በአሜሪካ ሚዲያዎች መነጋገሪያ የሆኑት ጥንዶቹ ልብ ጠጋኝ ዶክተሮች | 1.4 ሚሊዮን ዶላር ነው ይዘን የመጣነው … | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @nanihaile
    @nanihaile 4 месяца назад +297

    ሰይፉ እንደነዚህ አይነት ለሀገርም ለወገንም የሚጠቅሙ እና የሚያስተምሩ ሰዎች በማቅረብህ እናመሰግናለን። ዶክተሮች የልብ ችግር ምን ያህል ከባድ እንደሆነ እኔ እረዳችዃለሁ ለረጅም አመት በህመሙ ተጎጂ ስለሆንኩ እና ህክምናው ሀገራችን ውስጥ በስፋት እና አቅምን ባመከለ መልኩ ማግኘት እንዲቻል የበኩላችሁን እንድትወጡ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን።

    • @zebutube1
      @zebutube1 4 месяца назад

      www.youtube.com/@zebutube1

    • @legesselegesse4758
      @legesselegesse4758 4 месяца назад +1

      ሰይፍሽ በጣም ተባረክ ጌታ ይባርክህ

    • @geremebrahtu1084
      @geremebrahtu1084 4 месяца назад

      ይነበብ ይነበብ ይነበብ!
      **************"****
      ይድረስ ለ ተከበራቹ እና ለምወዳቹ ሰይፉ ፋንታሁን፣ ዶክተር ተስፋየ እና ዶክተር ኦብስኔት እዚህ ቪድዩ ላይ ከመቀሌ መጥቶ ትክሻው ላይ የሁለት ዓመት ልጅ ይዞ የተባለው ልጅ ምንም ዓይነት እገዛ እና ቃል እንዳልተገባለት ኣውቃለው እሱ ከዛች ፎቶ የተነሱባት ቀን ውጪ ተገናኝተው እንደማያውቁ ጭራሽ ኣድራሻቸው እንኳን እንደሌለው ነው እኔ ማውቀው እውነታውም እሱ ነው ታድያ በዚህ መሀል የልጅ ኣባት በዚህ ቪድዮ ምክንያት ትልቅ ፈተና እንደገጠመው ልነግራቹ እፈልጋለው። ስለ ከመቀሌ የመጣ ሰው ለምን ዐላማ እዚህ ቪድዮ ውስጥ እንደቀረበ እንኳን ግልፅ ኣደለም ተሶርቶለታል፣ ኣልተሰራለትም ወይስ ሊሰራለት ቃል ተገብቶሎታል? በይበልጥ ራሱን ለማግኘት ከፈለጋቹ እዚው ኣ/ኣበባ ነው ያለው ደውሉለት 0914178980
      እባካቹ ሼር በማድረግ ለሁሉም ይድረስ ልጁም ከተጨማሪ ችግር እናድነው
      ኣመሰግናለው

    • @እናትዬአናጺዋ
      @እናትዬአናጺዋ 4 месяца назад +3

      እግዚያብሄር ለኢትዬጲያ ያላችሁን መልካም ህልም እውን ያድርግላችሁ ምስኪኑ ወገኔ ከሞት እንድታደጉ ይርዳችሁ አሜን።❤❤❤

    • @FasikaTilahun-w7f
      @FasikaTilahun-w7f 4 месяца назад +1

      ሰይፊሻ እግዚብሔረ እድሜና ጤና ይስጥህ ምክንያቱም አንተ እንደ ኖህ መርክብ መሻገርያ ድልድይ ነህ ። ብዙ ወገኖቻችን የልብ ኬዝ መዳን እንደሚቻል እንዚህ እንቁ የሆኑ ዶ/ሮችን እሳይተኽናል። እና እኔ ወንድሜ እንድዚህወ የልብ ኬዝ አለበት ክተባለ 3 አለፈወ ደብረ ታቦር ሆስፒታል ተመላለስ አንችልም አሉን ውድ ጥቁር አንበሳ ሪፈር ተባልን ግን መሄድ አልቻልንም ምክንያቱም 1 ያቅም ውስንነ
      2 ፡የሰላሙ ችግር
      3፡ የተስፍ መቁርጥ ማለት በሽታ እሚድን እልመሰለንም ነበር ።አሁን ግን ተስፍ ስጠኽን ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ። ቃላት የለኝም

  • @fissehatilahun7486
    @fissehatilahun7486 4 месяца назад +36

    ምን ዓይነት መታደል ነው ! በዚህ ጉዳይ በሀሳብ አንድ መሆናችሁ ትልቅ ስራ እንድትሰሩ አድርጓችሁአል ። ንግግራችሁ ሃሳባችሁ እጅግ ድንቅ ነው ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ ። ሰይፉ ዛሬ የተዋጣለት ኢንተርቪው አደረክ ተባረክ ይልመድብህ ።

  • @alemtube12
    @alemtube12 4 месяца назад +257

    ደጋግሜ ነዉ ያየሁት❤❤❤ ፈጣሪ ፀጋዉን አብዝቶ ይስጣችሁ እንደናንተ ያለዉን ያብዛልን በእናተ ሀገሬን አሰብኳት🙏🙏🙏🙏

    • @emuyejima
      @emuyejima 4 месяца назад

      @@alemtube12me too ❤️🙏

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 4 месяца назад

      💚💛❤🙏

    • @geremebrahtu1084
      @geremebrahtu1084 4 месяца назад

      ይነበብ ይነበብ ይነበብ!
      **************"****
      ይድረስ ለ ተከበራቹ እና ለምወዳቹ ሰይፉ ፋንታሁን፣ ዶክተር ተስፋየ እና ዶክተር ኦብስኔት እዚህ ቪድዩ ላይ ከመቀሌ መጥቶ ትክሻው ላይ የሁለት ዓመት ልጅ ይዞ የተባለው ልጅ ምንም ዓይነት እገዛ እና ቃል እንዳልተገባለት ኣውቃለው እሱ ከዛች ፎቶ የተነሱባት ቀን ውጪ ተገናኝተው እንደማያውቁ ጭራሽ ኣድራሻቸው እንኳን እንደሌለው ነው እኔ ማውቀው እውነታውም እሱ ነው ታድያ በዚህ መሀል የልጅ ኣባት በዚህ ቪድዮ ምክንያት ትልቅ ፈተና እንደገጠመው ልነግራቹ እፈልጋለው። ስለ ከመቀሌ የመጣ ሰው ለምን ዐላማ እዚህ ቪድዮ ውስጥ እንደቀረበ እንኳን ግልፅ ኣደለም ተሶርቶለታል፣ ኣልተሰራለትም ወይስ ሊሰራለት ቃል ተገብቶሎታል? በይበልጥ ራሱን ለማግኘት ከፈለጋቹ እዚው ኣ/ኣበባ ነው ያለው ደውሉለት 0914178980
      እባካቹ ሼር በማድረግ ለሁሉም ይድረስ ልጁም ከተጨማሪ ችግር እናድነው
      ኣመሰግናለው

