ሞኝ ባሏን የምትጫወትበት ቀበጥ ሚስት (ክፍል 23)
HTML-код
- Опубликовано: 10 янв 2025
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
ደስ አይልም አደኛ ነኝ 🎉🎉🎉🎉ግደያት እማማ ማነዉ ስታቃት እደኔ ደስ ያለዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂እሰይእልልልልል
እኔ
እኔ 🤚🤚
ቲናዬ መጨረሻሽ ደረሰ አይዞሽ ያን ምስኪን አስገድለሽ ጉድሽ ፈላ😂😂😂
እህቶቸ ደምሮኝ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃቺሁ አገርለገባው😢😢😢😢😢😢❤❤❤
እሽ መልሽልኝ
@SampleAccount-k2l ምልሸአለሁ🥰🥀
Amanuel k mexa bewala filmu iyamare nw❤
33 ኛ ላይ ነኝ ለይኩኝ አምሮኝ ነው ❤❤😂😂😂
ፈጣሪ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን እኛም ከናፈቅናቸው ቤተሠቦቻችን በሠላም ያገናኘን 😢😢
አሚን ውድዬዋዬ
አሚንንንንንንን❤❤❤❤❤❤
አሚንያረብ❤❤🎉🎉
እሠይ ደግ አረጉሽ ሢያሥሽ ነዉ
ማዘር እንዴት እንዴምታሳዝኑኝ ሳያቸው አለቅሳለሁ የኔ ምስኪን😢😢
እደዚህ ሲያስጠሉ ጭምልቅ እጅ እጅ አለ ትሬኒግ ላይ ናችሁደ😂
ሚሰኪን ማዘር😢😢
እሰይ ደግ አረገችሽ
ቲናየ አይዞን😅😅መጨረሻሽእየደረሰነው
Number one like argunenye
ዛሬ አደኛነኝ😅
ቲና ቅዱሴኮን እደሐይሉ አይደለም እሽ ቆፍጠን ያለ ወንድነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
ውይ የሚመጡት ወንዶች ሁሉ ፈሪ እና አታላ ናቸው😂😂😂😂
😂😂😂😂
ፈርቶ አይደለም እኮ ለበቀል እነተዘጋጀ ነዉ ግን እኛ መታገስ ነዉ
😂😂
@@MEskuAli ትክክል ባለፈው እኮ ለሳራ ነግሯት ነበር ለበቀል ነው።
አኤጭ ይሄን ድራማ ሁለተኛ ላላየው ዘጋሁት በጣም አስጠላችሁኝ አጉል ጥሩ ሰዎች መሳዮች ለተጎዳ ሳይሆን ለሰይጣን ሰዎች የምተቆሙ ምን አይነት ደራሲ ነው ሁለተኛ አላያችሁም
ኣንደ ደና ውንድ ተዋናይ የለም እዚ ድራማ ውስጥ
በጣም ይደብራል ወንጀሉ እየታወቀ መልሶ ፊልሙን ለማስረዘም አፈቀርኳት ምናምን እየተባለ መጃጃል የነገሩ ባለቤት እናቱ እያሉ ሌላ መፈለግ የደራሲው ቅሽምና ያመለክታል የትኛውም ፊልም ላይ አይቼ አላቅም
በለው አሁን ነቃይ አሮጊታ ጥሩ ነው በርቺ
አይ እዚሕ ድራማላይ አድ ወድ ይጥፋ ኢጭ ደግነቱ ባሌ ፍኖነዉ💪💪💪 ተመሥገን ጅላጅል ሑሉ😂😂
ይመችሽ ለኔም ዳሪኝ😢😂😮❤❤❤
አማን ግን ይችላል😂
Sra ahun gobez
እዚህ ድራማ ላይ አንድ ደና ወንድ ይጥፋ 🙄👊👊👊👊ነበር አቦ
ሠረሰ
እውነት ነው ወላሂ ምን አልባት እማማ ወድ ይሆናሉ ብየ ተሥፋ አለኝ😂
@@አልሀምድሊላህ እኔም 😂😂😂
አማን እኮ መጣ አልታያቹህም
አረ ቲና የምትባይ ሴት ከላይሽ ላይ የሰው ፀጉር አንሽው በጣም ነው የሚያስጠላው አንች አስቀያሚ
ቲና አለቀልሽ ወይ እማማ😂😂😂
ማነዉ እንደኔ መጨረሻዉ የናፈቀዉ
ይቅርታ ግደታ ማጎብደዲ አያስፈልግም ለፈጣሪጂ ይቅርታ ከተባለች ይበቃታል
ቶሎቶሎ፡ነው፡የሚለቀቀው፡ደስ፡ሲል❤❤❤❤❤❤❤
