ተራምደሽ ነው ችግር ውስጥ የገባሽው....ራስሽን ውደጂ|How to self love

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 195

  • @yo21277
    @yo21277 10 дней назад +4

    Mostly we are enemies to ourselfes👏 Finally I'm in the way of accepting my past and learn from it n going forward bcz past is past.
    #Take_care_of_yourself💅
    #Be_Grateful 🙏
    #set_a_boundary. "Remember when you're saying no to others you're saying yes to yourself n that's the way of success 💗"
    Kiru you're amazing I wish we had a conversation with you.

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 14 дней назад +16

    እናመሰግናለን ኪራችን 😮ባንተ ትምህርቶች ውስጥ እራሴን እንድወድ ኮንፊደንስ እንድኖረኝ ሆኛለሁ ቢያስ ሶስት አራት ወራ ሆነኝ ማዳመጥ ከያዝኩህ ግን በጣም ተቀይሪያለሁ ❤እስኪ የተቀየራችሁ እንደኔ እራሳችሁን ስትወዱ ሰውም ይወዳችኅል ❤ ባርቱልኝ ቅመሞችየ በስደት ላይ ክፉ አይካችሁ አሚንን❤

  • @ribkamelky6225
    @ribkamelky6225 14 дней назад +9

    ኪራችን እናመሰግለን ❤️ ንስሀ መግባት መጀመሪያ የሚሰጠው ጥቅም የውስጥ ሰላም ውይ እረፍት ነው 🙏

  • @rrrtt6sd5lg9k
    @rrrtt6sd5lg9k 10 дней назад +3

    ይህ ምክር ለኔ ነው
    በጣም አመሰግናለሁ 🙏 የእውነት ለመተግበር ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @Pmp-u6h
    @Pmp-u6h 14 дней назад +12

    ማሻ አለህ ኤሄ ልጂ ምየወረው ነገር ሁሉ ደረሶብኝ አይቼወለው አሁን ለውጥ ለይ ነኝ እማኑኝ ተግብሩት ትጠቀሙበተለቹ አለህ ይጠብቅህ ኪራዬ❤❤❤

    • @zainabz4981
      @zainabz4981 13 дней назад

      የቤቱ ሥሰኛ ሆነን ቀረን

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf 11 дней назад +1

    I'm grateful to have you as a big brother ❤❤❤❤

  • @YetnebershHailu
    @YetnebershHailu 12 дней назад +2

    Enamesegnalen

  • @ሠላምንእፋቂ
    @ሠላምንእፋቂ 14 дней назад +54

    ማነው እደኔ ኪራን ፌዶ በጉጉት የሚጠብቅ👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @aprime9998
      @aprime9998 13 дней назад +4

      ኪራን የማይወድ አለ እንደ❤

    • @chg7617
      @chg7617 13 дней назад

      እኔ👍👍👍👍👍

    • @magdesslebanon7796
      @magdesslebanon7796 2 дня назад

      ሁላችንም ነው የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    የዛሬዉ ለኔና ለኔ ብቻ ነዉ❤አመሰግናለሁ❤

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 13 дней назад +3

    🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ትምህርት ነው እምትናገራቸው ሁሉም እውነታ ያዘሉ ቁምነገር ነው የምትናገራቸው ተባረክ🎉🎉

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ

    “ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና።”
    - ምሳሌ 4፥23 (አዲሱ መ.ት)
    በጣም የሚወዳት ቃል ናት ተባረክ ኪራዬ

  • @BadelKefale
    @BadelKefale 12 дней назад +2

    አይ ኪራዬ ምርጥ ነህ በርታልኝ ብሮ

  • @abyssinia1281
    @abyssinia1281 12 дней назад +2

    Yet new mitgegniw....wow

  • @YafetFekadu
    @YafetFekadu 13 дней назад +2

    U each Word have deep meaning 🙏

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 13 дней назад +2

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 14 дней назад +2

    Wow አንበሳው እናመሰግናለን ትክክል ነህ ❤️🙏

  • @FoziyaAhmed-i4d
    @FoziyaAhmed-i4d 10 дней назад +1

    slk weyim adrasha kale askemtiln kira

  • @nardosessimeneh
    @nardosessimeneh 11 дней назад +1

    እውነት ነው❤❤❤

  • @BakkasheGadafaa
    @BakkasheGadafaa 13 дней назад +2

    Wwwwooo thank you so much my brother ❤

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 12 дней назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን🙏❤️🙏

