በሳል መሆን ከፈለጋችሁ የግድ ይህን ማወቅ አለባችሁ | ለሴት 7 ነገሮችን በጭራሽ መናገር የለባችሁም | mature man.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 277

  • @TsionMame-m1w
    @TsionMame-m1w 2 месяца назад +11

    ውድ ወንድሜ ተባረክ ያንተን ምክሮች እየፈለኩ ነው ምሰማው ምክንያቱም በሕይወቴ ያሉትን ሁሉ ስለሚገልፅልኝ

  • @afeworkmuluadmas7800
    @afeworkmuluadmas7800 4 месяца назад +13

    እኔ የለፈ ነገሬን በግልፅ በመናገሬ ምክኒያት ከብዙ ሴቶች ተለይቸለሁ አመሰግናለሁ አስተማሪ ነው።

  • @zeyneba3439
    @zeyneba3439 5 месяцев назад +144

    ልክ ነዉ ወድሜ እኔ ቆጆ ከሚባሉት ነኝ እናም ፀባየም ቢሆን መጥፎ አደለም ግን ከመጠን በላይ ግልፅ በመሆኔ ወዶች እኔን ለማግኘት ብዙ ዋጋ ይከፍላሉ በመጨረሻም የነሡ ስሆን ችላ ይሉኛል😢😢

    • @kalidotubeselman
      @kalidotubeselman 5 месяцев назад +7

      ህመምሽ ህመሜ ነው ዘይነብ?ግራ ተጋብቻለሁ 😢😢

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  5 месяцев назад +26

      ወንድ ልጅ ትክክለኛ ውሳኔ እስካልወሰነ ድረስ በሱ እርግጠኛ እስካልሆንሽ ድረስ ከመጠን በላይ ራስሽን አሳልፈሽ መስጠት የለብሽም ።

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 5 месяцев назад +4

      እንደኔ ነሽ 😭

    • @zeyneba3439
      @zeyneba3439 5 месяцев назад

      @@Fikare_kewakibt thank u bro

    • @kefaleshumet9955
      @kefaleshumet9955 5 месяцев назад

      ❤ million feelings, but zero word.>< ብዙ ፃፍኩልሽ ግን መልሸ አጠፋሁት።

  • @Fatma-p7t
    @Fatma-p7t 5 месяцев назад +18

    ሱበሀን አላህ በጣም ትምረት አለሁ እናመሰግናለን

  • @MikiyasGeleta
    @MikiyasGeleta 5 месяцев назад +13

    አመሰግናለሁ በውነቱ ታላቅ ወንድማዊ ምክር ነው

  • @edenkumela8434
    @edenkumela8434 4 месяца назад +5

    አይደለም ለወንድ ለሴትም የምሆነው ትምህርት ነው 👍👍👍👍በርካታ በጣም አመሰግናለሁ ከእስር ቤት ውጪ ሌላው ነገር ሁሉ ስለ _______ነው 😢

  • @ethiohabesha5314
    @ethiohabesha5314 4 месяца назад +14

    ምክሮችህ ሁሌም የማንቂያ ደውል ሆነውኛል በጣም አመሰግናለሁ✌️✌️

  • @FgoGgf
    @FgoGgf 2 месяца назад +3

    የእውነት ያንተ ሁሉም ምክርህ አንዲት ቃል የምትወድቅ የለችም ይመችህ ወንድሜ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  2 месяца назад

      💙 በአስተውሎት ስላደመጥክ አመሰግናለሁ

  • @HabtamuBegi
    @HabtamuBegi 3 месяца назад +3

    ዋው ❤❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ትምህር ተባርክ

  • @DT-cz4fo
    @DT-cz4fo 4 месяца назад +2

    ምርጥ ነህ የኔ ወንድ እርካታ አገኘሁት❤❤❤❤❤❤

  • @AsegidKebede-g2c
    @AsegidKebede-g2c 25 дней назад

    መልካም ምክር ነው ቶሎ ቶሎ ልማርብት እንደዚይ አይነት ነገር ላክልኝ ለትውልድም ለቤተሰበም ልትርፍ ተባረክ በርታለኝ ብዛለኝ

  • @ZelalemEyasu-r7c
    @ZelalemEyasu-r7c 3 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ይህ ትልቅ ምክር ነው

