የመሀፀን መጥፎ ፈሳሽ ሲሮር የሚያስፈልገው ምርመራ እና መዳኒት | Abnormal discharge | Dr. Seife | ዶክተር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 672

  • @faizaselam8342
    @faizaselam8342 3 месяца назад +158

    እስኪ ደክተርን የሚወድ በላይክ ያሥየኝ

    • @AhahwhAhsbs
      @AhahwhAhsbs 29 дней назад +3

      በጠምነዉ የምውደው

    • @hdhdydy-f8n
      @hdhdydy-f8n 12 дней назад +1

      ቴታ😊ቶ😊ቴታቴቴፕ😊😊ብ😊😊ት,,ሽ😊ልብ😊ባቤባ😊ል😊 😊ሽብ😅ክብ
      ብ😊,:😊😊😊ባቤቤቤባሽሌ😊ላሌሌ😊😊😊😊😊ሌክብ😊😊ቤባቤን😊ናኔኔኔኖኑ😊ኑዬ😊😊ኤልያስ😊😊😊😊😊😅የያዬብ😊አልልም ፒ ይ😊,😊😊ቤ😊ቤቡ😊ቤቡ😊ቤፍል😊😊ሌ;ማሜ😊ሙሜ😊ሜሜ😊😊;😊ሜማማሜሜማ😊ን😊ኤል ኤፍ አይ😊😊​@@AhahwhAhsbs

    • @MuridaNuri
      @MuridaNuri День назад

      😊​@@AhahwhAhsbs

  • @semiramohaned
    @semiramohaned 3 месяца назад +24

    ዶክተር የዘወትር ተከታታይህ ነኝ ማሺአላህ የትምሕርት አሰጣጥህ በጣም ግልፅና ደስ የሚል ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @AjfidAudiv
    @AjfidAudiv 3 месяца назад +33

    የተወዴድክና የተከበርክ ከፈጣሪ በታች ለችግሮች መፍትሄ ናችሁና ክብር ለዶ\ሮች ባናግርህ ደስ ይለኛል

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 3 месяца назад +9

    ዶክተርዬ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ በጣም ነው ማመሰግነው በርታልን 🎉🎉🎉

  • @hanatesfay3256
    @hanatesfay3256 7 дней назад

    የምትሰጠን ምክር ሁሉ ጥርት ያለ ነዉ እናመሰግናለን
    ዶ/ር እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልን😊😊😊

  • @mercysisay9044
    @mercysisay9044 3 месяца назад +10

    በጣም ጎበዝ ዶክተር እንዳንተ አላየሁም በሙሉ ቪዶዎችህን እከታተላለሁ ዘመንህ ይባረክ ዶክተርዬ

  • @ritaabera878
    @ritaabera878 3 месяца назад +6

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ ኑርልን

  • @Aby-d8u
    @Aby-d8u 3 месяца назад +11

    ደ/ር ዘመንህ ይባረክ ሰላም ውለህ ሰላም ግባ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥ ሰላም እግዚአብሄር ይብዛልህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад +2

      ፈጣሪ ያክብርልኝ፣ አመሰግናለሁ

    • @Hawa-u1o
      @Hawa-u1o 3 месяца назад +1

      @@Dr.SeifeWorku በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክርና ትምህርት ነው የምትሰጠው ወድሜ አላህ ያቆይህ ከዚህንተ አቅራቢያ ብሆን ደስይለኝ ነበር

    • @adasahsalam-vt5sp
      @adasahsalam-vt5sp 4 дня назад

      ሰላም ጤናይስጥልኝ ዶክተር እባክህ አባላዘር ነበርብኝ እና አሁን ያለሁበት ቦታ እክምና ሊወስዱኝ አይችሉም መዳኒቱን ፃፉልኝ እና ላስገዛ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo 3 месяца назад +4

    እናመሰግናለን ዶክተር 👨‍⚕️ ፈጣሪ ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk 2 месяца назад +1

    ዋው ዶክተር እግዚአብሔር ትባርክ ለምክር 🙏🏼🙏🏼እናመሰግናለን በሩትና ዱባይ ያላችሁ እንዱሁም በሌላ ሀገር ያላችሁ እህትና ዎድሞቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🏼🙏🏼🎉🎉

  • @MDGagahuKhan
    @MDGagahuKhan 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤ማቃጠልእኔምያቃጥለኛልአብዘሀኛውየተናገርከውእኔጋምአለ😢😢

  • @erbikaerbika6160
    @erbikaerbika6160 3 месяца назад +3

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ደስ የሚል ምክር ነው 🙏❤️❤️❤️

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 месяца назад +89

    የማደም ቅመሞች አላሂ የጠበቀን ያርብ ወድ የአግሬ ልጀች ደምሩኝ

    • @Ethio-kitchen
      @Ethio-kitchen 3 месяца назад +4

      Demerkush anchim demrign

    • @Tybatube
      @Tybatube 3 месяца назад +3

      ደምሬሸ አለሁ

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AyantuDida
      @AyantuDida 3 месяца назад +1

      የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ

    • @sofi8983
      @sofi8983 3 месяца назад

      ኑ እንደማመር በቅንነት

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን ዶክተር ክብረት ይስጥልን

  • @menberenegash7674
    @menberenegash7674 2 месяца назад

    ዶ/ር እግዚአብሔር ያክብርህ በጣም እናመሰግንሀለን ስለ መልካም ተግባርህ እና information🙏🙏🙏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 Месяц назад +2

    ሰላም ዶር ትምህርትህ ተከታትያለሁ አንተ ያልከው ፈሳሽም ሆነ የማቃጠል የለኝም ግን አንዳንዴ የቁርጥማት ስሜት ይማኛል ለ2አመትም የማህፀን ክትትል አድርጌያለሁ የሆነ ሴል ነገር ይታይብኝ ነበር ታዲያስ ከማህፀን ላይ ናሙና ተቆንጥሮ ተወስዶ ፓቶሎጂ ምርመራ ተደርጎልኝ ማህፀነኔን እንዳሶጣ ተመክሬያለሁ አንተ ምን ትምክረኛለህ❤

  • @TiebeKiros
    @TiebeKiros 3 месяца назад

    ዶክተር ሰይፈ በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ዶክተር ንሩልን❤
    ሰሞኑ የፊት መጣመም ችግር ገጥሞኛል ምን ላድርግ በጣም ተጨንቅያለው ምን እንዳደርግ ትመክረኛለህ plz አግዘን😢🙏

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 3 месяца назад +2

    ሰላም ዶር እንኳን ደህና መጣህ
    ከእምብርቴ በታች በሙሉ ሕመም አለኝ እና እንደ ውሀ ከለር ጄል ነገር በጣም ሽታ
    ያለው ነውና ከ4 አመት በፊት ኢንፌክሽን
    ተብየ Cefixime 400g ወስጄ ነበር

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      ድጋሚ መታየት አለበት

  • @AlmatAlmatt
    @AlmatAlmatt 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እርሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @asterendale5361
    @asterendale5361 3 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶ/ር ጥሩ መረጃ ሠጥተኅናል፡፡

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 месяца назад +19

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በስደት የለቹሁ አለህ ካክፉ ይጠብቃቹሁ ደሚሩኝ እስት አበራተቱኝ

  • @HjAdg-nf4cb
    @HjAdg-nf4cb 3 месяца назад +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ዕድሜና ጤና ይስጥክ ፈጣሪ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @نورهحكمي-ر5ص
      @نورهحكمي-ر5ص 3 месяца назад

      @@Dr.SeifeWorku benatih mlisliga ye mahetsn kaniser aleshe ketbale yemargez edliwa enidet new melis etabkalew ??

  • @MeryMohammed-k4l
    @MeryMohammed-k4l 3 месяца назад +1

    ሰላም ዶክተር አብይ ቲያትርና እንዴት ደስ ይላል ተባረክ ፈጣሪ ይባርክ ዶ ር ዶክተር 1 ጥያቄ አለኝ ጥዋት ተነስቼ በባዶ ሆዴ ውሃ ጠጣለሁ ነገር ግን በግራ ጉን ያለው እንኩላሊቴም አልፎ አልፎ በጣም ያምኛል መብቱ ምን ይሆን ቢያንስ ደግሞ ወደው ሽንት ቤት ይሄዳለው ውሃ በምጠጣበት ሰዓት ማለት ነው በዛ ላይ ደግሞ በሚያምኝ ሰዓት ኖርማል ምንም የለውም በሚያምኝ ሰዓት ግን ትንሽ የህመም ስሜት አለው

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      ስሜ ዶ/ር ሰይፈ ነው አብይ አይደለም፣ በመቀጠል፣ አንድ ግዜም ቢሆን የ ኩላሊት አልትራ ሳውንድ ቢሰራ መልካም ነው

    • @MeryMohammed-k4l
      @MeryMohammed-k4l 3 месяца назад

      @@Dr.SeifeWorku ቢችል ደስ ሲለኝ ነበር ዶክተር ግን ያለውት ስደት ነው፣🥺🥺

  • @الحمداللهحلكلحل
    @الحمداللهحلكلحل 2 месяца назад

    ዶክተር እድሜህ ያስረዝመው እስከመጨረሻውነው የማዳምጥህ ❤

  • @EabrhimAbdu-o6r
    @EabrhimAbdu-o6r Месяц назад

    ዶክተር እጅግ በጣም አመሠግናለሁ

  • @ዑስሚ
    @ዑስሚ 3 месяца назад +3

    ዶክተር ተባረክልን የምታስረዳበትን መንገድ ሳላደንቅ አላልፍም።
    ሲቀጥል ከ2 ወር ወድህ ምግብ ሆነ ውሃ በምውጥበት ሰአት ብቻ ከጉረሮየ ዝቅ ብሎ ቆም የማለት እና የመጉርበጥ ስሜት አለኝ ምን ይሆንን ችግሬ
    ሜዳሜን ስጠይቃት ጉርሻሽን ቀንሽ አለችኝ
    እደዛ እደማትለኝ ተስፋ አደርጋለሁ ዶክተር።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад +2

