የሚያከብርሽ እራስሽን ባከበርሺው ልክ ነው..... ጽድት በሉ| Self respect , self worth , self love

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 302

  • @JerrySol-ml7hh
    @JerrySol-ml7hh Месяц назад +16

    መጀመሪያ ፀሎት ስጨርስ የአንተን ትምህርት 🙏ሱስ ሁናኛል የመነሳሳት የመነቃቃት ስሜት ላይ ነኝ🙏🥰 ወንድማለሜ ማርያምን ነው ምልህ በጣምምምምምምም የተሰባበርኩበት ሰአት ነበረ ያገኘሁህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🥰ማርያምን ተመስገን🥰🙏

  • @BelenWolelaw
    @BelenWolelaw Месяц назад +69

    ሳዳምጥህ ጠንካራ ሙሉ ሰው የሆንኩ ያክል ይሰማኛል አመሰግናለሁ ወንድም ዓለም🥰

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Месяц назад +53

    ትክክል በዚህ ዘመን ጨዋ ሰው እደሞኝ እደፋራ የተቆጠረበት ዘመን😢

    • @ethioaddis395
      @ethioaddis395 Месяц назад +4

      ጨዋ ወንድ ሲመጣ ያከብርሻል ፋርነት ነው ብሎ ያሰበው ወንድ እንኮን ላንቺ ለራሱም አይሆንም የእርድና አረዳዱ የተዛባ ስለሆነ

    • @SADIYAWORKU
      @SADIYAWORKU 17 дней назад

      በጣም 😭🥺

  • @HanaMengesha-z5q
    @HanaMengesha-z5q Месяц назад +15

    እራስን መውደድ ምርጥ ርዕስ ነው👍💥

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 Месяц назад +25

    አባቴ ሁሌቴ ተሳሰቻለው ከዛ ተመሬ 24ሰአት 1ሰአት እንኮን ለሰው የምሰጠው ጊዜ የለኝም እራሴ ላይ ናው ትኩርቴ ሰው ይሄዳል የመጣል ከመዳህኒለም በቀር እእእእ ቅድሚ ለራሴ ለሰው ብየ ኑሬ እራሴ ናኝ ዋጋ የከፍልኩት ለኔ ሳይኖርኝ ለመወደው ወንድ ተበደሬ ገናዘብ ጊዜየ ውይይይይይይ መቃጠል

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee 24 дня назад +1

    🎉🎉ዋው ኪራ እሚገርም ነው ትምህርትህ ትክክለኛ ነገር ነው ምትናገረው ኪራ በርታ🎉🎉

  • @AbayneshFentahun-f5w
    @AbayneshFentahun-f5w 9 дней назад +1

    በጣም ነዉ ማመሰግንህ በጣም ተመስጨ አዳመጥሁህ ከልብ የሚገባ ምክር ከስኳር ከማር የበለጠ የሚጥም ምክር አመሠግናለሁ በጣም

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 Месяц назад +7

    የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነህ በጣም ለሰው እየኖርኩ ለራሴ አልኖርኩም በጣም አመሰግናለሁ ኪራዬ❤❤❤

  • @saifulrana7691
    @saifulrana7691 Месяц назад +113

    እስኪ በጸሎት/በዱዓ አስቡኝ ሰሞኑን በጭቅ ውስጥ ነኝ ቤተሰቦቼ ከይመን ወደ ጅቡቲ ሲሄድ በባሀር ሰምጠዋል ይኑሩ ይሙቱ አላወቅንም😢😢💔🖤

  • @SofiaUmer-r3q
    @SofiaUmer-r3q 14 дней назад

    ከዚህ ልጅ የሚገርመኝ ትህትናው ማለቴ የተናገረውን ቃል ግልጽ ሆኖ ሳለ በትህትና ሰጥቀው እዳይረዱትም ጭምር የሚያብራራው ነገር ይህ ደሞ ለንግግሮችህ የሰውን ስሜት መጠበቅም ጭምር ነው በርታ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m Месяц назад +91

    No እንደማለት የሚያስከብር ነገር የለም ያየሁት በራሴ።። የኪሩ አድናቂ ነኝ ያጀገከኝ ልበሙሉ አድርገኸኛል ሰው እስኪገረምብኝ።።።

