@@tig-dm8pb very comfortable shoes , exercise like long walking , At least every day for 20 minutes to put your feet up against the wall and with cream give a massage around that area.
Thank you so much Dr. You explained everything clearly and I’m on the procedure leather now , I understand very well I really appreciate, thank you 🙏🏽 again
ልጁን አድንቁልኝ ባጭር ደቂቃ ብዙ መልዕክት ዋዉ እድሜ ይስጥልን
በጣም እኔ ራሱ ሲያስረዳ ደስ ይለኛል ማንዛዛት የለበትም
ኮለል ብሎ የሚገባ እውቀት ደስ ስትል እኮ አላህ ይጨምርልህ። የኔ ጀግና🙏🤲
ቁጥሩየትነው
አንተን ያለማድነቅም አለመውደድም አይቻልም ተባረክ አቦ
ወላሂ ልክ ነህ እኔ 25አመቴ ነው ግን ክቀኝ ላይ ጥቅላላ ማለት እችላልሁ አለብኝ
ሱበሀን አላህ የምፈልገዉ መረጃ ነዉ እኔም አለብኝ ግን አልሃምዱሊላህ አላህ መዳኒቱን ይላክልን ያረብ _አዎ
ለመትሰጠን ትምህርት ሁሉ ከልብ ነው ምናመሰግንህ ምርጥ ሰው ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ
በተለይ አርብሀገርያለንእህቶች ስራችን 24ሰአትቆመንስለምንሠራ ሁላችንምላይይሄነገርተፈጥሯል😭😭😭😭
Ere Americam kumew new mislut
በጣም ኧር
መፍትሄውን ?ቢነግሩን ጥሩ ነበር በምን እናጥፍው
😭😭😭😭😭😭
ጊዜ ስታገኚ በተለይ ልተኚ ስትዪ እግርሽን ግድግዳ ላይ እስከቻልሽው ደቂቃ ስቀይውና ከዛ ተኚ እኔን በጣም ጠቅሞኛል
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን ስጠብቀው የነበረ መረጃ ነበር
እኔም በጣም በልቤ ስለዚህ ቢሰራ እያልኩ ነበር ክበርልን
ወንድሜ ሰላም ስጠብቀው የነበረ መረጃነው እናመሰግናለን ተባረኮልኝ!!
@@bezuyewondesen5643 መፍትሄው ምንድነው ታድያ
@@tig-dm8pb very comfortable shoes , exercise like long walking , At least every day for 20 minutes to put your feet up against the wall and with cream give a massage around that area.
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የብዞቻችን ችግር ነው ያስረዳከን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ እውቀቱን ይጨምርልክ
Q
አሚንንን
Madanituu mindinaw
@@SanaSahgseniya-wj4hg 1q in
@@SanaSahgseniya-wj4hg 1q in
ምንእላለሁ አላህ ከእውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ ወድማችን አስተምሮህ ጭንቅላት ሰርስሮይገባል በጣምነው እምታስረዳን ፈጣሪ ይጠብቅህ ይህነገር እኔንም ጀምሮኛል ከሁለቱ ታፋየ😢😢
ማሻላህ ስፈልገውየነበረ መረጃነበር በአላህ ፍቃድ ልጀን አሳክማለሁ::ኢሻአላህ
መቸ ዓረብ ሀገር ያለን ሁላችን በሚባል ደረጃ በዝይ የተጠቃን ነን ዶ /ር ከቻልክ በምን ማጥፋት እንደምንችል መላ በለን 🙏
Ene bicha eyemeselge esaaklewo yaresene sawunete saye 16 amate Laye yejemrikute sidete dukete aregeye geta hoye uuuufffuuuu dekemege
