ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 671

  • @ashum8872
    @ashum8872 2 года назад +134

    ዳጊ ያነሳሽው ሀሳብ በጣም የብዙ ሰውን ህይወት የሚመለከት ነው እኔም የዚሁ ተጠቂ ነበርኩ በጣም ትልቅ ዎጋ ከፍያለሁ ነገር ግን እግዚአብሔርን ይዠ አለፍኩት ትናንት ትታኝ የሄደችው የ6 አመት ፍቅረኛዬ ገንዘብ የለህም ብላ ነበር ነገር ግን የሱዎ መኔድ ለኔ አሁን ትልቅ እድል ፋጠረልኝ በልህ ጠንክሬ በመስራት ዛሬ እሳ የለህም ብላኝ የሄደችውን ሁሉ አሳካሁት አመሰግናለሁ ።

    • @ababetedesse5594
      @ababetedesse5594 2 года назад +3

      ጀግና 💪💪💪

    • @atsedemariam6542
      @atsedemariam6542 2 года назад +1

      እኔ ደሞ ያተ ተቃራኒ ዛሬ በየሰአቱ እታመማለሁ

    • @የአባይልጅ
      @የአባይልጅ 2 года назад +3

      ዋዉ በርታ ጠንክር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ 👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

    • @hiwotaregawi4161
      @hiwotaregawi4161 2 года назад

      Great!

    • @bint4181
      @bint4181 2 года назад +1

      ጎበዝ

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 2 года назад +143

    እኔ በፍቅር ልቤ አልተጎዳም
    አሁን ግን ሰደት የሰው ቤት ልቤን ሰበርው ኡፈፈፈፈ
    እንደኔ #ሸደት የሰለቻችሁ አላህ የእርፈት የማታ እንጀራ ይሰጠን እ

    • @sabaasrate7210
      @sabaasrate7210 2 года назад

      Please 🙏🙏🙏 My dear sister never ever give up. Just pray 🙏🙏🙏 because their are so many people hurting in our country.

    • @TUBE-fw2hp
      @TUBE-fw2hp 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @peaceselam4562
      @peaceselam4562 2 года назад

      Ayzosh yenie wud berchi

    • @neima2690
      @neima2690 2 года назад

      አለን አለን አብሽሪልኝ

    • @karima2298
      @karima2298 2 года назад +4

      አብሺሪ በፍቅር ካልተጎዳሺ
      የማዳም ስራ በደመወዝሺ
      ትክሽዋለሺ
      ምንም ሳናውቅ ልባችንን ሰብረው የጣሉን በምንም ላንጠገን አለን

  • @bintsherif8233
    @bintsherif8233 2 года назад +33

    4 አመት ያፈቀረ እና የመነ ልቤ በተሰበረበት ቀን ነው ይሄን ቪዲዮሽን ያዬሁት ፈጣሪ ነው አንቺን የላከልኝ አመሰግናለሁ ዳግዬ

    • @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ
      @ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ 2 года назад +4

      እኔ የ7አመት ትዳሬ ካለምንም ፈርሶ ነገር ፈርሶ ይህው አለው እያለቀስኩ። ከእርሱ 3 ወሩ ምን አይነት ስሜት ውስጥ እንዳለው እኔና ፈጣሪ ነን የምናውቀው። ግን ይህም ያልፍ ይሆንን

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 2 года назад +7

      አይዞችሁ እህቶቸ እኔም አልፌው አሁን በጣም ደሥተኛነኝ እኮንም ኸደ ብያለሁ

    • @emanaliemanali-cs7nh
      @emanaliemanali-cs7nh Год назад +1

      ​@@ኢትዬጵያሀገሬ-ኈ6የ እኔም ሳላስበው ትዳሬ ፈረሰ ወላሂ ትቶኝ ሂደ😭😭😭😭😭😭

    • @ffhhhgh
      @ffhhhgh 3 месяца назад

      እስኪ ለኔም ምከሩኝ እንደት እንደረሳችሁት 😢😢😢😢

  • @endalechkifile3495
    @endalechkifile3495 Год назад +14

    ዳጊየ በጣም አመሰግናለሁ የተናገርሽዉ ሁሉ እኔ ጋር ነበር የ 7 አመት ፍቅረኛየ ልንጋባ አምስት ወር ቀርቶን ከለየ ላይ ልላ ሰዉ ጋር ሄደ ህመሙ ከባድ ነበር ታምሜ ነበር አሁን ግን ያሁሉ አልፎ ዉጤታማ ሴት ነኝ እግዚያብሄር ይመስገን

    • @sallewubet2723
      @sallewubet2723 7 месяцев назад

      ያልፍል ግን ህመሙ ከባድ ነው

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +161

    ዳጊየ ልቤ በጣም ብዙ ጊዜ ተሰብሮ ያውቃል ግን ነገን የሰጠን ከዛሬ የተሻልን እንድንሆን አይደል እንዴ?እልና አዲስ ሰው ምንም ያልደረሰበት ለመሆን እሞክራለሁ ያው ድንገት ትዝ ማለቱ አይቀርም ግን ላለመብሰልሰል ላለመጎዳት ነገን ላለማበላሸት እተወዋለሁ፡፡በቃ እግዚያብሔር ይመስገን ማይረሳ ነገር የለም ይረሳል

    • @gelilamengistu4443
      @gelilamengistu4443 2 года назад +3

      Tefiteno mayaliff yelam ehitee❤

    • @johnragga8187
      @johnragga8187 2 года назад +1

      lib ke'and belay yseberal ende?

