ፍቺ አማራጭ ሳይሆን ውሳኔ ነው! | ABINET AYU |
HTML-код
- Опубликовано: 12 дек 2023
- In this episode of DREAMS Podcast, we are joined with Abinet Ayu, host and producer of @Gulichapodcast having an interesting and educating conversation with our host @abrhamfantu .
Join us as we explore diverse perspectives on dating, marriage, and everything in between, aiming to empower and inspire our listeners to build healthier and more fulfilling relationships!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
For any information, please contact: +251 938 25 25 25
Telegram ፦ t.me/amazingviewss
TikTok ፦ www.tiktok.com/@dawi.../video...
Facebook ;- DawitDreams/...
#ethiopian#dreamspodcast #dawitdreams #abrsh #abinetayu #life #dating #ethiopiamotivation #family #fmarriage #change #success #podcast #new #relationship #business
Thanks for having me🙌🏽
You have good points, but my question is are you married?
U r diffrent abinet...
Enem esmamalhu love is conditional except God’s love🙏
@@misterdeevegas7258I don’t think so 😂
Everything is okey but sex before marriage..has bad impact on marriage or relationship so try to address this important on the other lesson plz😮
በሂወታችሁ እደኔ በትዳር ሂወታችሁ ወይም በፍቅር ሂወታችሁ በስለ ልቦና የተጎዳችሁ እግዚያብሄር ይጠግንላችሁ🙏
አሚንን ያረብ❤
Amennnn🙏🏼
Amen
እኔም ባለቤቴም የ20 አመት ትዳር ላይ ነን ቀለበታችን ግን የት እንዳለም አናውቅም የልብ ቀለበት ሆኖልን እግዚአብሔር በሰላም በጤና እየኖርን ነው ቀለበት ትዳር አይሆንም
😮😮😮 ድንቅ እና አስተማሪ ፕሮግራም ነዉ አብነት አስተዋይ ወንድማችን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤❤
ሰላም ወገኖች ለቤተሰቤ ስለምወዳቸው ብዙ ዋጋከፊለሁ ስለእናት ስለአባት ስለ ወድም እህት የቤተሰብ ፍቅር አጥቶ መጎዳት እዴት እምነት ማጣት ፈውስ ይመጣል።
የተሰበረን ልብ እዴትመጠገን እደገና ማመን ይቻላል???????😢😢😢😢😢
እሚገርም ነው አብነት ያንተን ትምህርት አዳምጨ ስውል ሙሉና ፍሪ ሆኘ ነው ምውለው❤❤❤❤❤ ግንኮ ሲታደሉ ቀርቶ ሲታገሉ መኖር ነው ፈላጌና ተፈላጌ አይገናኝም ትምህርትህ ግን በጣም እሚገርም ነው የምትለው ሁሉ በማንም ህይወት ላይ ያለነው
unconditional love is love that jesus bestowed up on us..
እሱን አንቡቡት ያለከው ነግር በጣም አሪፍ ምክር ነው thank you so much ❤
መፃሀፍ ቅዱስ ትዳር ከ እግዚአብሔር ሚሰጥ እንደሆነ ይናገራል:: የግል እስታየት መስጠት ይቻላል:: እንደዚህ ሚባል ነገር የለም ብለክ መደምደም ግን የለብክም :: ስላልኖረከው እታውቀው ይሆናል::
ኣመሰገን ኣለዉ ብዙ ተምሬ ኣለዉ 🙏🙌
እውነት በጣም እናመሰግናለን ለምስጡን ትምህርት ፈጣሬ ያክብርልን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
Ayu and abrshi its best talk for me
Thank U for you're genuine service ayu
ዋው ምክር ብሎ ዝም ነው በጣም ከልብ እናመሠግናለን ወድማችን
abrsh You are doing a good job
Thank you for sharing 🙏🏽
Thank you 🎉
Thank you for sharing ❤
I like the way u express keep it up Tnx
እናመሰገናለን ጥሩትምርትነው
I like much listening your conversation 👂👂👂👂👌👌👌👏👏
Wow wise discussion
Oh bro
Abi thanks
WOW I Appreciate YUO
Thank you 👍👍👍
Abu bro
Keep shining
እዚጋ ወራጅ አለ ሰዎችዬ ሴቶች ፍቺ ጠያቂ የሚሆኑት 80%በወንዶች አስገዳጅነት ነው ።ይህ ደግሞ የራሴ እና በአከባቢዬ ያየሁት ነው ።
Ke zi hulu timihirit yichin bicha new yesemashiw??
