የእዉነተኛ አፍቃሪ መገለጫዎች! አማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / ጉልቻ ፓድካስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 122

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 2 месяца назад +29

    ሁሌም አስተምረን በሳምት 1 ቪድዮ ስራልን 😊 ስርዓት ያለህ ልጅ ስለሆንክ ትመቸኛለህ 🎉

  • @Nanni1212
    @Nanni1212 28 дней назад +1

    The only person I would listen to about relationship advice I swear he knows what he is talking about 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 2 месяца назад +6

    መልካም አዲስ አመት ያድርግልህ
    እንዲሁም ለሁላችንም ጌታ ክክፉ ሁሉ ይጠብቀን ያመት ሰዉ ይበለን 🙏
    ለምክርህ በጣም እናመሰግናለን ጨምረህ ተባረክ ☺️🙌❤

  • @EkramAbdullah-u4u
    @EkramAbdullah-u4u 2 месяца назад +6

    እዲአይነት ነገር መስማት ትቼ ነበር ያንተን ፖድካስት ማለፍ ከባድ ነዉ ጀግና ነህ ንግግርህ ዉስጥ ድርስ ይዘልቃሕ 💪💪💪

  • @Amenn-ej8ne
    @Amenn-ej8ne 2 месяца назад +4

    YOU ARE SOOOOO WISE BROTHER...THOSE POINTS ARE FACT. I WAS IN LONG DISTANCE RELATIONSHIP. YOU NAILED IT BROTHER! !!!!

  • @የህይወትሚስጥሮች
    @የህይወትሚስጥሮች 2 месяца назад +3

    Tnxs broye beahune gize fkr yelem sewi hulu wushetam new 😢😢😢😢💔

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 2 месяца назад +9

    ሰላም ላንተ ይሁን አቢነት ሁሌም አስተማር ናቸው ምክሮች በርታ ቀጥልበት ግን እየጠፋክ ነው አትጥፋብን ባይሆን በሳምንት አንድ ቪዲዮ አቅርብልን በትልቅ አክብሮት ጋር ተባረክልን
    ባንተ ቪዲዮዎች ብዙ ተመረበታለው
    ሁዶቸ ገብታቸ ተማሩበት በርቱ ታተሩፉበታላቹ
    ለዝህ ቅን ወንድማችን ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያርግለት በቅንነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад

    ልክ ነህ እውነተኛ ኣፍቃሪ የሚያሳያቸው ባህሪ ነው የምትገልፀው ያለሀው ተባረክ ወንድማችን 🙏

  • @kebenardi938
    @kebenardi938 Месяц назад

    የምትለው ነገር ሁሉ እውነት ነው። 100% የእኔን ህይወት ነው የገለፅከዉ።

  • @FoziyaaKadier
    @FoziyaaKadier Месяц назад

    በትክክል አሁን ባለሁበት የፍቅር ግንኙነት ዉስጥ እያየሁበት ያለዉ ሁኔታ በትክክል ገልፀከዋል ወንድሜ ሁሌም አስተምረን ❤🎉

  • @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
    @ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ወድማችን በርታ በፊት በደብ እከታትልህ ነበር ብዙ ተምሬለሁ አሁንም አትጥፋ

  • @aberashyoutube2694
    @aberashyoutube2694 Месяц назад

    አማሳግናለው ውድ ስጦታ እግዚያብሔር ሳቶኛል!!!ተመስገን አሜን ❤️❤️❤️ተባራክ ወንድሜ 🙌🙌🙌

  • @NigstAdmase
    @NigstAdmase Месяц назад +1

    አብነት ወንድሜ እናመሰግናለን ❤️❤️ግን የ ፀጉርክ ቁርጥ የበፊቱ ነበር የሚያምረው

  • @afomiaafomias4950
    @afomiaafomias4950 Месяц назад

    Thank you ❤🎉

  • @miraAhmed-g2c
    @miraAhmed-g2c Месяц назад

    እጥር ምጥን ያለ አገላለፅ በረካ ሁን ብዙ ትምህርት አገኘሁበት

  • @MaazaEthy
    @MaazaEthy 2 месяца назад +2

    ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም እናመሰግናለን ክበርልን ካንተ ብዙ ነገር የምናተርፈው

