ሴትን ልጅ ተወዳጅ እንድትሆን የሚያደርጓት ባህሪያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 629

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 3 месяца назад +305

    በጣም እየገረመኝ እየሳኩ ራሴን እየፈተሽኩ ባላለቀ እያልኩ ያዳመጥኩት መልዕክት ነው በነገርህ ላይ ይህ ቪዲዮ በሴቶች ስም ይሁን እንጂ ለወንዶች ራሱ አሪፍ መልዕክት አለው ምን አይነት ሴት ምርጫቸው መሆን እንዳለባት ለነ እገሌ ሳይሆን ራሳቸውን ለገዙ ለልባም ወንዶች። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ....እናመሰግናለን ኪራ 👍 እያደረጋችሁለት እኔ ሙሉ ቤተሰቤን ነው ሰብስክራይብ ያስደረኩት ስለሚጠቅመው ብቻ ሳይሆን ስለምንጠቀም። በርታ ኪራ የአንዲትን ሴት ጭንቅላት ሰራህ ማለት አንድ ቤተሰብ አዳንክ ማለት ነው ቤተሰብ ሲድን ሀገር ትድናለች ሀገርን እየሰራህ ነው እግዚአብሔር ላለው ይጨምርለት የለ? ባለህ ነገር ላይ ሁሉ ይጨምርልህ ያወራህላትን አይነት ሴት እግዚአብሔር እንዲሰጥህ ከልቤ ተመኘሁ።እናመሠግናለን!!!

  • @abtt4537
    @abtt4537 3 месяца назад +157

    ሚስቴ💝 እወድሻለው ኪራ ያነሳሄውን ነጥቦች በሙሉ ታሟላለች እድለኛ ነኝ በጣም 🥰

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ 3 месяца назад +14

      እኔም እወድሃለሁ የኔ ልዑል 💝😘ክበርልኝ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd 3 месяца назад +1

      ጎበዝ ባል እኔ ግን አልታደልኩም ባሌ ከኔ በፊት ብዙ ሴት ያዉቃል እኔ ደግሞ የመጀመሪያየ ነዉ በጣም እወደዋለሁ ከሱ ዉጭ ወንድ ያለ እስከማይመስለኘ ድረስ እወደዋለሁ ከተጋባን 3 አመታችን የተጋባን ሰሞን ስልኩንም አይደበቀኘም ነበር ከሆነ ጊዜ በሁዋላ በጣም ስልኩን ከኔ መደበቅ አመጣ መጸዳጃ ቤት ሳይቀር ይዞ ነዉ የሚገባዉ እኔም ስለምወደዉ ችየ ኖሬ ልጂም ወለድን ግን ስልኩን በሆነ አጋጣሚ ተደብቄ አየሀት በጣም ይጀናጀናል እኔ ከማዉቃቼዉ ሴቶች ጋ ሳይቀር በጣም ልብ ሰባሪ ነገር አየሁ የተለያዩ ሴቶች ፎቶአቼዉን ከባሌ ፎቶ ጋ በሙዚቃ አቀናብረዉ ይልኩለታል ስልኩ በሴት ፎቶ ተሞልቷል ለኔም ሆነ ለልጄ ምንም አጉድሎብን አያዉቅም አሁንም ከተለያዩ ሴቶች ጋ ያወራል ግን አሁን በቃኘ ፍች ጠየኩት 😢😢 በጣም ልቤ ተሰበሯል እስኪ ወንድም እህቶቼ ምከሩኘ

    • @TheQueen-ux7cd
      @TheQueen-ux7cd 3 месяца назад

      ​@@አስቴርየንጉሡበፍቅር ያዝልቃችሁ❤❤❤❤

    • @عجايبشريف
      @عجايبشريف 3 месяца назад

      ታድላ😂

    • @ExcitedLemur-ho5cq
      @ExcitedLemur-ho5cq 3 месяца назад

      መሻ አላህ ታድለህ

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 3 месяца назад +100

    ትክክል ክብር ለራስ ነው እራስሽን ካከበርሸ ስርዓት ካለሽ ከአለባበስሽ ከንግግርሽ ጀምሮ ስነስርዓት ካለሽ ሁሌም አሸናፊ ነሽ.