    • @YeshiShenkutae
      @YeshiShenkutae 2 месяца назад

      Enanete Drs ye Ethiopia amelak yebarekachehu nurulen zerachehu yebarek ebakachehu wede agerachehu gebu gebu agerachehu tefelegachehualeche

  • @mulushmulush3472
    @mulushmulush3472 4 месяца назад +21

    ይገርማል በልጅነቱ ይሄን ያህል እውቀትና ሀገርን መውደድ መታደል ነው ጌታ ይባርካቹህ!!!!

  • @wt5506
    @wt5506 4 месяца назад +123

    ሰይፉ የ ልጆችህን ራእይ ያሳይህ እግዚአብሄር ይባርክልህ ጥሩ መሆን ለራስ ነው ሁላችሁንም እግዚአብሄር ኑሮአችሁን ይባርክ

  • @ወሄነትየገጉ
    @ወሄነትየገጉ 4 месяца назад +13

    እንደዚህም አይነት ቅን ዶ/ር አሉ ማለትነው እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጣችሁ በዛላይ ትህትናችው ባልና ሚስት እናተ የእግዚአብሔር አገልጋይናችሁ

  • @zolazola5725
    @zolazola5725 4 месяца назад +149

    ሠይፉ በእውነት ትልቅ የሆነ ሠብአዊ ነገር ነው እያደረግህ ያለኸው።እግዚአብሔር ይባርክህ❤🎉❤

    • @geremebrahtu1084
      @geremebrahtu1084 4 месяца назад

      ይነበብ ይነበብ ይነበብ!
      **************"****
      ይድረስ ለ ተከበራቹ እና ለምወዳቹ ሰይፉ ፋንታሁን፣ ዶክተር ተስፋየ እና ዶክተር ኦብስኔት እዚህ ቪድዩ ላይ ከመቀሌ መጥቶ ትክሻው ላይ የሁለት ዓመት ልጅ ይዞ የተባለው ልጅ ምንም ዓይነት እገዛ እና ቃል እንዳልተገባለት ኣውቃለው እሱ ከዛች ፎቶ የተነሱባት ቀን ውጪ ተገናኝተው እንደማያውቁ ጭራሽ ኣድራሻቸው እንኳን እንደሌለው ነው እኔ ማውቀው እውነታውም እሱ ነው ታድያ በዚህ መሀል የልጅ ኣባት በዚህ ቪድዮ ምክንያት ትልቅ ፈተና እንደገጠመው ልነግራቹ እፈልጋለው። ስለ ከመቀሌ የመጣ ሰው ለምን ዐላማ እዚህ ቪድዮ ውስጥ እንደቀረበ እንኳን ግልፅ ኣደለም ተሶርቶለታል፣ ኣልተሰራለትም ወይስ ሊሰራለት ቃል ተገብቶሎታል? በይበልጥ ራሱን ለማግኘት ከፈለጋቹ እዚው ኣ/ኣበባ ነው ያለው ደውሉለት 0914178980
      እባካቹ ሼር በማድረግ ለሁሉም ይድረስ ልጁም ከተጨማሪ ችግር እናድነው
      ኣመሰግናለው

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 4 месяца назад +11

    ስይፍሻ ተባረክ::
    ወይኔ ምርጥ ባል እና ሚስት ዘራችሁን ለበረከት ይሁን:: እንዴት ደስ ይላል አልፎ ማየት ለሌላ መኖር ተባረኩ እናንተን ያድፈራ መሃፀን ይባረክ::
    ኢትዬጵያ ብዙ እሩህሩህ ምሁር ወጣቶች አፍርታለች:: መውጣት መግባትችሁ በክርስቶስ እየሱስ ደም ያተሽፈነ ይሁን🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @zenahebezuabayalemayehu6738
    @zenahebezuabayalemayehu6738 4 месяца назад +428

    ተስፋየ ተሊላ ጥቁር አንበሳ ኢንተርን ሀኪም እያለ ሱፐርቫይዝ የማድረግ እድሉን አግኝቻለሁ፣በጣም ጎበዝ ኢንተርን ብቻ ሳይሆን ስፔሺያላይዝ የሚያደርግን የሚያስንቅ ልጅ ነበር።የተዋጣለት ሀኪም እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ።እዚህ ደረጃ ደርሶ ሳየው ጥቂት ነገርም ቢሆን አስተዋፅኦ በማበርከቴ በጣም ደስተኛ ነኝ።keep up the good work Tesfish

    • @meheretadefris8903
      @meheretadefris8903 4 месяца назад +18

      Lehon temari wetetamanet asetemariwoch asetewatso kelal aydelem keber alegn!

    • @yenehabesha9585
      @yenehabesha9585 4 месяца назад +3

    • @sosenaabebe7470
      @sosenaabebe7470 4 месяца назад +7

      ተባረኩ

    • @bertukanetr5776
      @bertukanetr5776 4 месяца назад +4

      እናመሠግናለን ተባርኩ❤

    • @jonathansemere7697
      @jonathansemere7697 4 месяца назад +3

      ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር ከመከላከያ ግንባታ ጎን ለጎን የነጻ የህክምና ተቋማት ቢሰሩበት ጥሩ ይመስለኛል።ቅድስቲቱ ሃገር ሳውዝ አፍሪካ በዚህ የተባረከች ናት ።

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 4 месяца назад +18

    ባሁን ሰዓት ሰይፉን የሚያክል ትልቅ ሰው የለም verry big show ነው ተባረክ ዊንታ ከ Frankfurt

  • @rahel236
    @rahel236 4 месяца назад +180

    በጣም ኮርቼባችኋለው!!!
    እግዚአብሔር አይምሮአችሁን ከዚህም በላይ ይባርከው ብዙዎች በእናንተ ይረፉ!

