የመቀመጫ ኪንታሮት ህክምና | Hemorrhoid Treatment | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @TMG-b4w
    @TMG-b4w Год назад +200

    ሰአት አጠቃቀም ካንተ መማር ይቻላል በትንሽ ደቂቃዎች ብዙ እውቀትን ማስጨበጥ የምትችል ሰው አላህ ይስጥህ አቦ አድናቂህ ነኝ ዶክተር ተባረክ!

    • @chhcjcfu9769
      @chhcjcfu9769 Год назад +1

    • @aishaalreesy4612
      @aishaalreesy4612 Год назад

      ሠላም ጤና ይጥልን

    • @AlemneshiDires
      @AlemneshiDires Год назад +1

    • @enkishetawadam4013
      @enkishetawadam4013 Год назад

      እናተ የካድሪ እና የ)፵ ሺ ብር ዶ/ር ያልበላችሁን ታካላችሁ ነገር ግን በተሳሳተ መርፌ ስውን ትገላላችሁ ኪንታሮታም

    • @estifanosaskale1921
      @estifanosaskale1921 Год назад

      Agelales endezih new

  • @aberhamaberham-ze5kq
    @aberhamaberham-ze5kq 8 месяцев назад +8

    ዶ/ር በጣም አማሰግነለሁ : ስቀጥል የእኔ ችግሮች 2 ናቸው 1ኛ ጨጓራ ህመም 2ኛ ኪንታሮት ህመሞች ናቸውና ከእኔ ጋር ለብዙ ጊዜ የቆዩ ሲሆን: ኪንታሮት ብዙ ጊዜ የመድመት ችግር የለውም ነገር ግን ሠጋራ ስቀመጥ ይወጣል ከዚያ በቶሎ አይመለስምና የባለሙያ ምክር ዶ/ር ከአንተ ዘንድም ቢሆን።የኪንታሮቱ ግን 13ዓመታት የቆየ በመሆኑ እሱን በአመጋገብም ቢሆን እቆያለሁ ዶ/ር አባዜው በጣም ይቅርታ ❤ ሰለ ቭዶው ትምህርትና ስለ ምክር አዘል ህክምናው ጥበብ እጅጉን እናመሰግናለን ።

  • @NebihaHussen
    @NebihaHussen 7 месяцев назад +16

    አመሰግናለዉ አረዳድህ ደሰ ይላል አላህ በሸታችን ያሳልን ጥሩ አኪሞቻችን እድሜ ይሰጥልን

  • @birukaalex4325
    @birukaalex4325 11 месяцев назад +3

    እጂግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነውና በዚሁ ቀጥልበት በምክር የብዙወችን ጤንነት መታደግ ከባድ ነገር ነው።

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ

    አቤት አገላለፅ ግልፅና በተመጠነ ደቂቃ የቀረበ ምርጥ ትምህርት
    እድሜ ከበለጠ እውቀት ጋር ተመኘሁ
    እውነትም ዶክተር።።
    የሁል ጊዜ አዳማጭህ ነኝ ከማዳም ኩሽና

    • @bilchatamam3726
      @bilchatamam3726 Год назад +4

      ዶክታሪ በአለህ ቁጡሩህ ሲጣኝ አበቴ ለቡዙ አመታት ታሞቢኘል አንታ የለሀበት ቦታ ማጥቶ ኢንዲታከሚሊኝ እፈሊገለዉ

    • @zabiba3445
      @zabiba3445 Год назад

    • @wolloborana2865
      @wolloborana2865 Год назад

      እኔም እፈልጋለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልን

    • @bissrattaye817
      @bissrattaye817 Год назад +1

      Me too

    • @Nebsu-hb6bt
      @Nebsu-hb6bt Год назад

      ​@@bilchatamam3726yenemi Abate bazi bashita ke 20 Amate balayi yisakayali ebakiki doktar kuxirikin sexagn

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 11 месяцев назад +6

    በጣም ጥሩ መድሀኒት በበረዶ ወይም ቀዝቃዛ ውሀ ፍፁም ያጠፋዋል ወጤቱን አየተነዋል ተጠቀሙበት

    • @DesalgnKefle
      @DesalgnKefle 24 дня назад

      አይጥሩነው በምንአይነት ሁኔታእንጠቀመው

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 10 месяцев назад +1

    ሰላም ደክተር አላየሁትም ነበር ለብዙዎች ጠቃሚ የሆነ ትምህርት እና በአጭሩ እብት ሆነህ የሚታደርገዉ ህክምና ስላስተማርከን ሰላመሰግነህ አላልፍም እግዚአብሔር እንዳንተ ያለ ሐኪም ፈጣሪ ያብዛል ተባረክ እደሜና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ ወገኖቸ ለእደዚህ አይነት ወንድሜ ላይክ ሰብስክራይብ አንርሳ በዚህ በሽታ የታመመ ካለ ደግሞ እግዚአብሔር ይማረዉ !

