It's very..... very 100% painfully.. but don't give up!! Ya that's me 10 years It's not yesterday but my glory God fixed me .. God bless them.......... guys happiness is not money, its not house,.......,your happiness is the person next to you. Just say ! God is knowing may this person not for me, saty strong.
😢ene edlegna ngng yemahoneg sew Afkire tesbire Neber bhala gn sisema betam des aleg susogna sekamram srat yelelow sew Neber Ahun😂gn betam des bulogna egzabihar Awetag 🤗🙏
selam, programahn betam new mwedew ketlubet. Sle marrying divorced man video sraln please? ene le 8 wer mihon maweraw sew has 2 kids aged above 6 years ena , Bagebaw ideal partner new biye asbalew , he was 29 and not married sijemer lj happen siyareg gn abrew ke mistu gar 4 years asalfewal , keteleyaye demo 4 years honew. so i like the fact that he is hard working, respectful, take care of his kids and himself. gn still bale ljoch ena over all divorced mehonu wede megabat dereja medres alchalkum. ene demo 31 amete new and he is 37. i would like to hear your thoughts on marrying a divorced man, Thanks.
❤❤❤❤❤ proud of you love you big sister you are my diamond you are my hero thank you keep going you always help others and that is why I always been so proud of you ❤❤❤😮Tuti
ልባቹ የተሰበረ እህት ወንድማችን ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ፀሉዩ በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉ ይቻላል ተስፋ እንዳትቆርጡ ያስተምራቹሃል
Gn ykbdal😢😢
እኔ ከበደኝ እንዴት አባቴ ልርሳት! ጦርነት ቀለለኝ!!
ewnet nw gn 😢😢😢
ትክክል እሱ ነው አፅናኛችን ብርታታችን እሱ ነው
ወንድም ያፈቅራንዴ
ሴቶች or ውንዶች በማንም አትመኩ ሰው ተሰባሪ እና ሰባሪ ነው so ያች ያት የሆነች የሆነ ሰዉ የትም አይሂድም ፈጣሪ ያለው ብቻ ነው የሚሆነው ጽልዮ ወድ ጊታ ቅረቡ ፈጣሪ ሰው ይስጣችሃል🎉🎉🎉❤❤❤❤ ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው
የምትወዱትን ሰዉ ስታጡ መከፋት ጤናማ
የሰዉ ልጅ ባዕሪ መሆኑን መረዳት
