Yane balaebate dagemo aysemame yesadebale belom enane anche atekayergem nawe melawe en yalkaw tkikil nawe malewte kafelage yelawet naber en ljananen affect eyarega naww antekachekem ename raga yalkoge nage ge bamrsadebawe bamenagerachew kalatoche zeragenaet tacemerobate aschegare sawe endasou alayhoue la weche sawe gen batame terou sew tachawche new azage naw en yegaremagale ya edma leunatem ale ya 17 amete lunate en me temakralhe laedazhe yale sew
ምክራችሁ ልብን ይጠግናል ይሄው ለፍች ቀናት የቀሩኝ ነበርኩ አልሀምዱሊላ ተለውጠናል ቃል የለኝም ሁሉም ጥፋቱን በራሱ መንገድ ካረመ ለእርቅ ቀላል ነው ያልከው ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ኑሩልን❤
😊
ፀግሽ አመሰግናለው እሱን መለወጥ ባልችልም እራሴን መለወጥ እንድችል ስላረደረከኝ እድሜ ይስጥልኝ 🙏
ገብርኤልን ብዙ አስተማሪ አይቻለሁ አንተ ለኔ 1ኛ ነህ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀግሽየ ወንድማችን 🥰እህቴም እርጋታሽ ሁሉም ነገርሽ ይወደዳል ፈጣሪ አይቀይራችሁ🙏
የማይለወጥ ሰው ጥፋቱን የማያምን ሰው እድሜ ነው የሚበላው especially ልጆች ካሉ ለሴቷ ጠንቅ ነው እድሜዋን ጤናዋን ውበቷን ነው የሚበላው በልጆችም ላይ ተፅኖ ያመጣል
እውነት ነው
ልክ ነው
Tikikil
የኔን ኑሮ ነው የተናገርሽው የኔ ውድ እድሜዬን በላሁት
ጥሩ ምክር ነው። ግን ከማይለውጥ ጋር ለማኖር በጣም ከባድ ነው ።😢😢 እራሴንም ፈትሼ ለመስተካከልም ሞከርኩ ልጆች አሉኝ መውስንም አቃተኝ😢😢
እግዚአብሔር አለ
የኔ ውዲ ዱአ አዲርጊ ያችን አይነት አይነት ህይወት የሚኖር ነው የሚረዳሽ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ
❤❤❤❤
Me too
ሠላምለኪ ፀልይ።
የሚያስታርቁ ብፁአን። ናቸዉ። ፀጋ። ትሰቶሀል። ተባረክልን
የማይለወጥ ሰው አለ አልክ ፅግሽየ የኔ ባል 15 አመት ሳልወደው ማታ ሲደርሥ ለኔ ሲኦል ነበር የሚመስለኝ በዛላ አይለወጥም ገና በ19 አመቴ ነበር ያገባሁት እሱ ትልቅ ነው ቅናት በዛ ላይ ውይይይ እንደኔ ትዳር ሲኦል የሚመስለው ሰው ያለ አይመስለኝም 3 ልጆች አሉኝ አንድ ቀን አይስማቸውም ፍቅር የሚባል አቅም ታግሸ ታግሸ ተፋታን ፍች ትሩ ባይሆንም ግን ተገላገልኩ
የኔ ታሪክ ይለወጣል ብዬ ከሱ ጋር ዘመኔን ወጣትነቴን ጨረስኩ እንዳልሽው ትዳር ማፍረስ ከባድ ቢሆንም ተፋትቼ አረፍኩት
አመሰግናለሁ በመጀመሪያ ሚስትህ እንደምትማግጥ እርግጠኛሆንክ ወደ 5 ግዜ በሽማግሌ ይቅር ታ ብላ ወደቤት ገባች ተመልሳ ጥፋት ላይ አገኘዋት ልጆችም ወልደናል ምን ላድርግ ?