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 Год назад +9

    በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው ሳይሰለች ነው ሚደመጠው እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @Ksa-f4l
    @Ksa-f4l 10 дней назад

    በጣም እናመሰግናል ዶክተር አገላለፅህ ይመቻል ብቻ በሺታው በጣም አስቸጋሪ በሺታ ነው እኔ ደግሞ ምግብ እራሱ ያገኜሁትን አያስበላኝም ያመኛል

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 Год назад +10

    ዶክተርዬ በጣም እናመሰግናለ በቂ ከበቂ በላይ ማብራሪያ ገለፃ ነው ክብረት ይስጥልን

  • @mengistukerse
    @mengistukerse 11 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግንሃለሁ ዶክተር የተናገርከው ሁሉ ልክ ነው በድርቀት ምክንያት የተፈጠረ ነገር አለ ግን በግል በውስጥ መሰመርህ ባወራህ ደስ ይለኛል

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 Год назад +4

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የምፈልገው የኪታሮት እክምና ነበር 😭😭🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ እኔም ተቸግራለው❤❤❤

  • @hairat1
    @hairat1 Год назад

    ከጀመረኝ ቅርብ ጊዜ ነው ሽንት ቤት ስጠቀም ደም እና የማቃጠል ስሜት አለው እና ምን ትመክረያለህ ዶ/ር ወንድም በተረፈ በ you tube ስላገኘሁክ ደስ ብሎኛል ምላሽህን እጠብቃለሁ

  • @የድንግልልጅሆይማረኝ

    ዶክተር እንደ አንተ ያለ ዶክተር በሀገራችን ውስጥ ይኖራል ብዬ አላስብም በቃ ቃላት ያጥረኛል ይሄ ሁሉ የምትነገረን የፊጥጣ ክንታሮትና ጥምልምል ያለ የደም ስር ችግር ሁሉ አለብኝ ሆዴ በሚደርቅበት ጊዜ ይደማብኛል ያመኛል በእውነት ስሰማህ ልክ የውስጤን ችግር ሳልነግረው እንዴት አውቀ እያልኩኝ ነው ያዳመጥኩህ ከልብ አመሰግናለሁ እንዴት መከላከል እንዳለብኝና አመጋገቤን ማስተካከል እንዳለብኝ ስለነገርከኝ በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ ፀጋውን እውቀቱን ያብዛልህ ብዙ ትምህርት አገኝቸብህ አለው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kemilaadem6935
      @kemilaadem6935 Год назад +2

      እኔም እህህህህ 😭

    • @Nejahussen-ce3zq
      @Nejahussen-ce3zq Год назад +1

      ልክ እንደእኔ ነዉ

    • @እማፍቅርሶልያናእናቴ
      @እማፍቅርሶልያናእናቴ Год назад +1

      እኔም ተቸግራሐው ጭራሽ አዱ እግሬ እየጎተትኩ ነወ ያው የመዳብ ቤት ደሞ ስራ ይበዛል የኔ ኪታሮት ፊጢጣ ላይ ነው ትንሽ ጫፍ አላት ቀባ ቅዱስ ስቀባው ይሻለኛል ብች በሰላም ለሐገራችን ያብቃን እመቤቴ ትጠብቀን ግን ለሞት አያደርስም አደል😭

    • @beletearagaw
      @beletearagaw Год назад +1

      ትንሽ ሀሳብ ልጨምርል ሽ ሽንት ቤት ከስገራ በሃል የሽንት ቤት ወረቅ ያል መጠቀም በሱ ፋንታ በቀዝቃዛ ውሃ መታጥብ ትልቅ መፈቴህ ነው

    • @faad9485
      @faad9485 Год назад

      🎉

  • @YohannesDegife
    @YohannesDegife 10 месяцев назад

    ጎበዝና ብሩህ አእምሮ ያለህ ዶክተር ነህ አድራሻህን ወይንም ስልክህን ብትናገር ግን ብዙ የተቸገሩ ሰዎችን በህክምና ልታግዛቸው ትችላለህ ።

  • @EndalkGirma-kn2pq
    @EndalkGirma-kn2pq Год назад +4

    እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን የእውነት ሰው ነህ

  • @Menelik27
    @Menelik27 Год назад

    ዶክተር ቆንጆ ገለፃ ነው።ይሄ ችግር የብዙ ሰው ችግር ነው። አለማወቅ ደግሞ ሲጨመርበት በጣም ከባድ ነው። ለማንኛውም ዶክተር ሰዎች በተማፅኖ ዓይነት እየጠየቁህ ነበር የሰዎችን አስተያየት ስመለከት ቢያንስ ለተወሰነ ሰው መልስ ብትሰጥ ጥሩ ነው ብዬ አስበለሁ። በሙያህ የምትችለውን ብታደርግ ፕሮግራምህም ሁሌ ተወዳጅ ይሆናል አስብበት የሚላክልህን ተመልከት በጥቂቱም ቢሆን።እናመሰግናለን

