Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Like እና Subscribe በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙏🏾
Btam akebrehalew slemiseten melkam timhret 🙏🙏 GBU ende tyake r/nship wust linorun slemigebu physical boundaries mn tasibaleh🤔🙏
ሁሌም ተከታታይህ ነኝ እናም እዚህ ፕሮግራም ላይ ኡስታዝ አብዱል ገፋርን ብትጋብዝልን ብዙ እናተርፋለን እባክህ
የዛሬው ደሞ የሚገርም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ❤😊
ሰው ልነቃቃ እያለ ብር ከፍሎ ይገባል እኞ ደሞ በቤታችን ዘናብለን የምንሰማው ትምርህት በጣም ደስ ይላል ወድሜ እናመሰግናለን
ዛሬ የተማርኩት ትምህርት የልቤን ስብራት አድኖልኛል አመሰግን አለሁ ወንድሜ ❤
በጣም ነው የምናመሰግነው ፤ ምንም እሚጣል ሀሳብ የለውም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
ወንድማችን ማካርያችን አንተ እኮ ለየት ትለህ ከፈጣር በታች ትልቅ ዉለታ አለብን ኑሪልን
የትም አትሄድም በኔ ህይወት ውስጥ ያለፈ ትልቅ ስህተት ነበር ፣ የትም አትሄድም ፣ ብትጎትቷት ከቤት አትወጣም ፣ ይል ነበር ፣በሽማግሌ ሳስጠይቀው እኔ ግን በትእግስት እኖር የነበረው የትም መሄድ ስለማልችል ፣ ሳይሆን ፣ ልጆቼ ትንሽ ከፍ እስኪሉ ነበር በትእግስት እኖር የነበረው ፣በሗላ ግን ላንዴም ለመጨረሻ ጊዜ ሄድኩ ፣ አሁን ላይ የሰላም ሂወት እኖራለሁ
የእኔም ባል እንዲሁ እሄዳለሁ ትያለሽ አሚናም ዘንድሮም ይለኛል አንድ ነገር ስፈጠር ግን ለልጆቼ ሲል ከሰዉ በታች ሁኜ ይኖራለሁ አሁን ግን ነፍስ አዉቀዋል እግዚአብሔር ይመስገን መሄደ የማይቀር ነው ልቦና ይስጣቸዉ በጣም ያሳዝናል
እኔም 😊 እንደማይገባው ሳውቅ ተውኩት 😊መተው የመጨረሻው አማራጭ ነው❤
Tell me how old is your kids age ?I can't wait to leave him 🥹
I just sent a new email and it says it will take forever for ❤r for c😂😂 😂😂😂😂😂😂😂yum Tg g
@@tigist9810😢😢 አይ ልጂ ያለው ሠው መለየት ልጀ ተንከራተተብኝ 😢
እውነት ነው ፍቅር እውነት ነው እምነት ነው ሰጥቶ መቀበል ነው የተሰጠንን ማወቅ ነው❤
አመሰግናለሁ ምክርህ ሁሉም መልእክቶችህ የሚዎድቁ የላቸውም
ዋው ልክልክካችን ነው የነገርከን ❤ስሙ እና አተግብሩ ጋይስ❤
እኔ በበኩሌ እራሴን ያየሁበት ነው ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ🙏🙏
ስለ አድናቆት ያልከው ነገር 100% ትክክል❤❤
እንዳቴ አይነት ድንቅ አስተማርዎች ይብዙልን በጣም ደስ የምል ት/ት እያገኘሁ ነው ተባረክ❤❤
የሚገርም ትምህርት ነው አብዬ እናመሰግናለን ቀጥልበት ውዱ ❤
እግዚአብሔር ይሥጥህ የእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
On point.....this was very helpful. Keep up the good work
የምወደውን ሰው ለትንሽ ካጣሁት በኋላ ይሄን ነገር ስሰማ 😢😢😢 በጣም አዝኛለሁ ልቤ ስብርብር ብሏል የ 11 ዓመት ልፋት በአንድ ጀንበር ብትን አለ
ለምን ማማየ
አይዞሽ ደሞ ጤና ካለ
አይዞሽ እህቴ እኔም የ6አመት ልፋቴን ስንት መስዕዋትነት የከፈልኩለትን ፍቅር አጣሁት ተበተነ 😢
