ወደ ፍቅር ግንኙነት ስንገባ የምንሰራቸው ስህተቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • If you want to secure your spot and stay updated about Daggy's Lifeclass, register here. forms.gle/jjMf...
    Follow Daggy's Life Class
    DaggysLifeClass
    daggys_lifeclass
    / @daggyslifeclass

Комментарии • 513

  • @fitsumyasabu9286
    @fitsumyasabu9286 2 года назад +232

    እንደኔ እንደኔ ሰው ወደ ህይወቱ ሌላ ሰው ከመጋበዙ በፊት ውስጡ ጠንካራ ልበ ሙሉ መሆን አለብን ። ከሁሉም በላይ ግን መንፈሳዊነት እና ልበቀናነት ያስፈልጋል ብዬ አስባለሁ ። አምላክ ለኛ መልካም እንደልባችን የሆነ ሰው ፈጥሯል ስለዚህ ሁሌም ማመን ልበ ሙሉ መሆን በእምነት መጠበቅ እና ያንን ሰው በልበሙሉነት መጠበቅ ያስፈልጋል ። እንመን እንረጋጋ ልበሙሉ እንሁን ። የትም አይሄድም ይመጣል

  • @cherinetendrias9624
    @cherinetendrias9624 2 года назад +31

    ዳጊዬ ወጣት ነሽ፣ አንባቢ፣ እናት ፣እህት፣ መካሪ፣ ስኬታማ፣ ልበ ሙሉ ፣የተነሳሽበትን የማትረሺ፣ አመስጋኝ ፣ቅን ፣ለሌላው አካፋይ ፣መልካም ሴት፣ ፍቅር፣ ሀገርሽን ወዳድ ነሽ ለዛ ነው ለዚ ትውልድ የተገልጥሽው፣ ተባረኪ፣ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው አሜን!

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 2 года назад +29

    እውነት ነው ዳጊ ፡፡ ራስን ማወቅ፣ራስን መሆን በፍቅር ህይወት ውስጥ ወሳኝ ነው🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው

  • @ellub5242
    @ellub5242 2 года назад +4

    እኔ ምለው ግን ለምንድን ነው ስለ ፍቅር, እራስን መቀበል፣ አላማ ጥንካሪ (አላማ የሌለው የለም) ምናምን እያሉ ሌሎች motivational speaker ያሰለቹንን አንቺም እምታሰለችን?? እንግሊዝ ሀገር ተምረሻል፣ የራስሽን ካምፓኒዎች አሉሽ ብዙ ለፍተሻል ታዲያ ለዚ ትውልድ የእውነት ምታስቢ ከሆነ ለምን ስለ ቢዝነስ ፣ ገንዘቡ አያያዝ፣ ኢንቨስት እንዴት እንደሚደረግ፣ ቢዝነስ ለመጀመር ያለው ፕሮሰስ ፣ስኮላር ሺፕ እንዴት እንዳገኘሽ ፣ እንዴት ፕሮሰስ እንዳረግሽ ፣ አታስተምሪም ? እሱ ነው ለዚ ትውልድ ሚጠቅመው እንዲ አይነቱ ምክርማ በየ ዩትዩቡ ቻናል ሞልታል

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው🥀🌹

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +22

    እውነትሽን ነው ዳጊዬ እራስን ሆኖ መቅረብ ለራስም ነጻነት አለው እናመሰግናለን ዳጊዬ 😊

  • @makiyajamale4299
    @makiyajamale4299 2 года назад +1

    በእውነት በጣም ነው የውደድኩሺ እራሴ አየሁት ከፍቅረኛ ጋ ሦስት ዓመት ሙሉ ያለ ዓለም ዕውሮች አሁን በራሴ ጊዜ block አደረኩት ምክንያቱም በመጀመር ምዕራፍ ላይ ነገሮችን በራሴ ሰተት አበላሻችሁት አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነኝ ብዙ ታምራት ነው የተማረኩት ተበረክ

  • @melitube7284
    @melitube7284 2 года назад +15

    እውነት ነው እንደማትመጣጠን ውስጥህ እየነገርህ ነገ ይቀየራል እያሉ መኖር ልብን ከመሰባበር ውጭ ፋይዳ የለውም በውሸታቸው በጥፋታቸው ችለሽ ኖረሽ መልሰው አንችን እየከሰሱ ነው ምያቆስሉሽ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዋ

