Your insights on self-thought are truly enlightening! Your ability to impart wisdom on understanding oneself is invaluable. Keep sharing your knowledge and empowering others to explore their inner depths. Your teachings are making a profound impact on those fortunate enough to learn from you
You're 100% right! most of the time as a man our concern must be related with what we provide and our strength to our family , wife and society. But in addition to what you said its better if you deeply explain what mens responsbilities are as a human being from birth to death specifically, because its hard to explain if the person isn't taught about its right and duties. I'm impressed with such content... you're wonderful keep it up!
bro teru negeroch anesetehal revenge balkew point gen yetesasatek yemeselegnal men alebat yalekachewen negeroch zor beleh betayachew ena bistekakel lantem le metastemerachewem sewoch yetekem yehonal. awekealew maletem alemaweken yametalena. beterefe teru new confidence aleh bereta.
Thank you for sharing your beliefs. I felt your energy and helped to open my eyes. i just subscribed you not to miss all of your spiritual manhood content. Thank you Man.
በሙያዬ መሀንዲስ ነኝ በአንድ ጀንበር ህንፃ አይቆምም
ይህ ማንነት ለመገንባት ብዙ እንደ ተለፋበት ያሳብቅብሃል...ትችላለህ ከፍ ያርግህ ወንድሜ
ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ ደግሞም በትክክል ተረድተህኛል። ይህ ለኔ ትልቅ comment ነው። በፃፍከው ውስጥ አቅሜን እንድረዳ እድተጋ ረድተህኛል።
ትክክልልል
እኔ ብቻ ነኝ ግን የዚህ ልጅ energy የተጋባብኝ ❤❤ 🙏🙏
አመሰግናለሁ ወንድሜ!
Lek nhe ewnet
Ymr enem ❤❤❤
Rawuel ሁሌም እንደምለዉ ስለምትሰጠን ትምህርት አመስጋኝ ነን.ነኝ 🤝🏾👏🏽🙌🏽
ፈጣሪ ያክብርልኝ!
ምን አይነት አገላለፅ ነው በፈጣሪ? በእውነት ቀልብን መግዛት ትችላለህ። ተባረክ።
Kelb amsgnalhu! Yhe melkam ngegern andbeth sltngre desss blognal betam!
አረ ምን አይነት ገራሚ ልጅ ነህ በናትህ። ገና በዚህ እድሜህ እንዲህ ከበሰልክ የዛሬ 10 አመት የት እንደምትደርስ ታየኝ። ዋው ዋው።
አመሰግናለሁ ስለሰጠህኝ ክብርም ለሰው ስኬት ስለተመኘህው መሻትም በክብር አመስግኛለሁ በእውነት!
Wow amazing idea🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ለመናገርም ሆነ ዝም ለማለት ግዜ አለው
ተጥትጀምሬ እስካሁን የሰውልጅ ተለማምጫ አላውቅም እኮንደስ አለኝ ፀሎት ባይሳካልኝ እግዛቤሄርን ካላመሰግን አሉልም አራርም❤❤❤❤
ኧረ አንተ በእውነት በጣም ትለያለህ በዛ ላይ ገዳይ የሆነ ድምጽ ነው ያለህ በርታልን ወንድማችን❤ እኔ RUclips ላይ comment ሰጥቼ አላውቅም አንተን ግን ማለፍ አልፈለኩም
ይህ ለኔ ትልቅ ብርታት ነው አመሰግናለሁ በጣም!
ብሮ ከልብ ከልብ አመሰግናለው በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አንድ ነገር ልጠይቅክ ፈልጌ ነበረ እግሊዘኛ ትምህርት you tube ላይ online እየተማርኩኝ ነበረ ትንሽ ከበደኝ እና ምን ባደርግ ይሻላል ብሮ አሁን ደሞ የግድ ቋንቋውን ማወቅ አለብኝ በሚቻልህ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል ብሮ
ብሮየ ቀጥልብት መልካም ብርታት ይሁንልህ
ሀሳብህ ደስ ይላል
ሙገሳዎች ወይንም ትችቶች ወደ ኃላ እንዳይጎትቱህ ያ ማለት ግን እንደፈለክ ሁንም ማለት አይደለም(ሚድያ ላይ እስካለህ ድረስ የአድማጭ ነህ ብዬ ሥለማስብ ነው) በተረፈ ተዘጋጅተህ እና አንብበህ እንደመጣህ ንግግርህ ያስታውቃል እና ጥሩ ነው ነገን ፍሬ ያፈራል ይመችህ!
