ጂል አትሁኑ፤ ራሳችሁን አስከብሩ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 160

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Месяц назад +21

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትክክል ነህ ለማይሆንህ ቤተሰብ ዕድሜህን ጊዜህን ጉልበትህን ሁለመናህን ሰጥታቼሁ መሸጋገሪያ ትህንና እነሱ ባንተ ተሸጋግረው የተደላደለ ኑሮ ሲኖሩ አንተ ግን እንደሸንኮራ አገዳ ተመጠጥተህ ስትወድቅ ለእኔ ብሎ ዋጋ ከፍሎልኝ ነው እዚህ የደረስኩ በችግሩ ልድረስለት ቀርቶ በቃላት እንኳ ተስፋን ሰንቆ አያይህም እንዲያውም ነገሩ ተገልብጦ ወንጀልህ በዝቶ ልብህ ይሰበራል። ስለምክሩ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ነገር ግን ይኸን ምክር ከዚህ በፊት ብሰማው ኑሮ ዛሬ በሕይወት ባልተቆጨሁ ነበር ስንቱ እንደሞኝ አይቶህ የቀን መውጫ ያረጉሃል ነገር ግን የሕሊናህን እራስክን ሣትጎዳ መርዳት ነገር ግን ቅድሚያ ለራስ መስጠትና ይዘህ መገኘት ነው በተለይ በአሁኑ ሰዓት የዘመኑ መጨረሻ ስለሆነ አስተውሎና አመዛዝኖ ሣይጎዱ መኖር ነው።

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад +1

      አሁን አልረፈደም!
      እናመሰግናለን! 😍🙏

    • @ሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚ
      @ሚሚሚሚሚሚሚሚሚሚ Месяц назад

      ይህን የፃፍሽ ልጅ ተባረኪ ለኔ ነዉ እያለቀስኩ አነበብኩት ሁሉም ትላአት በኔ ትከሻ ተረማምደዉ ሲያአልፍላቸዉ ጣሉኝ
      በጥቅሉ ፈእጣአሪ አነሳኝ ቢዘገይም
      እህቶቼ ለራሳቹ ሁኑ ማአንም የምረዱትን ሰዉ መገድ ላይ የወደቀ ካሎነ በስተቀር እዳረዱ በጉልበቱ ሰርቶ ለፍቶ ይኑር ሰዉ ማአለት ካለፈለት በሗላ ዞር ብሎ አያያችሁም የደረሰበት ያአቀዋል ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @istme4224
      @istme4224 Месяц назад +1

      ወላይ እኔም የሆነሰው መርማመጃ አርጎኝ ሲያልፍለት ጥፋቴንሁሉአብዝቶ ሔደits ok😢

    • @istme4224
      @istme4224 Месяц назад

      አልሀምዱሊላ መቸም።ከህሊና።መቸፍም።አያመልጥም

    • @ጓል.ሻምበል
      @ጓል.ሻምበል 5 дней назад

      እውነት ነው እህቴ💎

  • @TiyyaaBelay
    @TiyyaaBelay 14 дней назад +5

    አንተን ምክር መከታታል ክጀመርኩኝ ጊዜ ጃምሮ አውነት ተስፋ አገኘሁ አሕዎት ይቀጥላል ብዬ አመንኩ አግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ 10 ዓመት አረብ አገር ሰርቼ አንድ ብር የላኝም ነገር ግን እራሴን ልጠፋ ነበረ አዉን ግን እንዳ አጋጣሚ ሄህ page አገኘሁ ተከታታይ ጊዜም አዳመጥኩ እኔም ለመኖር ተስፋ አገኘሁ በጣም አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  14 дней назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልኝ! 😍🙏

  • @Awal-c9w
    @Awal-c9w Месяц назад +21

    እረባካችሁ ይህን ምርጥ የህወት አስተማሪ ቻናል እናሳድገው አብሽሩ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад +2

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

    • @SalamSalam-uy8cg
      @SalamSalam-uy8cg 4 дня назад

      እኛ ቁም ነገር የሚገኝበት መች ይታየናል ወሬ የሚራገሩበት እንጂ

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 14 дней назад +5

    አተልይ ምክርህ ሱስ ሁኖብኛን እጂግ በጣም ሙህር አስተዋይ ነህ በርታ ወድማችን🙏❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  4 дня назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @Muhammad-c2t9z
    @Muhammad-c2t9z 6 дней назад +2

    ብሮዬ ለምስጋና ቃላት ያጥረኛል ምርጥመካሪ ነህ አመሰግናለሁ በጣም

  • @zewdeneshadmassu9767
    @zewdeneshadmassu9767 4 дня назад +1

    ምክርህ በጣም አስተካክሎኛል ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ የስንቱን አይምሮ ነው ያስተካከልከው❤እግዛብሄር ይባርክህ 🙏