የሰዉ ልጅ የሚወድ ልብ ይከፋል ይሄ ጤናማ ነዉ እንደመሸነፍ እንደመጥፎም ነገር አትዩት WOW!!! ንግግርህ ሁሉ ደስ አለኝ እኮ!!
Thank you!!! ኪራ
❤እውነት ነው ይከብዳል ግን አንተ እዳልከው ቢያስ ሰላም ይሰማሀል ኪራ ያንተ አረዳድ ከእግዚአብሔር የተሰጠህ ጸጋነው እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ታድላ ያተ የሆነችው
,በትክክለኛ ሰአት ነው የአንድን RUclips ያገኘሁት ዉድ ወንድሜ ኲራ የአንተ የአገላፅ ስጦታ ከሰማይ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን🙏♥️🙏
ቅመምዬ ለሁሉም የምመክረው ቶሎ ለመረሳት እኔ የጠቀመኝ ነገር በፈፁም ጥፉተኛ እድሆን አላደርግም ጥፉተኛ ላለመሆን በጣም ጥረት አደርጋለሁ እደዛ ነው 1ሳምንት ቢፈጅብኝ ነው ቅመም ❤ አንተን የወለድክ እናትክ ይባረኩ እንዴት ይኩሩ ይሆን የፍቅር ቅመም ነህ ❤
ህመሙ ከባድ ነዉ😢😢 የደረሰበት ያዉቀዋል💔
አወ😢😢😢አሁን ራሱ
ህመሙ በጣም ከባድ ነው 2ዓመት ሆኖኛል ዉስጤ በዝ ህመም መታመም ከጀመረ ብዙ ዋጋ የክፉልኩለት ከዛም አልፎ በሱ ምክንያት ቤተሳብ የተጣላዉት ባሌ ብዬ ያገባውት ሰዉ ካደኝ 😢😢😢😢 አንድ ክፉ ቀን አንዱዋ በታ ሚስትም ጉዋደኛም እንደሌለዉ ነግሮዋት እንደተዋወካት እናም እሱዋ ከዉጭ ስትገባ እንደሚጋቡ ነገረቺኝ😢😢 በሳቱ አኔም ስደት ላይ ነበርኩ እስከ አሁን ዉስጤ ቁሱል ነው ወደ አገር ቤት እንዳልገባ በታሳቦቼን በሱ ምክንያት አስከይመአቸዋለው 😢😢 ዱሮ ሳቂታ ተጫዋች ሰዉ በቃላሉ ማሚን ሰው ነበርኩ አሁን ግን አይደልም ወንድ ሴት ራሱ መቂረብም ማመንም ፈራለዉም ጥላለዉም ብቻ ከሰዉ ርቃለው ማንም የት እንዳለው በምን ሁኔታ እንዳለው አያቁም 😢😢😢 ዱሮዬ ይናፍቀኛል ግን ተመልሼ መሆን አልቻልኩም 😢😢😢😢
I know it's very hard 💔, Keep try to forget everything 🙏.. pray, injoy your self ..don't remember the past 🥰🙏
አይዞሺ ከምንም በላይ ፈጣሪን ቅረቢ ሁሉም አስመሳይ ነው እኔ ሰወቺ ሳልፈልግ ክፍት አስተማሩኚ 😢😢
Wollahi ke allah belay yemitamen yelem ewunetagna fkr bitewut yemayitew yetedafene esat new!!!!
የኔዉድየኔቢጤነሺእኔምመሠቃየትበሠዉሀገርሀገርሢገባከዳኝአድልጂአለንልቤንሥብርብርአድርጎእሡምሊያገባነዉለልጁምአላሠበአይወድእኔለልጃችንብዙአሥባለሁእሡግንየለም💔💔💔
ሁሉም ነገር የሚሆነው ለበጎ ትላንት የሆነውን እያሰብሽ ከምትጨነቂ ነገሮችን ለማስተካከል ሞክሪ ትክክለኛ ሰው ነኝ ብለሽ እምታስቢ ከሆነ ማለቴ እኔ ታማኙ ነበርኩ በጣም እወደው ነበር የምትይ ከሆነ ቀረሽበት እንኳን በጊዜ አወቅሽ እራስሽን ለማስተካከል ሞክሪ እሱን ወቅሰሽ የምታተርፊው አንዳችም ነገር የለም እሱ አንዴ ሂዷል እናም ፈጣሪ ላንች ያለውን እስኪሰጥሽ ጠብቂ
ቤተሰቦችሽን ተመለሽና ይቅርታ ጠይቂ ይቅር እንደሚሉሽ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቻችን እንደኛ አይደሉም ይቅር ይሉናል