  • @ቃልየወለተማርያምየተዋሕዶ

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ዶክተርዬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን🙏🙏🙏😘😘😘

  • @DjPa-l4i
    @DjPa-l4i 15 дней назад

    ❤❤የእውነት መልካም ነገሮች ይገጠሙህ በጣም አገላለፅህ ይመቻል

  • @haymanothailemariam9859
    @haymanothailemariam9859 Год назад +22

    ሳትሰስት ሳትቆጥብ ለሰጠህን ምክር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ ዘመንህ የበረከት ይሁንልህ🙋💞💞

  • @mekdesmekdi7959
    @mekdesmekdi7959 Год назад +2

    አንተ መልካም ሰው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    እኔ የውጭ ክንታሮት አለብኝ እናም በባህላዊ አስወጥቸ ነበር ግን እብጠቱ አልፎ አልፎ ይመጣል ሲቀጥል ፊንጢጣዬ ጥበት አስቸገረኝ ተሰቃየሁ ዶክተርዬ

    • @enuyalew6145
      @enuyalew6145 4 месяца назад

      Indet nw miyawetut benatishi nigerign

  • @TariKua-g3t
    @TariKua-g3t Год назад +4

    እድሜና ሙሉ ጤና ይስልን ዶክተር
    ሰው መረዳት በምችል አገላለጽ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tika543
    @tika543 Год назад +2

    በጣም ነው የማመሰግነው ተለቅ ማብራሪያ ነው ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ ዶክተር

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Год назад +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነዉ ዶክተር እናመሰግናለን ለብዙ ጥያቄዎች መልስ አጊኝቻለሁ🙏

  • @saifulrana5414
    @saifulrana5414 Год назад +1

    እረወየትነው ያለኸው ያልካቸው በሙሉ ልክናቸው አላህ ይጠብቅህ❤

  • @workeago426
    @workeago426 Год назад +7

    ዶክተር ስይፌ
    ምክርህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ😊

  • @wardehgete2853
    @wardehgete2853 6 месяцев назад

    በእውነት ቃል የለኝም ለዚህ ዶክተር እግዛቢሔረ እድሜህን ያርዝመው በእውነት ማነው እንደዚህ ይህን ዶክተር እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው እና የሚሰማው ዋው በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የማደቅህ

  • @tisi3500
    @tisi3500 Год назад +24

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ ያለ መልካም ሰው ያብዛልን።

  • @Askeren1561
    @Askeren1561 9 месяцев назад

    ዶ/ር እናመሰግናለን።
    አድራሻህን ብትነግረን እና አንተ ብታክመን ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ።

  • @ledutaye2974
    @ledutaye2974 Год назад +3

    ምርጥ አገላለፅ እናመሰግናለን❤

  • @TesfayeUN
    @TesfayeUN 11 месяцев назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለው አገላለጽህም በጣም ደስ ይላል በአጭር ደቂቃ ውስጥ ያስተላለፍክልን ህክምና ተመችቶኛል ምነው ባላለቀ ያስብላል።

  • @haileyesusd1464
    @haileyesusd1464 Год назад +5

    Great Doc, We have learned a lot from u....Keep it up berta....Thanks a lot. Ethiopian needs the people like you

  • @temesgenenyew-x2t
    @temesgenenyew-x2t 4 месяца назад

    ዶክተር ሽ አመት ያኑርህ በሽታው በጣም አስቸጋሪ ከመሆኑ የተነሳ አሁን ላይ ከ 50% በላይ ሁሉን ባይባልም እየተከሰተ ያለ ህመም ነው እና ለ አዘጋጀህልን በቂ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад +8

    በጣም ከልብ አመሰግናለው ጥያቄ ለሆነብኝም ነገር መልስ አግኝቻለው አንድ ያገኘሁት ግንዛቤ ኪንታሮት ወደ ካንሰር እንደማይቀየር እና የጋለ መቀመጫ ላይ መቀመጥ ኪንታሮት እንደማያስይዝ በማወቄ ደስ ብሎኛል እኔ በተቃራኒው ነበር የነበረኝ እውቀት እግዚያብሄር ማስተዋል እውቀት ጥበብ ብዛልህ

    • @rukyayimer1820
      @rukyayimer1820 Год назад +2

      የኔህት የኔምጥያቄተመልሶልኛአላህ ያሽረን ያረብ

    • @FuCh-lk4fx
      @FuCh-lk4fx 7 месяцев назад

      የኔም ጪቆኝ ነበር በጣም ተረብሽ ነበር ወደሌላ ይቀየራል ብየ አላህ ያሽረኝ ያረብ

  • @Tazahunmengistu-e8e
    @Tazahunmengistu-e8e 2 месяца назад

    ዶክተር እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፈልከን ።ጥያቄ ምትቀበልበት መንገዶች ቢኖር ። በርታል