  • @ጓል.ሻምበል
    @ጓል.ሻምበል 5 дней назад

    በጣም በሳልና ምርጥ ምክር💎 እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 Месяц назад +39

    በጣም እረድቶኛል የእናንተ ትምህርት ምነው ቀድሜ ባወኩት ነው ያልኩት ... ያለፍኳቸውን ሳስብ .. አለማወቅ መጎዳት ነው.. ምክረ አይምሮ በጣም ረድቶኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад +6

      እግዚአብሔር ያክብርልን! 😍🙏

    • @KedirRedi-p9w
      @KedirRedi-p9w Месяц назад +1

      በጣምምምም ገራሚሚሚ ነው እናመሰግናለን።

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 28 дней назад

      ቀደም ቢልልልኝ አሁንም በነፌሴ ደርሶል

  • @GDGGHrty
    @GDGGHrty Месяц назад +4

    በጣም ትለያለህ ኢግዛብሀር ይጨምርልክ😘😘😘😘💪💪💪💪💪💪💪💪ማርያምን በጣም ጎበዝ ነህ🎉❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 23 дня назад +2

    ለህይወታችን በጣም ኣስፈላጊ ምክር ነው እናመሰግናለን ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኻ 🙏

  • @YaredZerihun-z6d
    @YaredZerihun-z6d Месяц назад +2

    ተባረክ ትክክለኛ ምክር❤❤❤

  • @EphremEyayu
    @EphremEyayu 8 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Месяц назад +3

    ይሄ ከምንም በላይ ጠቃሚ ነዉ ግን የኛ ህዝብ አይገባዉም በጣም ማሳደግ አለብን ይሄን ጀግና አገላለጽ እንዴት እንደሚጣፍጥ አይሰለችም አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад +1

      አሜን! አመሰግናለሁ Hani! 😍🙏

  • @ferahiwotwaldimanuel8976
    @ferahiwotwaldimanuel8976 Месяц назад +3

    እግዚያብሄር ይመስገን ስንት ዘመን ሙሉ የእባብ ልቦና ባላቸው ወዳጅ መሳይ ምቀኞች መጠቀሚያ ሆኜ ነበር , ዘንድሮስ ልቦና ሰቶኛል🎉🎉🎉

  • @mizandinku3579
    @mizandinku3579 Месяц назад +4

    እውነት እልሀለው አንተን ስሰማ እፅናናለው!!!

  • @YakobSana
    @YakobSana 3 дня назад

    በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ አስተማር ነዉ ቀጥል

  • @amdebrhanzemene
    @amdebrhanzemene Месяц назад +4

    በጣም.....ጠቃሚ

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @Mesert-ej7st
    @Mesert-ej7st Месяц назад +1

    በትክክል ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @GhFy-e6o
    @GhFy-e6o Месяц назад +2

    አሜን አሜን😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @iloveethopia
    @iloveethopia Месяц назад +4

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @MekuaninteAmare
    @MekuaninteAmare 15 дней назад +1

    ❤🎉እውነት ነው!ብዙ ት/ት አግንተንበታል።🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  14 дней назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @RahafSaeed-kd5kl
    @RahafSaeed-kd5kl Час назад

    ❤❤❤❤እናመስግናለን

  • @ahlamalhydr9764
    @ahlamalhydr9764 17 часов назад

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @WesmanAgerawKadega
    @WesmanAgerawKadega 18 дней назад +1

    በጣም አመሰግንህ አለሁ

  • @abdurahuman5818
    @abdurahuman5818 Месяц назад +4

    እናመሰግናለን ❤ ❤❤❤

  • @baletbasket9356
    @baletbasket9356 Месяц назад +3

    አናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yabsra-hf8ju
    @yabsra-hf8ju Месяц назад +4

    በገንዘብ የማይገኝ ውድ የአይምሮ ምግብ ነው እጅግ በጣም አመሰግናለው

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад +3

    በርታ በጣም አሪፍ ምክርነው እናመሠግናል ❤❤❤🎉🎉

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад

      ያክብርልኝ! 😍🙏

  • @SisayDerbie-r5q
    @SisayDerbie-r5q Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምሮህን ከዚህ በላይ ያስፋልህ

  • @ewnet539
    @ewnet539 Месяц назад +1

    ፈጣሪን ማእከል ያደረገ ምክር ስለሆነ ተመቸኸኝ 👑👌👮

  • @zinetali-j3r
    @zinetali-j3r 20 дней назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እድሜህ እርዝም ይበል

  • @zerfneshagzew2006
    @zerfneshagzew2006 Месяц назад +1

    Jeginaye ,you are a heroic dealer how you inspire people not to be easy going and have firm stand keep it up!