ድንገት ባይሳካ እንኳን ሞክሬ አልተሳካም ትያለሽ እኔም ከእህቴ ጋር ነበር የምኖር አሰናም ተው እያለችኝ አልሰማሽም ብየ ወጣሁና አብራኝ የነበረችት ጓደኛየ በምን እንደሆነ በማላውቀው ምክንያት ትታኝ ሄደች ለምን ስላት ላንተ አልሆንህም አለችኝ እና ከአንድ ሳምንት በኋላ ከልላ ሰው ጋር ናት የማረገው የምሆነው ሁሉ ጠፋብኝ በቃ ለኔ አላላትም ብየ እህቴ ይቅር ብትለኝ ልመለስ እና ይቅርታ ልበላት እያልኩ ሳስብ በድንገት ፈጣሪ ወሰዳት እናም ለምን እኔ ላይ ይኸ ሁሉ አልኩኝ ግን መልሱ ፈጣሪ እንዲሆን ስለፈለገ ብቻ ለበጎ ነው አልኩኝ መልስ ስላጣሁ እናም አንች ከእኔ ትሻያለሽ ቢያንስ ይቅርታ የምትጠይቂው ሰው አለሽ ከትላንቱ ተማሪ ለፍቅርሽ የከፈልሽውን ያህል ዋጋ ለቤተሰቦችሽም ዋጋ ከፍለሽ ይቅሬታ ጠይቂያቸው ግን አታርፍጅ ፈጣሪ ይረዳሻል ከልብሽ ንገሪው
አዎ በጣም ያማል ግን ህመሙ የምር ውስጤን ቀይሮኛል በዘፈቀደ ከሚኖር ወጣት አሁን የመርህ/principle / ሰው ለመሆን በቃው መቼም መቼም አልቀየርም ነበር ። እድሜ ለሷ እኔነቴን አገኘሁት። ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ሚባለው እኔጋ ደረሰ ።blame ን ራሳቹ ውሰዱ ያልከው አንደኛ የማገገሚያ ዘዴ ነው ። thanks so much kira❤❤❤
የኛ መካሪ ተባረክ እኔም የ6አመት ፍቅረኛየ በድንገት ተለያየን እኔ ስደት ስለሆንኩ ከዛሬ ነገ ይቀየርልኛል ብየ ስጠብቅ ጭራሺ አሁን ሌላ ሴት ጋ ሆነ ምነዉ ስለዉ አንች ተለወጥ ነገን አስብ እያልሺ የምጨቀጭቂኝ ስለ ናቅሺኝ ነዉ ብሎ ነ መለሰልኝ እኔም ይቅርታ ብየዉ ህመሜን ችየ እየተሰቃየሁ ፈጣሪ ይመስገን ይመሻል ይነጋል
@@AylaMaryam-kj4yp
አይዛን የታጠበው ሲሄድ.... የተወለወለው ይመጣል
መሰቃየት የለበሽም እኔም እንዳችው አልቀተር ሲል ተለየሁት መቀጠሉ የበለጠ ስቃይ ነው እሱ የመቀየር ፍላጎት ከለለው መቸም አይቀየሩ እኛን ያደክሙናል እንጂ😊
@@amaamm2535 አመሰግናለሁ እህቴ ቢያንስ አላማየን እያሳካሁ ነዉ ከፈጣሪ ርዳታ ጋ አወ እነሱ ነገን እናሰብ እንስራ ይህን አታድርግ ጥሩ አይደለም ስትያቸዉ ንቀት ይመስላቸዋል ፈጣሪን በለቅሶ ለምኘዉ በቸርነቱ አጠንክሮኛል ትኩረቴ ስራየ ላይ ብቻ ነዉ አይዞሺ ህመሙን የታመመ ያቀዋል መበርታት አለብን
እንኳን ተለየሽው ማርያምን ሰነፍ ነው ሲጀመር አንች እስከምትነግሪው መጠበቅ የለበትም ነበር እንዳች መለወጥ የሚፈልግ ወንድ አግቢ የአሁን ወንድ አብዛኛው ለማኝ ነው ብር ላኪልኝ ማለት ብቻ ገደል ይግቡ😂😂😂
@@AnnoyedFireDragon-yj2mw አወ መወሰን ስለነበረብኝ ያሁኑ ህመም የነገ ጥንካሬየ ነዉ ያዉ የማፈቅረዉ ይሻላል እያልን ነዉ እንጂ የምንጎዳዉ የማይሰራ ሰዉ ለነገም አዋጭ አይደለም ፈጣሪ ለኔ ያለዉ በጊዜዉ ይመጣል
🎉🎉ኪራዬ እውነት ነው በጣም ከባድ ነው የምትወደውን ሰው በቀላሉ መርሳት ከባድ ነው ኪራዬ ባህሪዬን በጣም እወደዋለው ማለት የዘመኑ ሴት አደለሁም ምናልባት እኔምጋ ችግር ይኖራል ብዬ ስለማስብ ምክርህ በጣም ደሥ ይላል ተባረክ🎉🎉
ልክ ነህ ኪራ እኔም ሁለት አመት ያፈቀርኩትን ልጅ ስንለያይ ሁሉም ነገር ጨልሞብኝ ነበር ህመሜን ብቻዬን ለወራቶች ታመምኩት ዛሬ ባረሳውም ትላንት ለወራት ያነባሁትን እንባ አልደግመውም ከትላንቴ ተምሬያለሁ ህመም ጥሩ መፍትሄ ነው በርታልን😍
ምክርና ቦክስ ለሰጩ ቀላል ነው አለ
