የኩላሊት በሽታዎች ጠጠር : እባጭ እና... | Kideny stone, cyst and infection | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Dr.SeifeWorku
    @Dr.SeifeWorku  Год назад +234

    እኔን በስልክ ለማማከር የምትፈልጉ ዘወትር ቅዳሜ ከ 9 እስከ 11 ሰዐት ብቻ መደወል ትችላላችሁ። 0974163424
    ወይም ደሞ በአካል ቀርቦ ለመታየት በዚሁ ቁጥር ቴሌግራም ላይ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል። አመሰግናለሁ።

    • @usercell3788
      @usercell3788 Год назад +7

      እኔ በጣም የማንአለ አሁን አይችልክም 😢😢😢😢😢በ እውነት 😭

    • @asiya-ur9uj
      @asiya-ur9uj Год назад +3

      ሰላም ሰላም ዶክተር ጤና እድሜ ይስጥልን ግን የኩላሊት ጠጠር መዳኒትንን አለው

    • @MhMoh-cu7ft
      @MhMoh-cu7ft Год назад +1

      😍😍😍😍😍😍👍👍

    • @umunuhኡሙኑህ
      @umunuhኡሙኑህ Год назад +1

      ዶክተር እባክክ ቁጥርክን ስጠኝ ማማክርክ ነገር ነበር

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 Год назад

      ❤❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +139

    እኔ የሚገርመኝ ስታረዳ ትህትና የተሞላበት ላሳደጉህ በተስቦችህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጣቸው 🙏

  • @Zetsion
    @Zetsion Год назад +115

    ሃላፊነት እና ሙያዊ ስነ ምግባር የተሞላበት ትምህርት ስለምትታስተምር ተባረክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +8

      አመሰግናለሁ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A Год назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር ጥያቄየ ሠሞኑን የመሀፀን መድሀኒት ሶስት ሀባ ከኒና 500 ግራም አንዱ 3 ቱ 1500 ግራም ነበር የወሰድኩትና ከዛ ጀምሬ በጣም አመመኝ ኩላሊቴን ዶክተሩን አመመኝ ሥለው በጭራሺ ኩላሊት አይነካም ብሎ የሚቀባ መድሀኒት ሠጠኝ እኔ ግን እየባሠብኝ መጣ ውስጥ እግሬ እራሡ ይቃጠላል ምን ይሻለኛል😢😢😢😢

    • @alhammdulillh9711
      @alhammdulillh9711 Год назад +3

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር ስልክ ቁጥርህን ፃፍልኝ

    • @butajrawit
      @butajrawit Год назад +3

      ​የመጀመሪያው ኮመንት ላይ አስቀምጧል ወይም በተሌግራም ዶክተር ሰይፈ ብለው ሰርች ያርጉ ያገኙታል

    • @Zetsion
      @Zetsion Год назад +1

      @@butajrawit 🥰🥰🥰

  • @yaracell969
    @yaracell969 Год назад +36

    ማነው ግን እንደ እኔ የዶርተር ምክር ሰምቶ ሰላም ያገኘው ከእግዚአብሔር በታች እናመሰግናለን ዶክተር😍😍😍

  • @ሱሱየአላህባሪያ-ኰ1ከ

    እረ ላይክ አድርጉ ያአላህህ ይሄን የመሰለ ጠቃሚ መረጃ በነፃ አዳምጦ ላይክ አለማድረግ ንፉግነት ነው ሀኪም ቤት ብንሄድ ስንት ብር በከፈልን ነበር ያውም ይሄን ያክል ለማያብራሩት

    • @HALIMMAHASSAN-zl6qh
      @HALIMMAHASSAN-zl6qh Год назад +1

      በጣም ወላሂ ቅን ሰው ደክተርዬ እርሜህን ያርዝምልን❤

    • @kingcod6475
      @kingcod6475 Год назад +1

      😊

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 месяцев назад

      ​@HALIMMAHASSAN-zl6ደምሪኛqh

  • @halimaali9837
    @halimaali9837 Год назад +90

    የሥደት ወድም እህቶች 2016 የእረፍት እጀራ ፈጣሪ ይስጠን

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso Год назад +6

    የምረ ሁሉጊዜ ለሰው ልጅ ግድ ብሎህ ማንም ሳያስገድድ በእርስህ ፈቃድ ለሰው ልጅ ጤና ግድ ብሎህ ሁልጊዜ ስለምትሰጠው ምክር “ ምስጋና ከልቤ የመነጨ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ጤና እና እርጅም እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ይባርክህልኝ
    በጣም አክብሮለሁ እወዳለሁ ❤" በሷሸል ሚድያ በጣም ከምያምነች እና በጣም ከሚሰማቸው አንድ አንተ ነህ „
    ሰይነስ በጣም አፍንጫየን መተንፈስ እስክያቅተኝ አስቸጋሪኛል Please መለ በለኝ😢😢