  • @abubekerseid928
    @abubekerseid928 4 месяца назад +16

    Offf no words for them. Am so emotional seeing such humble, energetic, and outstanding Ethiopian physicians. One of the best programmes seifu. Shout out to you brother!

    • @emuyejima
      @emuyejima 4 месяца назад +1

      Very true ❤❤❤❤

  • @YilefChane
    @YilefChane 4 месяца назад +230

    በህይወቴ ያየሁት የምንግዜም ምርጥ ኢንተርቪው። ሰይፍሻንም ሆነ ምርጦቹን ልበ ቀና ዶክተሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤

    • @geremebrahtu1084
      @geremebrahtu1084 4 месяца назад

      ይነበብ ይነበብ ይነበብ!
      **************"****
      ይድረስ ለ ተከበራቹ እና ለምወዳቹ ሰይፉ ፋንታሁን፣ ዶክተር ተስፋየ እና ዶክተር ኦብስኔት እዚህ ቪድዩ ላይ ከመቀሌ መጥቶ ትክሻው ላይ የሁለት ዓመት ልጅ ይዞ የተባለው ልጅ ምንም ዓይነት እገዛ እና ቃል እንዳልተገባለት ኣውቃለው እሱ ከዛች ፎቶ የተነሱባት ቀን ውጪ ተገናኝተው እንደማያውቁ ጭራሽ ኣድራሻቸው እንኳን እንደሌለው ነው እኔ ማውቀው እውነታውም እሱ ነው ታድያ በዚህ መሀል የልጅ ኣባት በዚህ ቪድዮ ምክንያት ትልቅ ፈተና እንደገጠመው ልነግራቹ እፈልጋለው። ስለ ከመቀሌ የመጣ ሰው ለምን ዐላማ እዚህ ቪድዮ ውስጥ እንደቀረበ እንኳን ግልፅ ኣደለም ተሶርቶለታል፣ ኣልተሰራለትም ወይስ ሊሰራለት ቃል ተገብቶሎታል? በይበልጥ ራሱን ለማግኘት ከፈለጋቹ እዚው ኣ/ኣበባ ነው ያለው ደውሉለት 0914178980
      እባካቹ ሼር በማድረግ ለሁሉም ይድረስ ልጁም ከተጨማሪ ችግር እናድነው
      ኣመሰግናለው

    • @BerhanMamo
      @BerhanMamo 4 месяца назад +2

      Good gob

    • @hailegiorgistessema7279
      @hailegiorgistessema7279 4 месяца назад +2

      I really appreciate you guys I hope others follow you stand❤

  • @bekahagos-j2m
    @bekahagos-j2m 4 месяца назад +9

    እንደናንተ አይነት ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን፡፡ በጣም መልካም ሰዎች ናችሁ፡፡ ሰይፉንም በጣም አመሰግናለሁ ፕሮግራሞችህን ሀገርን የሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ስለምታደርግ፡፡

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 4 месяца назад +75

    እነዚህን ዶክተሮች እና ቲሙ ዘመናቹህ ይባረክ ስለቅንነታቹህ ባለሀብቱም መንግስትም ህዝብም ተባብረን ይሄን ሴንተር ከፍ እናርገዉ.

  • @addiswami1403
    @addiswami1403 4 месяца назад +29

    እኔ ገርሞኛል የሀገሬ እዳ አለብኝ የሚል ኢትዮጵያዊ መገኘቱ አንዳንዶቹ አሜሪካ ቁጭ ብለዉ የጦርነት ነጋሪት ይጎስማሉ እዚህ ደግሞ ቁጭ ብለዉ በዚህ ጊዜ ከድሀ መማለጃ ለማገኘት የሚራራጡ ባለበት ሀገር እንደዚህ ያሉ ደጋጎች ማግኘት ተመስገን ነዉ።
    እናመሰግናለን ፈጣሪ ዉለታችሁን ይከፈላችሁ።

  • @eduam2859
    @eduam2859 4 месяца назад +74

    ሰይፉ ስትንበረከክ ከጤና ይስጥልን እንባየን ነው ያመጣው በእውነት መልካም ሰው እድሜ

    • @DastaBashir
      @DastaBashir 4 месяца назад +1

      አንጀኔን ነዉ የበላኝ የምር

  • @sarabekele9793
    @sarabekele9793 4 месяца назад +8

    ሰይፉ እንደዚህ አይነት ለሀገርም ለወገንም የሚጠቅሙትን ብታቀርብ ብዙ ነገር ይለወጣል እና በርታ። እነሱንም እግዚአብሔር እውቀትና ጥበቡን ይስጣቸው።

  • @ኢትዮጵያ-ከ7ወ
    @ኢትዮጵያ-ከ7ወ 4 месяца назад +99

    ሰይፍሽ ከልቡ ሰው ለምትሰራው በጐ ነገር ሁሉ በልጆችህ ይክፈልህ ፈጣሪ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ❤

    • @zebutube1
      @zebutube1 4 месяца назад

      ruclips.net/video/km8ooyROnTU/видео.htmlsi=T6E1ysJEmS2uOXR_

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 4 месяца назад +5

    በእውነት እጅግ እምታስድስቱ ዶክተሮች ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልጆቻችሁን እግዚአብሔር በፍቅር ያሳድግላችሁ እንባየ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኳችሁ መልካም ማድረግ ሁሌም ያስድስታል እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እንደናንተ ያሉትን ስናይ አገራችን ተስፋ እንዳላት ይታየኛል ለሌሎች ዶክተሮች አረያ እንደምትሆኑ ተስፋ አለን
    ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @yeshewagettechale1809
    @yeshewagettechale1809 4 месяца назад +106

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። የልቦናችሁን መሻት ይሙላላችሁ።

    • @zebutube1
      @zebutube1 4 месяца назад

      ruclips.net/video/km8ooyROnTU/видео.htmlsi=T6E1ysJEmS2uOXR_

  • @kirostasew2843
    @kirostasew2843 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር የሰይፉን እድሜ ከነቤተሰቡ እንደማቱሳላ ያርዝምልን በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው የሰራከው ፣በተለይ ትህትናህ፣ተባርክልን

