Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
  • Видео 157
  • Просмотров 23 790 571

Видео

ማድያት ለሚያስቸግረው | የማድያት መዳኒት | | Melasma | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 43 тыс.Месяц назад
ማድያት ለሚያስቸግረው | የማድያት መዳኒት | | Melasma | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
DACORD apartment
Просмотров 1,8 тыс.Месяц назад
DACORD apartment
መሀንነትን የሚስከትሉ ችግሮች | Infertility | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
መሀንነትን የሚስከትሉ ችግሮች | Infertility | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ራሴን ለማጥፋት ብዙ ሞከርኩ ! | የ አንድ እህታችን አሳዛኝ ታሪክ | ከ ላይቭ የተወሰደ። Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 6 тыс.2 месяца назад
ራሴን ለማጥፋት ብዙ ሞከርኩ ! | የ አንድ እህታችን አሳዛኝ ታሪክ | ከ ላይቭ የተወሰደ። Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
በ 4.8 ሚሊዮን ብር አፓርታማ መሃል ፒያሳ ለ በለጠ መረጃ 0900053432 ደውሉልንWhatsup / Telegram
Просмотров 7 тыс.3 месяца назад
በ 4.8 ሚሊዮን ብር አፓርታማ መሃል ፒያሳ ለ በለጠ መረጃ 0900053432 ደውሉልንWhatsup / Telegram
ቁርጥማት ሁሉ የሪህ አይደለም | Gout | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
Просмотров 22 тыс.4 месяца назад
ቁርጥማት ሁሉ የሪህ አይደለም | Gout | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
አንዳንድ የሆድ ድርቀት የሌላ በሽታ ምልክት ነው ❗️| የሆድ ድርቀት መፍትሄ | Constipation | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife
Просмотров 92 тыс.5 месяцев назад
አንዳንድ የሆድ ድርቀት የሌላ በሽታ ምልክት ነው ❗️| የሆድ ድርቀት መፍትሄ | Constipation | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife
ቀላል እና ቶሎ መታየት የሚያስፈልጋቸው ምልክቶች | የጡት ህመም | Breast pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 49 тыс.6 месяцев назад
ቀላል እና ቶሎ መታየት የሚያስፈልጋቸው ምልክቶች | የጡት ህመም | Breast pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የመሀፀን መጥፎ ፈሳሽ ሲሮር የሚያስፈልገው ምርመራ እና መዳኒት | Abnormal discharge | Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ
Просмотров 296 тыс.6 месяцев назад
የመሀፀን መጥፎ ፈሳሽ ሲሮር የሚያስፈልገው ምርመራ እና መዳኒት | Abnormal discharge | Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ
የሀሞት ጠጠር ምልክቶች እና ዋና ዋና መንስኤዎች | Gall stone | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 57 тыс.7 месяцев назад
የሀሞት ጠጠር ምልክቶች እና ዋና ዋና መንስኤዎች | Gall stone | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የስኳር በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Diabetes | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 40 тыс.7 месяцев назад
የስኳር በሽታ ህክምና (መፍትሄ) | Diabetes | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
Просмотров 86 тыс.7 месяцев назад
የጉበት በሽታ ህክምና | Hepatitis A,B,C | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 37 тыс.8 месяцев назад
የትከሻ ህመም | Shoulder Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715
Просмотров 4,9 тыс.8 месяцев назад
እንዲህም አለ እንዴ? 0910168737 /0925317715
ያልጠበኩት ግብዣ ከ….
Просмотров 4,3 тыс.9 месяцев назад
ያልጠበኩት ግብዣ ከ….
የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 37 тыс.9 месяцев назад
የሆድ ህመም አይነቶች እና መዳኒቱ |❗️ አጣዳፊ የሆድ ህመም አደገኛ ነው | Abdominal Pain | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ድሪም ቢውልደርስ
Просмотров 4,4 тыс.9 месяцев назад
ድሪም ቢውልደርስ
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 53 тыс.10 месяцев назад
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 40 тыс.10 месяцев назад
የእግር እብጠትን የሚያስከትሉ አሳሳቢ በሽታዎች | Edema | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
Просмотров 50 тыс.11 месяцев назад
የደም መርጋት በሽታ የከፋ አደጋ ያደርሳል | superficial and deep vein thrombosis | ዶ/ር ሰይፈ | Dr. Seife
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 181 тыс.11 месяцев назад
የደም ማነስ | Anemia | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 510 тыс.Год назад
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife
Просмотров 304 тыс.Год назад
ቫይታሚን ዲ | እጥረት | Vitamin D Deficiency and excess | ዶክተር ሰይፈ | Dr. Seife
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 121 тыс.Год назад
የነርቭ በሽታ ምልክቶች | Neuropathy | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 83 тыс.Год назад
የቋቁቻ ማጥፊያ | P. Versicolor | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 309 тыс.Год назад
መጥፎ የአፍ ጠረን የሚያስከትሉ በሽታዎች እና ህክምናው | Bad breath, Halitosis | የአፍ ጠረን ለማጥፋት | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 128 тыс.Год назад
ለብጉር የሚሆኑ መዳኒቶች | Acne Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 230 тыс.Год назад
የጉልበት ቁርጥማት ህክምና | Knee Pain | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ (አዲስ መረጃ) | Under arm Hyperpigmentation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Просмотров 295 тыс.Год назад
ለጠቆረ ብብት መፍትሄ (አዲስ መረጃ) | Under arm Hyperpigmentation | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Комментарии