  • @leya3286
    @leya3286 Год назад +11

    ተባረክ እንዳተ እይነቱን ያብዛልን ዶክተርዪ

  • @Wondimageghu
    @Wondimageghu Год назад

    ዶክተርዬ አቦ ተባረክ።ተመችቶኛል እኔን እያመመኝ ያለው የውጭ እንደሆነ ከትምህርትህ ተረዳሁ። ነገር ግን አድራሻህን ባውቀው ደስ ይለኛል።

  • @ashuashu1876
    @ashuashu1876 Год назад +16

    ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን እዉቀት ላመሰግንህ እፈልጋለዉ በእዉቀትህ ላይም ፈጣሪ ጨምሮ ሰጥቶ ያኑርህ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 9 месяцев назад +1

    አላህ ይፈርጅህ ዶክተርየ ክታሮት እግሬላይ ወቶብኝ ስደት ነኝና ነገ ዛሬ መዳኒት አምጥቸ እጥጠቀማለሁ ብየ ችላ ብየነበርና ወደካሰር ይቀየራል ዝም አትበይ ብለውኝ ዛሬ በጣም ጨቂኝ ነበር

  • @fireabale8396
    @fireabale8396 Год назад +6

    እዴንተ አይነቱን ዶክተር ያብዛልን እፍፍፍ ህመሙን የቀመሰውነው እሚያቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @duuressabrihanu2792
      @duuressabrihanu2792 Год назад

      ከልጅነቴጀምሮ የኪንታሮት ችግርአለብኝ፡መፍትሔምንድነው?

    • @Mareyame-o6k
      @Mareyame-o6k Год назад

      ​@@duuressabrihanu2792 እር በእግዚአብሔር ስም ማዘሬ እራሷ ላይ ወቶባት ግራ ገብቶናል

  • @beyankhelil2436
    @beyankhelil2436 11 месяцев назад

    ዶክተር የምትሰጣቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሚ ናቸው የሚቻል ከሇነ በስልክ በውስጥ መስመር ላናግርህ እፈልጋለሁ

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe Год назад +3

    እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ🎉❤❤

  • @habibah8615
    @habibah8615 11 месяцев назад

    ወላሂ,ይሄን,ዶክተር,መከታተል,ከጀመርኩኝ,በጣም,ቆየሁ,ማሻአላህ,አገላለፁ,ትህትናዉ,ጀግንነቱ,ዶክተርዬ,አላህ,ይጠብቅህ,ድቅዶክተርነህ,,በርታልን❤❤❤

  • @tigabuabraham2013
    @tigabuabraham2013 Год назад +3

    ሠላምህ ይብዛ ዶክተራችን
    የምትለቃቸዉ የህክምና መረጃዎችህ ለህይወታችን ሰንቅ ከመሆናቸዉም በላይ የመልካምነት መገለጫዎች ናቸዉ ።
    ፈጣሪ እድሜ እና ጤናዉን ያብዛልህ እያልኩ በፊንጢጣዬ አካባቢ ላይ የቆሰለ ወይም የሚደማ ነገር የለም ብዙ በእግሬ ወክ ካደረኩ በኃላ ግን ዉሰጣዊ ክፍሉ ላይ በጣም ይበላኞል እንዳከዉም ያሰገድደኞል በኃላም በአልኮል ሰጠራርገዉም ያቃጥለኞል አልፎ አልፎ እንደዚህ አይነት ነገር ይከሰትብኞል ምክንያቱ ምን እንደሆነ ብታብራራሌኝ።

  • @mejediyousuf211
    @mejediyousuf211 Год назад

    ምርጥና የሐገራችን ብርቅዬ ዶክተሮች ውስጥ አንዱ ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም።
    በተለይ አገላለጽህና የማሰረዳት ክህሎትህ ከእውቀትህና ከአንደበተርቱእነትህ ጋር ያንተን ትምህርት መከታተል ተመራጭ ያደርገዋል።
    ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥህ! አሚን!

  • @mesafintberihun4716
    @mesafintberihun4716 Год назад +4

    ዶ/ር እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ !

  • @sumeya410
    @sumeya410 6 месяцев назад

    ወላሂ አንተ ብቻ አውራ ሰውን አዛ ሳታደርግ ብየሆነ ቁም ነገር ታስጨብጣለህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @simegnarega3727
    @simegnarega3727 Год назад +8

    Thanks a lot . Very useful as usual ❤ .