  • @PolPolyance
    @PolPolyance 4 месяца назад +53

    ሰይፎ እስካዛሬ ከሰራህው ፕሮግራም አንደኛ እባክህ እንደነዚ አይነት እግዛብሔር የባረካቸው ሰዎች ማደን ላንተ ሀላፊነት ላንተ ሰጥቻለው

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 4 месяца назад +10

    መታደላችሁ የሀገር ህዝብ ውለታን ያረሳችሁ ዶክተሮች እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛላችሁ። ሰይፍሻ እናመሰግናለን መልካሙ ሰው ❤

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 4 месяца назад +68

    ባልና ሚሰት ብሮካን ብዙ አይምሮዋቹ ይባረክ ጉልበታቹ ይባረክ ያሰባቹት ይሳካ ለደሀው ያሰባቹት እግዛብሔር ያሰባቹ ሀሳባቹ ፍሬ ያፍራ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 4 месяца назад +3

    እንደናንተ አይነት ምርጦች ስናይ በሀገራችን ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርገናል። እኔ ባለቤትን ያጣሁበት በሽታ ነው በፀጥታ ነው የሚገለው በጣም ከባድ በሽታ እናንተ ምርጥ ጥንዶች በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ይፈፅምላችሁ ስላደረጋችሁልን ስለምታደርጉልን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ

  • @Addis_Homes
    @Addis_Homes 4 месяца назад +114

    ፈጣሪ ሆይ እስከዛሬ ያለነው ባንተ ቸርነት ነው
    🙏🙏🙏 ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @RozaTek
    @RozaTek 4 месяца назад +12

    በእውነት አንድ ነገር የገረመኝ ታክመህ የምትከፍለው አቅሙ ከለለህ የሚከፍሉልህ ሰዎች እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርካቸው የተረኩ ናቸው ❤❤❤

  • @user-qy9ov2fo2j
    @user-qy9ov2fo2j 4 месяца назад +483

    ሚስትየው በጣም አደነኩሽ ይህን ያህል አመት ኖረሽ አሜሪካን፣ ተምረሽ ስታወሪ እንግሊዝኛ በመጨመር አትመፃደቂም፡ ጥርት ያለ አማርኛ ነው ምታወሪው፡ ይሄ ደግሞ ትህትናሽን ያሳያል፡ እኔም እንዳንቺ ነኝ አማርኛ ሳወራ መመፃደቅ አልወድም፡ ተባረኪ የኔ እህት

    • @nunu7353
      @nunu7353 4 месяца назад +10

      lol she is not even Amhara eko

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 4 месяца назад

      @@nunu7353ማን ስለ ዘር አወራ😂

    • @wirohode506
      @wirohode506 4 месяца назад

      ​@@nunu7353kkk maferia

    • @mbet1840
      @mbet1840 4 месяца назад +54

      ሞያቸው ላይ ብናተኩር አይሻልም ባልም ሚስትም ወርቅ የሆነ እጅ ያላቸው የስንቱን ነፍስ የሚታደጉ ናቸው

    • @RozaTek
      @RozaTek 4 месяца назад +30

      እንድት መታደል ነው እግዝአቤሔር ይጨምርላችሁ በምንም አልቀናም በእውቀት እቀናለሁ ፈጣር እውቀት ይስጥሺ በሉኝ ተባረኩ❤❤❤

  • @abubekerseid928
    @abubekerseid928 4 месяца назад +10

    Seifu, i really can tell how humble you are, i was really crying when i see you kneeling down on the ground. Huge respect for you and for the doctors.

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 4 месяца назад +162

    ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን 🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 4 месяца назад +5

      የህ ነው ለእኔ ኢትዮጵያዊነት
      እግዛብሄር ይባርካቹ
      የእናተ እይነት ይብዛልን

    • @NewWay-du2op
      @NewWay-du2op 4 месяца назад +3

      Ameen

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 4 месяца назад +4

      Amennnnnn Anchim/ Antem Tebarek

    • @hararshopping6882
      @hararshopping6882 4 месяца назад +1

      demerut

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 4 месяца назад +3

      አሜን🙏

  • @KokebKokebAsfawMaru
    @KokebKokebAsfawMaru 4 месяца назад +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእዉነት አንዳንዶች አሜሪካን ሀገር ቁጭ ብለው እርስ በራስ እያገዳደሉ ዘርን እየጠቀሱ እናንተ ግን ለዚህ ህዝብ መልካሙን ተሞኝታችኋል ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ።

  • @get8914
    @get8914 4 месяца назад +47

    ኢትዮጵያ ብዙ እንደናንተ ያሉ ጭንቅላት ያላቸውን ልጆቿን አስተምራ ለባእድ ሰጥታ እያነባች ነው እናንተ ደርሳቹ አለንልሽ ብላቹ እንባዋን እያበሳቹ ናቹ ይህ ትልቅ ነገር ነው ባጎረሰች ለተነከሰችው እናታቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ እናንተ ጥንዶች ትልቅ ነገር እንደምትሰሩ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር ያሳካላቹ::

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 3 месяца назад

      ልቤ የነካኝ ኮመት😢

  • @Embete-
    @Embete- 4 месяца назад +10

    የልብ ችግር ክትባቱን ተከትሎ በመምጣቱ ነው የተባባሰው ብዬ አስባለሁ። ደስ የምትይ የተረጋጋሽ ዶክተር ነሽ በእናንትነትሽ ላይ ይህን ሀላፊነት በመወጣትሽ ጀግና ብዬሻለሁ እጅም እነሳለሁ

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 4 месяца назад +50

    እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ቤተሰባችሁ ሁሉ ይባረክ ኑሩልን!!!

  • @medinarhameto3661
    @medinarhameto3661 4 месяца назад +77

    Dr. Abiy እንደዚህ አይነት ዜጎችን እራት ጋብዞ ምስጋና እና የሀገሪቱን ከፍተኛ ኒሻን መሸለም ይኖርባቸዋል።

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 4 месяца назад +1

      አዎ በእውነት

    • @btrueeth
      @btrueeth 4 месяца назад +8

      Petition ጀመሩ። ዶር አብይ ስራ በዝቶበታል። እያዋጋ ነው ደሀውን።

    • @Msuqure
      @Msuqure 4 месяца назад +7

      እሱ አባቴ የጦር መሳርያ ገስቶ መግደል እንጅ ማዳን አይፈልግም

    • @demissieyigezu9510
      @demissieyigezu9510 4 месяца назад +3

      ማን ይግደል?