አመሰግናለሁ ወንድሜ ገንቢ አስተያየትህንም በክብር እቀበላለሁ!
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ብሮ
ትችላለህ በጣም በርታ ከአንተና መሠሎችሁ ብዙ እንጠብቃለን
ዋው ሴት ነኝ ግን አንድ በህይወቴ የማውቀው ከልቤ የምወደው ሰው ጥሩ የሚባል የኑሮ ደረጃ የሚኖር ሁለት የንግድ መኪናዎች የራሱ የሆነ ቤት ቤት ሰው በአንድ ወር ውስጥ ሁለቱንም መኪናዎች በአደጋ አጣ ቀጠለ ቤቱንም አጣ አሁን ላይ የአስር ብር ካርድ መግዣ እንኳን አጥቷል ግን አንድም ቀን አማሮ አያውቅም ስለአጣውም ነገር አያወራም ፍፁም ደስተኛ ነው ቤተሰቡ ቤት ተመልሶ እዛ ነው ያለው ሳላደንቀው አላልፍም ።አንተ ግን በርታልን ወንድሜ
ልጁ ጀግና ነው በእንተ አዕምሮ ይህ ዕውቀት አልተገኘም እሱ ግን የምያዉቀዉን አሳወቀን በጣም ጀግና ነው❤❤❤❤❤❤❤
Amsgnalhu betam wendmay
That's awesome advice! Thanks a lot, Dawg! You're definitely going places, bro! No doubt about it.
Our brother makbel tnx for your respect and understanding!
ተመስጬ ነው ከነመጨረሻው የሰማሁ ጥሩ ምክሪ ነው thank you bro🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ናሆም!
በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!! ወድቃለው ሁለተኛ እዳል ወድቅ እድል አግኝቻለሁ
አመሰግናለሁ በጣም ወንንሜ
You are real the moral value protection adviser. Thank you very much!
I appreciate that!
nice mind vlog. superb perspective, insightfulness.
Much appreciated!
Your insights on self-thought are truly enlightening! Your ability to impart wisdom on understanding oneself is invaluable. Keep sharing your knowledge and empowering others to explore their inner depths. Your teachings are making a profound impact on those fortunate enough to learn from you
Amsgnalhu betam! It's means a lot for me RUclips peoples are awesome and bright!
Bewenet ene anten meketatel kejemrku eskahun sehitet endeneber temarku erasin endemelket aderekgn thank you wendime🙏
Amsgnalhu betam wendmay yhe telk neger nw!
በጣም አሪፍ ነግግር ነው እናም ባንተ ምርውስ ብዙ ትምርት ወስጃለው ለዚህም በጣም አመሰግናለው በርታ
Amsgnalhu betam
My man, that’s a great advice! Thank you Dawg!
You finna get big bro! No doubt.
Amsgnalhu betam wendmay!
Rawuel Emebrehan betebeb lay tebeb techemrelh 😇 respect 🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ እኔም
በጣሀም አሪፍ ነዉ ያጋርን ትምህርት እንድ እንማርበታለን በዚዉ ቀጥልበት❤
አመሰግናለሁ በጣም
You're 100% right! most of the time as a man our concern must be related with what we provide and our strength to our family , wife and society. But in addition to what you said its better if you deeply explain what mens responsbilities are as a human being from birth to death specifically, because its hard to explain if the person isn't taught about its right and duties. I'm impressed with such content... you're wonderful keep it up!
What a word! Bewnet kelb amsgnalhu betam!
You should read more because you are really important to the younger generation.
Our brother makbel respect for ur response!