ገላግለሺትቢሆንጥሩነበርእማማ
ኡኡኡኡኡኡ ገደላቻት አረ ያዙ😂😂😂😂😂
ሳሪቲ ትመለስልን
እሰይ እማማ ልክ አረጉ እንኳን ደና መጣቹ መጨረሻው ናፈቀኝ ሊና በተጋለጠች 😢
ምነው አንቀው በገላገለዋት 😅
ደምሩኝ ውድ እህት ወድሞቸ😥😥
አይ ቲና የባልሽ እናት ዋጋሽን የሚሰጡሽ ድሮም ጠንካራ እናት ነበሩ ልጃቸው ፈዛዛ ሆነ እንጂ ቲናና ጓደኛሽ ዋጋችሁን ምታገኙበት ቀን ነው የናፈቀኝ የዚህ ድራማ መጨረሻው የናፈቀኝ❤❤❤❤❤
አመኔል ኢውነ ትም ፍቅር የዘው መሰለኝ ሴትዮን መራደት አልፈለገም
እንደዛ ሳይሆን ያፈቀራት መስሎ ሊቀርባት እና ሊበቀላት መፈለጉን ለሳራ ነግሯት ነበር።
@@peace-si4ucሀቅ በበለፈዎ ታነግሮወል
@@peace-si4ucእበቀለታለው ብሎወል
ጨፈቃ ናችሑ ሐይማኖት ሖነ የዝሕ አይነት ድራማ ማስፈራ እና በሕግ ድራማ መስራት እያለ የመግደል ድራማ ጥሩ አይደለም አርሙ እውነት ለመናገር የሕዝብን ስለልቦና ይዳል
ሄጭ አማን
Echin seratenga alamenkuwatim
ምንድነዉ ድራማዉ እንዴት እንደሚያስጠላ እንደ መጀመሪያ ቢሆን ጥሩ ነበር ግን አዛዛቹት በቃ አሳጥሩት ለማየት አጓጊ እየሆነ አይደለም
ይቺ ሴጣን እማማ በገደሏት ነበር ሲያቋት እዴት ደስስ እዳለኝ 😢😢
ሠረረ🎉🎉🎉❤❤
እቅልፉ የሆነ ድራማአ 😂😂😂
አሰመሳይ ቲናማስመሰል ሰትቸልበት
ቶሎቶሎ ያለቀቅ❤❤❤❤
ስራ ተብየዋ የሆነች ፈዛዛ ነች
የኢት ድራማዎች በጣም ያስገርመኛል እንደት ሰው የወንድሙን ሚስት በፍቅር ማጥመድ አለብኝ ይላል ። አሁን ይሄን ድርማ መከታተል ላቋርጥ ነው
Tane yashrishn agegnsh❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዋናዋ ሳራ የት ሄዳ ነው መተወን አልቻለችም
እኔ ፈለኮት ሀረግ ነው😢😢😢
ቲናም ልክ እደ ሼባው መግደል ነበረ
የቲና ገዳፊነኝ❤🎉🎉🎉
አይቲና የተሳካልሽ መሰለሽ
ደምርኝ ውዶች ❤❤❤
ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ እዳታልፊኝ😢😢
Malishe
@TimuTakesate-q2k ደምሬሻለሁ ደምሪኝ ውዴ
ማዘር አሰይ ደግ አረገሻት😂😂😂
Befekerewa xebe belek endataref tena yewaza aydelehem😂😂
Tina የ እጅሺን ታገኛለሽ ገና ንፁ አፍቃሪ ሰቶሽ midebdibishina minikishin ሰው መወደድሽ 😅😅😅😅 አሹ
ደሙሩኝ እስኪ የኔ ወዶች ❤❤
እንደማመር እና አብረን እንደግ በይ ደመርኩሽ አንቺም ደምሪኝ
ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ እዳታልፊኝ😢😢😢
@@rabiamohammed5290ውዴ ደምሪኝ እመልሳለሁ
Malishe
አይ ቲና ጅል እሄ ትህትና ከባልሽ ጋር ቢሆን እሄ ሁሉ ችግር ባልተፈጠረ ነበር 😂😂😂😊
እረ ማሪያምን የነስር አይንነገር ጨነቀኝ እመቤቴን እቅልፍነሳኝ ምንሁኖ ይሆን😢😢😢
እኔስ ብትይ ወላሂ 😢😢😢
Yene wud sara sitasazin
መጨረሻው የናፈቀው😂😂😂
እጪ አማን አስማሳይነት ስያስጣለበት
እጪ እቺ እባብ ሁሉም ስው ለሷ ምድረብው ምን ብታስልካቸው ነው? አማን ድግሞ ምን ነክቶት ነው???