    • @Alex-zv1ly
      @Alex-zv1ly 3 месяца назад +4

      ጨቅላው ድሮን ይቨምት

  • @yonaswendu5592
    @yonaswendu5592 4 месяца назад +95

    በጣም ሰይፉ እውነት ትለያለህ ፈጣሪ ላንተ የተሻለውን ሁሉ ያርግለህ

    • @zebutube1
      @zebutube1 4 месяца назад

      ruclips.net/video/km8ooyROnTU/видео.htmlsi=T6E1ysJEmS2uOXR_

  • @SaraSalam-lt9kt
    @SaraSalam-lt9kt 4 месяца назад +10

    እኔ ምንም አልልም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ❤️❤️
    እጃችሁ ይባረክ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 4 месяца назад +82

    There are two types of people who visit Ethiopia, people who spend money on clubs and people who save more than 80 people's lives. 🫡🫡🫡 we need more people like you.

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 4 месяца назад +10

    ሰይፉ በጣም ትልቅ ቁም ነገር ነው የሰራሀው እግዚያብሔር ይባርክህ❤❤

  • @dagikal7431
    @dagikal7431 4 месяца назад +14

    ሰይፉ ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ የልጆችህ አባት ያድርግህ ሀኪሞቹን ምን እንደምላቸው ቃላት አጣሁ እድሜ ይስጣችሁ በጣም ወሳኝ እና ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው በዚህ ክፉ ልብ ህመም እኔም ምን የመሰለ መከታ የሆነ ወንድሜን አጥቼ ዘላለም የእግር እሳት ሆኖብኛል እስቲ በርቱልን እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @hannachaka6723
    @hannachaka6723 4 месяца назад +2

    በእውነት ስለእናንተ ቃል የለኝም በእውነት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ጌታ እግዚአብሔር እንደእናንተ አይነቶቹን ልበቀናዎች ለአገራችን ያብዛልን ሰይፉም ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад +203

    አሜሪካን ብዙ አመት ተቀምጠው የጦርነት አዋጅ ከሚያውጁት በየኮመንቱ የጡንቻ ኢሞጂ ጣል ጣል እያደረጉ ከሚያበረታቱ ኢትዮጲያኖች ባየንበት አይን እነኚህን ወጣት ባልና ሚስት ደግሞ በአሜሪካን ሃገር ተመስግነዋል ጥሩ ኑሮ በምቾት እየኖሩ ያስተማረቻቸውን ሃገር ውለታ እየመለሱ ማየት መስማት እጅግ በጣም ያስደስታል እናመሰግናችኋለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤❤

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 4 месяца назад +1

      ሳራ አትሳሳቺ ሁሉም ለሀገሩ ካለው ፍቅር ነው

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 4 месяца назад +16

      @@hibretdessalegn1498የምን ፍቅር?ሰው እያጋደሉ እነሱ ተደላድለው ….

    • @hirutegetnet5416
      @hirutegetnet5416 4 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እረጅም እድሜ ይስ😅ጣ😅😅😅ችሁ።😅

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 4 месяца назад

      የሚጋደለው አኮ ሞኛሞኙ ነው በሰው የሚመራ​@@bayushegame5760

    • @yemiside
      @yemiside 4 месяца назад

      ​@@bayushegame5760ይልቁንስ ለአብይ ንገሪው ዶላል ተበድሮ መናፈሻ እያለ ከሚጃጃል በሰው ህይወት የሚያተርፍ ነገር ቢሰራ ይህንን በተዘዋዋሪ እየታገሉ ነው ያልሻቸው ሰዎች ።

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 4 месяца назад +1

    በጣም የምትገርሙ ዶክተሮች ናችው እግዚአብሔር ብዙ ጥበብ ሰጥቶችሆል ተባረኩ ክፉ አይንካችው እንደናንተ አይነት ይብዛልን ሰይፍሻ ተባረክ

  • @bekriabdela7270
    @bekriabdela7270 4 месяца назад +17

    ስነስራታቸው እራሱ ያክማል thank you for your service🙏🙏🙏

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 3 месяца назад +1

    በጣም ቁምነገር ያለው ጥሩ አንተርቨው ነው አናመሰግናለን ሁለቱን ጥንድ ዶክተሮች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን እነሱን የመሰሉትንም ያብዛልን ፡ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር !!

  • @mimishu690
    @mimishu690 4 месяца назад +41

    ታድላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ መታደል ነው ❤❤❤እናተንም ቤተሠባች ይባርክላችሁ

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 4 месяца назад +7

    እናንተ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች ተባረኩ❤❤❤

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 4 месяца назад +83

    ዶክተር በመጀመሪያ ቀን ህክምናውን ያገኝው ወንድሜነው በዚህ ፕሮግራም ላይ ስላየሁህ ደስብሎኛል አመሠግንሀለሁ

    • @ts3909
      @ts3909 4 месяца назад +2

      Enquan Egzabher dereselet lewendemh!

    • @Abushaddis
      @Abushaddis 4 месяца назад

      @@robelenat8949porogramachuni baxmi new miwodawu

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 4 месяца назад +15

    ይህንን ቃለ መጠይቅ ዓይኖቼ በዕንባ እየተጋረዱ ተመለከትኩት፣
    ጋዜጠኝነቴን በእጅጉ ብወደውም፣
    እንደ ህግ እና ህክምና ሙያ የማከብረው ሙያ የለም።
    ኢትዪጵያ ስንት Brilliant ልጂችዋን እንዳጣች ሁሌም እብሰለሰላለሁ...
    እነዚህን ቅኖች እግዚአብሔር ይባርካቸው!
    ይህችን እድለኛ ሆና በእጃቸው የገባችውን" እርግብ " ጨምሮ የክሌሎችንም ህይወት መታደግ እንዲችሉ እግዚአብሔር ቅን ልቦና ያድለን❤
    ስለ ፕሮግራሙ ሰይፉን ማመስገን እወዳለሁና -እናመሰግናለን!!