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 Год назад +1

    ዶ/ር ስለኪታሮት ለሰጠን መረጃ ወይም ላስተማርከን ...አሀላ አድሜህን ያርዝመው..በጣም እናመሰግናለን

  • @rahmarahmatemam6252
    @rahmarahmatemam6252 Год назад +6

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 месяца назад

    በ 12 ደቂቃ ከ 26 ሰከንድ ይሄ ሁሉ ዕውቀት አካፈልከን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተርዬ🙏 ❤

  • @efrathazola2684
    @efrathazola2684 Год назад +3

    Am proud of you 👏 u are different person eva really because when u explain exactly 💯 u are right all problems wow so God bless u 🙏

  • @EeEe-n2i
    @EeEe-n2i 19 часов назад

    ዶክተር ስለምክርህ እናመሰግናለን🎉🎉

  • @QatarQatar-m2t
    @QatarQatar-m2t 11 месяцев назад +3

    ይሔ ምክርሕ በቂ ሕክምና ነው ተባረክ አተም እድሜ ጤና ይስጥሕና በእድሜ ዘመንሕ ለማገልገል

  • @MohammedYimam-ub9ln
    @MohammedYimam-ub9ln 9 месяцев назад

    ዶክተር ሰይፈ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለዩትዩብ አድስ ነኝ ግን ችግሬን ሰርች ሳደርግ ብዙ በዚህ ዙሪያ የሚተነቱንትን አመጣልኝ ምርጫ. ዶክተር ሰይፈ ነበር።ሰሞኑን ፊንጢጣየ አካባቢ ስፀዳዳ የህመም ስሜት ተሰማኝ በእጄ ስዳብሰው ከፊንጣየ ዙሪያ ትንሽ ወጣ ብሎ እብጠት አለ ለመቀመጥ ሁላ ተቸግሪያለሁ ወጣ ስላለ ከክንታሮት ውጭ እንደሆነ ብየ ሰጋሁ ምን ትመክረኛለህ።

  • @Focus-eq4wr
    @Focus-eq4wr Год назад +15

    Selam Dr ጥቃቅን ኪንታሮቶች የማህፀን ከንፈር ላይ እና የ ሰገራ መዉጫ ላይ ሲወጡ መፍትሔዉ እና መንስኤዉ ምንድነዉ አመሰግናለሁ 🙏🥰

    • @SamSung-yl2pg
      @SamSung-yl2pg Год назад

      Enemi xiyaqenowi😢

    • @HelloDubai-jb5nq
      @HelloDubai-jb5nq 7 месяцев назад

      Please tell me this Question

    • @Temr61079
      @Temr61079 4 дня назад

      የኔም ጥያቄ ነው የሆድ ድርቀት አለብኝ ሳምንት ልደርስ እችላለሁ ግን ደግሞ በጣም እቸገራለሁ ግን ወዳዉ ህመሙ ይጠፉል plis doctor መልሰልኝ ለሆድ ድርቀት የሚሆን መፍትሄ

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 11 месяцев назад

    ምን እደምልህ አላውቅም በቃ ጀግና ነህ ድህነት ያዘኝ እንጂ አንተ ብታክመኝ ምንያህል ደስባለኝ ፈጣሪ ይባርክህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @fafihabeshawit9322
    @fafihabeshawit9322 Год назад +4

    ዶክተርዬ እክማን ሰላም መጣህ ለምሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +2

      አመሰግናለሁ

    • @Rabha1194
      @Rabha1194 Год назад

      እናመሠግናለን

    • @masreshaliben4807
      @masreshaliben4807 Год назад

      ምክር በጣም አርኪነው የት ነው የምትሰራው

    • @Puurree
      @Puurree Год назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuቁጥርህን አሰቅምጠልን እሲ ወንድም

    • @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ
      @Hነኝየማሜአፍቃሪሀላሌሳይ 10 месяцев назад

      ​@@Dr.SeifeWorkuደክተርየ እባክህ መልስልኝ የግር ክታሮት አለብኝ በተረከዜ ነው ሳኡድ ነውያለሁት መፍትሄው ማስወጣትነው ወይስ መዳኒት ላገኝ እችላለሁ 2 አመት ሆኖኛል ከጀመረኝ😢😢

  • @zeritumelak8353
    @zeritumelak8353 3 месяца назад

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን በቆንጆ አገላለፅ ነው የገለፅክልን ግን ከይቅርታ ጋር አንተ እንድታክመኝ ነው የምፈልገው አድራሻህን ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ሀኪም ቤት ለመሄድ እየፈራው በጣም ዉስጤን ጨረሰዉ ስለዚህ መፍትሔ ብሰጡኝ ደስ ይለኛል!!!!!! አመሰግናለሁ

  • @seidgetahunmolla943
    @seidgetahunmolla943 Год назад +3

    I saw your valuable video today and made like, comment, share and subscribe today. Any ways you are appreciated Dr. and hope to benefit a lot from you. my child is 8 years old, and she has Hemorrhoid case and is taking traditional medicine which is time taking and painful. However, we prefer to try other means and your advice may be one of them.

