🚩🚩🚩እህቴ ከእንደዚህ አይነት ወንድ አምልጪ🚩🚩🚩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 271

  • @senaergie3062
    @senaergie3062 3 месяца назад +24

    100%right , especially about the Narcos ones ,I ve been there with the person who has such kind of personalities,....please teach more about Narcissistic people and about their marriage,I think more Ethiopian women should know better before they get in to a relationship with them because it is the most difficult thing to get separated peacefully, if they once gets in the relationship, mostly if they have kids together with them .I hope you will understand me 🙏💗 thank you for sharing this,I wish if I had known you before,

    • @fasikatibebu1163
      @fasikatibebu1163 3 месяца назад +2

      I know what u mean sis, i have been there too

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 месяца назад +2

      Thank You for the feedback my dear. I will make a video about Narcissists in a relationship .

  • @bereketmengestu1546
    @bereketmengestu1546 2 месяца назад +2

    ሁሁሁ በጣም ሚገርም ነው እግዚአብሔር ይመስገን አስመልጦኛል

  • @DestaTadesse-t9f
    @DestaTadesse-t9f 2 месяца назад +1

    በትክክል ውዴ ጌታ ይባረክሸ እኔማ ጌታ አሰማልጦኛል ተመስገን ጌታዬ 🎉🎉❤❤❤❤

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 2 месяца назад +2

    ጎበዝ ፡ሁሉም፡ልክ፡ነዉ፡በርቺልን፡

  • @WerkneshAyalew-ht8pg
    @WerkneshAyalew-ht8pg 2 месяца назад +10

    ገብቸበታለሁ መውጫ አጣሁ

  • @AzizaHasnat
    @AzizaHasnat 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤😂ጀግና ነሽ አላህ ይጨሚራልሽ ትክክል በኔ ህይውት ያላ ነው

  • @zakidagi7539
    @zakidagi7539 3 месяца назад +3

    በጣም ልክ ነች አዳምጣት ይሄው እኔ ከነገ ዛሬ ይሻላል ስል ምንም ለውጥ የለውም የባሰ ሆነ ይሄው የልጅበት ግዜን ልጆች ሳሳድግ የትም ቀረሁ ልክ ነሽ እኔ መጀመሪያ የሰርጌ ማንግስት ሰዎች ላይ ሲጮክ አይ ተናዶ ይሆናል ብዬ አለፍኩት ይሄው ዛሬ እየጮከብኝ ምን እኔን ብቻ ልጄንም እየጮከበት ነው በምንም ነገር መግባት ተቸገርን

  • @A04Samsung-lb5ox
    @A04Samsung-lb5ox 2 месяца назад +2

    እውነት የኔ መካሪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ❤❤❤❤

  • @Xuruwatqabirarar
    @Xuruwatqabirarar 2 месяца назад +1

    የኔማር ኑሪልኝ የኒን ህወት ነገርሽኝ ይገርማል በዚህ አይነት 13አመት ተቆጠ ይለዉጣል በሚል እዉነት ነዉ ግዚ ማቃጠል ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SebleAmen
    @SebleAmen 2 месяца назад +3

    3ኛ ላይ ያልሽው የቤቴ ጉድ ነው ጌታን ፍቅር

  • @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ
    @ቃልየማርያምልጅ-ገ7ተ 2 месяца назад +3

    ያወራሹውን በትክክል እኔ ደርሶብኛል የሁሉም ነገር ጥድፍ ምንም ውስጤ አልተቀበለውም

    • @SadaaA-uv5fq
      @SadaaA-uv5fq Месяц назад

      እውነት ብለሻል እኔለራሱሲቻኮል እቤትካላኩብሎ እሽብየ ቤተሰብ ነገረኩ ከዛ ቆትንሽ እጠብቅ አለኝ እሽ ብየእያወራን እያለ ብረላኪልኝ ቸግሮኛል አለኝ አሁን የለኝም ስለው በቃ እኔናቺ ጨረሰናል ብሎኝ እርፍ በተለይ በረቀት እዳትሞኙ