Thank you betam ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ ተምረናል
የእውነት ኣብነታዊ ነህ በጣም ትለያለህ እናመሰግናለን የኔ ወንድም❤
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የልቤን ነው የተናገርከው!🙏🙏
በጣም ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እኔም ጎደኛየ በጣም ሰለምወደው ግዜ ሰለማይሰጠኝ በሳምንት ብቅ እልም ሲል ይጎዳኛል ብየ ተውኩት
ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን 👍👍👍👍
ዋው ደስየሚል ምክር ነው አዳንድ በረጅም ገመድ የሚያስሩም አፍቃሪወች አሉ ሄዱ ስላቸው ይመጣሉ መጡ ስንላቸው ይሄዳሉ እዳው የዚህን አይነት ሰወች ምን ትላቸዋለክ ወድሜ ?
ትክክል ነህ በረታ
የሚገርም ነው ብዙ ተምሬበታለው ፈጣሪ ያክብርልን ወንድሜ
WOOOOW THIS IS MY FIRST TIME LISTENING TO YOU. I AM SOOOOOO SUPRISE. YOU ARE SOOO RIGHT AND VERY WISE ADVISE. PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK BROTHER!!!!
በጣም ጥሩ ምክረ እናመሰግናለን❤❤❤
ምርጥ ሰው ከአንተ ብዙ ተምረናል በጣም ወሳኝ ጥልቀት ያለው ሓሳብ ነው የምታቀርበው። በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤❤❤❤❤ዋው የተመቸኝ ምክር ዘመንህ ይባረክ ለኔ ነዉ ይህ ምክር❤❤❤❤
ምርጥ ት/ት 100%
እናመሰግናለን በእውነት❤
ፈጣሪ ይባርክክ ያሚያጣላኝ ያሚያነጫንጨኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው❤
ትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ።
Egziabher yibarkih tiru ewket nw eyeseteh yalehew
Very very correct Amazing message brother.
በጣም የወደድኩት ምክር ነው እጅግ አመሰግናለሁ❤😍👍🙏
እናመሰግናለን ተባረክ
በቅድሚያ ስለምታቀርበው ጠቃሚ ምክርና የሙያህን ልምድ በማካፈልህ ልትመሰገን ይገባል በርታ እላለሁ። ሌላው ደግሞ ያመሰገንኩን ያህል ደግሞ ትንሽ አንድ የታዘብኩትን ነገር ስልገልጽልህ ማለፍ አልፈለኩም። ለነገሩ ባንተ ብቻ ሳይሆን በሙሉ ኢትዮጵያዊ ላይ የሚገለጽ የዘመናዊነት መንፈስ ያመጠው የአውቆ ቅኝ ግዛት ውስጥ መውደቅ ነው። የዝግጅት ህ ስም ምርጥ ሀበሻዊ፤ ሀገር በቀል። የስሙ መገለጫ ደግሞ የሸክላ ድስት እስከነ ጉልቻው ሆኖ። ስሙን ስት ጽፍ ግን የተወለድክበት ሀገር እና የምታወራበት ቃላቶች የራስ ህ የሀገር ፊደል ኖሮህ። የፖድካስት ህን ስም በእንግሊዘኛ ብቻ ነው የጻፍከው። በስተጀርባውን ባይ ባይ በእንግሊዘኛ ነው። እኔ እኮ የምታቀርቡት ለሀበሻው። አይምሮቹህ ላይ የሚመጣው ግን በተቀዳሚ የእንግሊዘኛው ቃል ነው። አንተ እንደውም ስታወራ አድኒቄሀለሁ ጥሩ ጥርት ያለ አማረኛ ነው የምታወሩት። የእንግሊዘኛ እና የአማረኛ ቅይጥ ወሪ እያወሩ ድክም ያደረጉን ነበር። ለማንኛውም በእንግሊዘኛ እንደጻፍካት ሁላ ጉልቻ የምትለውን ባማረ ፊደል ጽፈህ መገለቻህ በስተጀርባ አድርገው። ይሄ ነው። በተረፈ በርታ።
ድስቱ ላይ ተፅፏል
Abinet betam yasedememugnal mekerocheh hulu! Egeziabeher abezto yebarkh❤