እጅግ በጣም ትችላለህ ሁሌ ነዉ የሚከተልህ በርታልን ወንድሜ
ከልብ አመሰግናለሁ
ወንድ 👉ሁን ! አመሰግናለሁ ለሰጠኸኝ ምክር ብዙ motivational speech esemalew gun yante yileyal 10q etegebralew yanten counsel
Amsgnalhu wendmay
You Got it bro! It would have been nice " Basic principles of life for Men's" !!
Respect
Thank You Brother🙏🙏
እኔ የሽያጭ ሰራተኛ ነኝ እና በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አልፎብኛል ግን በዚህ ውጣ ውረድ የተማርኩት ማማረር የኅላ ማርሽ መሆኑን አውቃለሁ ግን አሁን ያለብኝ ችግር፣ከመጥን በላይ እግባባለሁ ቀልድ አበዛለሁ ;፣ይህ ለስራየ ጥሩ እየመሰለኝ ቀጠልኩበት ነገር ግን እየተጎዳሁ ነው እና ጥያቄየ ማቆም የምፈልገውን ነገር እራሴን ለማስከበር ዝም ለማለት፣እና መተው የምፈልገው ነገር ለመተው አልቻልኩም?
በአላህ በቴሌግራም ባናግርህ?
እሺ @esfarlosrawuel በዚህ username inbox adergulgn.
Thanks bro❤🙏
Welcome 😊
Wow ኧረ ይመችህ bro appreciated man you are!!!
Amsgnalhu betam
ምርጥ ምክር ነው ማማረር የምትለው ሀሳብ ግን ተቀብየዋለው ለወንድ ልጅ ማማረር ግን ኣይመከርም አረረ ያስጠላል ማማረር
አመሰግናለሁ በጣም
Rawl, tnx betam, lewende lij lke nhe andebetu retu lihone ygebale b/c sewoch kmtnagerew ngere ansetew nw lante kbre yemisethu, even set lijen rasu first time endkerbhe lemarge andebet ykedmale, ena bro hasaboche betam mrte nachew, egna wendoch kezi bezu ngere memare enchelalen... Keep going bro!
Kelb kelb amsgnalhu wendmay tlk hasbem nw yansahew!
Please reduce zooming and zooming out is very uncomfortable
you are above the so called motivational speakers
ከልብ አመሰግናለሁ
Brooo what a man wow... your very correct speaker...👂👂👂
Kelb amsgnalhu wendmay!
Eventhough I have listed all, The last 2 minutes was incredible and decided to subscribe and like!!
Wow am what a word endberta ena kefff endel ymirda talk melket nw yaskmtklegn! Amsgnalhu
Amazing bro Thank you so much
bro eske zare yet tefteh nw gn ahunm alrefedem agegnawh keep it upp
Kelb amsgnalhu wendmay kberh ena mewdedh k texth yastwkal!
Awesome content bro ! Stay humble ! Never let your ego take your humbleness ! Keep it up ! 💪
Amsgnalhu betam dagmawi wendmay! Tnx for ur daily support
የኔ ዉድሜ ተበራኩ በብዙ ጻጋ አእምርክ ይብርክ
አመሰግናለሁ በጣም አሜን።
ወንድሜ ሶስተኛው ሀሳብህን አልወደድኩትም ይሄ የሰይጣን ሀሳብ ነው በቀል እራስንም ያረክሳል ስለዚህ መተው መራቅ የእየተቻለ ለምን በዝሙት ሀጥያት ይወድቃል ። ክፍሀሳብ ነው
በጣም ትክክል ነው thank you bro
አመሰግናለሁ ቢኒ
ይህ ምክር ለወንዶች ብቻ ሳይሁን ለኛም ለሴትችም ነዉ ኑርልን
አመሰግናለሁ በጣም
The best ETHIIPIAN youth ; I love you bro❤❤
Amsgnalhu betam wendmay
ዋው ወድሜ ትምርቶችክ በጣም ገራሚ ናቸው
ከልብ አመሰግናለሁ
I appreciate your help. Please upload more video. anyway I am new this youtube
Amsgnalhu betam tsehay
bro teru negeroch anesetehal revenge balkew point gen yetesasatek yemeselegnal men alebat yalekachewen negeroch zor beleh betayachew ena bistekakel lantem le metastemerachewem sewoch yetekem yehonal. awekealew maletem alemaweken yametalena. beterefe teru new confidence aleh bereta.