  • @ElentesfayEla
    @ElentesfayEla 3 месяца назад +6

    100% ትክክል

  • @AstuNati
    @AstuNati 3 месяца назад +2

    በትክክል እናመሰግናለን እህት

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 3 месяца назад +26

    አሁን ወንዱም ሴቱም አንድ ሆነዋል ፍቅር የለም ያኦክት 🥰❤️😘

    • @abrahammichael2672
      @abrahammichael2672 3 месяца назад

      እኩዋን እውነት ነው😂😂😂

    • @ሪሀናወሎየዋባቦ
      @ሪሀናወሎየዋባቦ 3 месяца назад

      እዉነት

    • @zedyemaryamlij659
      @zedyemaryamlij659 3 месяца назад

      አንተ እዚህ ምን ትሰራህ😂

    • @dayanNFNF
      @dayanNFNF 3 месяца назад

      ​@@zedyemaryamlij659Course liwsed nwa bdenb ysema na I'm saying this wend khone new ...bdenb ysemana melkun kyro lmikrbat set eswa yalechwn lalmsrat ytnekekal tkaraniwn honor lmkreb newa😂😂;)

    • @ZientSaeed
      @ZientSaeed 2 месяца назад

      ወላሂ አለ ❤❤❤

  • @AmeleWork-t3f
    @AmeleWork-t3f 2 месяца назад +5

    እኔ በስልክ ተዋውቀን ብዙ አውርተን ከተግባባን በኋላ ተዋደድን ከዛ ተገናኘን ግን በመጀመሪያው ቀን ሴክስ ጠየቀኝ ከዛ ተጣልተን ተውኩት እናም ያደረኩት ነገር ልክ ነኝ ወይ

  • @YordanosAlazar-d4v
    @YordanosAlazar-d4v 3 месяца назад +8

    አምሮብሻል

  • @EhetMolla
    @EhetMolla 26 дней назад

    የኔ ውድ ስወድሽ የምትናገሪው ሁሉ አስተማሪ ነው አመሰግናለሁ

  • @KwrfyKkkk
    @KwrfyKkkk 3 месяца назад +3

    Thank you betam Arif mekiere New egziabher yetbeksh

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 месяца назад

    Narcissist behaviour good point of view Fikrye ❤❤

  • @Fatima-hf4hl
    @Fatima-hf4hl 3 месяца назад +7

    ልባም ሴት ነሽ አከብርሻለሁ😊❤

  • @BirkeWudu
    @BirkeWudu 2 месяца назад

    Betam new emiwodeshi achenim Doctor wedajenime yewunet fikir nachu

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 2 месяца назад

    Tiru timrt newi tetqemubet tbarki yene Liji ❤

  • @Azm622
    @Azm622 2 месяца назад +1

    ዘንድሮ ታማኝ የለም ሴት ልጅ የምያስለቅሱ ግን ኑራቸዉ ይቦሳቀል አይቅናቸዉ 😢

  • @שאשהגובנה
    @שאשהגובנה 3 месяца назад +2

    ጥሩ ትምህርት ነው ከስራኤል ሀገር በጥም አመሠግናለሑ እሕት ❤❤❤❤❤❤❤ እር ወዶችን ምን ምርጥ ይሻላል

  • @Tino-g3i
    @Tino-g3i 3 месяца назад +3

    Absolutely true. I like the way you explan important point. tebareki

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 3 месяца назад +13

    ጆሮ ያለው ይስማ‼️‼️ አለበለዚያ በቀይ ምንጣፍ አብረን እንገናኛለን 😅

  • @MeseretNigussieWakhira
    @MeseretNigussieWakhira 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ thank you ምርጥ እህታችን ክበሪልን ❤❤ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @etsubgashaw6173
    @etsubgashaw6173 3 месяца назад +10

    በጣም ነው የማመሰግነው ፍቅርዬ እኔም እወድሻለሁ

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 3 месяца назад +3

    ዎይኔ የኔ ባል በሪ ነው ሁሉም ይትንግርሽ አግዚአብሔር ባጣም ይጋርማል 🥲ባጣም አምስግናልሁ 🙏🙏🙏🙏 አሁኒማ ታግልግልኩ አንድ ልጅ ዎልጅ ኡፍፍፍ 😢

  • @SAMIRHSAMIIRH
    @SAMIRHSAMIIRH 2 месяца назад

    በትክክል የኔ እህት❤❤❤❤

  • @SaraHyari-e8z
    @SaraHyari-e8z Месяц назад

    Wow!what a good explanation!!