ሲያልፍ ደስ ይላል የዛኔ ዋይዋይ ስል ማንም አልነበረም በማንኛውም ሰው ላይ የሚደርሰው ችግር በዛሰሃት ማንም የለም ነበረ 😢። ተው በናትህ በርግጥ ብለህዋል ቻል አድርገው ብለሃል ቃሉ ይሁን ይሸምጠጥ እድሜዩስ ተስፋየስ ተው ቁስል አትነካካ አንተም ችርስ እያልክ ነው ያን ቀን ያሳለፍከው ከማዳም ቤት ሁኜ የተሰቃየውት ግን እንዴት እረሰዋለው 😮
እዬዬ በሉ በራችሁን ዘግታችሁ አልህ ኪራ ሳልፈልግ ፈገግ አልሁ ጮኸን ጮኸን በቅቶናል ብዙ ትምህርት አለው ለወደፊት ህይወት ጠንካራ እንድንሆን እድናስብበት ይልደርገናል መጎዳትም ጥሩ ነው
ህመሙ ከባድነዉ ሁሉም ሰዉ ስደርስበትነዉ የማቀዉ አላህ የተሰበረዉን ሁሉ አላህ ይጠግንን አሚንንንንንንን
Breakup ላይ ያለን ሰዎች ተሰባስበን ብንደማመጥ ጥሩ ነበር መተንፈስ እንዴት እንደፈለኩ
የ3አመት ፍቅራችን በቤተሰብ ምኪኒያት እርግፍ አርጎ ትቶኝ ሄደ አሁን ግን ቂናት መንፈስ ያዘው መሰለኝ .ኪራ እሄን ቪዲዮ እሱ ብሰማ ነበር ወይኔ .እኔ ምወደው ባሌነው .እሱ መጀማሪያም እኔ አገበኝ እንድል እንደፈለገ ሰው አሁን እኝኝ ይለል እኔ በሌነው ምወደው .እሞን አጠፈው ለሱ ብዬ.i respect you kiraye my brother.
የእውነት በጣም ከባድ ነው እኔ እና እሱ ልንጋባ ቀናቶች ሲቀርው በአንድ ቃለ ተለያየን አሁን 3 ቀናችን ነው 😭😭😭😭😭😭 የእውነት በጣም በጣም ከባድ ነው ....
በቃል የተነሳ አትለያዩም እመኝኝ ግዜ ስጪዉ
እኔም ሣሞትሆነኝሥልኩን አጠፋ 😢😢😢😢😢😢ሢኖርኝኝኝኝ እፍ አይ ፍቅር
@@SimonAyzenegu የእውነት በአንድ ቃል ነው የተለያየነው ወድያው ነው ለሽማግሌዎቹ የነገራቸው እና እኔ እራሱ ማነን ነው ያቃተኝ እኔም ምንም ማውራት አቅቶኝ ዝም አልኩኝ ...
@@Lubaba-kr5do አይዞሽ እህት እራስሽን አሳምኝው ወድ ጌታሽ ፀልዪ እሺ እህት የእምነትሸን ትምህርት ተማሪ እኔም እንደዛ እያረኩ ነው ከተለያየን 3 ቀናችን ነው የእውነት ለንጋባ ቀናቶች ቀርተውን ....
Yasmin Mawerat kechaleshi awerg 😔@@YasminHuseen
የእውነት ከብዶኛል እሱን መርሳት አልቻልሁም ወደ ጭንቀት ተቀየረብኝ እንቅልፍም አጣሁ ማልቀስ እፈልጋለሁ እንባም አይወጣልኝም ልቤን ውሰጥ በጣም ነው እርር ቅጥል እምለው አልቻልኩም እሱ ላይ አልተናደድሁም ግን እራሴ ላይ ነው የተናደድሁት ለምን አመንሁት ለምን ተታለልሁኝ እያልሁ ብቻ ጭንቅ ብሎኛል የምወደውን ስራየን ግድ ሁኖብኝ ነው እምሰራው ሁሉም ነገር አያስደስተኝም 😢😢😢😢የእውነት በእንቅልፍ እንኳን እንዳላርፍ እምቢ አለኝ ምን ላድርግ ጠንካራ ለመምሰል እየሞከርሁ ግን አልተሳካልኝም
ዉይ ዉይ የአንተን ቪዲዮ እንደ ስብከት ነዉ እኰ የምሰማዉ እግዚአብሔር ምስክሬ ነዉ🙏♥️
It's very..... very 100% painfully.. but don't give up!! Ya that's me 10 years It's not yesterday but my glory God fixed me .. God bless them.......... guys happiness is not money, its not house,.......,your happiness is the person next to you. Just say ! God is knowing may this person not for me, saty strong.