ምርጥ ትምህርት
ትክክል ወድም
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ወድሜ
እናመሰግናለን
ግሩም ትምህርት ነው በርታ
የት ነበርኩ እስከዛሬ ሳላውቅህ እንዲ ምርጥ መካሪ
Aby mnim alikim kal yelegnim Yene asiteway ❤ Egiziabher yisitlign ❤
Tilik timihrt tebark
በጣም ደስየሚል ትቤት ነው በርታ ወድም👍👍
Thank you So Much😊
Thank you 🙏
ፈጣሪ ይስጥክ በጣም አሪፍ ነው ተባአክ
Wow betam amsagenalawe bezu negar endasetkakele radetogale thank you dear
Thank you
Very educational video 👏👏👏 keep coming up with good work🙏
አውነት ነው
I appreciate you thank you
Thanks a lot 👏
እውነት ነው,🥰
mirt mikr azel vedio keep it up
Thank you bro. Very helpful
በትክክል bro
Thanks bro👌🙏
bexami disi yilali mikirochi tebarekii
omgd you were on point and this is the reality no questions asked.
Thank you!!❤
መምህሬ❤❤❤
እንዴት እንደምወድህ ሚስት ታድላ❤❤❤
አስፈትኘዉተጣላን በጣም ምወደዉ
Wowuu ewunti betam dinqi ewunti new thank you
Deep wisdom ❤
Thanks
እንደ እኔ single የሆናችሁ እንዳያመልጣችሁ አውቆ መግባት ጥሩ ነው
Yeah here we are... u're so right
የኔስ ባደቀዉም እያሾፍኩበት ነዉ የሚመስለዉአሁን ግን በዉሸቱ ተለያየን አድም ቀን አድንቆኝ አያዉቅም እዳዉም ከኔ በፊት3 ፈትቶ ሰለነበር እነዛ ጋር ነዉ የሚወዳድረኝ 😢
How the theory always feels good😃
Tiru timert new,Tenxs betam 🙏
10Q,,for your advice
🎉 Thanxs bro endelbie.
Tebarek
🎉🎉ዋው በርታ
Wow 👌
Yemr betam new tiru negr new mita qerb lin enmsgnalen ❤barta
Respect men ❤
Zare imigerm hassab new yakerebkew hulum geztognal ! Balefew gn demen new yafelahew .But today ❤
aysemam ye demth chger ale astekakleln aysemam
ከዚ ሁሉ በቀርስ …🏃🏾♀️🏃🏾♀️🏃🏾♀️
Emegerem masetewal setohal legam terefek enamesegenalen wedemacen
እግዚአብሔር እሱ የሚሆነንን ይስጠን እንጂ!!!
Waw yezarwa yileyal🥰
በፈጣሪ ሁለት አመታችነዉ በፍቅር በፊት ስድስት ወር በጋደኚነት በጣምነዉ ማፈቅረዉ እንዳይ ከፋዉ በጣም እጠነቀቃለዉ እሱ የደወለቀን እማ የኔፍቅር ይለኛል ግን አረት ወር ከዛም በላይ ሳይደዉል ይጠፋብኛል ከዛ ምን አጋጥሞነዉ ስለዉ መልስ ዬለዉም ይቆጣል እኔም ዝም እላለዉ እኔ አንድ የተደበቀ ማንነት ዬለኚም ፈራሁ ምን ላርግ በፈጣሪ 🙏🙏🙏🙏🙏
ብዙ ሴቶች ጋ ያወራ ይሆነል
Lake yale meseganaya yedereseh wendema 🙏
#1 one hundrad percent perfect!!! Lalimelas lijochen yizye yihew 5 amet keteleyehut.