  • @syutb9663
    @syutb9663 10 дней назад +1

    እራስን ከመውደድ የሚቀድም ነግር የለም እናም በትክክል አብራርተህልናል እናመሰግናለን
    እራሴን እወድዋለሁ ግን የበለጥ ልዩ የሆነ ፍቅር ለራሴ ለመስጠት ዛሬ ጀመርኩ በቃ

  • @Umufirdosbintaby
    @Umufirdosbintaby 7 дней назад

    ኑርልን የለዉጠችን ሰበብ የሆና ግዜ ምስገነችንን እናደርስ ይሆነል

  • @BitaniyaYegeata
    @BitaniyaYegeata 12 дней назад +1

    አመስግናለሁ ተባረክ አይወሰድብህ ይጨመርልህ

  • @elsabietsimeneh
    @elsabietsimeneh 14 дней назад +4

    ክብር ይስጥልኝ ኪራዬ

  • @AmertiAmerti-t6t
    @AmertiAmerti-t6t 14 дней назад +2

    Wow betam lek nek ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ene sile rase tiru tenagire alakim beza miknat sewoch kerbew tolo yitkugnal 😢😢

  • @AccAcc-o3v
    @AccAcc-o3v 14 дней назад +2

    Thank you god for everything 🙏🙏🙏🙏

  • @LensaF-th9gl
    @LensaF-th9gl 11 дней назад +1

    For the first time, I agreed with everything you're saying in a video! 100%! (i'm only 2 min in btw that's how excited I am)

  • @hayatkumlachew
    @hayatkumlachew 13 дней назад +2

    Yene hakegna betam nw yemwedh ,hasabocheh all things about you is real. Love you so much 💗

  • @MaronAregay-oj2mj
    @MaronAregay-oj2mj 12 дней назад +1

    Thanks my brother God bless you ❤❤❤

  • @Simegnnadew4081-l6z
    @Simegnnadew4081-l6z 14 дней назад +2

    የኔ ምርጥ ሰው❤ አመሰግናለሁ የልብን ታናጋሪ

  • @ኮኮብነኝየማርያምልጅ
    @ኮኮብነኝየማርያምልጅ 13 дней назад +2

    ዋው ጥሩ ምልከታ ድንቅ መልክት ነዉ ከልብ አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉 እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ሞገስ ጥበብ ይሁንህ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @SeadaSeada-i1h
    @SeadaSeada-i1h 13 дней назад +2

    ጀግናየ በርታ በጣም ጥልቅ እዉቀት ጠቃሚ ሰዉ ነህ

  • @AccAcc-o3v
    @AccAcc-o3v 14 дней назад +2

    በጣም ደስ የሚል ምክር ትምህርት ነው ቀጥል በርታ thank you so much you god bless you ❤

  • @SHEMIMAShemil
    @SHEMIMAShemil 13 дней назад +1

    ዋው በጠም እናመሠግናለን ያምር ከሁሉም በፊት ለራስ ሰላም መፍጠር በጠም ደስ ያሚል ፖድካስ ነው

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 11 дней назад +2

    WOW ❤❤🎉

  • @Munitta..
    @Munitta.. 13 дней назад +2

    100%true may ALLAH bless you brother ❤😊

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 12 дней назад

    ሁሉም የምትለቃቸው ትምህርቶች ዋው ትለያለህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ❤❤❤❤❤

  • @derartunani2987
    @derartunani2987 2 дня назад

    Boundary madereg betam temechitognal thanks 🙏🏿🙏🏿🤩🤩

  • @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ
    @ፎጣለባሽፈጥኖደራሽ 13 дней назад +1

    ይመችህ አባቴ❤❤❤❤

  • @KADIJAወሉየዋ
    @KADIJAወሉየዋ 13 дней назад +1

    ማነውየዝህን ልጅ ትምርት እሚወደው ምንጊዜም ብስማው አይሰለቸኝም ውላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @daryeleshabebe9475
    @daryeleshabebe9475 13 дней назад +1

    Tebarek kiraye❤

  • @VitaSweet-qj3jp
    @VitaSweet-qj3jp 14 дней назад +2

    What a great wisdom u have❤

  • @MahiSeifu-s2i
    @MahiSeifu-s2i 13 дней назад +1

    Kira thank you for all

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 13 дней назад +1

    ከምንም በላይ መንፈሳዊ ምክርህ ተባረክልኝ ምን እላለሁ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 13 дней назад +1

    ኪራ ስለምትሰጠን ምክሮች እናመሰግናለን❤

  • @amenaaa4711
    @amenaaa4711 13 дней назад +2

    አረኩህ ወዲማችን ሁሉምነገር በፊት እራስንመውደዲግዲነው

  • @RetaSam-b6i
    @RetaSam-b6i 14 дней назад +5

    አዎ ለራስ ይቅርታ ማድረግን የመሰለ ነገር የለም ታውቃለህ ኪሩ ያልካቸው ነገሮች ሁሉም ቃላቶች ልክ ናቸው አመሰግናለው ..

