Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በተዋህዶ ቤት ማደግ እንደዚህ ባለማዊም በመንፈሳዊውም እውቀትንና ክብርን ታጎናፅፋለች ላወቀበት❤❤❤
በተዋህዶ ቤት ውስጥ ማደግ ሳይሆን እደቃሉ መኖር እንጂ የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ ትቶ ተረት ተረት ቢያነብ ኖሮ እዚህ ባልደረሰ ነበረ
ፀግሽ ወንድሜ በአንተ ምክር የ9 አመት ትዳሬን አድኛለሁ ምክርህ ይለያል አላህ ብሎ ሥደት ነኝ ሀገር ሥገባ ከባለቤቴ ጋር በአል ባገኝህ በጣም ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤
እኔም ችግር ወስጥ ነኝ እህቴ እንደት ተሳካልሽ ስደት ነው ያለሁት
Tebaraki babizu zamani hiyoti mawuxati magibati yibariki tebaraki ata jagina sew ethiopea lazalalem tinuri xalatochuwa yilaqu yiwudamu 💘 ♥
.
በእምነትሺ ለምኝው ፈጣሪሺን
Mekerh yemtansawe hasaboche teru nachwe bezu geze ektatelhalhu beakal gen lawerahe felge wagachu bemkakelegna gebi laye yalwen yamakel bihone dewye wagawe betame dengetku habetamochen yamkel becha new yehen betasebebet wendem agelgelote zemnhen yebarek
ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው ❤❤❤❤
በህይወት ዘመነ ስመኘው የነበረውን ትምህርት ዛሬ አስተምህረኛል አመሰግናለሁ,,,,ሰላምህ ይብዛልኝ!!
እግዚአብሔር አምላክ በአንተ አድሮ ብዙ የኃጢአት መንገዶች ይጠባሉ በርታልን በጣም ለዘመኑ ትውልድ አስፈላጊ ነህ❤
እውነት ነው ፀሎትና ትዕግሥት የማይቀይረው የለም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ እናመሰግናለን
በጣም የሚሥተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን በእውነት በአንዴ ምክርኸኀ ረካኹ።
ተባረክ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤
ፀግሽየ አንተ 4 ሰአት ብታስተምር እንኳን አይሰለችም እናመሰግናለን
❤
ፀግሽዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እና ለፈጣሪ ያለህ አመለካከት ሳይ አሳዘንከኝ እስኪ ቁርአን ባማርኛ አንብብ እመነኝ ብዙ ነገር ታገኝበታለህ አለምላይ የተፃፉ መፅሀፍቶች ታነቡ የ ለ እንዴ
በጣም ገቢ ሀሳብ ማንያዘዋልና ፀግሺን ቁራን በአማረኛ ቢያነቡ ምኞቴነው
ወይኔ እኔ ራሱ ስንት ደጋጎች ሳይ ቁርአንን ነው እምመኝላቸው አሏሁ አክበር
መጀመሪያ ለራሳችሁ በወቃችሁት እናተ ስላላችሁበት ብቻ ትክክል ይመስላችኋል
ከጰጋ በላይ ይህን ሃሳብ ማስታወስ ከሁሉም ይበልጣል አና ለአስተያየቱ አላህ ለፍሬ ያብቃው። ፀግሽ ደግሞ ኢስላምን አጥና ነፃ ሰዉ ከሆንክ ትለወጥበታለህ!!!