  • @hilariynati515
    @hilariynati515 12 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ምክር ነዉ ወንድሜ በርታታ

  • @MeskeremTaddese
    @MeskeremTaddese Месяц назад +2

    Thank you and God bless you!!! ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሊማሀሚድ
    @ሀሊማሀሚድ Месяц назад +2

    ትክክል

  • @RasTeddy-dl1jq
    @RasTeddy-dl1jq Месяц назад +1

    ተባረክ

  • @ዘማሪትኡፊሴደጀኔ
    @ዘማሪትኡፊሴደጀኔ 4 дня назад +1

    🎉🎉🎉🎉እውነት ነው 🥲🥲🌹🌹🎉🎉🎉

  • @SamiraSamira-j4h
    @SamiraSamira-j4h 26 дней назад +1

    እድሜናጤናይስጥሕ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 Месяц назад +1

    በጣምምድንቅ ምክት ነው በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondwossenBaalu
    @WondwossenBaalu Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @RodesRodes-b1w
    @RodesRodes-b1w Месяц назад +6

    ዝምታን የመሠለ ነገር የለም

  • @Khad-c7f4g
    @Khad-c7f4g 11 дней назад

    በሳል ምክር ከበሳል ሰው ነው የሚገኘው በጣም እናመሰግናለን 4:51

  • @adanechadugna6393
    @adanechadugna6393 11 дней назад

    ምርጥ የሕይወት ምክርነዉ

  • @sisayneberga3616
    @sisayneberga3616 4 дня назад +1

    yimechehe wendema lk neh😍😍😍

  • @danielbayessa4137
    @danielbayessa4137 Месяц назад +1

    What a Great Msg!

  • @ሀይባነኝየወድሞቸእህት

    እናመሰግናል

  • @MeserakeFekera
    @MeserakeFekera Месяц назад +1

    ምን እደ ምል አላቅሞ ግን ብቻ ትለያለ 👏👏

  • @نجاتيناصر
    @نجاتيناصر Месяц назад +4

    lekas goboz negn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤!!!!!!!!

  • @seidyimamhussen5771
    @seidyimamhussen5771 22 дня назад

    ምስጋናየ ይድረስህ ባለህበት ወንድም አለም

  • @RAHMETMOHAMMED-fw9kl
    @RAHMETMOHAMMED-fw9kl Месяц назад +1

    ewunet new dersobgal 😭 ahun gen kalefewu eytmaku newu enamesgnalen wedmachin❤❤❤❤

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz Месяц назад +5

    ለአላህ ብሎ መልካም የዋለ የስራውን አያጣም

  • @selomiewakjira
    @selomiewakjira Месяц назад +1

    You are right ✅️

  • @MenbereAbesha-f9x
    @MenbereAbesha-f9x 19 дней назад

    የኔ ምርጫ❤

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 8 дней назад

    Terue asetweyegna awake nehe 🙏❤️

  • @binitse5446
    @binitse5446 29 дней назад +1

    Tebarek❤❤ trbarek❤❤ berta ❤❤ bertaaaaaaa❤❤❤❤❤ wendmeeeeeeee

  • @TemesgenBerhan-zv5pn
    @TemesgenBerhan-zv5pn Месяц назад +1

    Accepted ❤❤❤

  • @arafatsheikhosman
    @arafatsheikhosman Месяц назад +2

    Very nice motivation speech keep up
    thank you 👍👍👍

  • @HaneyKassay
    @HaneyKassay Месяц назад +1

    ❤❤thank you biro❤

  • @داويت
    @داويت 24 дня назад

    Thank You🙏

  • @melkethany
    @melkethany Месяц назад +2

    ስወድህ በርታ ወንድሜ ❤❤❤

    • @mikre_aimro
      @mikre_aimro  Месяц назад

      አመሰግናለሁ! 😍🙏

  • @FeyaYosen
    @FeyaYosen 28 дней назад +2

    🥹ባይገርምህ አሁን ያለሁበት ሁኔታ ሰው ከተባለ ፍጡር ለመራቅ እሩጫ ላይ ነኝ ሰው ጠልቼ አይደለም ግን በጣም ተጎድቻለው በዚህ ምክንያት ከፈጣሪ እዳልጣላ ፈራለው በሰው ምክንያት ፈጣሪ የሰጠኝን ይዋነት መልካምነት እዳላጣው ፈራለው ስለዚህ በተቻለኝ ፍጥነት ሩጫ ላይ ነኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️ መራቅ መህድ መራቅ መሸሽ 🥹🥹🥹😔