በስምአብ ሴትም ትማግጣለች እንዴ ወንድሜ ፈጣሪ ያግዝህ😢@@TarikuAbebe-x7z
@@TarikuAbebe-x7zErf Tadlek Tgstkn Saladenkew Alalfm Leandena Lemecheresha Gize ykrta Adrglatna Gn Teketatelat Keza Behualat Tfat Katefach Gn Ftat Mknyatum Beshta Tametabkalech Yene Hasab New Ketekemek
በእውነት ክብረት ይስጥልን ላዳመጠው ብዙ ይጠቅማል ወገኖቼ ኑ እንማማር ትዳራችንን እናክብር እናበልፅግ ኡፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፀግሽየ በጣም ፍረ ታፈራበታለህ እድሜ ይስጥህ
በእውነት ትክክል ብለዋል ከማይለወጥ ሰዉ ጋር መኖር ከባድ ነዉ
እግዝያብሔርን ሁሌ የምፀልየው እንደሱ ልበ ደንዳና አርገኝ ብዬ ነው
መልካም ቃል ከስጦታዎች ሁሉ የበላይ ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ለሁሉም መሰረት ነው።እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ከአምላክ ጋር እያኖርኩ ነዉ እንጂ እየኖርኩ አይደለም አንድ ቀን መገላገሌ አይቀርም እድሜ ይስጥህ
My sweet sister please Jesus help you so my love Jesus okay 👍 🎉🎉
አኔም እንዳንቺ ነኝ እኔማ አል ሁሉ ያጥረኛል አግዚአብሔር ምን እንዳሣሠበው አላውቅም ተቃጠልኩ እራሴን ላጣው ትንሽ ነው የቀረኝ እውነትግራ ገብቶኛል 13አመት😢😢😢
ጨዉ ዉሀ ሊቀዳ ሄዶ ማምቷ መጣ ይባላል ከማይቀየር ሰዉ ጋር መኖር እራስን ማጣት ነዉ😢
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀግሸ ምክርህ በጣም ጥሩ ነው መለወጥ ባይቻል እራስን መቀየር ይቻላል
እግዚአብሄር ይባርክህ መቸም መለወጥ አይፈልግም በቃ ደክሞኛል ለብዙ አመታት ታገስኩ እባክህ አሁን መፋታት እፈልጋለሁ እያለ ነው እኔጃ
ሌኬ ጎደኛ አለኝ😢😢💔
ጎበዝ ፀግሽ ሃሳብህ እኮ ደስ ሲል።
በጣም ገራሚ ምክር ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
በውነት ሺማግሌ ይጎዳልም ይጠቅማልም ግን በጣም ጎድቶኛል በመጨረሻ ቄሶችን የሰደብኩበት ሰአት ነው ደጋጋግመው አስታረቁኝ በመጨረሻ ይሄው ማስረጃ የስልክ ሪከርድ አቀረብኩላቼው ግን አሁንም መልሰሺ ይቅር በይ አሉኝ የምር አብጂ እድሄድ ነው ያረጉኝ እፍፍፍፍፍ አሁን ተገላግያለሁ ሰው ባይሰማህ እግዚያብሄር ሰማኝ ተመስገን. እናመሰግናለን መምህር ፀጋየ በድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን🙏
ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ጨምሮ ጥበቡን ይስጥህ
የምክራችሁ በጣም ሀሪፍ ነዉ ቀጥሉበት ።👍🥰🥰🥰
I am so happy to hear you🙏🙏🙏
በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ በቱልን
በትክክል ወድሜ አተንም እድሜ ይስጥህ👌😍
በርታ ፀጋዬ ስራህና አገላለፅህ በጣም ማራኪ ነዉ እጅግ ወድጄልሀለሁ በርታ
አንዳንድ ወንድ ሁሉን አደርጋለሁ ባይ የሰው ነገር የማይጥመው ገንዘብ የማያስነካ አለ የቤትዋን እና የልጆችዋን ሰላም ለመጠበቅ ሊሆን ይችላል::
Ay Endeza Aydelem Andand Set Mistnetua Mnugar Endehone Rasu Gra Yagabal Lknew
How can you directly go to the main question? You should introduce him to us first
መታደልህ ልበ ሙሉ!!!ትሁት አንደበት👌👌
ቀጥሉበት ማሻአላህ ምክራችሁ አይጥገብ
ምክረ መስማት በጣም ጥሩ ነው ❤
እናመስግናለን ❤❤❤❤❤
ፀጊሽ.በትክክል.ሠውን.የሠውነ.ባህር.ይቀይራል..በእውነት.በጣም.እራሤን.ማይበት.ትምርት.ብዬ.የማምነው.ቢኖር.የአተ.ትምኽርት.ነው.ፀጊሽ.ባለቤቴ.ሁሉም.ነገር.ሸሽጒኝ.ነው.የምኞረው.😂.ተስፋ.እቆርጥና.እግዚሐቤርን.ሳስብ.እመለሣለው.በእግዜቤር.ደምና.ሥጋ.ታትመን❤.በሚሥቱ.ሸሽጒ.መቁረብ.?