      አንዳንዴ የጉሮሮ አለርጂ ሲፈጠር ሊያጋጥም ይችላል፣ ምግብ ሲዋጥ ከፍተኛ ህመም ካለው ቶሎ መታየት አለበት

    • @ብቸኝነኝ
      @ብቸኝነኝ 2 месяца назад

      @@Dr.SeifeWorku ክበርልን ለምትሰጠው መልስ

  • @fjhghj2849
    @fjhghj2849 3 месяца назад

    በመጀመሪ እንኳን ደሕን መጣሕ የኔ ጥያቂ ከባሊጋ ግንኙነት ሣረግ ያቃጥለኛል ከዛም ሆደን ይነፋኛል ከዚም በጣም እራሴን እስታለሁ 😢😢😢😢 እባክሕን አትለፈኝ

  • @SemiraMohammed-f2v
    @SemiraMohammed-f2v 3 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @ንግስቷነኝየንጉሱ
    @ንግስቷነኝየንጉሱ 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዶክተር

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 3 месяца назад +3

    ትክክል ነውያልከው ታከሜ ለቆኛል እናመሠግናለን👍

    • @jgukbv9265
      @jgukbv9265 3 месяца назад

      ታድለሽ

    • @መሲየወልድያዋ
      @መሲየወልድያዋ 3 месяца назад

      እኔስተሰቃየሁ😭😭

    • @Maritou-t7s
      @Maritou-t7s 3 месяца назад

      ታድለሽ😢😢😢እኔማ ፊኛየኝ ሁላ ያመኛል

    • @Alhimdulilah
      @Alhimdulilah 2 месяца назад

      ረ እኔም ተሳቃየሁ ቅ

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 2 месяца назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ
    @ዜድሀበሻዊት-ጨ4ገ 3 месяца назад +2

    اللهم اني عبدك إبنو عبدك ابنو امتلك ماضى فيا حكمك عدل فيا قضاءك ،أسألك بكل اسم هو لك سميتا بيه نفسك او انزلته بكتابك او علمته أحد من خلقك او إستأثرت به بعلم الغيب من عندك ان تجعل القرأن العظيم ربيع قلبى ونور صدرى وجلاء غمى او همى

  • @elsamamilac8512
    @elsamamilac8512 3 месяца назад +1

    ደ/ር እግዚአብሔ ይባርክ ❤❤

  • @sarongmaryammimi6993
    @sarongmaryammimi6993 3 месяца назад

    Good to hear this all, Thank you Dr.

  • @MiraMira-hg5kz
    @MiraMira-hg5kz 3 месяца назад +3

    እናመሰግናለን

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 3 месяца назад

    እኔ አሞኝ ሀኪም ቤት መሄድ እፈራለሁ በተደጋጋሚ ብደዉል አታነሱም አገር ያላችሁ ዶክተሮች ሽንጠማጥ በጣም ያመኝ. ነበር ሲጠናብኝ ሄድኩ አልሀምዱሊላ ወዳዉ ለቀቀኝ የምፈራዉን መርፌ ወግተዉኝ

  • @faizaselam8342
    @faizaselam8342 3 месяца назад +2

    የኔ ወንድም አለሕ ይጠብቅሕ ጀግና ነሕ

  • @hawletmohammed-nn7br
    @hawletmohammed-nn7br 6 дней назад

    ዶክተር ሰይፈ እድለኛ ሆኜ ይህን ሜሴጅ ካነበብከው እርዳታህን በአክብሮት እጠይቃለው :- እናቴ ተገቢውን ህክምና አድርጋ የህ መድሀኒት ወይም ክሬም ታዞላታል *estradiol gel 0.06* የት አገኛለው ሀገር ውስጥ ጠፍቶ በውጭ ሀገርም እየተፈለገ 30 ቀን አለፈ አመሰግናለው ።

  • @AyuTegegne
    @AyuTegegne 3 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha 3 месяца назад +1

    ዶ/ርዬ እኔን ያስቸገረኝን ነገር ልገርህ የኔ ጀግና ዶ/ር ምን መሰለህ ፈሳይ ይበዛብኛል አዳደየ ጥርት ያለ ዉሃ የሚመስል በቃ ቀጪን ፈሳሽ አዳደየ ደግሞ እዲሁ ጥርት ያለ የሚዝለገለግ አዳደየ ደግሞ የነፃ የሆነ እደጀል የሚቆራረጥ ነዉ በቃ በጣም ግራ እጋባለሁኝ መዉለድም እቢኝ ብሎኛል የዚህ ኬዝ ይሆንዴ ህክምናግን አድርጌ አላዉቅም የሚገርመዉ ነገር ግንኙነት ላይ ደግሞ ፈሳሽ አይበዛብኝም ነገር ግን ባለቤቴ በጨረሰ ሰአት ለረጂም ሰአት ከዉስጤ የሚወጣ ፈሳሽ ይረብሸኛል ታጥቤም ታጥቤም በተደጋጋሚ ይፈሳል ማለቴ የሱ ስፐርም ማለቴነዉ አዳዴ ለምን ዉስጤ አይቆይም እያልኩኝ ራሴን እጠይቃለሁ ያዉ ከላይ እደጠቀስኩልህ እኔ ግን ግንኙነት በምንፈፅም ሰአት በብዙ ድካም ነዉ የማርጠብ ነገርኳን የሚወጣኝ 😢😢