  • @seniseni9963
    @seniseni9963 Год назад +9

    የሚያረጋጋ ትምህርትን ሰለምትሰጠን እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +2

    አቤት ይሄ ዶክተርኮ ከልቡ ዶክተር ነዉ ግን ሁሌ ቢድዮ አትለቅም ሱሴ ነህኮ ድምፅህ ቅልጥፍናህ ትህትናህ ጪዉነትህ ደስ ሲለኝ ሙስሊም ብቶን ለ3ትም ለ4ትም አገባህ ነበረ ዶክተርዬ ብቻ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ታካሚወችም ወዳተ ለመታከም ሲመጡ በደብ አስተናግዳቸዉ ዶክተርዬ በታማኝነት እክብካቤ አድርግላቸዉ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад +7

    ደሞ እኮ ደስ የሚለው ቪድዮህ ማየት በጭራሽሽሽሽ አይሰለችም አጠር መንጠር ያለ ግሩም ጥቅም የምንወስድበት ነው

  • @aaatebarkebbb4819
    @aaatebarkebbb4819 Год назад

    ተባረክልኝ❤❤ እውቀቱን ይጨምርልክ ከዚህ ቀደም ስለ አሰተማርከን አኔ ወገቤን እና ጎኔን ያመኝ ነበር አሁን ለውጥ አለኝ ገን አንዳንድ ጊዜ ያመኛል ብዙ ውሃ ብጠ ጣም ሽንቴ ብዙ አልሸናም ምን ላድርግ ልጄ ውሃ 8_10ብርጭ ቆ እጠ ጣለሁ ሙቀት ስለሆነ ያለሁ በተ ከዛም በላይ እጠ ጣለሁ ግን ያመኛል ጎኔን ዶክተር ጋር መሄድ አልችልም ምን ላድርግ ልጄ ከይቅርታ ጋር ተባረክ እመ ቤቴ ትጠብቅ👏👏👏

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +12

    እኔ የምመኘው ሀገሬ ሰገባ አተን አግኝቸ ምርመራ ማረግ እፈልጋለሁ
    ማነው የሚስማማ👍👍👍አረጉ ሀገራችሁስገቡ ታከሙ እሱጋር🎉

  • @muslimateshome6435
    @muslimateshome6435 Год назад +4

    አናመሰግናል ዶክተርዬ አላህ እወቀትን ይጨምርልህ ጤና እድሜ ይስጥህ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Год назад +4

    አቦ ኑርልን🙏🥰 አቀራረብህ የትም ንቅንቅ አያስደርግም እስከመጨረሻው በጉጉት ነው እምከታተልህ👍👏👏👍👍🥰🥰

  • @zedtube6289
    @zedtube6289 Год назад +3

    እናመሰግናለን ዶክትር የኩላሊት ኢፌክሽን ህመምቹ ያልከው ሁሉ እኔ ላይ ሁነዋ ህመሙ ከባድ ነዎ ለ2 ሳምንት በጣም በሚባል ህመም ነበርኩኝ መዳኒት ስወስድ በግልኮስ ነበር ከባድ ነው በተለይ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ ኩላሊት በሽታ መጥፎ ነው

    • @BjyHyt
      @BjyHyt 3 месяца назад

      ምን እናርግ እኔምእያመመኝ ነው

  • @አድራሻዬከመስቀሉስርነው

    ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር ❤🤲 ለምትሰጠን መረጃ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን 🤲

  • @wossenyilma2695
    @wossenyilma2695 Год назад +5

    ኢትዮጵያዊ በመሆንህ ኮራሁ፣እድሜ ይሰጥህ

  • @wasokhan8496
    @wasokhan8496 7 месяцев назад +2

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ዶክተር ሰይፉ አናመሰግናለን በጣም ነው ማስረዳት የምትችለው❤

