አብዛኞቻችን ፍቅራችን ሲቀንስ ያስታውቅብናል|እነዚህን ካረገ አለቀ? | Ahadu podcast

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 310

  • @fekr-m9n
    @fekr-m9n 2 месяца назад +138

    ዉይ ሴቶች ምቾት የማይሠጣችሁን ነገር ተዉት ከምር እኔ በመጀመሪያ ጊዜ ይሠጠኛል ፍቅረኛየ እኔ ስለማፈቅረዉ መጨቃጨቅ ስራዬ ዛሬ ግን ልቤን ረግጪ ተለያየን ያጠክርሽ በሉኝ ወድልጅ ሳይወደን እኛ ብቻ መዉደዱ ትርጉም የለዉም

    • @mistreyonas
      @mistreyonas 2 месяца назад

      Ewentnw

    • @zekiya-xc1fi
      @zekiya-xc1fi 2 месяца назад +8

      ልክ ነሽ ውዴ ሆድ ይፍቾ የማይወዳቹ ቦታ እያስለቀቃቹ እኛ ሴቶች እምያለቅስልን ትተን ሚያስለቅሰን እንፈልጋለን ዝም ብዬ አደለም ከደረሰብኝ አይቼ ነው

    • @ጡልየ
      @ጡልየ 2 месяца назад

      😢😢😢💔

    • @fekr-m9n
      @fekr-m9n 2 месяца назад

      @@zekiya-xc1fi እኮ

    • @fekermitka
      @fekermitka 2 месяца назад

      😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @MeseretKinde-j8o
    @MeseretKinde-j8o 2 месяца назад +78

    ደክሞኛል ኪራ ወንድ ልጅ የዋህ ስትሆን እና ስትረዳው ምንም ሳይኖረው ከጎኑ ስትቆም አይወድም 💔

    • @habtamyejimalij8957
      @habtamyejimalij8957 2 месяца назад +4

      በትክክል በውነት😢

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 2 месяца назад

      ተይው እህት የሰው ልጂ ካልፈለገ አይቀየርም ድጋ እራስ ናቸው

    • @tsionsol1528
      @tsionsol1528 2 месяца назад

      😢😢😢

    • @MekaYassin-ne4xf
      @MekaYassin-ne4xf 2 месяца назад

      በጣም አይገባውም አንዳንድ ወንድ የምር፡የኔ ጣያቄ የሚሆንብኝ፡ነገር ነው

    • @SarhSarh-wy9vh
      @SarhSarh-wy9vh Месяц назад

      ልክ ነሽ እማዬ🥺🥺

  • @BashaduuTube-lv1cv
    @BashaduuTube-lv1cv 2 месяца назад +66

    ማነው ይህንን ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው እንደኔ በርታ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @babys7570
    @babys7570 16 дней назад +4

    ቀረሁበት አንጂ አልቀረብኝም ግን ሴቶችዬ የምመክራችሁ የሚወዳችሁን አግቡ ወንዶች የወረት ምንጭ ናቸው😢ስለምክርህ አናመሰግናለን ብሮ ❤

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 2 месяца назад +12

    እናመሰግናለን ወንድሜ በርታ እውነት ነው ያልካቸው ሁሉ ማነው እንደኔ በፍቅር ተስፋ የቆረጠ

  • @BiftuGemechu-i5q
    @BiftuGemechu-i5q 2 месяца назад +12

    100% ትክክል ደርሶብኛል ጥፋቱ የሁለታችንም ነው ግን መተው ሲፈልግ ያልከው ሀሳብ በሙሉ ነበረ በመጨረሻም ተለያየን እሱም አገባ ይመስገን ፈጣሪ

