ከጥቁሩ የስልጣን ወንበር እስከ ጎማ ማጠብ! የተሜ ታፒሴሪ የሕይወት ጉዞ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 448

  • @seada9327
    @seada9327 Год назад +118

    ዋዉ ንግግሩ ራሱ ደስ የሚል የማይሰለች ነው በእዉነት ድንቅ ነህ ጀግና በጣም አስተዋይ ፈጣሪ ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ

    • @eyobfanta3662
      @eyobfanta3662 Год назад +4

      በራሴ ህይወት ብዙ ኪሳራና ውድመት ያጋጠመኝም ቢሆንም የዚ ሰው ፅናትን ባዳራሹ ስሰማ ከልቤ አሰለቀስኩ

    • @annajon1887
      @annajon1887 Год назад +1

      ​@@eyobfanta3662،❤👏👏👏👏👏💪😎

    • @seada9327
      @seada9327 Год назад

      @@eyobfanta3662 👍

    • @rahimam
      @rahimam Год назад +1

      በጣም

    • @GereEnat
      @GereEnat Год назад

      Kjkkkjopgu😅😅a8​mkopllll@@eyobfanta3662ofbv😂j

  • @rukiyamuhabaw9037
    @rukiyamuhabaw9037 Год назад +92

    የዛሬው ልዩ ነው
    ይህኔ መድረክ ከተወሠኑ አመታት በሁዋላ እደምመሠክርበት እርግጠኛ ነኝ ኢሻአላህ

    • @meditube2875
      @meditube2875 Год назад +1

      ኢሻአሏህ አሏህ ይገዝሽ ደምሩኝ በቅንነት ሀገራችንንም ስላም ያድርግልን😢

    • @ZebibaAli-v7l
      @ZebibaAli-v7l Год назад

      Inshalllh

  • @EvaNa-do8lx
    @EvaNa-do8lx Год назад +31

    ጣፍጭ አንደበት ከአምላኩጋ የሚነጋገር ምርጥ ሰው ቃላት ይለኝም❤

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +14

    ከጭብጨባም በላይ ነው እኔም ከፈተና ወደፈተና እያገላበጠኝ ነው እና በጣም አጠነከርኸኝ አመሰግናለሁ።

  • @Meskerem-oz5oh
    @Meskerem-oz5oh 9 месяцев назад +3

    እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ቀሪ ዘመንህን ትባርክ ! አስተማሪ እና ተስፋ ሰጪ ታሪክ ነው።❤❤❤

  • @medijemal6807
    @medijemal6807 Год назад +172

    ተሜ እኮ ተንኮልና ምቀኝነት የሌለበት ሰውን አብዝቶ የሚያምን ደሞ ብቻውን ሳይሆን ከሰፈሩ ልጆች ጋር አብሮ ማደግ የሚፈልግ ነው ልዩ ሰው ነው

  • @Bereketdigafe
    @Bereketdigafe Год назад +41

    ተሜ እርጋታህ እና አመስጋኝነትህ በጣም አስተምሮኛል ካንተ ብዙ መውረስ የምፈልገው ባህሪ አለ 🙏❤❤❤

  • @sisayterefe1333
    @sisayterefe1333 Год назад +28

    ተሜ ወይራ አስተማሪ እያለሁ ፊልም ልንሰራ አናግረንህ የወረዳ ስራ አስፈፃሚ ሆነ ግን ሳትንቀን ፍቃደኛ ሆነህ እንደመጣ ትዝ ይለኛል ዛሬ ከብዙ ዓመት በኋላ ፊልም የመሰለህ ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።

  • @GEGEABATE
    @GEGEABATE 11 дней назад

    ዋውው ተሜ የሚገርም እምነት የእውነት የ21ኛው ክ/ዘመን ልዮ ሰው

  • @bek43___
    @bek43___ Год назад +8

    የእውነት ተሜ ወደፊት መኪና ስገዛ አንተ ጋር ነው ምመጣው። ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ጀግና ነህ በጣም።