  • @jgghhh6807
    @jgghhh6807 11 месяцев назад +41

    በቀ እኔ ልምትነው ውዶች ለገረሽ አፈር የብቀሽ በሉኝ ወለሂ ሁትም ኩለልቴ ከጥቅም ውጪነው አሉኝ😢😭😭😭😭

    • @HalimahBesher
      @HalimahBesher 9 месяцев назад +4

      ተስፋ አትቁረጭ ከጌታሺ እህቴ

    • @arsemaworkineh4949
      @arsemaworkineh4949 8 месяцев назад

      Konjo yedetereshen emengi

    • @madinamed5487
      @madinamed5487 8 месяцев назад

      አብሽሪ አይዞሽ

    • @ZuZuti-y9z
      @ZuZuti-y9z 8 месяцев назад

      አብሽሪ እህቴ ተስፈ አትቁረጭ ደአም አድርግ ሂክምነ ማከተተል አችይም ነው

    • @HayaJamal-cn8kj
      @HayaJamal-cn8kj 8 месяцев назад

      አብሽሪ አላህ አፊያ ያርግሽ ተስፋ አትቁረጪ

  • @YemsirachYo
    @YemsirachYo 11 месяцев назад +1

    ዶክተር እግዚአብሔር
    ረጅም እድሜ እንዲሰጥህ
    እመኛለሁ ተባረክ

  • @MahletMahlet-hk6bl
    @MahletMahlet-hk6bl Год назад +4

    ❤❤ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ ❤❤

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @moamna9019
      @moamna9019 Год назад

      እቢክህመልሰልኘ ብዙግዜ። እኮምታለሁ ግን አትሐልሰልኘም። ። እኔ። ቀቀን ሸቴ ነፁህነዉ። ግን ማታማታ። ሰተኝ። ጥዋት ተነሰቸ ሰጠቀም። በጣም ይቀየራል። ከቢጫ አልፎ። ድማቃ ይሆናል
      ከቀኑጋረ በጣም ይለያያል። ምድማረግ አለብኘ። እባክህን መልሰልኘ

    • @raheemaraheema9402
      @raheemaraheema9402 11 месяцев назад

      የትነህ አባቴን ትመረምርልኛለህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 месяцев назад

      ​@@moamna9019ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 месяцев назад

      ​@raheemaraheema9ደምሪኛ402

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад +12

    ዶክተርዬ አላህ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሁ አመሰግናለህ እንዳተ አይነቱ ያብዛልን

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op 18 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተርየ ተባረክ አላህይጨምርልህ

  • @burtee3103
    @burtee3103 Год назад +22

    ዶክተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለኛ አረብ ሀገር ላለን❤❤❤

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 Месяц назад

    ምክርክ በጣም ደስ የሚል ነዉ እናመስግናለን❤❤❤❤

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 Год назад +3

    አላህ ይጠብቅህ

  • @EatifanosMelaku
    @EatifanosMelaku 11 месяцев назад +1

    ዶክተር እኔ አዲስ ነኝ ያንተን ምክሮች እና ትምህርትቶችህን ስሰማ በጣም ደስ ትላለህ እና የኔ የህመም ስሜት ወገቤን ተቀምጨ ስነሳ በጣም ህመም አለው ትራንስፖርት ላይ ነው የምሰራው ሰው ሳማክር ብርድ መቶሽ ነው ይለኛል ግን አሁን ተደጋገመብኝ ተንሽ የግር መንገድ ስሄድ በጣም ይደክመኛል ከታች ወገቤ እስከ ዙሪያውን የመሀፀን አካባቢ የሚገብድ አይነት ስሜት አለኝ ስራ በጣም ነበር የምወደው አሁን አሁን ግን የመሰልቸት ስሜት መቶብኛል ሰሞኑን ሌሊት በተደጋጋሚ ሽንት መሽናት ይሄ ነው