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 Год назад

      ሆድ ይፍጀውው😢

  • @እምዬተዋህዶ
    @እምዬተዋህዶ 2 года назад +19

    ለሰማሽ ሳይሆን ከልቡ ላዳመጠሽ እያንዳንዷ ንግግርሽ ሰውን ሙሉ አስተሳሰብ ያለው የሚያደርግ ጥልቅ ትርጉም አለው። የምሰሪያቸውን video እከታተላለሁ በጣም ነው እምወድሽ ዳጊ

  • @ወለተገብርኤል-ዠ6ጸ
    @ወለተገብርኤል-ዠ6ጸ 2 года назад +1

    ሰላም ዳጊ
    በእዉነት 3 ቀን ሆንኖኛል ስከታተልሽ በሂወቴ ከልጅነት እስከዚህ እድሜዬ........ብዙ ነው ደስታ የለኝም አሁን እየገባኝ ነው አመሰግናለሁ❤

  • @zenebeasnakew1556
    @zenebeasnakew1556 2 года назад +47

    መልካም የሆነ እይታ ከመልካም አገላለጽ ጋር እንዴት ደስ የሚል ቆይታ ነበር 🙏🙏🙏
    Good job dagi

  • @alemkidist5098
    @alemkidist5098 2 года назад +9

    ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንሰጥሽ የሁልጊዜ ምኞት ነው ዳግዬዬዬዬዬ Thank you So Mach😍😍😍😍😍

  • @ድንቁዋሴት
    @ድንቁዋሴት 2 года назад +38

    እውነት ነው ዳግዬ ራስን እንደመሆን ምንም ነገር የለም በሁሉም ነገር ራስን ምቀበል መቻል አለብን 🙏❤❤ዳጊዬ i love you so match 😍😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @nohanat1991
    @nohanat1991 2 года назад +5

    ዳጊ...... ምክሮቺሽ በጣም ይገርሙኛል በውነት.....አውነተኛ አዋቂ ማለት አንዳንቺ 👍👍👍.....such an elegant and confident women..... Well done !!!.....👏👏

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 2 года назад +4

    ተባረኪ ዳጊዬ ትክክል ብለሻል በኔ የደረሠነው የኔ ባለቤት ሁሉንም ከኔሲጠብቅ ኑሩ ሲሰለቸኝ አልፈልግም ብዬ ትቼው ሰሄድ እባክሽ ጥፋቴን አምናለሁ እያለ ልመናውን ቀጥሏል እኔ ደግሙ በሬን ዘግቻለሁ ቢለምነኝ ቢያሰለምነኝ ምንም አይመሰለኝም

  • @nomore3027
    @nomore3027 2 года назад +6

    ማሻ አላህ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ።😍😍😍

  • @shushu-q6u
    @shushu-q6u 2 года назад +19

    እራሴን መሆን እና ግልፀኝነት ያስደስተኛል ነገር ግን እንደኛ የሚሆንልን ሰው ማግኘት ከባድ ነው

    • @bipbip8988
      @bipbip8988 Год назад

      መላቀቂያውንመንገድብቻ ጠቁሙኝ😢

  • @mohammedzayintajudintajudi1445

    ይገርማል ያሳለፍኩትንና አሁንም ድረሰ ያለውበተን ነገር ነው የተናገርሺ

  • @hiwet7879
    @hiwet7879 2 года назад +3

    እዴት ደሰ ይላል ከአገላለፅሸ ከፋቅርሸ ያለው ውበት ቃላቶችሸ እራሱ ፀጋውን ያብዛልሸ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Biruk5824
    @Biruk5824 Год назад +1

    ዳጊዬ የእውነት ፀጋውን ያብዛልሽ ቃላት ያጥረኛል።👌🥰ሰላምሽን ያብዛው 🙏💓

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp 2 года назад +12

    😍😍😍 ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንሰጥሽ የሁልጊዜ ምኞት ነው ዳግዬዬዬዬዬ 😍😍😍😍😍