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr Месяц назад +1

      ወላሂ እዉነት ነዉ

    • @SaraSoriya-q6m
      @SaraSoriya-q6m Месяц назад +6

      @@FatumaFatuma-gs8qr respect ለወንድማችን በነፃ እውቀቱን ለሚለግሰን።

    • @AfychijbAsmay
      @AfychijbAsmay Месяц назад

      Btm

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 Месяц назад +1

      ውይ ታድለሽ እኔ በናትሽ አልቻልኩም ተሠቃየሁ አሁንማ እንቢ እንደማልል እያወቁ ሁሉን ነገር ወደኔ ያመጣሉ

    • @SaraSoriya-q6m
      @SaraSoriya-q6m Месяц назад

      @@liyademeke6073 በጣም ብዙ ነገር በይሉንታ ታጫለሽ ትጎጃለሽ እራስን ማስከበር እና የራስን አቋም ማሳወቅም ጭምር ነው

  • @betyyfikre5659
    @betyyfikre5659 Месяц назад +3

    ኡፍፍፍ አተ ብቻ ተናገር ጌታን እግዚአብሔር ሞገሱን ይጨምርልክ 🥰🥰🙏

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Месяц назад +2

    ቲዩብ ላይ ብዙ ሰዎችን እከታተላለው አንተ ከልብክ ነው ጠቃሚ ነው የምትናገረው ተባረክ ከዚህ በላ ይ ፈጣሪ ይግለጽልክ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад +3

    ልክ ነህ👍 የህፃን ሽማግሌ ምክሮችህ ምርጥ ናቸውና ተባረክልኝ ወንድሜ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኻ 💖🙏

  • @Asetr-g4z
    @Asetr-g4z Месяц назад +2

    ተባረክ ወንድሜ አመስግናለውበጣም

  • @MartaAssefa-t2u
    @MartaAssefa-t2u Месяц назад +5

    አንተ ገራሚ ሰው ነህ ሁል ጊዜ ከፀሎትቴ ቀጥሎ አንተን አዳምጣለሁ በጣም ብርታቴ ነህ ወንድሜ እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @FeleSu
    @FeleSu Месяц назад +12

    አተን ስሰማ ከራሴጋ ማወራ ነዉ ሚመስለኘ
    ኪሩ በጣም ነዉ ምትመቸኘ አሥተማሪያችን ነህ 10q

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Месяц назад +11

    እዉነት!!እሺ እሺ ብቻ ማለት ጥሩ ሰዉ ነህ
    ማለት አይደለም
    ደሞ አንዳንዴ ለፍቅር ብለህ ዝቅ ስትል
    ዝቅታ ቦታህ ይመስላቸዋል
    ዛሬ👌
    Thank you!!!ኪራ

  • @layla3761
    @layla3761 Месяц назад +3

    ስለሁም ነገር አመሰግናለው ታውቃለህ በንግግሮችህ ውስጥ እራሴን ነው ያየሁት❤❤

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m Месяц назад +5

    ትክክል ❤❤የኔ ወንድሜ በጣም ትመቸኛለህ

  • @TemeNabi
    @TemeNabi Месяц назад +2

    የልጅ አዋቂ ነህ እመቤቴን በጣም thanks ❤

  • @Mekde731
    @Mekde731 Месяц назад +3

    ሁሌም በተመስጦ ነው የማደምጥህ ❤🎉

  • @damesintu2884
    @damesintu2884 Месяц назад +2

    Kira wendime ewnet bexam akebrahalew ..edmena Tena yestih yene abat kante bezu Mel's aginchalew🙏😘😘

  • @alemendres
    @alemendres 28 дней назад

    ምርጥ ንግግር ምርጥ ወጣት አሀዱዬ ሥወድህ ወላሂ ብዙ የምትላቸዉ ቃላቶች ከኔ አሉ❤❤❤❤

  • @amesasjs-fm1hv
    @amesasjs-fm1hv Месяц назад +2

    የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነው ኪራዬ ምርጥ ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ

  • @Zmzm-w7e
    @Zmzm-w7e Месяц назад +5

    በጣምም ጀግና ነህ በጣም ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤🎉

  • @KIDESTTILAHUN-it4by
    @KIDESTTILAHUN-it4by Месяц назад +1

    ኪራዬ በዉነት ቡዙነገርነው የተማርኩት🙏🙏

  • @SemiraSultan-o2g
    @SemiraSultan-o2g Месяц назад +2

    ሁሉም ለበጎነው ይሁን አላሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @AccAcc-o3v
    @AccAcc-o3v Месяц назад +2

    Thank you bro I love you ❤️

  • @maryaman556
    @maryaman556 Месяц назад +3

    ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ ይላል ቃሉ ማር 12:31 ራሱን ያልወደደ ያልተንከባከበ ለሌሎች መሆን አይችልም ራስን መውደድና ራስ ወዳድነት ይለያያል አማርኛችን አንድ ቃል ቢጠቀምም self love and selfishness is totally different

  • @Harge-u8v
    @Harge-u8v 25 дней назад

    ደስ የሚል ምክረ በጣም እናመሠግናለን ❤❤❤

  • @fani-f3b
    @fani-f3b 9 дней назад +1

    Thank you so much my brother 🙏❤️

  • @seadabdu6135
    @seadabdu6135 Месяц назад +5

    እንኳን ደህና መጣህ ልክነህ ወንድሜ

  • @tsionaboneh2269
    @tsionaboneh2269 Месяц назад +7

    እኔ ብቻ ነኝ ግን contentochun ሁሉ ምወዳቸው ❤❤ big respect man!!🙏

  • @hanandawd5053
    @hanandawd5053 Месяц назад +7

    ኡፍፍፍፍ ወላ እስከዛሬ ልክስትለቅ ከላይ ይመጣልኝ ነበር ሠአት ቀይሮ ነው እንዴ ብየ ላይ ስገባ 25ደቂቃ ኤጎ😢😢 የምትለቀው ሠአት በጣም ተመችቶኛል

  • @samirihana3092
    @samirihana3092 27 дней назад

    በእውነት እግዝአብሔር ይበርክህ ጠንከረ ሴት ሆኛለው❤

  • @Bertukannega-k1w
    @Bertukannega-k1w Месяц назад +1

    ኪሩዬ ምርጡ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ግን የእንግሊዘኛይቱን ነገር አታብዛብን በተሰቀለው❤

  • @HappyBinaryCode-pp4uz
    @HappyBinaryCode-pp4uz Месяц назад +1

    👍👍👍በተቻለህ መጠን ግን መንፈሳዊ ማመሳከሪያዎቹን ጥቀሳቸው🙏

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede Месяц назад +2

    Wow🎉🎉🎉 Smart Eko Neh Kiraye❤❤❤❤

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 26 дней назад +1

    Please “self-help book”ተርጉምልን😊

  • @Musamasri-j6z
    @Musamasri-j6z Месяц назад +1

    Ende ante ayinet wond endet magygnet yichalal be hiwote yeset luj kibir yalewu wond sigeba siwoxa selamawi yehone sewu endet yigeygnal😢😢😢😢😢❤

  • @tezeta4257
    @tezeta4257 Месяц назад +12

    የእዉነት ለሰጠኸን መልካም ምክር እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ስቀጥል መልካም ፍቃድህ ከሆነ እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቶሎ ፍቅር የማይዛቸሁ ሰወች ወይም ፍቅር የማይዛቸሁ ሰወች አሉ ብለህ ታምናለህ እናም ካለ ለምን ብለህ ታስባለህ እንደዚህ አይነት ሰወችስ ምን አይነት ሰወች ናቸሁ ፍቅር እንዲይዛቸዉስ ምን ማድረግ አለባቸሁ

    • @HelpmeMyGod-k9c
      @HelpmeMyGod-k9c Месяц назад +3

      እኔም ጥያቄ ነዉ ፍቅር ኣይዘኝም የፍቅር ጥያቄ ሲቀርብልኝም ራሱ እንደ ቀልድና ዉሸት ኣየዋለዉ ማሬ

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 Месяц назад +2

      እኔም በጭራሺ ፍቅር አየዘኝም ካሀዲ የመሰሉኛል ሰለደርሰብኝም እንድው አላውቅም

    • @MekiyaJ
      @MekiyaJ 23 дня назад

      😢😢😢😢😢😢😢እሄ ኮሜት የኔን ስሜት ነወ የገለፀልኝ አፈቅርሻለሁ ያለኝ ከድ ሁሉ ከሀዲና ቀልደኛ ወሸታም ይመሥሉኛል በፍርሀት ብዛት ባዶዬ ልቀር ነው