Enameseginalen wedem
This is true 😢
Wow😊
ትክክክ ወላሂ የልቤን ነው የነገርከን አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን ኧረ ጉዲነው የአሁኑ ትዳር ብር ብቻነው የሚፈልጉት ማፊ ፍቅር ትክክክወላሂየልቤንነውየነገርከንአላህይጨምርልህወንድማችንኧረጉዲነውየአሁኑትዳርብርብቻነውየሚፈልጉትማፊፍቅር
Ameseginalehu
Wow 👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️
Yezare liyu melikt 😊
Like እና Subscribe በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙏🏾
Btam akebrehalew slemiseten melkam timhret 🙏🙏 GBU
ende tyake r/nship wust linorun slemigebu physical boundaries mn tasibaleh🤔🙏
ሁሌም ተከታታይህ ነኝ እናም እዚህ ፕሮግራም ላይ ኡስታዝ አብዱል ገፋርን ብትጋብዝልን ብዙ እናተርፋለን እባክህ
የዛሬው ደሞ የሚገርም ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ❤😊
ሰው ልነቃቃ እያለ ብር ከፍሎ ይገባል እኞ ደሞ በቤታችን ዘናብለን የምንሰማው ትምርህት በጣም ደስ ይላል ወድሜ እናመሰግናለን
ዛሬ የተማርኩት ትምህርት የልቤን ስብራት አድኖልኛል አመሰግን አለሁ ወንድሜ ❤
በጣም ነው የምናመሰግነው ፤ ምንም እሚጣል ሀሳብ የለውም
ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን
ወንድማችን ማካርያችን አንተ እኮ ለየት ትለህ ከፈጣር በታች ትልቅ ዉለታ አለብን ኑሪልን
የትም አትሄድም በኔ ህይወት ውስጥ ያለፈ ትልቅ ስህተት ነበር ፣ የትም አትሄድም ፣ ብትጎትቷት ከቤት አትወጣም ፣ ይል ነበር ፣በሽማግሌ ሳስጠይቀው እኔ ግን በትእግስት እኖር የነበረው የትም መሄድ ስለማልችል ፣ ሳይሆን ፣ ልጆቼ ትንሽ ከፍ እስኪሉ ነበር በትእግስት እኖር የነበረው ፣በሗላ ግን ላንዴም ለመጨረሻ ጊዜ ሄድኩ ፣ አሁን ላይ የሰላም ሂወት እኖራለሁ
የእኔም ባል እንዲሁ እሄዳለሁ ትያለሽ አሚናም ዘንድሮም ይለኛል አንድ ነገር ስፈጠር ግን ለልጆቼ ሲል ከሰዉ በታች ሁኜ ይኖራለሁ አሁን ግን ነፍስ አዉቀዋል እግዚአብሔር ይመስገን መሄደ የማይቀር ነው ልቦና ይስጣቸዉ በጣም ያሳዝናል
እኔም 😊 እንደማይገባው ሳውቅ ተውኩት 😊መተው የመጨረሻው አማራጭ ነው❤
Tell me how old is your kids age ?