Amsgnalhu wendmay revenge yalkut eko sele belto slmgengnet nw enji lellan slmgudat aydelm eko lwsany saychkulu erasen keza sew ga selemashhaal dekmetn kmawok ansar nw natu
Thak You
ወይኔ የት ነበር እስካሁን ወንድሜ ስለ ኣይሁት በጣም ደስብሎኛል so thanks for everything
አመሰግናለሁ በጣም ሳራ
wow wenidme ye iwnet bxm nw tilki timrt yesetekegn amesegnalew 🙏🙏
Amsgnalhu betam wendmay
እውነት ለመናገር ልብ ላለው ውርጥ ምክር ነው ወዲሜ❤❤❤❤
አመሰግናለሁ በጣም
ይመችህ ያራዳ ልጅ tik tok ላይም ፎሎ አድርጌ እከታተልሀለሁ እዚህም አሁን ጀምሬለሁ ሀሳብህን ልጋራ 🙏💪respect 👌🙏
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ይህ ትልቅ ክብር ነው!
ትለያለክ ወንድሜ ተባረክ 🔥
ራውል ትልቅ ምክር ነው የሰጠኸኝ እናመሰግናለን ...በርታ
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ
Thank you for sharing your beliefs. I felt your energy and helped to open my eyes. i just subscribed you not to miss all of your spiritual manhood content. Thank you Man.
Thank you brother! It's useful comment!
andeyna nek bro...specialy lezemenu wondoch
Amsgnalhu betam asfaw
thank you rawi yabede new
Always welcome! And tnx for ur daily support betammm
የሚገነባ አንደበት አለህ በርታ
ከልብ አመሰግናለሁ የአንተ አስተያየትም በእጅጉ ገንብቶኛል እንድጠነክር በእውነት ውብ ንግግር ነው የተናገርከኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
Bro ene ye campus temari negn ena mn tmekregnaleh endet nw kesew megbabat yelebgn buzu sew sew yaleh atsemam nw yemilugn
Plsss yehone belegn !!!
Tru nw endflgu control lmadrge altmchachewm malet nw! Bezihu ketel mannethn endatked😊
በትክክል አግኝተኸኛል አመሰግናለሁ!
ፈጣሪ ያክብርልኝ ወንድሜ!
betam astemari melekt new gin endene yemiyamarir yelem gen keahun astekaklalehu🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amsgnalhu betam
That's great advice bro
Glad you think so!
Thank you
Thank you broski. I’m married and got good lesson !
Amsgnalhu! ትዳርህንም የምታምንበት አባትህ ይጠብቅ አንተም የማትሰለች ሚስጥር ሁነህ ጠብቀው! አመሰግናለሁ በጣም ጊዜ ሰተህ ሳትንቀኝ መመልከት በራሱ ትልቅነትህን ያሳያል!
@@Rawuel_Esfarlos anytime ! Berta Betam arif miker new !
You are so amazing person keep up it bro
Thank you, I will
That was good advice, keep it up 🙏
Amsgnalhu betam
የምትገልጣቸው አገላለጦች ወይም ተደራሾች ሁሉም ወንዶች ሳይሆን በችግር ውስጥ ያለፈ ወንድ ወይም እያለፈ ያለ ወንድን ነው :: ስሰማህ የተረዳሁት እንደዛ ነው::
ዋናው አላማዬ እሱ ነው ወንድሜ! ነገ በምኖረው አለም ውስጥ ደግሞ ስለ አጠቃላይ ሰው በመሆን ውስጥ ስላለው ወንድነት እመሠክራለሁ! አሁን ግን ብዙ ያላገቡኝ ያልደረስኩባቸው ፈፅሞ የማላውቃቸው አካሄዶች ስላሉ ነገሮች በእውቀት ብቻ ላለማስኬድ ስል ነው አንተ ባልከው ውስጥ የምገደበው ወንድሜ! ደግሞም በሳል የሆነ እይታህን አድንቂያለሁም ተምሬበታለሁም! ወንድሜ!
can you do a video about how to answer for diffrent pepoles like toxic mans and make them shame
Yes soon ma brother ma daily supporter!