  • @seidyasin6736
    @seidyasin6736 Год назад +1

    እጅግ በጣም ክብር የሚገባው ሰው ነው ተሜ። የእውነት ብዙ ቁምነገሮች ተምሬበታለሁ።

  • @eyobfanta3662
    @eyobfanta3662 Год назад +4

    በጣም ጠንካራ ሰው ለብዙዎች ተምሳሌት የሆንክ አፁብ ድንቅ አስተማሪ ታሪክ

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q Год назад +6

    ተሜ የኛ ጀግና የጻድቃኔዋ እመቤት ዘወትር በምልጃዋ ትጠብቅህ

  • @Temer-k3h
    @Temer-k3h Год назад +6

    በጣም ጀግና ነው የስፈሬ ልጂ ነው የወንድሜን መኪና ግድ እይፈታ ይስራ ነበር ጀግና ነው

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 Год назад +8

    ዋው በእዉነት ድንቅ ነህ ጀግና በጣም አሰተዋይ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ከፍ ያድርግህ🙏🙏🙏

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад +12

    ዋው It's Amazing thank you እናመሰግናለን የ 21ኛ ክፍለ ዘመን ጀግና ሰው 😊

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад +107

    እመቤቴ ማርያም በቀሪው ዘመንህን ከሐጢያት በስተቀር የተመኘኸውን በሙሉ ታሳካልህ መልካም ስራ❤❤❤

    • @yesharegbeyene1271
      @yesharegbeyene1271 Год назад +2

      Exodus 20:3… ይህን ያንብቡት 💯

    • @chriszemekaele7535
      @chriszemekaele7535 Год назад

      Amen 🙏

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 Год назад

      Amen ! 🙏

    • @AlulaFisehaKidane
      @AlulaFisehaKidane 3 месяца назад

      እንዴት ፍጡር ፀሎት ትሰማለች? መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ:: ሰዉንም ወደ ሲኦል አትምሪ ፀሎትንም የሚሰማ ፈጣሪ ብቻ ነው::

  • @maritufente2982
    @maritufente2982 Год назад +17

    እኔም ምስክር ነኝ ደንበል ጀርባ ካለው ተሜ ታፕሰሪ ልጀ ነግሮኝ የመኪና ወንበር ላሰራ ሄጀ የገኘሁት አገልግሎት የደንበኛ አያያዝ እጅግ ገርሞኝ ተደምሜ ነበር ወንበሩ ለብሶ አራቱም በሮች ተገጥሞ ልጀ መጥቶ በሩ ላይ ያለው ዲዛይኑ
    ትንንሽ ባይሆን ጥሩ ነበር አለኝ እኔ ብዙም አልከፋኝም ነበር ይለ
    ይህን እየተነጋገርን ተሜ መጣ አለቀልሽ ወደድሽው ሲለኝ ልጀ ያለኝን ነገርኩት ገንዘብሽን ከፍለሽ ደሰ ሳይልሽ አትወስጅም በአስቸኳይ በሩን ፍቱና በምትፈልገው ዲዛይን ስሩላት
    መሽቶ ስለነበር ይቅርብኝ አልኩት በፍጹም እየደጋገመ ገንዘብሽን ከፍለሽ ደስ ያለለሽን ይዘሽ አትሄጅም ብሎ በፍጥነት ተሸ
    ሰርቶልኝ ሄጃለሁ እስካሁንም ከመኪናዬ መስታወት የተሜ ታፒሰሪ ሎጎ እንደተለጠፈ ነው ስራው ግሩም በመሆኑ የበለጠ ደግሞ በዚህ ንግግሩን ማንነቱን አወኩ ብዙም ልምድና ትምህርት አገኘሁበት ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @solomontadesse5270
    @solomontadesse5270 Год назад +5

