Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምን አይነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን
ዛሬ ገና ነው ይህን ፕሮግራም ያዳመጥኩት እሱንም ከባለቤቴጋር ስለተጣላው እስቲ ጥፋቱ ምንድነው የሚያጋጨን ብዬ ሳዳምጠው ሁለታችንም ጋር ጥፋቱ ምክንያቱም ሁለታችንም እሳት ነን እልሕኛነን ለካም ይህ ነው በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳዳምጥ አድርገክኛል❤❤❤
እኔም ከእጮኛዬ ጋር የተጋጨነው በትንሽ ነገር ግጭቱ የት እደደረሰ ይገርማል እኔም እልሃም ነኝ እሱ አስተዋይ ነዉ😂
ቃል ሕይወት ያሰማልን። ቀድም ብለን ባወቅንህ ኖሮ። የሰማነውነም ልቦና ይስጠን።
አይ ፀግሽ እመብርሃን ትጠብቅህ እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይሬ ትዳሬን በጥበብ እየመራሁ ነው አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ።
የሚገርም ትምህርት ነው የበሰለ መሬት ጠብ የማይል መስታውት ነው ።እግዛብሔር ይስጥልን!!!
Selam maraki tedemash tagebana ljoch twldale tfatale edegena tagebale kehuletum tweldale yemtnorowu kehuletenawu tnorale lochu edet argeh tastenagdachoweleh mkr felagi amlak ybarkh
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ፀግሽና የፀግሽ ቤተሰቦች ፀግሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ እሱ ይጠብቅህ አሜን
ይደብርሺ አቦ ፈጣሪ እናት አባት ልጅ የለውም ምን አይነት የወረደ ቃል ነው አኡዙቢላሆ
ዝም በይ ስለራስሽ ብቻ አውሪ@@heyatfetaw6022
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ፀጋዬ ❤❤
እኔ ፡ እምልህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነዉ የሚናግርህ ፡ ታውቃለህ ፡ እዉነት ፡ ነዉ ፡ የምትናገረው ፡!!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን በእውነት ሳልሰማ ማደር አልችልም ተባረክ
እርግጠኛ ሆኜ መናገር ምፈልገው በዝህ ትምህረት የማይቀየር ሰው ጤናኛ አይደለም ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ይበርክ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እናመሰግናለን ድንቅ ምክር ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ዓይነቱን አስተዋይ ያብዛልን❤❤❤🎉
ተባረክ
Thank you u help me a lot in one day thank you so much God bless you ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
Betam mitgerem sew neh..... aserunem begugt new yesemahuh.... hulum yene kusloch selehonu..... lene yawerah eskimeslegn deres....
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
ያተ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ለጆሮዬ የሚመቸኝ ትምህርት❤❤
Ewente new ehete betam esmama alehu behasabeshe tedar ye egeziabher stota new. 🙏🙏
ድንቅ፡ሰው፡ነሕ። እውነት፡እየሱስ፡መንፈስ-ቁድስ፡ባንተ፡ውስጥ፡አለ። ፀገዬ፡እንዴት፡እንደዚሕ፡ተቀርፀሕ፡ወጣሕ። አመጣጥሕ፡መረዳት፡ጉጉት፡አለኝ። ፀጋዬ፡ፈጣሪ፡እነደስሞሕ፡ፀጋ፡ያብዛልሕ።
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደና ቆያችሁን አኔ በጣም አመሰግናለሁ አምፈልጋትን አኔ አዳገኛት አረቶኛል ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የጠቀምከኝ ብዙ ነገር እዳስተውል አድርገከኛል ዘመንክ ይባርክ ለምልም!!
