Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሁሉም ሃሳቦች ጥሩ ናቸው! መንፈሳዊነት የሚለውን ሃሳብ በጣም ልዩ ነው! ለኔ አዲስ እይታ ሰቶኛል!!!!!
ዋው አንተ የሰው ልክ ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ እናመሰግናለን ❤🙏
@@newksm አመሰግናለሁ
የምጠብቀው ጊዜ ደረሠ ! መብራቱ ከዕንቅብ ወጥቶ ከመቅረዙ ላይ ታዬ !! ቸሩ ጌታ ማስተዋልን ይጨምርልህ!
@@zelalemtsega8102 አሜን: አመሰግናለሁ
ሰለም ለአንተ ይሁን ወንድሜችን እድሜና ጤና ጸጋውን ይብዛልህ ። ይሔን አውቀትና መረዳት ይደለሕ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገነው: እባክህን አትጥፋብን በጣም ደስይላል ትምህርትህ ቀጥልበት ተባረክ ወንድሜ።
@@zufanmu3399 አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ጩህት እና ልፍለፋ የሌለበት በተረጋጋ መንገድ ለኛ ለደካሞች በሚገባን መልኩ የቀረበ ነው፡፡ ክርስቶስም ወንጌልን ሲያስተምር የሰው ልጅ በሚገባው እና በመረዳት መጠናቸው ልክ እየመጠነ ምሳሌወችን እያነሳ በእርሾ በዘር (ገብሬው ዘር ሊዘራ ወጣ) እያለ ያስተምራቸው ነበር ፡፡ በቀጣይም ስታቀርብ አእንደዚሁ ህይወት ከሆነው ከድንግል ልጅ ከክርስቶስ ቃል ጋራ እያዋሀድህ አስተምረን ፡፡
@@gizawgetye እሺ: አመሰግናለሁ
@@Yehiwotwuha እኔም አመሰግናለሁ comment ላይ ብዙ ጠቃሚ ሀሳብ ያለው ሰው ስለሚኖር ትምህርትህን ስትጨርስ መዝጊያ ላይ ማለቴ ነው ጠቃሚ ሃሳብ audience እንዲፅፍ ማስተላለፍ ቢኖር እና ከ Comment ተነስትህ ምላሽም የምሰጥበት 1ቀን ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ፤፡ የኔ ሃሳብ ነው
@@gizawgetye አመሰግናለሁ: አዎ ልክ ነው እንደሱ አደርጋለሁ: እያዘጋጀሁም ነው
እናመሰግናለን ለትምርቱ መፈሳዊነት ይበሎጥ100/100እዉነት ነዉ መፈሳዊነት የሁሉም መሰረት ነዉ በሚገባ ነ ዉየገለፀጥከዉ
@@astekastek1000 አመሰግናለሁ
የቀንየለይ ዛሓወይ ኣምላኽ ይባርኻ ብጣዕሚ እዩ ደሰ ዝብል ሓሳብ
የቀንየለይ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግናለን ክበርልን 🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ❤❤❤🙏
@@SalamSalam-uy8cg አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
@@tigistaddis7618 አሜን: እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ!!
Betam enamisgnalen egizhabher yetstlin🙏🙏🙏seflgew yenbir melkam hasabi yew yesmahut
@@OppoF-uc9bf አመሰግናለሁ
ተባረክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን
@@WendimuNida አሜን!!
Wawww tebark ❤
Thank you so much I learned a lot🙏🏾❤️👌
@@queensheba2506 Thanks
Betame enamesginaln!
@@Marta-n2l5f አመሰግናለሁ
I like him good teacher
@@sisaymideksa8072 Thanks
EGZIABEHARE YEMSEGN BEWNT TEBAREKE WENDEMAY ❤
@@asteranagaw5913 አመሰግናለሁ
Stay blessed 🙌
@@nishantesfaye9637 Thank you so much my dear family
ተባረክ ወንድሜ
@@hayileWaga አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን 👏👏👏
@@MaryMary-bh5yh አመሰግናለሁ
God bless you!
@@sabaabrha7167 Thank you so much my dear family
ድንቅ ምክር thank you 🙏 ❤
@@AxmawitEthiopia thank you
I love your knowledge, think, experience.continue as excellent.
God bless you.❤❤❤
@@sileshiashkoo4784 thanks my dear family!
