tinas-lo3ji 9 месяцев назад +1

    wow ...thanks Kira

  • @ethiomanman3435
    @ethiomanman3435 9 месяцев назад +1

    Ewnet new wedme

  • @likeebatunka4553
    @likeebatunka4553 9 месяцев назад +1

    ገራሚ ነክ እኮ😘😘😘

  • @fiqrtube
    @fiqrtube 9 месяцев назад +1

    በጣም ትክክል

  • @AshaAsha-hy9uk
    @AshaAsha-hy9uk 9 месяцев назад +1

    ኪራየ አመሠግናለሁ የኔ መካሪ ለመጀመሪያየ ንው ካመት ሰፀፍ በርታልኝ

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 9 месяцев назад +1

    Hy kira enkwan lehosana beal adereseh brother!

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f 9 месяцев назад +1

    wow wow bless you bro

  • @waseyeshewalul2466
    @waseyeshewalul2466 9 месяцев назад +1

    I don't know what I have to say kira , it is so amazing keep going

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 9 месяцев назад +4

    የጠፋ ሰዉ ኪራዬ 🫡…….እንደዚ ልክ ልኬን ንገረኝ እንጂ❤😂 ለነገሩ አሁን ከረፈደ ቡሀላ ቢሆንም የባነንኩት አልሀምዱሊላህ እላለዉ b/c አረፈደም እረፍዷል ብሎ የተቀመጠ ሰዉ ይኖራል ባላቹ ነገር ጀምሩ ሚለዉ ሀሳብ ሲገባኝ በጣም ነዉ የገረመኝ አሁን ላለሁበት ደረጃ ረድቶኛል እጃቹላይ ያለ ግን ልብ ያላላችሁትን ነገር ጊዜ ሰታችሁ እዩት🙏🤓

  • @tgmokenen4833
    @tgmokenen4833 9 месяцев назад +1

    tnx kira🙏🙏🙏

  • @Merrin-oc7ho
    @Merrin-oc7ho 9 месяцев назад +1

    Just wow 😌 juet keep marking videos for us

  • @amenadmassu3371
    @amenadmassu3371 7 месяцев назад +1

    by the way bizu new yastemarkegn you exact said

  • @NegaD-om4cp
    @NegaD-om4cp 9 месяцев назад +1

    THANKS SO MUCH Kira🙏

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he 9 месяцев назад +1

    Yene ኪR Sewedeh my Bro😊♥️

  • @saudi5332
    @saudi5332 9 месяцев назад +1

    በርታ❤❤❤

  • @Danbekele
    @Danbekele 9 месяцев назад +1

    Thank you so much

  • @Dawn-g4w
    @Dawn-g4w 9 месяцев назад +1

    Damnn u always talk abt things everyone relates

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 9 месяцев назад +1

    በርታልኝ ኪራየ ስወድህ