የይቅርታ ዋጋ እኛ ቤት እጥሽ ሲል ይማርህ የማለት ያክል ነው እና የማይለውጥ ስው ጋር መኖር እራስን ማጣት ነው እራስን መለውጥ ከተ ታለ ደግሞ እራሱን መሆን አለብኝ
Nmesegnale slehulum tmhrt yetemarenew xgshye nureln eidmena Tena yisth❤❤❤❤🙏🙏🙏
ፈጣሪ ይጨምርላችሁ❤❤❤
Amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Xuruu mikirii newuu yabartachuu hizgaaber
Thanks❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow blessed
yemgerm sira new
True
🎉🎉Thanks so much my best 👑💎♥️GBU all your family ❤keep going 🙏🏻 ✌️
እናመሠግናል ቀጥልበት❤❤❤
ይህ ምክረ ለኔ ጠቃሚ ነው😢😢😢😢
Ewunet new Betam astemirt Ena mesgenlehne memirchen wodemchen
Ewnet new thegish ene balebete ke cameron new betam betam aschegari new
Yalewesane gen lewet yelem
true
አውነት ነው እልም ያልኩ ደረቅ ያደረገኝ እሱ ነው ሳልፈው አረጋግጠዋል ከሱጋ ከምከራከር አረ ከሱጋ ከምጨቃጨቅ እያልኩ ሳልፍ ስተው መጨረሻ ላይ እኔም እደሱ ሆኜ ቁጭ ሲደክመኝ በቂ ይብቃን ብዬ ሄድኩኛ 😂 እናማ እውነት ነው በሂደት ጸባያችንን ያሳጡናል
የኔ ውድድ እኔም እንዳችው ነኝ ለምሄደ አሰባለሁ
Deg Aderegsh Gn Btfechi Yshal Neber Beshta Lay Endatwedku
የቆዬ ኮመት ቢሆንም የኔ አምሳዬ የእኔ ለኔ ስሜት ማለቴ ስለሜያስደስተኝ ስለሚያስቀይመኝ ነገሮች አለማወቁ ወላሂ ኳሊቲ ፀባዬን ነው የቀየረብኝ ለቤታችን ግን ጠንካራ ነው በዛ ኳሊቲው ብቻ አብረን እየኖርን ነው
S❤ilk endat magnet yichalal
ትዳሩን መምራት አልቻለም ሥመክረው በፍጽእሺ ልሥማሽ ይላል ግን ተመልሶ እዛው ነው ውይይይይ ምን ይሻለኛል
fetari yebark
❤
ቴሌግራም የላቸዉም በአላህ ንገሩኝ🎉
❤❤❤❤❤
ውድሜ።ሁልም።ዪቅርታ።ከሰለቸኝ።ነገር።ቢናር።አድ።እድል።ያደከማቹ።❤❤❤❤እፍፍፍፍፍፍፍ።ከምጠላው።።ባል።የሰለቸኝ
እኔነኛ የደከመኝ ነገር ይሄነው
Eny bndzi aynt cegr west new yalhut egeg betam kebade neew bemhalachn lejoch alu ena men yesalal
👌👌👌❤❤❤
👍👍👍👍👍
ሠላም ነቺሁ ወድ ያገሮቼ ልጆቺ እነ ነማማክረዉ የቅርብ ሠዉየለኝም ማለቴ አሉ ግን የሚረዳኝ አጣሁ እኔ አሁን የለሁት ሣኡዲ ነዉ ኒካ አሥረናል ግን ገና አልተያየንም አድ አገር ነን አንተዋወቅም ባካልም ገና አላየሁትም እና ልንሥማማ አልቻልንም ወላሒ ሥነወራ እካን በማይሆን ነገር አንጣላለን እና ይለኛል ሠዉጋር መኖር አቺይም እሡም ብቻ አይደለም ጓዴኛቼም ሠዉጋር እደማልኖር ይነግሩኛል እኖ ማሠመሠል አይሆንልኝም ብዛት ጓደኛቼ አሥመሣይ ናቸዉ እኖ በራሤ ሣያቸዉ እና እንዴትነዉ ሠዉጋር መኖር የሚቻለዉ ምክራቺሀን እፈልጋለሑ ወላሂ ያጣሁት የሚረዳኝ ነዉ እኔ እንኳ ከነሡ ጋር ሌላም ሠዉ ጋር እኖራለሑ
ወላሂ እኔም እንዳች ነኝ😢
ሰላምወድሜ እኔ ለቤትህ አድስነኝ ትዳሬ በብጥብጥ ላይነው እኔያለሁት ስኡዲ ነኝ
ይሄኮ የሀብታሞች ኑሮ ነው ስንት ሚበላው ያጣ አሌ ቁርስ በልቶ ምሳ ማይደግም
Ewonet
አይገርምም አውን ከባሌ ጋ ተጣልተን በስልክ ዘግቸ መዝሙር ልሰማ የናንተን ከፈትሁ በጣም ቻልኩሽ ተሸክሜሻለሁ አለኝ እና ከፍቶኛል
ትርጉሙን ፍለጋ ይህው 4 ቀኔ .....ምን ማለት ነው?
