ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 11 ነገሮች ያስፈልጓችኋል | ከዚህ ቪዲዮ በላይ ሊረዳችሁ የሚችል የለም | how to be a wise? | Fikare.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 395

  • @mulatutule8243
    @mulatutule8243 8 месяцев назад +85

    ምስጢር ለሌላ አለመናገር
    ሁልግዜ ተማሪ መሆን
    ሥራውን ከጨረሰ በኃላ መናገር
    አሉባልታን በቅፅበት አለ መውሰድ
    በዙህ ምድር ጊዜ ብቻ መገደቡን ማወቅ
    ማንንም አይወነጅሉም።
    ከውድቀት በኃላ ተስፋ አይቆርጡም።
    ኃላፍፊነትን ይወስዳሉ
    ከራሳቸው ጋር የመነጋገር ብቃት አላቸው
    ስለወደፊት ያስባሉ
    በሥራቸው የተመሰጡ ናቸው።

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 8 месяцев назад +242

    የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !! ጥበብ ከክፋት ሁሉ መራቅ ነው !!

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 5 месяцев назад +13

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማች በጣም ጉሩም ቀጥልበት አድሰ ነኝ 👏🕊መድኃኔዓለም ሆይ እሪዳኝ እኔ ጓሰቋላና ደካማ ነኝ ምንም ጥበቢ ይቅር ና ማሰተዋል የለለኝ ሰው ነኝ ኃጥያተኛዋ 😢😢😢ክርስቲያን የሆናችሁ አሰቡኝ በጸሎታችሁ🤲

    • @TnsTens
      @TnsTens 2 месяца назад

      ደምሪ እህቴ

  • @AHIAM-gj3wo
    @AHIAM-gj3wo 8 месяцев назад +63

    ማሻአላህ ምርጥ ትምርትነው ችግሩ እሚጠቅም ነገር ላይ እይታ የለውም እናመሰግናለን ቀጥልበት በጣም ምርጥ ትምርትነው

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 месяцев назад +23

      ችግር የለውም ዋናው ሚጠቀመው ይጠቀምበት👍

  • @Phil17.
    @Phil17. 7 месяцев назад +7

    አውነት ነው የአምላክ መንገድ መከተል ነው ምስጉን ሚዲያ ብየሀለሁ። ተባረክ
    ይህን የሰማችሁ ተግብሩት ያለፈው አሳዘነኝ ቐጣይ ግን አተገብረዋለሁ ተባረክ አምላክ ፈጣሪ ይባረክህ።

  • @LetebirhanGebremariam-sk3wz
    @LetebirhanGebremariam-sk3wz 6 месяцев назад +2

    እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህቲ ነው ሰው ኩሉ እንደኒ ጠቃሚ ነገር ብያነቡ ቢማሩ እኮ ለራሳችን አልፋን ለትውልድ ለሃገርም እንጠቅማለን ችግር እየሆነ ያለው በማይጠቅም ነገር ግዛችንን እናጠፋለን

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 7 месяцев назад +12

    በጣም ለሕይወት አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 8 месяцев назад +24

    9ኛ በጣም ጠቃሚ ነው
    ሁሉንም ጠቅልሎ ይይዘዋል
    እናመሰግናለን ።🎉❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 месяцев назад +1

      እኛም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 6 месяцев назад +5

    ሀሪፍ ትምህርትነው በርታ ወድማችን ለሚሰማውሰው በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 6 месяцев назад +4

    ጠቃሚ ምክሮች ናቸው
    በተለይ ለዉድቀታቸዉ ራሳቸዉ ኃላፊነት ይወስዳሉ የሚለው ተመችቶኛል

  • @jumuayasmina3811
    @jumuayasmina3811 8 месяцев назад +18

    ጥበብ እና እውቀት :-ትክክል ምን ያማረ ትምህርት በሚያምር አቀራረብ በጣም አመስግናለሁ ወንድምየ ❤🎉 ስለሁሉም መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትህን ያብዛልህ ያብዛልን ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 месяцев назад +1

      አሜን ሰለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏 😍

  • @EmanAnwar-zg2wk
    @EmanAnwar-zg2wk 6 месяцев назад +4

    መጀመሪያ ላይ ያልከው ነገር ምን ያህል እንደተማርን ለማወቅና ማንነታችንን ለመፈተሽ የተጠቀምክበት ሲስተም ካዘጋጀኀው ት/ት ጋር በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ነገሮችን በብዙ መንገድ እንዳይ አድርጎኛል አመሠግናለሁ