ወንድማለም የሚያበረታታ የሚያንጹንን በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ስለምታስተምረን አመሠግናለሁ እኔ በበኩሌ እራሴን እንዳይ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ🙏
@@Taredan77 አሜን: እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ:
እናመሠግናለን በጣምጠቃሚ ትምርትነው
@@ايمانتشوم አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ 🙏🏻
@@Jojooome4485 መልካም
waw❤❤❤❤
@@መኖሬለራሴነዉ አመሰግናለሁ
መልካም ትምህርት ስላካፈልኸን እግዚአብሔር ያክብርልኝ!! አመሰግናለሁ ወንድሜ!!
@@addisumihretu አመሰግናለሁ ወንድሜ
እናመስግናለን❤🎉
@@fikermamo8783 አመሰግናለሁ
You are right. Thank you so much.
Thanks
እናመሰግናለን 🙏👍👌
እግዚአብሔር. ይመስገን. አንተን. አንተን ስላሳወቀኝ. ግን በጣም ዘግይተሀል ስትመጣ ምናለ ከድሮ ያላስተማርከን. ብቻ ከመቅረት ይሻለል. ትምህርትህ ህይወት ነው. ሰዋዊ ክበርልን❤
@@mimiAtena አመሰግናለሁ አሁንም አረፈደም! ሁሉም በጊዜው ውብ ይሆናል።
Grum grum ahasab new mitanesaw batekalY WOW idea berta❤❤❤
@@Yosef-birra አመሰግናለሁ
ዋው ፀጋውን ያብዛልህ ጡሩ ምክር
@@ጎዶልያስ-567 አመሰግናለሁ
ተባረክ
@@Ekmule-rc8uj አሜን
እናመሰግናለን, ተባረክ ወንድሜ
@@Samson_Belete አሜን ወንድሜ አመሰግናለሁ
በጣም አስገራሚ እውቀት ። የተለየ ፣ ድንቅ ቀን በቀን ልንሰማው የሚገባን በትዕትና የተሟላ ። እጅግ ተምሬበታለሁ ። በርታ ወንድምዬ !!
@@MaryMary-xp2lb አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
WOW!!!!!!! BERTA.
@@messaytassew4703 አመሰግናለሁ
አስተመሪ የሆኑ ትምህርቶች ናቸዉ በርታ ወንድሜ!!!
Thank you so much
wow thank you keep.it up.wow
@@tigistgurmu6999 Thanks
አሪፍ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው
@@LosmidanMihert አመሰግናለሁ ወንድሜ
Betam betimihirtih teteqmeyalehu sew lualawi aydelem yhenin btarim des ylegnal tebarek
አሜን አመሰግናለሁ
የተባረክ ሰው ነህ
ድንቅ እዉቀት ነዉ ያለህ ያንተን ኘሮግራም በቅርብ ነዉ ማየት የጀመርኩት በጣም በደስታ ነዉ የሚሰማህ በርታልን ትጠቅመናለህ
@@meditajc አመሰግናለሁ: ውድ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Be blessed
❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልኬ ገና ዛሬ ጠቀመኝ እግዜያብሄር ይስጥልን ወዳጀ🙏
@@kifleabebew9568 አመሰግናለሁ
God Bless you 😇
@@MimiBiruk-l6k Thanks
ግሩም አገላለጽ በርታ
@@AbaDibekulu አመሰግናለሁ ክቡር አባቴ
Nice
@@mamushasegde7287 Thank you, my dear family
አማሰግናለው ጀግናችን እረሴን ማሰደግ የምችል ጀግና ሴት ነበርኩኝ 11 ቤተሳብ ማስተደደር የምችል ነበርኩኝ በዘለይ ገና ከ9 አማት ጀምሬ እስከ 33 አማት በለኝ ጊዜ ቡዙ ምቸሉ የማይማስሉ መከራ ተገፍጬ ሁሉም አልፎ ቤተሳብ ደስተኛ ሆነው እየኖሩ ነው አልሐምዱሊላህአሁን ምንም ነገር የማስረት ሞራል የለኝም አእምሮየን አላህ ብሩህ አድርጎልኝ ነበር በትምህርት ቤት የልተማርኩትን ትምህርት በስልኬ ስረ እየሰረው ተምሬ ውጤተማ ሆኜ ነበር አሁን የ የሚማረው ትምህርት ስልችት አለኝ ጊዜየን በአግበቡ ማጠቀም አቀተኝ ፀፀት ብቸ ሆንኩኝ ማለ በለኝ
@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ: ግን አይበሳጩ የማማክርዎት ነገር ካለ በዚህ የቴሌግራም አካውንት ያናግሩኝ: @Alemayehunegasg9
🙏🏾🙌🏾🙏🏾
@@lovepower1440 አመሰግናለሁ
ትልቅ እይታህን አደንቃለሁኝ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው
@@geta9722 አመሰግናለሁ
ምርጥ ሰው
@@Hayat-r5m አመሰግናለሁ
ገበዝ በርታ🎉
@@JasmineBaugh-dn6kg አመሰግናለሁ
U nice and intelligent keep going,,,,, guys like this you tubers he teaches us so important,,,,,,,,
@@tighaile1329 Thank you so much!