Very true ❤❤❤
ወንድም አለም በጣም እናመሠግናል በጣም ድቅ ነዉ አኔ ያልሁበት ሂዉት ህመም ላይ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ኣስተማሪ ትምህርት ነው
በሕይወታችን እድሜ ጤና ሙሉ አካል የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ይቻላል እናመሰግናለን ወንድማችን
ወንድሜ እግዚአብሔር ከዚህ አብዝቶ እውቀት ይስጥህ እናመስግናለን
በጣም ነዉ የማከብርህ ከኔ ሂወት ጋር ባይገናኝም for general knowledge ያንተን video ሳላይ ኣላልፍም you are brilliant keep it up 👏🏻👏🏻👏🏻
ጥሩ ሰአት ላይ የደረስክልኝ ኪራ😢😢 አዎ ተሸዉጃለሁ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ጨለማ ቢሆንም ግን ስህተቴን እማርበታለሁ ክበረልን🙏🙏🙏
ፍቅር እና መለያየት ከኔ ልምድ በአንድ ግዜ መርሳት መተው አይቻልም፣ ግዜ ይፈልጋል፣ እራስንም በሥራ መጥመድም ጥሩ ነው ግን ግን ግዜ ይወስዳል ለመርሳት።
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏!!!
የኔን የዘንድሩውን ጉዳዬን ሌላሰው አልፉታል ብዬ ሰለማሰብ እንጅ በጣም ከብዱብኛል ጉዳዩን የግል አማካሪ እሰከማያዝ ሰሜቴን ባካፍለውም ዛሬ እረሳሁት ብዬ እሰቃለሁ ቁይቼ ሳላሰበው አይኔ እንባ ሲያረግፍ አገኛዋለሁ እሰኪ በዱኣችሁ አትርሱኝ
እንደ pain ደስ የሚል ነገር የለም በእርግጥ በሰዓቱ ከባድ ነው ደርሶብኝም ያቃል ሲያልፍ ግን ለተሰሙኝ ህመሞች ሁሉ ምስጋናየ የላቀ ነው
ልክ ነህ ኪራ አንድ እርምጃ እሱን ለማናደድ አልራመድም በሬን ዘግቸ እየየየ እላለሁ ሲያልፍ ግን እስቃለሁ ይሄን ስል ቀለል እያደረኩት አይደለም በጣም ነው ግን የምናልፍበት መንገድ ነው ሚወስነው
ያንተስ ከእግዛብሔር ነው በእውነት ❤❤❤
በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
የኔ እንቁ ኪራየ ጠንካራ ጀግና ሴት አድርገኸኛል ቴኪው በጣም
ትንሹ መምህራችን ኪራዬ በጣም ኣመሰግናሃለው በርታልን❤
የእኛ አስተወይ መካሪ እናመሠግናለን❤❤❤
ኪራየ ምርጥ መካሪ ልክ ብለሃልኮ 3 ወር ኣዝኜ ኣልቅሼ ህመም እስከ ሚሰማኝ ፀለይኩ ኣሁን እርፍ ኣልኩ ስለዚ እዘኚ ኣልቅሺ ይለቅሻል እኔ ግን ፈጣሪ ጭምር ኣግዞኝ ነው እያየሀኝ ተው ብየዋለው ለፈጣሪ ስለዚ የማይሆን ከሆነ እዘኒ ቤትሽ ዘግተሽ ይወጣልሻል ተመስገን
አመሰግናለሁ በጣም 🙏
የኔ ወንድም አስተሳሰብህን በጣም እወድልሃለው ከዚህ ምበላይ ይጨምርል[ እግዛብሔር] {ጥበቡን }ይጨምርል።❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘
ልክ ብላሃል አወን እኔነኝ ጥፋተኛ ካል ሁሉም ይቀየራል ምክርህ ተስማሙቶኛል❤❤
ሰወች የኔ የተለየ ነው በህወቴ ከሱ ሌላ መልመድ አልቻልኩም ረዥም አመት ከማሳለፋችን የተነሣ ሰው ደግሞ አይረዳም ቆሞ ቀረች ይረኛል ቢጨንቀኝ ካገር ወጣው ግን መርሳት ሌላ መጀመር አቃተኝ አሁን ግን ሂወት ብቻየን ማለፍና ለሰው አፍ ከማሳደጊያ ልጅ ወስጄ ለማሳደግ ወስኛለው እባካችሁ ይሄን የምታነቡ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ አመሰግናለው