በሽተኛ
በትክክል ፈሪሀ እግዚአብሔር መሆንና ፀሎት ምንም ነገርን ይቀይራል ተመስገን ትልልቅ መካሪሰወችን ያብዛልን❤❤❤❤❤
ትዳር ከያዝኩ 9አመቴ የ 3 ልጆች ነኝ:: ትዳሬን መኖር የጀመርኩት ግን አሁን ነው:: እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰
አንዳንድ ባሎች ሁሉም ነገር በጉልበትና እኔ ወንድነኝ እኔ ብቻ ልደመጥ የሚሉ ባሎች አሉ ሥራ ቦታ የሚያሣዩት ጉልበት እቤት ገብተውም በዛ ጉልበት ሚሥቱን መምራት ይፈልጋሉ ሥራ ቦታ እራሡ የቻለ ባሀሪነው እቤት ሢገባ ሚሥቱን የሚያወራበት መንገድ አለ እኔም ትዳሬን የፈረሠው በዚሁ ባሀሪው ነው
ዋወ በጣም የስተዋይ የተሞላበት ንግግር በትክክል. በተለይ ሰዎች የልባቸወን ይናገሩና እኔኮ ልቤ ንፁ ነወ ከልቤ ማስቀመጥ አልችልም. ይላሉ ዝምተኛ ደግሞ በልብሽ ይዘሽ ቂመኛ ይላሉ ታዲያ የአንተ ንግግር በጣም የተመቸኝ በርታልን ከእወቀት ጋር የተመሰረተ ንግግር
በጣም ቆንጆ ነው
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፀግሽ በጣም ትልቅ እንዳገኝ ነዉ ያደረከኝ እኔ ገና ትዳር ጀማሪ ነኝ አንድ ቀን ከባለቤቴ ጋር እንደ ምመጣ ተስፍ አለኝ
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ።
ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ነው የምወደው አላህ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልህ
ፀጋው ያብዛልክ ምንም አይሰለችም ትምህርትህ እንዳው ሁሌ እንደዛ ብታደርግልን አረ ተው ይሄ ቻናል እናሳድግ ቤተሰባችን ሀገራችን እንጥቀም ሚገርም ትምህርት ነው በዚ ድርጅት የምትሰሩ ሁላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
እንኳን አደረሰህ Brother ፀጋዬ እና የኢትዬጵያ ህዝብ በሙሉ!!! አመት በአል ምን መምሰል አለበት ያለህን አሥተያየት አንድ በለን! የዘመናችን ጀግና ነህ በርታ!!!❤❤❤
በጣም ደስ ይሚል ምክር በመሆኑ ትምህርት ስጪ ነው ብዙ ግዜ ለትዳር ክቡርና ጤናማነት ምን ማድረግ እንዳለን በግሊ ብዙ ግዜ እያብስለስልኩ እያለሁ ይህን ዝግጅታችሁን በመስማቴ ደስ ብሎኛልሁሉም ልክ ነው በርታልን ውንድሜ እእግዛብሔር ይርዳህ
Thank you Tsegish you giving us important advice. God bless you🙌🙏 share
Wonderful knowledge and advise for those who want to build real marriage and blessed life . Thanks !!!
Thank You for your service! God Bless You!
መምህራችን እጅግ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፉልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
የልቤን ተናገርህልኝ በምላሳቸው ሰባብረው ከጣሉን በኃላ ልቤንጹህ ነው ይላሉ😢😢😢😢😢😢
ምክርህን ወድጄልሀለሁ ነገር ግን ብዙ ግዜ ምክርህ የሀብታም ሰዎችን የአኖኖር ሁኔታን የተመለከተ ነዉ አገራችን በአብዛኛ በዝቅተኛ ኑሮ ዉስጥ ስለምንኖር አገላለጽህ ወደዝቅተኛዉ የኑሮ ዘዴ ወረድ ብለህ አስተምር።
ጌታ በብዙ ፀጋ ይባረክክ በእውነት ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤
tsegish betam ameseginalehu betimhrth betam telewuchalehu ene gar bizu tsihitetoch neberu eyastekakelku new ❤❤❤❤
የአሳ አጥማጁ እውቀት ከተጠማጁ አሳ መብለጥ አለበት አንድ ወንድ ቤቱን ለመማምራት ከሴቷ በተለየ ትዳር የመምራት እውቀት ሊኖረው ይገባል ግሩም ።
❤ 🥰
Egziabher Amelak yebarekek wendeme ❤❤❤❤
አንተ,,ጥሩ,,እድሆን,,አድረግህኛል,,,ተባረክ,,
ፀግሽየ እናመሠግናለን ❤❤ክበርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ ዕውቀት አትርፈናል
ከልብ አመሰግናለሁ መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ግሩም ትምርት ነው
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በነፃ ምክር አገልግሎት
የእውነት ሁሌም ነው በጉጉት የምጠብቀው ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር በራሴ ላይ ቀይሬላሁ እናመሰግናለን❤
እግዝአብሄር ይባርክህ ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው❤❤❤❤❤❤
ታድለሕ ፈጣሪ እንዴት ይደሰትብሕ በርታ ሰፊ ዘመን ረጅም እድሜ ይስጥሕ ይስጣችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ።
zemenik yibarek ewnet
ትምህርቱ በጣም ጥሩና የሚለውጥ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክ
በጣም የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን
ፀጋየወንድሜ ተባርክልኝበትክክል❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ
ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ፀግሽ እና አመሰግናለን
ውድ ወንድሜ ምክርህ በጣም ግሩም ነው ተባረክ እድሜ ጤና ያድልልን
THANK YOU FOR ALL YOU DO TO HELP YOUR COMMUNITY!!!
