ፍትህ በግፈኞች ለተበደሉ ኢትዮጵያዊያን ሴቶች በሙሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024
  • እየሄድንበት ያለው መንገድ በብዙ ያሳስበኛል። ግፈኞች አቅም አግኝተው እንደ ልብ እየፋነኑ እህቶች እና ህፃናት በሰቆቃ ውስጥ መሆናችንን ስመለከት በጣም ነው ልቤ የተሰበረው። እስከ መቼ ተሳቀን?? እስከ መቼ ድምፃችን ተነጥቆ ??እስከ መቼ ፍትህ ተጓድሎ ?? እስከ መቼ ???እስከ መቼ???
    ብቻ አንድ ቀን የተሻለ ቀን ይመጣ ይሆናል ብዬ ሙጣጭ ተስፋ አለኝ

Комментарии • 21

  • @SusuSusu-qr5ux
    @SusuSusu-qr5ux Месяц назад +3

    😢😢 በትክክል ገልፀሽዋል የእውነት ትለያለሽ 🌷 ሁሉም ነገር ማሰብ ራሱ ሲዘገንን እፍፍ 😢😢😢

  • @KaluMulualem
    @KaluMulualem Месяц назад +2

    በጣም ያስፈራል ሁሉም ነገር ተስፋ አስቆራጭ ነው እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ናልን ተመልከተን😢

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 Месяц назад +1

    እባክሽ እህት በቀጣይነት የህዝብ ድምጽ ሁኚ ብቃቱ አለሽ።

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 Месяц назад +2

    የኔ ማርዋ ምርጥ አገላለጽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Месяц назад +1

    የኔ ቆንጆ እንደሚገባኝ አንች አሁን ነበሰ ጡር መሰለሸኝ እና ይህን ዘግናኝ ነገሮች ባትሰሚ ባትሰሪ ጥሩ ነው
    ፍትህ በሌለበት ሀገር እራሸን አታሰሚሚ ለፅንሱም❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo Месяц назад +2

    ኢትዮ ህግ የለ አላህ ይጠብቀን እንጅ ያልተሰራ የለም ያልተነገረ እንጅ

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 Месяц назад +1

    Wow my dear what can I say its heartbroken 💔 u tell everything if they do listen

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 Месяц назад +2

    የትንሽዋ ኢትዮጵያ ታሪክ ይኸን ይመስላል።
    እነዚህ ባለታሪኮች ኢትዮጵያን ካላፈቃራችሁ ባንዳዎች ናችሁ ይባላሉ።

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Месяц назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚደፈሩና ለሚገደሉ ሴቶች ፍትህ ከላይ ነው የምድሩ ፍትህማ የተዛባ ነው

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 Месяц назад +2

    እውነት ብለሻል እህቴ….ፍትህ….ፍትህ…ፍትህ…መንፈሳዊ አባቶቻችን የት ናችሁ???

  • @AsmlshJongile
    @AsmlshJongile Месяц назад +2

    የሀይማኖት ተቋማት ውድቀት ለችግሩ መባባስ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል ባይ ነኝ

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  Месяц назад

      @@AsmlshJongile እስማማለሁ 🙏

  • @YeabsiraMuluken-me8bm
    @YeabsiraMuluken-me8bm Месяц назад +1

    ፍትህ ከሰው የለም ከፈጣሪ እንጂ

  • @misganaabebe3705
    @misganaabebe3705 Месяц назад +1

    Victim blaming is huge thing in Ethiopia!

  • @misganaabebe3705
    @misganaabebe3705 Месяц назад +1

    Ye 3 wer hisan???😢😢😢 where are we heading?? God please help😢😢

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад +1

    😒ጭቱ ይመስለኝል እንዲ ውንዱን ሲኦል እያሳየ ያለው 😒

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde Месяц назад +1

    Sorry

  • @ብርሃን-መ9አ
    @ብርሃን-መ9አ Месяц назад +3

    ለመሆኑ ኢትዮጵያ ሕግ ኣለባት ወይ?

    • @حنزحليمهمهريه
      @حنزحليمهمهريه Месяц назад +1

      ሰሃ ኢትዮጵያ ሂግ ቢኖርመ ኢንደዝ አትሆንም ነበር አለሃ ይደረስልን ለእትዮጵየ ሰለም ፍቅር ጤነ አንዲነት

  • @አለህወይየጤነዬንነገሮአደ

    💔💔🇪🇹?😢🇪🇹🤔