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      የገልፅሻቸው ምልክቶች ተፈጠርአዊ ይመስላሉ፣ በቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት መጥፎ ጠረን እና ህመም ከሌለው አያሳስብም

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 3 месяца назад

      @@Dr.SeifeWorku እሺ ዶ/ርዬ ከገለፅካቸዉ ጋር በብዙ ነገር ይመሳሰላሉ የሚረብሽ ሽታ የለዉም 🌹🌹

    • @SEADA-h4v
      @SEADA-h4v 3 месяца назад +1

      የኔም ጥያቄ ይሄ ነበር

  • @GenetAdefris-y1x
    @GenetAdefris-y1x 3 месяца назад +1

    ዶክተር ፈሳሽ አለመኖርስ ጤናማ ነዉ ወይስ ??እባክህ ንገረኝ

  • @MuluBerhe-x2l
    @MuluBerhe-x2l 3 месяца назад +1

    Egziabher ystelin Dr.

  • @kkw5614
    @kkw5614 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተርየ❤

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 11 часов назад

    እኔ ብን አይነት ነበር ጊንሄጄ ክናነ ተሰቶኝ ምንም አለዳረገልኝም የዎረባበ ከይዎኝ 15 ቀን ይጀመርኘል እፍፍፍ ዱወ አርጉልኝ የሰው አጋር ብቸ አለሀምዲሊለህ

  • @gdg2040
    @gdg2040 2 месяца назад

    ደኩተር በጣም አመሰግናሎሁ እንየ ከወለድኩኝ ብሃላ ነው የማህፀን ግድግዳ ላይ ቆስለት የፍጠርብኝ ሽንት ስሸና እና ግንኝነት ሳርግ እና ውሀ ስታጠብ በጣም ያቃጥለኛል ሃክም ህጀ በማህፀን የምገባ እና የምዋጥ ሰጡኝ ግን ሁኖም ብዙም አልተወኝም

  • @GenteSofe
    @GenteSofe 3 месяца назад

    እንኳን ደህናአ መጣህ ዶክተር እናአመሰግናለን 👍🙏

  • @ዲባቲቭ
    @ዲባቲቭ 3 месяца назад +1

    ዘመንክ ይባረክ የኔ ጀግና አደኛ ነህ አተ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mihret-hh7ny
    @mihret-hh7ny 3 месяца назад +1

    ለምትሰጠኝ ድጋፍ አመሰግናለው
    ጌታ እየሱስ አብዝቶ
    ይባርክህ በእውነት

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @Fthyae
      @Fthyae 3 месяца назад

      ዶክተር አደደየ ትል ይወጣኛል ሁለትቀን ወጥቶኛል ሰገራጋር ሀኪም ቤትህጀ ባክተሬያ አለሽ ብሎኝነበር ከዛመደሀኔት ሰጥቶኝነበር መዳሀኔቱን ከጨረስኩ በሆላ ሀለትቀን ትል በሰገራጋር ወጣኝ

    • @Fthyae
      @Fthyae 3 месяца назад

      ሀለትቀን ትናንሽ ትሎች ወጣኝ ምላድርግ

    • @ሮዚyouTube
      @ሮዚyouTube 3 месяца назад

      ስለምክርህ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ ነበረኝ ከወር አበባ ካበቃሁ ከ2 ቀን ብሆላ ፈሳሽ ይመጣኛል አልፎም ያሳክከኛል ምን ላድርግ

    • @Sarademeke-zb2fs
      @Sarademeke-zb2fs 3 месяца назад

      ​@@Fthyae ወስፋት እሆነ ማሬ

  • @Dubai321-cl4yj
    @Dubai321-cl4yj 3 месяца назад +2

    ደክተር በጣም እናመሠግናለን ዶክተር እባክህን እኔ በጣምፈሳሽ ይበዛብኛል ከማንስትሬሽ ቡሀላ 10 ቀን ቆይቶ የ 8ቀን ያክል ጣም ብዙ የፈሰኛል ሞደስ ሁ ለብሳለሁ እናም ከስምቱቀን 2ቱን ቀን የህመ ም ሰሜት አለኝ መቆም ሁሉ አልችንም ብዙጊዜ ብዙ መደሀኒቶችን ወስዳለሁ እናም ከላይ የማሳከ ክ የመጉረብረብ ምልክት ነበረው ለዛ ሚቀባና መታጠቢያ ሰጡኝ አሻለኝ ፈሳሹ ግን ሊለቀኝ አልቻለም መደሀኒቱ አላስታገሰልኝም

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад +4

      ፈሳሹ መጥፎ ሽታ የሌለው ከሆነ አያሳስብም

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 месяца назад

      በአንካር ጨው ታ ቢው ቢያንሥ በቀን 3 ጊዜ ለሣምት ሞክሪው ያሺልሻል እኔ ተሺሎኝ ነበር ነብሠጡር ነኝ ግን ለልጀ ጉዳት እዳለው ብየ ፈራሁ