Thanks🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተጠቅሚያለሁ♥
@@AB-zy5ul አመሰግናለሁ:
❤❤❤
@@Yomom2kYodad3000 አመሰግናለሁ
Enamisgnalen betam
ሃሳቦች ጥሩ ናቸው ቀጥልበት
@@Dannytube46 አመሰግናለሁ
Betam telek aymro yaleh sew neh
@@hudhudsabaa5900 አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ❤
እኔም አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ክብረት ይስጥልኝ ተጠቅሜአለሁ
@@tsedaytube አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ
@@giftrealestates አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@qochfm2qx አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ከRawuel ቤት ነው የመጣሁ እናመሰግናለን❤🙏
@@LovelyPeacock-ru1yd አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ እንኳን ደህና መጡ!!
🙏
@@JosHanson-yt2ot Thanks
ተመስጨነዉ የምሰማዉ ምን ብዬ እንደ ማመሰግንህ ቃላት የለኝም በእዉነት ወንድሜ እግዚአብሔር ይባሪክህ
@@AdmassuAbate አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ኦ ማሽአላህ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ወይ ጉድ የት ተደብቀክ ነው ግን እስከዛሬ ያላየሁክ በእዉነት በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ መሰሎችህን ያብዛልን ❤
@@seada9327 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ: አምላክ ያክብርልኝ
እጂግ ድንቅ ነው መንፍሳውይነት እሚለው አገላላፅ ገርሞኛል አያቴ ትዝ አለኝ ነፍሱን ይማርና እኔ እየው ወንድሜ መታኝ እሪ ስል ምን አድርገሺው ብሎ መርምሮ አንች ነሺኮ ጥፍተኝ ብሎ እሚያቅፈኝ እሱም ከሆነ እንደዚህ አይደለም ብሎ እሚያስርዳን ግንኮ እኛ ትምህርት እምንለውን ሀሁን አያቅም ግን ተፍጥሮ የሰጠው ጥበበኛ ነበር አያቴ አሳዳጊየ እወድሀለው
@@Sosina-wv6nq ልክ ነው: የቀደሙ ሰዎች ጥበብም ወግም (ለዛ) ነበራቸው
❤❤❤😂
@@kassahuntenfisa-gk1fw አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ❤❤❤ ቤተሰብ እንደኔ ታዳጊዎች ኑ ሁላችን ፕሮፋይላችን እየነካን እንደማመር❤❤❤❤
@@GanaaatSlam ከልብ አመሰግናለሁ
ድብልቅልቁ የወጣ አመለካከት አለህ ሁሉ ትክክል ነው ባይነትህ ያሳዝናል አሰመሳይነትህ ግልጽ ቢሆንም ሽምጥ ይዘሃል😢
@@fetsumkidanne9679 እንዲህ እኮ ነው የሚሆነው: ጠርዝ በረገጠ ጥላቻ ነገሮችን ስትመለከት ሁሉም ድብልቅልቁ ይወጣብሃል:
Endeeeeee lemin?
@@merehawittweled7036 ዘልቆ ማየት ነው! መንፈሳዊነት መነሻ የሆነ ክፍል ከሌለው ፍልስፍና ነው! የንቃተ ህሊና ትምህርቶች መንፈሳዊ ሊሆኑ አይችሉም secular ናቸዉ እንጂ! ይቅርታ በመንፈሳዊ ትምህርቶች ሁሉን የእምነት አቅዋም መጨፍለቅ ሞኝነትና ስኬት የማይገኝለት ነው ባይ ነኝ።
"ግሩም መረዳት ነው አመሰግናለው! -ግን ማነው አላህ?!