Ayzosh ehete ken yalfal gin eskyalf dres leraseshem lesum ykerta argi lebego lebego lebego new bey❤️❤️🙏🙏🙏ayzosh ehete🙏
@@HenaCr7-qz8ln ከባድ ነው የውስጥ ቁስል ሰው ሊያየው የማይችል ብቻ እሺ ፈጣሪ ያውቃል አመሰግናለው እህቴ
@@Fanayeberihun endet nesh
@@Fanayeberihun huluselam yne enat endet new seras melkam🙏
Weyena. Ayezoshe.hulme. kusel. Albet. Ename. Kuselue.albegig.ghne.beka😂😂.ayezoshe. anchgine
አግብ ወልዶ እኔም እንደዛው ግን ልረሣው አልቻልኩም አመታት ተቆጠሩ ይቅርታው ስብራቴን አባሰው ተቸገርኩኝ ባሌንም ማፍቀር አልቻልኩም😢😢😢😢ተሰቃየሁ
ተይ እህቴ ደሰታችን ክውሰጣችን ነው ባልሸን አፈቅሪ ወደውሰጥሸ አሰገቢው
አይ የደረስበት ያቀዋል: ግን ብቻን መኖር አፀት አደለም አደለ 😢
አይዞሽ እህት ይህ ጊዜ እስኪያልፍ ድረስ ነው እኔም እንዲህ ስል ነበረ አይዞሽ....
እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ ከ30 አመት በላይ መቆየት የለበትም ወይ ያግባ ወይ ይመንኩስ ይላል ።
@@niguswendm በስደት ከባድ ነው እንጅ በምን እድሌ ግን አቀርም :አመስግናለሁ🙏
እንዴት ተብሎ ነው በዛሬው ስዓት እውነተኛ ባል የሚሆን የሚገኛው እግዚአብሔር አምላክ ይስጠንጅ@@niguswendm
Awo Ewunet nwu betam yemel gn wanwu tselot nwu Egziahbern atebko meyez nwu Eniye yenen gize be tselot nwu yalfekut enji ke mewodut swu gar melyayeyet betam kebd gize nwu gn mayelf yelem Egziahber yimesgen kera Teru meker nwu endi ayinet hiwot wust honewu metsenenet laketechwu Berta Wandime ❤❤❤
😢ene edlegna ngng yemahoneg sew Afkire tesbire Neber bhala gn sisema betam des aleg susogna sekamram srat yelelow sew Neber Ahun😂gn betam des bulogna egzabihar Awetag 🤗🙏
Yamal eko bejemera tefelaleg yalemefeleg yamal kemer yasetal
The Best Revange that you said is mine to! ተባረክልኝ🙏🙏🙏🙏
በቤተሰብ ምክንያት ተለያየን ግን አድም ቀን እረስቸው አላውቅም ዉስጤን ግን አሳመንኩት ያለ እሱ መኖር እደምችል!!
ከባድ ነው
ለመዳን ስንታመት ይፈጃል እኮ ምክርና ቡጢ ለሰጪው ቀላል ነው ችግሩ ለተቀባዩ ነው
ትክክል ያጠፋሁትጊዜ የሰጠሁትቦታ ባዶሁኖ ሳገኘው እጅጉን ከባድነው ቀላሉ እንዳልሽው ለሚያወራብቻነው
Tawkaleh kira hmem bcha new 😢 yayew sew hula kemisasalet tinshye lgachn gar bchachnn tton hede enante yene stetoch nachuh alen 💔 mn aynet hmem new ....