  • @asterdefere9540
    @asterdefere9540 2 месяца назад +12

    ምንም የቀረ የለም ሁሉን እውነት ነው የገለፅከው😘😘

  • @user-dc6ol5eo3t
    @user-dc6ol5eo3t 2 месяца назад +17

    ስለፍቅር መስማት አልፈልግም።ኪራዬ❤🎉እራሴላይ ነዉ መስራት ያለብኝ።

    • @GutGfh-jk5on
      @GutGfh-jk5on Месяц назад +1

      እኔም መስማት አቆምኩ ስሰማ ልብስ እቃጠላለሁ

  • @Miss-heymi
    @Miss-heymi 2 месяца назад +11

    ኪራ የእውነት ያወራሀቸው ነገሮች ሁሉም እውነት ናቸው እኔ ከዚህ በፊት ገጥመውኛል እና ወንድልጅ መለዬት ሲፈልግ የሚያሳያቸው ባህሪዎች ግልፅ ናቸው እናመሰግናለን❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 2 месяца назад +49

    እኔ ግን ያተን ምክር ከሰማሁ በኋላ ጠንካራ ሆኛለሁ❤❤❤

    • @Betty12194
      @Betty12194 2 месяца назад

      Gobaz🎉

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 20 дней назад

      እኔም ወላሂ በቲክቶክና ባረባ ጎደኛ ጊዜየን አቃጠልኩ አሁን እርግፌ አርጌ ተዉኩት

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 14 дней назад

      እኔም

    • @Jenatmehad
      @Jenatmehad 10 дней назад

      🎉

  • @ይታይሽአድማሱይታገሱ
    @ይታይሽአድማሱይታገሱ 2 месяца назад +11

    አንተ የልቤ ሰው እኔ ዝም ብዬ ልስማህ አንተ ተናገር ኪራዬ ጎበዝ በርታልን

  • @firwotgadabo1586
    @firwotgadabo1586 2 месяца назад +17

    ምንም ጥያቄ የለም እግዚአብሔርን በጣም ልክ ነክ በኔ ላይ እያደረሰ ያለው ነገር ነው

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 2 месяца назад +10

    ኪራችን ጠፍቸ ነበር ምክሮችህ ሁሌም ለኔ አንደኛ ናቸዉ ቀጥልበት😢አላህ ፈጣሪም ለኛ የተባረከ ዩህይወት አጋር በቤተሰቦቹ የተመረቀን ይስጠን ስደት ድክምም አድርጎኛል😢😢😢😢

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 2 месяца назад +18

    ይሄን ቪደው ሸር ላርግለት እንደ😂 ሴቶቸ ተጠቀሙበት ያለውሁሉ ትክክልነው እኔን ዘግይቶነው የገባኝ😥

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 2 месяца назад +6

    እዉነት ነዉ!! ሴትነት ላይ ትንሽ ነገር ቶሎ ያስደስታቸዋል
    ትንሽ ነገር ቶሎ ይረብሻቸዋል አኔ ተስማምቻለዉ👍
    ለምን እንዴት የሚል ምርምር እንወዳለን!
    Thank you!! ኪራ

  • @hikmahikma-ku6lg
    @hikmahikma-ku6lg 27 дней назад +2

    ደስ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናለን ወድማችን ማነዉ እደኔ ይሄን ፕሮግራም በጉጉት የሚጠብቀዉ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 2 месяца назад +7

    ሂድ አትበለው እዲሄድ አድርገው ነው ነው ነገሩ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ
    @አቅሊሲያ-ሰ6ኸ Месяц назад +2

    ኪራ በጣም ነው እየሰራሀኝ ያለህው እግዛብሔር ይባርክህ

  • @samrikane6551
    @samrikane6551 2 месяца назад +35

    ኡፍፍ ኪራ እንባዬ እየወረደ ነው የሰማሁትና የጨረስኩት የልጅነት ፍቅሬ የአሁኑ የሁለት ልጆቼ አባት ሙሉ ለሙሉ እንደዚህ ቅይር ያለብኝ ይስተካከላል በማለት ሰባት አመታትን በዚህ ሁኔታ አሳልፌአለሁ ሁሉም ነገር ሲከብደኝ ቤቴን ልጆቼን እርግፍ አድርጌ ስደት መጣሁ ሁለት አመት ሊሞላኝ ነው አንድም ቀን ሰላም የለም አሁን ግን ሀገሬ ገብቼ ህጋዊ ፍች አድርጌ እሱም ነፃ እኔም ነፃ ለመሆን ውስኛለሁ። ያባከንኳቸው አመታት ያፈሰስኳቸው እንባዎች እጅጉን ይቆጩኛል ።

