🛑 "እነዚህ ባህሪያት እየገደሉህ ነዉ! አስተካክል!" አማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 июн 2023
  • ሰላም የጉልቻ ፖድካስት ቤተሰቦች🙌🏽 ዘወትር አርብ ምሽት ይዘንላችሁ ከምንመጣዉ ፖድካስት በተጨማሪ ዘወትር እሮብ እያዝናኑ የሚያስተምሩ አዳዲስ ቪዲዮችን ወደናንተ ማድረስ ጀምረናል። ይመቻችሁ🙌🏽
    ምርትና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ በ0915454647 ይደዉሉ!
    Social Media Links
    Instagram: abinetayu_?igsh...
    Tiktok: www.tiktok.com/@abinetayu
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 136

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Год назад +16

    ዋዉዉዉ ዛሬ እራሴን እንድፈትሽ አረከኝ በርታ ወንድማችን ሁሉም እንደኔ እራሱን ያስተዉል !!!!!

  • @user-lh3tc1gg9h
    @user-lh3tc1gg9h 10 месяцев назад +6

    አልሀም ዱሊላህ ረቢል አለሚን ለአለማቱ ጌታ ለአላህ ምሰጋና ይገባው ሁሌም ሣመሠግን ደስተኛ እሆናለሁ

  • @dodobobo275
    @dodobobo275 Год назад +12

    7ቱም በጣም ወሳኝ ናቸው ለህይወታችን አመሰግናለሁ በተለይ 5ያው ደሞ በጣም የምስማማበት ነው ጎበዝ ነክ ምርጥ ሀሳቦች ናቸዉ 7ቱም 👏👍

  • @illykute
    @illykute 8 месяцев назад +2

    ንግግሮችህ ላይ ያሉትን መጠንቀቆች ሳስብ መሆሬ ላይ ያሉ ስህተቶቼ ዙሪያ መቻኮሌ ሲገለብ ይታየኛል . . . አንቂ ምልከታን በመረረ ቋንቋ መቀበል አግባብ እንዳለው እየተረዳሁ ነው ። በጣም ነው የማመሰግንህ በርታልን።
    ከንግግራዊ አስተምህሮቶችህ ጀርባ ያሉትን አንተነትህን የገነቡ የዘዬ አስተዳደግህንና ሳይንሳዊ ብሎም ሰዋዊ ተዛማጅ አዎንታዊ አንተነትህን ያበጁልህ ትላንታዊ ተዋረዶችህን ብታጋራን ሃሳባዊውን ጉዳይ ህይወታዊ መሆን የሚችሉ ስለመሰለኝ ነው. . .
    በርታልን 😇

  • @azmerabirahnu1415
    @azmerabirahnu1415 8 месяцев назад +4

    ያለፈ ነገር መተው የሚለው እና ምስጋና የማይውቁ ሰወች መተው ጥሩ ነው በጣም አስተዋይ ነህ አግዚኣብሔር እድሜ እና ጣና ይስጥህ ወንድማችን🥰🥰🙏

  • @sadyamohammad5284
    @sadyamohammad5284 Год назад +1

    በትንሹ ያላመሰገነ ትልቅ ነገር ብናገኝ አናመሰግንም ያ ትክክል 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @user-es2sj2tq4u
    @user-es2sj2tq4u 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ከምላኬ ነህ አመሰግንሀለሁ እኔ ለማመስገን የእመብርሀን ልጂ መሆኔ የዘዉትር ምስጋናየ ነው❤ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋልን ያድልህ ያድለን

  • @asnakezenebe8690
    @asnakezenebe8690 Год назад +1

    ጥሩ ትምህርት ሁሉም ስው እራሱን እንዲፈትሽ ይጠቅማል እግዜር ይስጥህ ልብ ያለው ያዳምጥ ይጠቀምበታል በተጨማርም እንደየሃይማኖቱ ጸሎትን ቢያስቀድሙ ተጠቃሚዋች ነው የምንሆነው

  • @FikireFikire-po8zt
    @FikireFikire-po8zt Месяц назад

    ምሳሌ ያደረከው ሰው ተመቸኝ ,ትክክል ነህ!!!