    በጣም የወደድኩት የስራ ተነሳሽነትህን ነው።አንተ የስራ ፈጠራ ላይ ራሱ መስራት ትችላለህ። አንደበተ ርዕቱ + ጠንካራ ሠራተኛ......ጎበዝ.....👏👏👏👏

  • @nanieethioboye217
    @nanieethioboye217 9 месяцев назад +1

    አለህ ከለ እኔም አንድ ቃን ማጥቼ ታርኬን አጨውታቹሃለው 21 ክፍለ ዛመን በልሆንም i do have big dreames

  • @mimiagete2472
    @mimiagete2472 Год назад +8

    ተሜ የተውልህዶ ፍሬ አይ ግርማ ሞገስ እመቤቴ አብዝታ ትባርክህ❤

  • @akirtadele796
    @akirtadele796 Год назад +44

    ካለፈው መማርን=ነገን ተስፍ ማድረግን=አካባቢን አይቶ መመርመርን=ራስን ፈትሾ መነሳትን የሚያሳይ ምርጥ መልዕክት አምላክ ይባርክህ ወንድማችን።

    • @QALAB-rk4lf
      @QALAB-rk4lf Год назад

      ዴቭ አመሰግናለው በዚ ትምርት ተባርክያለው

    • @SelomeMehamed
      @SelomeMehamed Год назад

      Gobze wndma

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Год назад +13

    እግዚአብሔር ሆይ እንደተሜ እይነት ትጉ ብሩቱ ሰዎች እብዛል❤ን ❤❤😊

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 Год назад +19

    መኪናቸው ለተቃጠለባቸው ሰዎች ❤❤❤

    • @selamhealthyfood
      @selamhealthyfood 8 месяцев назад

      Big respect for them 👏👏👏👏👏👏

  • @Gebeta_kitchen
    @Gebeta_kitchen Год назад +3

    ተሜ የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ጀግና!

  • @ezirageresu5005
    @ezirageresu5005 Год назад +3

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ኢትዮጵያ የሚስፈልጋት እንዳንተ አይነቱን ነው

    • @tizitakebed5200
      @tizitakebed5200 Год назад

      ድንቅ.ሰው .ቤተሰብ እናመሠግናለን ተሜ.ተሞክሮህ.ታአምር ነው❤👍🙏

  • @AddisDasesa
    @AddisDasesa Год назад +25

    ሁሉንም ነገር ለበጎ የሚያደርግ ጌታ ይመስገን

  • @esd6407
    @esd6407 Год назад +1

    ሁሉም እንዳንተ የኔ ወንበረ የእኔ አይደለም ብሎ ደሪሙን ቢፈልግ አገራችን የት በደረሰች ነበረ ተባረክ ።

  • @alemmezgebe8105
    @alemmezgebe8105 Год назад +2

    ድንቅ ስልጠና መገብከኝ አመሠግናለሁ

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Год назад +2

    🎉🎉🎉🎉የዳዊት ድሪምስ ህልም ገና ብዙ ታምዕር ያወጣል🤙🏾🤙🏾🤙🏾🤙🏾💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 7 месяцев назад

    ኢንሻአላህ እዚህ መድረክ ላይ አንድቀን መጥች እኔም ህይወት ያስተማረችኝን ታሪክ እንደምናገር በአላህ ላይ ተስፋ አለኝ

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад +16

    ማሻአላህ ሲኖርህም ስጣጣም ማማመስገን አልሀምዱሊላ ጤናጉልበት ሰቶን መዳምን እያገለገልን ብርእያገኘን ያለን የመዳምቅመሞች አብሽሩ አገራችንን ሰላምያርግልን የርፉትእጀራይስጠን ባገራችን