  • @dsti21
    @dsti21 2 года назад

    ዳጊ በጣም ነው የሚወድሽ የማከብርሽ ጠንካራ እሴት ፣አስተዋይ ነሽ በርች እሽ
    🤗🤗🤗🤗
    🤗🤗

  • @elizabethdegefu8759
    @elizabethdegefu8759 2 года назад +1

    እህቴ በጣም ወድሻለሁ ጎበዝ አስተማሪ ነሽ እከታተልሻለሁ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጨው ።
    ከይቅርታ ጋር ልነግርሽ የፈለኩት ይህን ይመስላል ስትናገሪ ብዙውን በእንግሊዝኛ ይበዛል ሁሉም ሰው ሊይቅ ስለማይችል በቆንቆችን ቢሆን ጥሩ መስለኝ ።ከይቅርታ ጋር አመሰግናለሁ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @hannaedens2697
    @hannaedens2697 2 года назад +2

    Wow! ምግብ የሆነ ደጋግመው ቢሰሙት የማይሰለች ምክር ነው። ሳይሽም የመጀመሪያ ነው። ተባሪኪልን!🙏 እንደዚህ ያሉ ልቦችን ያብዛልን በራሴ ህየወት ተመክሮ ብዙ የተለያየ ሰዎች በዙሪያዬ አይቻለሁ። ግን እህቴ ራስን መስሎ መኖርና ባጠቃለይ Positive ቀና ማሰብን ከላይም ሲሰጠው ነው። ብዙ ሰዎቾ የሚፈልጉትን ሰው መሆን ሲፈልጉ በትእቢት ይሸነፋሉ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውውዋ

  • @nitsuhgetahun4747
    @nitsuhgetahun4747 2 года назад

    አውነት ነውዳጊዬ መጀመሪያ ወራቶች የሚገቡልሽ ቃል አወራራቸው ሁሉም አየቆየ እውነተኛ ው ማንነት ሲጀምር ፍፁም ተቃራኒ ይሆናል ጥያቄ ለመጠየቅ እንኳን አድል አይሰጡም እና አነሱ ሚሉትን ብቻ ትክክል ነውብለሽ አንትቀበይ ይጫኑሻል አውነቱ ግን ሌላ ይሆናል

  • @hayat2582
    @hayat2582 Год назад

    ምክርሽ ሁሉ በጣም ይመቸኛል ዳጊዬ መልካምሰው ወላሂ ምሥጥ ብየነው እማዳምጥሽ❤❤❤

  • @solomonchernt1158
    @solomonchernt1158 2 года назад

    ስለመልክት አመላለስ ወይም ስለሚሴጅ የነገርሽን ነገር በጣም ግሩም ነው እግዜር ይስጥልኝ

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    በጣም ልክ ነሽ ዳጊዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይጠብቅሽ🥰👍❤

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 2 года назад +1

    ዳጊ የደሴዋ ቆጆ በጣም ስምጥ ብየ እጀኔ ቁጨላይ አድርጌ ነዉ የማዳምጥሺ አላህ ጨምሮ ጨምሮ የሰዉ ዉዴታ ይስጥሺ

  • @SPG_2-6-9-1
    @SPG_2-6-9-1 2 года назад +6

    Daggiyeee. Please bring this topic on your show with a professional. Love you from 🇪🇷.

  • @seniytkasaye9355
    @seniytkasaye9355 2 года назад

    ዳጊዬ እረጅም እድሜ ይስጥሽ አንዳንዴ ስላንቺ ለመናገር ቃላቶች ይሠንፉብኛል ስሠማሽ ሁሌም ትክክል ነሽ መልካም ነሽ ብቻ ባለ ብዙ ፀጋ ነሽ ስላንቺ እግዚአብሔር ዬመሥገን🙏🙏🙏🙏🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው

  • @abrishtub7922
    @abrishtub7922 Год назад

    ዋው እጅግ በጣም ደስ የምል ስር ነቀል የሆኔ ሀሳብ ነው በራሴ ገጥሞኝ ያየሁት ነው 🙏
    እናም ፥👉ሌላ ሚጠዪቀው ዳጊስ ላይፍን አንድ የመረጥነውን ብዝነስ ብዙዎች እየተለወጡበት እያዬን ግን የማንተግብረው ነገር ምን ይመስላል እንዳንቺ ኢዪታ ብመለስልኝ ደስ ይለኛል 🙏