  • @user-nz6mp1sz3x
    @user-nz6mp1sz3x Месяц назад

    ራሴን እንዳይ የተሠማኝ ነገር ነው ደሞ አሁን ላይያለሁበት ነው ማለት በእውነት ሰለምቀርብ ሲክዱ ለምን ብየ ራሴን የጎዳሁ ነበር እንዳንተ አይነት ይብዛልን

  • @Mychannel-tk5kl
    @Mychannel-tk5kl Год назад +1

    ተመስገን 🙏omg I needed to hear this today ❤ thank you brother what a beautiful message 👏🏾👏🏾

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 3 месяца назад

    ተባረክልን ጠንካራ መምህር ነህ በርታልን እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seli4850
    @seli4850 Год назад +1

    Such brilliant 👏👏👏 topic, thank you so much.i really see my self on this topic all of them helps me to find my self

  • @BaraAlbotalab
    @BaraAlbotalab 15 дней назад

    በጣም ጥሩምክርነዉ ወንድሜ እንዳተያሉትን ያብዛልን❤

  • @bekeleetag
    @bekeleetag Год назад +2

    Thank You, You are Blessed🙏

  • @hiwigm1215
    @hiwigm1215 8 месяцев назад

    ትምህርቶችክ ሁሉ አስተማር ናቸው ብዙ ተጠቅሜበታለው ተባረክ

  • @udhdhb7201
    @udhdhb7201 10 месяцев назад

    መተው አሁን ያለሁበት ህይወት በጣም አመሠግናለሁ ወንድም ተባረክ ❤❤

  • @AbebaAlemu-zu6xc
    @AbebaAlemu-zu6xc Год назад +1

    wow ወድጄዋለሁ በተለይ “ እረፉ “ የምትለው word ተመችታኛለች like like like

  • @helech84
    @helech84 Год назад +1

    Uuuu letting go of my ego has been a huge challenge! Thank you ! Your presentation is on point! Not boring… It is so funny how you say እረፉ

  • @keyiriya
    @keyiriya 5 месяцев назад

    ካተ ምክን እንዴት እንደምጠቀም አታቅም ተባረክልን በጣም እናመሰግናለን 😊

  • @girmaasefa423
    @girmaasefa423 5 месяцев назад

    Ab በጣም ነዉ የምወድህ የማደንቅህ አንተን ማድመጥ ሱስ ሆኖብኛል በርታልኝ 🙏

  • @binyamgirma3144
    @binyamgirma3144 Год назад +1

    I will summarize those point in two major important two things those are one be thankful two forgiveness that means connection with God with thanks and to the side forgiveness
    Thanks Abi bless you

  • @user-wm2kl8cg3m
    @user-wm2kl8cg3m 6 месяцев назад

    Thank you for your advice

  • @habtamubedisho6370
    @habtamubedisho6370 Год назад

    መተው ( thank you so much... You are blessed )❤❤

  • @maakeleshtewahdo6218
    @maakeleshtewahdo6218 8 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እንዴ ሁሌም እናመስግናለን

  • @user-ob9py9vn4g
    @user-ob9py9vn4g 4 месяца назад

    Tnx dear......yanten video salsema adera alawkim ...berta

  • @mahelettamrat2957
    @mahelettamrat2957 Год назад

    እናመስግናለን አስተማሪ ትምህርት ነው በርታ

  • @Slam-ex4sc
    @Slam-ex4sc Месяц назад

    አመሰግናለዉ ጥሩ ምክር ነዉ

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад +1

    ተባረክ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @menalabdella5735
    @menalabdella5735 Год назад

    I need More of this videos very useful thanks for your advice

  • @sofiabalkere
    @sofiabalkere Год назад

    Thank you so much I take lot advice

  • @makiialem774
    @makiialem774 7 месяцев назад

    Tanxs sela hulu mekreh ketlebat😍

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Год назад

    ተባረክ 🙏

  • @user-hm1bu2fd4k
    @user-hm1bu2fd4k 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ቀጥልበት 🥰🥰🥰❤️

  • @tgtsadiktgsadikk3182
    @tgtsadiktgsadikk3182 8 месяцев назад

    you are amazing ❤❤😘😍 person keep that good job . appreciated

  • @derartukenha4977
    @derartukenha4977 Год назад

    Thank you 🙏 ❤

  • @EthiopiyaMilion-yx9mu
    @EthiopiyaMilion-yx9mu Год назад +1

    በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @hiwe569
    @hiwe569 Год назад +1

    ab እንደተለመድ አሪፍ ነበር ከሞላ ጎደል ማለት አልችልም አብዛኛው ባህሪዎች አሉብኝ 4.ግን እረ አመስጋኝ ነኝ 🤩 3 መተው እሻላለው ከበፊት .በደንብ ሁሉም ላይ ሰርቼ አስተካክላለሁ እናመሰግናለን 🙏 .