  • @jeeranmeeran1525
    @jeeranmeeran1525 10 месяцев назад

    እግዚ አብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ዶክተርዬ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    ዶክተርየ እንኳን ደና መጣህ ❤ እየጠፍህብን ነዉ😢 ጥያቄ ነበርኝ ፡በፊት ግምባሬ ተጋጭቼ ነበር ፡በሰአቱ አዙሮኝ ፡ነበር ከዛም ልብ ሳልል ተዉኩት አሁን በመታኝ በቀኝ አቅጣጫ ህመም ይሰማኛል ግጥም አድርጌ ሳስረዉ ያስታግስልኛል ፡ወይ ጫን ስለዉ ትዉት ያደርገኛል ፡አሁን ደሞ ከአንገቴም ጭምር ይሸመቅቀኛል ፡ብታየዉም Normal Naw ይሉኛል፡ከዚህ በፊት በሌላ ህመም የሰጠሀኝ ምክር ጠቅሞኛል ድኘበታለሁ ና አሁንም ትብብርህ አይለየኝ አባቴ 🙏ለዛሬዉም እናመሰግናለን 🙏

  • @semahegndesalegn2434
    @semahegndesalegn2434 Год назад

    እግ/ር ጨምሮ እውቀት ይስጥህ ዶ/ር ተረጋግተህ ታረጋጋለህ ተባረክ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ አረጋጋኸኝ ።

  • @teje7615
    @teje7615 Год назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤

  • @TsionGebere
    @TsionGebere 3 месяца назад

    ዶክተር ስለቪዲዬ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምሀርት ነው ያገኘውበት ተባረክ

  • @jujujuju9780
    @jujujuju9780 Год назад +5

    Happy New year Ethiopia family ❤❤❤❤

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 Год назад

    ቅንነት .ትህትና መልካምነት እውቀት እንዴት መታደል ነው አምላክ ጨምሮ ያብዛልህ የኛ መልካም ሰው ጥበብን ያብዛልህ ዘርህ ይለምልም

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰህ ዶክተርየ ዘመንህ ይባረክ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +6

      እንኳን አብሮ አደረሰን፣ አመሰግናለሁ

    • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
      @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Год назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuዶክተር በማርያም መልስልኝ ማወቅ ፍልጊነዉ ሰዉ በልብ ድካም ኖሮበት ቆይቶ ልቡ ሲፈርስ ሲሞት ያዉሰዉ ልቡ በማህፀን የመወርድ አለዉእዴ እስኪ ግለፅልኝ ሰዉ ሲሞትስ አሩፍ በአፍ ይወጣል እዴነዉ 😢😢😢 መልስ ስጠኝ

    • @ወይኩንፍቀድከ
      @ወይኩንፍቀድከ Год назад

      አረ መለ በሉኝ እግሬን በጣም አሞኛል መቆምም አልቸልከም

    • @fatumawase
      @fatumawase 11 месяцев назад

      ​@@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸደምሪኛ

  • @ሀይሚይዝናቤየ
    @ሀይሚይዝናቤየ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ እዳተ አይነቱን ለሰው ልጅ እሚስብ ያብዛልን
    ይህን የምታነቡ በሙሉ እመብርሀን ከክፉው ሁሉ ትሰውራችሁ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 Год назад +4

    ትለያለህ ዶክተር ክፉ አይካህ እረጅም እድሜ

  • @BrhaneNuri
    @BrhaneNuri 6 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 Год назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ
    መልካም አዲስ አመት
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @የጉድቤት
    @የጉድቤት 8 месяцев назад

    ወላሂ ሰይፉየ አላህ ያቆይህ በደስታ ትምርት ደሞኮ ደቆሮ እራሡ ይሰማሀል ተባረክልን ለማንኛውም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 Год назад +2

    እንዴት እንደምወደህ ዶክተርዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይሰጥ በእውነት እም ብርሃን ትጠብቅ ❤❤❤

  • @meseretmengistu2182
    @meseretmengistu2182 Год назад +2

    እድሜ ዘመንህን በጤናኑር ተባረክ መዳኒትነህ ነህ

  • @wossneKume
    @wossneKume Год назад

    ዶክተር ሰይፈ ተባረክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድልህ ከፍ ከፍ በል
    የማመሰግንበት ቃላቶች በቂ አልሆነልኝም ግን ያገልግሎት ዘመንህ እንዲባረክ እፀልያለሁ

  • @gdsf3612
    @gdsf3612 Год назад

    ደ/ር ሰለ ምክር በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ እድሜና ጣና ይስጥህ እና እኔ የኩላሊት ኢንፌክሽን አለኝ 6 ወር መዳኒት እየወሰድኩ ነበር አሁን 5 ወር የሚያክል በስራ ምክንያት አቆረጥኩት አሁን በጣም ወገቤ እና ግማሽ የኩላሊት ጉኒ ህማም ይሰማኛል እና ምን ማድረግ አለብኝ አባክህ ተገድሰህ መልሰለኝ❤❤