  • @AmeshLidet
    @AmeshLidet 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ብሮ ብዙን ጊዜ ግልፅ እና ለሰው ቦታ መስጠቴ ጎድቶኛል አሁን ግን መቀየር እንዳለብኝ ገብቶኛል ማሚ ከሌለች ባዶ እሷ በቂዬ ናት እና ማስደሰት እፈልጋለው

  • @DawitTiguh
    @DawitTiguh 5 месяцев назад +7

    ኦ ምርጡ ወንድሜ 🥰
    እናመሰግናለን ።

  • @Gechi21Gechi21
    @Gechi21Gechi21 Месяц назад

    እናመሰግናለን ወነት መናገር ግን ለምን የጎዳል

  • @rooneygamer461
    @rooneygamer461 5 месяцев назад +38

    እስቲ እባክህ ጎበዝ ተማሪ ለመሆን ስራልን ታዳጊ ነኝ እና እርዳኝ🙏🙏

    • @David-wf4pd
      @David-wf4pd 5 месяцев назад +12

      ጎበዝ ተማሪ ለመሆን አጥና አላማ ይኑርክ ትክክል የሆነ መንገድ እንጂ ቀላል መንገዶች አትምረጥ ትላልቅ ነገሮችን አቅድ በውስጥ የምታስበውን እንደምታገኝ አስተውል ስለዚ መልካም ነገሮችን ለማስብ ሞክር 🙏

    • @jilalumohammed7943
      @jilalumohammed7943 4 месяца назад

      Gezen beagebabu metkem

    • @seven_deadly_sign
      @seven_deadly_sign 3 месяца назад

      ቂጥህን አስነፋ ጎበዝ ትሆናለ

    • @abdiditamo3607
      @abdiditamo3607 3 месяца назад

      ልጅ ነሽ እዴ

    • @KiyaAz-v3z
      @KiyaAz-v3z 2 месяца назад

      Gobez temari sayhon gobez fexari lemehon xar

  • @AmendOwners
    @AmendOwners 22 дня назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Sisay-nk4wm
    @Sisay-nk4wm 3 месяца назад

    በኃላ አንድ ስንሆን የግድ ምተወቅ ነገር ከሆነ ወንድሜ ችግር አይጥርም እኔ ብደብቅ ከግዜ በኃለ ምተወቅ ነገር አለ በኔ ህይወት ወንድሜ ምን ትማክረሌ በጠም እጨነቀለው እሱን ሳስብ❤❤

  • @DawitAbel-v3o
    @DawitAbel-v3o 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማለም ትልቅ ምክር ነው

  • @AbdelaSeid-ii8co
    @AbdelaSeid-ii8co 2 месяца назад +1

    ልክ ነህ እኔ ከ7አስቱን እተገብራለሁ አንደኛ ንና 7ተኛውን ነው የተሳሳትኩት

  • @MakiTilahun-y1u
    @MakiTilahun-y1u 3 месяца назад +2

    ዋው ሳልጎዳ ባገኘው ሀሪፍ ነበር

    • @FgoGgf
      @FgoGgf 2 месяца назад

      የኔ ጎደኛ የኔ ቢጤ አይዞህ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  2 месяца назад

      አሁንም ጊዜ አለ💪

  • @AdisuTesema-nj7ue
    @AdisuTesema-nj7ue 4 месяца назад +1

    በጣም ሀርፍ ትምህርት ነው ቀጥልበት

  • @abdukedir-c9p
    @abdukedir-c9p Месяц назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @BerhanuNega-u5u
    @BerhanuNega-u5u 2 месяца назад