Ruhamaye😍😘
@menitube-3685 Meni'yea, my darling! So good to see ya!🥰🥰🥰
fetariy ybarkeh twudaje mker nwu .ftari tgahna abzto yemolaleh❤❤
betam enamesegnalen ewnet new hulachnm erasachnn kekeyern yegize guday enji tdarachn wb yihonal
በጣም በትክክል ወንድሜ ለየትኛውም ነገር ድዋ አስፈላጊነው አላህ ጥሩነገር ይወፍቀን በርታ ወንድሜ ምክርህ ይመቻል
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤ቀጥሉበት
❤❤❤ እናመሰግናለን
Gift of God ❤🙏
እናመሰግናለን አባታትን ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክ በርታልን ያንተን ምክር ብዙ ጊዜ ይከታተላለውኝ ተጠቅማለውኝ ክበርልን አላገባውም ከ5 ወር በኋላ ላገባ ነው እንደት ትዳርን በእውቀት በጥበብ መምራት እንዳለብኝ አስተምረከናል ከልብ እናመሰግናለን ቪዲዮዎችክን ለእጮኛየ ዳውሎድ አርገ ነው ምልከው እኔን በጣም ጠቅሞኛል በተግባር እኖርበታለው አብረን እግዚአብሔር ያክብርን መልሕቆች ተባረኩ ሁላቹም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽዬ አረዘመብንም ቀን ሙሉ ራሱ ብትመክረን አንሰለችም ለሰዓቱ አትሳቀቅ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁🙏🙏🙏🙏
ወንድም አለም የምትናገራቸው ቃላት እጅግ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ❤❤❤ምክሮችህን እሰሚለሁ ትዳሬን ለመጠበቅ ብዙ ነገር ጣርኩኝ በስተመጨረሻም አልሆነም😢😢💔💔💔አንደኛ እኔ ሃገር ቤት እያለሁ ስደት ሳስብ ባለቤቴን ልጅ ልውለድና ልሒድ ብለው እንቢ አለኝ ውስጤ እየፈለገ ሳልፈልግ ተሰደድኩ😢😢ከተሰደድኩ በኋላ በሁለት አመቴ ቦታ ልገዛ ስል ቤተሰቦቸን አቅርብልኝ ብለው እንቢ አለ እንቢ ሲለኝ ለምን ስለው ያንች ቤተሰቦች ስለኛ አያገባቸውም ያለዛ ከእኔ ጋር አብረን አንቀጥልም ሲለኝ እሽ የእኔ ማለት የአንተ ነው የአንተ የእኔ ነው ስራ ብዬ ዝም😢በሶስት አመቴ ቤቱን ጭርስ ሲያደርግ በተሰቦቸን በሙሉ ጠላቸው አልይያቸው አልስማቸው አለ😢😢እኔንም ሲናገር ጥርግ አድርጎ እስከ ዝር ማዝሬ ይናገረኛል💔💔😢😢እኔም ስደት ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አስተምሮኛል ትግስትን አስተምሮኛልከዛ በመቀጥል ምን ትፈልጋለህ ስለው አይነግረኝም ስራ አይሰራምበአባቶች አስመከርኩኝ መንፈሳዊ ትምህርት አደስ አበባ ናቦሎና ቤት ልከራይልህ ተማር ብለው እንቢአለማዊ 12ኛ ክፍል ድረስ ተምሮ ውጤት ቀርቶበት ነበርከፍዬ ላስተምርህ እንቢመንፈሳዊይ አባቶችህ ወንድሞች ሳገናኘው እየተሳደበ ያልፋል እንጅ እሽ አልለኝ አለፀበል ሒድ ፀሎት አድርግ ከቤተ ክርስቲያን አትለይ ንሰሐ ግባ ስጋወ ደሙ ተቀበል ስለው ስለ እኔ ምን አገባሽ እያወ መምጣብ😢😢💔💔💔በስራም ለወደፊት የምንሰራውን ዛሬ እንማከ እና እንደ ነገ ያፈርስብኛል አላማህ ምንድን ነው ብለውም አይናገርም በስተ መጨረሻ ስድስት አመት በስደት ለፋሁኝ ታገስኩኝከቤተሰቦቸም ተራራቅሁ እርሱም ከእኔ ሌላ ሚስት የለኝም እያለ ይዞ አገኘሁትልቤ ተሰብሮ ተስፋ ቆርጨ ተውኩት😢😢😢💔💔💔💔💔ወንዶች የሚያስብላቸውን ሰው አይወዱም😢
ልናማክርሽ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!