  • @uaeuae4902
    @uaeuae4902 23 дня назад

    በትክክል ገልጠህዋል ወድም ❤❤❤

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t Месяц назад

    እናመሰግናለን

  • @ZINAHZ-o7j
    @ZINAHZ-o7j Месяц назад

    ትክክል ውድምየ ተባርክ

  • @ageredaddisalem2514
    @ageredaddisalem2514 2 месяца назад

    እዉነት ነዉ የተናገርከዉ በሙሉ እነመሰግናለን

  • @zedozedo6074
    @zedozedo6074 2 месяца назад +8

    ወንዳችህ እውነተኝ ፍቅር ያላቸው ለሆዳቸው ነው ሴትህ ነው ዋጋ የሚያስከፍሉት

  • @EdiltegaTesema
    @EdiltegaTesema 2 месяца назад

    እውነት ነው ትምህርትህ

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 2 месяца назад

    ትክክል አመሰግናለሁ

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese1921 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ 🤲🤲🤲

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 месяца назад

    ጎበዝነህ ይህንየሚወጣይሰጠኝ የምወጣምነኝ ፋቺየሚጠላ ሰወየበሰለ ይሰጣቺህ ይሰጠን ለጥቅም ለጌዜዊይ ጥልቅ ብለወ እየተቦጫረቁ ልብ ይሰብራሉ

  • @HayatBinhami
    @HayatBinhami Месяц назад

    አቤት አገላለፅ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sofiyatube5553
    @sofiyatube5553 Месяц назад +1

    ትክክለኛ የኔ እና የምሥቴ ጉዳይ ነው የጋልፅኮ

  • @SenayitbirruSenayitbirru
    @SenayitbirruSenayitbirru 2 месяца назад

    በእውነት በጣም አስተማር

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv Месяц назад

    ሰላም ለዚህ ቤት የሰማሁት ግን በጣም ደስ የሚል ምክር ነው አመሰግነህ አመሰግናለሁ ከልቤ ወንድሜ ቀጥልበት

  • @mehaletbelay
    @mehaletbelay 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ❤🙏

  • @koketTomas
    @koketTomas 2 месяца назад

    Thank you brother 🙏🙏🙏

  • @AbAb-d5w
    @AbAb-d5w 24 дня назад

    እዉነት❤❤

  • @TurufatOppo-xh6zh
    @TurufatOppo-xh6zh 8 дней назад

    እርጋታህ አገላለፅህ ዋው
    ለዚቤት አዲስነኝ ከዚበሗላግን ቤተኛ ሁኛለሁ❤

  • @WerkeneshBeyen
    @WerkeneshBeyen Месяц назад

    Wendena.betam.enamesgenaln.tekekel.neh

  • @BelenWolelaw
    @BelenWolelaw 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ያለሁበትን ሁኔታ እንዳይ ስለረዳኸኝ😊

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 2 месяца назад

    Thank you ❤

  • @KebiKebi-ym8qk
    @KebiKebi-ym8qk 2 месяца назад

    አመሰግናለው ወንድሜ

  • @user-jb1mi6zd4z
    @user-jb1mi6zd4z 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ እውነት ትለያለህ

  • @ST-mh4kr
    @ST-mh4kr 2 месяца назад

    Happy Ethiopian New Year to you 🌼🌼I’m So excited that you’re back!!! 🎉👏🏾👏🏾Your inspiring advice and words make a difference in people's lives. Glad to have you here and look forward to learning from you!!

