በ3 ወር እንድታፈቅረኝ ያረኩበት መንገድ! - የውጭ ሀገር የስራ እድሌን ተውኩት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии •

  • @MelhkMediaOfficial
    @MelhkMediaOfficial  4 месяца назад +25

    ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሠቦች ሀገር ውስጥ ከሆኑ በ0970704050 ላይ ይደውሉልን አልያም ከሀገር ውጪ ከሆኑ በ0970704050 ላይ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ያውሩን።
    ስለሚከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ!!
    youtube.com/@MelhkMediaOfficial
    youtube.com/@GabchaTubeOfficial

  • @MahiDan-vz4gt
    @MahiDan-vz4gt 4 месяца назад +13

    ይሄ ልጅ በጣም ተከታታይ ነኝ እና ውስጡ ፈርሀ እግዚአብሔር እንዳለው ያስታውቃል በጣም በሳል መልክት እና እውነተኛ የሆነ ነገር ነው እሚያጋራን እናመስግናለን

  • @messiciroshattube2544
    @messiciroshattube2544 4 месяца назад +56

    ኬራ የምትወዱት የመልእክ የጋብቻ ቻናል አድናቂዎች ❤like

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 2 месяца назад +1

    ትዳር የዙ ነገር ውጤት ነው እና በትዳር ዙሪያ ብዙ መማራችን ለቤታችን ለልጆቻችን ለሀገረችን ለማህበረታችን ሰላም ነው ማንኛውም ነገር ከቤት ይጀምራል ወንድሜ ኪራ ተከታታይ ነኝ ምክሮችህ ግሩም ነው
    እኔንም ደምሁኝ እስኪ 😢የስደት እህታችሁ ነኝ

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 4 месяца назад +3

    ኪራ በጣም ልዩ
    ብቃት
    አቅም
    ወደፊት በትዳርና ማማከር ልዩ ተቋም ይኖርሐል ሰወችንም በብዙ ጉዳዩች ታግዛለህ
    በተለይ ወላጆችህ የቀረፁህ የሰጡህ ሐይማኖታዊ ቤተሰባዊ ልዩ እንድትሆን አድርጎሀል በርታ

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c Месяц назад

    ዋው ኪራ እያንዳንዷ ንግግርህ መረት ጠብ አትልም ስለፍቅር የገለጥክበት መንገድ መጣም አንደኛ ነው በትክክል ነው የገለጥከው

  • @EyerusalemBekele-eo3ql
    @EyerusalemBekele-eo3ql 4 месяца назад +8

    በጣም የምወድህ መምህሬ ነህ ሁሌም አመሰግንሃለሁ

  • @asqualkidanemariam8449
    @asqualkidanemariam8449 4 месяца назад +6

    ኪራ ምርጥ ትልቅ ሰው ኑርልን
    መልህቆችም ኑሩልን❤❤

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 4 месяца назад +3

    ተባረክ የኔ ወንድም አገላለፅህ በሳል ነው በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ ጎበዝ ❤❤

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 4 месяца назад +3

    ❤❤❤ዉስጤ ያለዉን ነገር በሙሉ እኮ ነዉ ምትናገረዉ ኪራ ❤

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 4 месяца назад +2

    ኪሩአችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው በእውነት ።🥰🥰🥰

  • @alamyalew1704
    @alamyalew1704 4 месяца назад +3

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hanayoutube4254
    @hanayoutube4254 4 месяца назад +1

    Omg I love this guy, I wish I can have a guy like his mentality. He has a beautiful soul. Big respect ♥️♥️♥️