@@fadillamarkosi9137 ኧረ እኔም አለብኝ ሁሉም ከጉልበቴ በላይ ሣይቀር
በትክክል እኔም አለብኚ ብዙም ባይሁን
እኔም የግራ እግሬ ላይ ከዋላ
100% ትክክል
አረብ ሀገር. የሚሰሩ በብዛት ይሄ ነገር ሰውነታችን ላይ አለ ከኔ ጀምሮ አላህ አፊያ ያድርገን
እኔ ከሀገር ከመውጣቴ በፊት አለ ግን ህመሙ የቸሠማኚ ከወጣሁ ብኃላ ነው
ኢትዮጵያ ግብርና ነበር የምሠራው የገጠር ልጅ የሚሠራውን
በትክክል አለህ አፊየ ይስጠን
Madanitu mindinaw
Ameen
@@ተሰፋአንቁርጥ እኔም አለኝ ግን ህመም አይሰማኝም
ዶ/ር ብጣም አናመስግናልን ብትልይ ለኛ አረብ ሃገር ያልንው ብጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏
ዶክተር,ወደሜ,በሆድቁርጠትህይታማል,ጤናጣቢያ,ይሄደል,ሁልጊዜ,የሚሉት,የጨጓራ,ህ
ህምነው,ብለውየሚጣጡት,
መልሶይነሳበታል,ይህበሽታሀየሰለኛቁርጠት,አለወይ,ምንምመፍትሄ,ማግኘትዐልቻለምነ
ወደሆሰፒታልም,እሪፈርአያደርጉም,መፍቴሄው
ምንማድረግ,አለብን
እኔ በዚህ ነገር በጣም ነው ምሰቃየው እስኪ መፍቴውን እሞክራለው ግን ደግሞ በህክምና በመርፌ ያሶግዳሉ ብለውኝ ልኤድ ነበር ፈጣሪ ይባርክክ እስኪ አንተ እንዳለከው እሞክራለው❤
ማሻ አላህ ይሄ ዶክተር በጣም ጎበነው አላህ ይጠብቅህ እኔም አንድቦታ ስራ በዝቶብኝ ብዙ ስአት እቆምነበር ከዛም እግሬላይ በትንሽ ጀምሮኝ ነበር አልሀምዱሊላህ አሁን ለቀቀኝ በራሱ ጊዜ
በመቆ አይደለም እኔ ምንም አልቆምም ግን አለብኝ😢
የራሳችንና የቤቸሰብ ህይወት እንቀይራለን ብለን ስንሯሯጥ በመጨረሻ በሽተኛ ሆነን እንገባለን ፈጣሪ ይፈውሰን እኔ 4አመት ሆነኝ ለገርም ሳልገባ ሳልታከመ stoking ካልሲ እያረኩ እሰራለሁ ያለሱ ግን መቆ ዬለ መስራት ብቻ ተመሰገን
🥺🥺
thank you doctorye አረብ ሃገር ያለን እህቶች 99 ከመቶ እንዳለ አለን ቀለል አድርጊ ነበር የማየው በስምአብ አይዞን ስናርፍ እግራችንን ከፍ እናድርግ
ዋው ጥሩ ማብራራት የምትለው ሁሉ ኮለል እያለ ይገባል ማለቴ ንግግሮችህ ሁሉ ደረቅ ወይም የሚሰለች አደለም ፓፓፓፓፓፓ አስተማሪ ብትሆን ሁሉም ተማሪ ባንተ ሰብጀክት A+ ነበር የሚያመጡት ምክንያቱም የማስረዳት ችሎታ አለክ አንድ አንድ ሰው ምንም ያክል የታጨቀ እውቀት ቢኖረው ያንን አውቀቱን ሰዎች ላይ እንዴት አድርጎ ማፅረፅ እንዳለበት አያውቅም ባጭሩ የመቀበል እንጂ የመስጠት ብቃት አይኖረውም አንተ ግን ሰዎችን ሰውችን የመቅረፀ የማነፅ የማነቃቃት ብቃት ይታይብሃል አሁን የሰጠሀን ትምህት አንዴ ነው የደመጥኩት በሱ ፈተና ብታወጣ 10 ካ10 የግሌ ነው የቤት ጥናት የክፍል ጥናት አይጠበቅብኝም ምክንያቱም አስተማሪዬ አንተ ነክ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ትክክል አድግዜ ብቻ ነው እኔም የምሰማው ❤❤❤❤❤
ሠላምህ ይብዛ ዶ/ር ሰይፈ በጣም የሚያወዛግበኝን ነገር ግልፅ አደረክልኝ።እግሬ ላይ አንንዳንዴም እጀ ላይ የደም ስሬ በጣም ተወጣጥሮ እና ተቁሮ ይታያል ከጥቂት ጊዜ በሗላ ደሞ ይጠፋል።አንዳንዴ ህመም ይኖረዋል አንዳንዴ አይኖረውም።ህእምና ለማድረግም ለመተውም ግራ ገብቶኝ ነበር።
ዶ/ር! ቫሪኮስ ቬን የብዙሰዉ ችግር እየሆነ የመጣ ነዉ!! በሁሉም መልኩ ስለምታቀርብልን በቂና ጠቃሚ ምክርህና በተለይም በመረጃ የተደገፈ በመሆኑ! በርታልን እናመሰግናለን! በርታልን እግዚአብሔር እዉቀቱን እና ጥበቡን ይጨምርልህ!!