    እውነት ነው አመሰግናለሁ

  • @dagigetahund3269
    @dagigetahund3269 Месяц назад

    ዋው 🙏🙏👌✌

  • @yihenewmebet
    @yihenewmebet 3 месяца назад

    አው ቆንጆ ትምህርት ነው😅😊😮

  • @Burakburabruri
    @Burakburabruri 4 месяца назад +15

    ወንድሜ ገንዘብ የምታገኝበትን አይድያ ፈልግ እና ይኑርህ በትርፍ ግዜህ ጅም ቤት ግባና እስቦት ስራ ንፂህናህን ጠብቅ እና ሴትን እስኪያስታውካት ዘቅዝቆ መብዳት ነው ከዛ ሁለትኛ ሚስትህ ልሁን ትላለች እንኳን ልትኮራ ።

  • @NegasiLegese-z4t
    @NegasiLegese-z4t Месяц назад

    ❤❤❤ምርጥ❤❤❤

  • @MitikuMitiku-xj8xj
    @MitikuMitiku-xj8xj 4 месяца назад +2

    ቃጥልባት thanks so much 😢❤️❤️❤️❤️👌

  • @EphremEyayu
    @EphremEyayu 8 дней назад

    Wow very nice advice

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 5 месяцев назад +6

    ግልፅነት ሰውን በላ😢💔

  • @Lekalsegedeshwa
    @Lekalsegedeshwa 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @BINJŘ-p6m
    @BINJŘ-p6m 5 месяцев назад +9

    ትምህርቴ ላይ ትኩረት ማድረግ አላቻልኩም pls next video እሱን ስራልን

    • @BayisaKebede-hq1ex
      @BayisaKebede-hq1ex 4 месяца назад

      ሁሉም ነገር ይደርሳል ትምህርት ለይ አቱክር ወዳጄ 🙏🙏

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  4 месяца назад

      እሺ

    • @Henok-u5c
      @Henok-u5c 3 месяца назад

      በደንብ ፀልይ ዘመኑ ካልፀለይክ ሁሉ ከባድ ነው እግዚአብሔርን አስብ ደሞ አላማህን ሁሌ በፍለፍትህ አስቀምጠው።

  • @uaeM-o6b
    @uaeM-o6b 3 месяца назад +1

    አስተማሪ ነው

  • @ErmiasGomeshaErmiasGomesha
    @ErmiasGomeshaErmiasGomesha 2 месяца назад

    ለህይወት የሚሆን ትምህርት ነው

  • @MebratuAmare-u8n
    @MebratuAmare-u8n 3 месяца назад +1

    እናሠሰግናለን

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉

  • @AzuzAzu-fm3kc
    @AzuzAzu-fm3kc 3 месяца назад

    ቤተሰብህ ሆኩኝ እኳን ደህና መጣህ ብሮ❤❤

  • @eyerusalemsemahegh8327
    @eyerusalemsemahegh8327 5 месяцев назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @lemioro5753
    @lemioro5753 8 дней назад

    Wow bay'ee namati tola

  • @RametoNaser-rt4kl
    @RametoNaser-rt4kl 4 месяца назад

    ለተገበረው ምርጥ ምክር ነው ሰላም

  • @AbelAyu-n3w
    @AbelAyu-n3w 3 месяца назад

    ምንም አልተናገርኩም ደስ ሲል

  • @EyasuBerheHailu
    @EyasuBerheHailu 3 месяца назад

    የኔ ሕይወት መሰለኝ

  • @AbuBakkar-u8t
    @AbuBakkar-u8t 4 месяца назад

    ናእምነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbuMahir12
    @AbuMahir12 3 месяца назад

    ይሜ ብሮ🎉

  • @danielagenagnew9929
    @danielagenagnew9929 5 дней назад

    Thanks man

  • @kamelamen8526
    @kamelamen8526 2 месяца назад +1

    betam amesagnalew bro

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 4 месяца назад

    ይመችህ❤❤❤

  • @samiloveeth7920
    @samiloveeth7920 2 месяца назад

    Good point 👉

  • @Hizkutega
    @Hizkutega 4 месяца назад +1

    የምትሰጥበት ምክር በጣም ድንቅ ነዉ በጣም አመሰግናለሁ
    አንድ ነገር ልጠይቅ ከቻላችሁ በቀን እየሰራ ስለምማር ለጥናት ስዓት አይበቃም እንዴት ላድርግ እሰከ በዚህ ዙራ ስሩልኝ