@@regberegbe9767 አመሰግናለሁ! “አላህ” አረብኛ ነው: በእኛ ቋንቋ “ፈጣሪ/ገዥ ኃይል” ማለት ነው።
@@Yehiwotwuha የፈለኩት ትርጉሙ አይደለም። ማነው አላህ እያነሳሀው ነበር ?
እግዚአብሔር ይግለጡለት መልሶ።እውነት የተማረ ይግደለኝ ስትል እናቴ፣ኣይ ከትምህርት ኣይደለም እግዚአብሔር በጭንቅላት እውቀት ሲሰጥህ ነው ትል ነበር ኣያቴ ፣በዚህ ግዜ የኣያቴ ያልተማረች እውቀት ስደነቅ ትምህርቱን እንዲህ ስሰማ እግዚአብሔር ኣመሰገንኩኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@@MebratBeyanMehari አሜን አመሰግናለሁ
🤔😂😂😂
ከውስጥ ሚሰማው classical ትንሽ ድምፁ ቢቀነስ ወንድሜበተረፈ በየ video የጥራት መሻሻል አይተናል. እናመሰግናለን
እስከዛሬ፣እርሶን፣ባለማወቄ፣ስንት፣እውቀት፣ተግጻስ፣ምክር፣እዳመለጠኝ፣❤❤❤❤❤
@@FikerAbb ምንም አይደለም: አሁንም አልረፈደም: አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
ጥሩ ስነስርዓት ያለው መሀይም ሊኖር አይችልም 😅😮
@@biniamabi አግኝየውታል!! ሥነ-ምግባር ራሱን የቻለ አንድ የምሁርነት መገለጫ ነው።
ጭንቅላት ውስጥ የሚንቆረቆር ጥበብ ነው የሰጠኸን።እኔ 69 አመቴ ነው መንፈሳዊነት ከሐይማኖት ብቻ አጣምሬ ሳይ የሐይማኖት መሪዎች አብዛኛው የሁሉም የሚሰሩትን አይና ሁሌ ጥያቄ ያጭርብኝ አያረኩኝም። በተለይ ከፕሮስቴስታንት የትኛው ዘርፍ እንደሆነ የማላውቀው ደግነት አይጠቅምም ርሕራሔ አይጠቅምም በዚሕ ገነት አትወርሱም ብለው ሲናገሩ ስሰማ በጣም አስፈሪ ይሆንብኛል። ሰው ሁሉ ፈጣሪ ዲኤንኤ አሻራው ድምጹና አይኑ ለምን ለየው? ለወጣቶች ገና ላልበሰሉ አስተምረው ሰምቻለሁ ። በቀብር ላይ አስፈጻሚው ሲናገር ሰምቻለሁ።ከሐይማኖቱ ከሚያዛቸው ርቀው አያለሁ።ሰው የሐሳቡ ውጤት ነው በፍልስፍናው።አዎን ዊዝደም ጥበብ ነው ያቀረብከው።እናመሰግናለን
@@mustefamohammed5591 አመሰግናለሁ ክቡር አባቴ ይሄ ለእኔ ትልቅ ነገር ነው፤ የሁላችን አባት እሱ ያክብርልኝ:
ዲያቆን ፍቃደኛ ከሆክ ስልክህን ብትሰጠኝ. ካንተ ምክር እሻለሁ
@@mimiAtena መልካም! የተለየ ሓሳብ ካለ በውስጥ እንወያያለን
አንድ ክርፉቱ ሲለቅብን ነው የሚወለው በጣም ተሳዳቢ ስራአስኪያጅ አለን😂
@@haileselassieabay7844 ለእሱ እግዚአብሔር ማብረጃውን ይላክለት! እናንተ ግን ቸር የሆነውን አምላካችሁን እያሰባችሁ ሁልጊዜም በቅንነት ተመላለሱ።
@@Yehiwotwuha አሜን ወንድሜ ደስ ይላል ምክርህ የምንኖርበት ያድርግልን አብዛኛው ሰምተን ደስ ይለን እና ወደ ሂወታችን ስንመለሰ እንረሰዋለን 🙏🙏🙏
እኔ እኮ እንዴት ብዬ ነው መግለፅ የምችለው
አቤት ጭንቅላት😮 እንደ አንተ አይነት ወንድ ነበር ማግባት😮
@@MekdiNeghsi አመሰግናለሁ
እንደዚህ አይነት ወንዶች ከባድ ናቸዉ ልባቸዉ ስለሚያዉቅ በትንሽ በትልቁ ይናቆራሉ😅😅
@@Lifeisshort-p5k ልክ ብለዋል
❤❤❤❤❤
@@saraburhan6535 አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤
@@haymanotbalcha8441 አመሰግናለሁ
❤❤❤❤
@@الو-ث2ج Thank you
ሁሉም ሃሳቦች ጥሩ ናቸው! መንፈሳዊነት የሚለውን ሃሳብ በጣም ልዩ ነው! ለኔ አዲስ እይታ ሰቶኛል!!!!!
