አብዛኞቹ ዝምተኞች የማያቁት 8 እምቅ ብቃት | ሳይረፍድ ተጠቀሙት | 8 powers of silence people.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 июн 2024
  • አብዛኞቹ ዝምተኞች የማያቁት 8 እምቅ ብቃት | ሳይረፍድ ተጠቀሙት | 8 powers of silence people

Комментарии • 72

  • @ysolnet
    @ysolnet 18 дней назад +6

    በትክክል በዝምታ ውስጥ ማስተዋል እና የውስጥ ሰላም እንደሚገኝ አምናለሁ ። ነገር ግን በእለት ኑሮአችን ውስጥ ውስጣችንን የሚረብሹ እና የአእምሮአችንን ሰላም የሚያቃውሱ ጉዳዮች ዝም እንዳንል ያስገድዱናል ።

  • @abezash921
    @abezash921 19 дней назад +2

    የእውነት ደስ ብሎኛል ለካ ስዎች ሁሉ ከትንሿ አይምሮዬ ምከርኝ እያሉ ስመጡ ምንም አልመሰለኝም ነበረ አሁን ተረድችያለሁኝ ዝበዛ አዳማጭ ነኝ አብዝኛው ጊዜ ዝምብዬ አዳምጣቸዋለሁ ከዛ በጣም በብዛት ያወሩትን በአንድ ቃል እመልስላቸዋለሁ አመሰግናለሁ በጣም ተምረበታለሁኝ የእውነት😊

  • @AselefechAssefa-ti8uf
    @AselefechAssefa-ti8uf 5 дней назад +1

    very good

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 5 дней назад

    አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @user-vy1fv2em4c
    @user-vy1fv2em4c 17 дней назад

    Tnx man 🙏🏻

  • @ArabuuUsmaan
    @ArabuuUsmaan 22 дня назад

    Thank you👍

  • @muluwakgari6034
    @muluwakgari6034 21 день назад +4

    ሁሉም የኔ ማንነት ነው

  • @semerdinferidferid
    @semerdinferidferid 20 дней назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @KatashoKasasoKasaso
    @KatashoKasasoKasaso 22 дня назад +2

    አምላክ ይባርክ ያልገው ሁሉ ትክክል ነው; እናመሰግናለን ።ግን ያለኝ ጥያቄ ዝሚተኛው ሰው ብዙ ድርጅቶች ታማኝነቱና ቅንነቱን ከተረዱ በኋላ ከድርጅቱ እንዳይለይ ቀደም ብሎ ብጎዱትም የተሻለ እድል እዳገኜ አውቆ የተለያዩ ጥቅማጥቅም ብጨምሩለት ከሁለቱ የትኛውን መምረጥ አለበት ብልህ ታስባለህ?

  • @DanieSiyum
    @DanieSiyum 3 дня назад

    ደስ ይላል

  • @SmilingBalkhHound-yt9ml
    @SmilingBalkhHound-yt9ml 3 дня назад

    ዝምታ ጥበብ ነዉ ላደለዉ 💝

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 25 дней назад

    Thank you so much 💕🙏🏾💕

  • @EndaluAbera
    @EndaluAbera 17 дней назад

    Zimta betam tiru nwu Yi tekmal enji aygodam

  • @YaleletAsnake-kr1si
    @YaleletAsnake-kr1si 20 дней назад +7

    ዝምታ ለኔ 100% ጉዳት 0.00%ጥቅም ፣ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ።

  • @ZenatDohni
    @ZenatDohni 23 дня назад +1

    Enamesegnalen

  • @EchoXvibes-bc6zu
    @EchoXvibes-bc6zu 24 дня назад

    Thank you ❤❤❤

  • @user-se7tn8nn7x
    @user-se7tn8nn7x 16 дней назад

    አናመሰግናለን 🙏

  • @welelaHusen
    @welelaHusen 13 часов назад

    ejig bataam tikikil.

  • @DestawDf-xm3tl
    @DestawDf-xm3tl 21 день назад

    Realy 10q so much

  • @yonasgirma9344
    @yonasgirma9344 15 дней назад +1

    Tenks bravo

  • @EtHewan
    @EtHewan 20 дней назад

    Zemtegn negn bemehonem abzagnaw yemeleketegnal tiru new thanks!

  • @Eyob91159
    @Eyob91159 13 дней назад

    thanks❤

  • @zekariaszelalem1513
    @zekariaszelalem1513 17 дней назад

    Zimta betam arif new gn min waga alew zim sitl lesewechi alawaki mitmeslachew

  • @Mekdes-fk7rj
    @Mekdes-fk7rj 16 дней назад

    ትክክል

  • @HaleweyaCoffe
    @HaleweyaCoffe 4 дня назад

    አዎ

  • @efi-g1u
    @efi-g1u 25 дней назад +3

    😊

  • @kahsayatsbha1457
    @kahsayatsbha1457 12 дней назад

    ewunet newu

  • @SamereTalaku
    @SamereTalaku 17 дней назад +1

    ተመችቶኛል ❤ቤተሰብ

  • @Argobwa
    @Argobwa 21 день назад +3

    እኔ ዝም ብይ ስቄ አልፍለው ግን እየጎዳኝ ነው 😢

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  20 дней назад

      ዝም ማይባልበት ቦታዎች አሉ እነሱ መለየት አለባቸው።

  • @user-cp8eq2ph1d
    @user-cp8eq2ph1d 8 дней назад

    ዝምታ ወርቅ ነዉ 😊

  • @zeghionofficial
    @zeghionofficial 23 дня назад

    😢

  • @yonashagos1157
    @yonashagos1157 21 день назад +1

    አስተዋይ ግን ዝም ይላል።

  • @tigrawayti3012
    @tigrawayti3012 21 день назад

    🥰👍

  • @abrishsafe
    @abrishsafe 19 дней назад

    እውነት ነው
    ይመችህ !!