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 2 месяца назад +3

      ፍችው እኔም አንድ ልጅ አለን ልክስክስ ነው በኢኮኖሚ አይለወጥ እዛው አረብ ሐገር ነው የምንኖረው ወሰኛለሑ ላበረው ይሔ ቆማጣ

    • @MelatTesfaye-eo1tl
      @MelatTesfaye-eo1tl 2 месяца назад +1

      መቆጨት አያስፈልግም እህቴ ተምረሽበት እለፊ

    • @ምንዳtube
      @ምንዳtube 2 месяца назад +3

      እህት በጣም ይገርማል እኔም አንች ባለሽበት ህይወት ውስጥ ነኝ የሚለየን እኔ አንድ አመቴ ነው ግን መወሰን ከበደኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነው ግራ ገባኝ ምን አጠነከረሽ

    • @mulu5
      @mulu5 2 месяца назад

      የሁሉም ህይወት ነዉ እኔ 10 አመት አይቸዉ በምንም አይቀየር ካወኩት የተለወጠዉ ነገረኛ ሁኖ ቁጭ አለ አንድ ልጅ አለን ግን ቀድሜ ሸሸሁት ግን በየሄድኩበት ሰላም ነሳኝ በዙሪያየ ያሉትን ሰወች ሳይቀር 😢😢

    • @Ethiocurrent24
      @Ethiocurrent24 2 месяца назад +2

      ሁሉም ሴት ወንዱን ይወቅሳል ...ያደረጋቹትን ሁሉ አድርጋቹ ከእናንተም በመጣ መዋጮ ለፈረሰ ህይወታቹ ከራሳቹ በላይ ሌላ ትጠይቃላቹ እንደኔ ሁሉም ሰው ራሱን መጠየቅ የጀመረ ዕለት ሁሉም ጥሩ ይሆናል focus on yourself

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 2 месяца назад +5

    በትክክል ኪራዬ ወንድሜ መምህሬ❤❤

  • @Hiwot19981
    @Hiwot19981 Месяц назад +5

    በስማም ስወንዶች የተናገርከው 100% ልክ ነው ።እኔ ባሌ ያልከውን ሁሉ አድርጎብኛ እኔ ችግሮችን ለመፍታት ስጥር እሱ ምንም እሱ አጥፍቶ እኔ ይቅርታ እንጠይቀው ይፈልጋል አሁንማ እኔም ማኩርፍ ምናምን አቆምኩኝ ምን ሁነሽ ነው ምሎ ስለማይጠይቀኝ 1 ወር ሶፋ ላይ ብተኛ ዝም ብል ለውጥም የለ 25 አመቴ ነው ባዲሱ አመት ግን አዲስ ህወት እጠብቃለሁ 😊

  • @danielmoges9196
    @danielmoges9196 2 месяца назад +3

    አመሰግናለሁ kira ያንተን podcast መስማት ከ ጀመርኩኝ በውኃላ confidence ኖርኛል እውነት ለመናገር እኔ በ ብዙ ነገር ላይ unconfident ነበርኩኝ

  • @lemlemtsegay-kz7ee
    @lemlemtsegay-kz7ee Месяц назад +2

    🎉🎉ኪራዬ 100% ትክክል ነህ የኔ ፍቅረኛዬን ባህሪ ነው እኔ ሁኔታዎቹን ሳውቅበት እየራቀ ሶሻል ሚዲያውን መደበቅ አመጣ በፊት ሳውቀው እንደዚህ አልነበረውም ኪራዬ እምትናገረው እውነት ያዘለ ትክክል ነህ🎉🎉

