15 የልባም ሴት ባህሪያት! | የተፈቃሪ ሴቶች ባህሪያት! | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 341

  • @iopo5498
    @iopo5498 5 месяцев назад +65

    አንተ አለማድንቅ አይቻልም❤ እኔ አንተን መካተተል ከጀመሩኩ በሂወቴ በእውነት ብዙ ነው የተማርኩ::
    በጣም እናመሰግናለን ኑሩልን❤

  • @btelhem
    @btelhem 5 месяцев назад +100

    ይቺን ሴት ለመሆን እየጣርኩኝ ነው ፈጣሪ ቢፈቅድ ጥሩ ባል አገኛለሁ ብዬ አምናለሁ❤

    • @usermacklove
      @usermacklove 5 месяцев назад +1

      ❤❤

    • @NaniIscute
      @NaniIscute 5 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @usermacklove
      @usermacklove 5 месяцев назад +1

      እኔም ጥሩ ባል ለመሆን ያለኝ ፍላጎት ከፍተኛ ነው።

    • @usermacklove
      @usermacklove 5 месяцев назад

      💞💃🕺

    • @usermacklove
      @usermacklove 5 месяцев назад

      💞?

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 5 месяцев назад +205

    እስኪ ከመልካም የህይወት አጋር ጋ እንዳገናኘን በተለይ እኛ ስደተኞች ዱአ ፀሎት አድርጉልን😢😢😢ስደት ድክም አድርጎናል

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 5 месяцев назад +7

      ደምረኝ ማሬ❤

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 5 месяцев назад +3

      እውነት አድክሞናል

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 5 месяцев назад +4

      እውነት በጣም ደክሞናል😢😢

    • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
      @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 5 месяцев назад +4

      ኢሻአሏህ😢 አሏህ ሰላሙን ያምጣልን

    • @RahilAkillu
      @RahilAkillu 5 месяцев назад +9

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እንደ እናት የሚያስበውን ይስጥሽ በተለይ ፈረሐ እግዚአብሔር የለበት ሙስሊምም ከሆንሽ አላህን የሚፈራ🎉

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 5 месяцев назад +55

    ❤❤❤መልካም አስተዋይ ጥበብኛ ሴት አርግኝ እግዚአብሔር ሆይ
    ❤እናመስግናለን ወንድማችን

    • @ShshhsBsshshhs
      @ShshhsBsshshhs 4 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን ልባም ሴት ያድርገን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @ልጅናሆምዩቱቤ
      @ልጅናሆምዩቱቤ Месяц назад

      አሜን አሜን

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 5 месяцев назад +15

    የምትለው 80% ትክክል ነው ለምን ቢባል አንዳንድ ግዜ መልካም ባህሪ ያላት ሴት ምንም ብታደርግ በባል ቤተሰብ አንዳንዴም በጎረቤት በመልካም ተቀባይነት አታገኝም ወላጆቻችን የሰው መውደድ ይስጥህ ይሉ የለ

  • @መልእክቶችንይከታተሉ
    @መልእክቶችንይከታተሉ 5 месяцев назад +26

    እኔ ፡ገና፡አላገባሁም፡ነገር፡ግን፡ባለ፡ማግባቴ፡ምንም፡የሚቆጨኝ፡ነገር፡የለም፡ሁሉን፡በጥንቃቄ፡፡መመምረጥ፡ሥላለብኝ፡ነዉ፡ይህን፡በማድረጌ፡ደግሞ፡ራሴን፡በጣም፡ነዉ፡የማደንቀዉ፡፡፡ተባረክልን፡፡

    • @tigisttamiru5213
      @tigisttamiru5213 5 месяцев назад

      የኔ ጎድኛ❤❤

    • @ላምሮት-በ8ኈ
      @ላምሮት-በ8ኈ 5 месяцев назад +17

      ትዳር ስጦታጂ ምርጫ አደለም ምን መርጠሽ ብታገቢው እንዳሰብሽይ ላይገኝ ይችላል ብቻ እንደ ለባሟ ሴት መልካም ሚስት እንዲያረግሽ ጸልይ ያግዜ እግዚአብሔርን የሚፈራ ባል ራሱ ይሰጥሻል ግን ሙሉ ሰው የለምና እየተሞላሉ እየተደጋገፉ ለመኖርጂ