  • @SadaHassan.አምሐራዊት
    @SadaHassan.አምሐራዊት 3 месяца назад +255

    ንጽህና የኢማን ግማሽ ነው ብለውናል ነብዩ ሱለላህ አለይሒ ወሰለም በእኛ እምነት ውስጣዊም ውጫዊም ንጽህና ግድ ነው::

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 3 месяца назад +8

      ሰለላሁ ኡለይሂ ወሰላም ❤❤❤

    • @كاميليا-م5ز
      @كاميليا-م5ز 3 месяца назад +9

      አሰላሙ አለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወላሂ ትክክል ሱለላሁ አለይሒ ወሰለም

    • @sadahussen620
      @sadahussen620 3 месяца назад +4

      ሳህ
      🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹
      አልሃምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 месяца назад +1

      👌✅

    • @Asad-ir6gr
      @Asad-ir6gr 3 месяца назад +2

      ሰ አ ወ❤❤❤

  • @YifatAyfokr
    @YifatAyfokr 3 месяца назад +32

    ይች ሴት እኔ ነኝ ግን በዚህ ዘመን የእውነት የሚኖር ሠው መጠቀሚያና እንደ ሞኝ ይቆጠራል አንተ ብቻ ተናገር ኪራዬ ❤❤❤❤

    • @MahderGeremew-l3z
      @MahderGeremew-l3z Месяц назад +2

      አዎ ልክነሽ በምንችለው አቅም መርምረን መራመድ ይኖርብናል እና በፈጣሪ መታመን ነው❤❤

  • @hani5276
    @hani5276 3 месяца назад +83

    እራሴን አየኋት ዛሬ 🎉 ሲያጡኝ ነው ልክነቴን የሚረዱት ግን ንፁህ መሆኔ ኩራቴን ፈጣሪ ተስፋዬ ነው

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 2 месяца назад +18

    እግዚአብሔር ልብህን እውቀትህን ወጣትነትህን ጤናህን መውጣት መግባትህን ይጠብቅልኝ🙏❤️

  • @BettyBirhanu-h5e
    @BettyBirhanu-h5e 3 месяца назад +24

    እግዚያብሄርን ስንፈራ እና ስናውቀው ይሄንን ማንነት ነው የምናገኘው🙂 ።ፈጣሪን ያላከበርን ማንንም ስለማናከብር!!!

  • @AzmiQueen-p6x
    @AzmiQueen-p6x 3 месяца назад +49

    የልብ ሰው አንተ ተናገር እኔ ልስማህ ኪራየ🥰

  • @Azi_688
    @Azi_688 3 месяца назад +14

    ሁሉንም ፀባይ የኔ ትክክለኛው ፀባዬ ነው በዚህ ፀባዬ ምክንያት ግን ብቸኛ ሁኛለው የሴትም የወንድም ማንም ጉአደኛ የለኝም ከዚህ በፊት እናደድ ነበር ለካስ በጣም አሪፍ እና ተፈላጊ ፀባይ ነው ገና አሁን ነው እኮ እየገባኝ ያለው thank you kiru❤

    • @كاميليا-م5ز
      @كاميليا-م5ز 3 месяца назад

      እኔ ም ብቸኛ ነኝ

    • @HaymiHabtamu
      @HaymiHabtamu 2 месяца назад

      እኔም ይሄን ባህሪዬ ብቸኛ አድርጎኛል ይሄን ባህሪዬን ለመቀየር ብዙ አስቢያለሁ አንዳንዴ ግልፅነት ኩራት ክብር ሚባለዉ ነገር ሲበዛ ይጎዳል ብዬ አስባለሁ በተለይ ግልፅነት ስለኔ ያወራ ነዉ የመሰለኝ😢

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 3 месяца назад +10

    በዚህ ልጅ የሰውን ባህሪይ የራሴንም ባህሪ ያየሁበት ነው እግዚያብሄር ከዚህ የበለጠ ጥበብ እውቀት ይጨምርልህ❤

  • @MisrachAdugna
    @MisrachAdugna 2 месяца назад +5

    የምር ይህች ሴትእኔነኝ ብዙ የሚፈትን ነገር በጣም አለው ትእግስት ፅናት እምነት ሲጨመርበት ፈተናውን እናልፋለን ይህ ባህሪየ በቤተሰቦቹ እንድወደድ እንድከበር አድርጎኛል የኔ ውድ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ ይሄን ባህሪየን ባውቅም ተፈላጊነትን አጉልተህ ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ

  • @gelilatesfayemihret3559
    @gelilatesfayemihret3559 3 месяца назад +11

    አሁን ላይ እንደ ፋራ ከሚቆጠሩ ሴቶች መሀል በመሆኔ እፈራ ነበር ልቤን ስላበረታህልኝ አመሰግናለሁ ባነሳሀቸው ነጥቦች እራሴን እየፈተሽኩ ለማሻሻል ከልቤ ደጋግሜ ነው የሰማሁት
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @Genetgenet-dc5vs
    @Genetgenet-dc5vs 2 месяца назад +9

    እውነተኛና የዋህ ስትሆን የሚጎዳህ ብዙ ነው ግን ሁሌም ታማኝነት ጥሩ ነው ከመግፋት መገፋት ይሻላል እግዚአብሔር ታማኝ አፍቃር ይስጠን