    • @sojoogoj1479
      @sojoogoj1479 3 месяца назад

      በአኮርጨው ስትይ እህቴ ቤረድ ከሸረሱኩ ቡህ በሰተኛው ቀን ፈሳሽ ይጀምራን ቡዙ እሚፈስው 15 ቀን ይቆይና ከዞያቆማን ፈሳሽ በይኖረው ከባትለይ ሴርፍ ሽታ ያመጣን ይህግን ከቀን ቡሀላ የመጣነው ዶሮ እዚህ የለኝም ብታብራሪልኝ ሰለጨው

    • @ህልሟንናፋቂዋ
      @ህልሟንናፋቂዋ 3 месяца назад +2

      ዶክተር እኔ ሲጀምረኝ ምንም አይነት ሽታ የለለው ቀጠን ያለ እንደ ንፍጥ አይነት ነግር በተከታታይ ሶስት ቀን ይፈሰኛል ከዛም ከእንብርቴ በታች ያለው ሆደ በጣም ይቆስለሰል ይህ እሚሆነው ፈሳሹ ጋብ ሲል ነው ከዛ በጣም ያመኛል ወደታች ይጫነኛል ቢያንስ እስከ ሶስት ቀን ከዛ የሆነ አየር ነገር በመቀመጫየም በማህፀኔም ይገባና የነፍኝ ይመስለኛል ከዛ ቀስ እያለ ደሞ እየቀነሰ እየቀነሰ ሲሄዲ ትንሽ እተነፍሳለሁ ይሄ አየር የመሰለው ነገር ሲጀምረኝ የሰገራ ማወጫየ እራሱ ወደ ታች ይጫነኛል በጣም ያመኛል ሀኪም ቤት ሄጀ በማህፀን ሚከተት ሰጥተውኝ ነበር ግን ያው ነው አለሁበት ሀገር የማህፀን እሰፔሻሊስት አላገኘሁም ያው የቌንቋም ችግር ስላለ ህመሜን ማሰረዳት አልቻልኩም ምን ትመክረኛለህ ህመሙ ደሞ ሲሄዲ ኖርማል ነኝ ግራ ገባኝ ዶክተር መፍትሄ ካለህ በተለጠፈው ስልክ ባማክርህ ትችላለህ ትመልሳለህ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 месяца назад

      @@sojoogoj1479 አወ ከጨረሺ በሆላ ካለ ያልተፈጨ ጨው ከሌለ ባለው ጨው ለብ ያለ ውሀ ከመዘፍዘፊያ ላይ አርገሺ ሻወር ሥወሥጂ ትንሺ ተቀመጭበት 10 ደቂቃ ያላነሠ ሠአት ከሌለሺ በሀይላድ ጨውና ውሀ ሞልተሺ ሺንትሺን በሸናሺ ሠአት ጓንት ለብሰሺ ሠውነትሺን እዳያምሺ በጂሺ ሥነኪው እሥከደረሺበት ከውሥጥ ድረስ በጨውና በዉሀው እጠቢው ከዛ በንጱህ ውሀ አጵጂው በፍጣ ወይም በሶፍት አድርቂው ለሣምት ከተጠቀምሺው ድራሹ ይጠፍል

  • @GhGh-l5h
    @GhGh-l5h 3 месяца назад +2

    ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን የእኔ ጥያቂ እየወሊድ እንክብል መጠቀም ከጀመርኩ እየቆዬ ሲመጣ በብልቴ በርላይ ትንሽ ትንሽ ትርፍ ስጋ ማየት ጀምሬ በጣም አሳስቦኝናል አካሌን ተመልክቸው አላውቅም ነበር የሆነች ቦታ ብቻ እከኪኝ ይለኛል እናም መስተዋት ተጠቅሜ አየሁት እናም አስፈራኝ መፍትሄ ካለህ እባክህ ዶክተርዬ 🙏

  • @adeyiegetahun632
    @adeyiegetahun632 3 месяца назад +1

    Tebark doketer ene mehatene weste ytense makawrca sewest gezi keteche ahun betam chigr layi new yalehut mehtenen betam yamengle gera gebetongle men yishalengle yalehut sedet 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Zainab-gm3mk
    @Zainab-gm3mk 2 месяца назад +3

    ዶክተር እባክህን አተለፈኝ እኔ መሀፅኒነ ያቃጥለኛል የሳክከኛል 3ጊዜ አኪቤት ሂጃለሁ አልዳክም እባክህን መልስልኝ😭😭😭

  • @SaadaS-s7i
    @SaadaS-s7i 2 месяца назад

    እናመሠግናለን ዶክተርዬ❤❤❤

  • @zubairaahmed8374
    @zubairaahmed8374 3 месяца назад +1

    Thank you very much Dr. Seif

  • @BirhaneHailegebrel
    @BirhaneHailegebrel 2 месяца назад

    ዶ/ር እናመሠግንሀለን ❤❤❤❤❤❤

  • @Mozaze
    @Mozaze 3 месяца назад

    አመስግናለሁ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዶክተርየ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 3 месяца назад +1