  • @MeryemLiulseged
    @MeryemLiulseged 2 месяца назад

    Lanagaru lala gana enateme alehonesheme hulumeme eyasabeshe aweri

  • @FadheelaFadheela-x9s
    @FadheelaFadheela-x9s День назад

    Thank you so very much ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AAl-u8w
    @AAl-u8w 2 месяца назад +2

    Walhi dhuga keti obbolti koo nuf jirdhu lubbu koo❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 3 месяца назад +2

    ለኛ እህቶችሽ ለሰጠሽን ምክር በጣም እናመሰግናለን::🙏. የኔ ባል የነበረው ደሞ የእህቱ ልጅ ነበር በቃ እስዋ ያለችው ነው የሚሆነው የሚጣፍጥ ምግብ ሰርቼ ሳቀርብ የእህቴ ምግብ እኮ በጣም ነው ይሚጣፍጠው ገንፎ ሳይቀር በቃ ሚስትህና ልጆችሽ ገደል ውስጥ ክተታቸው ብትለው እሺ ነው። በተጨማሪ ማንም የሚያሽከረክረው ለሚስቱ ክብር የማይሰጥ ደደብ ለሌሎች እግር የሚያጥብ እኔ መልካም ነው ይምባለው ኣንቺ ግን ማን ይወድሻል እያለ የሚያቆስል በመጥፎ ቃላት ከራሴ ቤተሰብ ጭምር ኣብሮ ኣማካሪ እኔ ሳልሆን የኑሮየ ኣዛዥ ሌሎች ውይ ደግነቱ ፈትቼ ተገላገልኩኝ እንዳልል እየተከታተለ ሰላም ማሳጣት በስመኣም የእጁ ይስጠው።

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 3 месяца назад +3

    ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayathayat-s9d4w
    @hayathayat-s9d4w 3 месяца назад +14

    ወላሂ ያለችው እውነት ነው ከጅምር ክብር ከሌላው መቼም ኣይቀየርም እኔ 10"" ኣመቴ እስካሁን ሊቀየር ኣልቻለም😢😢😢😢😢😢

  • @r-bf4sm
    @r-bf4sm 2 месяца назад

    ስወድሽ!

  • @deaconabrham
    @deaconabrham 3 месяца назад +12

    ወንዶች ጉዳችን ፈላ😂
    መምህርት ፍቅር ይበልጣል ምክሮችሽ ጥሩ ናቸው።
    ግን እንደው እግዚአብሔር ይጠብቀን ርሱ የእኛን መልካምነት ያሳይልን እንጂ በዚህ ያህል ጠንቃቃ መሆን ይከብዳል።
    ለማንኛውም 👍

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 месяца назад +3

      ልክ ነህ... ግን በተወሰነ መጠንም አስተዋይ መሆን ጥሩ ነው። ግዴለሽነትም ሆነ የበዛ ፍራቻ ግን ሁለቱም ዋጋ ያስከፍላሉ ።

    • @YemariamYemariamlij
      @YemariamYemariamlij 3 месяца назад

      Wendoche Tmetalecu endie egna sefer??😊😅😅❤

    • @deaconabrham
      @deaconabrham 3 месяца назад

      @@YemariamYemariamlij 😂🤭

    • @LamlamWejra
      @LamlamWejra 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 3 месяца назад +2

    ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

  • @SelamDesta-w6z
    @SelamDesta-w6z 2 месяца назад

    Egziabher yakbrsh

  • @ለትሽ
    @ለትሽ 2 месяца назад +1

    የኔ ታረኸ ነወ 10q͟u͟ ❤❤❤

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 2 месяца назад

    100% ትክክል ነሽ ፍቅርዬ👌👍👍👍👍👍👍🙏❤️❤️

  • @LetayLetay-tx3zp
    @LetayLetay-tx3zp 2 месяца назад

    Tebarekiy beunet hulum yengerkusih ena sile ene yemitawri hononw yetesemahi

  • @bayushsolomon4688
    @bayushsolomon4688 2 месяца назад

    Ere enatun bednb ywudd kenie ablto. Enatun kelbu ymewod set syakbr enj egnor siadrg alakm. Enatu erasu halafint yesmatl letedarachw. Demo enat ersu malt jmersh. Nooooo way. Yeljochie ayat nat yesu enat. ❤