አላዋቂ መካሪ እንዳልሆንክ በጥቂቱ ተርድቸሃለሁ። ነገር ግን ምክርህ ፤ ትምክህት ያለበት ይመስላል። ደግሞ ትምክህት ጾታ ላይ እንጂ በፈጣሪ ጸጋ ላይ ያተኮረ አልመሰለኝም።ደግሞ ማማረር ልማድ ሁኖ የአመስጋኝነት ባህሪን እስካልቀየረ ድረስ ፤ ጭንቀት ማቅለያ ዘዴ መሆኑን የዘነጋኸው ይመስለኛል። በተረፈ በርታ።
አመሰግናለሁ በጣም ስለሰጠህኝ ገንቢ አስተያየት።
keep it up bro that's my life
Amsgnalhu betam
Raeule and tiyake neberegn
Be min liteyikih
Betam asfelagin new ende and wend chigiren teredteh bitmelisilign tiyakew rejim adelem achir new please
Telegram lay melkt lakelgn
You have the potential to make a difference!
Amsgnalhu betam wendmay
I like this dude .keep up !!
Thanks, will do!
motivation sound asegbabte bro ena betam berta
Amsgnalhu betam wendmay
brother yelele nw mitechegn hulem alenlhe berta i will sure that ruk aydelem 100k follower anten mayketelw miyamarer bcha nw
gn ezi lay ande tyake alegn wend lij mamarer yelebetm lk nw gn stochs biyamaru normal nw malet nw ?
No no bfsum
Amsgnalhu betam
Wow bro thank you
Welcome
በያንዳንዱ አረፍተነገር መሀል ከመደመም አልቦዘንኩም!!! በርታልኝ Bro ቀጥልበት ያንተን videoች ሳይ ሁለተኛዬ ነበር ግን አሁን ሁሉንም ገብቼ አያቸዋለሁኝ።
አመሰግናለሁ በጣም ፈጣሪ ያክብርልኝ።
Bro make your backgroung black and add some lighting.
Okay ma brother
Thanks betam bro yemgerm hasab nw❤❤
Amsgnalhu betam
Thank you
Amsgnalhu
Brother ድምፅህ fire 🔥🔥🔥
ከልብ አመሰግናለሁ!
Such amazing advice
Amsgnalhu betam wendmay
ይመችህ 👍
አመሰግናለሁ
Anbsa 🙏🙏🙏🙏big respect bro
አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ በጣም
Thank u bro
Welcome
Well come Bro❤️
ወንድ ወንድ ሲሆን ደስ ይላል ከምር የበላይ የቤት ኤራስ አባዎራ መሆን የሚችል ወንድ ዉስጠ ነው ማግባት የምፈልጋዉ ጃግና የሆነ ሳዉ ነው ግን አገኙም ለምን ብዙ ጊዜ እኔን የምፈለጉ ine የማልፈልጋችሁ ናችሁ ጌታን
ጃግና ነክ በርታ ❤️
ከልብ አመሰግናለሁ የልብሽን መሻትም አሞላክሽ ይፈፅምልሽ!
ወድሜ. ትምህርህ ህይወት ነው. በርታልን ወድሜ
Amsgnalhu betam
Bewunat bexam nw yadnku qxlbet bro
Amsgnalhu betam
ትችላለህ በጣም🎉 በርታልኝ
በርታ ጓዴ ቀጥልበት❤
Amsgnalhu betam
Yes guys u are 100% right 🎉
ትክክል ነህ ወድሜ እኔንም እስካ አበረታቱኚ ቤተሰብ
Thank you biro❤❤❤
Highly impressing. Love it
Amsgnalhu