    ዶክተር አንድ ነገር ልጠይቅህ ፈልጌ ነበር የኔ ፔሪዴ ከቆንጆ አልፎ እየመጣብኝ ነው የድሮ እንኳን ከአንድ ሳምንት አያልፍም ነበረ የአሁን ደግሞ የበለጠ ከወሮ አልፎ ሦስት ሳምንት እንኳን ፔሪዴ አይመጣ ?ምንባደርግ ይሻለኛል የሆነ ሀሳብ ኻሎት እባክዎትን ሊያግዙኝ ይችላሉ በስደት ላይ ነኝ ያለሁት።16አሜቴነኝ😢😢😢🤔🤔😔😔😔😏😏🥺🥺🤔🤔🫤😕😮‍💨

  • @HaymanotNegn
    @HaymanotNegn 8 дней назад

    ዶክተር እኔ በሰዉ ሀገር ነኝ ያለሁት ከዝህ ቀደም እንደዝህ አይነት ህመም ተሰምቶኝ አያዉቅም ብዙ ግዜ ማህፀኔን በጣም ያቃጥለኛል እሱም በአንድ ቀን ዉስጥ ሙሉ ቀን ሳይሆን እያቆራረጠ ነዉ ምያቃጥለኝ ሽንቴ ሳይመጣ ሽንት እንደመጣብኝ ያጣድፈኛል ከዝያም መፀዳጃ ቤት ስገባ ምንም አይኖርም አንዳንዴ ለረዥም ግዜ ያቃጥለኛል እኔ ደሞ በዝያን ሰዓት መፀዳጃ ቤት በተደጋጋሚ እመላለሳለሁ እባክህን ዶክተር መፍትሄ ካለ ንገረኝ በሰዉ ሀገር ተቸገርኩኝ🙏🙏🙏🙏

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f 3 месяца назад

    ዶክተር የጠቀስካቸው የበሽታ (ባክቴሪያ , ፈንገስ ) እነዚህ ነው የሚያመኝ ነገር ግን ዶክተሮቹ የሚሰጡኝ መዳህኒቶ 3 ደረጃ በግንኙነት የሚመጣው ያልከውን በሽታ መዳህኒት ያዙልኛል ወደ አረንጓዴ ከለር ፈሳሽ የለኝም ሚታኦል እና አንቲ ባክቴር ያዙልኛል ሳምንት ውጨ በሳምንቱ ይነሳል የኔ ችግር በሽታ የመከላከል አቅሜ ደካማ ነው በተፈጥሮ የጠቀስካቸውን አንዱንም መዳህኒት አልታዘዘልኝም ቢያንስ በ3 ወር አንዴ ያመኛል 😢

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 3 месяца назад +2

    አቤት አነጋገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለንጰ

  • @ፋፊነኝየአላህባራየረሡልወ

    እናመሠግናለን ደኩተር❤❤

  • @ገነትገነት-የ9ኘ
    @ገነትገነት-የ9ኘ 3 месяца назад +2

    ፀጋውን ያብዛልህ ዶክተር

  • @AseyaGashaw-ve9rn
    @AseyaGashaw-ve9rn 3 месяца назад +1

    ደክተረ ለምሠጠን ምክሮች በጣምእናመሠግናለን እኔአንድጥያቄአለኝ በግራጎኔበኩል ከጡቴስረበጣምነውየሚያመኝ አንዳደየ ያብጣል ከ4ጊዜበላይ ሀኪምቤትሂጃለሁ የጨጓራባክቴሪያነውብለውከኒንከመሥጠትውስጭሌነገረየለምነገረግን አንዳደበጣምያመኛልሆዴንበተላይ ከእብርቴበላይላኛውንየሆዴንክፍል እንደቁረጠት መፍትሄካለህዶክተረ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      ከዚህ በፊት ስለጨጓራ ህመም የሰራሁት ቪዲዮ አለ

  • @BrhanTeka-r8d
    @BrhanTeka-r8d 3 месяца назад +1

    Betam Arif new egzabher kanitega yhun

  • @አአ-ቸ5ጀ
    @አአ-ቸ5ጀ 23 дня назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @Mahiየድንግልልጅ
    @Mahiየድንግልልጅ 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @امناصر-و8ز
    @امناصر-و8ز 3 месяца назад +2

    እናመሰግን አለን ዶክተር ኑርልን

  • @kalkidandebele4482
    @kalkidandebele4482 3 месяца назад +3

    እንዲገባን አድርገክ ስለምታስረዳን ክበርልን❤❤🙏

  • @IimaanQurux1
    @IimaanQurux1 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ ዶክተርየ አንዳንደ ቀጭን ፈሳሽ የመጣብኛል ግን በጣም ያስቸገረኝ ነገር ሀይድ ስሆን በጣም እያመመኝ ነዉ አትለፈኝ ምን ይሻለኛል ታክሜ አላዉቅም በጣም በሚባል ደረጃ ያመኛል መልስልኝ

  • @Kasahun-u2e
    @Kasahun-u2e Месяц назад

    ዶር :በእስፓሪም ማውጫ በኩል ጄል /ጠጣር ነገር ቦቱቦ ማውጫ በኩል የወጠሊ በጣም በሽታ ያለው ነው.