  • @MekdesKasew
    @MekdesKasew 13 минут назад

    ደኩተር በማርያም የትነዉ የምትሰረዉ ልምጣ

  • @mahaalsunna1214
    @mahaalsunna1214 46 минут назад

    አመሰግናለሁ በጣም ነው የተቸገርሁት በተደጋጋሚ ያሰነጥሰኛል አፍንጭዬን ያፍነኛል አይኔ ያለቅሳል በተደጋጋሚ ነው የሚይዘኝ በሸታ ነው በተለይ እጣን ሽቶ ክሎሪክሰ/በረኪና/

  • @Relaxingmusic-w6h
    @Relaxingmusic-w6h Час назад

    ዶክተርዬ እኔ ከዚበፌት ታክሜ ሳይነስ አለብሽ ተብዬ መዳኒት ታዞልኝ ነበር እና መዳኒቱን መስጄ እንደጨረስኩኝ ይመለስብኛል ቅዝቃዜ ሲኖር አዋራ እና ሽታ ካለ ያባብስብኛል እኔም በምችለዉ አቅም እጠነቀቃለዉ ግን ሊተወኝ አልቻለም ፌቴ እራሱ አብጦ መርፎ ስወስድ ነበር እኔ ማለት ምፈልገዉ ይሄ በሽታ ሚጠፋበት መንገድ ካለ ብትነግረን ከንደገና የአፌን ጠረን ቀይሮብኛል ከሰዉ ጋር ለማዉራት በጣም እሳቀቃለዉ ጥርሴ እና ምላሴ አፀዳለዉ ግን ያዉ ነወሐ በተለይ ለዚህ ችግር መፍትሄ ሚሆን ነገር ካለፐንገረኝ የ አፌ ጠረን እንዴት ይስተካከላል ። እና ጣፋጭ መብላት ጥሩ አይደለም ይባላል እዉነት ነዉ ይሄ ነገር።

  • @selamLegegeriy-j8p
    @selamLegegeriy-j8p Час назад

    ሰላምህ ይብዛ ዶክተር እምትለቃቸው ሺዲዪወች ሁሉ እጥር ምጥን ያሉ ጠቃሚ ናቸው በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ሁሌም እከታተልሀለሁ ግን ኮሜት ፅፌ አላውቅም ላይክ አርጌህ ነው እምወጣው ትምህርቶችህ ግን በጣም አስፈላጊ ናቸው በርታ