  • @sewasewgetachew9177
    @sewasewgetachew9177 2 года назад

    ትልቅ አስተሳሰብና ምርጥ የህይወት መርህ ነው የምታስተሪው ጎበዝ ነሽ በቃ ምርጥም ጥምር ተባረኪ የበለጠ ይጨመርልሽ በጣም ነው የምወድሽ በተለይ ለቤተሰቦችሽ ክብር ሳልሰጥ አላልፍም አንቺ የእነሱ ንድፍ ነሽና ጥሩ ዜጋ ስለሰጡን ክብር ይገባቸዋል በህይወት ባይኖሩም በአንቺ ውስጥ አሉና በጣም በርቺ እልሻለው ይበልጥ ተባረኪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው

    • @meronyealmaz4001
      @meronyealmaz4001 Год назад

      ጨኸ
      ኸጨ
      ኸከ
      ገጨኸበጨበአገሠበበ

  • @meronteshale3436
    @meronteshale3436 2 года назад +6

    Its a great lesson Dagiye, not only about relationship it deals also for marriage

  • @webewebe3617
    @webewebe3617 2 года назад

    ዳጊየ ልክ ብለሻል ለመኩራት አስቤ የምወደውን ልጅ አጥቻለሁ !ወጣቶች ካንች ቢማሩ ጥሩ ነው እላለሁ ።ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ !!!

  • @liduasefa7797
    @liduasefa7797 2 года назад

    ክበሪልኝ የኔ ዉድ ዛሬ ገናነዉ ያየሁሽ በጣም ሚገርም ምክር ነዉ ካሁን በኋላ በደንብ እከታተልሻለሁ የዛሬዉ አንደኛ ነዉ ለኔ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +4

    ልክ ብለሻል ዳጊ እኔ ያገባሁትን ሰው እኔ ነበርኩ የምደውልለት እሱ ጭራሽ እደኩራት አየው እኔም ችግር የለውም ብዬ ቢኮራም እደውልለታለሁ መጨረሻ እራሱ እድንለያይ ሰበቦችን ፈጠረ ተለያየን ከተለያየን ቡሃላ አንድ ቀንም አልቆጨኝ እደውም ቆረጠልኝ አጠነከረኝ እሱ እደገና መደወል መፃፍ ጀመረ እኔ ግን አንስቼም አላቅ እን ለሁልም ነገር ደስተኛ ነኝ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      እና እንደት አገባሽዉ??

    • @Suls65850
      @Suls65850 2 года назад

      ይህን ፀባዩን ሳላቅ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@Suls65850 ሳትተዋወቁ ተጋብታቹህ ነው ??

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      @@Nejat197 ደምሪኝ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 2 года назад +5

    ዳጊ አድናቂሽ ነኝ ::
    እስኪ ስለፍርሀት ቪድዮ ስሪልን ብዙ ሰው ተጠቃሚ ይሆናል ብዬ እገምታለው አንዳንድ ሰዎች ከፍርሀት ብዛት መያዝ ያለባቸውን በረከታቸውን ወይም መድረስ ወዳለባቸው ከፍታቸው መድረስ ሳይችሉ እያመለጣቸው ነው ካንቺ እውቀትና ልምድ እንዲሁም ሀሳብን ፍትፍት አድርጎ ከመግለጽ አንጻር 1 ሰው ታድኛለሽ እባክሽ? አመሰግናለው!!!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው

  • @YoutubeFacebook-de8yj
    @YoutubeFacebook-de8yj Год назад +1

    ኢትዬጵያ እንደ አንቺ አይነት ሙሁር ሳላገኘች ደስ ብሎኛል ❤ እኔ ሴቶች አፍቅረውኝ አያውቁም እኔም አፍቅሬያቸው አላውቅም 20 አመት ይቀረኝል ጡረታ ልወጣ Ethiopia መጥቼ ገዳም ብገባ ይሻለኛል