    • @MahiTolira
      @MahiTolira 5 месяцев назад

      ,

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 4 месяца назад

      አሁን ነው የባነንኩት ሙሉ ያለ እየመሠለኝ ለካ እሱም እኔም ጎዶሎ ነን ​@@ላምሮት-በ8ኈ

    • @HabtambirhanHabtambirhan
      @HabtambirhanHabtambirhan 4 месяца назад +1

      ​@@ላምሮት-በ8ኈ
      True እውነት ነው እራሳችንን እጅ ሰውን መቀየር አቺልም በ እግዚአብሔር ኃይል ግን ሁሉም ይቀየራል መምረጥም ማስተዋልም ደግሞ ግን ድርሻችን ነው

  • @HirutCheru
    @HirutCheru 5 месяцев назад +24

    ከልብ እናመሠግናለን ክቡር
    የሂወት መምህራችን🙏❤

    • @Almi_Alm
      @Almi_Alm 5 месяцев назад

      ደምረኝ ማሬ❤

    • @HirutCheru
      @HirutCheru 3 месяца назад

      @@Almi_Alm እሽ

  • @ShshhsBsshshhs
    @ShshhsBsshshhs 4 месяца назад +6

    ወድማችን በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @TigistIlala
    @TigistIlala 5 месяцев назад +6

    አለልኝ እንኳን ተፈጠርክልን 8 አመት መሾላኝ ኘሮግራምህን ስከታተል ኢትዮጰያዊው ምስክር ጀምሮብዙ ትምርት አግቼበታለዉ አቅተህኛል አመሰግናለዉ

  • @feker122
    @feker122 5 месяцев назад +14

    በጣም እናመሰግናለን ለህይወታችን ወሳኝ የሆን ትምህርት ነው

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 5 месяцев назад +31

    እግዚአብሔር ፀጋው ያበዛልህ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 5 месяцев назад +8

    እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ እና አሰፈላጊ ምክር ነው መምህራችን

  • @kidistgebremariam309
    @kidistgebremariam309 5 месяцев назад +11

    ይህን ሁሉ እና ከዚህም በላይ ያላት ሴት ከትክክለኛው መልካም ባል ጋር ከተገኘች ነው የሷ ውበትና ትልቅ ኳሊቲ የሚያውቅላትና የሚወድላት ካልሆነ ግን ከሾህ የተጠጋ ቁልቋል ሲያለቅስ ይኖራል ነው የሚሆነው ስለዚህ ይህን ያሟላች ሴት እንዳልከው ዋጋዋ ካልገባውና ሊገባው ካልፈለገ ቆራጥ ሆና ከህይወቷ ቆርጣ መጣል ብቻ ነው ያላት ምርጫ

  • @solomebelayneh5617
    @solomebelayneh5617 5 месяцев назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክ በዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ አመሰግናለሁ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 5 месяцев назад +6

    ፀግሽዬ ምርጥ ሴት ለመሆን እየጣርኩ ነው ተባረክልኝ

  • @TegiGebayew
    @TegiGebayew Месяц назад

    በጣም ደሰየሚል የእምርሮ ምግብ ነው እናመሰግናለን ተባረክ❤❤🎉🎉

  • @Rahel_ራሄል
    @Rahel_ራሄል 5 месяцев назад +5

    ❤❤❤ልባሟን ለመሆን እመብርሃን ትርዳን🙏🙏🙏

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je 4 месяца назад +5

    አምላኬ ሆይ መልካም ሤት ለመሆን እየጣርሁነውና መልካምነትን አድለኝ🤲🤲😥 በእውነቱ ወንድማችን ከልብ እናመሠግናለን🙏🙏

  • @HaregewinTesfayeMama
    @HaregewinTesfayeMama 3 месяца назад +1

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 4 месяца назад

    በጣም ትክክል ነው ዘመንህ ይባረክ እኔ ቢያንስ 13ልክ ያልሆኑ ማንነቶችን አግቻለሁ እራሴ ላይ እድሰራ የጌታን ፀጋ እለምናለሁ ሁላችሁም ተባረኩ❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 5 месяцев назад +2