  • @sarayared1786
    @sarayared1786 4 месяца назад +1

    አላህ የልብህን መሻት ይስጥህ መካርያችን መልሆቆች ኪራን ስላቀራባቹልን እናመሰግናለን 😍❤

  • @ሐረገወይን
    @ሐረገወይን 4 месяца назад +3

    ዋው ገለፃ ምርጥ ትምህርት ነበረ❤ ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለሁ❤

  • @GetuGebrale-fh1df
    @GetuGebrale-fh1df 4 месяца назад

    በጣም ደስ እሚል ቃለመጠይቅ ነበር በርቱ ግን ጠያቂዋ በጣም ደስ አለሽ ብናውቀው መሱን ጥሩ ነበር😂😂😂

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 4 месяца назад +1

    ኪራችን ተባረክልን የምር ብዙ ተምሬብካለሁ

  • @nardosgirma4558
    @nardosgirma4558 4 месяца назад

    ተባረክ በእውነት 🙏

  • @KAlLove-f7n
    @KAlLove-f7n 4 месяца назад

    ኪራ በጣም ነዉ የማደንቅህ ሁሉም ቃላቶችክ ያበረቱኛል

  • @Jesus-us9rz
    @Jesus-us9rz 4 месяца назад

    Wow kirubel thanks tiktok lay betam new yemiketatelih
    ግኑኝነቶችን የምታይበትን ጎን በጣም ነው የምረዳው ደግሞም አንተ የምታይበትን እይታ እወደዋለሁ አንዳዴ በእኔ ውስጥ ያሉትን አመለካከት ትገልጻቸዋለህ so i linked❤❤❤

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 3 месяца назад

    ኬራ እንኳን ደህና መጣህ። አድናቂህ ነኝ ንግግሮችህ ጠብ አይሉም ማሻአሏህ

  • @MuluGoje
    @MuluGoje 4 месяца назад +2

    በጣም ነው የምወድክ ኪራዬ ጎበዝ ነክ

  • @alemgetachew3151
    @alemgetachew3151 4 месяца назад

    የምር ጀግና እኮ ነህ አይ ዊሽ ወንድሜ ብትሆን እግዚአብሔር አምላክ እውቀትህን ያብዛልህ አቦ

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 4 месяца назад

    ኪራየትለያለህበርታልንእናመሰግናለን❤🙏

  • @seraye9862
    @seraye9862 4 месяца назад

    መልሕቅ እናመሰግናለን ምርጥ ወጣት ኢትዮጲያዊ ይምድር በረከት ስለሆነው ስጦታችን ትዳርን በተመለከተ ስለጋበዛቹልን ! አለን !✋ኪሩ ሰላም 🙌እናመሰግናልን ሁሌም ስለእውነት እንጂ መናገር ያለብን መኖር ያልቻልነውን እውነት የለም ብለን ተቀድሶና ንጹህ ተደርጎ የተሰጠንን ነገር ማጉደፍ የለብንም! እውነቱን ብንኖረው ለኛ ነው በረከቱ ነገር ግን ስለወደቅን ስለሳትን እውነቱ አይወድቅም በኛ ምክኛትም አይስትም እውነት ሁልጊዜም እውነት ናት!

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 4 месяца назад +5

    ኤሄ ልጅ 🐅🐅🐅 አነጋገሩ ዋው

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 2 месяца назад

    WOW❤ አስተሳሰብ አንደኛ ነው❤

  • @ge5967
    @ge5967 4 месяца назад +4

    ሁላቹም እወዳቹ አለሁ ክበሩልኝ

  • @Maryameyy
    @Maryameyy 4 месяца назад +2

    እኔ መልሕቅ እና ኣሃዱ ፖዲካስት እሚል ቻነል በጣም ነው እምወዳቸው ኪርያ ኣንተ ምርጥ ሊጅ እኔ እህታቹ ከ🇪🇷

  • @BahaftaUtipia
    @BahaftaUtipia 4 месяца назад

    በጣም የምወድህ መምህር ነህ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mfamillymeron
    @mfamillymeron 4 месяца назад +2

    ኪራ ንግግሩ ምንም እሚጣል የለዉም ይችላል🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እሙሶልያና-የ3ቸ
    @እሙሶልያና-የ3ቸ 4 месяца назад