  • @Mekideslakew
    @Mekideslakew 3 месяца назад +78

    እግዚአብሄር ምስክሬ ነው እንዲ አይነት ሴት ነኝ ግን ግን በጣም ይጎዳል አሁን በዚ ሰአት እንባ ጨርሸ ደም እያለቀስኩ ነው ለቅሶዬ ፊቴ ላይ መፍሰስ አቁሞ ወደ ውስጥ ሆነ እንም እህቶቸ እንደ ጊዜው ሁኑ እመኑኝ ፍቅር የለም ፍቅር የሚመስል ስሜት ነው ያለው ይህን ስል ይቅርታ ተመሳሳይ ባህሪ ነው አላቸው። ማስመሰል ብቻ።

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 3 месяца назад +25

      እህቴ ፊትሽን ወደ እግዚአብሔር አዙሪ ሰላምሽን እዛ ታገኚዋለሽ::ሴቶች እያለፉበት ያለ ነገር ነው ያሳለፍሽው እረዳሻለሁ ::ራስሽን አትጉጂ የውስጥ ሀዘን ለብዙ የጤና ችግሮች ያጋልጣል:: ለሁሉም ቀን አለው እንዳልኩሽ እግዚአብሔርን ያዢ ::

    • @HadadHadad-gb6ee
      @HadadHadad-gb6ee 3 месяца назад +1

      Ayzon yene ehit❤

    • @EkramA45
      @EkramA45 3 месяца назад +1

      Ayzoshe

    • @AchamyeleshalenuSelam
      @AchamyeleshalenuSelam 3 месяца назад

      Wow betam des yilal... Gn zare new yayewuki mndneh psychologist or MN...

    • @Selihom-nini
      @Selihom-nini 3 месяца назад +1

      Be ewnet endezih aynet bahri selalesh getan amsgeniw❤

  • @BeimnetAbraham
    @BeimnetAbraham 2 месяца назад +17

    ያቺ ቆራጥ ሴት እኔ ነኝ
    ሁሌም ሚገባውን አደርጋለሁ
    ከኔ በላይ አስብለታለሁ
    የሚገባኝን ፍቅር ካባትነት ባላነሰ ይሰጠኛል 100% እንከባበራለን
    ለቅራቅንቦ አንጨነቅም እግዚአብሔር ቤታችን አለ ጓደኛዬ ወንድሜ አባቴ ባሌም ጭምር ነው እሱ ሁለታችንም ዋጋችንን እናውቃለን ቤተሰቡ ቤተሰቤ ቤተሰቤ ቤተሰቡ በአንድ ልጅ ተባርከናል እግዚአብሔር ይመስገን!

    • @Melek1998-m6f
      @Melek1998-m6f 5 дней назад

      ፍቅርና ሰላም ይብዛላችሁ❤❤❤

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 3 месяца назад +7

    ወንድሜ እግዚያብሔር ከዚህ የበለጠ ፅጋን ያብዛልክ ሁሌም እከታተልሀለሁ

  • @Umuimranasiya2
    @Umuimranasiya2 3 месяца назад +15

    እባካችሁ ስለነዚ ሳይኮሎጂ ትምህርቶችን ስትማሩ በጥልቀት ተማሩ ካልሆነ ግን የሰማችሁትን ለመኖር ስትሞክሩ ማንነታችሁን ታጣላችሁ በርታ ወገኔ

    • @Fir00-py8nq
      @Fir00-py8nq Месяц назад +1

      በትክክል እኔ እኔነኝ መምህሬም አሽረፈል ኸልቅ ናቸዉ selelahu aleyhi weselem

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 28 дней назад

      ​@@Fir00-py8nqselelahu alyehi weselem ❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 3 месяца назад +18

    አንገቴን ደፍቸ ነው ያደኩት በመልካም አልሀምዱሊላህ ግን ፋራ ይሉኛል አላህ አለኝ በር አልከፍትም ብየ ተቀምጫለሁ

  • @محمد-ع2و6ص
    @محمد-ع2و6ص 27 дней назад +2

    ፈጣሪይጠብቅህ እኔንእራሴን አገኝሁት እኔ 15አመትኑሬየ4ልጆቺ እናት ነኝአሁንአርብ አገር መጣሁበጣም ቆጆ ስራእየሰራሁኝ ነዉ እሱበጣም ሁሉን ነብርቱንጨርሶአገርእየቃመ አለ እናስከታተልህ እራሴን ትገልፀኝአለህአላህ ይጠብቅህ ወንድቹ ሴት አክብርመያዝ ለራሳቸዉ ጥቅምነዉ ማለት ቤታን በጣምትሰራለቺ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdiyeelsielsii4726
    @mekdiyeelsielsii4726 Месяц назад +2

