8 የሴቶች የተሳሳተ የወንድ ምርጫ - ፍቅርን ባለመስጠት እየቀጣት ነበር! ምን አድርጋ? | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии •

  • @SeadaMohamed-tk7qs
    @SeadaMohamed-tk7qs Месяц назад +1

    ማስታወቂያው መጨረሻ ላይ ቢሆን❤❤❤

  • @BezuneshSeifew
    @BezuneshSeifew Месяц назад

    እኔ በርግዝናየ ግዜ ብዘ ስቃይ አደረሰብኝ ወልጀ ሆስፒታል ሰባት ቀን ስተኛ አድም የሱ ዘመድ ልጠየቀኝ እሱም ባጋጣሚ ለስራ ካገር ወቶ አልተመለሰም ነበር ያን ብቸኝነቴን እና ስቃየን እግዚያአብሄር አግዞኝ ልጀን ይዥ በሰባተኛው ቀን የተዘጋ ቤቴን ከፍቸ ገባሁ ብቻየን ከትንሽ ቀን በሗላ መጣ እኔ ግን ተስፉ ቆርጨ ነበር መምጣቱም ምንም አልመሰለኝ በዚያ አይነት ሁኔታ ልጀ ዘጠኝ ወር እሲኪሆነው አብሬ ኖርኩ ከዚያ ልጀን ለናቴ ሰጥቸ ከሱም ተለያይቸ ከሀገር ወጣሁ አሁን ልጀ የስድስት አመት ነው ወደ ሀገር መመለስም ማፍቀርም እፈራለሁ 😭😭😭💔💔

  • @freytesfaye3487
    @freytesfaye3487 Месяц назад +1

    mastawekiyawen ke video gar atakiribut lebichaw bihon❤

  • @hanashewandgn6188
    @hanashewandgn6188 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤🙏

  • @gutu7477
    @gutu7477 2 месяца назад +1

    ደሰ የሚል ምክር

  • @SamrawitTewodros-r8g
    @SamrawitTewodros-r8g Месяц назад +1

    Please yehan wandemachnen degama akrebut
    😊😊😊😊😊😊

  • @firehiwotmelike
    @firehiwotmelike 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 2 месяца назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት ናቹልኝ ጥሩ ነው ብሮግራማቹ በርቱ ግን ሁለቱም ተዋደው ካልተከባበሩ እንዴት ነው ወደ ትዳር የሚገባው በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳን ዘመኑ ከባድ ነው 😍🥰🥰

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад +11

    በመሀል ማሥታወቂያሽ ይረብሻል😢

    • @Eila-yv3oc
      @Eila-yv3oc 2 месяца назад +1

      በጣም ቢቀርስ😢

  • @melkethany
    @melkethany 26 дней назад

    ይሄ ሰው ደስ ሲል የግሉ ዩቱብ ቻናል አለው እንዴ ?

    • @bemnetterefe4617
      @bemnetterefe4617 26 дней назад +1

      ሀበነዩም ሚዲያ ይባላል እናበረታታዉ please

    • @melkethany
      @melkethany 25 дней назад

      ​@@bemnetterefe4617አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @yemanetsadu4969
    @yemanetsadu4969 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 месяца назад

    እግዚያብሔር ሰው ሁን ያለው ሃይማኖቱን እማያስመስል ❤️ገንዘብ ሰርቼ አገኛለሁ 🙏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад

    ጎበዝ ነህ አትጥፍ

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад +2

    ደሰየሚል ትምህርት ናው

  • @fddh4747
    @fddh4747 2 месяца назад

    ትመቸኛለህ

  • @freytesfaye3487
    @freytesfaye3487 Месяц назад

    konjo mikir nw❤❤❤

  • @mesfinmersha7769
    @mesfinmersha7769 2 месяца назад

    ፋዘር ማዘርን በትምህርት ይበልጣታል በአንፃሩ በኑሮ ጥበብ የተገላቢጦሽ ማዘር ፕሮፌሰር ፋዘር ኪንደርጋርደን

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j Месяц назад

    ወንድ ማለት እንዴት ላውራ ሁሉም አንድ መሠሉኝ እንዴት አድሥ ህይወት ልጀምር

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад

    Million like 🎉

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад +1

    ሹሩባ ብትሠሪ ያምርብሻል

  • @mar-zenebl7ly3c
    @mar-zenebl7ly3c 2 месяца назад +1

    የኔ ታሪክ

  • @BeltuBerew
    @BeltuBerew 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @RahelAssefa-s2z
    @RahelAssefa-s2z 2 месяца назад

    Enameswgenalen

  • @LovelyPeacock-ru1yd
    @LovelyPeacock-ru1yd 2 месяца назад

    ❤🙏🙏🙏

  • @genet-b5s
    @genet-b5s 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tigistwoldeyesus928
    @tigistwoldeyesus928 2 месяца назад +1

    እረ ከመቋሰል ትቶ መዉጣት እያለ ማንንም አልወቅስም ጥፋቴን አምኛለዉ but im better let it go

  • @HcTx-n7n
    @HcTx-n7n 2 месяца назад

    ደስ የምል ምክር

  • @freze2100
    @freze2100 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ashutebeka
    @ashutebeka 2 месяца назад

    ❤❤❤