  • @husniyakeder5184
    @husniyakeder5184 10 дней назад

    Zmta

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 20 дней назад

    DENKE TEMEHERET WESEDENEBETALENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @MistreAfomiya
    @MistreAfomiya 5 дней назад

    zimta ewunt nw tilk hayil alewu ewedewalewu

  • @user-xt1jk4dm6h
    @user-xt1jk4dm6h 21 день назад

    እኔ ግን ከህጻንነቴ ዝምምምም ያለኩ ሃዘንተኛ እስኪ መስል ድረስ ቤተሰቦቼ ሲጫወቱ እንኳን ለብቻየ ሌላ ዓለም ነው ምሄደው

  • @RahmahEemam
    @RahmahEemam 25 дней назад +4

    እኔ አሁንያለሁት ግዜ

  • @ShuwebiAbdella
    @ShuwebiAbdella 25 дней назад

    Takachetongal❤❤❤❤

  • @user-lj2bg7oi6u
    @user-lj2bg7oi6u 20 дней назад

    አንተን አለመድነቅ አይቻልም ❤❤

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 19 дней назад

    I couldn't agree more!
    I don't like Yapper person. They waste too much energy and time. So for that reason I can't be friend with them. No drama and headaches

  • @user-jc3tb9jr6d
    @user-jc3tb9jr6d 16 дней назад +1

    ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ ሲያስተምሩ ዝምታን አብዙ መናገር ካለባቹ ጥሩ የሆነችን ንንግግርን ተናገሩ

    • @HaJc-in1yb
      @HaJc-in1yb 8 дней назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤

  • @SaAk-g1d
    @SaAk-g1d 21 час назад

    በመናገሬ ብዙ ቀን ተጸጽቻለው በ ዝምታዬ ግን አንድ ቀን ተጸጽቼ አላቂም

  • @HIWOTKifle-p5m
    @HIWOTKifle-p5m 6 дней назад

    ዝም ስለምል ሰወችያከብሩኛል

  • @EyobGmariam-gm4fu
    @EyobGmariam-gm4fu 18 дней назад +1

    አስገራሚ ግን ታአማኝና ማርሽ ቀያሪ ትም/ት።ወድጄዋለሁ።

  • @DaveHs-fg4of
    @DaveHs-fg4of 16 дней назад

    እኔ ግን ዝም ስል አእምሮ ዬ ያስገድደኛል ግን ዝም ማለት እፈልጋለው🤔 😐😐😀

  • @feresilassie8262
    @feresilassie8262 19 дней назад

    Arf

  • @ZINATHasen
    @ZINATHasen 11 дней назад

    10q

  • @mewaeltsegaye1197
    @mewaeltsegaye1197 3 дня назад

    እኔ በተፈጥሮዬ ዝምተኛ ነኝ። የሆነ ነገር ስፈልግ ወይ ድንገት ሀሳብ ሲመጣልኝ ብቻ ነው የምናገረው ። የግብፅ 117ኛ ፓትርያርክ የነበሩት አቡነ ሽኖዳ በመፅሀፋቸው እንዳሉት ስትናገሩ አጭርና ግልፅ አድርጋችሁ ተናገሩ ያሉት ነገር የበለጠ እየረዳኝ ነው ። በንግግር ውስጥ ስህተት ወይ ሐጥያት ስለማይጠፋ!

    • @mewaeltsegaye1197
      @mewaeltsegaye1197 3 дня назад

      ግን ደግሞ መናገር ባለብህ ትክክለኛ ስዓት ሳትናገር ብትቀር እና መናገር በሌለብህ ስዓት ከተናገርክ ትክክል እንዳልሆነ ከመፅሐፍ አንብቤያለሁ ።

  • @hhutrdBhhutrd
    @hhutrdBhhutrd 3 дня назад

    እኔ ለፍላፊ ነኝ ግን ከልቤ ምንም የለ😂

  • @LlJj-h4m
    @LlJj-h4m 14 дней назад

    ዝምትየፍትማዳትንው

  • @teklayalembrhan1629
    @teklayalembrhan1629 10 дней назад

    እባክህ ይህ የምትለዉ ሁሉ በልጄ ላይ አያለሁ የሱ ደሞ ባሰ እባክህምንይሻለኛል ወደሳይካትሪስት(ወደሃክምናአልሄድአለ)ብቻ ዝም

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  8 дней назад

      እዚህ ላይ የተጠቀሱት 8 ነገሮች የነሱን ጥሩ ነገር ብቻ የሚገልጽ ነው ለየት ያለ ነገር
      ወይም እርዳታ የሚያስፈልገው ከተለመደው ባህሪ ውጪ እየሆነ ሲመጣ ነው!

  • @TemesgenShigute-q9c
    @TemesgenShigute-q9c 5 дней назад

    ዝምታ 75% ጥቅም አለው አአምናለው ለትምህርታቹ አመሰግናለው።

  • @Abc-wb3eg
    @Abc-wb3eg 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mimc1176
    @mimc1176 19 дней назад

    Eni no 😢