@@MelhkMediaOfficial እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቤተሰብ የሚጠላ ሰው አይዛሺ ብቻ አንች መልካም ሆኝ እህቴ እሱ የሰራውን ያገኝል ፀሎት አደረጊ እግዚአብሔር ይመራሻል እህቴ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል በእምነትሺ በርች
በtik tok ላይ እከታተልሃለሁ ተለውጨበታለሁ በነገረችን ላይ የመትለውን ሰወድልህ😮😮
ጤና.እድሜ.ይሥጥ.ወድሜ.❤እኔ.ባለቤቴ.በጣም.ተናጋርእና.አይለኝ.ነው.ግን.አይቶ.እዳላየ.ሠምቶ.እዳልሠማ.አልፋለው.
Enameseginalen tebarek
አቦ ምርጥ ነህ ቃል የለኝም በርታ ድካምህ ውጤት አለው❤
Thank you 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Amazing advice thanks very true keep it up God blessed you more...
wow❤❤ thank you so much
እግዝአብሄር ይባርክህ እሸቱ መለሰ ብትጋብዝልን
ጸጋውን ያብዛልህ ምክርህ አይጠገብም ደሥብሎኝ ነው ማዳምጥህ ዘመንህ ይባረክ
Ane 24 seat bitawra enkan maydebreg sew
ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መቸም አይሰለችም ትምርትህ ልብን ሰርፆ የመግባት ሀይል አለዉ ሁሌም አዲስ ነዉ 👏👏❤❤
Point starts @16 minute1. ፀሎት2. በትዳር ላይ ያለንን ዕውቀትና ጥበብን ሁሌ ማሳደግ3. የባለቤትህን ሥነልቦና ማወቅ4. ትዕግሥትና ፅናት
መምሕር ፀጋየ ምክርህ ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤
እናመስገናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኡፍፍፍ ትምርህትህ አጭር ባይሆን ብዬ ተመኘሁ ❤ ❤
Tebarek hawey
በጣም የሚሰገርም ምክር ነዉ ❤❤❤
እናመሰግናለን ወንድማችን
ጥሩ ትምህርት ነው ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ። ነገር ግን ምህረትን ብትጨምርበት ደግሞ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ምህረት አለ ማድርግ በተልን መቁጠር የባለትዳሮች አንዱ ችግር ስለሆነ። በተረፈ ጌታ ዘመንህ ይባርከው።
ማለት በደልን መቁጠር ማለቴ ነው።
Thansk, mh mister❤❤❤
ተባረክልንንን❤❤❤❤❤❤
የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ እኔም ምክር እፈልጋለሁ በቀጥታ መጥቼ
ደስ ይለናል ውድ ቤተሰባችን ለበለጠ መረጃ 0970704050 ላይ ይደውሉልን!
ወድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ
I like this program and it’s very helpful to know what’s expected from each person. Marriage is hard work and requires patience and dedication etc.
በጣም ነው ማመሰግነው❤
Bless u
Teru negroch temralhu betam enamsegnalne bezihu ketl
ፀጊሽ ፈጣር ይጠብቅህ ❤🙏
ወንድማች. በጣም. እናመሰግናለን. የእወቀት ያላቸወ ናቸወ ለሰወ ማካሪ ለሰወ ቅን አሳቢዎች. እደእናንተ አይነት አላህ ያብዛልን. በአሁኑ ሰአት መህይሙ በሰወ ነት የወጡ ሞልተዋል. ለዚያ ነወ ሀገር ሰላም ሰላም ያጣን. በርታልን. ወንድማችን.
