Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
  • Видео 111
  • Просмотров 591 994
ይህን ሳታውቁ አታግቡ | ራሱን የሰጠ የራሱን መስጠት አይከብደውም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡
አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- melhekcenter
Просмотров: 667

Видео

ሴቶችን የሚያስደስታቸው ነገር! - ለትዳር አጋር የማይነገሩ ሚስጥሮች! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 8 тыс.День назад
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡ አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ ጋብቻ ክቡር ነው!! አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!! ✅youtube- @MelhkMediaOfficial ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial ✅facebook- melhekcenter #ሴት #ትዳር #ሴቶችን የሚያስደስታቸው #ethiopianpodcast #habesha #relationship #ethiopiantiktok #motivation #love #የማይነገሩ ሚስጥሮች
እንጋባለን በሚል ተስፋ አብሮ መኖር የሚያስከትለው ችግር! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 66614 дней назад
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡ አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ ጋብቻ ክቡር ነው!! አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!! ✅youtube- @MelhkMediaOfficial ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial ✅facebook- melhekcenter
ገንዘብ ሲኖርሽ ወንዶች ለማግባት ይፈሩሻል!ለምን? | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,3 тыс.14 дней назад
ጋብቻ ቲዩብ በትዳር እና ተያያዝ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረጉ ቪዲዮዎችን የሚያገገኙበት መድረክ ነው፡፡ አትርፈው እንዲዝናኑ እና የምንለቃቸው ቪዲዮዎች እንዲደርሶ ሰብስክራይብ ያድርጉ የደውል ምልክቱን ይጫኑ፡፡ ጋብቻ ክቡር ነው!! አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!! ✅youtube- @MelhkMediaOfficial ✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial ✅facebook- melhekcenter
ሴቶች በፍቅር ህይወት ውስጥ የሚሰሩት ስህተት! - በአጫጭር ፊልሞች ተወዳድሬያለሁ | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,2 тыс.21 день назад
ሴቶች በፍቅር ህይወት ውስጥ የሚሰሩት ስህተት! - በአጫጭር ፊልሞች ተወዳድሬያለሁ | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
በፍቅር ውስጥ መጎዳት የለም! - ተፅህኖ ፈጣሪ ሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,3 тыс.21 день назад
በፍቅር ውስጥ መጎዳት የለም! - ተፅህ ፈጣሪ ሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ወጣት እና ትዳር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 619Месяц назад
ወጣት እና ትዳር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የሰራተኛ እጥረት አለብን ለስራ ፈላጊዎች ኑ ስራ እንስጣችሁ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 606Месяц назад
የሰራተኛ እጥረት አለብን ለስራ ፈላጊዎች ኑ ስራ እንስጣችሁ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የራስ ወዳድ ፀሎት | ገንዘብ ፍቅርን ሊፈትን የመጣ ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
የራስ ወዳድ ፀሎት | ገንዘብ ፍቅርን ሊፈትን የመጣ ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የይቅርታ ገደብ የለውም! | የኔ ሴት እንዲናት በገጣሚ ጌታያውቃል ኤፍሬም | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 908Месяц назад
የይቅርታ ገደብ የለውም! | የኔ ሴት እንዲናት በገጣሚ ጌታያውቃል ኤፍሬም | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ሁሉም ወንድ ባል መሆን ይችላል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @Rawuel_Esfarlos
Просмотров 1,7 тыс.Месяц назад
ሁሉም ወንድ ባል መሆን ይችላል! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @Rawuel_Esfarlos
ፍቅርን ትርጉም የሚሰጠው ንግግር ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @bunnacast
Просмотров 38 тыс.Месяц назад
ፍቅርን ትርጉም የሚሰጠው ንግግር ነው! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @bunnacast
ለትዳር ፍቅር ብቻ በቂ አይደለም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 2,2 тыс.Месяц назад