    ፀግሽ ተባረክልኚ እኔ ግን ተጨንቄአለሁ ምን መወሰን እዳለብኚ ግራ ገባኚ የምወደው ሰው አለ ግን ግን ስደት ከመምጣቴ በፊት በሀነ ጉዞ ምክንያት ካለጠበኩት ሰውጋር በማስፈራራት ያልሆነ ነገር እድፈፅም ተገደድኩ የምወደው ልጅ ከሀገሬ አለ ግን እዴት ልንገረው ያ በማስፈራራት የፈፀመብኚ ሰው ደውሎ ነገረው እሱ ግን ሴት ነሽ ፈተና ያጋጥማል አትጨነቂ አለኚና የደረሰብኚን ነገር ተቀብሎ አብረን እድቀጥል ነገረኚ እኔ ግን ምንም ሰላም አይሰጠኚም አግብቸው የሰቀቀን ኖሮ መኖር ፈራሁ ምናልባት ቢቀየርብኚስ እኔ ቤተሰቤ ተለያይተው በስቃይ ያደኩ ነኚ ዳግመኛ የኔ እጣ ፈታ ልጆቼን ወልጀ እዲሰቃዮ አልፈልግም ፀግሽ እባክህ ምን ልወስን ፈጣሪ ባተ ከስተማረኚ እስኪ የሆነ ነገር በለኚ የውዝግብ ሂወት እያሳለፋኩ ነው 😢

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 месяцев назад

      ለማማከር በ 0970704050 ይደውሉልን

    • @samrawittadess1235
      @samrawittadess1235 5 месяцев назад +1

      አይዞሽ ባለሞያ ማማከር መልካም ነው
      ግን በበለጠ ከፈጣሪሽ ጋር ማውራት ደግሞ የበለጠ መል ታገኛለሽ እመአምላክ ትርዳሽ

  • @OriginalCell-p3426
    @OriginalCell-p3426 Месяц назад

    ድቅ ምክር ነው አምሮህ ይባረክ።

  • @KuchimSilesh
    @KuchimSilesh 3 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መልካም እና ልባም ሚስቶችን ፈጣሪ ይስጠን❤

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ሚል ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን አለኝ እግዚአብሔር እግዘኝ መጨረሽን አሳምረለኝ ግን ገና አላገበሁም እጩኛ አለኝ

  • @alem_totot
    @alem_totot 3 месяца назад

    ፀግሽ አተን በመከታተል ብዙ ነገር አትርፋለ ትምህርትህ መፈሳዊ ነው ካንድ ከትልቅ የሃይማኖት አባት የሚጠበቅ ትምህርት ነው ማሻአላህ እናመሰግናለን

  • @hanamergesa385
    @hanamergesa385 2 месяца назад

    ዋው መልካም መልክት ነው ተባረክ❤

  • @SalamSalam-lc4to
    @SalamSalam-lc4to 2 месяца назад

    አሪፍትምህርትነውእናመሰግናለን

  • @kalkal5842
    @kalkal5842 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ፀግሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ❤

  • @AlemKemal-f6i
    @AlemKemal-f6i 3 месяца назад +1

    በትክክል እናመሰግናለን ❤❤

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ተምሬበታለሁ❤❤❤

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 3 месяца назад

    ፀግሽ ያንተን ትምህርት ሰምቸዉ አይሰለቸኝም እና እድሜና ጤና ያድልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 5 месяцев назад +3

    ❤ተባረክ.ወድሜ.ኑርልን.በአተ.ትምህርት.በጣም.ተለውጫለው❤

  • @tigderbe4990
    @tigderbe4990 5 месяцев назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እናመስግናለን ፀግሽ