Wow Mashallah👌 I great respect for u yemtanesachew resoch bcha mn yahl Bemoyaw perfect endehonk nw misemagn thank you
በጣም እናመስግናለን ፀግሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን😭😭😭
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እናመሰግናለን❤🙏
እና መሰግናለን 🙏
Thank you so much
Egezabeher yakebarha temereteh baxame geruume nawe 🙏
ተባረክ ብዙ ነገር ተምሬበታለው
ፀግሽ ተባረክ ወንድሜ።እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
Egzyabhare yemsgen I’m Queen ❤ንግስቶችዬ በርቱ እራሳችሁ ላይ ስሩ አንብቡ እግዚአብሔር ፍሩ thank you
አመሰግናለሁእድሜጤናይስጥልኝ
thank you so mach bro❤
ክበርልን እናመሰግናለን ❤🙏
በጣምደሥእያለኝነዉእማዳምጠዉአእናመሰግናለን✅
ፀግሽ እድሜና ጤና የስጠክ እናመሰግናለን
አተ ምርጥ ሰው ኑርልን❤😊
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 😢😢😢😢
ወድሜ.ተባረክ.
ምርጥ ዕውቀት👌 ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ያገባ ችሁም ያላገባነውም በዴንብ አዳምጡ መጀ መሪያ ዕውቀት ነው እሚቀድመው
❤❤❤❤❤❤የኔ. አሥተዋይ. ትለያለህኮ❤❤❤❤
እናመሰግናል
ጥሩ ትህምርት ነው::
አመሰግንሃለሁ ወድንሜ በጣም ምረጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gud BLESSINGS !!🙏🙏🙏
Emamelaki tetabekiki wodema 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአቤር ይባርክህ
ጡሩ ትምህርት ነዉ
ፀጋየ እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ጥበቡ ይጨምርልክ እናመሰግናለን👏👏👏ውዶቼ በቅንነት እንደማመር🎉🎉🎉
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
I am new to this channel, but it's very helpful and builds confidence Bertu Bertu Wendme
በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏የቡዙውን ትዳር ትታደጋለክ
betam ameseginalehu ke enante bizu new yaterefikut ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ለጥሩ እና አስተማሪ መልዕክቶችህ እናመሰግናለን መልዕክቴን አይተህ እንድትመልስልኝ እፈልጋለው አደራ ካለኝ ጊዜ አጣብቤ ባገኘዋት ጊዜ ቪዲወችህን አያለው አዳምጣለው እናም የተረዳውት ነገር ቢኖር አሁን ላይ በትዳሬ ደስተኛ አይደለውም ከቀን ቀን እየጨመረ በመጣው የመባለቤቴ ቸልተኝነት ዱሮ ዱሮ ተፈጥሮው ነው እያልኩ ራሴን እያታለልኩ እያለፍኩት ነበር አሁን ግን እንዴ የኔስ ክብር ጊዜየስ ልፋቴስ ምላሹ የታል እያልኩ ደጋግሜ በማሰብ ራሴን ከደስታ እያራቅኩ ነው ሐምን መሰለህ 😌😌 የምኖረው ዱባይ ነው ባለቤቴ አዲስ አበባ ነው ራሱን በራሱ ያስተዳድራል ከጅ ወደ አፍ ቢሆንም ኑሮው እኔ ደግሞ እዚህ እየሰራው ቦታ ገዛን ቤትም ሰራን እግዛብሄር ይመስገን በዚህ ሁለ መሀል ግን ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ቦታም ገዝተን ቤትም ስንሰራ ለአንድም ቀን አመሰግናለው ብሎኝ አያውቅም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በኔ ብር ነው ነገሮች የእሆኑ ያሉት ምክንያቱም ለነገ የተሻለ ኑሮ በሚል እዚህ ጊዜየን አያጠፋው እዛ ኑሮን ላሻሽል ብየ ግን አንድም ቀን አመስግኖኝ አያውቅም በጭራሽ በተቃራኒ እኔ ቦታውም ሲገዛ ቤቱም ሲሰራ አመሰግናለው ባንተ ላይ ነው ለጊህ የበቃን አልኩት ጭራሽ እሱ የገዛው በራሱ ሁለን ነገር ያደረገ ያህል ተሰማው መሰል እኔ እንደዛ ያልኩበት ምክንያት ከዚህ በፊት በራሴ ገንዘብም ቢሆን ቤተሰቦች እንዲያደርጉልኝ የምላቸውን ነገር አድርገውልኝ አያዝቁም እሱንም ነገር ያው ስለሚያቅ ነው እሱ ባሁን ሰአት ግን መፋታት ሳይኖርብን አይቀርም እያልኩ ነው ምክንያቱም ገንዘቤንም ማዋል ያለብኝ ቦታ በራሴ ማዋል እችላለው አድርጌም ምንም እንደማላረግ መልስ ከሌለ በቃ ምን አስከሰረኝ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ትለኛለህ? መልስህን በጉጉት እጠብቃለው