    • @Habeshwit
      @Habeshwit 2 года назад +1

      Ewnetbeleshl

    • @birhanb9351
      @birhanb9351 2 года назад

      Min yahil endemiwdesh betawkilgni des yilegni nebr anchin sesemash yrasen tarik eyawerash yale new mimeslgni andi ken endemagegnsh i hope

    • @rabijemal4171
      @rabijemal4171 Год назад +1

      ዋናው አሁን ላይ መርሳትሽ ነው
      የኔ ችግር መርሳት አልችልም የሆነ ነገር

  • @HayatEbrahim-m8i
    @HayatEbrahim-m8i 10 месяцев назад +2

    You just nailed it girl the way you look is enough for us to wake from the Laziness we got and the way you made your self stand .your confidence tells everything that you are legend ❤❤❤❤❤ we really love you hope to see you soon in new videos

  • @ejegayehuyeshitela9038
    @ejegayehuyeshitela9038 2 года назад +27

    የማያልፍ አልፋና ኦሜጋ እግዝአብሄር ብቻ ነው 🙏🙏🙏 ሁሉም ያልፋል🤞🤞🤞

  • @mohammedabdu120
    @mohammedabdu120 2 года назад +13

    አቦ አንቺ የተባረክሽ ሴት ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ እንደዚህ አይነት ለሂወት የሚጠቅምን ሀሳብ በንደዚህ አይነት ለጆሮም ለመንፈስም በሚጥም አንደበት ስለምታካፍይን አመስጋኝሽ ነኝ።ቪዲዮው ደግሞ ሀኪም ቤት ሄጀ ሳልመረመር ግን ያስፈልገኝ የነበረ መድሀኒት በይው።ተባረኪ

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 года назад +10

    ዳጊዬ እንኳን ልብ ለተሰበረ ይቅርና ጠንካራም ልብ ላለው መጽናኛው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ። ሰዋዎ ምክር ለአንድ ለሊት እንኳን አያጽናናም እህታችን 🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 2 года назад +6

    በትክክል ዳጊ ውዴ ሁሌም አይሻለው አስተማሪ ነው ግን የዛሬው ስለኔ ነው ያወራሽው ዛሬ ግን ደስተኛ ነኝ ክብር ለእግዚያብሄር ዛሬ ሙሉ ነኝ ተግጂ መሆን ግን በስተመጨረሻ ፍሬው ያፈራል

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 2 года назад +3

    ዳጊ ምን እንደምልሽ አላውቅም በጣም ልዩ ሴት ነሽ ከአንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ ብዙ የከበዱ አድርገን የምናያቸው ነገሮች ሁሉ እንደአቀባበላችን እንጂ መፍትሔ እንዳላቸው ነው የተረዳሁት ተክክል ነሽ የማያልፍ ነገር የለም የምታቀርቢያቸው ነገሮች በመሉ ለብዙ ሰው መፍትሔ ሰለሆነ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @ሶስናየድንግልማርያምልጅ

    ዳጊ እውቀትሽ ጥልቅ ነው💪!!
    የውስጤን ነው የነገረሽኝ በቃ ፍቅር የሁለቱም ሲሆን ነው ታሪኪን ላካፍላችሁ ከብዙ በጥቂቱ አሁን ላይ ግራ ተጋብቼ ነው ያለሁት😪በስደት ላይ ነኝ በጮኝነት 8አመታችን ሁለታችነም በስደት ነበረን እሱ ከ3ቱ ሀገረ ገብቷል ነገሮችን አመቻችቼ ትመጫለሽ ሲለኝ እሺ ብዬ እኔም እስራለሁ እሱም ይስራል እግዚአብሔር ይመስገን ነገሮች ካስብናቸው በላይ ተሳካልን በጣም ጎበዝና ጠካራ ልጅ ነው እኔም እደዛው/አብሮ አደግ ነን በጣም እንዋደዳለን ፍቅራችን መተሳስባችን እምነታችን በጣም ይገረማል ስው ሁሉ ይቀናብናል ቤተስብ ሳይቀር ዛሬ ላይ ግን ነገሮች ሲሳኩ ለመሄድ ሳስብ ግን ሌላ እማላውቀው ስው ሆነብኝ ግራ እየገባይ ዝም ብየ አወራዋለሁ የሆነ ጊዜ በቃ የሆነ ነገረ ሲትመቅ እዴት ነው እሚፍነዳው ትነገሩኩት ለምን ይችን ተናገረሽኝ በማለት ከሳምንት በላይ ዘጋኝ እራሴም እየወቀስኩ የውሽት ነበረ ይሄን ያክል አመት የኖርነው???? ግራ ገባኝ ልጁ በፍፁም ንግግሩ ሁለ ነገሩ በጣም ተቀይሮብኛል ቤተስብ ነይ ነይ እንዳረሽ ተጋቡ ተጋቡ ይለኛል የውስጤን አውጥቼ ለመናገረ በጣም ነው የጨነቀኝ ቤተስቦቼ ከኔ በላይ ነው እሚውዱት ማለት ይቻላል እሰም ለነሱ በጣም ጥሩ ነው ከኔጋ ያለው ነገር እማላቀው ስው ሆነብኝ ሁልጊዜ ማልቀስ መናደድ ነው ከኔ በላይ የማሳስበኝ የቤተስብ ነገር ነው እሱናኔ ብንለያይ የማዝኑብኝ እነሱ ናቸው ገንዘቤን ጊዜን እድሜየን ሁለነገሬን ስጥቸዋለሁ ብቻ አምኛል😭😭😭😭😭

