📌ከአይናፋርነት የመላቀቂያ መንገዶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 окт 2024
  • ቤተሰብ ከረጅም ቆይታ በሁዋላ ወደ ቻናሌ ተመልሻለሁ። ከዚህ ቀደም በሌሎች ቻናሎች ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ወርቃማ ሀሳቦች የሚል ፕሮግራም ነበረን ያኔም ታዲያ አንዳንድ የቻናሌ ቤተሰቦችን በኮሜንታችሁ አገኛችሁ ነበር...በጣም አመሰግናለሁ።አሁን ደግሞ በአዲስ አቀራረብ መጥቻለሁ። ከባለቤቴ ጋር ያለፍንበትን የህይወት መስመር "የእኛ ገፅ" በተሰኘ ፕሮግራማችን ልናጋራችሁ ወደናል። ከተሳካልን ነገር፣ከውድቀታችን፣ትክክል ካደረግነው ወይ ደግሞ ከስህተታችን ልንነግራችሁ ነው ሀሳባችን።

Комментарии • 22

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 3 дня назад

    ትክክል ነሽ እህቴ🎉 ነገርግን የ መደረክ እና የ ፍቅር በጣም ይለያል:: መደረክ ላይ ትላልቅ ስልጠና እየሰጠ ወደ የ ፍቅር ጥያቄ ስንመጣ የተለያየ ስሜት ነው ያለው 🎉 Especially, if the love is not supported by both side in equivocal manner🎉

  • @seada9327
    @seada9327 3 дня назад

    ፍቅር ❤በጣም ትክክል እኒም እንዲህ ነው ቀስ በቀስ ነው የተላቀቅኩት አሁን ሰዉ ምን ይለኛል ጉዳየ አደለም ወላሂ በፊት አዛ የሚያደርጉኝ አሰሪወቸ ራሱ ዋዉ ተከባብረን ነው 😅ያለነዉ የኒ ቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @HgXf-mq2xf
    @HgXf-mq2xf 3 дня назад +1

    እዲሜናጤና ይስጥሽ❤❤🎉🎉🎉

  • @zni-mn2uq
    @zni-mn2uq 3 дня назад +2

    እኔ በጣም ተጭኖ የፈጠረብኝ በጣም መፊራት ነው

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 5 часов назад

    ምክርሽ ደስ ይላል እኔ ለምሳሌ በራስ መተማመን ኣለኝ ግን ወንድ ተዋውቄ መጀመሪያ ጥያቄው የፍቅር ፍላጎቱ ከሱ እንዲመጣ እፈልጋሎህ ትክክለኝነቱ ኣውቄ ተማምኜ እኔም የምወደው ኣይነት ወንድ ከሆነ ለኔ ከበሬታ ያለው የሚያስብልኝ የሚያማክረኝ የኔንም ፍላጎት የሚረዳና የሚቀበል ከሆነ እስከ መጨረሻ መዝለቅ ደስ ይለኛል ፍላጎቴ ኣምላክ ያስምርልኝ 💖🙏

  • @nardosmandefro3410
    @nardosmandefro3410 9 часов назад

    Enamesegnalen

  • @abenezerzewdie5406
    @abenezerzewdie5406 3 дня назад

    ፍቅር አብሮኝ ያደገ ተፍጥሮ ነው ግን በድፍረት ከሰዎች ጋር ለማውራት ለመግባባት እየጣርኩ ነው በተለይ ከሴቶች ጋር ያለኝ ግንኙነት ጥሩ አይደለም ለማውራት ለመግባባት ግን ከብዶኛል እንዳልሺው ከስራ መልስ መፅሐፍ በማንበብ ነው ጊዜዬን የምገፋው ። ተስፋ አልቆርጥም ምክርሽን ለመሞከር እተጋለሁ ፈጣሪ ያክብርሽ ፍቅር ብዙ ተምሬያለሁ ላንቺ ያለኝ ክብር ጥልቅ ነው ❤

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  2 дня назад +1

      አመሰግናለሁ!

    • @tsegatsega8659
      @tsegatsega8659 2 дня назад +1

      እድሜህ እየጨመረ ሲሄድ አይናፋርነት ይለቅሀል

    • @abenezerzewdie5406
      @abenezerzewdie5406 2 дня назад

      ​@@tsegatsega8659ትክክል አሁን ትንሽ እሻላለሁ እድሜዬ 28 ቢሆንም Thank you for giving me your advice 😍

    • @abenezerzewdie5406
      @abenezerzewdie5406 2 дня назад

      ​@@tsegatsega8659ትክክል አሁን በመጠኑም ከበፊቱ እሻላለሁ እድሜዬ 28 ቢሆንም Thank you for giving me your advice 😍😍

  • @DerejawAdugna
    @DerejawAdugna 3 дня назад

    አረ ፍቅር በጣም ጥሩ ሓሳብ ነው ይዘሺው የቀረብሺው እና እኔ እኮ ግን በጣም ብቸኛ ነኝ እንኳን ከሴት ይልቅ ከወንዶችም መግባባት አልችልምና በጣም የምወዳት ልጅ አለች ከማያት 6 ወር ሁኖብኛል ግን እስካሁን አልነገርኳትም እና ደግሞ ኣይናፋርነት ከመሆኔ የተነሳ እሷ ከጓደኞቻ ተለይታ አትሄድም እንዴት ማድረግ አለብኝ????

  • @RobeJarso-b8h
    @RobeJarso-b8h 3 дня назад

    Thank you fikir

  • @kalyizengaw1796
    @kalyizengaw1796 3 дня назад

    😂እንኳን ደና መጣሽ ፍቅር

  • @semucr7myuitፍሲል
    @semucr7myuitፍሲል 3 дня назад

    ❤❤❤

  • @TewodrosTenja-d2x
    @TewodrosTenja-d2x 3 дня назад +1

    Hiii❤❤❤❤

  • @Ekram-w7g
    @Ekram-w7g 3 дня назад

    Fiker betam amsgnalew❤❤❤❤

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 3 дня назад

    👍✅✅👌❤❤❤

  • @alebo3421
    @alebo3421 3 дня назад

    Hi

  • @muluderbie3260
    @muluderbie3260 3 дня назад

    ❤❤❤