ለትዳር ፍቅር ብቻ በቂ አይደለም! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የቆንጆ ሴት ምርጫ! | ያለፈ ታሪክ እስረኛ አትሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 2,4 тыс.Месяц назад
የቆንጆ ሴት ምርጫ! | ያለፈ ታሪክ እስረኛ አትሁኑ! | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ቁጥር 2 በስንቱ ፡ ፍቅር ካለ ይቅርታ አለ| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 5272 месяца назад
ቁጥር 2 በስንቱ ፡ ፍቅር ካለ ይቅርታ አለ| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ልባሟን ሴት አግኝቻታለሁ!!| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
ልባሟን ሴት አግኝቻታለሁ!!| Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የትዳር በረከት - የርቀት ፍቅር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 7142 месяца назад
የትዳር በረከት - የርቀት ፍቅር | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Relationship የሚፈርስበት ትልቁ ምክንያት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
Relationship የሚፈርስበት ትልቁ ምክንያት | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ጋብቻ የእግዚአብሄር ሀሳብ ነው! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,3 тыс.2 месяца назад
ጋብቻ የእግዚአብሄር ሀሳብ ነው! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ብር ወይስ ፍቅር መስጠት? Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,9 тыс.2 месяца назад
ብር ወይስ ፍቅር መስጠት? Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ብዙ ላደረገልን ትንሽ ማድረግ ብንችል! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,5 тыс.2 месяца назад
ብዙ ላደረገልን ትንሽ ማድረግ ብንችል! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የሴት ልጅ ውበት ክብሯ ነው! | ዮሐንስ ተሾመ ( ባቢ ) @Wuha_Tube |Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 3,2 тыс.2 месяца назад
የሴት ልጅ ውበት ክብሯ ነው! | ዮሐንስ ተሾመ ( ባቢ ) @Wuha_Tube |Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ቆንጆ ሴት ለፍቅር አትሆንም? ፡ ፍርሀት ትልቅ በረከት ይሸፍናል! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 3,3 тыс.3 месяца назад
ቆንጆ ሴት ለፍቅር አትሆንም? ፡ ፍርሀት ትልቅ በረከት ይሸፍናል! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
በቁጣችን ፀሀይ አይግባ! ፡ ፍርሀት ትልቅ በረከት ይሸፍናል! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 3,8 тыс.3 месяца назад
በቁጣችን ፀሀይ አይግባ! ፡ ፍርሀት ትልቅ በረከት ይሸፍናል! Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ስንለያይ የዛኔ ለፍቅር እንባ አወጣው !: Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 1,1 тыс.3 месяца назад
ስንለያይ የዛኔ ለፍቅር እንባ አወጣው !: Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ትዳር ወደ አላማ ያደርሳል! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @ethiopian_podcast
Просмотров 4 тыс.3 месяца назад
ትዳር ወደ አላማ ያደርሳል! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @ethiopian_podcast
ትዳር መግቢያ በር እንጅ መውጫ መስኮት የለውም! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 4,8 тыс.3 месяца назад
ትዳር መግቢያ በር እንጅ መውጫ መስኮት የለውም! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
የፆታ እኩልነት የለም ፡ የጋብቻ አይነቶች : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Просмотров 6 тыс.3 месяца назад
የፆታ እኩልነት የለም ፡ የጋብቻ አይነቶች : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር አለ ወይ ነው ጥያቄው? : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Просмотров 4,1 тыс.3 месяца назад
ገንዘብ ሳይሆን ፍቅር አለ ወይ ነው ጥያቄው? : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
የስሜቶቻችን ገዥ ልንሆን ይገባል! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Просмотров 4,8 тыс.3 месяца назад
የስሜቶቻችን ገዥ ልንሆን ይገባል! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial

Комментарии

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 20 часов назад

    Wow

  • @EyerusYirgu
    @EyerusYirgu 23 часа назад

    ❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День назад

    በትክክል መሆን የሌለበት ነገር ነው

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 День назад

    ፍቅርም ገንዝብም ሁለቱም አስፈላጊ ነው ❤

  • @SarahMousa-c8l
    @SarahMousa-c8l 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsresKebretu
    @AsresKebretu 3 дня назад

    እግዚአብሔር ያክብርህ❤❤❤❤❤

  • @kebe7097
    @kebe7097 3 дня назад

    ጋዜጠኛዋ. እባክሽ እኔንም ቃለመጠቅ እድርጊልኝ ድምፅሺን ወድጀው ልሞት ነው ❗❗❗ very powerful

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wn 3 дня назад

    ማታ ጠጥቶ ገብቶ ሞራል የሚነካ ስድብ ሲሳደብ አምሽቶ አልጋ ላይ እኔ እኮ ልቤ ቂም አይዝም ቢልስ አይደለም ከሱ ጋር ለዘላለም የአልጋ ነገር ያስጠላል ስድቡ እንጂ ደስታው አይታይም

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wn 3 дня назад

    አንዳንዱ ባል ማቀፍ የማይችል አለ ልክ መጠጥ ቤት ያለ ወንድ ሞቅ ያለው ሰው ቸብ አርገው የሚገቡ መታቀፍ እኮ ለሴት ልጅ በጣም ደስ ይላል ወንዶችዬ ሚስቶቻችሁን በደንብ እቀፉ ማቀፍ ካላወቃችሁበት በግልጽነት ሚስቶቻችሁን ጠይቁ ቼብ አታድርጉ እሱ ጥሩ ስሜት አይሰጥም

  • @TigistBelete-hm4wn
    @TigistBelete-hm4wn 3 дня назад

    ትክክል ወንድሜ በዕድሜያቸው የቀለዱ ሴቶች አሉ በተለይ በ80ዎቹ የነበሩ ሴት ልጆች በእድሜአቸው ቀልደዋል አሁን የመረጃው መኖር ለትውልዱ ጥሩ ነው ነቅተዋል

  • @user-fk9zv4nw5u
    @user-fk9zv4nw5u 3 дня назад

    Nmesegnale slehulum tmhrt yetemarenew xgshye nureln eidmena Tena yisth❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-fk9zv4nw5u
    @user-fk9zv4nw5u 3 дня назад

    🙏🙏🙏❤😔😔😔

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 3 дня назад

    ምክራችሁ በጣም ተመችቶኛል አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahMousa-c8l
    @SarahMousa-c8l 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 дня назад

    ግን አደኛ አዋቂ ለኔ የፈጠረዉን አላህን ማወቅነዉ እስኬ ይህንአይመሮሽን ተጠቀሚና ስለሀይማኖትሽ ተመራመሪ መዳኔለም የፈጠረን ብለሽቁጭ አግራዉ ሌሎቹ እዝጋቢሂር ይላሉ ግንሁሉምሰዉ እደመጣለትነዉዴ ፈጣሪአድርጎ መለይካጭምር የማስበዉ

  • @hiwottsagaye2869
    @hiwottsagaye2869 4 дня назад

    Egezabeher yebarekha anedade sawoche kalaye eneda mitayute ayedalume ename yasetamarekane tekekela nawe 🙏

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 дня назад

    ደስስትሉ ጎበዞች እናመሰግናለን

  • @senaytsemate
    @senaytsemate 4 дня назад

    ሰላምዬ አስተዋይ ሴት ቡዙ ነገር ትምርያለሁ ምሪጥ እንግዳ ነው የጋበዛችሁት በርቱ😘😘

  • @FatimaUae-d2m
    @FatimaUae-d2m 5 дней назад

    ምሻአላ ነው

  • @samerakassa2340
    @samerakassa2340 5 дней назад

    በርታ ፀጋዬ ስራህና አገላለፅህ በጣም ማራኪ ነዉ እጅግ ወድጄልሀለሁ በርታ

  • @ElmarAssefa
    @ElmarAssefa 5 дней назад

    Thanks for advise tsegsh

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 5 дней назад

    እኔ 26 አመቴነው ፍቅረኛ እንዴኖረኝ እፈልጋለሁ ፍቅር ይዞኝ አያውቅም ለራሴ ጊዜ ሰጥቼ አላውቅም ያለሁት በስደት ነው ከእግዚአብሔር በታች ተስፋ የማደርግበት የልጆች አባት የሚሆን እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ?😢😢

  • @user-bj1nt3te7v
    @user-bj1nt3te7v 6 дней назад

    Wow u can talk I appreciate you selam

  • @jenetherbo3137
    @jenetherbo3137 6 дней назад

    Be feker yemisama timirt naw Bartu inamasaginalan

  • @barokbaharu9184
    @barokbaharu9184 6 дней назад

    እውነትህን ነው ወንድሜ መንፈሳዊ ሰው መስሎኝ መንፈስ የሚያቅ ነው ያልከው በጣም ገልጸኸዋል በጣም የተቸገርኩበት ጉዳይ

  • @user-vj5jp8yc6m
    @user-vj5jp8yc6m 6 дней назад

    💪💪💪💪♥️♥️♥️♥️💋💋

  • @user-vj5jp8yc6m
    @user-vj5jp8yc6m 6 дней назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🙏