  • @samrigetachew9913
    @samrigetachew9913 Год назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር አድራሻህን ብታሳውቀን

  • @ALEMAYEHUDEMISSIE-q3v
    @ALEMAYEHUDEMISSIE-q3v Год назад +11

    ሰላም ዶክተር በእውነቱ የሚገርም መልዕክት በሚገርም አገላለፅ ነው የ እኔ ጥያቄ ውጫዊ ኪንታሮት ላይ የሰጠህው ገለፃ ማለት የህመም ስሜቱ ከጀመረ በ 3 ቀን ውስጥ ከሆነ የማያዳግም መፍትሔ እንደሚኖረው እና ህመሙ 3 ቀን ካለፈው በእብጠት ውስጥ የሚገኘው የረጋው ደም በራሱ ጊዜ መፍረስ ስለሚጀምር ቀዶ ጥገናው ህመምን ለማስታገስ ያን ያህል መፍትሔ ከሌለው መፍትሔው ምንድን ነው ?

  • @mulualemzewdenegash6155
    @mulualemzewdenegash6155 10 месяцев назад

    ምርጥ ነህ ብዙ ነገሮችን እንድናውቅ ረድተከናል

  • @danielable3219
    @danielable3219 Год назад +5

    ዶክተር እድሜ ኸን ያርዝመው❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesfin1302
    @mesfin1302 Год назад

    በጣም አመሰግናለው ዶ/ር ብዙ አጋዥ ነገር አግኝቼበታለው ።

  • @asterasfaw9532
    @asterasfaw9532 Год назад +13

    እኔም ፊንጢጣዬ ላይ እብጠት አለብኝ ዶ/ር አያመኝም ምንም ስሜትም የለውም ግን በጣም ያሳክከኛል አመታትም አስቆጥሯል ከወጣ ሁሌ ነው የሚያሳስበኝ ሰው ስጠይቅ ቀዶ ህክምና ብታደርጊም ተመልሶ ይወጣል ይሉኛል ምን ይሻለኛል ዶክተር 😢

    • @KasyeTilahun
      @KasyeTilahun 9 месяцев назад +4

      እኔም አለብኝ እባካችሁ መላ በሉን!

    • @Mahermvrockt
      @Mahermvrockt 9 месяцев назад +1

      አረ በውሥጥ አውሪኝ😢

    • @SamsungA04-ct7zz
      @SamsungA04-ct7zz 5 месяцев назад

      ኧረ እኔም አለብኝ

    • @almazalmaz8997
      @almazalmaz8997 4 месяца назад

      እኔም በተመሳሳይ

    • @tttubu-l3i
      @tttubu-l3i Месяц назад

      ውይ እኔም😢

  • @danelmengest7380
    @danelmengest7380 Год назад

    መልካም አገላለጽ ና ገንቢ ሀሳብ ነው የለገስከኝ አመሰግናለሁ።

  • @adbe5876
    @adbe5876 Год назад +1

    ዶክተር እባክህን አድራሻህን ብታሳውቀን አመሰግናለሁ..... ስለ ትምህርትህ ግን ከልቤ አመሰግናለሁ ትልቅ ምክር ሰተህናል

  • @aynalemabera860
    @aynalemabera860 Год назад

    አዉ አባቴ እድሜዉ ከ50 ገደማ ነበር እና የፍጢጣ ክንታሮት እያመመዉ ቆይቶ በጣም ይደማ ነበርና ሰዉነቱንም መጦ ጨርሶታል እሱ ግን የገጠር ሰዉ ስለነበር ለኛ ሳይናገር ሀኪምጋ እየተመላለሰ በግልም በሆስፒታልም ታክሞ በሽታዉን አላወቁትም ነበር እና አንድ ካልነገርከኝ አልተዉክም ብዬ ጨቅጭቄዉ ነገረኝ እና ክንታሮት ነዉ ህክምናም እንደሚሰጠዉ ነግሬዉ ወሰድኩኝ ባህላዊ ይሁንልኝ ስል ጅማ ሀጂ ዘይን የሚባል ባህላዊ ታዋቂ ሀኪም ነበርና አሳክሜዉ 😢😢😢😢 ህመሙ ከባድ ነበርና ትንሽ አሽሎት በአመቱ ተመልሶ ወጣበት አሁን እኔ ሩቅ ነኝ ከተመለስኩኝ በዘመናዊ አሳክመዋለዉ

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ

    ዶክተር ሰይፈ እጥር ምጥን ያሉ ትምርቶችህ ይመቹኛል

  • @nahomweldu-s7g
    @nahomweldu-s7g 11 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ኣገላለፅ ነው እኔ የውጭ ኪንካሮት ተጠዊ ነኝ ስግራ ስሽና በጣም ያመኛል በጣም ብዙ ደም ይፈስብኛል ሕክምና ጋ ሕጄ መጀመርያ የሚቀባ ሰጡኝ ሁለተኛ ግዜ ሂጄ ደግሞ በቂጥ የሚገባ የሆና የሚዋጥ ነገር ሰጥቶኛል ህማሙ ግን ምንም ለውጥ የለውም ምንም ማርግ እንዳለቢኝ ብትጠቁመን ደ.ር