  • @SamsungBdy-o9n
    @SamsungBdy-o9n Месяц назад +1

    እናመሰግናል በእውነት አስተማሪነው ከዚህም በላይ እጠብቃል ወዲም

  • @ወሎገነቴሚዲያ
    @ወሎገነቴሚዲያ 5 месяцев назад +3

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @yeshikifle8736
    @yeshikifle8736 7 месяцев назад +2

    የጥብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው የምክአ፡ር አገልግሎት በጣም መልካም ነው፡፡

  • @DabashD
    @DabashD 8 месяцев назад +10

    በጣም አስተማሪ ምክርነው እናመሠግናለን

  • @ZaynabZawdu-h6l
    @ZaynabZawdu-h6l 8 месяцев назад +4

    ብዙዎቹ አሉኝ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን

  • @TUBE-lk3rc
    @TUBE-lk3rc 2 месяца назад +2

    ከማንበብና ከማዳመጥ ብዙ ነገር መማር ይቻላል እናመሰግናለን

  • @yeshewasewbiniyam9564
    @yeshewasewbiniyam9564 7 месяцев назад +2

    ደስ የሚል ትምህርት ጥፍጥ ካለ አቀራረብ ጋር
    Thank you🙏

  • @hanaHana-pe9ph
    @hanaHana-pe9ph 8 месяцев назад +4

    2 - 11የኔ ባህሪነው አመሠግናለው እራሴን እንዳይ አድርጎኛል ጥሩ ትምህርትነው❤❤❤❤

  • @Twfike.Hassen
    @Twfike.Hassen 5 месяцев назад +2

    መሻለህ በጠም ደስ ይላል። ለኔ ምርጥ ትምህርት ቤት ነችሁ

  • @amaamm-ub7yf
    @amaamm-ub7yf 7 месяцев назад +6

    7 እውነታወች አሉኝ አልሀምዱሊላህ በተረፈ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @MkmkFarrr
    @MkmkFarrr 7 месяцев назад +6

    2 ሁተኛ እኛ ሙስሊሞች ጎርቤቱ ተርቦ እሱ ጠግቦ ያድር አላመነም ብልውናል ርሱል ስልላሁአልሂ ውስልም ሶ ሲተርፍ ብቻ አይይልም መርዳት

  • @AmanI-u1f
    @AmanI-u1f 4 месяца назад +3

    ስማ ላልሰማ አሰማ!!!❤

  • @tadelechTeshome-u3o
    @tadelechTeshome-u3o 2 месяца назад

    ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን

  • @roqiaroqia5421
    @roqiaroqia5421 6 месяцев назад +4

    ለቤትህ አዲሰ ነኝ ጥሩ ሐሳብ ነዉ በሰማንዉ የሚንጠቀም ያረገን❤❤❤❤❤

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  6 месяцев назад +1

      እንኳን ደህና መጣህ🙏

  • @natitadesse1702
    @natitadesse1702 8 месяцев назад +5

    በጣም ቆንጆ ነው የዛሬው!

  • @ditahaile
    @ditahaile 7 месяцев назад +1

    ጥሩ ሐሳብና ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @ሩቂያ
    @ሩቂያ 7 месяцев назад +2

    ማ ሻ አላህ በጣም ምርጥ ምክር ነው ቀጣይም እንፈልጋል❤

  • @meseretmamo-tp3fi
    @meseretmamo-tp3fi 8 месяцев назад +2

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @HabtamuTadesse-s1k
    @HabtamuTadesse-s1k 3 месяца назад

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @markosheliso1845
    @markosheliso1845 6 месяцев назад

    እጂግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @AbayBelay-du7eh
    @AbayBelay-du7eh 8 месяцев назад +8

    ለአሁን ትዉልድ እንዲህ ያለ ትምህርት ያስፈልጋል

  • @KebedeDegefa-zl3cc
    @KebedeDegefa-zl3cc 7 месяцев назад +2

    በጣም አመሠግናለው

  • @Afeone-p2p
    @Afeone-p2p 5 месяцев назад

    ፈጣሪውን የሚፈራ ፣ሚስጥሩንና ዕቅዱን በራሱ ይዞ ለዓላማው መሳካትየሚተጋ።

  • @NahomTefera-w6i
    @NahomTefera-w6i Месяц назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው በርታ

  • @YeneneshAelawu
    @YeneneshAelawu 3 месяца назад +4

    እኔ ሁሉንም ነው እማውራው 11 አመት እሰውቤት ያልተኖረልጂነት አተልክነህ በርታ🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @biniamtarekegntefera7888
    @biniamtarekegntefera7888 7 месяцев назад

    በጣም አስተማር ነው እየሱስ ይባርክህ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 29 дней назад