እናመሰግናለን ኪራና አቢኒ እወዳችኋለሁ❤በርቱልኝ
እርሱን እዴት ልርሳው ነበር ማለት ያለብህ ኪራየ ያው ወዶች የዶሮ ልብ ነው ያላቸ
ስሜቱን ለመግለፅ ቃላቶች ያጥሩኛል።ኡፍፍፍፍ.......በዚ ምክነያት ሴት ልጅን እኔንጃ ለማመን ይከብደኛል።
የገለፅክበት መንገድ በጣም ትክክል ነው
እናመሰግናልን ውንድሜ 👌🙏
ይመሥገን የተሻለ ቦታ ተገኝቼ ይቅርታ ተብያለሁ ግን ለኔ ትርጉም የለውም ይቅርታው ህመሜን ነካካብኝ ጭራሽ
Ene and hamat honoal lrasaa alchlakum godagne 😢😢
Tabarki Ewnta Nawe Betanaten Manantetachi Maleqase Maname Wagal Yalew Lanage Hiwate Manor Enji Hiwate Yaqaxale❤❤❤🎉
በጣም ያማል ግን ደሞ ልክ ነህ መቀበል የግድ ነው ለሶስት አመታት ያክል ታምሜበታለው ከሱ በመለየቴ
ኧረ እኔ ስት ዋጋ ከፍየ አብረን ሁነን ምክንያቱ ባልታወቀ ምክንያት አልፈልግም አለ ወላሒ 10ቀን ቡሀላ የፍቅርም የጥላቻም ስሜት የለኝም ለሡ አልሀምዱሊላ
ታድለሽ
እናመስናለን❤❤❤ዋናው.አዋናው.ነገር😊መተው.የመስለነገር😊የለም😊እራሱንጋ.መስራትነው😊ይህነው❤አለቀ
😢እኔ እድለኛ አይደለውም:: 😢😢😢😢ብድንም ባልድንም እስክሞት ህመሙ አለ ነፍሴ እስካለች አለ::😢😢😢😢😢 እስቃለው ግን ውሸቴን ነው😢😢😢 እስከወዳኛው ከማንም ጋር አልሆንም ዳግም መጎዳት አልሻም የውሸት እየሳቅኩኝ ብኖር ይሻለኛል ይቅር ብየዋለው::
😢
Wow, wow wow I like this topic very nice I like wow wow wow good job🎉🎉
Waw temeretek temechitognal ene betedar weset new yalewet gen betam yetekemal txs bro🙏🏾
እናመሰግናለን ኪሩሩሩ
እንለያይ የሚል ሃሳብ የመጣው በእኔ ነው ግን በጣም እየከፋኝ ነው ልረሳው አልቻልኩም ልቤ አዝኗል😢
Yemiren naw Ene Rasen latefa naw betam keftognal
ወላሂ ምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤😢😢😢
Kiraye guadegnaye enkuan selam metah❤❤❤❤
Ene 4 wer moltognal betam siqay lay negn fetri hoy beza lay sidet lay negn bizu gize rasen lamtfat mokre ke mot new yetrfkut betam kebad new😢😢
Ejig betam yamal bbetam
Lebego new sewoch🙏🙏🙏
ከባድነው😢😢😢😢
እንዴት የውስጤን ላውራ
ቁርጥን ማወቅ ጥሩ ነው ለውሳኔም ይመቻል ግን እደሚወደንም እደሚጠላንም የማይነግረንን ሰው ምን እናድርገው?እስከመቼስ መታገስ አለብን?