ደክተርዬ በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለመዳም እሪሞቶች እጅግ ይጠቅመናን ከፎቅ ምድር ከምድር ፎቅ ሲያራሩጡን ስለምንዉል ስለማናርፍ የዚሂ በሺታ ተጠቄ ነን እና መፍቴሆ ስለሰጠህን ምስጋናችን እጅግ በጣም ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር ከእወቀት ላይ እዉቀት ይጨምርህ 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ።
ያልተንዛዛና እጥር ምጥን ያለ ሰው ሊረዳው በሚችለው መልኩ አድርገህ ነው የመታብራራው።
አንተ ዶክተር ብቻ አይደለህም መምህርም ጭምር እንጂ
እግዚአብሔር እጥፍና እልፍ እውቀትን ይጨምርልህ ።ተባረክ።
ዠኀዘዘዘዘዘዘዘዘበ
በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ይግለጥልህ ብዙ ነገርን አስተምረንሃል thank you so much
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹❤️❤️💙💙
👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹❤️❤️💙💙
@@amenaahmed4892 ቀጠ
ሰላም ወዳጄ አንዳንዴ በፊታችንም ላይ ይከሰታልና ፊታችን ላይ ይወጣል ለምን ይሆን መፍትሄውስ?
J VHC on
ማሻአላ ዶክተር እናመሱግናለን የመዳምቅመሞች እራሴንጨምሮ በጣም ጠቃሚነዉና
ዶክተርዬ በሽታው አለብኝ ግን አንተ ስታስተምር እያከምከኝ ይመስለኛል ወላሂ አላህ አድሜና ጤና ይስጥህ ከሪያድ
ወይኔ ዶክተርዬ እውነት ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልኝ የኔ ትልቁ ችግርን ነው ያመጣህልኝ በዛሬው መረጃ
ዶኮተር የት ነበርክ እስከዛሬ ወይም የት ነበርኩ በቅርብ ግዜ ነው ያወኩት በጣምም ምርጥ ጎበዝ ዶክተር ነው ተባረክልን
እናመሰግናለን ዶ/ር ሰይፈ የብዙዎቻችንን ችግር ነው አላህ እውቀቱን ይጨምርልክ
ደምሪኝ
ዶክተር በጣም ነው የማከብርህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የምከታተልህ ከ US በው በጣም ጥሩ ምክሮችን እና መፍትሄወቻቸውንም ጭምር እየሰጠኸን ነው አድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏ብዘ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ❤❤
እድሜየ ገና 20 ሳልገባ ሳልወልድም ነው የወጣብኝ እንደውም ስወልዲ ሲያዪኝ ዶክተሮች እንደ ወልደሽ ታውቂያለሽ ብለው ጠይቀውኛል በተለይ ከቀኝ እግሬ ከጉልበቴ በታች ቁሜ የዋልኩ ቀን ያስፈራል በሩቅ ያስታውቃል እውነት ብቻ ህመም እግዚአብሔር ይመስገን
እማ አኔም ነኝ😢 ለማየትያስፈራራል ተወጥርተወጥሮ ተሆላእግሬ እባቴላይ ተጥመልምሎ ተቃጠልኩ እድሚየገናነኝ 21 መላውምድንይሆን አጠቆቆሩ የሰውእግርአይመስልም አረቦቹንአማክሬ 6000 ሽያስከፍላሉ ታከሚ አሁንአሉኝ ተበዛደሞ በጣም12000ሽአሉ 😢
ዋዉ ማሻአሏሕ እዉቀትን ይጨምርልሕ ትንታኔሕ በጣም ዴሥ ይላል👍
ደምሩኝ
❤❤❤ኘማሻአላሕ እረጂምእዲሜ ከጤናጋር ከነሙሉቤተሰብሕ አላሕይስጥሕ የዲሆችሕመም ፈዋሽነክ አሊሕያክብርሕ
ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለንን ፈጣሪ እወቀቱን የበለጠ ይጨምርልክ 🙏🙏🙏
ዶክተር ሰይፈ ተባረክ ፈጣሪ ከዚህ በላይ እዉቀትን ይጨምርልህ
አንተ ጋ እዉቀት + ቅንነት + ስረአት + ቅልጥፍና ሁሉም አሉ👍👍👍እጅግ እናመሰግናለን
መልካም ሰው ነህ መልካም ቅን ሰወች እግዚአብሔር ይጨምራላችሁ
እረ ዶክተር በጣም ነው የምናመሠግነው እውነት በብዙወች ላይያለውን ነው የተናገርከው❤
እናመሰግናለን ዶክተራችን!! LOVE YOU!❤️
የምፈልገው መረጃ ቢሆንም እኔ በግሌ ግን ከህክምና ይልቅ ሀይማኖታዊ መንገድን ብጠቀም ያዋጣኛል በህመሜ ላይ ይሄ ሁሉ የህክምና ፕሮሰስ ሲጀመር ትዕግስትም አይኖረኝ ዳይ ወደ ፆም ፀሎቴ የምን ሆስፒታል
ሰላም ዶክተር በሀገራችን ያኖራል ዶክተርዬ
@ትኩረት ለጤና-Attention to health ዋግምት የት አካባቢ ያደርጋሉ አድራሻ ወይም ስልክ ብታስቀምጥልን ደስ ይለናል
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ፈዋሽ ነዉ።
በዝህበሺታ ሁላችነም ተጥቂነን ሀርብአገርያልነው😢😢😢😢
ዶክተር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን ለጠቃሚ ትምህርቶችህ
እንዛመዱ በቅንነረነት
@@lztoutube8165 ደመርኩሽ
Thank you Doctor
እናመስግን አለን❤
በጣም ደሰ የሚል ማብራርያ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ በጣም መቆም አበዛ ነበር በአረብ ቤትና ህመሙ በጣም ነው ስቅይት የሚያደርገው ስራ ትቸ እስከምቀመጥ ድረስ አሁንም ህመሙ አለ በጣም ከቆምኩኝ አረብ ሀገር ያለን እህቶች አላህ በሀገራችን ላይ ሪዝቃችንን ይስጠን ያረብ በሽተኛ ሆነን ቀረን
እኔም በጣም ያበኛል እህት አሚን አሏህ ይርዳን
አሚንን
እኔም😢
@@መነሳይቱብ፨፨፨፨፨
ያብጣል የናተ
ተባረክ ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር በጣም እያሳበኝ ነበር
ወላሂ በጣም ጀግናነህ አላህያቆይህ
ማሻ አላህ ደስ ሲል ስትስረዳ አላህ ይጨምርልክ ❤❤❤ እናመሰግናለን
የተባረክ!!! እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
ግሩም ገለጻና መረጃ ነው እናመሰግናለን ዶክተር እህቴ በዚህ ችግር ስትሰቃይ ቆይታ አሜሪካን ሀገር ኗሪ በመሆንዋ አሁን ከዘረዘሩዋቸው ዘመናይ ህክምናዎች
በRadio frequency laser ህክምና ተረድታ እፎይታ አግኝታለች ። በስዋ ምክንያት ቅድም የዘረዘሩዋቸውን አማራጮች ሁሉ ዕድል አግኝቼተንየሬ ፍ ሌ አማረጭ መምረጥ ችለናልና ይህን የተሟላ መረጃ አሁን ከእርሰዎ በመስማት አድናቆቴ ከፍ ያለ ነው
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ደምሩኝ
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር😢 እኔም ያስቸገረኝ ነገር ነው😢
ዶክተር እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ በአጭር ቃላት ብዙ ትርጉም ይሠጣል!!