  • @gebeyamengste5543
    @gebeyamengste5543 2 года назад

    እውነትሽን ነው ዳጊዬ እራስን ሆኖ መቅረብ ለራስም ነጻነት አለው እናመሰግናለን ዳጊዬ

  • @samirahassen295
    @samirahassen295 2 года назад

    ሰላም ዳጊ የአንቺን ፕሮግራም ስከታተል አይኔ ሁሌም እያነባ ነው በጣም ሆደ ቡቡ ነሽ ስለ ቤተሰብ ሲነሳ እምባ ይቀድምሻል እኔም እንዳችው እንባ ይቀድመኛል አንዳንድ ነገሮችሽን ሳይየእኔ ባህሪዎች ናቸው እና በጣም ነው የምወድሽ ምነው እህቴ በሆነች ብዬም እመኛለሁ አላህ እድሜና ጤናውን ሞልቶ ሞላልቶ ይስጥሽ እህቴ በጣም እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ 💚💛♥️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው

  • @asmaitaraya997
    @asmaitaraya997 2 года назад +6

    You are truly amazing sis … no wonder your brother Abel keep mentioning your name…your family are lucky to have you and thank you for sharing your knowledge with us….❤

  • @bezabeza9644
    @bezabeza9644 2 года назад +2

    ዳግዬ እውናት ነው ራስን እደመሆን ምንም ነገር ዬለም
    አመሰግናለሁ ካልብ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @abyssinianeagle8993
    @abyssinianeagle8993 2 года назад

    ቆንጆ ነው።እናመሰግናለን ግን አንድ አስተያየት ልስጥሽ ዳጊ ወይ በእንግሊዘኛ አውሪ ወይ በአማርኛ አድርጊው። ብዙ ጊዜ እንዲህ ቀላቅለው የሚያወሩት አውቃለሁ የሚሉ ግን ሙሉ ገለፃውን በእንግሊዘኛ አድርጉት ቢባሉ የማያድርጉት ናቸው። አንች የተማርሽ ሴት ነሽ። ሁለቱንም የመናገር አቅም አለሽ እስከማውቅሽ ስለዚህ እንደ ጥራዝ ነጠቆች አትሁኝ። አንዱን ምረጭ። በጣም ጥሩ ምክር ነው። በግሌ አመስግኛለሁ

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 2 года назад +2

    Nice vid D@gg¥ Bravooooooooo
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MesiTagele-fg5fo
    @MesiTagele-fg5fo Год назад

    ዳጊ መታደልሽ
    እግዚአብሔር መልካም ሰብህና ሰጡሻል
    እኔ ግን ብጥርም እራሴን መቀየር አልቻልኩም

  • @ሰርክሲሳይ
    @ሰርክሲሳይ 2 года назад

    ዲጌዬ❤
    እውነት ነው/እውነቱን ደብቆ በሌላ ማንነት ይቀርቡና
    በሌላ ቀን እውነቱ ማንነት ሲወጣ መፍረስ ይጀምራል
    ይህ ነው የዘመኑ ትውልድ እየሆነ ያለው
    ግን ቆም ብሎ ማሰብ መልካም ነው❤

  • @sabagezahegn1272
    @sabagezahegn1272 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው በጣም አዋቂ ነሽ🙏🙏🙏❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዋው

  • @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ
    @ፍቅሪጡዑምምሰኩሉ 2 года назад

    አንቺ ልዩ አሰተዋይ ልበ ሙሉ ተነባ የማታልቅ መፅሓፍ ቅድሰ ነሸ አብዝቶ ይባርክሸ

  • @Hilinas_Lifestyle
    @Hilinas_Lifestyle 2 года назад +8

    Woww this is an amazing life lesson 😊Every women should hear this!

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf 3 месяца назад

    ግን ለምንድነዉ እንዲ የምወድሽ ዳጊ ታላቅ እህቴ🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    You are smart i love the whole video, GOD bless you sister.

  • @nakfa_fx_1997
    @nakfa_fx_1997 2 года назад +2

    waw thank you Dagi, this is what I believe and building to get a great relationship. I like alo your speech but specially "ትክክለኛ ማንነታችን ይዘንህ ሄደን፡እማይወደን ሰው ቢቀር ነው ሚሻለው። ዳጊ hopefully i wrote correctly what you said,coz Amharic is my second language. Stay blessed and i would like to say that ur confidence match's with ur beauty .