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 2 года назад +13

      አይዞሽ ጠከር በይ የኔንብነግርሽ በዚህ ኮሜት አያልቅም መጀመሬ በግልጽ ተነጋገሩ ሠው ቢኸድ ሠው ይመጣል አች የተጎዳሽው እያለሽ ለቤተሠብ አትሠቢ ነገሮችን ለጋፈጥ ዝግጁ ሁኒ ፈጣሪ ወደቀድሞ ፍቅራችሁ ይመልሣችሁ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 2 года назад +1

      አይዞሽ

    • @koniali1489
      @koniali1489 Год назад

      , ayezoh ehete bezu sew endeza new bebezat wend lij setewejew endih new

    • @meronabrham9000
      @meronabrham9000 Год назад

      Mejemeriya yanchi desta ykedma anchi destagna sthogni new betesebocheshnm masdeset yemichyiw , mejemeriya endezi eyehone yalebet mkniyat eweki keza behula gn wesgni ehte gizesh ena genzebshn betesfa bcha atchershi

    • @bettysam9792
      @bettysam9792 Год назад

      Ayzosh

  • @samuelyared7870
    @samuelyared7870 2 года назад +79

    💔💔 ህመም ሁሌም እኛን አስተምሮ ከጨረሰ በኋላ መሄድ አይቀርም።በጣም ምወደውን ሰው አጥቻለው ሁል ግዜ ከሰኞ ማክሰኞ የተሻለ ነው።

    • @werkneshhendso8478
      @werkneshhendso8478 2 года назад +1

      Like nashi dagiye enemi endezi nani

    • @hawakadch
      @hawakadch Год назад

      ብዙ ቆሥያለው እራሤን ለማጥፋት ሞክሬ ያለው በታም ተጎድቻለው አገር ለቅቄ ወጥቻለው ዳጊ ያማል

    • @samirihana3092
      @samirihana3092 Год назад

      እኔ ብዙ ተጎደቻለው ጊን እጊዝአብሔር ይመስጌን እስከአሁን አለሁ ዬሆና ጊዜ እቤተችን እነቴን የመት ነበር ከዘ የቤት ሁሉ ሀለፍናት ነበረብኝ ተናሾቼ አሉኝ ትምህርቴንም እመር ነበር እድሜሄ 15ለይ 8ኛ ክፍል ተመር ሆኜ ለቤተሰብ መርደት ስለምፈልጊ ፖስፖርት አወጠው ከዘ ለደለለ ሰጠውና አልተሰከኝም ሶስት ደለለ ብቀይርም አልተሰከኝም አንዱ ደለላ ፓስፖርቴን ይዞ ጠፍ አበቴም ይጠለኝ ጀመር ለጎደኞቼ ስልክ አለቸው ሁሉም ነገር ቤተሰብ አሞልቶቻው ይመረሉ እኔ ጊን እመረለሁ ከትምርት ቤት ስመለስ የቤት ስረ እሰረለሁ መታ መታ የእጅ ስራ እሰረለሁ የሰረሁትንም ለእነቴ ነበር ምሰጠት በዘም አበቴ የስከፈኝ ስለነበር በጠም ይሰመኛል አለቅሰለሁ ከ3 አመት ቦሀለ እንደገና ጠፈቶል ብዬ ፓስፖርት አወጠሁ ለፖሮሴሱ ስመለላስ አንድ ልጅ ተዋወኩኝ እኔም ከጎደኞቼ እኩል መሆን ስለምፈልጊ ወደፍቅር ህወት ገበሁ የምፈልገውን ሁሉን መድረጊ ጀመር ከምአደርገኝ ነገር ይልቅ ፍቅር ነበር ዬያዘኝ ለምን ከዝ በፍት ፍቅሬኛ የለህም ብየ ስጠይቀዉ ምርቀቴ ቀን እህቴ ሞተች አመት ሰይሞለ አበቴ ሞተብኝ ሀዘን ለይ ስለነበርኩ አልፈለኩም ስለኝ ይበልጥ አፈቀርኩት አረብ ሀገር መሄድ እንደምፈልጊ ነገርኩት አትሄጅም አለኝ ምንም ብአፈቅረውም እደመልቀር ነገርኩት እሽ አለኝ 10ኛ ክፍል እየተመርኩ ነበር እነ ልጁ ስልክ ሁለ ሰይቀር ገዘልኝ ከሰው እኩል ሄንኩ መተ መተ ስሰረ የነበረ ስረዬንም አቆምኩኝ 6 ወር ሆነ በፍቅር ግንኝነት እነድነደርጊ ጠያቀኝ እንደመይሆን ነገርኩት ከሌለ ሴት እንድአደርጊ ፍቀጅኝ አለኝ ፈቀድኩት አትወጅኝም አለኝ እሱንም መጠት ስለመልፈልጊ አደረገን ከሰምንት ቦሀለ ቪዘ መጠልኝ ስለእሱ በደብ መወቅ ስለፈለኩኝ ሌለ ሰወችን ጠያኩኝ በለትደር እንደሆነና ከብዙ ሴቶች ገር እንደምወል ነገሩኝ ልቤ ተሰበረ አቅም አጠሁ ልጠቀመኝ ነበር የሁሉ ነገር ስአደርጊ የነበረው ስጠይቀው የሾፍብኛል እንደምን ረሴቼው ምንም እንደልተፈጠረ ሆኜ አረብ ሀገር መጠሁ ከዘን አንድ ልጅ ተዋወኩ መጀመርያ የሰለፈኩትን ህወት ነገርኩኝ ተቀበለኝ ከነመንናቴ ተቀብሉኝ ስለነበር አፈቀርኩት እንደገና በችጊሬ ጊዜ ትቶኝ ሄደ አሁን ብዙ ሰዉ ዬፍቅር ጥየቄ የቀርበኛል አምኜ መቀበል አልቸልኩም😢

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 2 года назад +9

    ዳጊየ ያንቺ አድናቂ ነኝ ኑርልኝ❤❤❤❤ ክስደት
    ግን አንድ ቀን እንደ አንቺ እቀየራለሁ ብስራም በትምህርትም። ለትምህርት ያለኝ ፍላጎ ልዩ ነው even ለስራ i will do !!
    ተስፋ አልቆርጥም
    I will never give up!!!