ግን እህቴ ያንች ገዘብ እኮ የሱም ነዉ አካልሸን አሳልፈሰ ሰተሸዉ የለ እንኳን ገዘብሸን እንደኔ ባልሸ ለምን አላመሰገነኝብ ብለሸ ጥያቄ ልፈጥርብሸ አይገባም ላንቸ ያለዉ ፍቅር ካልቀነሰብሸ❤❤
እገዚቤረይረዳሸ ጠይቂወ በገልፀ አመሰገነኝ በይወ በገልፀ ንገሪወ ባለማወቅ አዳዶቺ ዝም ይላሉ እና ደክሜሰመጣ አበረቲታጅ አገዝኝአመሰገነኝ ላመሰገንህበይወ ዝብለሸ ተዳረሸን እዳታፋረሸ የሚገባወን አረጊ እዲደረገልሸ የምተፋልጊወንም ፋቅረሆነጌዜ እራሰሸ በገልፀ ንገሪወ
እግዚአብሔር ያክብርህ ምኞቴ የባሌ ብቻ እርሱም የእኔ ብቻ እንዲሆን ነው የመኘው ❤❤❤❤
❤ተባረክ
እያዳዱ ቤት ያልውን ነዉ ያዉጣህዉ እግዜአብሔር የጠበቅህ
ፀጋሺ ተበሪክ ዘመን የተበረከ ዩሁን እወዳለዉ
እናመሰግናለን
ወድሜ.በእባ.ነው.የሠማሁት.ተባረክ
Woooow Liyu tibeb yemolabet timihirit New Enamesginalen GATA Yibarekih!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መልሕቆች
ዋውውውው ምርጥ ፕሮግራም ነው
ታባርክ 😢😢😢❤❤❤❤✅✅
አሏህ ያቁይህ ቤተሰብ መመስረት ቀላል አይደለም እውነትም የትዳር ሀኪም ለቀዶ ጥገና ምርጥ ዶክተር እንደምንመርጥ ለትዳርም ማንን ማማከር እንዳለብን ማወቅ አለብን አንዳንዶች ያባብሱብናል
ማገናዘብ ካንች ይጠበቀል
Tebarek be ewnet
Dhugaa an barumsaa guddaan siraa argaacha jiraa bultii koo garaa fulduraaf yooo yoo waaqayyoon eeyyaamee jabaadhu 😍
ደስ የሚለው ነገር የሚጨቃጨቀኝም ባል የለኝም😢
Thenk you
የማትሰለቸኝ ነገርስ😊
❤ ምርጥ ምክር ነው። በርታ።
እውቀት ይጨምርልህ
Enameseginalen geta yibarik❤❤❤
ፀግሺ እናመሰግናል
Tikikla new gobez👏👏
Ewunet betam betam asetamir new betam Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher Edimena ten yasetahen
So true
Wonetic new mashallah
God bless you ❤❤❤❤❤❤🙏
Thank you 🙏 yihi ye ene life nw geremegni 🤔🤔
Tsegye yemwedh❤
Yenesi ksewi elkmi betmi new betederiii weseti ylweti elkmim
አሏህ ጥሩ ትዳር ይስጠኝ ኢንሻ አሏህ ለባሌ ጥሩ ሚስት የምሆን ያርገኝ 😢
🎉🎉🎉Always I'm proud of u my best 👑💎♥️GBU all your family ❤keep going ✌️
አላህ ያቄይህ
🙏🙏🙏
✅✅✅✅✅
እኛ ቤት የጭቅጭቅ መንስኤ መጠጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ
እኔም የተቸገሪኩት መጠጥጥጥጥጥጥ መጥቶ ስዲብ ስነጋ ጨዋ መሆን የልቡን ካደረገ ቦሀላ ካቆሰለ ወሽ ጌታ ሜቻልን ይስጠን ።
ከሐገር፡መሪ፡በላይ፡አንተ፡እየሰራሐው፡ያለው፡ትዳርን፡ማከሞ፡ቅዱስ፡መሰረታዊ፡የፈጣሪ፡ልአክ፡ነሕ፡ብዬ፡አስባሐለው። ተባረክ።
❤❤❤🎉🎉🎉👍እናማሳግናለን
Helpful 🙏🏻
በመጀመሪያ ሰለምታዩን እያቀረቡኩኝወደ ጥያቄ ልግባ 10 የትዳር ችግሮች እና መፈቴ አዳምጫለሁ ማደረግ ያለብኝ ነገር አንተ ያረካቸው 90% አድርጌ ነበር እኛ ጋር አልሰሬም አሁን ግን በተቃራኒው ልሞክር ነዉ ትክክል እንዳልሆነ እያወኩኝ ግን ውጤቱን ማያት ፈለኩኝ ጥሩ ይሆናል የሚል ግምት ምንም የለኝም ግን ትንሸ አኔን እረፈት ሰቶኛል ምን ምትለኝ ነገር አለ ,?
❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አንተ የብዙ ስው ቤት ይዳስሳል እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሩ ይስጥልን ፀግሽ
መከበባር የለም መደማመጥ የለምመከበከብ የለም መታሰሳብ የለም በቅ ገንዘብ አለስጠት ለአስቤዝበጠም ከብዶኃል ጌታ ረደኝ እንጅ😢
🥺😓
በ 0970704050 ቢደውሉልን ልናማክሮ ዝግጁ ነን። እናመሰግናለን!
@@MelhkMediaOfficial እሽ ፀግሽ 🥰
100%❤❤❤❤❤❤
Ejege betam yemigerme temerte new!!🙏🙏
🎉
Your way of Educating is pre much appreciated.As comment don’t trim your eyebrow as ladies……😊
ምን አይነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
አሜን
ዛሬ ገና ነው ይህን ፕሮግራም ያዳመጥኩት እሱንም ከባለቤቴጋር ስለተጣላው እስቲ ጥፋቱ ምንድነው የሚያጋጨን ብዬ ሳዳምጠው ሁለታችንም ጋር ጥፋቱ ምክንያቱም ሁለታችንም እሳት ነን እልሕኛነን ለካም ይህ ነው በጣም አመሰግናለው እራሴን እንዳዳምጥ አድርገክኛል❤❤❤
እኔም ከእጮኛዬ ጋር የተጋጨነው በትንሽ ነገር ግጭቱ የት እደደረሰ ይገርማል እኔም እልሃም ነኝ እሱ አስተዋይ ነዉ😂
ቃል ሕይወት ያሰማልን። ቀድም ብለን ባወቅንህ ኖሮ። የሰማነውነም ልቦና ይስጠን።
አይ ፀግሽ እመብርሃን ትጠብቅህ እኔ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተቀይሬ ትዳሬን በጥበብ እየመራሁ ነው አመሰግናለሁ እድሜ ይስጥህ።
የሚገርም ትምህርት ነው የበሰለ መሬት ጠብ የማይል መስታውት ነው ።
እግዛብሔር ይስጥልን!!!
Selam maraki tedemash tagebana ljoch twldale tfatale edegena tagebale kehuletum tweldale yemtnorowu kehuletenawu tnorale lochu edet argeh tastenagdachoweleh mkr felagi amlak ybarkh
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ሰላም ፀግሽና የፀግሽ ቤተሰቦች ፀግሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ እሱ ይጠብቅህ አሜን
ይደብርሺ አቦ ፈጣሪ እናት አባት ልጅ የለውም ምን አይነት የወረደ ቃል ነው አኡዙቢላሆ
ዝም በይ ስለራስሽ ብቻ አውሪ@@heyatfetaw6022
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ ፀጋዬ ❤❤
እኔ ፡ እምልህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነዉ የሚናግርህ ፡ ታውቃለህ ፡ እዉነት ፡ ነዉ ፡ የምትናገረው ፡!!!!!!!