  • @mariouset142
    @mariouset142 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @WeyneshetTirfe
    @WeyneshetTirfe 3 месяца назад +2

    እንኳን ሰላም መጣህ ❤❤

  • @SeadaYemam-y7f
    @SeadaYemam-y7f 13 дней назад

    ወድሚ ሰላም ለአተ ይሁን እኔ ዱባይ ነው የምኖረዉ ግን ብዙ ግዛ የዘጋዳ ዉሃ የመሰለ ፍሳሽ ይፈኝል በጣም ደግሞ ይሸጣል አድነገር በልኝ ዉድም እባክህን 🙏🙏

  • @selwasiraj4272
    @selwasiraj4272 2 месяца назад

    Thanks a lot docter.

  • @jesusislord2203
    @jesusislord2203 Месяц назад

    ዋዉ ተባረክ ዶክቶርዬ❤❤❤

  • @user-ሚጣ
    @user-ሚጣ 3 месяца назад

    ለምትሠጠዉ የምክር አገልግሎት እናመሠግናለን ዶክተር ፕሊስ መልስልኝ ነጭ ፈሳሽ በጣም ያጠቃኛል ሽታ የለዉም ሌላዉ ደግሞ በማህፀኔ ንፋስ ይገባብኛል ጤና ባለሙያምጋ ፈርቸ አልሄድኩም ፕሊስ መልስልኝ😢

  • @HanaYouTube-fz3ty
    @HanaYouTube-fz3ty 3 месяца назад

    Yeniy teyaki Dr ebakehe melselgn enatin betam yewore abeba yalegiziwu eyemeta yasechegeratal already mewulede akumaleche ebakehe mefetihi kalehe negergn🙏🙏🙏🙏

  • @YaboasratTefera
    @YaboasratTefera Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @MeskermBiset
    @MeskermBiset Месяц назад

    ዶክተር ፔሬዴ ሲመጣ ከ2ቀን በኋላ በጣም ያሳክከኛል በጣም ረጅም ጊዜ ሆኖኛል አሁን ልጄም እንደኔ እደሚያደርጋት ነገረችኝ እባክህ ዶክተር መፍትሄ ካለ ንገረኝ

  • @RubelRubel-cz9de
    @RubelRubel-cz9de 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክትር❤❤❤❤❤❤

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f Месяц назад

    ዶክተር በጣም ነው የምወድህ 💓💓💓💓

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 3 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን እኔ ተቸግሬ ነበር ሀኪም ስሄድ ክኒኒ ብቻ ሰተዉኛል ግልኮስም 😢😢😢 እስኪ ከፔሬድ ቡሀላ ነዉ የሚያመኝ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 3 месяца назад

    ሰላም ዶ/ር ስለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን እኔ መጠየቅ እምፈልገው የማህፀን ኢንፌክሽን ያጠቃኛል በተዳጋጋሚ ታክሜ ነበር አሁን ግን ፔሬድ መጥቶ ከሄደ በኋላ በ10 ቀን ጀምሮ ፈንገስ እየተመላለሰብኝ ነው ምናልባትም ለእርግዝና ዝግጁ የሚሆንበት ፈሳሽ ካየሁ ወራቶች አለፉኝ እድሜዬ 40 ነው ምናልባት ከማረጥ ጋር የተያያዘ ይሆን?

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      እርጣትን በሆርሞን መመርመር ይቻላል

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh 3 месяца назад +1

    ዶክተርየ ሁሉም ት.ትክ ኣያላዉ ኣድናቂህ ነኝ እና ጥያቄ ኣለኝ ዶ.ር ሰለሆንክ ታዉቀዋለክ😭😭😭በተለይ ሴቶች የሁሉም ነዉ ወይስ የኔ ብቻ ማህፀኔ መግብያ ለይ ከዉስጥ የሆነ እርፍፍ የሚል ድብልብል ነገር ኣለ ኣሞኝ ነዉ ወይስ የሁሉም ነዉ ኦርቶዶክስ በማርያም ሞሲሊሞች በኣላህ ንገሩኝ ኣሞኝ ከሆነ በፍጥነት ልታከም😭😭😭😭

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      መታየት አለበት

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh 3 месяца назад

      @@Dr.SeifeWorku እሺ እንግዲ ስደተኛ ነኝ ፈጣሪ ይርዳኝ😭

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 3 месяца назад

      ​@@UxYv-mn6fhሀኪም ቤት ሂጂ የሁሉም የለውም😢

  • @SitruyeAliy
    @SitruyeAliy Месяц назад

    ማሸአላህ ታበረክ አላህ አላህ ይጣብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ጦይባ-ሸ6ከ
    @ጦይባ-ሸ6ከ 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን በርታልን❤