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад +13

    አንድ አረበኛ ሚናገር እንዳንች ለሰወች ተስፋ ሚሰጥ ሲናገር የሰማውት በሰወች ስትጎዱ ማልቀስ ከፈለጋቹ እስኪበቃቹ አልቅሱ እውነቱን አምናቹ ተቀበሉ.... በሂደት ሁሉም ስሜት ይጠፋል ወደ ፍጣሪያቹም ይበልጥ ቅረቡ

  • @thebesistersever
    @thebesistersever 2 года назад +15

    እረ ከባድ ነው ሴቶችዬ መቸም ቢሆን እራስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ ኪሳራ የለውም ።መቸም ቢሆን እራስን መውደድ ።ልጆች ሳይፈጠሩ ከተለየያቹ ደስ ይበልሽ ከልጆቾ ከተፈጠሩ እጅግ ከባድ ነው

  • @حليمهإبراهيمابراهيم
    @حليمهإبراهيمابراهيم 2 года назад +4

    እናመሠግናለን ዳጊ ከ16 አመት በኋላ ትዳሬንመለያየቴት መልካሙ በጣም ብዙ ሆኖ አግኝቸዋለሁ

  • @bedriyabedriya5959
    @bedriyabedriya5959 2 года назад +18

    የእኛ ስላልሆነ ነው የሄደው እውነት ነው ❤

  • @meseretgizaw8702
    @meseretgizaw8702 2 года назад +2

    እወነት ነው ነገ ከዛሬ የተሻለ ለው ሁሉም ለበጎ ነው ምክንያቱም የጎዳን ሰው እኮ እ/ር ስላፈቀደ ነው ብለን ማሰብ ነው ልክ ብለሻል ዳጊ ያንችን ትምህርት በጣም እከታተላለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን

  • @habtamugetahun3175
    @habtamugetahun3175 6 месяцев назад +1

    አመሰግናለው ጥሩ ምክር ነው አሁን እያሳለፍኩ ያለውበት ሁኔታ ነው ፈጣሪ ከዚ ስሜት እንድወጣ ይርዳኝ 🙏

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 года назад +9

    ዳጊዬ አሁን ላይ እኔ ልቤ በጣም ተሳባብሯል በቃ ለመተው ለመርሳት እሞክራለሁ ስትኛም ሆነ ስነቃ በጣም መጥፎ ስሜት ይሰማኛል መች እደምወጣ አላቅም ብቻ ወላድተ አምላክ ትርዳን እግዘአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

    • @yilakaddisu7415
      @yilakaddisu7415 2 года назад +1

      so do i my best but after this advice i will try to out from that feeling,i will try to be strog,pass by such kind of problems.i wish to u bright time for the future........

    • @hanamareyamgetnet2333
      @hanamareyamgetnet2333 Год назад +1

      አይዞሽ ዳጊ ያለችውን ሁሉ ተግብሪው በርግጠኝነት ደህና ትሆኛለሽ

    • @tube-ew8eb
      @tube-ew8eb Год назад +1

      የኔዉዲ አይዞሽ ማሬዋ

  • @frazeramare3879
    @frazeramare3879 Год назад +1

    ዳጊዬ ውስጤ ድቅቅ ያለና የተሰበረ ነው ስለኔ የምታወሪ እስኪመስለኝ ነው የተደመምኩት። ውስጤ ትንሽ ተረጋጋ ተባረኪ አንደኛ ነሽ

  • @asterbereket2605
    @asterbereket2605 Год назад +25

    ሂወት ለሁሉም አንድ አደለችም፡፡ ሰዎች ባመናቸው ልክ ሳይሆን ባልጠበቅንው መልኩ ይጎዱናል፡፡
    እኔም የዚህ ተጠቂ ነኝ ፡፡

  • @AbebechAbate-f2v
    @AbebechAbate-f2v Месяц назад

    የተናገርሽዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ስቃዩ ከባድ ቢሆንም ሁሉም ያልፋል እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉

  • @eumibetsambitnuru7659
    @eumibetsambitnuru7659 Год назад +9

    ሰደት ላይ 12 አመቴ ነው 6 አመት ለቤተሰው እኔ 6አመት ገንዘባ ፍቅሬ ሁሉ ነገሬ ያጣሁ አሁን ግን ሁሉ ነገሬ ተቀይሯል መነጫነጭ ማልቀሰ ሰው መሆኔ እርሱ እየጠለሁት ነው እሰኪ ዱአ አርጉልኝ

    • @zemzemmohammed8156
      @zemzemmohammed8156 Год назад

      Yanee ihatii bahiwatishii minami bikasati xanakara mahooni alabishii da'u adirgii

  • @TiruMedia18
    @TiruMedia18 2 года назад +3

    ከልብ ስብራት አላህ ይጠብቀን፡፡ ተሰብረንም ከሆነ መበርታት መሻገር ወድቀን እንዳንቀር መጠንከር እልፍ ቢሉ እልፍ የሚለውን ለውስጣችን መንገርና ራሣችንን ማዳን አማራጭ የሌለው ተቀዳሚ ተግባራችን መሆን አለበት፡፡ ዳጊየ ስለምትሰጭን ምክሮች እናመሰግናለን፡፡