  • @AbebaMekonen-c9g
    @AbebaMekonen-c9g Час назад

    ውይ በሽታየን ነው የነገርከኝ ጥሩም መጥፎም ሲሽተኝ ያፍነኛል ያስነጥስኛል ንፍጤ ቀጭን ነው ሳስነጥስ እራሱ እየተሳቀኩ ዋጥ አደርገዋልሁ ድምጼን ሽቶአቼውም ሲደበላለቅ ውይ አሳሬን አየሁ የምር የቤት ውስጥ ህክምና ብትነግረኝ እንደው በፍጣሪ አትለፍኝ ዶክተርየ

  • @LemelemTisfaye
    @LemelemTisfaye Час назад

    Semotlih Dr ይአላራጅክ መዳኒት ነገረኝ በማሬያአም ትጽርቃለህ እራሴ ቁሥል

  • @LemelemTisfaye
    @LemelemTisfaye Час назад

    Semotlh alrgeig medanet neigerge

  • @mesfinzeray1097
    @mesfinzeray1097 Час назад

    Thanks 😊

  • @فضيله-ي6ه
    @فضيله-ي6ه Час назад

    እባክህዶክተሬትለፎረፎርመጠቀምይቻላል?

  • @saida539
    @saida539 2 часа назад

    አንተ ብቻ አስተም ዶክተር እናመሰግናለን ጥር ምጥን ያለ ትምህርት ❤❤❤❤

  • @AlemEdeti
    @AlemEdeti 2 часа назад

    Doctor ene betam techegirewalehu ebakhn mikir sitegn ? Yene kizkazem sinor ena metifo neger beshetetegn kutir yamegnal. Mejemeriya kebad ras mitat kezyam gororoyen ena dereten yafinegnal !

  • @ZainabZ-c3l
    @ZainabZ-c3l 2 часа назад

    እናመሰግናለን ዶክተረ❤❤❤

  • @emebethaile8295
    @emebethaile8295 2 часа назад

    ባአይናችን ሥራ ለምንድነው የሚያብጥብን እባክህ ንገርኝ መፍትሄውን ንግርኝ

  • @wabbydumga9790
    @wabbydumga9790 2 часа назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sharowabadiga2691
    @sharowabadiga2691 2 часа назад

    good

  • @AddisuBahretibeb
    @AddisuBahretibeb 2 часа назад

    እኔ መምጣት እፈልጋለሁ የብብት ነዎ

  • @الحمداللهالكلحل-س2ه

    ዶክተር እኔ ጥዋት ጥዋት ስነሳ በቀኑም ክፍለ ጊዜ ከአፌ ከምራቅ ጋር ይመጣል በተለይ ጥዋት ስነሳ ምን ትመክረኝ አለክ አመሠግናለው

  • @Maimuna-xq6ux
    @Maimuna-xq6ux 3 часа назад

    እነማሰጌነለን የወረበበይ በምማጣ ሰዐት በሐም ቁሑሪጥማት አለበዉ

  • @FaridaFarida333-hl2oq
    @FaridaFarida333-hl2oq 3 часа назад

    Enamaaginalan yesssss👍👍🥰🥰🥰

  • @FatimaAa-s7y
    @FatimaAa-s7y 3 часа назад

    ወየሁይሂነገርእኔምአቀውአለሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Kenin-q1p
    @Kenin-q1p 4 часа назад

    በዚህ ነገር እንም ልጄም በጣም ተቸግረናል

  • @HussenHassen-w5f
    @HussenHassen-w5f 4 часа назад

    እናመሠግናለን እኔ እሄው ስድስት አመቴ ከጀመረኝ የኔኛው በምን እንደሚነሳም አላቀው እዚሁ ሳላስበው ያስነጥሰኛል ማስነጠሱ እንድህ በቁጥር አደለም ትንፋሽ እስከሚያጥረኝ ነው ከዛ ንፍጥ በንፍጥ ያረገኛል እዚሁ ደሞ ያልፍልኛህ በተለይ ጧት ስነሳ ቆሞ ነው የሚጠብቀኝ 😢 ባፍንጫ የሚወሰደውን ልሞክረውዴ ዶክተር