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር 💞💞😘🙏🙏
እንኳንደህናመጣህ ዶክተር
በጣም እናመሰግናለን እድሜናጤናይስጥልን
መልካም ምሽት
ዶክተር እባክህን መድአንይት ተቁመን ብልይስ እንዳታልፈኝ
ወይኔ በጣም ያሳዝናን እኛ አረብሀገር ያለን በቃ ሀላችነን ማለትነው በዚህ በሽታ ተጠቂ የሆንነው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነብር እግዚአብሔር መፍቲሄ ያምጣልን😢😢😢😢😢
አው ሁላችንም😢😢😢😢
😢😢😢😢
ዶክተር በጣም እናአመሰግናአልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
ተባረክ ፈጣሬ ይጠብቅ
ተባረክ ወንድሜ ጤናህን ያብዛልህ እኛ አረብ አገር ያለን ልጆች በጣም ችግራችን ይሄ ነው እናመሰግናለን
አው እህው አንድ ወር ለሆነኝ ነው እንዲ እያመመኝ
እናመሰግናለን ዶክተር🥰🙏
ከሚገባን በላይ እያደረክልን ነው ዶክተር ክበርልን
Subscribe arging be kininet
Wedime Betamnew yemamesgene Begugutneber yemtebkew
አላህ ይባርክህ ዶ/ር/ሰይፈ እኔ በጣም ነዉ ያለብኛ
ውድ ዶክተር ሰላም ለአንተ ይሁን በቅንነት ስለሰጠኸን መረጃ እናመሰግናለን። በአጋጣሚ ነው ፔጅህን አይቼ የገባሁት እጅግ ደስ ብሎኛል እኔም የዚህ ህመም ተጠቂ ስለሆንኩ ማለት ነው፣ ዶ/ር አንድ የምጠይቅህ ነገር ቢኖር እኔ የ37 አመቴ ነው፣ ለዚህ ህመም መፍትሔ ከሚሆኑት ለእኔ የተሻለ ብዬ የምጠቀመው ደም ማስመጠጥን ነው በእየሁለት ወሩ አንገቴን ማጅራት ነው የሚባለው በሁለቱም ትከሻዎቼ እንዲሁም በመገጣጠሚያዬ ላይ፣ስፓይናል ኮርድ ወደታች እስከ ወገቤ ድረስ ታፋዎቼ ላይ እንዲሁ በዳሌ በኩል በሁለቱም የጉልበቴ ኋላ መታጠፊያ እጅግ እያለ ወደታች እስከ ቁርጭምጭሚቴ አስመጥጣለሁ ለወር ሰላም ቢሰጠኝም ከወር 15 ቀን በኋላ የማሳከክ የመቆጥቆጥ እጅግ የመንዘር ስሜቶች አሉብኝ ብሎም በዚህ ወቅት እስከማስመጥጥ ድረስ ብስጭ መነጫነጭ እና ማሰብም እንዳልችል ያደርገኛል ሳስመጥጥ ግን የተስተካከለ አይምሮ ከብስጭት ፅዱ የማስታወስ ፍጥነቴም እንዲሁ ይህ ህመም ከአይምሮ ጋር የሚያይዘው ነገር ይኖረዋል?? በእርግጥ ደም ስር ነው ግን አይምሮዬ በፍጥነት እንዳይሰራ የማደንዘዝ ባህሪ አለ? ካለው መፍትሔው ምን ይሆን??? ግን እጅግ ብዙ ጥያቄ አለኝ ዶ/ር እደውላለሁ አመሰግናለሁ።
😍😍😍😍😍😍😍😍
ስልክ ካለሽ ፃፊልኝ
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ የእኔ ችግር ነው ያስተማርከኝ🙌🙏🙏
እናመሰግናለን ዶክተር ይህ ህክምና በአገራችን ላይ አለ ካለ አድራሻ ብትሰጠን
Thank you so much Dr. You explained everything clearly and I’m on the procedure leather now , I understand very well
I really appreciate, thank you 🙏🏽 again
❤❤❤❤❤
በጣም የሚገርም አገላለፅ የማይሰለች ያልተደጋገመ። በጣም እናመሰግናለን
شكرا جزيلا يا دكتور سيفو اتعلمنا حاجة كثير ما كنا نعرف الله يزيد و يبارك لك في علمك ياااارب
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ግን ቤት ዉሰኘ በሸታዉን ለመከላከል ምን ማድረግ እንዳለብን ብትኘግረን ከህክምና ዉጭ
كيف عريفت لوغا حبشي
አላህ ይስጥልን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው!!!