ፎቃ ጠግርሮት😂😂😂
ቲና የእጇን ማግኘት አለባት😢ደርጄ ከነ ቅምጡ መዋረድ አለበት😅 ሚስቱን ከነ ልጆችሁ እንደስከፋት እሱም መዋረድ አለበት
ሜላት የት አባሽ የልጆቹ እናት ዋጋጭን ታሰጥሻለች የተፃፃፊሽ ሚሴጅ ታይቶ ገዳይ ተብለሽ ከርቼሌ😂😂
Seeifanis guyya tokkoo Enquu ni yaadata😢
Tina terum sertalech eko demuan setash😂😂huletachun negeregna demachewu ande aynet😂😂😂
አረ ተመቸቹኝ የምር ከልቀር እንዲ ነው 😅😅
ዛሬ አንደኛ ነኝ ቅመሞቼ ኑ እንጂ ማዘር በማስታወሷ ደስ ብሎኛል ሳራ ቃላቶቹን ስትለቅም ለምን እንደምናደድ እኔ ብቻ ነኝ
አማኑኤል ቡሃላ የትና ፍቂር ላይ አንዳይዎርቅ 😂😂😂😂
አሁንእያማረነው
ታሞርታለሕ ነገ ድራማው እቤትሕ በትክክል ገብታል ማለት ነው
Sidet lay mitnorut ihit wondimoche ihiten amobinyal bemitamnut amlak tseliyulign isti 😢😢😢😢😢😢
አራ አመኑኤል ምንም ብሆን ኢነት ኢግ ር ላይ መውደቅ አይበልም
አማን ምን አስቦነው የማማን ሀሳብ የሚቃወመው
እጅ እጅ አላችሁ ሴትዮዋ ሲሻላቸው ለምንአስታወሽ ሲታመሙ ምነው ትውስታዋ በተመለሱ ይላሉ
የዛሬው ፋሚሊ ደስ ይላል
ኤጭ ተጃጃላቹህብን እኮ እሽ የሸባው ሚስት ጥቁር ልብስ ለብሳ እንዳንጠረጠር ትላለች
Arif ketelubt negative comment yemtetsefu Akumu
እርእስ ሲጠፋባችሁ መደጋገም ምን ይሉታል😬😬😬😬😬
እንዲ ማዘር ይሳደቡዬለዲ ይቺ ጅል ኣላሉምዲ😭🤣🤣🤣
ይብዛም ይነስም ይዚህ 'ጩምሉቅ' ድራማ ተከታይ በሙሉ በቲና ላይ ቂም በቀል አርግዟል።
😅😂😂 ሳህ
😂😂😂 ayii yihema ahune aseqengi
ጨረሰው እቅልፋም ናቸው እሳ ወንዶቹ
Sara, sawadat, amanuela. Saran. Ygabata
እማን ያስታዉሱ ተዋቸዉ ቲናየ ጉድሺ ፈላ😂😂😂 በርቱ በጣም ወድጀዋለሁ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ🎉🎉🎉🎉😅ይቅር በየወለሁ አላለችም ገናምን አይተሺ 😂😂😂😂😂😂😂
እንዴ በየጊዜው ነው እንዴ ቤት ምትቀይረት
ዞሬስ በጣም ከፍቶኛል እስቲ አለሁሺ በሉኝ የመዳም ቅመማች
❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ ❤❤❤❤❤
አይዞሽ እህቴ ❤❤❤
አመሠግናለሁ እሺ
ቲናዬ እያሴሩብሽ ነው ነቃ በይ
ሼባው ሞተ እንዴ
ቀጣይ
❤❤😮
ይሄልጅ ጥቅም ፈላጊነው ልጅ የገደለው እሱነው
ቲና የመርዝ ብልቃጥ እማማ ነቁብሽ ገና መቀመቅ ትወርጃለሽ አማኑ የውሸት አፈቅራለው ብሎ የእውነት እዳታጠምደው ድራማው መርዘሙ ነው ሌላ ታሪክ ተፈጠረ
👏👏👏👏👏👏👍
Awo ichinima megdelnewo
ብዛኛው ስቃጠል ቆየሁ ድግሞ ይሄ የባሰ
❤❤❤
ኮመንት ሲኖር ጥሩኝ