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 2 месяца назад +4

    እውነት ለመናገር ምክርህ አንደኛ ዋው

  • @Neimayimam-l5p
    @Neimayimam-l5p Месяц назад +6

    አሁንስ ፍቅር ባይኖር ብየ ተመኘሁ መፈጠሬን የጠላሁበት አድሱ አመት2017 ዛሬ ቀን አንድ ነው💔💔💔💔💔

  • @GcCf-c6g
    @GcCf-c6g 2 месяца назад +2

    እፉፉፉፉ በርታልን ወድም በጣም እናመሠግናለን የኔንማ ጉዱን አወጣህልኝ ያተን ምክር ሥከታተል ጄምሬ 👍👍👍👍👍

  • @bezonshbezonsh58
    @bezonshbezonsh58 2 месяца назад +2

    😊😊😊ኪሩየ ስለምትሰጠን ምክር የእውነት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @mmmnn5601
    @mmmnn5601 28 дней назад +1

    የኔውም ወደዛው ነው አልሀምዱሊላ እኳን ነቃሁበት ጥርግ ይበል

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 2 месяца назад +9

    ክሩቤል ከአንተ ውጭ በአናታቸው ይተከሉ ወንዶች እራሳቸውን እንኳን የማይችሉ ልከስክሶች ምድረ ችጋራም

    • @AmeerAlo-fl9sk
      @AmeerAlo-fl9sk 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

    • @damhAbdah
      @damhAbdah Месяц назад

      Ewente belshale.wlahi.erasachwene ymayechelu enekuwane lekesekesoche nachwe

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 месяца назад +3

    ንግግርክ ሁሉ እርክት የሚያደርግ በትክክል❤❤❤❤

  • @melatmelat-fy5he
    @melatmelat-fy5he 2 месяца назад +1

    ኪራዬ የኛ ምርጥ bro ♥️እናመሰግናለን aba🙏

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 2 месяца назад +5

    እናመሠግናል 👍👍👍👍

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 2 месяца назад +15

    ምንነበር ሳላገባ ሣልወልድ ያንተንትምህርት አግኘቼ በሆን ብየ ተመኘሁ ኦላይን ይገባል እኔ ካላናገርኩት እሱ አያናግርኘም እኔም የልጀን ሠላምለማወቅ እያልኩ ሳናግርው ዝም ይለኛል እኔም አላህ ወኪል ብየ ትቼዋለሁ

    • @hidrahidra6143
      @hidrahidra6143 Месяц назад +1

      እር እህቴ እኔም ባል ትብይ ኦላይን ግብቶ ዝም እኔ ስላም ካላልኩት አይልም ክልኩት ም ዝም ብሎ ይቅምጣል 😳😳😳😳😳

    • @WebNet-bg5hs
      @WebNet-bg5hs Месяц назад

      😢

    • @SuSu-ch8np
      @SuSu-ch8np Месяц назад +1

      አይዟችሁ እንግድህ 🎉🎉🎉

    • @FatumaAli-co5vt
      @FatumaAli-co5vt Месяц назад

      @@hidrahidra6143 እኔ በጣም ሰሰነበር ልቤ አሁንግን ጨካኘ ሆንኩኘ

    • @Saeedun
      @Saeedun 11 дней назад

      እኔም

  • @samiwalii8962
    @samiwalii8962 2 месяца назад +3

    እንኳን ደና መጣህ ኪራዬ🤗

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi 2 месяца назад +5

    ሀቅ ነው በጣም ነው የገረመኝ እኔም ጋአ ያለነገር ነበር እየዋሽ ከሚቀርበኝ ውነታ ነግሮኝ ቢርቀኝ እመርጣለሁ የምወደው እኔ እሱ ባወራኝ በቀረበኝ ቁጥር እሱም ወዶኝ መሰለኝ ግን አነበርም ለምን ጠፍህ ለምን ዘጋኸኝ ሰለው ሚቀበጣጥረው ይቅርታ ሚጠይቀው ለካ እዲ ነው ነገሩ😮 በርታ ወድሜ አሪፍ ሀሳብ👌👌❤❤