  • @mel20216
    @mel20216 21 день назад

    Bertaaaa Bro

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 2 месяца назад

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ 2 месяца назад +1

    ግን የት ጠፍተህ ነው እንኳን ደና መጣህ በጣም የምወደው ፓድካስትህ ናፍቆኝ ነበር ❤

  • @DESSIEWARQNA
    @DESSIEWARQNA Месяц назад

    እንዴት,,ላዉራክ,እችላለዉ,,የኔ,ተሪክ,በጣም,ቡዙ,,እህቴቸ

  • @deramartpoiretyu
    @deramartpoiretyu 2 месяца назад

    Lebetu adis neny gin yemir des yemil melikt new❤❤❤❤❤

  • @SamriYaya-en4lx
    @SamriYaya-en4lx 2 месяца назад +1

    እንዴት ኮ ህይወትን እንደምታቀልልን 🙏🙏🙏

  • @Amharawit787
    @Amharawit787 2 месяца назад

    እንኳን ሰላም መጣህ አብዬ❤

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 2 месяца назад

    በጣ ቆንጆ ምክረ ነው በረታ ወንድሜ

  • @now7810
    @now7810 2 месяца назад

    በጣም ትክክል በራሴ አየሁት

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 2 месяца назад

    ትክክል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @alemgena-po4fj
    @alemgena-po4fj 2 месяца назад

    በትክክል መቀበል በመስጠት ነዉ የሰጠነዉን ነዉ መቀበል የምንችለዉ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 месяца назад

    እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ይስጣን❤

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 Месяц назад

    Ehtochi be fiker gzachu melkam yalhun wende neg sengba yekyran belchu edatgbu plc🙏😢

  • @Meriyame-e5m
    @Meriyame-e5m 2 месяца назад

    selam ekon dehna metahe kayhueh koyue

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 2 месяца назад

    ለቤትህ አድስ ነኝ ምርጥ ትምህርት ነው ተመችቶኛል በርታ

  • @EmebetEmu-e5k
    @EmebetEmu-e5k Месяц назад

    Fiker alyez ale min yeshalengal😢😢😢😢

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 2 месяца назад

    በርታ በርታወድሜ

  • @AchuAchu-pm8pz
    @AchuAchu-pm8pz 2 месяца назад

    Yes❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 2 месяца назад +1

    በርታ ወንድም አለም

  • @helen37993
    @helen37993 2 месяца назад

    ጀግና ነህ❤

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 2 месяца назад

    Be tikikil enamsegn alen enkuan abero aderesen 🙏🥰🥰🥰

  • @brukbifa4695
    @brukbifa4695 2 месяца назад +1

    well, come back.... bro

  • @AlmaAlma-t9g
    @AlmaAlma-t9g 2 месяца назад

    Well.Come. bor

  • @meronmehari1779
    @meronmehari1779 2 месяца назад +1

    Welcome 😊

  • @Makitakecho
    @Makitakecho 2 месяца назад

    Betam. New mekrkn mewdew. enamsgnaln❤❤❤❤❤❤

  • @BeriduGemechu-b6z
    @BeriduGemechu-b6z 2 месяца назад +2

    እኔ ባለትዳርና የልጆች እናት ነኝ የኔ የትዳር አጋረ እማይለወጥና በየትኛውም አንግል እማይመች ነው ምን ይሻለኛል

    • @AbrahamSolomon-i2x
      @AbrahamSolomon-i2x 2 месяца назад +1

      Tseliyi Emma egzihabier yilewitewali kalihone egzihabier lella Amhara hi mengedi alewe

  • @TheGoodNurse95
    @TheGoodNurse95 2 месяца назад +3

    አያፈቅረኝም sorry

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад +1

    🤔እኮ ስለ እሩቅ ፍቅርስ እንዴት ይግነባል? ቪዲዮ ሥራ ምክር 😍😍ክፍተት ሲፍጠር ምልክቱስ ይህ ይህች ስው መውደድ ያለመውደድ የአላማ ይኡን አይኡን? ፕልስ መልስ

    • @ymeralcd4850
      @ymeralcd4850 3 дня назад

      እኔም ተቸገርን❤😂😂

  • @SebleEshetu-rv7be
    @SebleEshetu-rv7be Месяц назад +1

    አባቴ ወንድ ባይሆን ኑሮ የመጀመሪያዋ የወንድ ጠላት እኔ ነበርኩ ገንዘቤን በልቶ ነገ ላገባነዉ አላለኝም ቤተሠቦቸ ያመጡልኝን አለኝ ዉይ