ዋው 👌
በርታ ወድሜ እውነት ነው❤
Dese yelale mekerocheki fetare yebarkiki yena Wonedeme tebareki
🙏🙏🙏tebarek.....
Enamesegnalen!Mestet mn malet neow bemn aynet melku neow mesetatet yalebn bttenetneow Tru neber
መልካም ይግጠምህ ንግግርህ ሁሉ ቁምነገር አለው
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልህ,!!!
It's true 👍
ወላሂ ይህ ንግግር ፕርፌክት ነው ባላዬ ማለፉ ከሌሎች ጋር መኖር እችላለሁ ባለቤቴ ጋር ግን እንደምክርም ቢሆን እነግረዋለሁ አላልፉም ግን እልህ አለችበት ምን ይሻላል ደሞ ውደታችን ነው የሚበዛው ግን ሰይጣን ነው እላለሁ ሳስበው♥👍
Menem sayiselchgn dese belogn new yesmahut Enamsegnalen 🙏
እውነት ነው ፀሎት አለማረጋችን ትዳሬን አጥቻለሁ
Thank's
ወላሂ ሳልሰለቸው የምከታተለው ቲዩብ ቢኖረ ያንተን ነው ባለህ እወቀት ላይ ይጨምርልህ አቦቦቦ
yes
በተዋህዶ ቤት ማደግ እንደዚህ ባለማዊም በመንፈሳዊውም እውቀትንና ክብርን ታጎናፅፋለች ላወቀበት❤❤❤
በተዋህዶ ቤት ውስጥ ማደግ ሳይሆን እደቃሉ መኖር እንጂ
የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ ትቶ ተረት ተረት ቢያነብ ኖሮ እዚህ ባልደረሰ ነበረ
ፀግሽ ወንድሜ በአንተ ምክር የ9 አመት ትዳሬን አድኛለሁ ምክርህ ይለያል አላህ ብሎ ሥደት ነኝ ሀገር ሥገባ ከባለቤቴ ጋር በአል ባገኝህ በጣም ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤
እኔም ችግር ወስጥ ነኝ እህቴ እንደት ተሳካልሽ ስደት ነው ያለሁት
Tebaraki babizu zamani hiyoti mawuxati magibati yibariki tebaraki ata jagina sew ethiopea lazalalem tinuri xalatochuwa yilaqu yiwudamu 💘 ♥
.
በእምነትሺ ለምኝው ፈጣሪሺን
Mekerh yemtansawe hasaboche teru nachwe bezu geze ektatelhalhu beakal gen lawerahe felge wagachu bemkakelegna gebi laye yalwen yamakel bihone dewye wagawe betame dengetku habetamochen yamkel becha new yehen betasebebet wendem agelgelote zemnhen yebarek
ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው ❤❤❤❤
በህይወት ዘመነ ስመኘው የነበረውን ትምህርት ዛሬ አስተምህረኛል አመሰግናለሁ,,,,ሰላምህ ይብዛልኝ!!
እግዚአብሔር አምላክ በአንተ አድሮ ብዙ የኃጢአት መንገዶች ይጠባሉ በርታልን በጣም ለዘመኑ ትውልድ አስፈላጊ ነህ❤
እውነት ነው ፀሎትና ትዕግሥት የማይቀይረው የለም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ እናመሰግናለን
በጣም የሚሥተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን በእውነት በአንዴ ምክርኸኀ ረካኹ።
ተባረክ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤
ፀግሽየ አንተ 4 ሰአት ብታስተምር እንኳን አይሰለችም እናመሰግናለን
❤
ፀግሽዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እና ለፈጣሪ ያለህ አመለካከት ሳይ አሳዘንከኝ እስኪ ቁርአን ባማርኛ አንብብ እመነኝ ብዙ ነገር ታገኝበታለህ አለምላይ የተፃፉ መፅሀፍቶች ታነቡ የ ለ እንዴ
በጣም ገቢ ሀሳብ ማንያዘዋልና ፀግሺን ቁራን በአማረኛ ቢያነቡ ምኞቴነው
ወይኔ እኔ ራሱ ስንት ደጋጎች ሳይ ቁርአንን ነው እምመኝላቸው አሏሁ አክበር
መጀመሪያ ለራሳችሁ በወቃችሁት እናተ ስላላችሁበት ብቻ ትክክል ይመስላችኋል
ከጰጋ በላይ ይህን ሃሳብ ማስታወስ ከሁሉም ይበልጣል አና ለአስተያየቱ አላህ ለፍሬ ያብቃው። ፀግሽ ደግሞ ኢስላምን አጥና ነፃ ሰዉ ከሆንክ ትለወጥበታለህ!!!