    • @tsahyayala3691
      @tsahyayala3691 Месяц назад

      😮😅😮እኔም ጋ'አሌ ይሄ ናጋሪ ባብሎክ አሁን እሻኛለው 😏🤕

  • @YoAlm
    @YoAlm 2 месяца назад +4

    ኪሩ እንኳን ደና መጣህ 🎉

  • @haniyetewahidoliji7419
    @haniyetewahidoliji7419 2 месяца назад +3

    ያልካቸው ሁሉ ትክክል ናቸው 100 % አልፌባቸዋለሁ ! 💔

  • @azebgeberegziabher500
    @azebgeberegziabher500 Месяц назад +2

    Exactly 😎 you nailed it thank you so much 💚

  • @MdinaAhmed-rr6cy
    @MdinaAhmed-rr6cy 2 месяца назад +2

    ትክክል ነህ ወንድም ይመችህ

  • @hayatsied5066
    @hayatsied5066 2 месяца назад +6

    ቢቀርስ ገደል ይግባ ጥቅመኛ ናቸዉ ወንዶች

    • @petsofiya2035
      @petsofiya2035 2 месяца назад +1

      እኔንፈቶ ሀብታም ላገባ ነው እያለ ያወራኛል ብሎክ አረኩት ወድጄው ነበር አስጠላኝ

  • @SelamSeli-e3t
    @SelamSeli-e3t 26 дней назад +1

    ስለ ፍቅር ምንም መስማት አልፈልግም ተስፋ ቆርጫለሁ 💔😭

  • @حفصهحفصه-ظ9ث
    @حفصهحفصه-ظ9ث 2 месяца назад +5

    እኔ የተዘብኩት ነገር እዚ ቤት እዳለ የተሰበረ ልብነዉ ያለዉይገርማል ደሞ እዳለ የኮመቱት ሴቶቺ ናቸዉ እግዚአብሔር የሁላቺንንም ልቦናቺንን ያድስልን 🙏

    • @ZerfalemAlemnew
      @ZerfalemAlemnew Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ 🙏❤❤❤

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Rose-j9g8n
      @Rose-j9g8n 12 дней назад

      አሜን😢🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 месяца назад +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን ንን❤❤

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 2 месяца назад +5

    እኔ ምለዉ ጥሩ የሚሠራ ማብረታት ጎጂ ባህል ሆነ ማለት ነዉ ላይኩ በጣም ትንሽ ነዉ ለምን አይ ሠዉ ኩንቱ ይሄኔ ገልብጣት ከርብታት የሚለወን ግን ለይካችሁ ለጉድ ነው ለምን ቅጂት ጠማቂ ሥለሆናችሁ ለኩራሥ ፈጣሪ አለለት ይበላኚ ለኛ ወርቅ ለሠጠን ጠር የምንወረዉረዉ

  • @Tiobsta
    @Tiobsta 2 месяца назад +5

    ቆይ እኛ relationship ላይ ማነው ሴት ማነው ወንድ ኸረ ወገን ፆታዬ ጠፋብኝ😢

  • @ayounayoun4473
    @ayounayoun4473 2 месяца назад +12

    ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ❤️🙏

  • @AyelechMulegeta
    @AyelechMulegeta Месяц назад +3

    እኔም 5 አመት በፍቅር አሳልፍን ነበር ግን አሁን ሌላ አግብቱዋል ይሉኛል ግን ተስፋ አርቆርጥ አልኩ እስኪ ምከሩኝ ቅመሞቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Месяц назад

      ያችስ ከፋ እና ሁለተኝ ልትሆኝ ነው ጥርግ ይበል 🙄🙄🙄🙄

  • @MariyeQudisi
    @MariyeQudisi 2 месяца назад +1

    ኪሩየ ስለምትሰጥን ምክር እናመሰግናለን

  • @Salma-y9h3u
    @Salma-y9h3u 2 месяца назад +5

    እውነት ነው የኔ ፍቅረኛ እንደዝይ ነው ያደረገኝ 😔
    ግን እስከ አሁን ኣፍቅረዋለው 😢

  • @MKMD-y2k
    @MKMD-y2k 2 месяца назад +2

    ኪሩ እንኳን ደና መጣህ❤

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 2 месяца назад +2

    በትክክል ነው የገለፅካቸው!!