  • @Jesustc8oo
    @Jesustc8oo Год назад +1

    betam enamesegnalen doctor

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 5 месяцев назад

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ አመሰግናለሁ

  • @nigate757
    @nigate757 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን አንተንም እግዚአብሔር ያቆይልን ዶክተር 🙏🙏❤️❤️

  • @tibltskelati7858
    @tibltskelati7858 Год назад

    egziabher yebarkeh enamsgenalen DR

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m Год назад

    እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ጥበቡን ይግለጥልክ ዶ/ር እናመሰግናለን❤ እኔ ጥያቄ አለኝ ካየከው ኮመንቴን ማንስትሬሽኔ በየወሩ አይመጣም በ3or በ4.5.6 ወሩ ነው ሚመጣው እና በደንብ አይፈሰኝም ከዛ ሊመጣ ሲል ጡቴን በጣም ያመኛል ቢያንስ ከመምጣቱ በፊት ከ10-15ቀን ልብሴ ራሱ ሲነካኝ ያመኛል ጡቴ ትንቅ ይሆናል እስከሚፈስበት ስአት በጣም ያመኛል😢 እስኪ የሆነ ነገር በለኝ በዛ ላይ ወገቤን ያመኛል😢

  • @bitubini2
    @bitubini2 11 месяцев назад

    100% ምርጥ ዶክቶር ኖት !!!

  • @samsomgaim
    @samsomgaim Год назад

    በጣም ነው የማመሰግነው እና ካሁን በፊት መርመራ አድርጌ ነበር ኩላሊት ጸጸር አለህ መድሐንትም ታዞልኝ ብዙሕ የጉልበት ስራ ስሰራ የወገብ ሕመም ይሰማኛ ምን ማረግ አለብኝ እና ማስታገሻ ስውጥ ደና እሆናለው ስለ መግለጫሕ በጣም አመሰግን አለው❤❤❤❤

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 Год назад +1

    ዶክተር አንተን የወለደች እናት የተባረከችበጣም እናመሰግናለን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ

  • @KadKad-u7i
    @KadKad-u7i 5 месяцев назад

    አሏሕ ይጠብቅሕ ዶክተር ያካባድነውን ሕመማችንን ቀለል አድርገን እድናስብ ታደርጋለሕ ትትና ለተሞላው አቀራረብሕ ጀዛከሏሕ

  • @getahunmelise
    @getahunmelise 11 месяцев назад

    ምርጥ ዶር ነህ ወንድሜ በርታ።

  • @wondimuessayas8460
    @wondimuessayas8460 Год назад +1

    Educative and nicely presented. God bless you!

  • @sintayehugebremariam6
    @sintayehugebremariam6 Год назад

    ዶክተር ሰይፈ ለምትሰጠን አስፈላጊ መረጃ ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ. ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ. የምጠይቅህ ጥያቄ ከስድስት ወር በፊት ጀምሮ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን፣ በሁለቱም ኩላሊቴ ጠጠር እና በቀኝ በኩል ኩላሊቴ ላይ ውሃ የቋጠረ እንዳለ የደም፣ የሽንት፣ ተደጋጋሚ የአልትራሳውንድ እና የኤክስሬ ምርመራ ተደርጎልኝ ተነግሮኛል እስከ አሁን ድረስ በቀጠሮ በየወሩ እየተመላለስኩ ማስታገሻ መድሀኒት ሲሰጠኝ ቆይቶ ከወር በፊት ደግሞ ሲቲስካን እንድነሳ ታዞ ተነስቼ ደብዳቤውን እና ሲዲውን አቀረብኩላቸው በወቅቱ ኮምፒውተሩ ሲዲ አላነብ ብሎናል ብለው ደብዳቤውን ብቻ በማንበብ ታምሱሎሲን ለአንድ ወር ታዘዘልኝ መድሀኒቱን ስጨርስ አልትራሳውንድ ተነስቼ በድጋሜ መድሀኒቱን ለአስራ አምስቀን እንድቀጠል ተደረገ. ነገር ግን ፔኑ መድሀኒቱን መውሰድ ከጀመርኩ በኋላ በጣም ባሰብኝ በዚህ ሳምንት ደግሞ እግሬን ሁሉ በጣም ያመኛል. አሁን ህመሜን ነገርኩአቸው. በየጊዜው የሚያዩኝ ዶክተሮች የተለያዩ ናቸው የተለያየ መረጃ ነው የሚሰጡኝ. ሲቲ ዩሮሎጂ አሰርቼ እንድቀርብ አዘዙኝ እሱን ይዜ እንድመጣ የአንድ ወር ቀጠሮ ተሰጠኝ. እባክህን ዶክተር ህመሙ እየጨመረ ስለሆነ ምን እንዳደርግ ትመክረኛለህ. እንዲሁም ይሄንን ምርመራ ኮስቱ የሚቀንስ አገልግሎት ሰጪዎችን ብትጠቁመኝ. ለምትሰጠኝ ቀና መልስ ከወዲሁ አመሰግንሀላሁ. 🙏