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Год назад

    አስተማሪ ነው ትክክል 👍👍💯💯💯

  • @HymanotYibrah
    @HymanotYibrah 7 месяцев назад

    Ewnte nw eko Tnx u betam

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 8 месяцев назад

    Enamsegn alen wodemachen fetari yebarekih ❤❤❤❤

  • @TigistSiyum-ry9en
    @TigistSiyum-ry9en Год назад

    Thank you

  • @selamawittemesegen222
    @selamawittemesegen222 Год назад

    Yemechereshawe Asabe Wow U r right bro Thanks but the all idea Nice

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 8 месяцев назад

    የመጬረሻው ሀሣብህ ን እቃወማለሁ ለማብራራት ግዜሥለለለኝ ነው እግዚአብሔርን የሚሥተካከለውየለም ክብርምሥጋናየገበዋል አሜን አሜንአሜን❤

  • @user-es1vq9gb5z
    @user-es1vq9gb5z 4 месяца назад

    በጣምምርጥህምርትነውእናመስግናለንክክክት❤️💚🙏👏🤲

  • @user-dj1xw7ho8u
    @user-dj1xw7ho8u Год назад +1

    abenet 🍀i love your program thanks 🍀

  • @hannahanita1575
    @hannahanita1575 Год назад

    ❤❤ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለው abi❤❤

  • @comceill6635
    @comceill6635 Год назад

    Thank u❤

  • @GoAsd-bc1uc
    @GoAsd-bc1uc 7 месяцев назад

    Big respect 🙏 for you bro ❤❤❤❤

  • @finotaraga-qo7bg
    @finotaraga-qo7bg Год назад

    በትክክል!!!!!!!

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад

    Thanks ❤❤❤

  • @mesayetsegaye1629
    @mesayetsegaye1629 5 месяцев назад

    Wowo batam tamachitognal abi yimachiki ❤

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Год назад

    Betam enamsegenalen ❤🙏

  • @BB-je4id
    @BB-je4id Год назад +1

    መተው ጥሩ ነው 🙏

  • @getkelemu
    @getkelemu Год назад

    Tbarek wendeme bezu neger temeriyalew

  • @user-yy2ir8mv5g
    @user-yy2ir8mv5g 4 месяца назад

    enameseginalene

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Год назад

    A good bless you all 🙏

  • @tseadazewdie6000
    @tseadazewdie6000 10 месяцев назад

    Lebzu dekama gonea selamn lematabet metfo tsebaye mestawe honeh asayiteh mekrehegnal.amesegnalew Wude lemeshashal emokralew ❤❤❤❤

  • @emuyenatalignegn
    @emuyenatalignegn 8 месяцев назад

    ምርጥ ሰው❤

  • @HirutBeyene-vk3uj
    @HirutBeyene-vk3uj 8 месяцев назад

    ሰላምን፣ስላቀረብክልንእናመሰግናለን❤❤❤

  • @konjofiker
    @konjofiker 8 месяцев назад

    ለካ ለዚ ነው እናቶቻችን መተው ነገሬን ከተተው የሚሉት። እውነት ነገርን መተው እጅግ ማትረፍ ነው ደስታ እና ሰላማችን እጃችን ላይ ነው ቁልፉ

  • @asli2998
    @asli2998 Год назад

    I like it thank you ❤

  • @Tk-cg2uj
    @Tk-cg2uj Год назад

    ❤Thanks

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Год назад

    WoWO TKU GBU በጣም ጥሩ ትምህርትና ምክር የመጀመሪያው አመስጋኝ ሁኑ ያልከው ፈጣሪን ማክበር እዳለብን ቢሆን ባይሆን ስለጤንነቴ እና ተኝቼ በመነሳቴ እንኳን። ሌላው መተው ያለብንን በየትኛውም መገድ መተው እና ዝቅ ማለት ሌላው አስቸጋሪን ሰው ከመከራከር ልክነህ ልክነሽ ብሎ መገላገል ከክርክር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @seninegn-sh7jg
    @seninegn-sh7jg 11 месяцев назад