  • @FuaadRashad-ol5oo
    @FuaadRashad-ol5oo 3 месяца назад

    አላህ ይስጥህ በጣም ጥሩ ምክር

  • @AmareKassaw-r6n
    @AmareKassaw-r6n 3 месяца назад

    አስተማሪይ ነው

  • @MitikuMitiku-xj8xj
    @MitikuMitiku-xj8xj 4 месяца назад

    ታፍታሃል ❤️❤️

  • @QwewTrewq
    @QwewTrewq Месяц назад

    ❤fact Next

  • @YonasDessie-o7l
    @YonasDessie-o7l 4 месяца назад

    አሪፍ ነው ለሚተገብረው

  • @girma834
    @girma834 4 месяца назад

    ብራቦ ❤❤❤❤❤

  • @rooneygamer461
    @rooneygamer461 5 месяцев назад +6

    ጎበዝ ተማሪ ለመሆን please 🙏🙏

    • @GerieGG-u8t
      @GerieGG-u8t 5 месяцев назад

      Wesni ena rassh matalel akumi meditate and yemawek gugutsh yebza❤

    • @GerieGG-u8t
      @GerieGG-u8t 5 месяцев назад

      For" sex"sorry male or female

    • @GerieGG-u8t
      @GerieGG-u8t 5 месяцев назад

      To be brilliant studen must be brilliant

    • @MarituBelayi
      @MarituBelayi 5 месяцев назад +1

      ጎበዝ መሆን

  • @Mubarek-e2i
    @Mubarek-e2i Месяц назад

    Jemari mekari youtuber..

  • @Abeni-ck2jg
    @Abeni-ck2jg 5 месяцев назад

    ግሩም ነዉ!!!

  • @LijSeydo
    @LijSeydo 4 месяца назад

    የሚገርመ ምክር

  • @AmanuelTesfay-u1c
    @AmanuelTesfay-u1c 4 месяца назад +1

    Astemari new betam enem yalefew hiwete awraneber

  • @MohammedHussen-q5r
    @MohammedHussen-q5r 4 месяца назад

    አሪፍ ነው

  • @MusaOsman-g1p
    @MusaOsman-g1p 3 месяца назад

    Enamesegenalen❤❤😊

  • @EndawokeTemeche
    @EndawokeTemeche 2 месяца назад

    Good idea

  • @shibwondu
    @shibwondu 5 месяцев назад +1

    thank you so much.

  • @getetesfaye177
    @getetesfaye177 Месяц назад

    Great

  • @hailelal4989
    @hailelal4989 Месяц назад

    Amesegnalehu wendme yemigerm new tru tmehrt setehegne

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  Месяц назад

      Sletemarkebt des blognal keep going 💪🗝

  • @MecheDesta
    @MecheDesta 4 месяца назад

    በትክክል

  • @AyeleTadege
    @AyeleTadege 4 месяца назад

    ዋው

  • @mahamudhusen2629
    @mahamudhusen2629 4 месяца назад

    Subscriber አደራኩህ 👍👍👍

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  4 месяца назад

      እንኳን ደህና መጣህ 🗝

    • @mahamudhusen2629
      @mahamudhusen2629 4 месяца назад

      @@Fikare_kewakibt አንኩዋን ደና ቆየክ bro❤️

  • @LamriBirhanu-o6d
    @LamriBirhanu-o6d 3 месяца назад

    Arif new gen resu ena stepochu cherash aygenagnem lemkeru enamsegnalen

  • @NatnaelTeshager
    @NatnaelTeshager 4 месяца назад

    Subscriber ተደርገሃል 🔥

  • @Amirsebahu
    @Amirsebahu 4 месяца назад

    amesehnalew🙏🙏

  • @Gebery
    @Gebery 4 месяца назад

    ሀበሻ ምን አረገ ❤❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 месяца назад

    በተለይ ያለፈ ሂወትህ ያልከዉ ልክ ነዉ በእኔም ደርሶብኛል ቁጥብ መሆን ነዉ ያለብን ግልፅ መሆን ጉዳት አለዉ

  • @derejebogale3952
    @derejebogale3952 3 месяца назад

    Amesginalew

  • @FfghfFgghfd
    @FfghfFgghfd 4 месяца назад +1

    ❤Yes

  • @zelalemasmare8816
    @zelalemasmare8816 4 месяца назад

    Nice idea

  • @Bettyn2j
    @Bettyn2j 5 месяцев назад +1

    Thank you 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👌👌👌👌👌👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾

  • @elyasteklu5830
    @elyasteklu5830 4 месяца назад

    የመሰለኝን ነው መናገርዎ የነበረው 😮 ከአሁን ድብቅ መሆን🤐 እደገት ነውና ትልቅ ትምህርት ነው ✅🙏

  • @Anbesaw-j3d
    @Anbesaw-j3d 2 месяца назад

    ሠሚ ቢኖር መካር ባልጠፋ ወንድሜ ቀጥልበት ብዙ ዜጎችን ከችግር ታወጣለህ

  • @EndalkeWedaye
    @EndalkeWedaye 3 месяца назад

    Good

  • @KinfeRoots
    @KinfeRoots 2 месяца назад +1

    አማርኛ ፊልም ስራበት

  • @tomasalemu6174
    @tomasalemu6174 4 месяца назад

    Tnxs bro

  • @SelmanGetanehali
    @SelmanGetanehali 5 месяцев назад

    Thank you

  • @Ethiocoders1
    @Ethiocoders1 14 дней назад

    ጎጅው ማን ነው ተጎጅውስ ግራ ገባኝ

  • @MuleruMuleru
    @MuleruMuleru 4 месяца назад

    ለሴት የሚነገር ሳይሆን ምክር ነው

  • @ErmiyasElyas
    @ErmiyasElyas 4 месяца назад

    betam new yewededkut

  • @alazargetachew1844
    @alazargetachew1844 3 месяца назад

    ምንድነው ምታወራው መናገር የሌለብህ ነው ወይስ ማድረግ ያለብህ ዘባራቂ

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  3 месяца назад

      አለማስተዋል ችግር አለብህ ሁለቱም ነገር አለው!!

  • @tsegayeamsalu9572
    @tsegayeamsalu9572 4 месяца назад +1

    7ttu yemayinegeruten alaskemtkim kebatari atihun!

  • @AbelAyelgn
    @AbelAyelgn 4 месяца назад

    Ewunet new

  • @yeragadeselegne2707
    @yeragadeselegne2707 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @obseamas3604
    @obseamas3604 3 месяца назад

    Wowwuuu

  • @YonasshalamoJohanshalamo
    @YonasshalamoJohanshalamo 5 месяцев назад +1

    Yeah

  • @EphremTemesgen-c6m
    @EphremTemesgen-c6m 2 месяца назад +1

    ወንድሜ አንተን በቀጥታ ልያማክርህ ፋልገለው በናት ስልክህን አስቀምጥልኝ?

    • @Fikare_kewakibt
      @Fikare_kewakibt  2 месяца назад

      @Hius_12 👈በዚህ ቴሌግራም አናግረኝ

  • @BantSho-x3o
    @BantSho-x3o 4 месяца назад

    7 tunm tenagrealehu

  • @AedrisSayde
    @AedrisSayde 4 месяца назад

    ይቅርታና 7ነገር አትንገራት ነውእሚለዉ ርእሱ ግንያለፈህወትህን አትንገራት አለና ከዛብኋላ አልገባኝም ለምክሩ አመሰግናለሁ

  • @GetachewAbrham
    @GetachewAbrham 3 месяца назад

    Anci ehuya

  • @AmirFaya
    @AmirFaya 4 месяца назад +2

    bro mkrsh arif new gn eresuna yawerashiw aneger chrash aygenagnm

  • @gizachewalemnesh1611
    @gizachewalemnesh1611 2 месяца назад

    7 ነገሮችን አትንገራት ማለት እንዲህ ነው?