  • @adisudubie4949
    @adisudubie4949 Год назад

    ዳጊ የውነት እንደስምሽ አሁንም አሁንም ጭምር ጭምር ብለሽ አሁንም እደጊልን አንች ጀግና የወንድ ወንድ ነሽ

  • @泡麵牛奶你們我
    @泡麵牛奶你們我 2 года назад

    ዳግዬ ሁሉም ያልሹ እዉነት ነው ግን ሊጠዪቅሽ መጨረሻ ላያ ያልሹ ስለመስፈሪቱ ፍቅሪ እኮ እንድ ካላድረገልን ቡለን ምንወስኖው ኣይደም ፍቅሪ ድንግት ነው ምፈጠሪ ያፈቀሪሽው ስዉ ደም ከነሚናምኑ ትወጀዋልሽ ከዛ ኣእምሮሽ ትክክል እንዳልሄነ እየነግሪሽ ውስጥሽ ግን የፈልገዋል ለመልየት የከብድሻል።

  • @alzehailu5637
    @alzehailu5637 Год назад +1

    ዳጊ እወድሻለሁ ክብር አለኝ ላንቺ፡፡ሂወቴን ሊቀይረኝ ነው እራስን ማወቅ ትልቅነት ነው ፡፡

  • @ገኒተስፈኛዋ
    @ገኒተስፈኛዋ 2 года назад +27

    የመዳም ቅመሞች የት ናች ብርድ ገባ ሳናገባ😔ዳጊየ እመቤቴን እንዴት እንደምወድሽ❤ፈገግታሽ ገዳይ ነው በዛ ላይ ንግግርሽ ሁሉ ነገርሽ ይመቸኛል💛እኔ የምፈልገው ነገር እኛ በመዳም ቤት ጧት ተነስተን ሽንት ቤት ማጠብ ከዛ ኩሽና ውስጥ ትግስታችንንና እድሜያችንን ለጨረስነ Please የሆነ ነገር በይልን ዳጊየ እንዳታልፊኝ እባክሽን💗👌 የኔን ሃሳብ የምትቀበሉ በላይክ አሳዩኝ🌻

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝ🥀🌹

  • @rodaroda749
    @rodaroda749 Год назад

    ትክክል ❤️❤️ የኔ እህቴ 😘😘👍🏻👍🏻👍🏻

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 года назад +2

    ዳጊዪ የእኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤እሚገረም ት/ም.ነዉ ነፍፍፍፍፍአመት ኑሪልን💚💛❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @duluabraham927
    @duluabraham927 2 года назад +1

    Great lady Dagiye please keep going forward!

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 2 года назад +2

    ሰላም ዳጊ አዲስ ተከታይሽ ነኝ በጣም ደስ ብሎኝ በጥሞና አዳመጥኩሽ አሪፍ ነገር አስተላልፈሽልናል እናመሰግናለን ቀጥይበት ኑሪልን

  • @shewangizawbelihu5262
    @shewangizawbelihu5262 2 года назад +6

    The most serious challenge mankind faces is relationship. We do not relate at the deeper level. We just look for image of oneself to fall in love. Image is not actual, but we need them to cling on. Let's be real, we need partner to cope with life challenges, and procreate. Looking for ideal image, either in the form of character or straight nose, is illusive. We just need family for practical purpose, put aside emotional and image stuffs. We almost have close character if we belong the same culture. Love at the level of thought is fantasy. Going deeper finding love in yourself is something you die for.

  • @rahiel8714
    @rahiel8714 Год назад

    እዉነትሽ ነው ፍቅር መስጠት እንጂ መጸብጸብ ኣይደለም ። ኣንታ የኔ የምትለው ስጠው ጀዛ ኣሱም ማሰብ ይጀምራል ስለእንታ

  • @እሙአስማዩቶብ
    @እሙአስማዩቶብ Год назад

    ትክክል❤❤ዳጊየ ስወድሺ ቤተሰብሺንአላህይጠብቅልሺ ብዙ ግዜ አታልቅሺማማየ አይንሺ 😢ያስታዉቀኛል

  • @dagmawiteshome4975
    @dagmawiteshome4975 2 года назад +1

    Dagiye Dagmawi ney ye anchin class ke jemeriku jemiro my life was changed especially your way of presentation so details stay blessed.