  • @mekdes7645
    @mekdes7645 2 месяца назад +2

    ኪራ በትክክል ነው እውነት ነው የበፊቱ ዝም ብዬ ሳነሳበት ያለው ፍቅር ቀነሰብኝ አሁን

  • @EdenLiul
    @EdenLiul 2 месяца назад +1

    የተናገርከውን ሁሉ ነው የሆነብኝ 😔 የልጄ አባት! እስኪ ልምረር ብዬ ተውኩት! ዝም ከተባባልን ሳምንት ሆነን!
    ትንፋሼ ሁሉ ነው የሚያናድደው 😔

  • @helen4526
    @helen4526 Месяц назад +2

    ሲጀመር ወንድልጅ የሚያደርገው ለሚፈልገው ሴት ላይ ነው ኢንቨስት እሚያደርገው !

  • @HewanHewan-zo2ni
    @HewanHewan-zo2ni 24 дня назад +1

    ልክ ነህ

  • @samrh2328
    @samrh2328 2 месяца назад +2

    U r amazing,tasgeremegnaleh yemer.....i wish they understand and realize before its late😊

  • @SelamawitKenena
    @SelamawitKenena 17 дней назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fiyourttv2431
    @fiyourttv2431 2 месяца назад +1

    ልክ ነህ በጣም👌🙏

  • @HalimaMohammed-m7t
    @HalimaMohammed-m7t 2 месяца назад +1

    ወይኔ እዉነት ዉነታን ነዉ የተናገርከዉ ያሁን ወድ ብርብቻ ነዉ የሚፈልገዉ ፉቅር አያቁም ሁሉም ወዶች አደሉም ግን ባብዛሀኛወቹ እጅ ምን ያስደስታቸዋል ብለዉ አያስተዉለም

  • @zeharahassenzeharahassen9220
    @zeharahassenzeharahassen9220 Месяц назад

    ምርጥ ሰው ነህኮ

  • @Jenatmehad
    @Jenatmehad 10 дней назад +1

    ትክልነው

  • @TseTsehay
    @TseTsehay 2 месяца назад

    እናመስግናለን ወንድሜ 🥰

  • @SelamawityohannisSelamawit
    @SelamawityohannisSelamawit 2 месяца назад

    እዉነት ነዉ ሁሉነገሪ ልክነዉ🙏❤

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 2 месяца назад +2

    የመጀመሪያ ነወ commente ስፅፍ በቅርብ መከታተል የጀመርኩት ጥሩ ነገር ተሰተላላፍልህ ብርታ !?ጥያቄ ለመወሰን እደፍራለሁ ለምን እንደሆነ አላወቅም ?!መፍራትን ለመስበር አንደ ነገር በለኝ ?! በእርግጥ እግዚአብሔር የያዙ አይፈራም ያወ የሰወኛ በሀሪ አለ አይደለ

  • @BetelehemGetachew-y6l
    @BetelehemGetachew-y6l 2 месяца назад +5

    ወይኔ ኪራ ምን እንደምልክ አላቅም ብቻ በርታ የምር ሁሌም ታስገርመኛለክ❤

  • @milkiitolasa4515
    @milkiitolasa4515 2 месяца назад +3

    Ahun gen understand my life leka wendi mahone

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 26 дней назад +1

    Yesssssss bro❤🙏

  • @BezawitTesfaye-yw8jp
    @BezawitTesfaye-yw8jp 16 дней назад

    ene ye ewnet busy yehone nber mimeslegn, you're right it is difficult to give attention for both. THANK YOU