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy Год назад +1

    ዳጊዬ ምን ልበልሽ ቃላት የለኝም ያልሽውን ሁሉ አሳልፎያለው በጣም ተጎድቼበታለው ግን ነገን መኖር እንዳስብ አረግሽኝ ኑሪልኝ እህቴ እእያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ የኔ ጀግና ኑሪልኝ ፈጣሪ ረድቶኝ ታሪኬ ተቀይሮ እፅፉልሻለው

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 2 года назад +21

    በፍቅር ልቤ አልተሰበረም ግን በብዙ ሴቶች እህቶቼ ጓደኞቼ ልብ መሰበር ፣አካል መጉደል፣ ህይወት ማጣት ምክንያት ወንድን እንድጠላ ሆኛለሁ

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 Год назад +4

    After 12 years later my husband got kids from different woman that one of my painful heart broke 💔 however i focused on my kids thank you Lord i different get street out or depressed because family and friends they was with me and they give me strength of course im strong woman to. I pray everyday before and after preying is the most important thing in life i also go to church a lot.

  • @yinebebmisganaw8267
    @yinebebmisganaw8267 Год назад +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ወድጀዋለሁ፡፡

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 2 года назад +8

    ሂወት ለሁሉም አንድ አደለችም
    ለአንዳንዱ ቀላል ለአንዳንዱ ደግሞ መውጫ የሌለው ገደል
    ማምነው ግን እግዛብሄር ብቻ ይችላላል!!

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 2 года назад +14

    እውነት ነው የኔ ህይውት ነው በጣም አመሰግናለሁ ስለመከርሺኝ🙏🙏

  • @samrawitteshome
    @samrawitteshome Год назад

    ዳግዬ እዉነት ነዉ ከዛሬ ነገ የተሻለ ነዉ ሚሆነዉ የሚያፈቅሩትን ብዙ መሰዋትንትን የከፈሉበት ትዳርም ይሁን relationship ሲፈርስ ህመሙ ከባድ ነዉ የሚያልፍም አይመስልም ግን የጊዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ ሁሉም ያልፉል እግዚሀብሄር ትልቅ ነዉ ለበጎ ነዉ የከለከለን

  • @rich5624
    @rich5624 2 года назад +2

    ዳግዬ ተባሪኪልኝ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የወሰድኩት

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Год назад

    ዳጊዬ ያልሹ ነገር ሁሉ አስተማሪ ነገር ናቸው እኔ በፋቅር ስሰቃይ አቺን በተከታተልኩ የኛ ያልሆኑ ናቸው ሚሄዱት ፈጣሪ የተሻለ ነገር አስቦልን ነው እኔ ሰላም ያለው ሰው ሆኜ አለሁ አልሀምዱሊላ

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 4 месяца назад

    3 ወር ጆርናል በመፃፍ የልጄን ሞት ቀን በቀን እንድረጋጋ ጠቀመኝ ። ፈጣሪ እጅግ ረዳኝ ዝማሬ እሰማ ነበር እፀልይ ነበር ። ሞግዚት ነኝ ለልጄ ስል ይበልጥ ሰላም ሰጠኝ

  • @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ
    @ሪችወሎየዋ-ኘ8ረ Год назад +2

    አልሀምዱሊላሂ በሂወቴ ብዙ መከራ አሳልፍለሁ ግን ፍቅር ምኔንም አልሰበረኝም ግን እንደስት የሰባበረኝ የለም ስደት 💔😥ብቻ አልሀምዱሊላሂ የማዳም ቅመሞች በየላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ የማታ እንጀራ ያልታሰበ እርዝቅ ይወፈቀን ያረብ😥😥😥💔💔

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 2 года назад

    እግዚ ለእዝህ ትውልድ ያስነሳሽ አንቺ አንቺ ነሽ እኔ በብዙ ግፍ የተሰራብኝ ሴት ነኝ ግፋቸውን ሸፍነው በደላቸውን ሌብነታቸውን ዘረፋቸውን ክደታቸውን ዝሙታቸውን ሸፍነው ኢቢኤስ ላይ የሚቀርቡ ሚስቶቻቸውን ልጆቻቸውን እያንከራተቱ ለምንም ግድ የሌላቸውን እንደ ጀግና ሲያቀርቡ ከውጭ ሲመጡ ጀርባቸውን ሳያጠኑ የሚያቀርቧችው ምንም አስተምሮት የሌለውን ታሪካቸውን የሚያስተናግዱ እያሉ አንቺ ግን ለተጎዱ አዝነው ለተቀመጡ ቢጎዱም መፅናኛ ስለሆንሽ እንደገና ልታበረታች እግዚ ስላስነሳሽ እናመሰግናለን

  • @አብቃል
    @አብቃል Год назад

    ❤❤❤❤❤ ዳግ ሺ ዓመት ኑርልን ካቺ ቡዙ ሰዋቺ ትምህርትን ይወስዳል እንዲሁም ፩ ዱዋ እኔ ስለሆንኩኝ ከልብ ነው ምስጋናዬ ዳግ አመሰግናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እግዚያብሄር ይጠብቅሺ

  • @lifeisgood9761
    @lifeisgood9761 Год назад +1

    ዳጊዬ ፍቅር ሱስ ነው እውነት ነው ዛሬ ተደብቆብኝ ያውቃል የተሰበረውን ልቤን ግን ተፈጥሮዬን እንቁ እና ተወዳጅ አድርጎ ሌላ ዘመን እግዚአብሔር ሲሰጠኝ ሁሉን እርሳው አራሴን መውደድ ላይ አተኩሪያለው ድንቅ ነኝ ሴቶችዬ ሙሉ ልባችሁን ለፈጣሪ ብቻ ስጡ ዳጊ በጣም እወድሻለው