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተን በእውነት ሳልሰማ ማደር አልችልም ተባረክ
እርግጠኛ ሆኜ መናገር ምፈልገው በዝህ ትምህረት የማይቀየር ሰው ጤናኛ አይደለም ብዬ አምናለው እግዚአብሔር ይበርክ❤❤❤❤❤❤❤
በእውነት እናመሰግናለን ድንቅ ምክር ነው እድሜና ጤና ይሰጥልን
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን እንዳንተ ዓይነቱን አስተዋይ ያብዛልን❤❤❤🎉
ተባረክ
Thank you u help me a lot in one day thank you so much God bless you ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
Betam mitgerem sew neh..... aserunem begugt new yesemahuh.... hulum yene kusloch selehonu..... lene yawerah eskimeslegn deres....
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
ያተ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ለጆሮዬ የሚመቸኝ ትምህርት❤❤
Ewente new ehete betam esmama alehu behasabeshe tedar ye egeziabher stota new. 🙏🙏
ድንቅ፡ሰው፡ነሕ። እውነት፡እየሱስ፡መንፈስ-ቁድስ፡ባንተ፡ውስጥ፡አለ።
ፀገዬ፡እንዴት፡እንደዚሕ፡ተቀርፀሕ፡ወጣሕ። አመጣጥሕ፡መረዳት፡ጉጉት፡አለኝ።
ፀጋዬ፡ፈጣሪ፡እነደስሞሕ፡ፀጋ፡ያብዛልሕ።
አግዚአብሔር ይመስገን አንካን ደና ቆያችሁን አኔ በጣም አመሰግናለሁ አምፈልጋትን አኔ አዳገኛት አረቶኛል ❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ወንድሜ እጅግ በጣም ነው የጠቀምከኝ ብዙ ነገር እዳስተውል አድርገከኛል ዘመንክ ይባርክ ለምልም!!
Wow Mashallah👌 I great respect for u yemtanesachew resoch bcha mn yahl Bemoyaw perfect endehonk nw misemagn thank you
በጣም እናመስግናለን ፀግሽ ❤❤❤❤❤❤❤
አሜንአሜንአሜን😭😭😭
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እናመሰግናለን❤🙏
እና መሰግናለን 🙏
Thank you so much
Egezabeher yakebarha temereteh baxame geruume nawe 🙏
ተባረክ ብዙ ነገር ተምሬበታለው
ፀግሽ ተባረክ ወንድሜ።እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤
Egzyabhare yemsgen I’m Queen ❤ንግስቶችዬ በርቱ እራሳችሁ ላይ ስሩ አንብቡ እግዚአብሔር ፍሩ thank you
አመሰግናለሁእድሜጤናይስጥልኝ
thank you so mach bro❤
ክበርልን እናመሰግናለን ❤🙏
በጣምደሥእያለኝነዉእማዳምጠዉአእናመሰግናለን✅
ፀግሽ እድሜና ጤና የስጠክ እናመሰግናለን
አተ ምርጥ ሰው ኑርልን❤😊
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ 😢😢😢😢
ወድሜ.ተባረክ.