  • @geersaputhiyial
    @geersaputhiyial 3 месяца назад +3

    ራን ራን እራሴ ልክ እዳልሽው ነው አመሰግናለሁ❤

  • @مرفدصالح
    @مرفدصالح 3 месяца назад +2

    ልክ ነሽ ፍክር ❤❤

  • @TamimaMohamed-cn5jw
    @TamimaMohamed-cn5jw 2 месяца назад

    ሺክረን ሀቢቢቲ ወ

  • @ሙሉከማልሰይድ
    @ሙሉከማልሰይድ 2 месяца назад

    አቤት የኔ ቅናታም ነውጭቅጭቅ😢😢😢ሁልግዜ ነው የሚከፋኝ

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo 2 месяца назад

    Good Advice

  • @WerkneshAyalew-ht8pg
    @WerkneshAyalew-ht8pg 2 месяца назад

    ውይይይ እናመሰግናለን

  • @HaymiMedia
    @HaymiMedia 2 месяца назад

    ፍቅር በጣም አመሰግናለሁ I love You

  • @tigimoltotal1738
    @tigimoltotal1738 3 месяца назад

    Ayi fkryee warke nesh eko tebareki

  • @እግዚአብሔርማልካምነው
    @እግዚአብሔርማልካምነው 3 месяца назад

    እውነት ያልሺው ሁሉም አጋጥሞኝል 😮😮😮እውነትም ትቸለው 🤜🤛ያድንጋይ እራስ 😏😏🤧🤕🤒የምር የዉስጠን ናጋርሺ

  • @orthodoxtick-tock3668
    @orthodoxtick-tock3668 3 месяца назад +3

    Thank you i hear this at the right time i wish u were one of my family member or friend

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 месяца назад +1

      Thank you my dear. Stay strong ... You're worthy of healthy love not the toxic one

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 3 месяца назад

    እናመሰግናለን እህት😊❤

  • @sead-c7q
    @sead-c7q 2 месяца назад

    😢 ትክክል የኔ marrrr

  • @Yohannesbabamo
    @Yohannesbabamo 2 месяца назад

    Fellow the principle ofGod'God's Word. Gid bles you for you vive

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 3 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 месяца назад

    10/10👏👏👏

  • @ودنش-ك9ر
    @ودنش-ك9ر 3 месяца назад +3

    እውነትነው😂😂😂😂

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 3 месяца назад +1

    Thanks sis . u are the best sis. keep it up 👍

  • @MareshetBelay
    @MareshetBelay 2 месяца назад

    Ohhhh thanks sis it's real advise ❤❤

  • @elhamabdu1763
    @elhamabdu1763 3 месяца назад

    ትክክል የኔ እህት

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 3 месяца назад +3

    Thank you fikirye ❤❤❤

  • @meseratabey7900
    @meseratabey7900 3 месяца назад

    100 percent tikekel i wish i know this before 5 years ago

  • @Hgfy187
    @Hgfy187 3 месяца назад +11

    ከግማሽ በላይ የኔን ህይወት ነው ያወራሽው ግን ከእንዴነዚህ አይነት ወንዶች ጋር በትዳር እምንኖርስ??

    • @tigist9810
      @tigist9810 3 месяца назад

      እነም እንደዛዉ የገባዉ ምን ይሻለዋል🤦‍♀️

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 месяца назад +8

      በንግግር ለመፍታት ሞክሩ በተቻለ መጠን አማካሪ ጋር ሄዳችሁ መፍትሔ ለማግኘት ጣሩ። እህቶቼ ስራ ቢኖራቹ መልካም ነው። ራሳችሁን ቢዚ ታረጉበታላቹ፣ገቢም ይኖራችኋል በከፋ ቀንም የሚጠቅማቹ ነው።
      ከዛ ባለፈ ፀልዩ እንደየ ዕምነታቹ

    • @Laila-w4y
      @Laila-w4y 3 месяца назад

      አውነት ነው እኔም እንድዝ አግጥሞንል ኡኡፍፍ ግእምሽ ፕርስንቱ የኔ ታርክ ነው

  • @senaitgebremeskelberaki2654
    @senaitgebremeskelberaki2654 3 месяца назад +3

    ❤ right

  • @bayushsolomon4688
    @bayushsolomon4688 2 месяца назад

    99% set yebaluan betesb kedma nw ymtetlaw. Even 100% support eyarguachw enkuan. Cherash enatun.