በሽተኛ
በትክክል ፈሪሀ እግዚአብሔር መሆንና ፀሎት ምንም ነገርን ይቀይራል ተመስገን ትልልቅ መካሪሰወችን ያብዛልን❤❤❤❤❤
ትዳር ከያዝኩ 9አመቴ የ 3 ልጆች ነኝ:: ትዳሬን መኖር የጀመርኩት ግን አሁን ነው:: እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰
አንዳንድ ባሎች ሁሉም ነገር በጉልበትና እኔ ወንድነኝ እኔ ብቻ ልደመጥ የሚሉ ባሎች አሉ ሥራ ቦታ የሚያሣዩት ጉልበት እቤት ገብተውም በዛ ጉልበት ሚሥቱን መምራት ይፈልጋሉ ሥራ ቦታ እራሡ የቻለ ባሀሪነው እቤት ሢገባ ሚሥቱን የሚያወራበት መንገድ አለ እኔም ትዳሬን የፈረሠው በዚሁ ባሀሪው ነው
ዋወ በጣም የስተዋይ የተሞላበት ንግግር በትክክል. በተለይ ሰዎች የልባቸወን ይናገሩና እኔኮ ልቤ ንፁ ነወ ከልቤ ማስቀመጥ አልችልም. ይላሉ ዝምተኛ ደግሞ በልብሽ ይዘሽ ቂመኛ ይላሉ ታዲያ የአንተ ንግግር በጣም የተመቸኝ በርታልን ከእወቀት ጋር የተመሰረተ ንግግር
በጣም ቆንጆ ነው
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ፀግሽ በጣም ትልቅ እንዳገኝ ነዉ ያደረከኝ እኔ ገና ትዳር ጀማሪ ነኝ አንድ ቀን ከባለቤቴ ጋር እንደ ምመጣ ተስፍ አለኝ
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ።
ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ነው የምወደው አላህ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልህ
ፀጋው ያብዛልክ ምንም አይሰለችም ትምህርትህ እንዳው ሁሌ እንደዛ ብታደርግልን
አረ ተው ይሄ ቻናል እናሳድግ ቤተሰባችን ሀገራችን እንጥቀም ሚገርም ትምህርት ነው በዚ ድርጅት የምትሰሩ ሁላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ
እንኳን አደረሰህ Brother ፀጋዬ እና የኢትዬጵያ ህዝብ በሙሉ!!! አመት በአል ምን መምሰል አለበት ያለህን አሥተያየት አንድ በለን! የዘመናችን ጀግና ነህ በርታ!!!❤❤❤
በጣም ደስ ይሚል ምክር በመሆኑ ትምህርት ስጪ ነው ብዙ ግዜ ለትዳር ክቡርና ጤናማነት ምን ማድረግ እንዳለን በግሊ ብዙ ግዜ እያብስለስልኩ እያለሁ ይህን ዝግጅታችሁን በመስማቴ ደስ ብሎኛልሁሉም ልክ ነው በርታልን ውንድሜ እእግዛብሔር ይርዳህ
Thank you Tsegish you giving us important advice. God bless you🙌🙏 share
Wonderful knowledge and advise for those who want to build real marriage and blessed life . Thanks !!!
Thank You for your service! God Bless You!