ዋው አንተ የሰው ልክ ነህ
እግዚአብሔር ያክብርህ
እናመሰግናለን ❤🙏
@@newksm አመሰግናለሁ
የምጠብቀው ጊዜ ደረሠ ! መብራቱ ከዕንቅብ ወጥቶ ከመቅረዙ ላይ ታዬ !! ቸሩ ጌታ ማስተዋልን ይጨምርልህ!
@@zelalemtsega8102 አሜን: አመሰግናለሁ
ሰለም ለአንተ ይሁን ወንድሜችን እድሜና ጤና ጸጋውን ይብዛልህ ። ይሔን አውቀትና መረዳት ይደለሕ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገነው: እባክህን አትጥፋብን በጣም ደስይላል ትምህርትህ ቀጥልበት ተባረክ ወንድሜ።
@@zufanmu3399 አመሰግናለሁ: እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ጩህት እና ልፍለፋ የሌለበት በተረጋጋ መንገድ ለኛ ለደካሞች በሚገባን መልኩ የቀረበ ነው፡፡ ክርስቶስም ወንጌልን ሲያስተምር የሰው ልጅ በሚገባው እና በመረዳት መጠናቸው ልክ እየመጠነ ምሳሌወችን እያነሳ በእርሾ በዘር (ገብሬው ዘር ሊዘራ ወጣ) እያለ ያስተምራቸው ነበር ፡፡ በቀጣይም ስታቀርብ አእንደዚሁ ህይወት ከሆነው ከድንግል ልጅ ከክርስቶስ ቃል ጋራ እያዋሀድህ አስተምረን ፡፡
@@gizawgetye እሺ: አመሰግናለሁ
@@Yehiwotwuha እኔም አመሰግናለሁ comment ላይ ብዙ ጠቃሚ ሀሳብ ያለው ሰው ስለሚኖር ትምህርትህን ስትጨርስ መዝጊያ ላይ ማለቴ ነው ጠቃሚ ሃሳብ audience እንዲፅፍ ማስተላለፍ ቢኖር እና ከ Comment ተነስትህ ምላሽም የምሰጥበት 1ቀን ቢኖር መልካም ነው እላለሁ ፤፡ የኔ ሃሳብ ነው
@@gizawgetye አመሰግናለሁ: አዎ ልክ ነው እንደሱ አደርጋለሁ: እያዘጋጀሁም ነው
እናመሰግናለን ለትምርቱ መፈሳዊነት ይበሎጥ100/100እዉነት ነዉ መፈሳዊነት የሁሉም መሰረት ነዉ በሚገባ ነ ዉየገለፀጥከዉ
@@astekastek1000 አመሰግናለሁ
የቀንየለይ ዛሓወይ ኣምላኽ ይባርኻ ብጣዕሚ እዩ ደሰ ዝብል ሓሳብ
የቀንየለይ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ በእውነት ወንድማችን በጣም እናመስግናለን ክበርልን 🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ❤❤❤🙏
@@SalamSalam-uy8cg አመሰግናለሁ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ
@@tigistaddis7618 አሜን: እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ!!
Betam enamisgnalen egizhabher yetstlin🙏🙏🙏seflgew yenbir melkam hasabi yew yesmahut
@@OppoF-uc9bf አመሰግናለሁ
ተባረክ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን
@@WendimuNida አሜን!!
Wawww tebark ❤
አመሰግናለሁ
Thank you so much I learned a lot🙏🏾❤️👌
@@queensheba2506 Thanks
Betame enamesginaln!