  • @MahiroMas
    @MahiroMas Год назад

    ተሜ በጣም ጀግና ነህ እንደ ሌሎች ሰርቀክ ሀብታም ከመሆን መስራትን የመረጥክ ጀግና ነህ

  • @سعدى-س3ر
    @سعدى-س3ر 7 месяцев назад

    እጅግ ድንቅ ሰዉ ድንቅ ንግግር wow Thank you❤

  • @genilove5414
    @genilove5414 Год назад +1

    ቃላት የለኝም ዳዊት እናመሰግናለን አደራ ፈተናወችን ተቋቁመህ ቀጥልበት

  • @saratedy9990
    @saratedy9990 Год назад +42

    የኢትዮጵያ ክርስቲያን አስላም ህዝብ ፈጣሪን ስለሚያመሰግን በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ ። ኢትዮጵያ በአምላክ እቅፍ ዉስጥ ያለች አገር ናት ። የኛ አምላክ ከፈቀደ ምን ይሳነዋል። ብሩ ሃብቱ ወርቁ የሱ ነው እኛ በጸሎት መትጋት ነዉ ያለብን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +7

    ዋዉ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ከተናገረው ውስጥ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር የኝ ሰው ኩረጃ ነው እን ጂ በራሱ መፍሮ አይችልም ስለደረሰብኝ ልናገር የቻልኩት ኢቭን ሰፈሩን እንኮን አይቀየሩም ከጉንህ ነው የሚጀምሩት ነው ይሄ ድንቅ ንግግር ችሎታ ነው ሳላደንቅ አላልፍም አመሰግናለው ዴቪ thanks for sharing ❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 месяцев назад

    ስታምር ወንዳወንድ የኔ ጀግና እምነትህ ይደቃል እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @samrawitAdin
    @samrawitAdin 9 месяцев назад +1

    ዋው ታሜ በጣም ጀግና በጣም ድንቅ ነክ

  • @sacaadaisaaq1281
    @sacaadaisaaq1281 Год назад +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ በእውነት

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 Год назад +5

    ዋዉዉዉ ማርያምን እንዴህው ስትናገር የሚጋባ ትልቅ ኣቅም ኣለህ ጀግና ነህ ካንተ ብዙ ተምሪ ኣለሁ ማርያምን እግዚአብሔር የልብህን ቅን ኣሳብ ሁሉ ይሙላልህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @biniaman6707
    @biniaman6707 Год назад +1

    ምን እንደምልህ አላውቅም የእውነት ተደስቼብሃለሁ ወደ ራሴ እንድመለከት አድርገኸኛል በፍጹም ተስፋ አልቆርጥም በቀሪው ጊዜህም እግዚአብሔር አይለይህ ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ እወድሃለሁ........

  • @mohamedhasene-y4g
    @mohamedhasene-y4g 5 месяцев назад +1

    Beyond Hero hero hero...........................

  • @MisbahKedir-o4l
    @MisbahKedir-o4l Год назад +9

    ታሜ ጀግና ከላቢያጆ ጀምሮ ደምኛህ ነበርኩ በስራህ አውቀሃለሁ ታፒሴሪም አሰረቼአለሁ በስራህ ትለያለህ

  • @sadikalmizan8536
    @sadikalmizan8536 Год назад +14

    በእውነት ከመልካም ስነምግባር ድንቅ የህይወት ልምድ ላከፈልከን 21ኞው ክፍለ ዘመን ጀግና!! እንዲሁም ለDream ቤተሰብ እናመሰግናለን የማስልጠኛ የማሰልጠኛ አድራሻ የት ነው????

    • @zebibaawel2030
      @zebibaawel2030 Год назад +1

      Haya hulet Bata complex hnta 3rd floor

  • @AsdAsd-bk7ex
    @AsdAsd-bk7ex Год назад +1

    ክበርልን ወንድም ክብር ይገባሀል እንደናንተ ያለ ሰው ያስፈልነናል።

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 7 месяцев назад

    ቀላል ጀግና ነው በርታ ድንግል ማርያምን የያዘ አያፍርም❤

  • @edenarega5260
    @edenarega5260 Год назад +3

    ተሜ ጀግና ትልቅ ተምህርት ነው

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ።ድንቅትምህርትነው

  • @sol-cg9ip
    @sol-cg9ip Год назад +15

    በአምላካችንና በጌታችን በኢየሱስ ስም ተባረክ❤
    የሰው ላብና የወንበር ጥማት የማያሸንፍህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ሰው ስለሆንክ ከልቤ ሳልሰለች አደመጥኩህ❤
    አንትን ላሳደጉህ ወላጆች እግዚአብሔር አምላክ ሰላምና ጤና ይስጣቸው❤