  • @menenassefa4285
    @menenassefa4285 2 месяца назад +2

    ኪራዬ መካሪያችን

  • @ButeBute-q3h
    @ButeBute-q3h 2 месяца назад

    አንዳንድ ወንዶች ልብ አዲካሚዎች ናቸው የእውነት ምን አይነት ፍጥረቶች ናቸው😢😢😢

  • @semiraKndu
    @semiraKndu 2 месяца назад +1

    እውነት ነው

  • @muluhailu9810
    @muluhailu9810 2 месяца назад +2

    Thank you bro❤❤

  • @koketTomas
    @koketTomas 2 месяца назад +2

    Thank you kiraye

  • @selamaselma41
    @selamaselma41 2 месяца назад +5

    እውነት ያልካቸው ነገሮች ሁሉ የኔ ሄውት ናቸው አሁን ላይ መጀመሪያ ጊዜ በጣም እቅድና ፕላን ነበርው አሁን ላይ ግን ወሪን ሁሉ ጭቅጭቅ ነው ሚያደርገብኝ ጀመረሸ ይለኛል እናም ለመለየት ሰለፍለገ ነው ገለፃ ነው

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Месяц назад

      ከሌ ወሌ 😂😂😂😂የኔ ዉም እደዛው ነው 😂

    • @tsahyayala3691
      @tsahyayala3691 Месяц назад

      ​@@baetaab5226😅😅😅😅😅

  • @fatumasultan2515
    @fatumasultan2515 Месяц назад

    Wow what ever you said you are reasonable and you talk from reality point weather some accepr or not because some of your followers are jelouse .you have self conference i am proude of you as Ethiopian. MasAllah may Allah bless you with knolefge.

  • @bryegaldiesae
    @bryegaldiesae 2 месяца назад +2

    Kiraye thanks❤

  • @AduAdu-m6r
    @AduAdu-m6r 2 месяца назад +6

    ዋውው በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 2 месяца назад +4

    ብርታልን ❤ ግን ለምን ላይክ አታደርጉትም

  • @istme4224
    @istme4224 2 месяца назад +2

    ወላሒ።ትክክል ገና ባይንነው የማቀው😂😂😂😂።

  • @hemzahesen395
    @hemzahesen395 2 месяца назад +18

    ባናቱ ይዘቅዘቅ😂 ወዶች ጥባራሞች ናቸው መሰዋትነት የምትከፍልላቸውን እቁ ሴት የሚክዱ ወሮ በላዎች ክክክ የምር ሆ

  • @Lozi_2112
    @Lozi_2112 2 месяца назад +4

    እኔም አሁን ላይ እንዲ እያጋጠመኝ ነው so እንደአጠቃላይ ምን እናርግ ስለዚ video ስራልን😢

    • @babys7570
      @babys7570 16 дней назад

      ትክክል ምን አናድርግ😢???

  • @godislove1474
    @godislove1474 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ቱቲ ነኝ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot2317 2 месяца назад +1

    የምር ኪራ በጣም ነው እማከብርክ ሁሉም ያልከው እኔ ያለውበት ነው

  • @SamiraA-m9w
    @SamiraA-m9w Месяц назад +1

    አው እሚዋጣንገዘባችን ነው ሲጀመር ውንዶች ከሴት ነው ገዘብ የሚጠብቀው በቁማቸው ሙተዋል ፍቅር አያቁም ሁሉም ሀበሻ ውንዶች እኛ ሴቶች መናቅ ምን ያስናል😂😂😂

  • @EtuTeshome-bc9uf
    @EtuTeshome-bc9uf 2 месяца назад +1

    አንተ ስለ ወንዶች ያዎራክዉን ሁሉ ድርጊት እያደረኩት ያለው እኔ ነኝ ግን ሴት ነኝ ጌታ ሆይ 😮

    • @baetaab5226
      @baetaab5226 Месяц назад

      ወረኝ ወድ ነህ ሌባ 😂😂😂😂ታወቀባቹ 😅😅

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa 2 месяца назад +1

    ኪራየ በግል ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ሂወቴ አደጋላይ ነው ራሴን ለማጥፋት ፍጥጫላይ ነኝ በቃ ተሸንፊያለሁ ድረስልኝ በግል ኡፍ የሰሚ ያለህ😢😢