@@Marta-n2l5f አመሰግናለሁ
I like him good teacher
@@sisaymideksa8072 Thanks
EGZIABEHARE YEMSEGN BEWNT TEBAREKE WENDEMAY ❤
@@asteranagaw5913 አመሰግናለሁ
Stay blessed 🙌
@@nishantesfaye9637 Thank you so much my dear family
ተባረክ ወንድሜ
@@hayileWaga አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን 👏👏👏
@@MaryMary-bh5yh አመሰግናለሁ
God bless you!
@@sabaabrha7167 Thank you so much my dear family
ድንቅ ምክር thank you 🙏 ❤
@@AxmawitEthiopia thank you
I love your knowledge, think, experience.continue as excellent.
God bless you.❤❤❤
@@sileshiashkoo4784 thanks my dear family!
ወንድማለም የሚያበረታታ የሚያንጹንን በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ ስለምታስተምረን አመሠግናለሁ እኔ በበኩሌ እራሴን እንዳይ ረድቶኛል እግዚአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ🙏
@@Taredan77 አሜን: እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ:
እናመሠግናለን በጣምጠቃሚ ትምርትነው
@@ايمانتشوم አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ 🙏🏻
@@Jojooome4485 መልካም
waw❤❤❤❤
@@መኖሬለራሴነዉ አመሰግናለሁ
መልካም ትምህርት ስላካፈልኸን እግዚአብሔር ያክብርልኝ!! አመሰግናለሁ ወንድሜ!!
@@addisumihretu አመሰግናለሁ ወንድሜ
እናመስግናለን❤🎉
@@fikermamo8783 አመሰግናለሁ
You are right. Thank you so much.
Thanks
እናመሰግናለን 🙏👍👌
እግዚአብሔር. ይመስገን. አንተን. አንተን ስላሳወቀኝ. ግን በጣም ዘግይተሀል ስትመጣ ምናለ ከድሮ ያላስተማርከን. ብቻ ከመቅረት ይሻለል. ትምህርትህ ህይወት ነው. ሰዋዊ ክበርልን❤
@@mimiAtena አመሰግናለሁ አሁንም አረፈደም! ሁሉም በጊዜው ውብ ይሆናል።
Grum grum ahasab new mitanesaw batekalY WOW idea berta❤❤❤
@@Yosef-birra አመሰግናለሁ
ዋው ፀጋውን ያብዛልህ ጡሩ ምክር
@@ጎዶልያስ-567 አመሰግናለሁ
ተባረክ
@@Ekmule-rc8uj አሜን
እናመሰግናለን, ተባረክ ወንድሜ
@@Samson_Belete አሜን ወንድሜ አመሰግናለሁ
በጣም አስገራሚ እውቀት ። የተለየ ፣ ድንቅ ቀን በቀን ልንሰማው የሚገባን በትዕትና የተሟላ ። እጅግ ተምሬበታለሁ ። በርታ ወንድምዬ !!
@@MaryMary-xp2lb አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
WOW!!!!!!! BERTA.
@@messaytassew4703 አመሰግናለሁ
አስተመሪ የሆኑ ትምህርቶች ናቸዉ በርታ ወንድሜ!!!