  • @hi-techplan0682
    @hi-techplan0682 Год назад +2

    የሚገርም የህይወት ጉዞ ነው፡፡እናመሰግናለን በጣም ተምሬበታለሁ፡፡አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት

  • @allisualih3428
    @allisualih3428 Год назад +4

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለሁ

  • @Senper_media
    @Senper_media Год назад +16

    What a wonderful life experience

  • @merykonejo
    @merykonejo Год назад

    ተመስገን ሓውና እግዝኣብሔር ይመስገን መምህረይ❤❤❤❤

  • @GoldQzh-cy4qz
    @GoldQzh-cy4qz Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ጀግና ሰው ነህ አነጋገርህ ራሱ ደስ ሲል ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርል

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 Год назад +2

    በጣም ትለይለህ ይለህን የደረስክበትን ወደፊት የምታልመውን በማረ እገላለፅ
    ተሞክሮህን ማጋራትህ ትልቅ አክብሮት
    ሊስጥህ ይገባል ስንቱን ወጣት ነው የቀየርከው 👏👏👏 አንበሳ ተሜ

  • @JahAdam
    @JahAdam Год назад +7

    Thank you so much all of you, Temesegen you are so amazing, thank God for everything

  • @workeworke180
    @workeworke180 9 месяцев назад

    የእውነት ጀግናዬ ነህ ተምዬ በጣም ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ አመሰግናለሁ

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 Год назад

    ዋዉ በጣም ደሥ እሚል ሀይል ትሰጣለህ ትልቅ መሥዋትነት ነዉ የከፈልከዉ

  • @abdelajemal3366
    @abdelajemal3366 Год назад +1

    ጀግና ነህ አንተ የኢትየዮጵያ ተምሳሌት ነህ

  • @babanon9062
    @babanon9062 Год назад +2

    እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ የምር የምትገርም ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ የምትህን ሰው ነህ እድሜህን ያርዝመው

  • @yabhabesha2527
    @yabhabesha2527 Год назад +2

    ተሜ ጀግና ነህ በርታ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ

  • @awassaethiopianbeauty2130
    @awassaethiopianbeauty2130 Год назад +15

    እንዲህ ነው ጀግና ዘመንህን ሙሉ ተባረክ ። በስመአብ አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩህ ደስስስ የሚል የህይወት መንገድ አገላለፅህ እራሱ ሞገስ የተሞላበት ወንድሜ እግዛብሄር ከመጀመሪያውም ፀጋውን አልብሶሀል ታስታውቃለህ ተባረክ 🙏

  • @SarLucky
    @SarLucky 8 месяцев назад

    Amen 🙏 God is Good All the time 🌟 praise the Lord 🙏🙏🙏🙏

  • @abrahaleygebrehiwot9977
    @abrahaleygebrehiwot9977 Год назад +4

    ጀግናዉ ኣጠገበኝ እላችዋለሁ!