ምርጥ ዕውቀት👌 ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ ያገባ ችሁም ያላገባነውም በዴንብ አዳምጡ መጀ መሪያ ዕውቀት ነው እሚቀድመው
❤❤❤❤❤❤የኔ. አሥተዋይ. ትለያለህኮ❤❤❤❤
እናመሰግናል
ጥሩ ትህምርት ነው::
አመሰግንሃለሁ ወድንሜ በጣም ምረጥ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Gud BLESSINGS !!🙏🙏🙏
Emamelaki tetabekiki wodema 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአቤር ይባርክህ
ጡሩ ትምህርት ነዉ
ፀጋየ እግዝኣብሄር ኣብዝቶ ጥበቡ ይጨምርልክ እናመሰግናለን👏👏👏ውዶቼ በቅንነት እንደማመር🎉🎉🎉
Egziabher Yimesgen Enkuna beselam metahke memirchen wodemchen
I am new to this channel, but it's very helpful and builds confidence
Bertu Bertu Wendme
በጣም ነው ምናመሰግነው 🙏የቡዙውን ትዳር ትታደጋለክ
betam ameseginalehu ke enante bizu new yaterefikut ❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
በመጀመሪያ ለጥሩ እና አስተማሪ መልዕክቶችህ እናመሰግናለን መልዕክቴን አይተህ እንድትመልስልኝ እፈልጋለው አደራ ካለኝ ጊዜ አጣብቤ ባገኘዋት ጊዜ ቪዲወችህን አያለው አዳምጣለው እናም የተረዳውት ነገር ቢኖር አሁን ላይ በትዳሬ ደስተኛ አይደለውም ከቀን ቀን እየጨመረ በመጣው የመባለቤቴ ቸልተኝነት ዱሮ ዱሮ ተፈጥሮው ነው እያልኩ ራሴን እያታለልኩ እያለፍኩት ነበር አሁን ግን እንዴ የኔስ ክብር ጊዜየስ ልፋቴስ ምላሹ የታል እያልኩ ደጋግሜ በማሰብ ራሴን ከደስታ እያራቅኩ ነው ሐምን መሰለህ 😌😌 የምኖረው ዱባይ ነው ባለቤቴ አዲስ አበባ ነው ራሱን በራሱ ያስተዳድራል ከጅ ወደ አፍ ቢሆንም ኑሮው እኔ ደግሞ እዚህ እየሰራው ቦታ ገዛን ቤትም ሰራን እግዛብሄር ይመስገን በዚህ ሁለ መሀል ግን ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ነገር ቦታም ገዝተን ቤትም ስንሰራ ለአንድም ቀን አመሰግናለው ብሎኝ አያውቅም ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በኔ ብር ነው ነገሮች የእሆኑ ያሉት ምክንያቱም ለነገ የተሻለ ኑሮ በሚል እዚህ ጊዜየን አያጠፋው እዛ ኑሮን ላሻሽል ብየ ግን አንድም ቀን አመስግኖኝ አያውቅም በጭራሽ በተቃራኒ እኔ ቦታውም ሲገዛ ቤቱም ሲሰራ አመሰግናለው ባንተ ላይ ነው ለጊህ የበቃን አልኩት ጭራሽ እሱ የገዛው በራሱ ሁለን ነገር ያደረገ ያህል ተሰማው መሰል እኔ እንደዛ ያልኩበት ምክንያት ከዚህ በፊት በራሴ ገንዘብም ቢሆን ቤተሰቦች እንዲያደርጉልኝ የምላቸውን ነገር አድርገውልኝ አያዝቁም እሱንም ነገር ያው ስለሚያቅ ነው እሱ ባሁን ሰአት ግን መፋታት ሳይኖርብን አይቀርም እያልኩ ነው ምክንያቱም ገንዘቤንም ማዋል ያለብኝ ቦታ በራሴ ማዋል እችላለው አድርጌም ምንም እንደማላረግ መልስ ከሌለ በቃ ምን አስከሰረኝ የሚል ስሜት እየተሰማኝ ነው ምን ትለኛለህ? መልስህን በጉጉት እጠብቃለው
ግን እህቴ ያንች ገዘብ እኮ የሱም ነዉ አካልሸን አሳልፈሰ ሰተሸዉ የለ እንኳን ገዘብሸን እንደኔ ባልሸ ለምን አላመሰገነኝብ ብለሸ ጥያቄ ልፈጥርብሸ አይገባም ላንቸ ያለዉ ፍቅር ካልቀነሰብሸ❤❤