መምህራችን እጅግ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፉልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
የልቤን ተናገርህልኝ በምላሳቸው ሰባብረው ከጣሉን በኃላ ልቤንጹህ ነው ይላሉ😢😢😢😢😢😢
ምክርህን ወድጄልሀለሁ ነገር ግን ብዙ ግዜ ምክርህ የሀብታም ሰዎችን የአኖኖር ሁኔታን የተመለከተ ነዉ አገራችን በአብዛኛ በዝቅተኛ ኑሮ ዉስጥ ስለምንኖር አገላለጽህ ወደዝቅተኛዉ የኑሮ ዘዴ ወረድ ብለህ አስተምር።
ጌታ በብዙ ፀጋ ይባረክክ በእውነት ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤
tsegish betam ameseginalehu betimhrth betam telewuchalehu ene gar bizu tsihitetoch neberu eyastekakelku new ❤❤❤❤
የአሳ አጥማጁ እውቀት ከተጠማጁ አሳ መብለጥ አለበት አንድ ወንድ ቤቱን ለመማምራት ከሴቷ በተለየ ትዳር የመምራት እውቀት ሊኖረው ይገባል ግሩም ።
❤
❤ 🥰
Egziabher Amelak yebarekek wendeme ❤❤❤❤
አንተ,,ጥሩ,,እድሆን,,አድረግህኛል,,,ተባረክ,,
ፀግሽየ እናመሠግናለን ❤❤ክበርልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ ዕውቀት አትርፈናል
ከልብ አመሰግናለሁ መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ግሩም ትምርት ነው
ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በነፃ ምክር አገልግሎት
የእውነት ሁሌም ነው በጉጉት የምጠብቀው ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር በራሴ ላይ ቀይሬላሁ እናመሰግናለን❤
እግዝአብሄር ይባርክህ ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው❤❤❤❤❤❤
ታድለሕ ፈጣሪ እንዴት ይደሰትብሕ በርታ ሰፊ ዘመን ረጅም እድሜ ይስጥሕ ይስጣችሁ
ፈጣሪ ይርዳችሁ።
zemenik yibarek ewnet
ትምህርቱ በጣም ጥሩና የሚለውጥ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክ
በጣም የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን
ፀጋየወንድሜ ተባርክልኝበትክክል❤❤❤🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ
ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ፀግሽ እና አመሰግናለን
ውድ ወንድሜ ምክርህ በጣም ግሩም ነው ተባረክ እድሜ ጤና ያድልልን
THANK YOU FOR ALL YOU DO TO HELP YOUR COMMUNITY!!!
Ruhamaye😍😘
@menitube-3685 Meni'yea, my darling! So good to see ya!🥰🥰🥰
fetariy ybarkeh twudaje mker nwu .ftari tgahna abzto yemolaleh❤❤
betam enamesegnalen ewnet new hulachnm erasachnn kekeyern yegize guday enji tdarachn wb yihonal
በጣም በትክክል ወንድሜ ለየትኛውም ነገር ድዋ አስፈላጊነው አላህ ጥሩነገር ይወፍቀን በርታ ወንድሜ ምክርህ ይመቻል
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤ቀጥሉበት
❤❤❤ እናመሰግናለን
Gift of God ❤🙏
እናመሰግናለን አባታትን ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክ በርታልን ያንተን ምክር ብዙ ጊዜ ይከታተላለውኝ ተጠቅማለውኝ ክበርልን አላገባውም ከ5 ወር በኋላ ላገባ ነው እንደት ትዳርን በእውቀት በጥበብ መምራት እንዳለብኝ አስተምረከናል ከልብ እናመሰግናለን ቪዲዮዎችክን ለእጮኛየ ዳውሎድ አርገ ነው ምልከው እኔን በጣም ጠቅሞኛል በተግባር እኖርበታለው አብረን እግዚአብሔር ያክብርን መልሕቆች ተባረኩ ሁላቹም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽዬ አረዘመብንም ቀን ሙሉ ራሱ ብትመክረን አንሰለችም ለሰዓቱ አትሳቀቅ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁🙏🙏🙏🙏