አይዞሽ እማ
ሰላም ❤❤❤❤
በመጀመሪያ ሰላም እዴት ናችሁ ።ጥያቄየ አለኝ ምን መሰለህ ባሌየ እደማንኛውም ሰው በሆነ አጋጣሚ ተውወቅን ተዋደድን ተፍቀርን ወደ ትዳር ገባን ተጋባን ግን እኔ የማላቀው ነገር ተፈጠረ ከኔየ በፊት ጓደኛ ነበርው ደግሞ አርግዛለች የምር አዘንኩ ልቤ ተሰበር በዚህ ምክኒያት መግባባት አልቻልም መሄድ አለብኝ አልኩ ለምጠይቀው ጥያቄ አላቅም ስለሚለኝ እኔየ መተው አለብኝ አልኩ ወሰንኩ ውሳኔየ ልክ እዳልሆነ ይገባኛል ምክኒያቱም እኔም ነብሰ ጡርነኝ ግን መጋባችን ልክ ነው ወይ እሚለው አሳሰበኝ ወደፊት ምን እደሚገጥመኝ አላቅም አይወለድየለም ወለድኩ እግዛቤሄር እመስገን ግን ጥያቄየን ሳይመልስ ወደሷ ተመለሰ በጣም ተሰበርኩ የምር ታመምኩ ልጄም አደገ በጣም ደስ አለኝ ግን የእኔ ጥያቂየ ለልጀም ተርፈው አዘንኩ አሁን ላይ እያደገ ያለው በቤተሰቦቼ ነው
Ayzosh Yagatmal Bihonm Gn Medebek Alneberebetm Anchim Tyake Meteyek Neberebsh Wedetdar Kemegbatachhu Befit Lj Get New Enkuanm Weledsh Ahunm Hiwetn Mtasbi Kehone Tetenkeki Betechale Hulun Lemawek Tari Enam Yanchinm Neger Lemenager Degmo Tenkara Hugni andand Wendoch Mesebersh Yasdestachewalna Tenker Bey Hiwet Yketlal
ወድሜ።የሆነ።ግዜ።አፋቱኝ።አልፈልግም።እያለች።ቻይው።ብለዋት።ወደቤታቸው።ሲሄዱ።ዛፍ።ላይ።ተሰቅላ።ሞተች።ከሱጋ።ከምኖር።ብላ።ተው።እባካቹ።አፋቱኝ።ስትል።ተለውጫለው።ብሎ።ሁል።ሽምግ።ልና።ሽምግልና
Wowww.konijjoo 👍👍👍👍👍👍👍🖕
😢የሌባል 9 አመት ሙሉ አልተለወጠም ለሱብየ ልጀን ጥየ እሱን ላለማየት ብየ ተሰደድኩኝ😢😢😢ፍታኝ ስለው እገልሻለሁ 😢😢 ተስተካክል ስለው ጥፍቱን ይክዳል 😢በአይኔ እያየሁት 😢😢 ምን ይሻለኛል😢😢
Ftt Adrgesh Megelagel New Masferariyachew Egelshalehu New Hule
Huletu meftate alebachew
ዝምተኛ መሆንና ማስወገጃ መንገዶቹ/መፍሄዎቹ በሚል ብታቀርቡ ፀግሽና ቅዲ
ውይ በጣም በጣምም vido በሰራልን
Bicha kebab new!!!