    Thanks

  • @hikmanagas9307
    @hikmanagas9307 6 месяцев назад

    ❤ዉድድድድድድድድ ምርጥ ሰው 🌹ሹክረንንንንንን

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @tgalmey
    @tgalmey Год назад

    ❤❤❤❤ bertanl bro

  • @semhalworku7344
    @semhalworku7344 5 месяцев назад

    Migerm tmhrt new mtastemrut enamesegnalen

  • @seblewongelbiruk3329
    @seblewongelbiruk3329 Год назад

    tnx

  • @tsionabebe2061
    @tsionabebe2061 Год назад

    Betam konjo yehone hasab new tnx. Endate metew endemichalem betenegeren?

  • @lt963
    @lt963 7 месяцев назад

    Lemin silemil hul gize teteratari atihugni yilugnal leka lik neberiku😢😢 thank you

  • @user-hy2je1ux6w
    @user-hy2je1ux6w 8 месяцев назад

    Tebarek westyen new yawetahew

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq Год назад

    አለመሆን(ጥሩ ያልሆነ) በሚለው መልኩ ከኔጋቲቭ ከምትገልፀው መሆን ያለባቸው ብለህ በፖዘቲቭ ብትገልፀው መልካም ነው

  • @jemo5716
    @jemo5716 Год назад

    እዉነት ነዉ መልሡ ለኔ ነዉ

  • @user-tt5xy5yg4u
    @user-tt5xy5yg4u 6 месяцев назад

    አቦ ትችላለህ👏

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 10 месяцев назад

    ተባረክ በተለይ እኔ

  • @rahmarshma3529
    @rahmarshma3529 7 месяцев назад

    Amesegnalehu wendm ❤

  • @andualemmerzu4980
    @andualemmerzu4980 Год назад

    Ayu kemr betam nw emakebrk mamesgnew🙏
    betam rasen endmeleket nw yaderekegn

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 7 месяцев назад

    ገራሚ መልክት👌

  • @user-pj8jq9iz7z
    @user-pj8jq9iz7z 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @rahel6463
    @rahel6463 Год назад

    አይዞህ አንተ ብቻ ወደፊት እግዚአብሔር ይዘህ ስው እማ ስው ነው ማሀርና ክርስቶስ ክፍት ብቻ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y 8 месяцев назад

    እረ አንደበትህ ይባረክ በብርታቴ ላይ ብርታት ጨመርክብኝ 🫰🫰🥀

  • @mihretababu8915
    @mihretababu8915 8 месяцев назад

    You're right man 🥺😔

  • @sebleyic7667
    @sebleyic7667 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @leya3286
    @leya3286 Год назад +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው እናመስግናለን

  • @user-rz5vm1bp5f
    @user-rz5vm1bp5f 7 месяцев назад

    Ewenete new

  • @oooooo9254
    @oooooo9254 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @Gulichapodcast
    @Gulichapodcast  Год назад +4

    የእርሶ ባህሪ ሆኖ ያገኙት ስንተኛውን ነዉ? Comment ላይ ያስቀምጡ

    • @Simret_Beauty
      @Simret_Beauty Год назад

      Hey dear 👋, how can I contact your for business inquiries?