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 5 месяцев назад +4

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ሶልያናጥለሁን
    @ሶልያናጥለሁን 5 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን በእዉነት

  • @tsigebekena6817
    @tsigebekena6817 5 месяцев назад +1

    ውድ ወንድማችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ እራሳችንን እድናይ በጣም ጥሩ ትምህት ነው በርታልን

  • @FreLeg
    @FreLeg 5 месяцев назад +3

    አመሰግናለሁ እኔ አላገባሁም ማግባትም አልፈልግም ግን ለጓደኞቼ ብዙ እመክርበታለሁ

  • @SameraRose
    @SameraRose 5 месяцев назад +1

    ክበርልኝ እጅግ በጣም ጠቃሚ አሳብ ነው ያነሳህኡ 🙏🙏🙏 ወላኢ እኔ የራሴ ስል ነው ነፁኡ እምሆነሁ ጠረኔ ለራሴ ይማርከኛል ይህ ያስተማረችኝ እናቴ ናት እጅግ በጣም ንፁ ባለሞያ እናት ነው ያለችን አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ እወድሻለሁ 🫶🫶🌹🌹🌹

  • @SirTigistGizaw
    @SirTigistGizaw Месяц назад

    ዘመን ይባረክ አንተ ቅንሰወነህ!!!

  • @beli905
    @beli905 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ድንቅ ትምህርት ነው

  • @hiwotmohammed3444
    @hiwotmohammed3444 3 месяца назад

    Bless you nice teaching 🙏

  • @ledabhatros2071
    @ledabhatros2071 2 месяца назад

    ዎው ታባረክ ❤️❤️❤️😘😘😘😘👍👍👍👍

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 5 месяцев назад +14

    አምላኬ ልባም ሴት አርገኚ 😊

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 2 месяца назад

    በትክክል ❤❤❤❤

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 3 месяца назад

    ከልብ እናመሰግናለን በእዉነት ደሞ ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳን ለሁላችንም መልካሙን ያድለን🥰

  • @meseretteferi6132
    @meseretteferi6132 5 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም ጥሩ ት/ት ነው እናመሰግናለን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abebu-xr4nu
    @abebu-xr4nu 4 месяца назад

    እናመስግናለን እግዚአብሔር አብዝቶ እውቀትን ጤናን ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @SbksBala
    @SbksBala 5 месяцев назад +1

    ተባረኩ አባት ጠቃሚ ትምህር ነው ያብዛልህ

  • @RitaQueen-gi8ol
    @RitaQueen-gi8ol 3 месяца назад

    Timihirtihin betam wededekut libe wist tesemagn❤😊🙏👍

  • @selamselam1233
    @selamselam1233 3 месяца назад

    እግዚአብሄር ያሳካልኝ ልባምሴትለመሆን እየጣርኩነው ፈጣሪ ታማኝባልይስጠኝ❤

  • @ZulfkAbdi
    @ZulfkAbdi 2 месяца назад

    በትክክክክልልልል👌👌👌👌

  • @EyobTadesse-kf5bd
    @EyobTadesse-kf5bd 2 месяца назад

    ልባም ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል፤ ዋጋዋ ከቀይ ዕንቁ እጅግ ይበልጣል ። ምሳ 31:10 -11

  • @TigstMamo-u7l
    @TigstMamo-u7l 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @ኤልሳቤጥነኝስደተኛዋ
    @ኤልሳቤጥነኝስደተኛዋ 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመሰግናለን❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን መልህቅ❤❤❤

  • @MerkebMerkeb-n7c
    @MerkebMerkeb-n7c 3 месяца назад

    መልካም ሰው እናመሰግናለን🎉🎉🎉❤❤

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 5 месяцев назад +1

    እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ❤🙏

  • @እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ

    ሀሪፍ ትምህርት ነው በእውነት

  • @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x
    @ዮርዳuser-wh7kb4tj1x 5 месяцев назад +1