  • @Tariku-f6i
    @Tariku-f6i 5 месяцев назад

    አቀራረብ ሳይዛዛ አደኛ።ዶ/ር እናመሰግን አለን

  • @ktube8920
    @ktube8920 11 месяцев назад

    የሰውን ልጅ በዚ ሁኔታ የፈጠረ ጌታ ጥራቻ ይገባው ሱብሀን አላህ 😢 የተቀጣጠለ መብራት ማለት ነን ለካ እኛ የማናየው ታሪክ አለን 😢😢

  • @Marim-h9f
    @Marim-h9f 2 месяца назад

    5:52 ዶክተርባለህበትሠላምህይብዛልንእሽ

  • @MeseretDeme-x5k
    @MeseretDeme-x5k 3 месяца назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን👏👏👏

  • @Rahema-n4w
    @Rahema-n4w 4 месяца назад

    እጅግ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እውቀትህ ይባርክልህ

  • @Cvs-ft4qg
    @Cvs-ft4qg Год назад +1

    ዶክተርየ እናመሰግናለን 😢 መደወል ይቻላል

  • @ferida4432
    @ferida4432 Год назад +2

    ቅኑ ወንድማች ዶክተር ጀዛክ አላህ ከልብ እናመሰግናለን ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 Год назад

    ዶክተርየ በጣም ነው እምናመስግነው ተባርክልኝ በጣም ነው እማደንቅህ በርታ

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +1

    ዶክተር ሰይፈ ትህትናህ የሚገርም ነው ስለጤና የምታስተምረውም ትንትን አድርገህ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @MejenTube
    @MejenTube 7 месяцев назад

    ጥሩ የአገላለፅ ችሎታ አለህ በርታ❤

  • @badriAhmed945
    @badriAhmed945 Год назад +1

    Nice doc

  • @SamuelTilahun-q3b
    @SamuelTilahun-q3b 8 дней назад

    ደ/ር አናመሰግናለን

  • @ZelalemDesalegn-s9q
    @ZelalemDesalegn-s9q 11 месяцев назад

    እድሜና ሠላም የይጨምርልህ
    በነ

  • @የጉድቤት
    @የጉድቤት 6 месяцев назад +2

    ወላሂ የሄን ዶክተር ስወደው ኣላህ ይጠብቅህ እዳተ ያሉ ዶክቶሮችን ያብዛልን 🎉

    • @ዜድተስፈኛዋ
      @ዜድተስፈኛዋ 5 месяцев назад +1

      አላህ ይጠብቅህ አይባልም ምክንያቱም እሱ በአላህ እሚያምን ፍጡር አይደለም !!

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад

      ​@@ዜድተስፈኛዋ
      ባያምንምኮ የሚጠብቀውም የፈጠረውም አላህ ነው ዳዎ ማድረጉ አይከለከልም በሂወት ላለ

    • @ዜድተስፈኛዋ
      @ዜድተስፈኛዋ Месяц назад

      @@እረህመት-ዘ5ተ እረ ሙስሊም ለክርስቲያን ክርስቲያን ለሙሥሊም እንደት ዱአ ይደራረጋል እረህሚ ምክንያቱም እኛ በነሱ ሀይማኖት አናምንም እነሡም እንደዛው እ ንያ እሚባል ነገር አለ ሁቧዬ ወላሁ አእለም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Месяц назад