    • @gudisegutema9943
      @gudisegutema9943 11 месяцев назад

      Enemi endachi eye teskayew new ahun gn besarjar lasewota eyasabeku new

    • @Zainab23Amina
      @Zainab23Amina 9 месяцев назад

      እኔግን ደም የለብኝም ስሸና ያቃጥለኛል የሆነቸ የተንጠለጠለች ነገር አለ እሱ የውጭ ኪንታሮት ምልክት ነው እንዴ እስኪ ንገሪኝ

  • @dawadawit-jz9gm
    @dawadawit-jz9gm 7 месяцев назад

    ዶ/ር እኔ የኪንታሮት አይነት የሚያስከትለው ጉዳት ገብቶኛል ግን እንደ ነገርከን ከሆነ እኔ የውጪው የፊንጢጣ ኪንታሮት አለብኝ ያብጣል እና ይደማል በጣም ያማል መሄድ አልችልም ሰውነቴ ቆልፎ ይቆጣጠርኛል እየመጣ እየሄደ 6 ዓመት በላይ ሆኖኛል ስቃዩ ግን ሲሆል በህይወት እያሉ ማየት በልው በእግዚአብሔር ቸርነት ቻልኩት እንጂ የሰው ልጅ መከራው እጅግ ብዙ ነው ።

  • @HananOumar-i2c
    @HananOumar-i2c 3 дня назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር❤❤

  • @user-sm6io7yx9x
    @user-sm6io7yx9x 4 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ እውቀትህንም አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ትምህርት ነው❤❤❤

  • @haregekifile7393
    @haregekifile7393 6 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ግንዛቤ ጨብጠናል እናመሰግናለን ዶክተር

  • @LiyaTesema
    @LiyaTesema 11 месяцев назад +1

    Dr abate bezi beshta betam eyetesekaye new I think ante kenegerken tenesche yewchi kintarot yemeslegnal esu yalew kflehager wede shewa akababi new gn balew ye selam chger keza enkwan mewtat aychlum mnmn transport yelem ena wede hospital mehed aychlm so bebet west treat madreg yemichlbetn menged betnegregn betam des yelegnal ebakh betam new yekoyebet

  • @hailuyadessa4630
    @hailuyadessa4630 2 месяца назад

    ዋዉ በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @EeEe-n2i
    @EeEe-n2i 19 часов назад

    ከይቱብ ላይ የሚመቸኝ ዶክተር ❤❤

  • @AbiyAdmasu
    @AbiyAdmasu 5 месяцев назад

    አመሰግናለው በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተር!!!

  • @Mekenon-lt8yt
    @Mekenon-lt8yt Год назад

    ዶክተር ሰይፈ በመጀመሪያ ትልቅ አክብሮት ፍቅር የተሞላበት ሰላምታዬ ይድረስልኝ በመቀጠል እኔ ቅርብ ሰዓት ነው ቻናልህን የተቀላቀልኩት እና በጣም እምትገርም ፈጣሪ ያደለህ ትልቅ ሰው ነህ!!!!ከፍትፍቱ ፊቱ እሚባል አባባል አለ እንኩአን እንዴ ትሐይ የበራ እውቀትህ ቀርቶ የፍትህ ፈገግታ ፈዋሽ ነው እግዝአብሔር ያሳድግልኝ ❤️❤️❤️❤️
    እና አባቶች ትልቁ ምርቃና ልጅ ይውጣልህ ነው ይላሉ አሁንም ላንተ ልጅ ይዉታልህ

    • @Dr.SeifeWorku
      @Dr.SeifeWorku  Год назад +1

      ከልብ አመሰግናለሁ፣ ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @alDhaid-h5m
    @alDhaid-h5m 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዉድ ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @whsdf359
    @whsdf359 7 месяцев назад +1

    መሻአላሕ አሊህ ያሣልን አኪታሮትን ትምህርትህ በጣም ደሥ ይላል አላሕ ይጠብቅህ ወንድሜ😊😊😊

  • @Aleshign
    @Aleshign Год назад

    አገላለፅህ ማራኪና እውቀት የተሞላበት ነው ምንጊዜም አድናቂህ ነኝ

  • @FatmaKh-dz8kk
    @FatmaKh-dz8kk 11 месяцев назад +2

    አላህይጠብቅህማሻአላህ

  • @shibeshiabebe3621
    @shibeshiabebe3621 10 месяцев назад

    አመሳግናለሁ ዶ/ር
    ጥሩ ግንዛቤ ነዉ የፈጠሩልኝ።እዉነት ነዉ እመሙን ከማስተገስ ያለፋ በሽታዉን እንደማያጠፉ እረደለሁ እኔም የዉስጥ ክንታሮት አለብኝ።በጣም ይደማል እዛኔ "PYLOOCAIN"እጠቀምና ትንሽ ይሸለኛል እንጂ አይጠፋም እንዳልከዉ የሽንት ቤት አጠቃቀማችን የሠዓት መዛባት፣ረጅም ጉዞ እና ከበድ ነገር በማነሳበት ይከሰትብኛል እናም መጠበቅ በለበኝ ሁሉ የምችለዉን እያደረኩ ነኝ።የተሻለ ግንዛቤ ይበልጥ ምን ማድረግ እንደለብኝ አዉቄያለሁ አመሳግናለሁ