  • @Simonmekibib7
    @Simonmekibib7 2 года назад +1

    የኔ መልካም ሴት ለእኔ ነው መልክቱ በጣም በሚያስፈልገኝ ሰዓት ነው ያስተማርሽኝ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 2 года назад +7

    በዚህ አለም እኔ እንደተረዳሁት ሁሉም ነገር ጊዜያዊ ነው።እንዳልሽው የኔ እምነት አምኖ መቀበል ነው!!!በፍቅር ተጎዳሁ ትዳሬ ፈረሰ ብሎ የምን መነፋረቅ ነው ሴቶችዬ እራሳችንን ለመለወጥ በራሳችን ላይ በመስራት ግዜአችንን እናሳምረው።የሄደ እንኳን ሄደ እሰይ ይሄ የኔ እምነት አስተሳሰብ ነው።

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Год назад +1

      😢 ትሞክሪያለሽ ራስሽን ለማበርታት ግን ደሞ ያሣለፍሻቸዉ ከሱ ጋ ደስ የሚሉ ጊዜያቶች ትዝ ሲሉሽ ለካ የዉሸት ነበር እያልሽ ትጎጃለሽ

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Год назад

      @@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l አይዞሽ ውሸታምንና አስመሳይን በመራቅሽ መደሰት ነው ያለብሽ።

  • @Habeshalove2022
    @Habeshalove2022 Год назад +2

    Thank you Dagy fikr. I was and still did not get over it 100%, but positive and good mindset helped me to move forward

  • @banamsgina9609
    @banamsgina9609 2 года назад +6

    I appreciate you words can't describe how thankful I am ❤️❤️ love you sweet sis

  • @seblewongelayenew5776
    @seblewongelayenew5776 2 года назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ: ሲያስፈልገኝ የነበረ ምክር ነው :: ዳጊ ትለያለሽ🙏🙏🙏😍😍😍

  • @rahelmulugetarahelmulugeta1626

    ዳጊዬ ባጣም ነው የምወድሽ አፅናናሽኝ በጣም በጣም የተገፍው ሰው ነኝ መጨረሻዬ ምን እደሚሆን አላውቅም

  • @maryamhussn2925
    @maryamhussn2925 Год назад +4

    ማርናምን የልቤነው ያወራሽው 😭እኔ 13አመት ትዳሬ ፈረሰ ልቤ በጣም ተሰበረ በስደት ከልደጋ እከራተታለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 2አመት ሆነልኝ ልጀም ያም ቀን አለፈ ግን ተሰብራለሁ 😢ብቻ የልቢን ነው የተናገረሽው መቸም ወድ አላምንም ከግድህ 😭😭😭አሁንም በፆለታችሁ በዱአችሁ አስቡኝ ወገኖቸ በስደት ከክፉ ነገርሁሉ ይጠብቀን 😭😭😭😭😭💔

  • @Henoktariku2
    @Henoktariku2 Год назад +7

    ፍቅር ህመም ነው ማፍቀር አያስፈልግም የኔ ነው ብለን አፍቅረን የኛ አይደለም ብለን ማሰብ መታመም ይሄ ህመም ደግሞ እንንዲያመኝ መቼም አልፈቅድም

  • @mekdesnigatu8081
    @mekdesnigatu8081 Год назад +1

    I like the way you explain. it's true

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 Год назад

    የኔ ውድ በጣእ ያስፈልገኝ ነበር ይሄ ትምህርት እግዚአብሄር ይስጥልኝ።

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 3 месяца назад

    በጣም ትክክክል ነሽ የደረሠበት ያቀዋል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haregeweynkasahun-bd9zs
    @haregeweynkasahun-bd9zs Год назад

    ሰላም ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የሚገርመው የዚህ ህይወት ተጠቂ ነኝ በጣም የሚያስጠላ ስሜት ላይ ነኝ ባሌን በፍቅር እያለን ለሴኮንድ አንድ ቀን እንኳን ያስቀይመኛል ብዬ አላቅም ነበር ግን ስብርብር ነው ያልኩት በዛላይ እርጉዝ ሆኜ😭

  • @martha1222
    @martha1222 2 года назад +5

    I am glad I pass that stage. Thanks God evening for reasons.

  • @gdvdh4743
    @gdvdh4743 Год назад +1

    እኔም በጣም ተጎድቻለሁ በውሸት በክህደት ግን አሁን በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን😘😘

  • @AlemTsehay-ys3nb
    @AlemTsehay-ys3nb Год назад

    ዳጊ በጣም ትለያለሽ የልብ ነው የምታወሬው እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልሽ አሜን

  • @eskedaralemu3279
    @eskedaralemu3279 2 года назад +4

    I swear I have no words dagi all your videos 👌 you are so amazing amazing amazing and beautiful dear thank you so much for everything 🙏

  • @rahma8178
    @rahma8178 2 года назад +2

    እውን ዛሬ የኔ ታሪክ ነው ዳጊየ አመሰግናለሁ

  • @betegbarwg4151
    @betegbarwg4151 2 года назад +2

    ዳጊ ይሆ የእውነት በእኔ ህይወት ያጋጠመኝ ከባዱ ጊዜ ነበር ለ4 አመታት አብረን ቆይተናል ከዚህም በኃላ በዚህ አመት እንደምንጋባ አብረን እንደምንኖር ነግሮኝ በ5ስተኛዉ ወር አገባ ስጠይቀው ውሸት እንደሆነ ነግሮኝ ነበር ግአይደለም የእውነት አገባ ታዲያ ያኔ ያለፍኩበት ጊዜ ከባድ ነበር እጅግ በጣም እፅፋ ነበር አለቅስም ነበር አሁን ግን ከወራቶች በኃላ በጣም ደህና ነኝ በብዙም እራሴን ቀይሬያለሁ ለቀጣይ ህይወቴ ተምሪያለሁ ዳጊ አመሰግናለሁ አሁን ጠንክሪያለሁ ተመስገን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተወጣሁት ተመስገን ፡፡