      @@ዜድተስፈኛዋ
      እነሱማ ዱአ ያደርጉልናል በነሱ ምንም ስላላደለ እኛ ግን አሚን አንላቸውም ምክንያቱም የማናምንባቸው አምልኮ ስለሆነ እኛ ግን አላህ ከክፉ ይጠብቀው አላህ ሂዳያ ይስጠው ብንል ችግር የለውም የሞተ ከሆነ አዎ ዳአዎ አናደርግለትም

  • @DargieMelese-Yerayaw
    @DargieMelese-Yerayaw 2 месяца назад

    ዶክተርየ በጣም አሪፍ ነው ምክሮችህ ሁላ ደስ ይላሉ እኔም አንዱ የኩላሊት ህመምተኛ ነኝ እና ምልክቱን ልንገርህ ቀንም ሆነ ሌሊት ሽንቴን አላርፍም ከፍተኛ የሆነ ሽንት የወጣኛል ሽንቴን ዝም ባልኩት ቁጥር ያቃጥለኛል እና ደሞ ስራ ስሰራ ወገቤን ያመኛል እና ሽንቴን መቋቋም አልቻልኩም ዶክተርየ አልኩት አልኩት አሁንስ ሰለቸኝ እና ይሄ ደሞ ሽንቴን ከሰው ጋ ቁጭ አያደርገኝም በየ ደቂቃዋ ነው እና ግራ እግሬ ላይ መርፌ ከምንወጋበት በጣም ሁልጊዜ መጠቅጠቅ በተለይ ሽንቴን ዝም ስለው እናዶክተርየ ይሄን ነገር እንፌክን ነው ጠጠር ነው እንደው ተባባረኝ ሞትኩ 😭😭

  • @ቤቲየማርያምልጅ
    @ቤቲየማርያምልጅ Год назад +1

    እናመስግናለን ደኩተር እንኳን አደረስህ🌼🌼🌻🌻🌻

  • @likkeemekonin8288
    @likkeemekonin8288 Год назад +1

    Thank you Doctor

  • @Hikma-v1v
    @Hikma-v1v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ጣሪይጠብቅህ በጣም ሀሪፍትምህርትነው

  • @meremam877
    @meremam877 Год назад +2

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኮን ሰላም መጣህ ስለምሰጥን ትምህርቶች በጣም እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር ሰለምታደርግልን ገንቢ የጤና ማብራሪያዎች እናመሰግናለን

  • @AbdulazizEbrahim-k5k
    @AbdulazizEbrahim-k5k 11 месяцев назад

    Enamshnaln Dr. Edmiheh n Allah yasrezemwo Amin

  • @MohammedSofiyamohammed
    @MohammedSofiyamohammed 11 месяцев назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተር

  • @GcYfuft
    @GcYfuft 10 месяцев назад

    Thank you Doctor ketelebet

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +1

    Thank you dr. ❤

  • @RabiaFirdos
    @RabiaFirdos Месяц назад

    ፈጣሪ እርዥም እድሜ ይስጥህ ዶክተር

  • @sekinabh5406
    @sekinabh5406 Год назад +1

    ዶክተር እኔ ከ2003 ጀምሮ አልፎ አልፎ ያመኛል የጀመረኝ ጊዜ ልጅ ነበርኩ ምንም አላውቅም ነበር አሁን አድጌ አረብ ሀገር መጥቼ ሶሻል ሚዲያ ስከታተል ግን ኩላሊት በጣም ከባድ መሆኑ ተረዳሁ ሀኪም ቤት ለመሔድ እልና የዚህ አገር ዶክተሮች አያስተማምኑም ብቻ አልሐምዱሊላህ ጌታዬ ምን ይሳነዋል አለሁ እንግዲ ልክ ሲያመኝ ውሐ በደንብ ሥጠጣ ህመሙ ይቀንሣል

    • @Suzan-z1u
      @Suzan-z1u 2 месяца назад

      Enem ፈራሁ

  • @KiyyaKiyya-bz8ut
    @KiyyaKiyya-bz8ut 4 месяца назад

    Thank you doctor ❤❤❤❤❤

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 Год назад

    Tebarek dr silasredan inameseginalen

  • @genetmk468
    @genetmk468 Год назад

    በጣም እናመሰግንሀለን።

  • @eede1534
    @eede1534 Год назад

    ስለ ምትሰጠን ትምህርት በጣም ነው ምናመሰግነው ዶግተርየ እና ስተኛ ግራ ጉኔ ያመኛል ተነስቼ ስንቀሳቀስ ግን ምንም ኣይሰማኝም ኣልኮን ከጠጣሁም ይብስኛል ያለሁበት ቦታ ሙቆት ነው ና ቀን ስራ ላይ ብዙ ውሃ እየጠጣሁ ሽንቴ ግን ብጫ ነዉ ሚሆነዉ ህክምና መሄድ ኣልችልም የሰዉ ኣገር ህገ ወጥ ነኝ እና ኣንድ ነገር በለኝ