    እናመሰግናለን ብሮ

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 4 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤

  • @NejatSalih-u4f
    @NejatSalih-u4f 2 месяца назад +2

    Keza mekakel lay 3 xebay alegn amesegnalew❤❤❤

  • @AA-du6my
    @AA-du6my 8 месяцев назад

    ማሻአሏህ ጠቃም ትምህር
    እናመሰግናለን

  • @hirutaweke4887
    @hirutaweke4887 7 месяцев назад

    መለካም ትምህርት ነው እያስተማርክ ያለህው ጌታ ይባርክህ

  • @DerbsZeguye
    @DerbsZeguye 7 месяцев назад

    በስምአም ድንቅ ትምርት እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @YvgFxx
    @YvgFxx Месяц назад +1

    ❤የመጀመርያ ጥበብ መፍራት እግዝኣብሄርን መፍራት ነዉና መቸም ተስፋ ኣልቆርጥ ከውስጥ ያለዉን እኔና እግዝኣብሄር ነን እስት ፃሎት ኣርጉልኝ❤❤❤🎉🎉

  • @Africa_queen738
    @Africa_queen738 7 месяцев назад +3

    ባለማወቅ ሁሉንም እየፈፀምኩ እስካሁን ሞኝ ነበርኩ ከእንግዲህ ግን ከስህተቴ እንድማር አድርጋችሁኛል thanks man you got one subscriber

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  7 месяцев назад

      እናመሰግናለን እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ድንቅ ቻናል መጣህ🗝

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 7 месяцев назад +1

    👍☑️☑️ዋዉ ትለያለህ ወድማችን❤ እናመሠግናለን

  • @EshetuEfesun-x9o
    @EshetuEfesun-x9o День назад

    Betam asitemar new wow !!

  • @arsenalp7h
    @arsenalp7h 6 месяцев назад +4

    Bro aref nwe gen የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው

  • @BalexaSentayew
    @BalexaSentayew 7 месяцев назад

    9 እራሴን የሚገልፅ ነው በጣም ነው የተመቸኝ በዚሁ ቀጥልበት ።❤

  • @TihunShibre-qr3od
    @TihunShibre-qr3od 6 месяцев назад

    Wow betami Des yemyli negar neggr nw betami leke nw

  • @MengistuMinichil
    @MengistuMinichil Месяц назад

    thank you.contineu.....

  • @deressaworkineh9237
    @deressaworkineh9237 8 месяцев назад +2

    Thanks for your interesting program

  • @SintemahaletMahalet
    @SintemahaletMahalet 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @BeltonFlorêncioNdeveNdeve-r9y
    @BeltonFlorêncioNdeveNdeve-r9y 3 месяца назад +1

    Ka inaza bahiry 5 aleni geta saxitonali!

  • @kalkidandessie3918
    @kalkidandessie3918 7 месяцев назад

    ዋው በጣም አስተመሪ ነው

  • @bintumer3401
    @bintumer3401 2 месяца назад

    ቆንጆ ትምህርት ነዉ በርታ ለቤት ከድስ ነኝ

  • @መክይመርሳልጅ
    @መክይመርሳልጅ 8 месяцев назад +10

    ዋዉዉዉዉዉዉነው ❤ውድሜ።

  • @AbelGetent
    @AbelGetent 8 месяцев назад +1

    ግሩም ነው እናመሰግናለን

  • @MuminaMhu
    @MuminaMhu 6 месяцев назад

    በጣምእናመሰግናለን

  • @amaret2005
    @amaret2005 6 месяцев назад

    በርታልን ክንፉ መልካም ጅምር ነው

  • @Amen_u16
    @Amen_u16 7 месяцев назад

    አምናለሁ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው

  • @RamSef-ep3bq
    @RamSef-ep3bq 7 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ አስሩን አለኝ ፈጣሪዬን ይመስገን❤❤❤❤❤❤

  • @Almaz-xi5tx
    @Almaz-xi5tx 6 месяцев назад

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @asheeabera3453
    @asheeabera3453 6 месяцев назад

    ደስ የምል አስታምሮት ነው ተበራክ

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 8 месяцев назад +4

    Thanks bro betam astemri nw betam ❤❤

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 8 месяцев назад +11

    አልሃምዱላህሁሉም ስላለኝ

    • @hawahawa7248
      @hawahawa7248 8 месяцев назад

      እናመሰግናለን ያሉንንማንነት እድፈትሺያደርጋል

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 месяцев назад +4

      ዋናው ራስን ፈትሾ ምን ላይ እንዳለን ማረጋገጡ ላይ ነው🗝

    • @eigtyk82ghir
      @eigtyk82ghir 7 месяцев назад

      አቤት እስላም በጣም እራሳችሁን ከፍ ላማድረግ ያላችሁ ጥረት

  • @MetiAbreham
    @MetiAbreham 6 месяцев назад

    ተባረክ

  • @ejiguakebede457
    @ejiguakebede457 5 месяцев назад

    Egzihaber yimesegen 🙏🙏🙏
    Woww dess yilal
    Enamesegenal nurligen
    Ene (11) negn ✅