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 2 года назад

      ያሳዝናል አይዞሽ

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 года назад

      አንድ ነው እኔም ፈጥሩ ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @ሶሲየእስጢፋኖስንልጅ

    እናመሰግናለን ደጊዬ አዎ ብዙ ጊዜ ተሰባብሯል መቀበል እፈልጋሉሁ

  • @sofiahmed-r8h
    @sofiahmed-r8h Год назад

    ወላሂ የኔ ታሪክ አለበት ዳጊየ አመስግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @KalkidanTeferye
    @KalkidanTeferye Год назад

    ዳጊዬ በታም አመሠግናለው እኔ አሁን እንደዚ አይነት ህይወት ውስጥ ነኝ የምር አመሰግናለው

  • @samarjouni9657
    @samarjouni9657 Год назад

    Yen konjo betam wodishale yawu Len altebalem biye erasegn asamignalew gin lemarisat bizu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤waga yaskefilal fikir malet lik indemiyakatil dinch nw Tebarekilgn❤❤❤❤❤❤

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 Год назад

    ለእኛ ለወንጌል አማኞች አይፈቀድም እንጂ ማለቴ መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም እንጂ ተለይቼ ሳልቆይ ቶሎ ከሌላ ሰዉ ጋ ብላመድ ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ሰለ እሱ እያሰብኩ ራሴን ማስጨነቅ ስለማልፈልግ

  • @eyerusgetu324
    @eyerusgetu324 Год назад

    ተማሪ ካለ ሁሌም ትምህርት አለ እናመሰግናለን ዳጊ እንደ ሀገር ታስፈልጊናለሽ

  • @biruktaitalemu3051
    @biruktaitalemu3051 7 месяцев назад

    Dagi you don’t know what you doin to me right now tnxs so much and keeping for ward to help people ❤

  • @MariyamMariyam-n6n
    @MariyamMariyam-n6n 14 дней назад

    የኔ ዉድ በረች ተመሥጨ ነዉ ያዳመጥኩሸ ለኔ ያልሸ ያህል እሥኪሠማኝ❤

  • @melakneshgerbaw7000
    @melakneshgerbaw7000 2 года назад +2

    ምን ትሎኝላችሁ ውስጤ ተቃጠለ ተሳዳቢ የትዳር አጋርናእኔናባሌ ተመካክርን አንድም ቀን አወስንም የሰው ምክር ብቻ ነው የሚሰማው እዉነት እላችሆላሁ የኔ እምባ ሞልቶ እየፍሰሰ ነው ትችው ለመሄድ እያሰብኩ ነው 2ልጆች አለን መርርኝ

  • @selammuse1077
    @selammuse1077 2 года назад

    Daggye zemeneshi yibarek betam gera begebagni seat dereshilegni thank you

  • @lemlem-vi2od
    @lemlem-vi2od Год назад

    ምናአይነት ሴት ነሺ እዉነተኛዉን ነገር ነዉ የተናገርሺዉ የኔ ቆንጆ ስወድሺ በርችልን!!!!!😍😍😍❤❤❤❤

  • @ፀገነትንጉስ
    @ፀገነትንጉስ 5 месяцев назад

    በጣም ነዉ የምወድሺ እኔ አልተማርኩም ግን ኮፊደስ እና ክህሎት አለኝ ቡዙ ነገር አልፌለሁ በጣም ጠካራ ነኝ❤❤ይህም ይቶቡ ላይ ገቡቸ ምክሮችን ሰለምሰማ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አሁላይ❤❤❤❤❤❤በጣም ነዉ የምወድሺ ካች መጥቸ ቡማር ደስ ይለኛል ካረቡ ሀገር መልስ

  • @PureEwnet421
    @PureEwnet421 Год назад

    የኔ ልዩ በጣም አመስግናለሁ ስልክሽን ባገኛ ደስ ይለኛል

  • @timajkonjotimajkonjo7934
    @timajkonjotimajkonjo7934 Год назад

    ዳጊዬ ❤❤❤ የኔ ቆንጆ እውነት ለመናገር ያንቺ ሰው የሚሰጪው ተስፋ እ ዳጊዬ ዘርሽ ይብዛ የኔ እህት በስልክ ባገኝሽ ሁሉ ደስ ይለኛል እንዴት ላገኝሽ እችላለው

  • @hiwotasfaw6538
    @hiwotasfaw6538 2 года назад

    Wedijesh wedijesh maltegbewin negerisa mn ladirgew yene konjo. Betam ameseginalehu hulgize video belekeksh kutir balechign tinishiye ewket lay bizuuu neger tichemirilignalesh betam ameseginalehu.