    አይገርምህም ባለቤቴ ብዙ ግዜ የትም ብትሆኚ ምንም ብታረጊ ልክሽን ምታውቂ ስለሆንሽ ውስጤ ተረብሾ አያውቅም ይለኛል ግን ዛሬ በትክክል ስትናገር ተረዳሁት ተባረክ ❤

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 2 месяца назад +2

    እኔስ በጣም በሚገራም ሁኔታ መዋሸት አልችልም ደግመዉ ሲጠይቁኝ እረሳዋለው ለዛም አልዋሽም ግን በጣም ይገራማል🎉🎉🎉🎉አንተ ግን አንደኛ ነህ ተባረክ❤❤❤❤

  • @MargArgawe
    @MargArgawe 2 месяца назад +2

    ወንድሜ በጣም ትልቅ ተምህርት ነው በጣም አመሰግናለው

  • @LiulTube-b1z
    @LiulTube-b1z 3 месяца назад +7

    የሚገርም ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን🎉❤ በርታልን

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd Месяц назад +1

    አቤት አገላለጽ የእውነት እግዚ አብሔር አምላክ ጥበብና እውቀቱን ያድልህ እኳንም ሆንሁ ለካ ሞኝ ነሽ ፋራነሽ አሮጊት ነሽ የሚሉው አሁን ገባኝ እርግጥ ቢሉኝም አልሰማቸው

  • @EleniDawit-mj1xd
    @EleniDawit-mj1xd 2 месяца назад +4

    በጣም በጣም የምታስገርም ሰው ነክ በጣም አዳምጬካለሁ በጣም መመስገን ያለብክ ሰውም ነክ እራሴን የት ቦታ ነው ብዬ ያየሁበት ነው ብዙ አስተምረህኛል አመሰግናለሁ
    እድሜ ይስጥልኝ።

  • @mekedesbekele5204
    @mekedesbekele5204 3 месяца назад +11

    እኔኮ የሚገርመኝ ባለችኝ ግዜ አንተን ተመስጨ የምሰማዉ ነገር ነዉ ጎበዝ በርታ❤

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    እኔ አልዋሽም የታየኝ መናገር ያለብኝ ነገር ሀሳቤን በግልፅ እናገራለው አልደብቅም ። ንጽህና ደግሞ በጣም እወዳለው😊❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 месяца назад +11

    ትክክል በሕይወታችን ውስጥ አላግጠው ለመሄድ የሚመጡትን ሰዎች በቀላሉ መለየት ይቻላል አካሄዳቸው እራሱ ያስታውቃሉ
    የሴት ልጅ ኳሊቲ በጣም ብዙ ነው ወንድሜ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው 👌ተባረክ 100%

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 3 месяца назад +10

    ትክክል ብለሀል ንፅህና ግድ ነው ባለን ነገር ንፅህና ግድ ነው😊

  • @abeni9311
    @abeni9311 Месяц назад +1

    ያልካት ሴት ነኝ 26 አመት በትዳር አለሁ ባለቤቴ ንጵህናዬን ውስጤንም ውጪውየንም ሁሌ ይነግረኛል ግን አሁንም ውሳኔዬን ይፈራል ሴቶች ውስጣችሁ ዋጋ ይኑራችሁ ቤታችሁ ልጅቻችሁ ንጵህ ይሁን አሁን እራሱ ቤቴን እያጰዳው ነው ደስ ብለኋኝ ነው የሰማሁት በርታ ኑርልኝ

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን አድናቂህ ነኝ በርታ❤

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 3 месяца назад +4

    በትክክል ንፅህናን መጠበቅ ግደታ ነው አስተሳሰብክን ሳላደንቅ አላልፍም ኪሩየ❤

  • @SoniaShamsu
    @SoniaShamsu 3 месяца назад +12

    ትክክል ብለሀል ኪራ ሴት ልጅ ናት እራስ ምታርክሰው ምታስከብረው ወላሂ 💯

  • @tigistbekele8268
    @tigistbekele8268 3 месяца назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ አዕምሮህን ጨምሮ ይባርክልህ, ጥበብ እና ማስተዋል ያድልህ...🙏🙏