  • @HusnaMuhamed-fy8pq
    @HusnaMuhamed-fy8pq 4 часа назад

    የአይን መቅላትስ ምን የሚሉት ነው ዶክተር

  • @HusnaMuhamed-fy8pq
    @HusnaMuhamed-fy8pq 4 часа назад

    ይሄ ነገር ሊገለኝ ነው እኔማ

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 4 часа назад

    ህመሙ ሁሌም ከጉሮሮ የሚጀምርና ጥርስን,ጆሮን እና አይንን ጨምሮ ሙሉ አካልን የሚያም ከሆነስ

  • @KelemuaMuanda
    @KelemuaMuanda 4 часа назад

    👍😳👍👍👍👍

  • @wubtube-m4k
    @wubtube-m4k 4 часа назад

    Ebakehe edatalefegn meleselegn ayena sere dereko yasakekegn neber soft cream metekem sejemer betame yakatelegn jemer men laderege lakumew

  • @GeleteGenebo
    @GeleteGenebo 4 часа назад

    ለአንድ ሳምንት ወር አበባ ቀራ possible ወስጀነው ችግር አለው

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 4 часа назад

    ሰላም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ዶክተር ስለምትሰጠዉ ትምህርት እናመሰግናለን ❤ እኔ እያሰቃየን ያለዉ አፍንጨየ ምንም አይነት ሽታ ኣያሸትም በዛ ላይ ኣፍንጫየ ዉስጥ በጣም ያሳክከኛል ዉሃ የሚመስል ፈሳሽ ይወጣል ምንድነዉ መፍትሄዉ😢😢😢

  • @Yeneshkebede
    @Yeneshkebede 5 часов назад

    ዶ/ር ልጄ አላርጂክ አለበት እና ጉፋን ሲይዘው በጣም ይባባስበታል ለመተፈስ ይቸገራ አፍንጫውን ያፍነዋል አብሶ ሲተኛ ይረብሽዋል እድሜዌ አራት አመቱ ነው እና በጣም ተቸግሬለው

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 5 часов назад

    አንተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘም እኔ ከሁሉ ማደንቅህ ምታቀርባቸው ምክሮችህ ቀልጠፍ ያለነው ዶ/ር ከልብ አመሰግናለው

  • @tube-ok1ne
    @tube-ok1ne 5 часов назад

    አራ እኔ ተቸግሬያለው ሀክም ቤት ሁሌት ሄጄ ያምወጥ ማደሕንት እና ያምነፋ ሰቶኝ መደሕንቱ ስያልቅ ተመልሶ ይመጣል

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 5 часов назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 5 часов назад

    ዋው እናመሰግናለን🥰🙏🏼

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 5 часов назад

    እኔ አፍንጫዬ ውስጡ በጣም ይደርቃል ቫዝልን ካልተቀባሁ ይቆስላል መብትሔ ምን ይሆን???

  • @yawkalmekonnen3340
    @yawkalmekonnen3340 5 часов назад

    በጣም በተደጋጋሚ ያዛጋኛል ያንጠራራኛል እንባዬ ይወርዳል ከዛ በተደጋጋሚ ቀጭን ፈሳሽ በአፍነጫዬ ይወርዳል ቦታ መቀየር አና ቡናስጠጣ ያረጋጋልኛል

  • @Hh-lf2ov
    @Hh-lf2ov 5 часов назад

    ዶክተር ደማቸው ተመሳሳይ ሰወች መጋባት ይችላሉ እዚህ አረብ ሀገር አያጋቡት ልጆች ሲወለዱ ዘገምተኛ ይሆናኑ ይላሉ ምን ትያለህ??