  • @tarikebulti6240
    @tarikebulti6240 Год назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏😍😍

  • @MameMame-o2d
    @MameMame-o2d 13 дней назад

    እናመሰግናል 😊

  • @ZinatZinat-th2cs
    @ZinatZinat-th2cs Год назад +1

    ዶክተር ቃላት አጣሁ ጀዛክአለሕ ኸይር አለሕ ይስጥልን

  • @AytenewShibabaw-r8r
    @AytenewShibabaw-r8r Месяц назад

    Dock እናመሰግናለን

  • @ssoo3513
    @ssoo3513 Год назад

    ዶ/ር ሰይፈ ለምሰጠን ትምህርት በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅህ ሀያትህን ያሳምርልህ ወንዲም አለም ኑርልኚ በሰላም

  • @Alhamdulillah_2534
    @Alhamdulillah_2534 2 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @laylalayla8503
    @laylalayla8503 Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር መሠልችህን የብዛልን

  • @kalkidantekletsadik9436
    @kalkidantekletsadik9436 11 месяцев назад

    ዶክ በጣም ጥሩ ነው የምታስተምረው ምርጥ ዶክተር ነክ

  • @semirawollo
    @semirawollo Год назад

    ትምህርቶቺህ ሁሉ አስላጊ ናቸዉ በርታ እኔ ከላይክ ዉጭ ኮሜት ሰጥቸ አላዉቅም እናም እናመሰግናለን

  • @GaberamediehinFikadu
    @GaberamediehinFikadu 7 месяцев назад

    ውይ ይሄ ዶክተር ደግሞ ሞያ ወይም እውቀቱ ብቻ ሳይሆን የሆነ ለየት ያለ ፀጋም አለበት ስለ ኩላሊት ህመም ሙሉ እውቀት አለው ሲያስተምር ለምሁሩም ላልተማረም በሚገባው መንገድ ነው የሚገልፀው ደግሞም በእውቀቱ ብቻ የሚመካም አይደለም በፈጣሪ ሃይልም ያምናል ምክንያቱም ሲያስተምር ከፈጣሪ ጋር ሲል የፈጣሪን ታላቅነት ሲያውጁ ሰምቼዋሎሁኝ።
    ስለዚህ እኔም እንደዚህ ብየ ልባርክሃ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሂወትህን ሁሉ ትዳርህን ሁሉ ልጆችህን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክልህ ለስራህ ስኬትንና መከናወንን ይስጥህ ዘመንህን ሁሉ የተባረከ ይሁን አሜን

  • @SelamawitNegashSelam
    @SelamawitNegashSelam 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር ጸጋውን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Год назад

    thank you dr

  • @MelakuErmias-x9j
    @MelakuErmias-x9j Год назад +1

    ደ/ር ,በጣም አመሰግናለዉ , እኔ እነዚ ከዚ በታች የተዘረዘሩ ምልክቶች ደጋግመዉ ይታዩብኛል,,,ረጅም ሰኣት መቆም አልችልም,,በሆዴም በግኔም ስተኛ ያመኛል,,እግሬ ያብጣል,,እንደ ማቅለሽለሽ ያደረገኛል,,እንደ መደካከም ያረገኛል,,ጉልበቴ አከባቢ የመጠዝጠዝ ስሜት ይሰማኛል ና ማታማታ ነዉ ህሙ በጣም የሚሰማኝ,,,,የ ሽንት ና የ ደም ምርመራ አድርጌ ምንም ችግር እንደሌለብኝ ተነግሮኝ ነበረ ነገረ ግን ከምረመራዉና ከዉጤቱ በ ኋላም እነዚ ከላይ የዘረዘረኳቸዉ ምልክቶች አለተዉኝም ,,,,ደ/ረ ምን ማደረግ አለብኝ እባክህ እርዳኝ,,, Please