  • @saranasirredi8400
    @saranasirredi8400 13 дней назад +1

    Absolutly ,exactly Kira 💙

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 12 дней назад +1

    ማርያምን ትክክል ነህ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 11 дней назад +1

    Thank you ❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih 13 дней назад +2

    ጀግናችን❤❤❤

  • @Kobmaino
    @Kobmaino 13 дней назад +1

    Big appreciation 🎉

  • @abialazar3134
    @abialazar3134 11 дней назад +1

    Thanks so much

  • @AsiAsina-ob8dt
    @AsiAsina-ob8dt 13 дней назад +1

    በጣም ጨቆኝ ነበረ ግን የምር አረጋግቶኛል ምክርህ ❤❤❤❤❤

  • @2003j.f
    @2003j.f 14 дней назад +2

    Ye leben new yawerakaw bro 🙏🥰🥰

  • @FuffChhc
    @FuffChhc 14 дней назад +3

    ❤ኪራችን እንኳን ደና መጣክልን

  • @embeteanmute5770
    @embeteanmute5770 12 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድማለም

  • @KidistTesfaye-z9d
    @KidistTesfaye-z9d 13 дней назад +1

    Kira ofcourse atabeza

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 14 дней назад +1

    wow my bro I love Ur altitude always. to the point ur words enough for understands.👍👍👍

  • @MeronAsefa-d3w
    @MeronAsefa-d3w 14 дней назад +1

    tnx kiru🙏

  • @Simegnnadew4081-l6z
    @Simegnnadew4081-l6z 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @Ana-ct8bx
    @Ana-ct8bx 11 дней назад +1

    Thank you kira❤

  • @kal7566
    @kal7566 14 дней назад +2

    ሰላምህ ይብዛ ኪራዬ ወንድሜ ምናልባት ካነበብከዉ ኣንድ ነገር ልፃፍ እዉነቴ ነዉ ምልህ እኔ ካንተ ትምህርት እጅግ በጣም እምመቸኝ ከመንፈሳዊ ጋ እምታያይዘዉ ነገር ነዉ ነካ ኣድርገህ ኣትተወዉ ምንም ችግር የለዉም እንደዉም እንጠቀምበታለን ጂ ያዉ እኛ የሰዉ ልጆች ምንም ብኖረን በመንፈሳዊነት ካልጠነከርን መጨረሻዉ ምንም ነዉ እና በርታልን በጣም እናመሰግናለን ❤😊

  • @Maza-cf5ln
    @Maza-cf5ln 14 дней назад +1

    betam enamsgnaln kira

  • @MaMy-o4x
    @MaMy-o4x 11 дней назад +2

    በመጀመሪያ አፈቅርሻለሁ ብለዉ ካስገባኝ በኃላ ከልቡ ሳይሆን አሳዝነሽኝ ነዉ ያለኝ ከእኔ ለመራቅ ብዙ እኔ ማድረግ የማልችለው እንዳደርግለት ይጠይቀኛል ነበር እና በዛን ጊዜ ምክንያት አድርጎ ለመሄድ ነበረ የሚያስበዉ ነገር ግን እኔ ሳላዉቅ በጣም እያለቀስኩኝ ይቅርታ እጠይቀዋለሁ ነገር ግን አንዳንዴ በባለፈው ህይወት እያነሳ ይሰብርኛል
    እሱ ሁሉም ነገር ካለፈ በኃላ በዙ ምክንያት ሳያቀርብልኝ የሆነ መጥፎ ነገር ብለዉ በዘዉ ለመራቅ ነበር ያሰብኩት አለኝ እና አሁን ለይ በዙ ማዉራት አልችልም እና ምን ማድርግ ግራ ገብቶኛል እስኪ የሆነ ነገር በሎኝ😢😢