  • @barkotbarni2445
    @barkotbarni2445 5 часов назад

    እናመሰግናለን! በርታልን❤

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 5 часов назад

    ዶክተር እኔ አፍጫየን የሚያሥነጥሰኝ አቦሪያ ብናኝ ነገር ሺቶ ማንኛውም ቆጥቋጭ ሺታ ሲያሥነጥሰኝ አይኔ በጣም መቅላትና እበጥ ይከሰታል አፍጫየም ከውስጥ ሳየው ስጋው 2ቱም ያፍጫ ቀዳዳወች ቀልተው ያብጡና መተፈስ ይቀንሰኛል የኔን በሺታ ገልጠኸዋል እኔ ከ5 አመት ያላነሰ ሺታ ካለ አነጥሳለሁ ባፍጫ የሚረጭ ሰጡኝ ዶክተር አፍጫየም ላመጂ ወይም ማዳት ያዘኝ አፍጫ ቆዳየን ባጭር የሚያጠፋ መዲሀኒት እፈልጋለሁ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      ሙሉ በሙሉ የሚያድን መዳኒት የለውም

  • @bilentaye6605
    @bilentaye6605 5 часов назад

    ዶክተር ፀጉሬ በጣም ሉጫ ወይም ለስላሳ ነው እና አሁን ላይ በጣም እየተነቃቀለ አስቸገረኝ ምን አይነት ቅባት ትመክረኛለህ እባክህ እየተነቃቀለ ስላስቸገረኝ መልስ ስጠኝ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      ከዚህ በፊት ስለቅባት የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ

  • @kasubediru5452
    @kasubediru5452 5 часов назад

    Thank u dr yene ena yelije chigr nbr

  • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
    @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 5 часов назад

    እኔ ማዳት ልገለኝ ነው ምን ይሻለኝን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      ከዚህ በፊት ስለማድያት የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @Hh-lf2ov
    @Hh-lf2ov 5 часов назад

    ዶር እኔ ሽት በጣምነው እሚያስቸግረኝ በተለይ ስተኛ በቀቂቃ ነው እሚመጣኝ ኪኒና አለሁ እባክህ መልስልኝ ተቸግሬነው???????

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      የሽንት ምርመራ ማድረግ ያስፈልገዋል፣ መዳኒት አለው

  • @semirawollo
    @semirawollo 5 часов назад

    እኳን ሰላም መጣህ ዶክተር🎉

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 5 часов назад

    ዶር ያነሣሀው ስለ አላርጂክ ማብራሪያ ጥሩ ነው እኔ ሁል ጊዜ ለረጂም አመታታ አፍንጫ ያ እንደ ውሀ ነው ሚፈሰው ራስ ምታታ የለብኝም አያስለኝም ምንም ማሽተት አልችልም ሀኪም ቤት ሄጃለሁ መዳኒት አዘውልኝ መዳኒቱ ስጠቀም ጥሩ ነበር ልክ ሲልቅ እንደበፊ ሆነ እየቆ ሲሄድ ምን የጤና ጉዳት እንደሚመጣብኝ አላቅም ብቻ ቀትከከል በሽታው ታውቆ በምን አይነት ነገር ታክቤ መዳን እንዳለብኝ ነው ማወቅ ምፈልገው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      አለርጂ ከሆነ ቪዲዮው ላይ መፍትሄውን ተናግሬያለው