  • @ዜድ-ww2dm
    @ዜድ-ww2dm 3 месяца назад +16

    ስትመቸኝ አናመሰግናለሁ ባንተ ብዙ ተምሬለሁ

  • @H.A........-jz6ub
    @H.A........-jz6ub 3 месяца назад +5

    አዬ ጊራ ወንዶች ይህ አይገባቸውም
    ብቻ ዛሬ የከፈልኩት ዋጋ ለቀሪው ዘመኔ ምርጥ ትምህርቴ ነው

  • @EyuEndu
    @EyuEndu Месяц назад +2

    ያልከውን ሁሉ ያሟላሁ ጥሩ ሴት ነበርኩኝ እኔ እሱ ግን ያልጠበኩት ሰው ሆኖ አገኘሁትና ተገላቢጦሽ ሆንኩ አውጥቼ አሰጣሁት የሱን ስራ ከዛ የሚያከብሩት ሁሉ ሲንቁት ሳይ ደስታ ይሰማኝ ጀመር

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 25 дней назад

    ⭐️⭐️⭐️😮😮😮
    እነ ያነሳሄዉ points በጣም ይገልፁኛል
    እናም እንዳንቴ አይነት ጤነኛ ወንድ ያብዛልን🙏🙏🙏

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 3 месяца назад +3

    ኪራ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ የሴት ልጅ የማንነት መለክያዋን ግልፅ በሆነ መልኩ ተናግረሃል 🙏ብዙዋቻችን ልንማርበት የሚገባ ምርጥ ሃሳቦች አንስተሃል እንደሰው ብዙ ድክመቶች ብዙ ጉድለቶችም ሊኖሩብን ይችላል ነገር ግን ሁልግዜም በህዎታችን የሚመጣን ሰው አብሮን እንዲቆይ ምክንያታዊ እንዲሆን የምናርግበት መልካም ስብእና ሊኖረን ግድ ይላል ሂዎት በራሷ በየቀኑ ብዙ የምታስተምረን ነገር አለ ስለዚህ ከትላንት ዛሬን ከዛሬ ደሞ ነገን የተሻልን ለመሆን በእምነትም በእውቀትም ወደፊት የምንራመድ ብልሆች መሆን አለብን 🙏🙏

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 2 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ የኔ አንዳኝ አስትማሪህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Lubab406
    @Lubab406 3 месяца назад +6

    ኪራዬ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ thank you

  • @aynalemwubete3013
    @aynalemwubete3013 3 месяца назад +20

    በህይወቴ የሚያሳዝነኝ ነገር ቢኖር ቀደም ብዬ የአንተን ትምህርት አላማግኘቴ ከረፈደ ሆነብኝ 😢

    • @meazatekle5486
      @meazatekle5486 14 дней назад

      Leyandandu lalefshbet neger egziabher mikniyat alew. So, mnlilsh felge nw lanchi yalewn manm aywesdewm. Wetam werede yetestafewn manm likedew aychlm.be hiwetsh westm atahut bilesh yalefshw sw kale may be lanchi alalewm(aytekmshm) yanchi sw yehone bota ale…

  • @LovelyAlbatross-nw7pe
    @LovelyAlbatross-nw7pe 3 месяца назад +4

    አልሃምዱሊላህ ጌታዬ አመሠግንሃለሁ ይህንን ባህሪ ስለሰጠሀኝ ኪራዬ እናመሰግናለን ምክሮችህ ጠቃሚ ናቸው በርታልን

  • @FatumaMahmmud-z6k
    @FatumaMahmmud-z6k 3 месяца назад +3

    Thank you kiraye & Abani 🙏❤️

  • @LaliAbose
    @LaliAbose Месяц назад +1

    Bezigize lemagignet yemikebd amelekaket naw tebareki wandime yante ayinetun yabzalen really I am proud of you thank you so much!!

  • @zeritessema9182
    @zeritessema9182 Месяц назад +2

    “Boundary ያላትን ሴት ወንዶች የፈርዋታል” 💯 true

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 3 месяца назад +4

    በእዉነት ወንድም ቃለ ህይወትን ያሠማልን ሁሉም ያልካቸዉ እዉነት ነዉ💯 ሠላም ይብዛ በአለህበት🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💐💐💐💐💐🙏🙏🙏

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Месяц назад

    ዋው ኪራ እሚገርም ችሎታ አንተ ብቻ ተናገር እኔ ጊዜዬን ተሻምቼ ልስማህ 100% ኪራ ትክክል አንዳንዴ ደግሜ ሁሉ እሰማዋለው ኪራ በርታ