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 4 месяца назад +11

    በጣም ደስ የሚል ልብ የሚያሞቆ ቀለ ምልልስ ነበር እናመሠግናለን ጆክተሮቻችን የሆነ መፍቴ እንደምትፈጥሩ ተስፍ እናረጋለን ሰይሱ አንተም ለሀገርክ ያለህን ክብር ያሳየ ነው እናመሠግንካን

  • @TenuAsefa
    @TenuAsefa 4 месяца назад +25

    ወይኔ መማር ደስ ሲል ዛሬ ገና አለመማሬ ቆጨኝ በርቱ ውድ ዶክተሮች ❤

  • @Sosinabirhanu-d3d
    @Sosinabirhanu-d3d 4 месяца назад +21

    Wow ይህ ፕሮግራም እንኳን ያላመለጠኝ መልካቸው ማራኪ አፍ አስከፍተው የሚደመጡ ማር የሆኑ ጥንዶች ፈጣሪ ይባርካቹ 😮😮

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 4 месяца назад +13

    በእውነት እንባዬን ነው ያመጣችሁት እንደ እናንተ አይነት ልበ ሩሩህ ያብዛልን። ብዙ ዶክተሮች በተለይ ኢትዮጵያ በነፃ ተምረው ውጭ ሄደው መተውም የማይረዱ ስላሉ። ከዚህ በፊትም ልክ እንደናንተ አንድ ካርዲዎ እና ስፓይን ሰርጀን ዶ/ር እንግዳ አስፋው የተባሉ እንደናንተ የተባረኩ ቲም ይዘው እየመጡ ብዙ open cardiac surgery አድርገዋል።በድግሚ እናመሰግናለን🙏አገራችንም በጤና ሴንተር ትልቅ ትሆናለች በቀላል አይደለም በከባድ በሽታ ሰው ከሞሞት የሚተርፍባት ግዜ እሩቅ አይሆንም

  • @Negaasefa
    @Negaasefa 3 месяца назад +1

    ተባረኩ ከሀብታቸዉ በላይ መልካምነታቸዉ ዘላለማዊ ሀብት ነዉ የሕትሽንም ነብስ በገነት ያኑርልን ዘራችሁ ይባረክ መላ ኢትዮጵያዊ ያኖች እኖዳችኋለን

  • @lijegirum
    @lijegirum 4 месяца назад +24

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ::
    እናንተ የተባረካችሁ የሀገር ዋርኮዎች እድሜ ከጤና ያትረፍርፋችሁ::
    የሱ ሳቂታነትና ጥሩ ትንተና: የሷ እርጋታና ንቁ አዳማጭነት በራሱ ትልቅ ስጦታ ነው::
    የብዙዎችን ልብና የቀረነውን የቆሰለ አይምሮአችንንም ነው ያከማችሁልን:: የኔ ልባሞች ልጆቻችሁ ይባረኩ❤❤❤

  • @AddisTessema
    @AddisTessema 4 месяца назад +11

    የናንተ እናቶች የተባረከ ማህፀነ መልካም ናቸው መለካም አርገው አሳድገውልናል እግዜር ይሰጥልን❤❤❤❤❤

  • @KifiyaክፍያTube
    @KifiyaክፍያTube 4 месяца назад +15

    We really appreciate you. Ethiopia needs you guys. በርቱቱቱቱቱቱቱ

  • @husseinmamme5022
    @husseinmamme5022 4 месяца назад +6

    ሰይፉ በጣም ጥሩ ሥራ እየሰራህ ነው። እውቀት የሌላቸው ፅንፈኞች ለህዝብ እልቂት ምክንያት ሲሆኑ የተባረኩ ዶክተሮች ለህዝባቸው ይጨነቃሉ። አላህ ይርዳቸው።

  • @Culture_Society_Development
    @Culture_Society_Development 4 месяца назад +29

    ያገሬ ገበሬና የመርካቶ ነጋዴ በከፈለው ግብር ነው የተማርኩት ❤❤❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 4 месяца назад +6

    መልካም ልብ ከፈጣሪ ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ጤና በጣም የምወደው ሞያ ነው ነርስ ነኝ እውነት ነው የጤና ባለሞያ ክፍያ በጣም ትንሽ ነው አሁን ሌላ ስራ ነው የምሰራው አንድ ቀን ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አደርጋለሁ የምወደውን ስራ እንደምሰራ የእውነት በጣም ደስ አለኝ ሳያቹ አገሬ ተስፋ አላት ተባረኩ ❤❤❤❤ሰይፉ ሰላተ ምን እንደምል አላቅም ግን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ ስለ መልካምነትህ ኢትዮጵያ ታመስግንህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉::

  • @shegak5217
    @shegak5217 4 месяца назад +12

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ ልጆቻችሁን ለትልቅ፣ ቁምነገር ያብቃላችሁ።

  • @habmedia5762
    @habmedia5762 4 месяца назад +4

    ዋው የሚገርም ቃለ ምልልስ ነው እስካሁን ከሰማዉት ጌታ ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 4 месяца назад +20

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ በዚ ዘመን ለወገን አሳቢ ተቆርቋሪ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን!!

    • @demsissani
      @demsissani 4 месяца назад

    • @demsissani
      @demsissani 4 месяца назад

      ሰይፉ እባክኽ ስልካቸው አስቀምጥልን

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 4 месяца назад +1

    ሰይፍሻ ተባረክ እስኪ እንደዚህ መልካም ልብ ያላቸውን ሰዎች እያሳየህ ሳንታከም ፈውሠን ጆሮዋችን እኮ ከሚሠማው ሠቆቃ የተነሳ ታመምን እናንተን የሠጠን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ተባረኩ

  • @fikermulu
    @fikermulu 4 месяца назад +30

    ሰየፋ እግዚአብሔር ሁሌ በልጆችህ ደስ ያሰኝህ እንባዬን አመጣኸው መሬት ወርደህ ስትቀመጥ

  • @gwarotube
    @gwarotube 4 месяца назад +2

    አቅም ላጣ እና ለተጨነቀ የጭንቀት መፍትሂ እድትሆኑ አቅሙን እውቀቱን ጤናውን የሰጣቹው አምላክ እናተንም ልጆቻችሁንም ይጡብቅላቹ ለሰኮንድም እንካን ከደስታ በቀር ሀዘን አያግኛቹ ከክፉ ሁሉ አርቁ በመልካም እና በበጎ ያኑራቹው ለዛች ትንሽ ህፀና የሰጣችህዋትን ተስፋ አባታን እናተን እያየው እንባዬን ነው መቆጣጠር ያቃተኝ ከዚህ በላይ መልካምነት የመንፍስ ደስታ ከየት ይገኛ ል ፈጣሬ ቤታችውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካ

  • @EriTesfu
    @EriTesfu 4 месяца назад +28

    ይሄን ዶክተር በጣም ጅግና ብየዋለሁ ለደሓ እንጂ ለሓብታም አልቆምም ማለቱ ያስመሰግናል

  • @abrahaselam1867
    @abrahaselam1867 4 месяца назад +1

    ዋው እጅግ ኮርተንባችዋ ወገኖቼ Dr ተስፋዬ እና Dr ኦብስኔት❤️❤️ዘመናችው ይባረክ. እግዚአብሄ ከዚህም በላይ ይጨምርላችው🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @wedneshdissasa2556
    @wedneshdissasa2556 4 месяца назад +18

    እናንተ እግዚአብሔር የመረቃቹ ሰዎች ❤እግዚአብሔር ቤታቸውን ልጆቻችውን ይባረክ እንደዉ እድሉን አግኝቼ እግራችሁን ብስም ደስ ባለኝ እግዚአብሔር ይስጣቹ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 4 месяца назад

      አንቺም አገርሽን የምትወጂ ወገን የሚያሳሳሽ መሆንሽ በደንብ ያሳያል ከእነሱም በላይ አይቀይርብሽ

  • @diborab7820
    @diborab7820 4 месяца назад +5

    ዘመን ዘላለማቹ ይባረክ ❤❤❤❤ ምታስደንቁ ቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ባርኳቹሃል በመልካም አይምሮ ተባርካቹሃል ሰይፍሽ ተባረክልን ስላመጣሃቸዉ ❤❤

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 4 месяца назад +9

    wow. , I’m proud of you. both. እግዚአብሔር አምላክ የሃሳባችሁን ይሙላላችሁ ይፈፅምላችሁ 🙏🏼

  • @rob21112
    @rob21112 4 месяца назад +6

    I am so happy to see you on this show Dr Tesfaye and Dr Obsinet. You are an inspiration to Ethiopeans and we are very proud of you 🇪🇹

  • @filimon683
    @filimon683 4 месяца назад +19

    ጀግኖች ናቹ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ❤

  • @miriamrussom9404
    @miriamrussom9404 4 месяца назад +10

    Beautiful couple! God bless you !! I hope everyone who hears this understand that they need a lot of money to buy the equipment needed. We all Ethiopians and Eritreans need to donate to help them.

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 4 месяца назад +37

    እውነት ለመናገር እስከዛሬ ያለማቋረጥ ተቆጥሮ የማያልቅ ቪዲዮ አይቻለሁ ሰምቻለሁ እንደነዚህ ዶክተሮች ግን የመሰጠኝ ከልቤ ያዳመጥኩት ከልቤ የገባ ነገር አይቸ አላውቅም

    • @FirehiwotSisay-f2k
      @FirehiwotSisay-f2k 4 месяца назад +1

      Yesssss

    • @geremebrahtu1084
      @geremebrahtu1084 4 месяца назад

      ይነበብ ይነበብ ይነበብ!
      **************"****
      ይድረስ ለ ተከበራቹ እና ለምወዳቹ ሰይፉ ፋንታሁን፣ ዶክተር ተስፋየ እና ዶክተር ኦብስኔት እዚህ ቪድዩ ላይ ከመቀሌ መጥቶ ትክሻው ላይ የሁለት ዓመት ልጅ ይዞ የተባለው ልጅ ምንም ዓይነት እገዛ እና ቃል እንዳልተገባለት ኣውቃለው እሱ ከዛች ፎቶ የተነሱባት ቀን ውጪ ተገናኝተው እንደማያውቁ ጭራሽ ኣድራሻቸው እንኳን እንደሌለው ነው እኔ ማውቀው እውነታውም እሱ ነው ታድያ በዚህ መሀል የልጅ ኣባት በዚህ ቪድዮ ምክንያት ትልቅ ፈተና እንደገጠመው ልነግራቹ እፈልጋለው። ስለ ከመቀሌ የመጣ ሰው ለምን ዐላማ እዚህ ቪድዮ ውስጥ እንደቀረበ እንኳን ግልፅ ኣደለም ተሶርቶለታል፣ ኣልተሰራለትም ወይስ ሊሰራለት ቃል ተገብቶሎታል? በይበልጥ ራሱን ለማግኘት ከፈለጋቹ እዚው ኣ/ኣበባ ነው ያለው ደውሉለት 0914178980
      እባካቹ ሼር በማድረግ ለሁሉም ይድረስ ልጁም ከተጨማሪ ችግር እናድነው
      ኣመሰግናለው

  • @dr.eneyew
    @dr.eneyew 4 месяца назад +7

    ይህ ተግባራችሁ ካከማችኋቸው 80/90 ሰዎች በላይ ለባለሞያውም ለማህበረሰቡም እንዲሁም ለዲያስፖራ ምሁራን የሰጣችሁት መልዕክት እጅግ ብዙ ነው፡፡ እናመሰግናለን፡፡ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ፡፡

  • @zelalemtekeletsadik6431
    @zelalemtekeletsadik6431 4 месяца назад +22

    God bless. There are many Ethiopians in America and around the world who love their country and are willing to help. These individuals have the potential to transform Ethiopia into the star of Africa. However, the corrupt political system makes it difficult for them to contribute effectively.

  • @AT-fu3sp
    @AT-fu3sp 4 месяца назад +5

    አቶ ስይፉ እንዚህን ቅን ስዎች ይዘህ በመገትህ አንተንም እነሱንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እያልኩ እኔ ባለችኝ ትንሽ እውቀት አሜሪካ ብዙ ልጆች አሏት:: እነዚህም ልጆቿ ወገን ለመርዳት ዓይናቸውን አያሹም ስለዚህ ብዙ ቤ/ክ, ብዙ መስጊድ, ብዙ ማህበራዊ አንድነቶች ያሉበት አገር ሲሆን በየወሩ የሚከፈሉ ወርሐዊ ክፍያወች ላይ አንድ ዶላር መነሻ ሆኖ የቻለ ከዚያ በላይ አስተዋጽዎ የምናደርግበት መንገድ ቢዘጋጅ እላለሁ እግዚአብሔር ይጨመርብት አሜን

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 4 месяца назад +11

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይጣችሁ ዶክተር ተባርኩ❤❤❤❤

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 4 месяца назад +1

    በስማምምምም እንዴት ተመስጬ እንደተከታተልኩት ስለ እውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ከዚህ በላይ እንድትሰሩ ይርዳቹ ዘራቹ ይባረክክክክክክ ❤❤❤❤

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 4 месяца назад +7

    Wow… Gifted Hands …I have a huge respect for these remarkable doctors..who gave their precious time money and experience to their motherland … God bless you!!