በእውነት ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ አርብ ሀገር ላሉ እህቶቻችን
ዶክተርዬ እንዳንተ በግልፀ የሚሰረዳ የለም እናመሰግናለን
ተባረክ ዶ/ተር በዉቀትህ ላይ እድሜና ጤና እመኝልህአለሁ።
በጣም ጥሩ ነው የገለጽክበት መንገድ ጌታ ይባርክ ከቀዶ እክምና ውጪ ሌላ መንገድ የለም ከሬም የሚቀባ ነገር
የኛ አረብ ሀገር ያለነው እንደዚህነው😢😢
እኔን ብታይኝ ወላሂ😢😢😢😢
ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ አንተ ጠብቂ 📖📖🛐🛐🛐🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ያክብርልን
ደምሪኝ
ዳ/ር እናመሠገናልን❤❤❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ ፀሐይ እባላለሁ አሁን እያስተማርክ የአለም ትምህርት እኔ ላ እየታየብኝ ነዉ የምኖረዉ ሳዉድ አረቢያ ነዉ
ከቀዶጥገና ውጭ በክሬም ወይም በክኒን የሚወሰዱ መዳኒቶን ለይተህ ብትገልፅልንወይም በቤት ውስጥ የሚሰሩ ሁህዶች ነገር ካለው ።በተረፈ ጥሩ መልካም ስራ ነው እየሰራህ ያለህ በርታ
እኔ እንደ እሳት ያቃጥለኛል ታፋዬ ለሊት ላይደነዝዝብኛል ተሰቃየው😭😭😭😭
አይዞሽ እማ 😢@@nunesharsema6921
Thank you very much Dr. Seife 🇪🇹🙏
Wow easy to understanding clear lecture for every one awesome 👌
ዶክተር በጣም እናመሠግናለን
ደኪተር ፈጣሪ እወቀቱን የጨምርርህ በጣም እናመሰግናለን እና የሳይነሲ ህመሙ በደንቢ ልትገልፀልን በትህትና እጠይቅሃለዉ ደኪተር ኣመሰግናለዉ
🎉የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር አምልክ ዘመንክ ሀሉይባርከው
ዶክተር ፈጣሪ ህድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የብዙዎቻችንን ችግር እየፈታህ ነው
እናመሰግናለን ዶር። የተበላሸው ደምስር ተቆርጦ ይወጣል ብለህ ነበር። ሳይወጣ ቢቀር ወይም ቢቆይ በጤና ላይ የሚያስከትለው ችግር አለ?
እናመሰግናል ዶክተር በጭን እና በጭናችን የሚሸነተረዉስ ምድነዉ ምክኒያቱ
እኔም አስቸገረኝ ይህ ነገረ
ዬኔምነው
ሁልግዜ የምለው ነው::ራስህ የምታውቀውን ብቻ እና ዕውነትነት ያለው ነው ያልከው ሁሉ እኔን ጀምሮኛል::አመሰግናለሁ
አንተትለያለህ ተባረክወንድሜ
ኡፍፍፍ ተሳቅየሁ በዚህ ህመም
እኔም በጣም
እኔም ጀምሮኛል ረጅም ግዜ ሰለምቆም
እኔ ግን አያመኝም ግን እየበዛ ነው
@@tig-dm8pb 1ቀን ህመሙ ይሠማሸ ይሆናል! !ከባድነው እኔ አልፎ አልፎነው ገና እየወጣ ነው ወይም ስራ እቀይራለሁ ከቻልሽ ስራ ቀይሪ ወይም መቆም ቀንሽ