እገዚቤረይረዳሸ ጠይቂወ በገልፀ አመሰገነኝ በይወ በገልፀ ንገሪወ ባለማወቅ አዳዶቺ ዝም ይላሉ እና ደክሜሰመጣ አበረቲታጅ አገዝኝአመሰገነኝ ላመሰገንህበይወ ዝብለሸ ተዳረሸን እዳታፋረሸ የሚገባወን አረጊ እዲደረገልሸ የምተፋልጊወንም ፋቅረሆነጌዜ እራሰሸ በገልፀ ንገሪወ
እግዚአብሔር ያክብርህ ምኞቴ የባሌ ብቻ እርሱም የእኔ ብቻ እንዲሆን ነው የመኘው ❤❤❤❤
❤ተባረክ
እያዳዱ ቤት ያልውን ነዉ ያዉጣህዉ እግዜአብሔር የጠበቅህ
ፀጋሺ ተበሪክ ዘመን የተበረከ ዩሁን እወዳለዉ
እናመሰግናለን
ወድሜ.በእባ.ነው.የሠማሁት.ተባረክ
ልናማክሮ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን።
Woooow Liyu tibeb yemolabet timihirit New Enamesginalen GATA Yibarekih!🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን መልሕቆች
ዋውውውው ምርጥ ፕሮግራም ነው
ታባርክ 😢😢😢❤❤❤❤✅✅
አሏህ ያቁይህ ቤተሰብ መመስረት ቀላል አይደለም እውነትም የትዳር ሀኪም ለቀዶ ጥገና ምርጥ ዶክተር እንደምንመርጥ ለትዳርም ማንን ማማከር እንዳለብን ማወቅ አለብን አንዳንዶች ያባብሱብናል
ማገናዘብ ካንች ይጠበቀል
Tebarek be ewnet
Dhugaa an barumsaa guddaan siraa argaacha jiraa bultii koo garaa fulduraaf yooo yoo waaqayyoon eeyyaamee jabaadhu 😍
ደስ የሚለው ነገር የሚጨቃጨቀኝም ባል የለኝም😢
Thenk you
የማትሰለቸኝ ነገርስ😊
❤ ምርጥ ምክር ነው። በርታ።
እውቀት ይጨምርልህ
Enameseginalen geta yibarik❤❤❤
ፀግሺ እናመሰግናል
Tikikla new gobez👏👏
Ewunet betam betam asetamir new betam Ena mesgenlehen memirchen wodemchen Egziabher Edimena ten yasetahen
So true
Wonetic new mashallah
God bless you ❤❤❤❤❤❤🙏
Thank you 🙏 yihi ye ene life nw geremegni 🤔🤔
Tsegye yemwedh❤
Yenesi ksewi elkmi betmi new betederiii weseti ylweti elkmim
አሏህ ጥሩ ትዳር ይስጠኝ ኢንሻ አሏህ ለባሌ ጥሩ ሚስት የምሆን ያርገኝ 😢
🎉🎉🎉Always I'm proud of u my best 👑💎♥️GBU all your family ❤keep going ✌️
አላህ ያቄይህ
🙏🙏🙏
✅✅✅✅✅
እኛ ቤት የጭቅጭቅ መንስኤ መጠጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥጥ
እኔም የተቸገሪኩት መጠጥጥጥጥጥጥ መጥቶ ስዲብ ስነጋ ጨዋ መሆን የልቡን ካደረገ ቦሀላ ካቆሰለ ወሽ ጌታ ሜቻልን ይስጠን ።
ከሐገር፡መሪ፡በላይ፡አንተ፡እየሰራሐው፡ያለው፡ትዳርን፡ማከሞ፡ቅዱስ፡መሰረታዊ፡የፈጣሪ፡ልአክ፡ነሕ፡ብዬ፡አስባሐለው። ተባረክ።
❤❤❤🎉🎉🎉👍እናማሳግናለን
Helpful 🙏🏻
በመጀመሪያ ሰለምታዩን እያቀረቡኩኝ
ወደ ጥያቄ ልግባ 10 የትዳር ችግሮች እና መፈቴ አዳምጫለሁ ማደረግ ያለብኝ ነገር አንተ ያረካቸው 90% አድርጌ ነበር እኛ ጋር አልሰሬም አሁን ግን በተቃራኒው ልሞክር ነዉ ትክክል እንዳልሆነ እያወኩኝ ግን ውጤቱን ማያት ፈለኩኝ ጥሩ ይሆናል የሚል ግምት ምንም የለኝም ግን ትንሸ አኔን እረፈት ሰቶኛል ምን ምትለኝ ነገር አለ ,?
❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት አንተ የብዙ ስው ቤት ይዳስሳል እግዚአብሔር እውቀትን ጨምሩ ይስጥልን ፀግሽ
መከበባር የለም
መደማመጥ የለም
መከበከብ የለም
መታሰሳብ የለም
በቅ ገንዘብ አለስጠት ለአስቤዝ
በጠም ከብዶኃል ጌታ ረደኝ እንጅ😢