ወንድም አለም የምትናገራቸው ቃላት እጅግ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ❤❤❤
ምክሮችህን እሰሚለሁ ትዳሬን ለመጠበቅ ብዙ ነገር ጣርኩኝ በስተመጨረሻም አልሆነም😢😢💔💔💔
አንደኛ እኔ ሃገር ቤት እያለሁ ስደት ሳስብ ባለቤቴን ልጅ ልውለድና ልሒድ ብለው እንቢ አለኝ ውስጤ እየፈለገ ሳልፈልግ ተሰደድኩ😢😢
ከተሰደድኩ በኋላ በሁለት አመቴ ቦታ ልገዛ ስል ቤተሰቦቸን አቅርብልኝ ብለው እንቢ አለ
እንቢ ሲለኝ ለምን ስለው ያንች ቤተሰቦች ስለኛ አያገባቸውም ያለዛ ከእኔ ጋር አብረን አንቀጥልም ሲለኝ
እሽ የእኔ ማለት የአንተ ነው የአንተ የእኔ ነው ስራ ብዬ ዝም😢
በሶስት አመቴ ቤቱን ጭርስ ሲያደርግ በተሰቦቸን በሙሉ ጠላቸው አልይያቸው አልስማቸው አለ😢😢
እኔንም ሲናገር ጥርግ አድርጎ እስከ ዝር ማዝሬ ይናገረኛል💔💔😢😢
እኔም ስደት ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አስተምሮኛል ትግስትን አስተምሮኛል
ከዛ በመቀጥል ምን ትፈልጋለህ ስለው አይነግረኝም ስራ አይሰራም
በአባቶች አስመከርኩኝ መንፈሳዊ ትምህርት አደስ አበባ ናቦሎና ቤት ልከራይልህ ተማር ብለው እንቢ
አለማዊ 12ኛ ክፍል ድረስ ተምሮ ውጤት ቀርቶበት ነበር
ከፍዬ ላስተምርህ እንቢ
መንፈሳዊይ አባቶችህ ወንድሞች ሳገናኘው እየተሳደበ ያልፋል እንጅ እሽ አልለኝ አለ
ፀበል ሒድ ፀሎት አድርግ ከቤተ ክርስቲያን አትለይ ንሰሐ ግባ ስጋወ ደሙ ተቀበል ስለው ስለ እኔ ምን አገባሽ እያወ መምጣብ😢😢💔💔💔
በስራም ለወደፊት የምንሰራውን ዛሬ እንማከ እና እንደ ነገ ያፈርስብኛል አላማህ ምንድን ነው ብለውም አይናገርም
በስተ መጨረሻ ስድስት አመት በስደት ለፋሁኝ ታገስኩኝ
ከቤተሰቦቸም ተራራቅሁ እርሱም ከእኔ ሌላ ሚስት የለኝም እያለ ይዞ አገኘሁት
ልቤ ተሰብሮ ተስፋ ቆርጨ ተውኩት😢😢😢💔💔💔💔💔
ወንዶች የሚያስብላቸውን ሰው አይወዱም😢
ልናማክርሽ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!
@@MelhkMediaOfficial እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቤተሰብ የሚጠላ ሰው አይዛሺ ብቻ አንች መልካም ሆኝ እህቴ እሱ የሰራውን ያገኝል ፀሎት አደረጊ እግዚአብሔር ይመራሻል እህቴ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል በእምነትሺ በርች
በtik tok ላይ እከታተልሃለሁ ተለውጨበታለሁ በነገረችን ላይ የመትለውን ሰወድልህ😮😮
ጤና.እድሜ.ይሥጥ.ወድሜ.❤እኔ.ባለቤቴ.በጣም.ተናጋርእና.አይለኝ.ነው.ግን.አይቶ.እዳላየ.ሠምቶ.እዳልሠማ.አልፋለው.
Enameseginalen tebarek
አቦ ምርጥ ነህ ቃል የለኝም በርታ ድካምህ ውጤት አለው❤
Thank you 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Amazing advice thanks very true keep it up God blessed you more...
wow❤❤ thank you so much
እግዝአብሄር ይባርክህ እሸቱ መለሰ ብትጋብዝልን
ጸጋውን ያብዛልህ ምክርህ አይጠገብም ደሥብሎኝ ነው ማዳምጥህ ዘመንህ ይባረክ
Ane 24 seat bitawra enkan maydebreg sew
ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መቸም አይሰለችም ትምርትህ ልብን ሰርፆ የመግባት ሀይል አለዉ ሁሌም አዲስ ነዉ 👏👏❤❤
Point starts @16 minute
1. ፀሎት
2. በትዳር ላይ ያለንን ዕውቀትና ጥበብን ሁሌ ማሳደግ
3. የባለቤትህን ሥነልቦና ማወቅ
4. ትዕግሥትና ፅናት