    ምህምር ቃለ ሂውት ይስምልን በእውነት

  • @gff7556
    @gff7556 4 месяца назад

    እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @asnkatesfaye910
    @asnkatesfaye910 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመስግናለን🙏

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 5 месяцев назад +1

    በጣም እናመስግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عنرعلي-ث3ر
    @عنرعلي-ث3ر 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ልባም ሴት ያድረገን

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 5 месяцев назад +2

    የኛ እቁ የተዋህዶ ፍሬ. መምህር ጸግሽ እናመሰግናለን. ገና አላገባሁም. ሳላገባ ይህንን ማወቄ በጣም ወሳኝ. ነው ለኔ❤

    • @KabiLulu-l3t
      @KabiLulu-l3t 3 месяца назад

      ፕሮቴስታንት ይመስለኝ ነበር

  • @munadirar
    @munadirar 2 месяца назад

    15:22 እኔም ማማከር እፈልጋለሁ እሱ አግብቶ የራሱን ህይወት እየኖረ እኔ እየተሰቃዬሁ ነው ቆርጨ ከህይወቴ ማውጣት ከብዶኛል ምን አልባት ስለወለድን ይሆን ወይስ ስለማፈቅረው ግራ ገብቶኛል

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 5 месяцев назад +1

    ተባረክልን👏👏👏

  • @Bethlehemkebede-g3x
    @Bethlehemkebede-g3x 2 месяца назад

    አምስግናለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን መምህር ከአንተ ብዙ ነገር ተምረናል❤🙏

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 5 месяцев назад

    ❤ተባረክ ❤አዲስ አድማጭህነኝ❤በጣምደስየሙልትምህርትነው ❤በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @DekemebeceeDekembecee
    @DekemebeceeDekembecee 2 месяца назад

    የኔመዳም፣ጎበዝናት፣

  • @Tagistdagni
    @Tagistdagni 3 месяца назад

    ከልብ እና መሰግናለን ❤❤❤❤

  • @smret9343
    @smret9343 2 месяца назад

    God bless you ❤️ 💖 ✨️ 🙏

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን 🙏❤️❤️🙏

  • @AzalechYohannea
    @AzalechYohannea 2 месяца назад

    Enedew zemenikin geta yebarekih lebizu bitesebi Gita yasenesak sew nek

  • @silentgirl1943
    @silentgirl1943 5 месяцев назад +1

    tebark tsegaya

  • @JemberTaye
    @JemberTaye 5 месяцев назад

    ወድሜ የዛሬው ትምህርትክ በጣም ደስ ይላል ጎደኛዬ ጋቡዛን ነው ከ 15ውስጥ 3ቱን ነው ያላደረኩት የቀሩትን እተገብራለው በጣም ነው ደስ ያለኝ 🥰

  • @artflow216
    @artflow216 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድሜየ🥰🥰🥰🥰

  • @TitinaWaseneh
    @TitinaWaseneh 3 месяца назад

    1. መንፈሳዊ ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን ይበልጥ ወደግዚአብሄር የሚመራኝን የህይወት አጋር ይስጠኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    2. እራሴንም በጣም እወዳለው❤❤
    3. እራሴንም እቆጣጠራለው እገዛለው
    4. ይሄን ሙሉ በሙሉ ባላምዋላ በግማሽ አለሁበት❤
    5. ፍቅርኛ ነበርኝ አከብርው ነበር እወደው ነበር ግን እርካሽ ነገር ጠይቆኝ እቢ ብለው ሄደ😅😅😅😂😂😊😊 እኔም ሼኝውት😮😮😮
    6. Yketlal…………………

  • @YordanosTeshome-mc1gs
    @YordanosTeshome-mc1gs 4 месяца назад

    Thanks ena erasewa nuro belejeneta neber yasetemareh leja endat seman bebego endaseterah erasen endat endemiaseterah.bebezu gonu tenkara single mame neh erasen enday aregehehal thanks