    መዋደድ ብቻውን ህይወት አመሰረትም እየተዋደዱ መለያየት አለ ግን መወሰን ግድ ነው ሰው የሰራውን ያጭዳል

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 месяца назад +2

    ስወድህ እኮ😮❤🎉

  • @rutahagos1514
    @rutahagos1514 4 месяца назад

    🎉🎉🎉Thanks so much for sharing 🙏🏻❤️❤️❤️

  • @romanhabte6445
    @romanhabte6445 4 месяца назад

    ይችላል

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 4 месяца назад +2

    ኪራየ የምወድህ💙

  • @firehiwotmisganaw376
    @firehiwotmisganaw376 Месяц назад

    Ameseginalew kira❤

  • @TsigeeHabatamu
    @TsigeeHabatamu 4 месяца назад +1

    Wow very good Amazing

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 4 месяца назад

    አመሰግናለው ❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 4 месяца назад

    ዋው❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @YadaniYadani-og5sn
    @YadaniYadani-og5sn 4 месяца назад

    ምርጥ ሰው ኬራ

  • @ጎጃሜዋየደብረወርቋን
    @ጎጃሜዋየደብረወርቋን 4 месяца назад +1

    ዛሬ የኔን ህይወት ነው የተናገርከው

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y 4 месяца назад

    Yene jgina wondim allaahi yetbiklgne beritaligne ❤❤❤

  • @Natanemyoutub
    @Natanemyoutub 4 месяца назад

    ኪራየ ስወድክ የኔ መምህር❤🥰

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 4 месяца назад +1

    አረ ኣገላለፅ❤❤❤❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад +2

    ኬራ መልካማ ሰው ባለማህተቡ

  • @hanateshome8196
    @hanateshome8196 4 месяца назад

    🔥 Boy ..tnx 🙏

  • @SaaadaA-v3v
    @SaaadaA-v3v 4 месяца назад

    ኪራየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AddisBekele-r3w
    @AddisBekele-r3w 4 месяца назад +2

    ማንም ላመነበት ነገር ዋጋ ይክፈል ውጤቱ ዪምራሌ

  • @የኪዳናምህረትልጅነኝትግ

    ኪራየይ ኣስሊ❤❤❤

  • @ETIOH1261
    @ETIOH1261 4 месяца назад

    ገራሚ ሰው

  • @KIdistWouba
    @KIdistWouba 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ክበሩልን

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 4 месяца назад

    kiraye tichilaleh bizu negerochin kante temiriyalehu .bizum etebikaleh bro

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 4 месяца назад

    Just wow I wish you r
    my husband 👏

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 4 месяца назад

    ❤❤❤wow ❤❤❤huletachihunm betam ❤❤❤new yemwedachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tsegsh ena kiraye betam ❤❤❤❤❤

  • @BilisumaTsegaye
    @BilisumaTsegaye 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክክ kirubel

  • @TigiTgyes
    @TigiTgyes 4 месяца назад

    Wow ❤❤desi sile❤

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 4 месяца назад

    ክራየ❤❤❤❤❤❤✅✅✅

  • @Dadimose
    @Dadimose 4 месяца назад

    ❤❤🎉

  • @MuluAbrha-f7i
    @MuluAbrha-f7i 4 месяца назад

    Kirayae waw ezi selemeth des blogal yega jegna❤❤❤

  • @tgema-wj7hv
    @tgema-wj7hv 4 месяца назад

    Kiraye yene mirt comment litsef alineber gn bicha yene jegina neh ke bale ketilo❤

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 4 месяца назад +3

    አህለን ኪራችን እስኪ ላዳምጥ

  • @TheDun-ep2vm
    @TheDun-ep2vm 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ቃልኪዳንግርማ
    @ቃልኪዳንግርማ 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e Месяц назад

    3 months mulu er belw bro 30 chikoch mibeslebut giza nw 1 set lay yakatelkw

  • @istme4224
    @istme4224 4 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 4 месяца назад

    ✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 4 месяца назад

    kira gobez lij new

  • @melatshimelis5712
    @melatshimelis5712 4 месяца назад

    Ene tilalntina ke hiwote belay yemihodew sew zaree gin be hiwote endesu mitelaw sew yelem😂

  • @Mimi-yz1zp
    @Mimi-yz1zp 4 месяца назад +1

    Anta eko telayalak Kira batam naw yamadametek enam baretalen

  • @AdeaBarga
    @AdeaBarga 4 месяца назад

    Afaan oromiffaan hojjedhaa me

  • @HafizaSeyid
    @HafizaSeyid 2 месяца назад

    narcissist can you explain please

  • @TsionDeribe-vr7ix
    @TsionDeribe-vr7ix 3 месяца назад

    I want to become a content creator. Please recommend something to me.