Thank you so much
wow thank you keep.it up.wow
@@tigistgurmu6999 Thanks
አሪፍ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ጥሩ ሀሳብ ነው
@@LosmidanMihert አመሰግናለሁ ወንድሜ
Betam betimihirtih teteqmeyalehu sew lualawi aydelem yhenin btarim des ylegnal tebarek
አሜን አመሰግናለሁ
የተባረክ ሰው ነህ
አመሰግናለሁ
ድንቅ እዉቀት ነዉ ያለህ ያንተን ኘሮግራም በቅርብ ነዉ ማየት የጀመርኩት በጣም በደስታ ነዉ የሚሰማህ በርታልን ትጠቅመናለህ
@@meditajc አመሰግናለሁ: ውድ ቤተሰቤ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
Be blessed
❤❤❤❤❤❤❤❤
ስልኬ ገና ዛሬ ጠቀመኝ
እግዜያብሄር ይስጥልን ወዳጀ🙏
@@kifleabebew9568 አመሰግናለሁ
God Bless you 😇
@@MimiBiruk-l6k Thanks
ግሩም አገላለጽ በርታ
@@AbaDibekulu አመሰግናለሁ ክቡር አባቴ
Nice
@@mamushasegde7287 Thank you, my dear family
አማሰግናለው ጀግናችን
እረሴን ማሰደግ የምችል ጀግና ሴት ነበርኩኝ 11 ቤተሳብ ማስተደደር የምችል ነበርኩኝ በዘለይ ገና ከ9 አማት ጀምሬ እስከ 33 አማት በለኝ ጊዜ ቡዙ ምቸሉ የማይማስሉ መከራ ተገፍጬ ሁሉም አልፎ ቤተሳብ ደስተኛ ሆነው እየኖሩ ነው አልሐምዱሊላህ
አሁን ምንም ነገር የማስረት ሞራል የለኝም አእምሮየን አላህ ብሩህ አድርጎልኝ ነበር በትምህርት ቤት የልተማርኩትን ትምህርት በስልኬ ስረ እየሰረው ተምሬ ውጤተማ ሆኜ ነበር አሁን የ የሚማረው ትምህርት ስልችት አለኝ ጊዜየን በአግበቡ ማጠቀም አቀተኝ ፀፀት ብቸ ሆንኩኝ ማለ በለኝ
@@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ: ግን አይበሳጩ የማማክርዎት ነገር ካለ በዚህ የቴሌግራም አካውንት ያናግሩኝ: @Alemayehunegasg9
🙏🏾🙌🏾🙏🏾
@@lovepower1440 አመሰግናለሁ
ትልቅ እይታህን አደንቃለሁኝ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው
@@geta9722 አመሰግናለሁ
ምርጥ ሰው
@@Hayat-r5m አመሰግናለሁ
ገበዝ በርታ🎉
@@JasmineBaugh-dn6kg አመሰግናለሁ
U nice and intelligent keep going,,,,, guys like this you tubers he teaches us so important,,,,,,,,
@@tighaile1329 Thank you so much!
Thanks🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተጠቅሚያለሁ♥
@@AB-zy5ul አመሰግናለሁ:
❤❤❤
@@Yomom2kYodad3000 አመሰግናለሁ
Enamisgnalen betam
@@OppoF-uc9bf አመሰግናለሁ
ሃሳቦች ጥሩ ናቸው ቀጥልበት
@@Dannytube46 አመሰግናለሁ
Betam telek aymro yaleh sew neh
@@hudhudsabaa5900 አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ❤
እኔም አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ክብረት ይስጥልኝ ተጠቅሜአለሁ
@@tsedaytube አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
እንኳን በደህና መጣህ ወንድሜ
@@giftrealestates አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@qochfm2qx አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥልኝ
ከRawuel ቤት ነው የመጣሁ እናመሰግናለን❤🙏
@@LovelyPeacock-ru1yd አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ እንኳን ደህና መጡ!!
🙏
@@JosHanson-yt2ot Thanks
ተመስጨነዉ የምሰማዉ ምን ብዬ እንደ ማመሰግንህ ቃላት የለኝም በእዉነት ወንድሜ እግዚአብሔር ይባሪክህ
@@AdmassuAbate አሜን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ኦ ማሽአላህ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ወይ ጉድ የት ተደብቀክ ነው ግን እስከዛሬ ያላየሁክ በእዉነት በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ መሰሎችህን ያብዛልን ❤
@@seada9327 አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ: አምላክ ያክብርልኝ
እጂግ ድንቅ ነው መንፍሳውይነት እሚለው አገላላፅ ገርሞኛል አያቴ ትዝ አለኝ ነፍሱን ይማርና እኔ እየው ወንድሜ መታኝ እሪ ስል ምን አድርገሺው ብሎ መርምሮ አንች ነሺኮ ጥፍተኝ ብሎ እሚያቅፈኝ እሱም ከሆነ እንደዚህ አይደለም ብሎ እሚያስርዳን ግንኮ እኛ ትምህርት እምንለውን ሀሁን አያቅም ግን ተፍጥሮ የሰጠው ጥበበኛ ነበር አያቴ አሳዳጊየ እወድሀለው
@@Sosina-wv6nq ልክ ነው: የቀደሙ ሰዎች ጥበብም ወግም (ለዛ) ነበራቸው
❤❤❤😂
@@kassahuntenfisa-gk1fw አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ❤❤❤ ቤተሰብ እንደኔ ታዳጊዎች ኑ ሁላችን ፕሮፋይላችን እየነካን እንደማመር❤❤❤❤
@@GanaaatSlam ከልብ አመሰግናለሁ
ድብልቅልቁ የወጣ አመለካከት አለህ ሁሉ ትክክል ነው ባይነትህ ያሳዝናል አሰመሳይነትህ ግልጽ ቢሆንም ሽምጥ ይዘሃል😢
@@fetsumkidanne9679 እንዲህ እኮ ነው የሚሆነው: ጠርዝ በረገጠ ጥላቻ ነገሮችን ስትመለከት ሁሉም ድብልቅልቁ ይወጣብሃል:
Endeeeeee lemin?