  • @New-s9r
    @New-s9r 2 месяца назад

    Thank you very much wan to promote language book

  • @TizitaKonjo-f8g
    @TizitaKonjo-f8g 5 месяцев назад +1

    Wow tebarek ❤❤

  • @malmaz7318
    @malmaz7318 3 месяца назад +1

    እኔምርጫዬ.የሚወደኝን.ማግባት.ነዉ.የሚወደኝከሆነ.ምንም.ብሆንአይተወኝም.እኔ.እኔነኝ.በራሴ.በማንንቴ.ተወደደኝ.ይዉደደኝ.ታልደደኝ.ጥርግ.ማለት.ይችላል.የምን.መጨናነቅ.እጪ.መቼም.ቢሆን.ወድን.እድወደኝ.ጥርት.አላላርግም.ትኩረቴ.እዴት.ብቻዬን.ብሆን.መቋቋም.እችላለሁ.የሚለዉን.ብቻነዉ.ሰዉ.ያዉሰዉነዉ.መሄዱ.አይቀርም.i love you እራሴ

  • @Ethionewstube
    @Ethionewstube 5 месяцев назад

    እናመሠግናለን ሰውን ለመለወጥ ንግግሮችህ ሀይል አለው

  • @yenatewchinal
    @yenatewchinal 5 месяцев назад

    ከልብ አመሰግናለሁ ብዙ ትምህርት አጊቼ በታለሁ🙏🙏

  • @EmnetEshetu-i9s
    @EmnetEshetu-i9s 5 месяцев назад +2

    እራስን መግዛት ማለት ምን ማለት ነው

  • @Weynshet-c8q
    @Weynshet-c8q 5 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይባርክህ

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 2 месяца назад

    እውነት ነው እግዝኣብሄር ፈሪሃ ያለው ያላት ለትዳር ኣጋራቸው መልካም ነው የሚሆኑት:: በተጨማሪም ሁሉም ያቀረብከው ነጥቦች ኣሪፍና ኣስፈላጊ ናቸው:: ነገር ግን ይሄ በሰዎች ላይ ተወዳጅ የሆነች ያልከው ኣንዳንድ መጥፎ ባሎች ለሚስታቸው በሌላ ሰው ዘንድ እንድትጠላ ከሌላ መጥፎ ሰዎች ግሩፕ ፈጥረው የስዋን ስም የሚያጠፋ እንድትጠላ የሚያደርጉ ኣሉ:: እስዋ ተቆጥባ ትዳሬ ኑሮየ ባለች ለሰውም መልካም እያለች ማለት ነው የማቀው ስላለኝ ነው::

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን😊

  • @WeinyYelidata
    @WeinyYelidata 5 месяцев назад

    እኔ መንፈሳዊነትን ከማደጌም በላይ ሁሌ በልቤውስጥ እጅግ እየጠነከረ እየመጣ መሆኑን እያስተዋልኩ ነኝ ጥሩ ምክር ነው ።

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ

    እግዚአብሔር ይሪዳን ለባሞች እንድንሆን🤲አንድ 5ት ነገሮች አሉኝ ካልካቸዉ😂

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 5 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ግን እባክ እረፈት አድርግ ፊትህ ልክ አይደለም በጣም ደክሞሃል❤

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 5 месяцев назад +1

    Thank you❤

  • @semharkesete4870
    @semharkesete4870 4 месяца назад

    ❤❤❤thanks betam enwdhalen
    ? Yetkededlebs yalkewn yelelachew sewoch gemtwst asgbth betawra please??????

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese 5 месяцев назад

    እናመሠግናለን ወድማችን

  • @Mery-ey5id
    @Mery-ey5id 3 месяца назад

    ሰዉ አንደበትን እግዚያቤር ልብን ያያል

  • @woodyasebe4096
    @woodyasebe4096 4 месяца назад

    እንመስገናለን ❤❤❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 5 месяцев назад +1

    አንደበተ ርእቱ እናመሰግናለን::

  • @Emawausheshebru
    @Emawausheshebru 5 месяцев назад

    ተባረክ ብዙ ተማርኩኝ ካንተ