  • @lomineSh3384
    @lomineSh3384 4 месяца назад

    ይህ ሰውየ ምንም ችሎታ የለውም አታምጡብን ወደዛ😒

    • @enatyoutube4472
      @enatyoutube4472 4 месяца назад +1

      አንዳድ ሰዎች ግን በጣም ትገርማላችሁ።የወረደ አስተሳሰብ ያላችሁ።መጀመሪያ ከመኮመታችሁ በፊት ተማሩ

  • @miri8656
    @miri8656 4 месяца назад +3

    ይህን ልጅ አታምጡብን ምንም ችሎታ የለውም ቲክቶክ ላይ አንዳድ ሰወች ሲፖስቱት ሁለየ ከቆንጆ ሴትጋ ችግር አለበት እሷን አግብቸ እዳየን ከማይት ሁለየ እኝኝኝኝኝኝ ያበዛል ከፈጣሪጋ እኳን ቲንሽ ኮታክት የለውም 🙃

    • @RoseKarbe
      @RoseKarbe 4 месяца назад +4

      ከብትነሽ እቢብሎሽ መሆን አለበት

    • @RoseKarbe
      @RoseKarbe 4 месяца назад +1

      😷👎👎👊👊👊🤛🤛

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 4 месяца назад +1

      ​@@RoseKarbe ልጁት ሙስሊም ናት ይህን ጣሳ በህልሟም አትመኘው ምነው ዘበኛ 😂

    • @enatyoutube4472
      @enatyoutube4472 4 месяца назад +5

      የመረዳት ችግር አለብሽ ራስሽን ፈትሽ ከማዳመጥሽ በፊት።የሚያወራቸው ነገሮች በጣምአደኛ ነው።ወይም 100%ትክክል ነው።

    • @enatyoutube4472
      @enatyoutube4472 4 месяца назад +2

      ቆጆ ነኝ ለማለት የፈለግሽ ትመስያለሽ።ቁጅና አያኞርም ቆጆ ነኝ ሚሉ ሰዎች እራሳቸውን ሚቆልሉ ሰዎች ከዚህ ግባ የማይባሉ ናቸው።ሳይሽ ግን በቁጅና እኔ እበልጥሻለሁ 😂😂😂😂😂😂😂 መናገር አልፈለግሁም ነበር ።ግን ኮሜትሽ ደባሪ ነው እሽ መጀመሪያ አዳምጭ

  • @Bahranaddis
    @Bahranaddis 4 месяца назад +1

    ቱልቱላ

    • @asqualkidanemariam8449
      @asqualkidanemariam8449 4 месяца назад +1

      ቅናቱን ተወውና ከሱ ተማር

    • @RoseKarbe
      @RoseKarbe 4 месяца назад

      😷😷😷👎👎👎👎👎👊👊👊

    • @lomineSh3384
      @lomineSh3384 4 месяца назад

      ጅል እኮናችሁ አሁን በዚህ ጣሳ የሆነሰው ነው የሚቀናው😂😂😂​@@asqualkidanemariam8449

    • @fekerteh157
      @fekerteh157 4 месяца назад

      ያቅነት ማንፊሰ የታዋጋይሁን😂😂😂😂😂😂

  • @TaibaMOHAMMAD-w4e
    @TaibaMOHAMMAD-w4e 4 месяца назад

    ❤❤

  • @muntahaMuhammad-j3b
    @muntahaMuhammad-j3b 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @كورهشو-ي9ب
    @كورهشو-ي9ب 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