@@merehawittweled7036 ዘልቆ ማየት ነው! መንፈሳዊነት መነሻ የሆነ ክፍል ከሌለው ፍልስፍና ነው! የንቃተ ህሊና ትምህርቶች መንፈሳዊ ሊሆኑ አይችሉም secular ናቸዉ እንጂ! ይቅርታ በመንፈሳዊ ትምህርቶች ሁሉን የእምነት አቅዋም መጨፍለቅ ሞኝነትና ስኬት የማይገኝለት ነው ባይ ነኝ።
"ግሩም መረዳት ነው አመሰግናለው!
-ግን ማነው አላህ?!
@@regberegbe9767 አመሰግናለሁ! “አላህ” አረብኛ ነው: በእኛ ቋንቋ “ፈጣሪ/ገዥ ኃይል” ማለት ነው።
@@Yehiwotwuha የፈለኩት ትርጉሙ አይደለም። ማነው አላህ እያነሳሀው ነበር ?
እግዚአብሔር ይግለጡለት መልሶ።እውነት የተማረ ይግደለኝ ስትል እናቴ፣ኣይ ከትምህርት ኣይደለም እግዚአብሔር በጭንቅላት እውቀት ሲሰጥህ ነው ትል ነበር ኣያቴ ፣በዚህ ግዜ የኣያቴ ያልተማረች እውቀት ስደነቅ ትምህርቱን እንዲህ ስሰማ እግዚአብሔር ኣመሰገንኩኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@@MebratBeyanMehari አሜን አመሰግናለሁ
🤔😂😂😂
ከውስጥ ሚሰማው classical ትንሽ ድምፁ ቢቀነስ ወንድሜ
በተረፈ በየ video የጥራት መሻሻል አይተናል. እናመሰግናለን
እስከዛሬ፣እርሶን፣ባለማወቄ፣ስንት፣እውቀት፣ተግጻስ፣ምክር፣እዳመለጠኝ፣❤❤❤❤❤
@@FikerAbb ምንም አይደለም: አሁንም አልረፈደም: አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ
ጥሩ ስነስርዓት ያለው መሀይም ሊኖር አይችልም 😅😮
@@biniamabi አግኝየውታል!! ሥነ-ምግባር ራሱን የቻለ አንድ የምሁርነት መገለጫ ነው።
ጭንቅላት ውስጥ የሚንቆረቆር ጥበብ ነው የሰጠኸን።
እኔ 69 አመቴ ነው መንፈሳዊነት ከሐይማኖት ብቻ አጣምሬ ሳይ የሐይማኖት መሪዎች አብዛኛው የሁሉም የሚሰሩትን አይና ሁሌ ጥያቄ ያጭርብኝ አያረኩኝም።
በተለይ ከፕሮስቴስታንት የትኛው ዘርፍ እንደሆነ የማላውቀው ደግነት አይጠቅምም ርሕራሔ አይጠቅምም በዚሕ ገነት አትወርሱም ብለው ሲናገሩ ስሰማ በጣም አስፈሪ ይሆንብኛል። ሰው ሁሉ ፈጣሪ ዲኤንኤ አሻራው ድምጹና አይኑ ለምን ለየው? ለወጣቶች ገና ላልበሰሉ አስተምረው ሰምቻለሁ ። በቀብር ላይ አስፈጻሚው ሲናገር ሰምቻለሁ።
ከሐይማኖቱ ከሚያዛቸው ርቀው አያለሁ።
ሰው የሐሳቡ ውጤት ነው በፍልስፍናው።
አዎን ዊዝደም ጥበብ ነው ያቀረብከው።
እናመሰግናለን