    • @hulumyalfal7516
      @hulumyalfal7516 4 часа назад

      አረ እኔም ተሰቃየሁ በጣም ያሳክከኛል ምንም አይነት ሽታ ኣይሸተኝም😢😢😢😢

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 5 часов назад

    ዶክተር እንዳታልፈኝ መልስልኝ አደራ ያለሁት ስደት ላይ ነው እንደልቤ የመታከም እድል የለኝም ያስነጥሰኛል አፍንጫየን ያፍነኛል ውሃ መሰል ፈሳሺም ይወጣል አይኔም ያለቅሳል ከዚያ በዘለለ አንድ አመት ሊሆነኝ ነው ልቤን ያፍነኛል ይጨንቀኛል ሳይነስ ነው እያልኩ ነበር ግን አሁን ከቪድወው እንደተረዳሁት ላይሆን ይችላል ማለት ነዉ ከ 14 አመት በፊት በሺታ ምክንያት አፍንጫዬ ላይ የብጉንጂ መልክ ይዞ አብጦ ታምሜ ነበር አሁንም እትር ብሎ ምልክቱ አለ አንዳንዴም የህመም ስሜት ይሰማኛል

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      አዎ አለርጂ ያለብሽ ይመስላል። ጥንቃቄ ያስፈልገዋል

    • @zinetoumer5719
      @zinetoumer5719 5 часов назад

      አመሰግናሁ እድሜ እና ጤና ይስጥክ ኢንሻ አላህ አገሬ ስገባ እታከማለሁ እስከዚያም አሏህ ይርዳኝ ​@@Dr.SeifeWorku

  • @OfficialKidist
    @OfficialKidist 5 часов назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ለብዙ ግዜ የሚያመኝ ህመም ነው ሳይነስ😥🙌

  • @RHusaan
    @RHusaan 5 часов назад

    በጣም እናመሰግናለን doctor አላህ ይባርክህ

  • @SisuyeYeenatubicha-o2e
    @SisuyeYeenatubicha-o2e 5 часов назад

    በጣም ያስነጥሰኛል እና ደሙ አይኔ በጣም ውሃ ይቋጠራል በጣም ራሴን ያመኛል ከዛም አልፎ ደግሞ በጣም ሰውነቴን ይላል። እና አንቲ አላርጅ ብሎ ከዚህ በፊት እንትን በክሊኒክ መድሃኒቶች ነበር ግን ደግሞ እውነትም ደግሞ እሱ ጊዜያዊ ብቻ ነው ሚጠቅመው እና በጣም ያመኛል ያው ለጊዜው አስታገስልኛል መድሃኒቱን ደግሞ በተደጋጋሚ ሶስቱ በጣም እያስተኛ የመጣ እና መፍትሄው ምንድነው ተለኛለህ ዶክ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku 5 часов назад

      መፍትሄው አለርጂ ከሚፈጥር ነገር መራቅ ብቻ ነው፣ በመዳኒት ማጠረፋት አይቻልም

    • @SisuyeYeenatubicha-o2e
      @SisuyeYeenatubicha-o2e 5 часов назад

      @Dr.SeifeWorku የሚያስነሳብኝ ምን እንደሆነ እራሱ በእርግጠኝነት ይሄ ነው ብዬ አላቆም አንዳንዴ የሆነ በጣም ሙቀት ሆኖና ቅዝቃዜ ሲኖር ማለት ቅዝቃዜ ኑሮ ሙቀት ሲኖር ይነሳብኛል እነ ደግሞ አንዳንዴ በቃ ዝም ብሎ ከመሬት ተነስቶ ሚነሳብኛል እሺ በጣም አመሰግናለሁ ለማንኛውም እሞክራለሁ እስኪ ምን እንደሆነ ግን ደግሞ ያው ቪዲዮዎቹን አሁን ገና ነው በደንብ አይቼ ጨረስኩኝ እንትን ህክምና ለማድረግ ሞክራለሁ በጣም አመሰግናለሁ ለሁሉም ነገር በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እየምታቀርቡ ነገር በዚህ አጋጣሚ በጣም ጥሩ ጥሩ ነገሮችን ነው የምታቀርበው እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @eyob.seyoum
    @eyob.seyoum 5 часов назад

    Ine bicha neger ke afincheye yiwardal minim meshtet alchilim mndew maftew