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 3 месяца назад +2

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው በረታ ወንድሜ

  • @fani-f3b
    @fani-f3b Месяц назад +2

    ኪራየ አንተ ብቻ ተናገር❤

  • @joliyanahabeshawite6373
    @joliyanahabeshawite6373 3 месяца назад +9

    ብቻ አተ ተናገረው አውራው ኪሩ በተለይ ቆራት ሴት ፓረት ላይ ❤❤❤❤

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 3 месяца назад +18

    የቅቤ ቅመም እኮ ነክ ❤❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾ትለያለክ

  • @SosiMelkamu-tv1sy
    @SosiMelkamu-tv1sy 3 месяца назад +4

    ከልብህ ከኑፁህ ልብህ ፈጣሪን ሰለለመንክው ሰቶሀል ኪራዬ🙏ብዙ ትምሪለው አመሰገናለው ብሮ ብልህ ነህ ትልቅ ደረጃ እጥብቅሀለው🙏❤

  • @ybserMesi
    @ybserMesi 3 месяца назад +2

    ወንድሜ ስለምክርክ በጣም አመሰግናለው ምን አለ እንዳንተ አይነት ጥሩ መካሪና አስተማሪ ወዶች በበዙልን
    በቴሌቪዥን ጣቢያ ይህ ትምርትእና ምክርክ ሁሉም ይማሩበት አስተላልፍ❤❤

  • @ferhte
    @ferhte 3 месяца назад +2

    ትክክል ወንድሜ የውስጤን ነው የተናገርከው

  • @selamawithailu-l3q
    @selamawithailu-l3q Месяц назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @BanchiBanchi-dz8mu
    @BanchiBanchi-dz8mu 2 месяца назад +2

    ትክክል ክብር ለራሰ ነው

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 2 месяца назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ኪራዬ

  • @Kia-xp2qr
    @Kia-xp2qr 2 месяца назад +1

    ውውውውውውውውውውውውውውውውውውው እግዚአብሔርን በጣም የፈለኩትን ነው
    እኔ አስቸጋሪ ባህሪ ነበርኝ እና አንተ ስታወራ በጣም ገርሞኛል አመስግናለው ❤️ ❤️❤️ በትክክል እውነት ነው

  • @Ggpp-fi6cs
    @Ggpp-fi6cs 3 месяца назад +4

    ኪራዬ🎉🎉 የኛ መካሪ በርታልን የኛ ኣስተዋይ❤❤❤❤❤❤

  • @UmuMurad-e1g
    @UmuMurad-e1g 16 дней назад

    በትክክል 🎉ዛሬ ከልቤ ነው የምላችሁ የኔን ባህሪ ነው የገለፀልኝ አመሰግናለሁ በጣም ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ግን አንዳንድ ሰዎች የሚያስቡት ምንም አይነት ነገር እንደማናቅ ፋራ ናት አይገባትም የምንባለው ነገርስ ብቻ ያሳዝናል

  • @SelamdestalemDestalem-st1mw
    @SelamdestalemDestalem-st1mw 3 месяца назад +3

    በጣም ይገርማል በጣም ነው የገረመኝ...እኔ ቆራጥ ሴት ነኝ በተለይ ክብሬን ሲተላለፉ ግን ልክ ኣይደለም ኣበዛዋለው ብየ ነበረ የማስበው...

  • @sewmamen2432
    @sewmamen2432 Месяц назад +1

    ያቺ ሴት እኔ ነኝ ግን ሰው የሚሰማቸውን አልጠብቅም ለኔ ደስ ስለሚለኝ ብቻ ያልከውን ሁሉ የምሆነው ደስተኛ ነኝ ከሰው ጥሩ መልስ አልጠብቅም ጥሩ ነገር ብታደርግ እና በህግ ብትሆን ጥቅሙ እና ደስታው ለራሳችን ነው። ሰወሸ እንዲወደብ ሳይሆን ለራሳችን ደስ ስለሚለን እናድርግ ደስታ እሱ ነው❤

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb 2 месяца назад +1

    ጎበዝ በታ ወድማችን እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው ቀጥልበት

  • @hadeya22
    @hadeya22 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤የዛሬው ይለያል ወንድማችን

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 3 месяца назад +3

    ዋው ኪሩ ስለምክርህ እናመሰግናለን

  • @desta9365
    @desta9365 3 месяца назад +4

    እውነት እውነት ወንድሜ እኔ ኮሜን አልሰጥም ነበር ዛሬ ግን ደስ አለኝ እውነቱን ስለተናገርህ ልክ ነህ እኔም ስለገጠመኚ የኃለስላሴ ዘመን ተብየ ተሰድቤታለው ግን እኔ እግዚአብሔር ይመስገን የሰውን ሳይሆን የፈጣሪን ህግ ጠብቄ መኖር ስለምፈልግ ምንም አለመሰለኝም እህቶቸ እናስብበት !!!!ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @bezamengesha22
      @bezamengesha22 3 месяца назад +1