  • @niberttemesgen9183
    @niberttemesgen9183 2 месяца назад

    እናመሰግናለን❤

  • @ZENEB3619
    @ZENEB3619 Месяц назад

    የተወዴድክ የተክበርክ ከ አላህበታች ለችግሮች ንደራሽ አንድ መፍትሂ እዲሰጠኝእፍል ጋለሁ መሀፀኒን በጣም ያሳካከኛል ዳሩን ሳይሁን ዉስጡንነዉ እኒ ያለሁት እዉጭ ነዉያለሁት አልተመቸኝም ሀኪቢት ለመሄዲ ማላበለኝ

  • @halimased3589
    @halimased3589 3 месяца назад +11

    እኔስ መቼ እደምድን አላውቅም አረብ ሀገር በሽታን የሚያውቅ ዶክተር የለም ስንት አመት ተቸገርሁ

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 месяца назад +1

      አረ እኔም ነኝ 😢ኡፉ

    • @Liya-gt2ds
      @Liya-gt2ds 3 месяца назад +1

      ዱባይ ከሆንሽ እኔ የታከምኩበት ዶክተር ጠቁምሻለዉ በጣም ጎበዝ ናት

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 месяца назад

      @@Liya-gt2ds የሷን እኔጃ እኔ ሳኡዲ ነኝ ስለቅን ሀሳብሽ እናመሰግናለን

    • @halimased3589
      @halimased3589 3 месяца назад

      @@Liya-gt2ds ሳውዲ ነኝ እህት ዱባይ አይደለሁም በጣም አመሰግናለሁ

    • @shewit19
      @shewit19 3 месяца назад +1

      ​@@Liya-gt2dsየት አከባቢ ዱባይ የኔ ውድድ ለኔ ንገርኝ ሰሙኑ ልወጣ ነው ተሰቃነሁ😢

  • @lemlemyo4389
    @lemlemyo4389 26 дней назад

    Thanks doc!

  • @Layla-o8z
    @Layla-o8z Месяц назад

    አለሀምዱሊላህ ኡፍ እኔን አሰቀይቶኝ ነበር ተመርምሬ አራፍኩት

  • @MesertAhylgawu
    @MesertAhylgawu 3 месяца назад +5

    4:11 ዶክተር የወርአበበባ መዛባት ምክንያቱ ምንድነው ንገረኝ

    • @MemeMeme-p9i
      @MemeMeme-p9i Месяц назад

      er en aerb ager ng gen ywer ababey 3wer alemxem lemdew endi miwennnew

  • @qddgcc5374
    @qddgcc5374 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ ❤❤❤❤

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 3 месяца назад +1

    ዶክተርየ እስኪ ስለመርሳት ችግር የሆነ ነገር በል ❤

    • @aumabdulmejid6585
      @aumabdulmejid6585 3 месяца назад +1

      Esus yenem tiyakea new

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 месяца назад

      የ ዑራኤል ጸበል እና መክዓውን ማድረስ ❤

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 3 месяца назад

      @@tigisit2534 እሺ ዉዴ እሱስ ልክ ነሽ የህክምናዉን ትንሽ ነገር ቢኖረዉ ብየ ነዉ

    • @MadinahMm-wc8xr
      @MadinahMm-wc8xr 2 месяца назад

      ​@tigእሰይisit2534 እሰይ ተባረኪልኝ መልአኩ ቅዱስ ዑራኤል ይጠብቅሽ ጥሩ መልስ ሰተሻል❤

  • @RabihuHisan
    @RabihuHisan 23 дня назад

    ዲክተብርታእናመሰግናለንን

  • @SSfg-u5t
    @SSfg-u5t 3 месяца назад

    ዶክትር እንኳን ደህና መጣህልን የዘወትር ተከታታይህ ነኝ እባክህ የምንጋጋ ጥርሴ ተስባብሮ አልቁዋን ግን ከ7 ወር በላይ 24 ስአት ሙሉ ደም ነው እሚመነጭው መፍትሂ ካለህ በምታምነው እምላክ መልስልኝ😭

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад

      በጥርስ ሀኪም መታየት አለበት

  • @BetiDame-q2l
    @BetiDame-q2l 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍ ምክሮችክን ስውዳልክ ዶክትርዬዬዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genettegenu8062
    @genettegenu8062 3 месяца назад

    ዶ/ር እባክህ መላ በለኝ ፊቴ ቡጉር እና የቡጉር ጠባሳ ነበረብኝ እና Avulga ሚባል ሚቀባ ክሬም ስጠቀም ነበር ነገር ግን አሁን ፊት ይለበልበኛል ይጎትተኛል በጣም እየተቸገርኩ ነዉ የፊቴ ከለር ሁላ በጣም እየተቀየረ ነዉ እባክህ መፍትሔ ስጠኝ🙏

  • @ኣደዋይይፈትወኪእየH
    @ኣደዋይይፈትወኪእየH 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ❤

  • @zenatawal4378
    @zenatawal4378 3 месяца назад +1

    ሠላም ጤና ይሰጥል ዶክ/ሰይፈ እኔ የማሀፀን ማሳክ አልፋልፋ ይሰትብኛል ህከምና አልምከረኩም።።።

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  3 месяца назад +3

      ቪዲዮው ላይ ተናግሬዋለሁ፣ ምርመራ ያስፈልገዋል