  • @emutube6233
    @emutube6233 Год назад +1

    ዋዉዉዉ ጀግና በጣም ደሥ እሚል አሥተማሪ እሚያጠነክር ሂወት እሚቀይር ነግግር ነዉ

  • @tsehaytsehay4518
    @tsehaytsehay4518 Год назад +25

    ዋውውውው ከስደት ተመልሼ ያሰብኩት ተሳክቶም እኔ ምስክር እንደምሆን እርግጠኛ ነኝ ከፈጣሪዬ ፍቃድ ጋር ❤❤❤❤

    • @tarikua2939
      @tarikua2939 Год назад +2

      በርቺ💪🏽እግዚአብሄር ይረዳሻል❤❤

  • @mamaye1414
    @mamaye1414 7 месяцев назад

    ኣንድ ነገር ብል ደስ ይለኛል ቋሚ መምህር ብታደርጉት ራሱ ታተርፍበታላችሁ እኔም ኣንድ ቀን እዚ መድረክ ላይ ወጥቼ እንደ ልምዴን እንደ ማስተምር ዳዊት ራስክ እንደምትጠራኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @KirubelBirhanu-h7c
    @KirubelBirhanu-h7c 10 месяцев назад

    አንተ ጋር በመሰልጠኔ እድለኛ ነኝ 😊😊😊😊😊

  • @serkalemhabtamu3958
    @serkalemhabtamu3958 Год назад

    ኦኦኦ የእውነት የእውነት ጀግና አመሠግናለሁ.

  • @edmeachewayal
    @edmeachewayal Год назад +3

    ፈጣሪ የባረከህ ጀግና

  • @belalhabshe1101
    @belalhabshe1101 Год назад

    ኦ በጣም ተመስጬ ነዉ የሰማሁት አቦ ይመችህ ታሜ

  • @እሙከድር
    @እሙከድር Год назад +3

    ጀግና ብቻ አይገልፅህም❤❤❤

  • @GgCc-z5m
    @GgCc-z5m 10 месяцев назад

    ዋው በጣም ምርጥ የሆነ ተሞክሮ ስላካፈልን እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ

    እግዚአብሔር ይመስገን ህይወት ደስ ስትል በእውነት እሩጫዋ ከእናንተ ተማርኩ❤ በርቱልን

  • @bemnetgetahun1334
    @bemnetgetahun1334 Год назад +2

    አረጋግርህ ይመስጣል ጀግና ነህ

  • @nadiaasfoor990
    @nadiaasfoor990 Год назад

    ዉድ የሃሳብ ሚዲያችን እድሜና ጤና ይስጥልን ማለት እወዳለሁ። ይህ ልደቱ የተባለው ሰው የስንቱ ወጣት ደም በእጁ ላይ ስለፈሰሰ እረፍት የነሳዉ ይመስለኛል። እንዲሁም ሞት አፋፍ ላይ የደረሰው ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ከእርሱ ጋር በማሴር ነው። ሁለቱም ቢሆኑ የሥልጣን ጥመኝነት እንቅልፍ ነስቷቸዉ ይመስለኛል።

  • @rahelztzion
    @rahelztzion Год назад

    በጣም ጥሩ ደስ ይላል። ክብር ይገባሃል ወንድሜ።

  • @HanaAsegid-w6w
    @HanaAsegid-w6w Год назад +1

    እግዚያብሔር የድንግልማርያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን ያብዛልህ

  • @mesigmichael4719
    @mesigmichael4719 Год назад +2

    Dawit Dreams, thank you for this amazing 👏 👏 speaker & dower! Thank you for showing us what's possible right there in our Ethiopia!❤❤❤

  • @Rayamedia-ep7nc
    @Rayamedia-ep7nc 8 месяцев назад

    Wow❤❤ተሜ እናመሰግናለን

  • @AliAfarmohmmed35
    @AliAfarmohmmed35 Год назад

    በጣም የሚገርም አስደናቂ አስተማሪ ተሞክሮ !!!