I can't wait to leave him 🥹
I just sent a new email and it says it will take forever for ❤r for c😂😂 😂😂😂😂😂😂😂yum Tg g
@@tigist9810😢😢 አይ ልጂ ያለው ሠው መለየት ልጀ ተንከራተተብኝ 😢
እውነት ነው ፍቅር እውነት ነው እምነት ነው ሰጥቶ መቀበል ነው የተሰጠንን ማወቅ ነው❤
አመሰግናለሁ ምክርህ ሁሉም መልእክቶችህ የሚዎድቁ የላቸውም
ዋው ልክልክካችን ነው የነገርከን ❤ስሙ እና አተግብሩ ጋይስ❤
እኔ በበኩሌ እራሴን ያየሁበት ነው ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ🙏🙏
ስለ አድናቆት ያልከው ነገር 100% ትክክል❤❤
እንዳቴ አይነት ድንቅ አስተማርዎች ይብዙልን በጣም ደስ የምል ት/ት እያገኘሁ ነው ተባረክ❤❤
የሚገርም ትምህርት ነው አብዬ እናመሰግናለን ቀጥልበት ውዱ ❤
እግዚአብሔር ይሥጥህ የእውነት ድንቅ ትምህርት ነው ለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
On point.....this was very helpful. Keep up the good work
የምወደውን ሰው ለትንሽ ካጣሁት በኋላ ይሄን ነገር ስሰማ 😢😢😢 በጣም አዝኛለሁ ልቤ ስብርብር ብሏል የ 11 ዓመት ልፋት በአንድ ጀንበር ብትን አለ
ለምን ማማየ
አይዞሽ ደሞ ጤና ካለ
አይዞሽ እህቴ እኔም የ6አመት ልፋቴን ስንት መስዕዋትነት የከፈልኩለትን ፍቅር አጣሁት ተበተነ 😢
Thank you betam ምርጥ ሰው ካንተ ብዙ ተምረናል
የእውነት ኣብነታዊ ነህ በጣም ትለያለህ እናመሰግናለን የኔ ወንድም❤
አፌ ቁርጥ ይበልልህ የልቤን ነው የተናገርከው!🙏🙏
በጣም ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
እኔም ጎደኛየ በጣም ሰለምወደው ግዜ ሰለማይሰጠኝ በሳምንት ብቅ እልም ሲል ይጎዳኛል ብየ ተውኩት
ድንቅ መልእክት እናመሰግናለን 👍👍👍👍
ዋው ደስየሚል ምክር ነው አዳንድ በረጅም ገመድ የሚያስሩም አፍቃሪወች አሉ ሄዱ ስላቸው ይመጣሉ መጡ ስንላቸው ይሄዳሉ እዳው የዚህን አይነት ሰወች ምን ትላቸዋለክ ወድሜ ?
ትክክል ነህ በረታ
የሚገርም ነው ብዙ ተምሬበታለው ፈጣሪ ያክብርልን ወንድሜ
WOOOOW THIS IS MY FIRST TIME LISTENING TO YOU. I AM SOOOOOO SUPRISE. YOU ARE SOOO RIGHT AND VERY WISE ADVISE. PLEASE KEEP UP THE GOOD WORK BROTHER!!!!
በጣም ጥሩ ምክረ እናመሰግናለን❤❤❤
ምርጥ ሰው ከአንተ ብዙ ተምረናል በጣም ወሳኝ ጥልቀት ያለው ሓሳብ ነው የምታቀርበው። በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ!
❤❤❤❤❤ዋው የተመቸኝ ምክር ዘመንህ ይባረክ ለኔ ነዉ ይህ ምክር❤❤❤❤
ምርጥ ት/ት 100%
እናመሰግናለን በእውነት❤
ፈጣሪ ይባርክክ ያሚያጣላኝ ያሚያነጫንጨኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው❤
ትክክል እግዚአብሔር ይባርክህ።
Egziabher yibarkih tiru ewket nw eyeseteh yalehew
Very very correct Amazing message brother.