  • @samrihagos4804
    @samrihagos4804 Месяц назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልክ😇

  • @siparakahsay
    @siparakahsay Месяц назад +1

    slezih endtsera betam steykh neber betam enamesegnalen

  • @Sassy387
    @Sassy387 Месяц назад

    What you said about people obsessed with extravagant expenditure on materials have issues of confidence is very appreciated.

  • @alexmelaku5433
    @alexmelaku5433 Месяц назад +1

    በጣም ትክክል ነህ ኪራየ እናመሰግናል

  • @eyueltafese655
    @eyueltafese655 Месяц назад +1

    Big Respect,love honour

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 Месяц назад

    Thank you kera telek meredat new yewunet❤

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt Месяц назад +3

    ከዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርልህ

  • @xcg7944
    @xcg7944 Месяц назад

    አንተን ለመግለፅ ቃል የለኝም❤❤❤

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c Месяц назад

    ስለሰጠሀን መልካም ትምርትና ሃሳብ በጣም እናመሰግናለን ኩርቤል ወንድማችን ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤

  • @LidetSiyoum
    @LidetSiyoum 29 дней назад

    ጎበዝ ወጣት ማለት እንዳንተ ነዉ ❤❤❤❤

  • @Hanna-o9d
    @Hanna-o9d Месяц назад +1

    በጣም ጀግና ነህ ከእንተ ብዘ ተሞሬአለሁ🙏

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት

    ደስ ሲል አስተምሮትህ የምር እናመሰግናለን።

  • @سميرة-ع3ص
    @سميرة-ع3ص Месяц назад +1

    thank you so much thank you so much

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 Месяц назад

    Thank you very good advice

  • @SelamawitKenena
    @SelamawitKenena Месяц назад +1

    እያንዳንዱ ምታዎራቸዉ ነገሮች በጣም በጣም አስተማር እና ደስ ምሉ ናቸዉ👌 በርታ አመሰግናለዉ👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @UmuSelman
    @UmuSelman Месяц назад +1

    Exactly you're right Kiru 👌

  • @AfychijbAsmay
    @AfychijbAsmay Месяц назад

    Endezi mikergn esti tnx kiraye

  • @ጦይብሽ
    @ጦይብሽ 25 дней назад

    እደዉ አተልጅ የምትናገረዉ ሁሉ ምንም ስተት የለዉም አላህ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @user-zq2gp7qn4
    @user-zq2gp7qn4 Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ምክርህ እኮ ጠብአይልም።

  • @seblebizuneh263
    @seblebizuneh263 Месяц назад +1

    ፅድት ያለ ምክር 👏👏👏👏

  • @GODISTHEKINGOFKINGS
    @GODISTHEKINGOFKINGS Месяц назад

    Keruye ante ginn leyu sew neh nebsen agenetkuat yehea hulu selea enea new thank you so much we love you ❤god bless you 🙏 ❤❤❤❤

  • @SisayneshMulu
    @SisayneshMulu 6 дней назад

    Tikikil kiraye🥰🥰

  • @ya336
    @ya336 Месяц назад

    እራስን ማክበርን የመሰለ ነገር ምንም የለም እራስህን ስታከብር ሰውም ያከብርሃል❤
    By the way I respect you very much Kiranet🫡🤭

  • @Musamasri-j6z
    @Musamasri-j6z Месяц назад +1

    Tamaygna set mehone tekedawu tesedediku min timekirale 😢😢😢

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 Месяц назад +3

    ውይ የራሤ ፀባይ ነው ሁሌ ለሠው ለሠው

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 Месяц назад

    Kerubeal wandime Egziahber yebarkeh Ewunet tsegawu yabzeleh be moges yanureh lezi zemen wetat ante teru mesaya neh berta Ewunet Egziahber hulem kante gar yehun ye lebeh meshat ke hatsey bestker yefetsemeleh Ewunet nwu Ersun yalkbere le manem ayihonem lek neh Berta ♥️