Ene betedari8,amete koyyichalew negeri gini balebete erasuni enikuwani melewete alichalemi bizu tagesiku bizu dekemiku negeri ginni kakime belayyi sewoni meleyitini meretiku lijjochenimi tiyye awuni be sedete neyyi
እባካቹ እኔንም አማክሩኝ እኔ የ25 ሴት ነኝ የ19 እያለሁ በበራሃ ነው ስደት የመጣሁኝ ደላላው ደፈረኝ ንፅህናየ ከወሰደኝ ቧሃላ አፈቀርኩት እሱ ግን ከ10 ከዛ በላይም ሴት እንደሜሂድ አውቅ ነበር ድንግልናየ ከወሰደ ቧሃላ ዞር ብሎ አላየኝም ሰው ሰላልነበረኝ ዶሞ የመን6ወር ሰርቸ ወደሳውዲ ስመጣ ሽፍታ ያዙኝ እሱ 10ሺ ከፍሎ አወጣኝ ልመልስለት ስል እምቢ አለኝ እወድሻለሁ አለኝ ግን ከሌሎችጋ ነበረኮ በስተመጨረሻ ከጒደኛየ ሄደ ከዛ ቧሃላ እማፈቅረው ልጅ ከማፈቅረው በላይ ጠላሁት እሱ ግን ይቅርታ ጠይቆ ሁሉም ትቻለሁ አለኝ ይቅር አረኩለት ግን ፋቅር0👈 ሆንኩኝ አልወደውም እንለያይ ስለው አልችልም አለ የሆው ከሱና ከቤተሰቦቹ ከተደበቁቅኩኝ አመት ሞልኝ
Yene ehit yikerbsh
Waga yaskefkshal hewotshen edatamskakeyi
መልካም ሀሳቦችህን በርታ ቀጥልበት ። ግን የምታቀውን ብቻ አስተምር ። ሁሉን አዋቂ መምሰል ይታይብሀል ። ከዛ የተነሳ መልካም እየመሰለህ አውቀህ ይሁን ባለማወቅ አደገኛ መርዞችን በሰው ትዳር እና ህይወት ላይ ትናገራለህ እስኪ ረጋ ብለህ እያንዳንዱን ትምህርትህን ፈትሸው ። ግዴለም ብዙ ማውራት አይጠበቅብህም ። ብዙ ቪዲዬ ለመስራት ብለህ የማታውቀውን ነገር ሁሉ ርግጠኛ ሆነህ በሁሉን አዋቂነት ዘመቻ ላይ ነህ ከዚህ የተነሳ መአት ስህተት እየሰራህ ነው ። በፍቅርና በአክብሮት የተሰጠ አስተያየት ። ሊያምህ ይችላል ነገር ግን ይጠቅምሀል ያሳድግሀል ወንድሜ።
ቭድዩውን አቁሜ አነበብኩት ግን ከምስማው ነገር ትንሽ ሽክ ፈጠረብኝኮሜትሽ
🎉🎉ኧርምክሩጥሩነው አይ የደርስበት ብቻ ይገባዋ. ወደሜ
ግን እስክ አንደ ነገር ቢች ለምክርቹ😢😢😢😢
Yane balaebate dagemo aysemame yesadebale belom enane anche atekayergem nawe melawe en yalkaw tkikil nawe malewte kafelage yelawet naber en ljananen affect eyarega naww antekachekem ename raga yalkoge nage ge bamrsadebawe bamenagerachew kalatoche zeragenaet tacemerobate aschegare sawe endasou alayhoue la weche sawe gen batame terou sew tachawche new azage naw en yegaremagale ya edma leunatem ale ya 17 amete lunate en me temakralhe laedazhe yale sew
,ፀጊየፍጥሪለነፍስአድንስራየምጣመላክነውመላክመለክነውአላህሀያትሀያትይስጥሀ
እኔነኛ የማይለወጥ ባል ያለኝ
ፀግሽ አመሰግናለው እሱን መለወጥ ባልችልም እራሴን መለወጥ እንድችል ስላረደረከኝ እድሜ ይስጥልኝ 🙏
ይህ ምክረ ለኔ ጠቃሚ ነው😢😢
❤❤❤❤
ፀግሽ አመሰግናለው እሱን መለወጥ ባልችልም እራሴን መለወጥ እንድችል ስላረደረከኝ እድሜ ይስጥልኝ 🙏
ፀግሽ አመሰግናለው እሱን መለወጥ ባልችልም እራሴን መለወጥ እንድችል ስላረደረከኝ እድሜ ይስጥልኝ 🙏