Wellahi lazim ahun ihen iyetsafku balebet lay breakup yaderekut himemun alwkewum gin indet madreg indalebign silawekugn betam ameseginalew ahun nw breakup yaderekut betam wushetam sibeza wushetam ina atalay nech atalay set gin betam nw yemitastelaw 😢
ኪሪበጣም ነው የምውድሽ ❤❤❤
ምክንያቱን ሳያሳውቅ በቃ የሚል ጓደኛ እንዴት መቀበል ይቻላል ህመም የሆነብኝ ጥፋቴን ሳላውቅ በቃ በቃ ብቻ በማለት ነው እንጂ ልቤን ያሳመመኝ እውነቱን አውቄው ቢርቀኝ ልቤን ቢያመኝም እሺ ብይ መቀበል እችል ነበር የሰው ልጅ ግን ከባድ ነው💔💔😥
Betam kebad new gn kiru
በጣም ይከብዳል እኮ ግን ኪራ ማርሳት እንጂ ሌላ አማራጭ የለም
ስለ ፍቅር ሲነሳ ከራስ ፀጉሬ ጀምሮ እስከ እግሬ ጥፍር በስለት የሚቀደድ ይመስለኛል 😢😢😢
😢😢 እፍ ሁሉም ታማሚ ነው
Please gra gebang min larg tawqaleh 1 amet alefewu gin ahunim yaw neng
በጣም ህመሙ ከባድ ነው
ወደ እግዚብሔር ቅርቡ እሱ ያቅለዋል
@@grrjhfr2209።🙏💚
በጠም😢
አመሰግናለው ኪራየይ❤🙏
እኔ ጓደኛዬን አንድ አመት ቆይተን አብረን የማንኖርበት ምክንያት ስላለ ተነጋግረን ከተለያየን ሀያ ቀን ቢሆነንም ግን እንደዋወላለን። አልደውልም ሲደውልም አላነሳም እልና ግን አላስችል አለኝ
እንደዛ ከሆነ ጉዳትሽ ይጨምራል እንደምንም ብለሽ ጨከን ብላቹ ሙቭኦን ማድረግ ግዴታ ነው ከዛም ቀስበቀስ እየተረሳ ይመጣል ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል አንደሚባለው
እሽ እስኪ ምከረን እኔስ ከበደኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሉንም እርሳቸው ይሁን ልስማክ
ኪሩ አገላለፀህ ይገርማል ❤❤❤❤
ኪራ እናመስግናለን ምክርህ ሁሉም እውነታ ናቸው ❤❤❤❤
😢ሲያወጉት ይቀላል ለዛነዉ ዝምታን የማበዛዉ እኔኮ እሚገርመኝ እራሴዉአልፈልግም ብየ ከወራቶች በሀላ እናፍቃለሁ
Betam hmemu kebad newu kira
thanks bro
selam, programahn betam new mwedew ketlubet.
Sle marrying divorced man video sraln please? ene le 8 wer mihon maweraw sew has 2 kids aged above 6 years ena , Bagebaw ideal partner new biye asbalew , he was 29 and not married sijemer lj happen siyareg gn abrew ke mistu gar 4 years asalfewal , keteleyaye demo 4 years honew. so i like the fact that he is hard working, respectful, take care of his kids and himself. gn still bale ljoch ena over all divorced mehonu wede megabat dereja medres alchalkum. ene demo 31 amete new and he is 37.
i would like to hear your thoughts on marrying a divorced man, Thanks.
እናመሠግናለን ❤❤
ሴትን ከእናት ውጪ ማመን ከባድ ነው ወንዶች በፍፁም ሴትን እንዳታምኑ አውቃታለሁ ያልካት ለዘመናት ወጧን እንኳ አውቀዋለሁ የምትሉ ተጠንቀቁ ሴት ድብቅ ናት ብዙ ያወራህላት የሚያቋችሁ ሁሉ ብዙ ያሉላት ሴት አንድ ቀን ድብቁን ማንነቷን ያወጣች ግዜ ሁሉ ነገር ገደል ይገባል
ጀምለ ጨፈጨፍከን እኮ አንዲት ሴት በበደለችህ የአለም ሴት መተቸት ፌረ አይደለም
@@roqiaroqia5421 ልክ ነሽ ግን በእኔም በኩል እውነት አለ
ልክነህ የደረሰበት ያዉቀዋን
የኔን ታሪክ ማን ነገረሽ እስከምል ድረስ ነው የገረመኝ የእውነት ዘጠኝ አመት ሙሉ አቃታለው ብዬ የማስባት የልጆቼ እናት ከስምንት አመት በፊት ተጣልተን የነበረውን ድጋሚ ከስምንት አመት ቡሃላ ስንጣላ ለካ ይሄን ሁሉ አመት አብረን ስንኖር ቂም ይዛብኝ እንደምትኖር አላውቅም ነበር እና የተጣላን ቀን ይሄን ሁሉ አመት በኔ ቂም የያዘች ድብቅ ሚስቴ መሆንዋን አወቅኩኝ ግን አሁንም ለልጆቻችን ስንል አብረን አለን ምን ጉድ ነው ቆይ ሴቶች ግን
የኔ ኣስተዋይ❤️🙏🥰
በትክክል 👍👍👍👍
well. kirayo wenidme😢❤
Bale yedro firegnawen behilmu yixeratal mn madereg nw yalebegn??
❤❤❤❤❤ proud of you love you big sister you are my diamond you are my hero thank you keep going you always help others and that is why I always been so proud of you ❤❤❤😮Tuti
Thanks big sis