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 2 года назад +1

    ዳጊ ቃላት የለኝም ምን ልበልሽ በጣም እጅግ በጣም አመሠግንአለሁ ልቤ ላይጠገን ተሰብሮል 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @BetselotGeze
    @BetselotGeze 3 месяца назад

    betam techenkalehu yemwedewu fkregnaye yalemnm miknyat alfelgm bekagn blogn mekokam alchalkum

  • @princek9loklinne-gc5gy
    @princek9loklinne-gc5gy Год назад

    Tankyou. Dageye. Anche. Bettam. Gobeze. Set. Mesh. Berche

  • @hanakebede273
    @hanakebede273 2 года назад +1

    Dagiye fetari ybarksh betam enamesegnalen 🙏🙏🙏

  • @Sina-nl3zt
    @Sina-nl3zt 2 года назад +2

    I don’t know about this but when u talk I feel good and thank you

  • @HelenaHelo-l1v
    @HelenaHelo-l1v 3 месяца назад

    ዳጊ አው በጣም ከባድ ነው እኔ የሶስት ልጆቸ አባት ያክስቴ ልጅ ናት እያለ ትመጣ ነበር ከቤቴ በጄ በልታ ጠጥታ ከሶዋ ጋር ያዝሁት እኔም ቤተሰብም ምንም ሠው ዘመድ የለኝም ከሱ ውጭ እናም ልጆቸን ጥየ ተሰደድኩ ማነንም ላለማየት ወሰንኩ

  • @mekdesasefa7948
    @mekdesasefa7948 Год назад +3

    Thank you Dagi, it's a great advice for the situation i am in now❤👍

  • @chunachu
    @chunachu Год назад

    by the way bteam stronge ነኝ በዚህ ስሜት ባልፍም ነገሮችን በ depression አላልኩም strongly alefeku it hurts but i will be strong um strong ለሁሉም እግዝአብሔር መልስ አለው tnx dagi

  • @tewabechmathewos1757
    @tewabechmathewos1757 Год назад

    Degi tebarrki betam nee yemakebrish!!

  • @tigistaberamesele6178
    @tigistaberamesele6178 Год назад +2

    Wow, that was me at one point.
    I work on myself, for me & for my children. I accept the fact & i moved on .

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Год назад

      accepting is the hardest😓

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 Год назад

      accepting is the hardest😓

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 Год назад

    እናመሰግናለን ዳግዬ በጣም ጥሩ መልክት ነው

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 Год назад

    መልካም ሴት ነሽ ምክርሽ ተመችቶኛል በርቺ

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 2 года назад +1

    Thank you so so so much my dear sister for sharing your an amazing" life coaching " channel 🙏🙏🙏. I am an extremely thankful for having your channel. I get your channel because of your amazing " brother wedding " video. I have been depressed for a long period of time. Thank you so much 🙏🙏🙏. Your number One admirer sister from USA USA USA America. I wish you more and more prosperity life forever 🙏🙏🙏. May dear God bless you and gives you long long long life with all your family forever and ever. Please please please 🙏🙏🙏 never ever stop your amazing, professional and an outstanding Ethiopian community channel 🙏🙏🙏. Because in the future you will save so many lives. Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @masreshaAwgchaw-zh8gt
    @masreshaAwgchaw-zh8gt 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዳጊዬ እንኳን ኢትዬጵያዊ ሆንሽ

  • @mestawetmulat9130
    @mestawetmulat9130 2 года назад

    እውነት ነው መናገር ትልቅ ፈውስ ነው ዛሬ ይህን ቴክስት ሳረግ ቀለለኝ ለኢቢኤስ ለነ ዮኒ ፀጊ ማስተዋል ይስጣቸው

  • @amenadmassu3371
    @amenadmassu3371 2 года назад

    daggye am so lucky to know nice experienced women like you on you tube

  • @almitakele8760
    @almitakele8760 Год назад

    እምወድሽ ከልቤ አመሰግናለሁ 5...ጊዜ በላይ አየሁት ለምን መሰለሽ ትዝ ሲለኝ እራሴን አፅናናለሁ እና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @senaitadmasu7208
    @senaitadmasu7208 2 года назад

    Dagiye in my life you are so unique I don't know l have no word !!!!ewnet betam nw mwedsh amnalew and ken be akal anchn maggnet tilku mgnote anchi lene givens of good!!

  • @طيبةمحمد-غ1ض
    @طيبةمحمد-غ1ض Год назад

    በጣም ነወ የሚውደ ምርጥ ስወ

  • @Atsede-ev5xo
    @Atsede-ev5xo Год назад

    Thank you Dagi Hiwoten new yenegershegn

  • @ccvcx3333
    @ccvcx3333 Год назад

    Waw dagiye abizagnawun bemawekim balemawekim adirgewalew gin mesasate new yegebagne

  • @YonathanAlemneh-ug7fm
    @YonathanAlemneh-ug7fm Год назад

    Dagi endet nesh bewnetu betam tekami meker new betam yasnanal betam amsegenalhu

  • @lovehope721
    @lovehope721 6 месяцев назад

    ዳጊየ ይሄንን መልክትሽን ያየሁት ብርጣም ቆይቷል ግን አሁን ልቤ ሲሰበር ሰርች አድርጌ እያየሁ ነዉ በጣም ያማል ግን በዚህ ቪዶሽ ደህንህና እሆናለሁ ብየ ተስፉ አደርጋለሁ 😢

  • @SamiyaAsefa-y9d
    @SamiyaAsefa-y9d 5 месяцев назад

    Dagi ena keanda 4geza tekdahu betam kebad geza yasalfko new

  • @hasanc.t1915
    @hasanc.t1915 2 года назад +1

    እውነት ብለሻን ትልቅ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @alyiebrahim4358
    @alyiebrahim4358 Год назад +1

    Selame naw maha Allah dess yemell temerete

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    ያርቢ ዳጊየ ስወድሽ ወላሂ የልባችንነው እምትነግርሊንኮ አላህይጠብቅሽ ስላምታየ ይድርስ ከመዳም ኩሽነ ገነ ሳይሽ እባየ ይመጣል ሳልስማሽነው እምኮምተውኮዋ