  • @Ksa-n3k
    @Ksa-n3k 2 месяца назад

    ኣረ በደምብ ነው የገለፅሽው እህቴ በጣም ኣመሰግናለሁ

  • @ShewtShewt-c3k
    @ShewtShewt-c3k 7 дней назад

    እኔ ብቻ ነው የተጕዳሁ የምመስለኝ ስንት እለ ዛሬ በምድያ ሳያይ ስንት እለ የተጕዳ ከዛ ተውኩት 😂😂

  • @bemnis8677
    @bemnis8677 3 месяца назад +2

    Thank you 🙏

  • @YordaYorda-lq8hh
    @YordaYorda-lq8hh 2 месяца назад

    Yen konje ❤❤❤❤

  • @DawitNegassi
    @DawitNegassi 3 месяца назад +2

    Continue the the truth in you

  • @FyfThg
    @FyfThg 3 месяца назад

    ሳህ እህቴ ምክርሺ ተመችቶኛል

  • @Samsung2023-b3q
    @Samsung2023-b3q 2 месяца назад +2

    ፍቅር አንድ ባንድ ትንትን አርገሽ ነዉ የተናገርሻቸዉ አንድም አልቀረሽም ያልሻቸዉ ሁሉ እዉነት ነዉ ያላወቀ አለቀነዉ ልብያለዉ ልብ ይበል ለወደፊት እኔንም አጋጥምኛል አንዱንም ፀባዉን አላቀዉብየ ሰዉ ስለዉ አፈር ይሆናል ይቀያየራል በየሰከዱ ትቸ እርፍ አልኩ ልቤን አቁስሎ ሊገለኝ እህቶች ተጠቀቁ ከባድ ነዉ ሲስሙት ቀላል ይመስላል እጅይ በጣም ከባድ ነዉ ለደረሰበት ሰዉ

  • @ReetaEhop
    @ReetaEhop 3 месяца назад

    Watiiii.endalaregeshi.bizu.tiktoker.aychalehu.gn.yetenagershew.libe.lalew.libe.beli.new.wawwwww.Jegina,,,,,tebareki.ufffff.tikikilegna.yesewuneti.tigi,,,,

  • @sead-w6s
    @sead-w6s 2 месяца назад

    አችስ የፍቅር ሀኪም ነሽ እህቴ የምር በኔ ላይ የደረሰውን በሙሉ ነው እያወራሽ ያለሽው አሁንስ ተገላገልኩ😢

  • @HyatDmakhg-kz8zk
    @HyatDmakhg-kz8zk 3 месяца назад

    እውነት ነው ወላሂ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ

  • @betelhemyeteshale8121
    @betelhemyeteshale8121 2 месяца назад +5

    ምነበረ ከ11 አመት በፊት ያኔ ይሄንን ምክር ያኔ ባገኘው ኖሮ በብዙ ተርፌ አትርፌም ነበረ... ግን ይመስገን አምላክ አሁንም ደናነኝ ባንቺ ምክሮች ተለውጬ እየጠነከርኩም ነው ...ፍቅርዬ ባንቺ ስላንቺ አምላኬን አመሰግነዋለሁ እኔን በብዙ እንዳከምሽኝ እመቤቴ ትቅረብሽ ተባረኪ ሌላ ምን እንደምል አላቅም ግን አክመሽኛል ውጤቱም ደና እየሆንኩ ነው ይመስገነው

  • @MadinaMadena
    @MadinaMadena 3 месяца назад +4

    ውዴ አመሰግናለሁ ካየሽው መልሽልኝ እህት እኔ የሆነ የሰፍር ልጅ አለ እና በየሄድኩበት ስልኬን እየፍለገ ይደውላል ከ6አመት በለጠው እና ልጁ በጣም ወጣ ያለባህሪ ነበረው እኔም በአካል ካየሁት ከስድስት አመት በለጠኝ እና አሁን እያወራሁት ስመጣ እየወደድኩት መጣሁ እሱ ደሞ እኔ እማወራውን ለቤተሰብ ያወራል ፎቶየን ዝም ብሎ ለጎደኞችም ለሴት ጎደኞቸም ይልክላቸዋል እና ሁሌም አንችን ደስ እንዳለሽ በአንች ደስታ መኖር እችላለሁ ይለኛል እና ላገባው ነበር ቤተሰብ የበፊቱን ባህሪ ስለሚያውቁ ፍቃደኛ አልሆኑም ምን ትመክሪኛለሽ በአላህ መልሽልኝ

    • @bemnetterefe4617
      @bemnetterefe4617 2 месяца назад +1

      እህቴ ቤተሰብ አይሆንም ካለሽ ከባድ ነው ቤተሰብ በብዙ አይተው ነው አይሆንም ሚሉ

  • @tigistderbesa4735
    @tigistderbesa4735 3 месяца назад +4

    ጥሩ ነው ልባቸውን ለጠበቁ ግን በንደዚ አይነት ህይወት የገቡ እንዴት ይሁኑ???