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz Год назад

    ተሜ እናመሠግናለን

  • @vzvzvzvzvzvz
    @vzvzvzvzvzvz Год назад

    እናመሠግናለን ዳዊት ድሪምሥ እንዲሁም ተሜ አንተ ማለት የህልሜ የራእይ ጅማሮ

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Год назад +1

    አንደኛ ነህ እመቤቴ ትጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️👌👌👌🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 6 месяцев назад

    ዋዉ ጀግና ይገርማል ጥንካሬህ ትግስት ካለ ማይሆን የለም ትክክል ነዉ

  • @dhfg336
    @dhfg336 Год назад

    ድንቅ ነክ እናመሠግናለን ተሞክሮክን ዐስላካፈልከን

  • @RemedanBedewi
    @RemedanBedewi 7 месяцев назад +1

    ደስ ይላል

  • @ruthmulugeta818
    @ruthmulugeta818 Год назад +4

    True. Such an amazing person. May God bless you. Thank you so much for sharing your experience.

  • @saymenmolla
    @saymenmolla 10 месяцев назад

    አንደኛኛ ነህ በርታ እግዚአብሔር ሁሌም መንገድ አለው ባንተ ልምድ ብዙ ነገር አውቂያለሁ❤

  • @helinagezahegn3594
    @helinagezahegn3594 Год назад +5

    ግልፅና ተጨባጭ የሆነ አነቃቂ ንግግር ዛሬ ገና ሰማው ተባረክ ወንድሜ

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 Год назад +5

    ትልቅ እምነት ያሀለህ ጠንካራ ሰዉ ለብዙዎች ሥራ ዕድል መፍጠርኽ በጣም ያስመሰግንሃልገና ወጣት ነህ ብዙ ሥራዎችን እንደምትፈጥር ለብዙዎች ሕይወት መቀየር ገና ብዙ ሥራ አለብህ ፈጣሪ አንተን እንደመሳሪያ ተጠቅሞብኽ
    ትዉልዱን ብዙ ትቀይራለህ በርታ ትቀጥላለህ ሽልማቱ ይቀጥላል በአፍሪካም ትሸለማለህ በIntrnasinal ሽልማት ትሸለማለህ በዚህ አጋጣሚ
    አባትህ መመስገን አለባቸዉ መልካም አባት መልካም ልጅ ይወልዳል በርታ።
    ዘመንህ የተባረከ ይሁን በተግባር ያስገኘኽ ጀግና💕🙏💕🌹🌹🌹❤️

  • @HAQTECH655
    @HAQTECH655 Год назад +21

    ሩቅ የማየት ህልም ካለክ ማንኛውም ችግር ለስኬት መሰላል ይሆናል በሀገሪቱም ከሀገር ወጪም የምትኖሩ የምትሞቱለትና የምትኖሩለት አላማ ይኑራችሁ ። ለሰው ክብር የለማረጉ የለቀለሙ ያለብሔሩ ስጡ ተስፋ አትቁረጡ ተሜ ወንድሜ ጓደኛዬ ሁሌም እኮራለሁ በእንተ we love u❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbynahLire
    @AbynahLire 7 месяцев назад

    አንተ ታማስጋን ሳው ናህ ካሳውም ባላይ ናህ እግዚአብሔር ላንታ የሳጣ ልብ ልዩ ናዎ እግዚአብሔር ይማሳጋን አንተንም አማሳግናላው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kedestkebede262
    @kedestkebede262 Год назад

    እግዛብሔር ይመስገን ሁሉም ነገር ለበጎ ነው

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 Год назад +2

    Wow ewnta new amazing class❤❤❤egzbiher yetabakachu weganochachina bayalcha bot hulu 👏

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf Год назад +2

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ ❤❤

  • @mimiyemeru669
    @mimiyemeru669 Год назад +1

    ጀግና ነህ እይታህ ሰፊ ነው

  • @HirutTesfaye-b3c
    @HirutTesfaye-b3c Год назад +2

    ጀግና ጀግና

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 Год назад +1

    ስራ ክቡር ነው የስራ ትንሽ የለውም እንዳልከው ለአላማ መኖር እሚፈልጉትን ማድረግ ጠቃሚ ነገር ነው በጣም ደስ እሚል አቀራረብ ነው ዝቅ ማለት ከፍ ያደርጋል አመሰግናለሁ