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝበቅንነትዋው

  • @lidiamezgebu6580
    @lidiamezgebu6580 2 года назад +2

    Am not a game player but this world want that , am 38 still looking but not found

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 3 месяца назад

    የኔ ፍቅር እግዚአብሔር ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

  • @fitsumberihun2072
    @fitsumberihun2072 2 года назад +1

    Ye ethiopia oprah winfrey endet endemwedsh kin sew nesh god bless u &ur family

  • @matthewmarston5149
    @matthewmarston5149 2 года назад +1

    Janet, I am Ethiopian, Kaiser Tsar Matthew of Prussia and France 2

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 2 года назад +1

    Daggyaa እውነት ነው ራስን እንደመሆን ምንም ነገር የለም፡፡ መዸመሪያ እራስን ማክበር መወደደ ማክበር ነው እራስን ሆኖ መቅረብ ለራስም ነጻነት፡፡

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋ

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 2 года назад

    የኔ ጎበዝ ጀግና ሴት እኔኮን የቸ እናት ነኝ ሁሉ አባባ ጀግንነትሸን እወድልሻለሁ ሁሌ አዳምጥሻለሁ በርቸ

  • @hana-sd5cr
    @hana-sd5cr 2 года назад

    መልካም አገላለፅ ነው
    በዝች ምድር ላይ ፍቅርን የመሰለ ነገር ምን አለ ላደለው ሰው

  • @wewee6506
    @wewee6506 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በጣም ጠቃሚ ነገሮችን ነው የተናገርሺው 😘🙏

  • @hosnngus3448
    @hosnngus3448 Год назад

    ዳጋየምርጥሰው የኔጀግና ልክብለሻል እኔሁለትአመትመሉ ማንነቱንቀይሮ ፍቅር ካሲያዘኝ ቡሀላእውነተኛማንነቱን አሳወቀኝ ሁኖምግን በፍቅርከንፊ ስለነበርይቅርታውንተቀብየ አብረን ቀጥለን ይቅርታ ማድረጌግን በሱአመለካከት መሄጃየለላት አስመሰለኝእና ድጋሚጎዳኝ አሁን የሌላስሆንእምፍቅርሽነበር እኮከዳሽኝ ከሀድነሽአለኝ ብቻ ንፁህማንነትን ይዞእደመቅረብየሚስደስትነገርየለም።አልሀምዱሊላህ ማንንምሰው ማንነቴን እኔነቴንደብቂአላቅም ደስተኛነኝ

  • @mesigetahun8825
    @mesigetahun8825 2 года назад +1

    ልብ ያለህ ልብ ብለህ ስማ ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም

  • @nathailu8799
    @nathailu8799 2 года назад

    ዳጊዬ ሀሳብሽን በሚገባ እጋራዋለሁ ። ቀጥይበት በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ issue ነው የምታነሽው

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው🥀

  • @tigste9263
    @tigste9263 2 года назад +1

    ዳጊ እናመሰግናለን 👏👏👏

  • @nimatadera9583
    @nimatadera9583 2 года назад

    እውነት ነው ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ የእውነት በአላህ በለሽበት ይጠብቅሽ ውዴ🥰🥰🥰♥️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውው

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዳጊየ 😍ትክክል ነሽ 😍

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 2 года назад

    ዳጊዬ ስወድሽ 💝እያንዳንዱ የምትናገሪውን ነገር ከተረዳነው በጣም ትርጉም የሚሰጥና ጠቃሚ ነው

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Год назад

    Dagiye betam ewedishalew gen mederek balotan selki koterish setshing Leave bawerash yem keleng yemeslengl😭😭💔💔fetari edanchi enqu fetari yabzaln shi amet nurlen❤❤❤❤❤

  • @yebrayebra2674
    @yebrayebra2674 2 года назад

    አሰተማሪያችን ነሸ እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ

  • @TegituAwoke
    @TegituAwoke Год назад

    በጣም አስተማሪነዉ እናመሰግናለን

  • @Dr_Bereket21
    @Dr_Bereket21 2 года назад +4

    My beloved sister proud of u!

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 2 года назад +1

    የሆንሽ ቅመም ዳጊየ ቅርብ ግዜነው ያወኩሽ ግን በጣም ለውጥ አለኝ ቢያንስ እራሴን ማወቅ ጀምሬለሁ በርች አከብርሻለሁ

  • @አይሠው-ኘ6ጘ
    @አይሠው-ኘ6ጘ 2 года назад +1

    ቆጂት በጣም ሀሪፊ ነው እናመሠግናን ግን አታስረዚሚው አጠር ቢል ?