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው እንደነዚህ አይነቶች እንቁ ኢትዮጵያውያንን ያብዛልን ሠይፉ እባክህ እንደነዚህ አይነት ህይወት የሆኑትን ሠዎች ብታቀርብ መልካም ነው።

  • @sabahaile1697
    @sabahaile1697 4 месяца назад +25

    እግዚአብሔር ይባርካቹህ ሁሌም ለወገን ደራሽ ያድርጋችሁ

  • @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
    @እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ከፍፍፍፍ ያርጋችሁ ድንቅ ስብእና ሰይፍሻ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @rahealkokeb2564
    @rahealkokeb2564 4 месяца назад +25

    ወይኔ በጣም ነው ደስ የምትሉት ወጣቶች ናችሁ ደግሞ ስኬታም ናችሁ ልበ ቅኖች ናችሁ ዋው

  • @bayleyegnasrat6975
    @bayleyegnasrat6975 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ሰይፍሻ የማናውቀውን ትልቅ የደግነት ጸጋ እና በረከት ስለምታሳወቀን በእውነት በጣም እናመሰግናለን፡፡ አሁን ተስፋዬ እየጨመረ ነው በተለይ በሕክምናው ዘርፍ ድንቅ የሆኑ የህዝብና ለሀገር ባለውለታ ድንቅ እና ብርቅ የሆኑ ለማመን የሚከብድ የእውቀት ጥበብ ያላቸውን ሰዎች እያየሁ ነው ተመስገን፡፡ የምትሰራቸውን ፕሮግራሞች ሁሉ በደስታ ነው የምንከታተል፡፡ በርታ ደጋጎችን እግዚአብሔር ያዛልን እላለሁ፡፡

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 4 месяца назад +4

    እድሜ ከጤና ይሥጣችሁ እኔም የዚሁ ተጠቂ ነኝና እድሉን ባገኝና ብታከም ደሥ ይለኛል የልጆች እናት ነኝ የባህል መድሀኒት አዋቂ ነን የሚሉ አንዳንዶች እውቀታቸውን ለገንዘብ ብቻ ከማዋል አልፎ ለትውልድ ሳያሥተላልፉት ያሸልባሉ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 4 месяца назад +5

    ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹህ የኢትዮዺያዊነት ልኩ ይሄ ነው ሰውን በዚህ መልኩ ከመርዳት የበለጠ ምን አለ ልዮነታችንን ትተን ለህዝባችን እንቁም በተለያ እንደ እነዚህ ያሉ ጥንዶች ተረልቅ ተምሳሌት ናቸው። ከልብ እናመሰግናለን ትዊተር ላይ እከታተላቸዋለሁ የዛሬ አመትም እንዲሁ መጠው አገልግለዋል ህዝባችንን ፈጣሪ ልጆቻችሁን ያሳድግላቹህ ከልብ እናመሰግናለን🙏🏾❤️🇪🇹

  • @endalechmamo2769
    @endalechmamo2769 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ለሚስኪኖች ደራሽ አድርጓችኌል ተባረኩ ዘራችሁ ይባረክ

  • @DerejeFentaw-d8r
    @DerejeFentaw-d8r 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይባርክህ ሰይፉ በየቤቱ ብዙ የሚሰቃዩ ህዝቦች አሉ ፈጣሪ እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን

  • @nuritahmed8014
    @nuritahmed8014 4 месяца назад +6

    ሰይፍሻ ትለያለህ እኮ አገር ወዳጂ🎉🎉እድሜ ጤና ከነ መላው ቤተሰቦችህ🇪🇹

  • @HaymanotHailu-of5mb
    @HaymanotHailu-of5mb 3 месяца назад +1

    ዶክተር የኔጌታ ባለቤትን ልጆችህን❤.ሁሉ ዘርህን.ሁሉ እግዚያብሄር ይጠብቅልህ.ያለ እናንተ ማን አለን ሀገራችን ይቅናቹ.ወገኖቼ ❤THANK YOU

  • @degefu3122
    @degefu3122 4 месяца назад +7

    ውይ ተባርኩ እግዛብሄር እድሜያቹሁን ይርዘም እጃቹሁ ይባርክ ልጅቻቹህ ይባርኩላቹ በጣም እንወዳቹሀል

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh 4 месяца назад +1

    ጌታ ምስክሬን በእንባ ጨረስኩ እንተርቭውን አለቅም ዶክተሮቹን ምን ማለት እንዳለብኝ ብቻ ተባረኩ አምላክ ይርዳችሁ አገራችሁ አረሳችሁም አቤት መልካምነት ❤❤❤

  • @emebetfekadu8470
    @emebetfekadu8470 4 месяца назад +6

    ሰይፉ ድንቅ ልብ ነው ያለህ ተባረክ 🙏🏽

  • @senaitmasresha4736
    @senaitmasresha4736 4 месяца назад

    ተባረኩ ሰዉ እንደ መረዳት የሚያስደስት ነገር የለም ሰይፊ ተባረክ

  • @abdlkadernureahmed2347
    @abdlkadernureahmed2347 4 месяца назад +10

    I am so Emotional No words. I wish I cud do something about this... you guys are very genuine my God kip you happy nd all your family thank you 🙏🌹

  • @berhanumulugeta9493
    @berhanumulugeta9493 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወድ እና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላችሁ አገር ወዳድ ወጣት ዶክተሮች እግዚአብሔር በበረከት ቤተሰባችሁን ኑሯችሁን ይባርክላችሁ!!!ሰይፍሻ የተደበቀውን የምትገልፅ ምርጥ ሰው!!!!

  • @asterseyfu8199
    @asterseyfu8199 4 месяца назад +5

    Thanks for helping us.GOD bless you!!!