  • @YilmamartaMarta
    @YilmamartaMarta 13 дней назад +1

    ❤❤❤ስወድህ

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 13 дней назад +1

    Thank you kiraye,Abani & Nati🙏❤️

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 12 дней назад

    እውነት ነው በርታልን ❤❤❤

  • @86Life
    @86Life 13 дней назад +1

    Thank you brother

  • @Hawlet-v8f
    @Hawlet-v8f 14 дней назад +1

    እናመሰግናለን😍

  • @AbcAbc-wn2rz
    @AbcAbc-wn2rz 14 дней назад +1

    ኪራዬ እናመስግናለን❤

  • @emebetDanil
    @emebetDanil 9 дней назад

    ኪራዬ እናመሰግናለን

  • @SelamWondosen-k6b
    @SelamWondosen-k6b 14 дней назад +2

    Betam gobez neh bro i love you

  • @SalamaTadese
    @SalamaTadese 7 дней назад

    ተወዳጅ አደበት የኔ ፀይም አለም❤

  • @Mesi_25
    @Mesi_25 10 дней назад +2

    Kiru❤

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 12 дней назад

    ምርጥ ሠው ይመችህ

  • @Selinaye-edil429
    @Selinaye-edil429 14 дней назад +3

    ኪራ ስፔሻል መምህሬ !!!! ከልብ አመሠግናለሁ በኔ ህይወት ውስጥ commitment እና programmed አልነበረም ያንን በአንተ vedio መቀየር ችያለው ከልብ አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 14 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ ኪራ እንኳን ደህና መጣህልን 🌹❤

  • @merrymerryta
    @merrymerryta 14 дней назад +6

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ኪሩ ያስተማርከኝ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @HanaDerbie
    @HanaDerbie 14 дней назад +1

    Waw kira u have brliant mind! Thanks for this!

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 13 дней назад +1

    ኪራችን👌 የቐንየልና መዓረይ ❤

  • @ጤንነት
    @ጤንነት 14 дней назад +1

    እናመሠግናለን💙

  • @AhlanAhlan-os4xd
    @AhlanAhlan-os4xd 13 дней назад +1

    ኪራየ ሁሌም እከታተልሀለሁ መልዕክትህ ይመቸኛል ❤❤❤❤👍👍😃ጀግና

  • @magda3015
    @magda3015 13 дней назад +1

    Bless you

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 11 дней назад +1

    የኔ ኪራዬዬዬ❤❤❤❤

  • @koketTomas
    @koketTomas 12 дней назад

    Thank you kiraye 😮❤

  • @Jamila-h3t
    @Jamila-h3t 13 дней назад +1

    ኑርልን❤❤🎉

  • @mazigaltewahdo9079
    @mazigaltewahdo9079 14 дней назад +1

    ሰላም እንኳን በሰላም መጣህ ኪሩየ❤

  • @ZeenatOmar-o5m
    @ZeenatOmar-o5m 14 дней назад +1

    እንካንደህና መጣህ ኬራ አመሰግናለን🎉🎉

  • @MulyeZnabu
    @MulyeZnabu 13 дней назад +1

    ክሩየ ኣመሰግናለው

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 13 дней назад +1

    ጀግናችን ኪሩ ❤❤❤

  • @MulerTgraweti
    @MulerTgraweti 14 дней назад +1

    *_😊እንኳን ደና መጣህ ኪራየ ወንድሜ😇💜_*

  • @AmbesaNayzgi
    @AmbesaNayzgi 14 дней назад +1

    Thank you

  • @Pmp-u6h
    @Pmp-u6h 14 дней назад +3

    አቦ ተበራክ ለኔ ነው ያሰራሀው ኤሄንን ቪድዮ በትለንቴ ተስሬ ረሴን ለጣሁት ❤❤❤❤

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 13 дней назад +1

    Good job ❤❤❤❤❤

  • @meseHusen
    @meseHusen 14 дней назад +1

    ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ኪራ🎉🎉🎉

  • @እመብረሃንየልቤብረሀን
    @እመብረሃንየልቤብረሀን 14 дней назад +1

    ኪራየ የኔ ወድም ክበርልኝ የኔ ሸበላ ወድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mmn5167
    @mmn5167 14 дней назад +1

    ዕድመ ይስጥህ ኩኩየ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 12 дней назад +1

    Like nh btam nesha selam alew btam tkekelll enam aychawalhu wow andga👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NatiBoo-n4n
    @NatiBoo-n4n 12 дней назад

    tnxs❤❤❤