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 8 дней назад

    በውጭ ሀገር ትዳር ቀላል አይደለም ድክም ነው ያለኝሁፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 дней назад

    ከስው ሁሉ ጋር ተግባብቶ መኖር ጥሩ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ ወሳኝ ነው እግዚአብሔር ይርዳን❤

  • @HiwanGrmay
    @HiwanGrmay 8 дней назад

    ❤❤❤❤😊😊🎉🎉

  • @sintayehuwoldemeskel
    @sintayehuwoldemeskel 9 дней назад

    Enamesegnalen, gn yeliju dimts bzum ayisemam

  • @beli905
    @beli905 9 дней назад

    ልዩ እኮ ናችሁ❤❤❤❤

  • @Tigstshewafera
    @Tigstshewafera 9 дней назад

    በእውነቱ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤🙏

  • @user-cp8tp5jl7s
    @user-cp8tp5jl7s 10 дней назад

    Betam astemare hasab new tanks..asteyayet mesitet yemifeligew gazetegnawa ga aselchi yekalat digigimosh ena yehone artificial neger yastegabal.....

  • @AyuDebo-lj2pw
    @AyuDebo-lj2pw 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wow blessed

  • @birtukanao4sa808
    @birtukanao4sa808 10 дней назад

    ጥሩትምርትናው ❤️❤🙏

  • @ethiopia000
    @ethiopia000 10 дней назад

    Wow, what a wonderful woman

  • @tarekegngebre551
    @tarekegngebre551 10 дней назад

    እንደሃሳብ መልካም ነው ቃለ እግዚአብሔርንም ጠቃቅሳችኋል ያ ማለት እዉነታ አለው ማለት ነው ትልቁ ጥያቄ ተግባርና ወሬው አይገናኝም አሰልቺ ድግግሞሽ ሚዲያ ላይ ስትታዪ ደስተኛ አትመስሉም? ይሄን ጊዚ ሰዉየው አንጀቱ ተቃጥሎ የት ልድረስ እያለ ነወ።

  • @tigist9810
    @tigist9810 10 дней назад

    ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @tigist9810
    @tigist9810 10 дней назад

    ትክክል እናመሰግናለን ሁለታችሁንም ተባረኩ

  • @mahiduki8157
    @mahiduki8157 10 дней назад

    ❤❤❤ እጅግ በጣም ልዩ ሰው ነህ 🙏😳😳

  • @user-hn2jm6sz1z
    @user-hn2jm6sz1z 11 дней назад

    ፈጣሪ ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ፈጣሪ የሰው ልጆች ሁሉ ከፈጣሪ የተላክ ሐኪም ነህበእዉነት

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @እመንእንጅአትፍራ
    @እመንእንጅአትፍራ 11 дней назад

    ሣኡዲ ያላችሁ የትዳር ሀኪም የሚለውን መፅሀፍ የሚሸጥበት ካለ ጠቁሙኝ❤

  • @frehiwotmule4461
    @frehiwotmule4461 11 дней назад

    Merisha, great life lessons and advice

  • @user-bx7lo6mo1e
    @user-bx7lo6mo1e 11 дней назад

    ፈጣሪ ይባርክክ ሁሉንም ያማከለ ነው

  • @atsedemerawi8003
    @atsedemerawi8003 12 дней назад

    የርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው 2ልጆች አሉን በፊት 5ዓመት ቆይቶ መጣ በድጋሚሌላአገር 7ዓመትቆይቶ መጣአ አሁን ግን እጅግ በጣም ባህሪው ተቀየር አሳቡጠቅላላ እዛ ሆነበቴክስት እዛ መፃፃፍ ሆነ ጠቅላላ ትኩርቱ እዛሆነ ብቻ ከፁፍ በላይ ነው ምትመክሩኛላቹ ቤተሰቦቼ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 12 дней назад

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን❤