  • @atnkutkendie4507
    @atnkutkendie4507 Год назад +1

    ምርጥ ትምህርት ነው የሰጠህን ህክምና የምትሰጥበትን ሀገር እና የህክምና ተቋሙን ስም ብትገልጽልን ጥሩ ነው

  • @Iubaba
    @Iubaba 5 месяцев назад

    ዶክተር በጣም ወላሂ ሳላደቅህ አላልፍም እድሜና ጤና ይስጥህ ከልብ ስለሆነ የምታስተምረው

  • @tsehayweldesadil1771
    @tsehayweldesadil1771 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
    እውቀቱን ይጨምርልህ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Год назад

    ተመሥጌን ዶክተር ሠሞኑን ጀምሮኝ ነበር መፍትሔ አገኘው እግዚአብሔር ይመሥጌን 🎉🎉🎉🎉ዶክተሬ

    • @AnisiefKebede
      @AnisiefKebede Год назад

      Mindin new mfthaw please

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z Год назад

      @@AnisiefKebede ተልባ እና ሠሊጥ ፈጭተሽ በተከታታይ ጠጭ እኔ የተወኝ በዚህ ነው

  • @samiraahmed4291
    @samiraahmed4291 Год назад

    ጀግነው አለህ እዲሜነ ጤነ ይሲጥህ ከንቴ ብዙ ነገሪነው የታመሪኩት❤❤❤❤

  • @ageriemekonnen2642
    @ageriemekonnen2642 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰይፈ ። እስቲ ደግሞ ከ ጡት በተጨማሪ ሌላ የሰውነታቸው ክፍል ውስጥ ለሚያጠቡት ልጅ ወትተ የሚያግቱ ወይም nipples ስለሚኖራቸው እናቶች እንዲሁም ከጡት ካንሰር ጋር ግንኙነት ካለው ሙያዊ ማብራሪያ ስጠን። እውቀትህን ይባርክልህ።

  • @tsionshewarega1698
    @tsionshewarega1698 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጥሩ ሁኔታ ነው የገለፅክልን

  • @ተዋህዶናትእምነቴ-ቀ1ጠ

    ዶክተር እዉነት ጥሩ ሰዉ ነህ እኔም እየተሰቃየሁ ነዉ😢😢😢 አድራሻ

  • @yiso2009
    @yiso2009 Год назад

    ዶክተርዬ ፈጣሪ ከክፉነገር ዪጠብቅህ ምርጥ አገላለፅ ነው እባክህ መልስልኝ ካላስቸገርኩህ እኔ መቀመጫዬላዪ አብጦብኝ ከዛ እደመድማት ብሎ ጠፍቶነበር ከዛ ከሁለት አመት በሃላ መልሶ አብጦብኛል እና ም ኪንታሮት ዪሆናልብዬ አሰብኩ ምንም አዪነት ህክምና አላደረኩም ስለፈራሁ ወዴሌላ በሽታ ዪቀያል ብዬ ስለጨነቀኝ ምንም አዪነት መድሃኒት አልተጠቅምኩም ፈጣሪ አተእዳረክ አድርገኝ ብዬዝምብያልሁ 😢😢😢😢

  • @Usermh22
    @Usermh22 Год назад

    በጣምቆንጆ አገላለጽ ነው እኔ የምጠይቀቀው ጥያቄ ነበረኝ ይሄ ከደረሰህ እጽፋለሁ

  • @DjxjsHshsha
    @DjxjsHshsha 10 месяцев назад

    ❤❤❤እንዳንተ አይነት ያብዛልን አመሰግናለሁ ደኩተር የሁድ ድርቀት አለብኝ እኔ

  • @HeyruHashimAhmed
    @HeyruHashimAhmed Год назад

    አላህ ይጠብቅህ ማብራርያዉ እጅግ አስደሳች ነዉ

  • @KasiyeMitiku
    @KasiyeMitiku Год назад

    ዶክተር በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ አድራሻህን በትገልጽልን ሰለተቸ ገርኩ ህክምና ያስፈልገኛል

  • @TesfayeMulugeta-w3k
    @TesfayeMulugeta-w3k Год назад

    በጣም እናመሰግናል አድራሻ ማግኘት እችላለሁ

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato9936 11 месяцев назад

    Geta yibarikih kezih yebelete tibeb yichemirlh dr!!