    • @uaeuae4902
      @uaeuae4902 2 месяца назад +2

      እኔር ለምን ውዴ ራሰሸን ምታተፍይ ጠካራ ሁይ እህቴ አቺ ወርቅ ነሺ ወድ ቢሄድ ወድ ይመጣል አቺ ራስ አጠፋሽ ማለት ምን ተትቀመሽ በስማይ ሳት ምትገቢ ተይ ቶለት አርጊ ውዴ ወይ የኔ ህይወት ብነግርሽ በጣም ትገርሚአለሺ ያውም በስደት 😢ግን አሁን ጠካራ ሁያለው ተመስገን 🙏

    • @ahlamhussain1864
      @ahlamhussain1864 2 месяца назад +1

      ሚሰኪን ተይ ነገምሌላቀንነው

  • @jfDh-yp8ip
    @jfDh-yp8ip 2 месяца назад +4

    ወይ ጉድ

  • @HabenSelama
    @HabenSelama 2 месяца назад +2

    ኣረ ወንድሜ ስለ ፍቅር ኣበዛከው ስለ ለውጥ ብትሰራልን ጥሩ ነው

  • @طيبةحبشي-س6غ
    @طيبةحبشي-س6غ 2 месяца назад

    ዉይየኔንሒይወትነዉያወራሐዉ..በርታ

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 месяца назад +2

    ስወድክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 месяца назад +1

    Thanks you kirayey❤❤

  • @MeryemaUmer
    @MeryemaUmer 2 месяца назад +3

    እስኪኪመልስልኝ ወድልጅ ሌላሴትጋር ሂዶ ችትአድርጎ በጣምይቅርታ ተሳስቸነው ብሎአልቅሶ ይቅርታሲደረግለት ሴትልጅ ይንቃልደ እኔባልነበረኝ ይሄንን ስተትሰርቶ ይቅርብየው መልሶ ዋሸኝ አሁተለያየን እናምንልባት የዛነየ ይቅርታውን ለምንተቀበልኩ መልሶ ስተትአይሰራም ብየ አስብለሁ የኔጥፍትነው መልሱልኝ!!!!!!

    • @seni194
      @seni194 2 месяца назад +4

      ይቅር ማለትሽ ጥሩ ሆኖ መቀጠል ግን አልነበረብሽም ምክንያቱም እደለመደው ይሄዳል

  • @hikmawSetegn
    @hikmawSetegn 2 месяца назад +1

    Tishertshi Atekeyerme Edi Bro

  • @HayatSeid-kj3lt
    @HayatSeid-kj3lt 2 месяца назад +1

    Sele ewnte Allah yechemrlke begugut new metbkew

  • @romanmesfin-sy3iy
    @romanmesfin-sy3iy Месяц назад

    እሚገርም ነገር ነው የተናገርከው ሁሉም ልክ ነው ምንም ውሸት የለውም

  • @Mahder822
    @Mahder822 2 месяца назад +2

    😊weyne kiraye kalat ylgnm

  • @wubtwubt2474
    @wubtwubt2474 Месяц назад +1

    እኔም ሴት ነኝ ግን በገንዘብ እንድያታልለኝ አልፍልግም

  • @MaremEbirahim
    @MaremEbirahim Месяц назад +1

    የኔጥያቄተፈታልኝበቃ

  • @HOw656
    @HOw656 2 месяца назад +2

    ክክክክክክ በሳቅ ልሞት ነው😅

  • @betelhemtariku-b5c
    @betelhemtariku-b5c 2 месяца назад

    You are amazing kirra besetm side yemtinagerew ngr btam tkikl nw. Yihe interset siyata myasayewun milikt endet nw interesetun memeles michale weym endebefitu endihon. Please bezih zurya bitisera kiraye