      አይዞን😂እኔ እሙሀይ😅ይሉኛል ክብርን መጠበቅ ጀግንነት ነው ደስታየ በዚሁ ቀጥይ❤❤

  • @TsehayGetane
    @TsehayGetane 2 месяца назад +4

    በትክክል ነው እየተናገርክ ያለህው እግዚአብሔር እሚገርም ጥበብ ሰቶ ሀል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @FatumaMuktar-pz6ok
    @FatumaMuktar-pz6ok 2 месяца назад +3

    ይኸ የኔ ህይወት ከልቤ ወድጄው ነበር ግን ችላ ሲለኝ ትቼው ካገር ወጣሁ ካለፈ በኋላ ሲፈልገኝ እንደነበር ሰማው አሁን ተመስገን የተደላደለ ኑሮ ላይ ነኝ ።

    • @FatumaMuktar-pz6ok
      @FatumaMuktar-pz6ok 2 месяца назад

      @user-of1zl1oi5e ሌላ ሰው አግብቼ በደስታ እየኖርኩ ነው እግዚአብሄር ይመስገን

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 месяца назад +2

    አድናቂህ ነኝ እውነት ነው የምትለው ሁሉ :

  • @Teyiba-ib9op
    @Teyiba-ib9op 3 месяца назад +2

    በርታ የኔ መምህር አላህ ይጠብቅህ

  • @tsedallove
    @tsedallove 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ እሚል አገላለጽ በታም የሚገርመው በአካባቢያችን ተው ሐጺያትም ነውርም ነው እንብርትን እያሳዬ መሄድና የተጋነነ አጭር ቀሚስ መልበስ ስንል ፋራ እንባላለን ራሽን ጠብቂ መንነትሽን ስከብሪ ስንል ቅናት ረስንት ተብለናል😢

  • @hirut758
    @hirut758 2 месяца назад

    ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ያለምንም ማጋን ማርያምን ክብርልን ወንድማችን❤❤🙏🙏

  • @SofiaSofia-se6jm
    @SofiaSofia-se6jm 3 месяца назад +6

    ኪራ ወንድማችን በርታልን እወነት ምክርህ በጣም ነወ የምወድልህ❤

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548 3 месяца назад +4

    አልሀምዱሊላህ ሁሉም የተናገርከው ነገር በሙሉ ስላለኝ በዛ ላይ ውዱ እጮኛዬ እነዚህን እኔ ላይ ያሉትን ሁሉ እንደሚወድልኝ ሁሌ ደጋግሞ በግልፅ ነው የሚነግረኝ ያከብረኛል እንዳያጣኝ ይፈራል እሡም የወንዶች በላይ ወንዳ ወንድ ነው እወደዋለው❤

    • @zulfaNure
      @zulfaNure 3 месяца назад +1

      እጮኛ፡ለሙስሊም😮😮

    • @_waifu-4548
      @_waifu-4548 3 месяца назад

      @@zulfaNure እና

  • @RukiyaRukiya-i5b
    @RukiyaRukiya-i5b Месяц назад

    ወድሜ አንተን መከታተል ከጀመሮኩ ቡሀላ ብዙ ትምርት አግቻለሁ በርታ

  • @RibkaHuluka
    @RibkaHuluka Месяц назад

    በእውነት የኮራሁበት አስተያየት ፍራ የምትመስላላቸው ብዙ ሰዎች አሉ ግን እግዚያብሔር ን አምላኬን አመሰግነዋለሁ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 3 месяца назад +3

    በጣም ትግክል በዚህ ሰአት አብዛሀኛው ወንድ ም ሆነ በመሀበራዊ ኑሮ ውስጥ የምትወደደው ዘናጭና ቀልቃላ ወጣ ያለ አክት ያላትን ነው
    ረጋ ያለች አርቃ የምታስብን ፋራ እደሆነች ተደርጋ ነው የምትታየው

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ

    ተባረክ ወንድም አለም

  • @Deratube95
    @Deratube95 3 месяца назад +2

    በጣም ሹክረን ኪራ በጣም የምትገርም ነህ አብጠርጥረህ ነው የምትነግረን በጣም ነው የምትመቸኝ በተለይ ይሄ ገና ስትጀምር ወደ ገደለው የምትገባው ነገር በቃ በጣም ነው የሚመቸኝ በርታ ቀጥልበት ጥሩ ትውልድ እየገነባህ ነው❤❤
    እህቶች ፕራንክ ምናምን እያያችሁ ጊዜ አትግደሉ እንደዚህ ጠቃሚ ነገር ስሙ ትርፍ ጊዜ ካላችሁ
    اللهم صلى وسلم وبارك على نبينا محمد ❤❤❤❤

  • @YehassetKetema
    @YehassetKetema 3 месяца назад +1

    በጣም ይገርማል የተናገርከዉ እዉነት ነዉ ራሴን በጣም እያየሁት ነበር የልብ የልብ ነው የምትናገው ራሴን ለማሻሻል ጥራለው ፈጣሪም ይርዳኝ።