    • @rahmakemal1920
      @rahmakemal1920 8 месяцев назад +1

      እኔ ብቻ ትክክል ነኝ የምለዉ ነገር በጣም አጀት አርስ ትምህርት ነዉ እየተለወጥኩኝ ነዉ ባንተ ምክር

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 8 месяцев назад

      በመጨረሻ ያነሳኸዉ ሀሳብ የሚመለከተኝ ይመስለኛል "flexable ሁኑ ሁሌ ልክ ነኘ አትበሉ" ያልካት ተመችታኛለች ይሄ የእኔ ችግር ይመስለኛል ...ሁልግዜ እውነትን ይዤ በህይወቴ ለሚያጋጥመኝ ነገር ሁሉ በተቻለኝ መጠን በማስተዋል ሰዉን ሳልጎዳ ሳልረብሽ ነዉ የምራመደዉ ብዬ ስለማስብ ሰዉ የሆነ ኢሹ ላይ ሊሆን ይችላል ልክ አደለሽም ብሎ ሲያነሳ ገና ኢሹዉን እያወራ ሲጀምረዉ እኔ ያየሁበትን አንግል ስላልተረዳ ነዉ ልክ አደለሽም ያለኝ እልና አቋርጬዉ በመሀል ለማብራራት እሞክራለዉ.. እንደዛ ሰዉን ከማቋረጥ ሀሳቡ የት ይሄድብኛል እሰከጥግሰምቼ አዳምጬ የእኔን አንግል ማስረዳት ይቻላል። ሰዉ ስለምናዉቀዉ ነገር እንኳ እየነገረን ልክ አደለህም አደለሽም ቢለን ምክንያታቸዉን እስከጥግ ሰምቶ ያልተረዱበትን point መዞ አዉጥቶ በራስ በኩል እነሱ ያልተረዱትን ግልፅ አድርጎ መንገር ሲቻል ገና ከጅምሩ ምን ሊሉ እንደሆነ አዉቃለዉ እኔ እንደዚ አደለሁም እንደዚ አይነት ሀሳብ አልወጣኝም ለምን በዚመልኩ ተረዱኝብሎ የሌላዉን ወሬ አስቋርጦ የራስን ሀሳብ በመሀል ገብቶ መግለፅ ተገቢ እንዳልሆነ ልክልኬን ነዉ የነገርከኝ አመሰግናለዉ ችግሬን እንዳስታዉስ ስለሠዳኸኝ🙏🙏

    • @user-lc7mf6im8k
      @user-lc7mf6im8k 7 месяцев назад

      1 እና 2

  • @hanasharew8221
    @hanasharew8221 8 месяцев назад

    አዎ ልክ ነህ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад

    እሚገርመኚ ነገር አድም ነገር አላቅም ነበር ብዙ ነገር ሠማሁ አሁን

  • @selamawitgudeta205
    @selamawitgudeta205 8 месяцев назад

    Lemn yhon mwed number 5 is yene mertu mkrk new😊

  • @user-ob9py9vn4g
    @user-ob9py9vn4g 4 месяца назад

    Dear sewdh berta

  • @rebkasisay1553
    @rebkasisay1553 Год назад

    First🎉

  • @Heymifekr
    @Heymifekr 6 месяцев назад

    እራሴን ነው ያሳይከኝ😊❤

  • @selamwtasfaw2939
    @selamwtasfaw2939 Год назад

    🙏🏻🙏🙏🙏🙏

  • @marymary-kj9kc
    @marymary-kj9kc 7 месяцев назад

    Abye selkene ba mene lagi ecalhuew ?

  • @mychris5709
    @mychris5709 Год назад

    I love you ❤

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 8 месяцев назад

    😂እናመሠግን አለን እኔ ባለፈ ነገር እንቅልፌን አጣሁ ግን ባንቴ ምክር ከዛሬ ጄምሮ ቃል ገባሁኝ ለምን ታገሥኩ እያልኩ እቆጫለሁ እግዚአብሔር ፈቅዶነው ያጎደለብኝየለምምሥጋናይገበዋል❤

    • @user-zo6bi8zn6j
      @user-zo6bi8zn6j 8 месяцев назад +2

      ኡፍ እኔ ራሡ ለዚ ነወይ የታገስኩት ጥሎኝ ሊሄድ እያልኩኝ ፀፀቱ ሊገለኝ ነው ኡፍፍፍፍ😢

  • @sami25668
    @sami25668 Год назад

    የሰራኸውና ያቀረብከው ነገር በጣም አሪፍ ነው ነገር ግን አንድ ሰው ለኔ እያወራ ያለ የሚመስለኝ ፊት-ለፊት ስመለከተው ነው ለምን በጎን በኩል እንደመረጥክ አለገባኝም ፣ ለሌላ ሰው የሚወራን ወሬ እያዳመጥኩ ያህል ነው የተሰማኝ ፡፡ ለፍተህ ስላመጣኸውና ሥላቀረብክልን ነገር ግን አመሰግናለሁ ፡)

    • @Gulichapodcast
      @Gulichapodcast  Год назад +1

      We lost the front camera footage sorry! Was not intentional