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 месяца назад +4

      ሴት በተቻለ መጠን ስራ ቢኖራት:ራሷን በትምህርት ብታሳድግ ለሁሉም መልካም ነው። ያለበለዚያ ነገሮች የከፉ ቀን ማጣፊያው ነው የሚያጥራት

  • @fanoseijara9980
    @fanoseijara9980 3 месяца назад

    Tikikili nesh

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 3 месяца назад +2

    ምን አለ ካድሮም ይህን ብይውቅ አልጋብም ናበራ 🥲🥲🥲🥲😔😔😔😔😔

  • @DawitNegassi
    @DawitNegassi 3 месяца назад

    You are wright

  • @DawitNegassi
    @DawitNegassi 3 месяца назад

    Good evening sis how are you doing am not what you think I feel you talking to someone which is not I love you I hope you happy with this message peace love ❤️

  • @ززل-ي6ن
    @ززل-ي6ن 2 месяца назад

    ❤️❤️❤️my sister swedshi

  • @KamilaA-m6s
    @KamilaA-m6s 2 месяца назад

    Betame enamsegnealene

  • @HiwotFkaduuu
    @HiwotFkaduuu 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ ብታምው ይምውዲስ

  • @GghyhGhuu-zu1wqMesk
    @GghyhGhuu-zu1wqMesk 2 месяца назад

    እኔ ምልሽ ግን ወንዶችን ብቻ ተናገርሽ እንጂ ላልሽያቾ ቃላት ሴትች ነን እንጂ ወንድ ልጅ እንድ አይደሉም ኤራ ወንዶች የታላቹ😂😂😂🎉😂

  • @Tarkwa-q6x
    @Tarkwa-q6x 2 месяца назад

    እናትይ እዉነትሺ ነዉ የልጄ አባት በሰዉ ወሬ ክዶኚ ሄደ

  • @SaraSara-mt8sq
    @SaraSara-mt8sq 3 месяца назад

    ትክክል ነሽ

  • @kidusadam4481
    @kidusadam4481 2 месяца назад

    ከዘመዶቾብቻ 😂አ ይደለም ከእህቶቸምለፍቶኛል፡፡

  • @ነፉTyoub
    @ነፉTyoub 3 месяца назад +3

    እኔ ፈርቻለሁ ምክኒያቱም ማርጬ ማርጬ ማጥፎ ወንድ እንዳያገጥማኝ ነዉ ❤❤❤❤❤🎉

    • @fikeryibeltal
      @fikeryibeltal  3 месяца назад +1

      መምረጥ ብቻ ሳይሆን ዋናው የምንመርጠውን አይነት ሰው መጀመሪያ እኛ ሆነን መገኘት መቻል አለብን።

    • @ነፉTyoub
      @ነፉTyoub 3 месяца назад +2

      @@fikeryibeltal እኔ አለምንም ግን አንቺነሽ ያፃፍሽልኝ ያኔ ጃግነ በጣምነዉ የማካብረሽ የምር ያኛ ማከሪይ

  • @בתשבעאביינך
    @בתשבעאביינך 27 дней назад

    👌👌👌👌

  • @Gilan-p3d
    @Gilan-p3d 3 месяца назад

    Wow

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 2 месяца назад

    ታዲያ ማን ያግባቸው ፍፁም የሆነ ስው የለም በመዋደድ ያለበትንችግር በሂደት ማስተካከል አይቻልም

  • @NejatNeju-h5y
    @NejatNeju-h5y 2 месяца назад

    2ተኛው እራሱ

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 3 месяца назад +1

    ፍቅርዬ የጸጉርሽ ከለር ያምራል ምንድነው ስሙና ቁጥሩ ?? ከርእሱ ውጪ ስለሆነ የጠየከኩት ጥያቄ ይቅርታ

  • @SemDaeniel
    @SemDaeniel Месяц назад

    ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