Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፀግሽ በጣም ትልቅ ችግር ያለው ወንዶች ጋር ነው።ምክንያቱም እራሳቸው ላይ አይሰሩም ,አያዳምጡም ሉሌ ልክ ናቸው ከአንድ ሺህ ስህትት ጋር
That's true
ሰዎች እድሉን ተጠቀምበት አግብተሽ አማካሪ ከመፈለግሽ በፊት😅 እናመሰግናለን ❤
😂😂
Thks 👏
Allhamiduillah thankyou
እግዚአብሔር ን መፍራትታዛዝ እና ታማኝማክበር መደማመጥራሷን የምትጠብቅ ሞያተኛራሷን ምትገዛና ትግስተኛየችግሮችን አፈታት ዘዴመብትና ግዴታን ማወቅ❤❤❤
በጣም ነው የምናመሰግነው መምህር
አመሰግናለሁ ግን"ተወዳጅ ባህሪያት ለወንዶች" ብለህ አስተምር እነሱስ አይማሩም ሴት ላይ በዛ ባላንስ የጠበቀ መሆን አለበት
Alhamdurillah
ፀግሽ በእመቤቴ ማርያም ላገኝህ እፈልጋለሁ
ቡዙ የተናገርከው ለሴት ብቻ ሆነ ሲቀጥል ወድ እሄን ሁሉ ካሳየኽው ካለሱ ሰዉ ያለ ይመስለዋል :: ሲቀጥል ልጆች በሉ አልበሉ እሱ በላ አልበላ ሸሚዙ ተተኮሰ አልተተኮሰ ጣፈጠ አልጣፈጠ ቤቱ ፀዳ አልፀዳ ከትምርትቤት መጡ አልመጡ እያልኩኝ ስባዝን እውላለው ከዛ ደሞ ለማታ ለሱ እራሴን አዘጋጃለው እሄ ቢጃማ የምራል የትኛው የምራል እያልኩኝ ለሱስጨነቅ እና ወዶች እሄሁሉ አይገባቸውም ብቻ ከባድ ነው እስኪ የብቃኝ ይመችኽ ሀቡን ወድጄዋለው 🎉🎉🎉🙏👍
❤
Hinmeseginaleni wedimachini 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
ያገባ እዴት በሰላም መለያየት እደሚቻል የብልህ ሴት የምታረገውን ምክርክን እባክህ ለግሰኝ
ቻው ብለሽ እቤቱን ለቀሽለት መውጣት መሰለኝ ሲሉ ሰምቸ ነው
😂ምስኪን ቻው ብለሽው ውጭ እንጅ ለእሱም ምክር ፈለግሽ
😂😂😂 እኔም አርጊያለሁ ወላ አገባሁ ብሎ ሲደነፍ በል ደህና ሁን ብዬ ጥርግ አልኩ ሆ ማን ያራል@@bateyyoutube3038
Aryf mekir new❤
❤❤❤❤❤❤✅️✅️✅️✅️👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
❤🎉❤🎉❤🎉
ቃላቱ በጣም ግሩም ነው!!ነገር ግን ይሄን ሁሉ ለማድረግ ገንዘብ:ጊዜ ወዘተ ያስፈልጋል!!ብቻ በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ሴት ሸክም ከብዶታል !!
ጸግሽ. መልህቅ የሚለው ስም ተቀይሮነው የኛ እቁ የተዋህዶ ወርቅ
ሌላ ቻናላቸው ነው እሄ❤
ለወንድዎችም ምክርሊን😢
ሊሞት ይችላል 😂😂😂
ወድሜ።በጣም።ይቅርታ።ከመጀመሪያ።ባል።አራት።ወልጃለው።ግን።አልወደውም።አሁን።በስደት።ነው።ያለውት።ግን።አያስብልኝም።ገዘብ።ስልክ።ብቻነው።የነማር።የሚለኝ።በዛላይ።ይማግጥብኛል።አሁን።በጣም።ጠላውት።ፍትም።በጣም።ነውየምጠላው።በጀራ።አባት።ስላደኩ።ልጆቼን።የነ።እጣ።እዳይ።ደርስባቸው።ብዙታገስኩት።ምንትመክረኛለህ።እባክህ።በጣም።ጠላውት።ገዘቤን።ብቻ።ነው።የሚፈልገው።እዳታልፈኝ
Lejoch yale abat madeg yechelalu eraseshen atguji matwejiw kehone eraseshen gelagi
ሰላም ጤና ይስጥልኝ መልሕቅ የትዳር ህይወት ማማከር እና ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። ስለ ምክር አገልግሎቱ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን።
በጣም ከባድ ነው
እኛም እናመስግናለን👏
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ፀግሽ በጣም ትልቅ ችግር ያለው ወንዶች ጋር ነው።ምክንያቱም እራሳቸው ላይ አይሰሩም ,አያዳምጡም ሉሌ ልክ ናቸው ከአንድ ሺህ ስህትት ጋር
That's true
ሰዎች እድሉን ተጠቀምበት አግብተሽ አማካሪ ከመፈለግሽ በፊት😅 እናመሰግናለን ❤
😂😂
Thks 👏
Allhamiduillah thankyou
እግዚአብሔር ን መፍራት
ታዛዝ እና ታማኝ
ማክበር መደማመጥ
ራሷን የምትጠብቅ ሞያተኛ
ራሷን ምትገዛና ትግስተኛ
የችግሮችን አፈታት ዘዴ
መብትና ግዴታን ማወቅ