  • @Iubaba
    @Iubaba 3 месяца назад +1

    የሚገርም አሳብ ነው እዳልከውም ለጤናማ ሰወች ወይም ጥሩ አስተሳሰብ ላላቸው ግን ይሄ የሚሆነው

  • @Eroise
    @Eroise 3 месяца назад +7

    ኪራ ጓደኛ ለመያዝ ፈሪ ለሚሆኑ ሴቶች, ወንድ ማመን ለከበደን ሰዎች ግን ከዚህ በፊት ምንም አይነት የፍቅር ግንኙነት ኖሮት ለማያቅ ሰው video ይሰራልን Please

  • @MessiAlmaehu
    @MessiAlmaehu 3 месяца назад +2

    ቃላት አጣለው ትለያለህ ወድማቺን በርታ❤❤❤❤

  • @HiwotMulat-y8h
    @HiwotMulat-y8h 3 месяца назад +5

    ኪራ ሱሴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንተ ተናገር እኔ ላዳምጥህ❤❤❤❤❤

  • @MelatKuma
    @MelatKuma 3 месяца назад +2

    ልክ ነህ ውሽት ልብ ላይ የሚያፋን ነገር አለው

  • @hamidaethio312
    @hamidaethio312 Месяц назад +1

    ኪራየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከንተ ቡዙ ተምሬያለሁ ክብርልኝ🙏

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 Месяц назад

    ጡሩ ትምርት ነው!እናመሰግናለን 🙏🙏👌

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩጠመልክት ነው በርታልን በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ብዙ ያሰጨበጥከኝ ነገር አለ አላህ ጥሩዋን ዘመንክን ሁሉ የምታስደስትክን ሚስት ይስጥክ ኪሩዬ❤❤❤

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 3 месяца назад +1

    ሰወድህ ትክክል በጣም በጣም ነበርኩግን ማሪያምን በሰው ክፋትተማርኩ😊❤❤❤❤❤

  • @MesayDebebe-p7g
    @MesayDebebe-p7g 3 месяца назад +1

    እውነትህን ነው ወንድሜ ትክክል ነህ እኔ ህይወቴን እየነገርክ ያለ ነው እኔ ውስጥ ያለ ነገር ነው ክብር መጠበቅ ጥሩ ነው ግን የዘመኑ ሴት ስልጣኔ ስለሚመሰላቸው ነው

  • @hanataye-iu4dp
    @hanataye-iu4dp 2 месяца назад +1

    A Great explanation with an idea built by knowledge

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 3 месяца назад +2

    ኪራ ትምህርትህ እዉነትና ሂወት አለዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ዛሬ ሥንት አላት ምን አላት ፍቅር ዘ ቢዝነስ ሆናል እኔ ግን የሚናፍቀኚ ሠዉ እንጂ ነዋይ አይደለም በቃ የሌለኚን ከየትም አላመጣም አልሰልብ አልሰርቅ ባለኚ እኖራለሁ የለት ጉርሤን ፈጣሪ አይንዛኛ በምንም ገንዘብ የማይተመን ትልቁን ሀብት ጤናየን ሥለሠጠኚ ፈጣሪ ከብር ምሥጋናዉን ይዉሠድ

  • @SemiraLehona
    @SemiraLehona 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ማሻሻል ያለብኝን ለማሻሻል እጥራለሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Toyba-mc9xz
    @Toyba-mc9xz 3 месяца назад +6

    እኔ እና ባሌ አንተ ከምተረትላቸዉ ዉስ ጥ ነን❤🎉 ፍቅሩን በተግባር ነዉ የገልፅልኝ ብዙ ማዉራት አይወድም 😂❤እኔም በጣም ግልፅ ነኝ አልሀምዱሊላህ ❤🎉 መጨረሻችንን ያሳምርልን😢❤

  • @Dadimose
    @Dadimose 2 месяца назад +1

    በጣም የምገርም እውነት ነገር ነው ከ 2 ፆታላይ ያለነው በሴት በቻ አይደለም❤❤❤

  • @zaincell6175
    @zaincell6175 3 месяца назад +6

    Thank you ❤❤❤❤❤❤ konjo

  • @ريهانا-ك3ف
    @ريهانا-ك3ف 3 месяца назад +1

    አዳዴ እደዚ አይነት ቪዲዮ ሳይ እራሴን አያለው እጂ ለቪዲዮ ግዜ የለኝም ❤️❤️❤️አመሰግናለው

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 2 месяца назад +1

    የኔ እንቁ ኪራየ እደው ታስደምመኛለህ ንግግርህ ቴኪው ጀግናየ