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 Месяц назад +1

    thanks brother 🙏

  • @dellchrome-w5y
    @dellchrome-w5y 29 дней назад

    Thank you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Месяц назад +2

    ከፈጣሪም መራቅ ነው ሰውን ለማሰደሰት የማይሆን ነገር መስራ ት

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 Месяц назад

    tnx bro

  • @SmilingJigsawPuzzle-kx2uv
    @SmilingJigsawPuzzle-kx2uv Месяц назад

    Ewnet thank you ❤

  • @Wesan-g8o
    @Wesan-g8o Месяц назад +1

    Yes winter new ❤❤❤❤

  • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض

    ትምርትህ በጣም የሚገርም ነው 100%

  • @RiduMukter
    @RiduMukter Месяц назад +1

    ወድሜ በጉጉት ስጠብቅክ ነበር እኳንደና መጣክ ሶሻልሚዲያ ማዬት ያስጠላኝ ነበር ያንተን ትምርቶች ማዬት ከጀመርኩ ቡሃላ እይታዬ ተቀየረ አመሰግናለሁ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr Месяц назад

    👍✅👌❤🙏 ቃል እኮ አይገልፆህም ወድማችን ሳሰስት እዉቀትህን ለሌላ እምታካፍል ልዩ ሠዉ🙏

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy Месяц назад +2

    መጣህል ኪራ እናመሰገናለን🙏🌺💐🌸😍😊

  • @MekdesDesaleg-wk4se
    @MekdesDesaleg-wk4se Месяц назад

    ዋው አመሰግናለሁ❤

  • @lidiya-yemaryam
    @lidiya-yemaryam Месяц назад

    thanks! brother❤❤❤

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 13 дней назад

    የቐንየልና ኪራየ ❤😮

  • @BethelhemWasihun
    @BethelhemWasihun Месяц назад

    Kiraye ur the best, i appreciate u always❤

  • @hebesha-g9e
    @hebesha-g9e 16 дней назад

    ስወድህ የኔ አስተወይ ወንድም❤❤❤

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube Месяц назад

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር የበራኪ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @MercMerc-ro3gj
    @MercMerc-ro3gj Месяц назад

    Fetari ybarkh thanks

  • @CanadianMedical-v9j
    @CanadianMedical-v9j 29 дней назад

    በትክክል

  • @WtipirerOitfdhhf
    @WtipirerOitfdhhf Месяц назад

    thank you Kiraye my bro ❤

  • @HdhNdbdb
    @HdhNdbdb Месяц назад

    Selam bezih ewket allah hidayawn ysth

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni Месяц назад

    በትክክል ምርጥ ምክር ነዉ

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 Месяц назад +1

    የእኔ ታሪክ ነው

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ Месяц назад

    እናመሰግናለን ኪራየ 🎉🎉🎉

  • @TcTc-r7c
    @TcTc-r7c Месяц назад

    ትላንት ርእሱ ኣይቸ ስጠብቅህ ነበረ🎉❤

  • @bemnetmedia4466
    @bemnetmedia4466 Месяц назад

    ኪራ በጣም ነው ምትመችኝ❤🙏

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 Месяц назад

    አመሰግናለው ኪራ ወንድሜ❤❤

  • @betelihemgetnet7671
    @betelihemgetnet7671 Месяц назад

    Keep it up

  • @Samrawit1921
    @Samrawit1921 Месяц назад +12

    ዛሬ ስለእኔ ባህሪ ነው ያወራከው እሺ ማለት ምን ያህል እንደሚጎዳ ፣ እንደሚያደክም አሁን ገብቶኛል ቢረፍድም 😢

  • @SenaAdis
    @SenaAdis Месяц назад

    Thank you kira

  • @zedyemaryamlij659
    @zedyemaryamlij659 Месяц назад

    እናመሰግናለን ኪራ❤

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 Месяц назад

    Thank you to 🙏

  • @imaanendris
    @imaanendris Месяц назад

    Exactly love my self .