  • @bizuneshwoldetsidk3810
    @bizuneshwoldetsidk3810 Месяц назад +1

    ❤❤❤ my pleasure

  • @Adiss-t6j
    @Adiss-t6j Месяц назад +1

    Thank you very much

  • @astewayasmare9003
    @astewayasmare9003 7 дней назад +1

    Wow wow

  • @Haimanot-zn9vl
    @Haimanot-zn9vl Месяц назад +1

    እውነት መዝጋት ልመዱ በተለይ የሚስመሰሉ ሰዎችን እኔ ዘግቻለሁ

  • @AregashAbate-j2k
    @AregashAbate-j2k Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል

  • @نجاتيناصر
    @نجاتيناصر Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lelibe kusl medanit agegnew!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jaklv7906
    @jaklv7906 Месяц назад +5

    ንግግራችሁ ካልጋባቻው ዝምታህ እንዲጋባችው አድርግ

  • @alemtsehayfekele2436
    @alemtsehayfekele2436 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Egizeabiher Ybarikihi

  • @ቅንሀበሻነኝ
    @ቅንሀበሻነኝ 29 дней назад

    በጣም አስተማሪ ቻናል ነው

  • @AsmaruAlelign
    @AsmaruAlelign 27 дней назад

    wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanielDaniso-k7b
    @DanielDaniso-k7b Месяц назад +2

    ኣባቴ

  • @MartSjd
    @MartSjd Месяц назад

    Ameen🎉🎉🎉🎉

  • @Sefhvxghj
    @Sefhvxghj Месяц назад

    Wow very very good

  • @tewodroswoldemicheal8046
    @tewodroswoldemicheal8046 Месяц назад +1

    Yes

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Месяц назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SaniiyeTadesa
    @SaniiyeTadesa Месяц назад

    ❤❤❤❤❤wowo

  • @HaliAli-ty9vk
    @HaliAli-ty9vk 21 день назад

    ❤❤👌

  • @hithere4939
    @hithere4939 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @يسرا-ز8ك
    @يسرا-ز8ك Месяц назад +1

    Betekekl bro

  • @Razan1214Saeed
    @Razan1214Saeed Месяц назад

    ውስጤ ተረጋጋ ምነው ቀደም ብየ ባወኩት ምወደው ልጅ ጋ ስለማፈቅረው እድስተካከል እያልኩ እየጨቀጨኩት አሁን ተለያyen ene ደግሞ ዝም ማለት አልችል እብድ ሆኩኝ ካንች ጋ ትታድር መመሰርት ከባድ ነው ብሎ ጥሎኝ ሄደ ልቤ ተሰብሯል በፊት በጣም ታጋሽ ዝምተኛ ነበርኩ እሱን ሳፈቅር ማንነቴ ጠፋኝ እስኪ የናተን ትምህርት ወደራሴ ቢመልሰኝ እከታተላችሆለው😢😢💔

  • @BashaAbayineh
    @BashaAbayineh 27 дней назад

    Woyne Bane yedarasa naw😢😢😢 tichilaleh la ante qallat yelegnim

  • @hanihani8193
    @hanihani8193 12 дней назад

    🙏👍

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏

  • @Linamohamed-rk3em
    @Linamohamed-rk3em Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarikuMulu-u2v
    @TarikuMulu-u2v 25 дней назад

    Wow

  • @seidgezu6518
    @seidgezu6518 Месяц назад +2

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @EyerusalemWondesen-k2m
    @EyerusalemWondesen-k2m Месяц назад

    🙏🙏👌

  • @zeyineb9669
    @zeyineb9669 Месяц назад +4

    እሽ ይህ ሰው የቅርብ ቤተሰብ ሲሆንስ ምን ማድረግ ይቻላል? ምሳሌ እህት ወንድም ።ጓደኛስ ይራቃል ።በርግጥ ሁሉም ነገር የሚቀጥለውና የሚኖረው አንድ ሰው ራሱ ሲኖር ነው ግን ቤተሰብ ሲሆንስ በዚህ ዙሪያ ትንሽ ምክር ቢኖር ደስ ይላል

  • @ጌታሆይስለሁሉነገርተመስገ

    ❤❤

  • @SartT-i3c
    @SartT-i3c Месяц назад +2

    ❤❤😢

  • @Abebesh-n2s
    @Abebesh-n2s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @segadesta
    @segadesta 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @silahabteyesus4645
    @silahabteyesus4645 10 дней назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤

  • @FadheelaFadheela-x9s
    @FadheelaFadheela-x9s Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HelloAjman-g8h
    @HelloAjman-g8h 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Месяц назад +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍

  • @MartSjd
    @MartSjd Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ewawey
    @Ewawey Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад +1

    Jel sejajal eka yefajal endamebaLew