  • @KookaatAlemu
    @KookaatAlemu 5 месяцев назад

    Wawe betam dis yelal

  • @Mintesnot-c5d
    @Mintesnot-c5d 8 месяцев назад

    ብልህ ሰው ነገን ዛሬ አድርገው ይሰራሉ አብዛኛው ነገር ስላለኝ እናመሰግናለን!!!❤🎉

  • @TekeleeliasEjamo
    @TekeleeliasEjamo 6 месяцев назад

    ይመችህ እንዳንተ ያለው

  • @TarekegnTeso
    @TarekegnTeso 7 месяцев назад +1

    Perfct, i like u, see u nxt...

  • @Alexoapo
    @Alexoapo 3 месяца назад +1

    ስለ ትዕግሥት አንድ vedio Please

  • @titokwww
    @titokwww 5 месяцев назад

    ደስ የሚል ትምህረት❤❤❤

  • @asmeretestifanos8131
    @asmeretestifanos8131 8 месяцев назад +1

    Wawww betam konjo tmhrt

  • @adisuroro6844
    @adisuroro6844 7 месяцев назад

    ግሩም አባታዊ ምክር ነው።

  • @AyalewBezabih-c7r
    @AyalewBezabih-c7r 5 месяцев назад

    ጥሩ ነው

  • @ህልምአለኝሣስበዉደስየሚል
    @ህልምአለኝሣስበዉደስየሚል 7 месяцев назад +2

    11 ነኝ ስለሠዉ ባታ የለኝም❤

  • @MekedesBekele-ke7un
    @MekedesBekele-ke7un 8 месяцев назад

    አስተማሪንግግርነውእናመሠግናለን

  • @endalebelayneh6571
    @endalebelayneh6571 7 месяцев назад +1

    Yes it’s a good idea ,don’t tell your plans to others just show them results

  • @asnakeabrham
    @asnakeabrham 6 месяцев назад

    Betam astemare tmhret new enamesegnalen

  • @makdbdijsjxnksns4726
    @makdbdijsjxnksns4726 8 месяцев назад

    7ena 11btame eyrsaa bheree yglswale tnx alot bro 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 2 месяца назад

    አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @smithbdr2526
    @smithbdr2526 2 месяца назад

    ❤❤❤ Thank you

  • @hameduwale
    @hameduwale 7 месяцев назад

    ምርጥ ትምህርት ነው።
    ቀጥሉበት🤝🙏

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z 6 месяцев назад

    Very nice bro it's so amazing.

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 8 месяцев назад

    Betekekl wendem enamsgnalen 🎉🎉🎉🎉🎉 bezh ketel

  • @እግዚአብሔርእናቴህወቴ
    @እግዚአብሔርእናቴህወቴ 8 месяцев назад +2

    እና መሠግናለን🥰🥰

  • @HabibDelil-oj7ww
    @HabibDelil-oj7ww 8 месяцев назад

    Thanks it's so good for our life

  • @GetawLema
    @GetawLema Месяц назад

    thank you🙏🙏🙏

  • @ademhawa421
    @ademhawa421 7 месяцев назад

    Thank you ,
    dear brother
    7_11😢 only

  • @Enatkebeta
    @Enatkebeta 4 месяца назад

    thank you c

  • @nuriYesuf183
    @nuriYesuf183 8 месяцев назад +1

    ትለየለህ 🎉ቀጠይ ትልቅ ነገር እንጠብቀለን ብሮ

  • @ABrhamWold
    @ABrhamWold 5 месяцев назад

    እኔም በጣም አመሰግናለሁ ቸር እንሰንብት

  • @Mikiyitbarek
    @Mikiyitbarek 8 месяцев назад

    Tanks broo kibret yistilinn..

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 8 месяцев назад +2

    you are right!!! go a head!!!

  • @felekeurp1
    @felekeurp1 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @bandirunuriya2032
    @bandirunuriya2032 8 месяцев назад +1

    ባጣሚ አሣታሚሪ ትሚህሪትኖ

  • @FKGMININGANDTRADINGPLC
    @FKGMININGANDTRADINGPLC Месяц назад

    Egizaber semu yebark kazi 90%lay derishalo