Thanks you
ምክራችሁ በጣም ጥሩ ነው ❤
Welcome 🎉🎉🎉
በጣም ነው የገረመኝ እንድህ ነው እንደ ነገሩ እህህህ እናመሰግናለን መምህር
እናመሰግናለን
Thanks alot
Loved the podcast, and the focus on saving marriages. Just wanted to share my perspective as a woman. While listening, some of the comments gave me pause and made me think how valuable it would be to have a women's perspective included. Keep spreading the positivity❤️
እናመሰግናለን ወድም አለም❤❤❤❤❤
Nice talk
Wow betam gobez
አብነት አዩ አንድም የሚወድቅ ነገር የለውም አትርፌበታለሁ ጥያቄዎቹም አሪፍ ናቸው
አብዬ ጥሩ አማካሪ አሰማሪ ነው❤
Wow ❤ 👌 👏
እናመሠግናለን ❤❤❤
Thankyou😊
Thanks 🙏🙏🙏
welcome 🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም የሚገርም አገላለፅ❤❤❤❤
Wow beautiful lesson guys, thank you so much for your time 🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Wow Agelaletsu Gerum Nwe ❤❤❤
Waw yemigerim melketa❤
ድንቅ አሰተማሪ ብያጏለው❤😊
በርቱ ምክራቹ ደስ ዪላል ስለትዳር ቅድመ ምክር እያገኝን ነው ተባረኩ ❤❤
ለምንድነው ግን የ ዳዊት ዲሪም ቻነል ሲሰማ ምታተሰው! ንምንታይ ኢየ ግን ናይ ዳዊት ዲሪምስ ቻነል ክሰምዕ እታ መጽሓፍ ከንብባም ከለኩ መንፈሰይ ዝሕደስ ! ብረር በረር ዝመጸኒ 🎉❤❤❤❤
Unconditional Love ክርስቶስ ብቻ ነው !!!! ከሰው አይገኝም ሰው ያለ ጥቅም ሰው አይወድም
Ke enats?
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘❤thank you 😘😘
❤❤❤️❤️❤️💚 በትክክል
Abi mrt sew wellcome
🙏🙏እናመሰናለን አቤ ❤ እራሰን እንደፈትሸ ነው ይረገኝ ምልካም
Wow💪💪💪
Tank's
exactly
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተማርኩ ለቀጣዩ ሂወቴ ከፈጣሪ ጋር በጣም ጠቃሚ ሆኖኛል❤
Thank you for your thought but during the introduction he did not tell us about his acadamic background.where does he get what he is saying?
Abi mirt jegen nege ❤❤
❤❤❤ ትክክል
Wow❤❤❤❤
ፐፐፐ ❤ 19:00-19:20 ❤, ከዚ በተጨማሪ ሁሉም እዉነተኛ እና ወጣ ያለ አስተሳሰብ ሳላደንቅ አላልፍም 😍
abnet betam new emadekh
GBU
Yemr gn ke abnet fkr eyeyazegn new Hulu new yemadamtew ye ewnet ken beken new dmtsun yemseraw❤❤ewedkalew I hope I see one day❤
🎉
❤❤❤❤❤❤
❤
Equal but diferrent!