@@rihana4796 እኔ አሁን ስራ አይበዛብኝም በፊት ትንሽ ነበር አሁን ግን እየበዛ ነው ግን አሁን ብዙም ስራ የለም
ማነው የእግር ህመም ያለበት ውይ ስደት በተለይ ስደት ላይ ያለን ስደተኛች ተጠቂዎች ነን ፈጣሪ ይርዳን ኡፍፍፍፍፍ
እኔ አለብኝ ቆርጥምጥምነዉ የሚያርግኝ ኡፍፍፍ
ENA ASEQAYENE HEMEMO UFFF
😭😭😭😭 አይዞን
😢😢😢😢😢
አሚንን
ዶክተር እናመሰግናለን 🙏ይህ ችግር በተለይ በአረብ አገር ያለን ሴቶች ላይ ነው ምከሰተው😭😭😭😭
እኔም እታፋየ ላይ 😢😢
ዶክተር አምላክ እወቀቱን ይጨምርልህ አመሰግናለሁ
መሸአላህ ዶክተር እንኳን ሰላም መጣህ በርታ ለብዙዎች መፍትሄ ሁነሀል
አርብ አገር ያለን ሴቶች ሁላችን ላይ አለብን
ዶክተር ስለሰጠኸን ሙያዊ ትምህርትና ማብራሪያ ከልብ እናመሰግናል
ዶክተርየ እናመስግናል ምክኒያቱም ስደት እምንኖር እህቶችህ ካመቆም ብዛት የዚህ ችግር ተጠቂወች ነን
በትክክል እኔም እንደዛ አለን
ዶክ እግዚአብሔር ይስጥልን
እናመሰግናለን
እድሜና ጤና ይስጥህ እናመስግናለን
ጉድ ስደት እኔ ኢትዮ እያለሁ ሆስቢታል ክትትል ነበረኝ ቀዶ ጥገና ታረጊለሽ ተብየ መጠቅለሊያ ባደጅ ተሰጥቸ እየተጠቀምኩ እያለ ትንሽ ቀነሰልኝ ስሜቱም ትንሽ አቆመልኝ ግን ቀዶ ጥገናው ቤተሰብ አልፈቀደልኝም ነበር ፈርተው አልሀምዱሊላ ደህና ሆኩ ስል አሁን ስደት ተመልሸ ስመጣ መልሶ በነበረበት ተመለሰ አላህየ ኢትዮ ህዝብ ከስደት በቃችሁ በለን ያረብ
እማ ኢት ነውየታከምሽው የትነውበአላህ የታከምሽው እኔ እፈልጋለሁ እዝህ ሳኡዳ 4000 5000 7000 12000 ሽነውአሉ ህክምናው ኡነትሽንነውኢት አለ እዝህአልታከም ተቃጠልኩ እግሬ የመጨረሻደረጃላይነውያለው😢
@zainaYasin-t3n አብሽሪ ሲሜቱ ሲናሳብሽ ከጉልበት በላይ የሚሆን ካልስ ብላስቱክ ነገር ነው እሱን ልበሽበት ይተውሻል
@@ኡምሀናድእሽእማ አረ አለኝነበር መላውሲጠፋኝ ሀኪቤትሂጀ እኛይሂንአንችልም ለዝህ ህክምናእራሱንየቻለሌላሀኪቤት ሂጂ ቶሎታከሚ ተጎድቶልእግርሽ ያበሊዘርያበመርፌ አሉኝ ሹራብአልብሰውኝመጣሁ ኢቶቢያ የትነውየታከምሽው በአላህንገሪኝ ወጋውይሻልደሁ አገሬገብቸእድሞክረው ያለበለዛ ወደሊላ ሌቀየርብኝነው
ከነቅልጥፍናህ+እዉቀት+ትህትናህ ያለማድነቅ አይቻልም
እንዴት እንደማመሰግን አላቅም እግዚአብሔር ያክብርህ በ ሀረብ ሀገር ያለን ልጆች የሁላችንም ችግር ነው እኔ ይወጣብኛል አንዳንዴ ይጠፋል በጣም ያማል በብዛት ስቆም ነው እንደዚ ሚሆነው
የምትናገራአቸው ምልክቶች ሁሉ በትክክል ነው ከበርልኝ ♥♥😍😍😍😍👌
እናመሰግናዶክተርየ
Edmena tsega Tena medhanialme yestehe Wendeme Betame Terue Temeherte Nowe Ymetsete Tebareke ❤❤❤❤❤❤