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      አብሺሪ

    • @TurufatOppo-xh6zh
      @TurufatOppo-xh6zh 8 дней назад

      ፈጣሪ የተሻለ ሊሰጥሽ ከሆነስ ውዴ

  • @AsterHaile-tr1cs
    @AsterHaile-tr1cs 2 месяца назад

    ደስ ሲል እነደዚህ አይነት ወንድ ገጥሞኛል ከዚያ ተውኩት።ውጫዊ ብቻ ነው የሚነግረኝ ያናድደኛል

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 месяца назад

    ጠፍተሃል በሰላምነው❤

  • @HikmaYamim
    @HikmaYamim Месяц назад

    አረአቦ ወንድልጅ አላምንም የምር ፍቅርአይዛቸወም በሁኑሰአት ብርብቻነወ

  • @Habtom-im8km
    @Habtom-im8km 2 месяца назад +2

    ጊዜውን የሰጠ ያለውን ሰጠ።

  • @fmohammedkelifa
    @fmohammedkelifa Месяц назад

    Abiye indet neh?

  • @Rutharutha-r6q
    @Rutharutha-r6q 2 месяца назад +1

    5:30 is my aha moment from todays podcast. Because my person always says if you love me accept me as i am...

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 Месяц назад

    Wow kale bekal alkwe yalgem maryamn 7amet mulu eshi astkakl alhu nber yemlge ahun gn chikechikshi selchig ken yetshal sew kaggnshi magbat techiy alshi kezhe belay mnm marg alchilm teftroy nwe alge ye lje abat yekyran bey 7amet mulu yekflkut meswetnt tenkara edhun agzuge🥲😢🙏

  • @AbAb-d5w
    @AbAb-d5w 24 дня назад

    14:29

  • @AsterMersha-eu1km
    @AsterMersha-eu1km Месяц назад

    AB gobez astemari neh

  • @bmshheynxbfuu9001
    @bmshheynxbfuu9001 2 месяца назад

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub 2 месяца назад +1

    🎉🎉

  • @neima2690
    @neima2690 2 месяца назад

    ላይክ አርገናል ወደነዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርታ

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 2 месяца назад

    ❤❤

  • @solimenberu7204
    @solimenberu7204 2 месяца назад

    Ewnt nw yanten kalatoch amenachwalhu lk nh

  • @kidigetachew4670
    @kidigetachew4670 2 месяца назад

    Ante bcha awra anjet new mtaresew abi

  • @hayatyemam9689
    @hayatyemam9689 2 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 месяца назад

    I told u storry he huk my tellpone 10 moth all storry i told u

  • @bbbbb4626
    @bbbbb4626 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @mmn5167
    @mmn5167 2 месяца назад

    ብውስጢ ፈልጌ ነበረ ከቻልክ ስልኪህ ንገረኝ እባክህ😢

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 2 месяца назад

    My first time

  • @amipedia8109
    @amipedia8109 2 месяца назад

    👍👍👍

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @birtukanbirtukan4151
    @birtukanbirtukan4151 2 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @medinakeder1939
    @medinakeder1939 Месяц назад

    አተግን አገብትካል

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 2 месяца назад

    ጠፍተካል??

  • @MimiMimi-ko6ig
    @MimiMimi-ko6ig 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤️❤️❣️❣️🎉🎉

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 2 месяца назад

    eras mesetet megelchaw mendenew

  • @AlamNesh-l1t
    @AlamNesh-l1t Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 2 месяца назад

    tefetk neber

  • @BayushBirhanu-g9x
    @BayushBirhanu-g9x 22 дня назад

    Silme

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 месяца назад

    አይ እውነተኛ ነኝ እያለ እዬማለ ነው ይሚጎዳህ

  • @HayatOumer-g4q
    @HayatOumer-g4q 2 месяца назад

    ብሞት አልሰጠውም እራሴን ስገባው እንገናኝ ፍቅር የለም ወደጀ በተለይ ወዱ አይዛቸውም