በጣም የወደድኩት ምክር ነው እጅግ አመሰግናለሁ❤😍👍🙏
እናመሰግናለን ተባረክ
በቅድሚያ ስለምታቀርበው ጠቃሚ ምክርና የሙያህን ልምድ በማካፈልህ ልትመሰገን ይገባል በርታ እላለሁ። ሌላው ደግሞ ያመሰገንኩን ያህል ደግሞ ትንሽ አንድ የታዘብኩትን ነገር ስልገልጽልህ ማለፍ አልፈለኩም። ለነገሩ ባንተ ብቻ ሳይሆን በሙሉ ኢትዮጵያዊ ላይ የሚገለጽ የዘመናዊነት መንፈስ ያመጠው የአውቆ ቅኝ ግዛት ውስጥ መውደቅ ነው። የዝግጅት ህ ስም ምርጥ ሀበሻዊ፤ ሀገር በቀል። የስሙ መገለጫ ደግሞ የሸክላ ድስት እስከነ ጉልቻው ሆኖ። ስሙን ስት ጽፍ ግን የተወለድክበት ሀገር እና የምታወራበት ቃላቶች የራስ ህ የሀገር ፊደል ኖሮህ። የፖድካስት ህን ስም በእንግሊዘኛ ብቻ ነው የጻፍከው። በስተጀርባውን ባይ ባይ በእንግሊዘኛ ነው። እኔ እኮ የምታቀርቡት ለሀበሻው። አይምሮቹህ ላይ የሚመጣው ግን በተቀዳሚ የእንግሊዘኛው ቃል ነው። አንተ እንደውም ስታወራ አድኒቄሀለሁ ጥሩ ጥርት ያለ አማረኛ ነው የምታወሩት። የእንግሊዘኛ እና የአማረኛ ቅይጥ ወሪ እያወሩ ድክም ያደረጉን ነበር። ለማንኛውም በእንግሊዘኛ እንደጻፍካት ሁላ ጉልቻ የምትለውን ባማረ ፊደል ጽፈህ መገለቻህ በስተጀርባ አድርገው። ይሄ ነው። በተረፈ በርታ።
ድስቱ ላይ ተፅፏል
Abinet betam yasedememugnal mekerocheh hulu! Egeziabeher abezto yebarkh❤
ምርጥ ትምህርት
ትክክል ወድም
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ወድሜ
እናመሰግናለን
ግሩም ትምህርት ነው በርታ
የት ነበርኩ እስከዛሬ ሳላውቅህ እንዲ ምርጥ መካሪ
Aby mnim alikim kal yelegnim Yene asiteway ❤ Egiziabher yisitlign ❤
Tilik timihrt tebark
በጣም ደስየሚል ትቤት ነው በርታ ወድም👍👍
Thank you So Much😊
Thank you 🙏
ፈጣሪ ይስጥክ በጣም አሪፍ ነው ተባአክ
Wow betam amsagenalawe bezu negar endasetkakele radetogale thank you dear
Thank you
Very educational video 👏👏👏 keep coming up with good work🙏
አውነት ነው
I appreciate you thank you
Thanks a lot 👏
እውነት ነው,🥰
mirt mikr azel vedio keep it up
Thank you bro. Very helpful
በትክክል bro
Thanks bro👌🙏
bexami disi yilali mikirochi tebarekii
omgd you were on point and this is the reality no questions asked.
Thank you!!❤
መምህሬ❤❤❤
እንዴት እንደምወድህ ሚስት ታድላ❤❤❤
አስፈትኘዉተጣላን በጣም ምወደዉ
Wowuu ewunti betam dinqi ewunti new thank you
Deep wisdom ❤
Thanks
እንደ እኔ single የሆናችሁ እንዳያመልጣችሁ አውቆ መግባት ጥሩ ነው
Yeah here we are... u're so right
የኔስ ባደቀዉም እያሾፍኩበት ነዉ የሚመስለዉ
አሁን ግን በዉሸቱ ተለያየን አድም ቀን አድንቆኝ አያዉቅም እዳዉም ከኔ በፊት3 ፈትቶ ሰለነበር እነዛ ጋር ነዉ የሚወዳድረኝ 😢
How the theory always feels good😃
Tiru timert new,
Tenxs betam 🙏