  • @aberhottube4720
    @aberhottube4720 2 года назад +3

    መልካም ትምህርት ነው ውድ ዳጊ በርችልን👍❤

  • @kuriweldeamanual8298
    @kuriweldeamanual8298 2 года назад +2

    Wow Amazing talent very strongs girls !!!!!!!!!!!!!!

  • @kalkidanayele5310
    @kalkidanayele5310 2 года назад

    ዳጊ የኔ ዉብ ሴት ስወድሽ ሁሉም ትምርትሽ በጣም ነዉ የለወጠኝ 💞💞💞

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 2 года назад

    የምትደነደቂ እንቁ ሴት ነሺ እራስን መሆን ያስከብራል አቦ ይመችሺ ጥንካሬሺ መልካምነትሺ ደስ ሲል

  • @royaedsfkkfjdrujr161
    @royaedsfkkfjdrujr161 2 года назад

    Dagi tanxs for suggestion 🙏 Please tell us something about self value . Thanks .

  • @marrydinkutub8727
    @marrydinkutub8727 2 года назад +1

    Wowwwww dagi sgeghuhush ❤️❤️❤️adnekish negh mikerish amiro yeadisal!!!

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 года назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈

  • @mettik1562
    @mettik1562 2 года назад +2

    Degage,
    First of all I like your hair style. Try to follow this hair style. Today the style is amazing.. The hair is not too much in front of your
    Head.. I like it.
    I would asked you also if you mixed the colors of your hair something golden with brown.
    There is a proverb someone says
    “If I found LOVE himself blind and lost his way; the lord is my wittiness I would NOT showed him his way not to fell in
    in LOVE”.
    I like your comment and it is very important suggestions for specially our people. The reason I am saying this because
    WE are very disciplined and kind people in general and we don’t deserved to suffer with LOVE..

  • @BlenYemaryam777
    @BlenYemaryam777 2 года назад +4

    You are amazing. Thank you.❤️❤️❤️

  • @lukasabebedeneke8541
    @lukasabebedeneke8541 2 года назад

    Dagi yanch Nuro siletesakalish des yilegnal, betishn mayet legna lediha hizb mn yitekmenal?

  • @Zi_bella
    @Zi_bella 2 года назад +2

    You are so sweet. Everytime when I listen to you, you inspired me a lot.

  • @TheDallol
    @TheDallol Год назад

    I like what you said about knowing our Northstar first before getting in a relationship. It's true.

  • @hiruthirut5640
    @hiruthirut5640 2 года назад

    እናመሠግናለን በጣም ዳጊየ 😍😍ክብረት ይስጥልን

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 2 года назад

    ምክርሽ በጣም ገምቢ እና አስተማሪ ነው ወላሂ በጣም ነው የምወድሽ የማደንቅሽ ትለያለሽ የሴት ልክ ነሽ 🦋✌️💪💪

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋውዋ

  • @gihontana9546
    @gihontana9546 2 года назад +1

    ዳጊ ሀሳቦችሽ እጅግ በጣም ማራኪ እና ቀያሪ ናቸው እናመሰግናለን ግን አንድ ነገር አልተመቸኝም እሱም የአውሮፖዊ ስታይል እነሱ እኮ ገና ብዙ የሚቀራቸው ነገር አለ ሂወት በራሱ ገና አልገባቸውም አለባበሳቸው እጅግ ወደኋላ የቀረ ነው እስኪ የኢትዮጵያን ቀሚስ ተመልከችው? ያደጉ መስሏቸው ከኛ የበለጡ ይመስላቸው እና አነሱን እንድንከተል ተፅኖ ያደርጋሉ የኛም ህዝብ ባለማመንታት አየተከተላቸው ነው ግን ፈፅሞ ስህተት ነው እንደገና ወደቅጠሉ ዘመን?! ይህ ዘመናዊነት ከሆነ?

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 года назад

      ደምሪኝውዴዋው🌹

  • @helengech5566
    @helengech5566 Год назад

    እውነትሽን ነው ዳጊዬ እናመሰግናለን ❣❣❣