ትክክል ነዉ። ሁሉ ቦታዉ ቢሆን ትክክል ነዉ።
Ayu😊
በትክክክክክክል
❤❤❤❤❤❤❤
Amazing 👏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❣️❣️❣️👍👍👍👍
Abye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤andegna
Wisane new ewnet new
You have good points, my question is are you married?
😂😂
❤ tkkli
Digami hulet yemwedachew sewoch❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለሁ ያለህን እዉቀት ሥላካፈልከን
👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አንተ ተናገር አዩ 🙏❤️🙏
አብነት ባንተ ሃሳብ እስማማለሁ
Sekeyalehu ye2 lejochi abat ugand new
ትክክል የኔ ባል ይሄ ነው ሀሣቡ ሂጃለው እኔም የተሻለ አለ ዱሞም አለ
አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም
አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም
አልሀምዱሊላህ አለ ኩሉ ኒእማህ ያከሪም
yebesle..meker.new.enamsgenalen
እውነት በጣም ነው ባተየምፀናናው
Waw❤❤
ልክ እንደኔ ባሌ ረጅም ሰዓት ከለወራኝ የምነጫነጨው ነገር ጥሎበት እሱ አይወድም እንዳልከፋ ብሎ ነው የሚያወራኝ አይይይይ እኔ😂
😂
ታወቅሽም ጥሩ ነው የሁላችንም ችግር ነውው😂😂
አልሀምዲሊላሂ ምስጋና ለአለም ጌት ሀለም አልፍለ አላህ የተሻለው የስጠ ን
ምን ማለት ነው ሌብነትም ቻሉ ነው እምትለው
የእናትና የልጅ ፍቅርስ Unconditional Love አይሆንም? ለኔ ነፍስ መስጠት ለልጄ ነው So....
yes, a mother's love to her child is the closest to unconditional love. But because people are unable to fully continue to give unconditional love, we, mothers grow into changing it into conditional love.
This means, as they grow up, we start asking for them to respect us, to do what we say... so on. This changes it into being conditional.
But in all relationship types, a mother's love is the closest.
The only one who is capable of loving us unconditionally is our Creator. This is because he expects nothing from us. He is God regardless.
@@lydiaandabo1835how I love this comment
Kseba percent tewna zetens percent mifersew bbirr miknyst new qetafi washo gabcha bifersm mirt new asbew sent billion set endale endet tadarsachewaleh ytushyush tuztzztuzwerage
ፍቺ ውሳኔ አይደለም፤ ፍቺ ሀጢአት ነው።
😢😢😢 እኔ ትዳሬን ላፈርሥ ነው ባረባ ነገር ምንም ልንሥማማ አልቻልንም ግድ ሆኖብኚ ነው😢😢
@@deeddeed2583except cheating ever thing it will be forgiven and it will be fixed if your husband or wife cheated never forgive just divorce. It my experience and most people after cheating no way
እኔ የአብነት አስተሳሰብን እቀበለዋለሁ
አሁን እኔ የለሁት ስሚት እማላውቀው ስሚት እየተሰማኝ ነው😢 ፍቅር ይዝኝ ይሁን ምን ይሁን አላቅም ግን አንድ ልጅ በስልክ አውሪቸው ነበረና ልጁ በመልክ አላውቀውም ግን በቃ 3ሳምንት ሆነኝ ውስጤ እሱን ነው እማስበው ለምን እንደ ሆነ አላቅም እሱን ሳስታውሰው ደሞ አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ዝም ብየ እያለቀስኩ ነው ያለሁት😢 ግን ፍቅር እንደዚ ያርጋል እንዴ ንገሩኝ በእናታቹ እኔ ፍቅር ይዞኝ አያቅና ንገሩኝ ምን እንደ ማርግ ግራ ገባኝ😢
ፍቅር አደለም ።የት አውቀሽው?ምኑን አውቀሽው?ልክፍት ነው ፀበል ሒጂ
Lol😂😂
@@ashenafinega2001ሞኩ😂😂😂
😁😁😁😁
😂😂😂